No video

Ethiopian Music : Gezahegn Ashenafi ገዛኸኝ አሸናፊ (ቢሰላ እማ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)

  Рет қаралды 13,689

Heni Tube

Heni Tube

Жыл бұрын

Ethiopian Music :
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited,
ሰብስክራይብ ለማድረግ ሊንኩን ይጫኑ ከዛ የደዉል ምልክቱን ይንኩት
/ @henitube3560
Copyright ©2017 Heni Tube
teespring.com/...

Пікірлер: 35
@sosina4461
@sosina4461 Жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው ረጅም እድሜ ይስጥህ ተባረክ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
ምን አበት ብዙ ተመካችሁ ባለው ዩቱብ ቢለቀቅ በጣም ደስ የሚል ገራሚ ስራ ነው አማራዬ 💚💛❤👍👍
@horsetube3605
@horsetube3605 Жыл бұрын
ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ስራ ነው በርታ
@utube2121
@utube2121 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው ወንድሜ ኢትዮጵያየ long Live ደማቅ ሜድያ በርቱ
@zelalemsolomon4047
@zelalemsolomon4047 Жыл бұрын
ገዛክኸኝ ምርጥ ስራ በብቃት ዘፍነኸዋል ጀርባህ (ባህሪህ) እንደ ዘፈንህ እንከን የሌለህ ምርጥ ልጅ በመሆንህ ሁሌም እንወድሀለን። መልካም ስራ ይሁንልህ
@hidmoentertainment
@hidmoentertainment Жыл бұрын
የተሟላ እንከን የለለበት ምርጥ ስራ በርታ ወንድማለም ገዝሽዬ ካንተ ብዙ ይጠበቃል
@melakuabateneh3222
@melakuabateneh3222 Жыл бұрын
It is best and I love it...
@zerubekele6936
@zerubekele6936 Жыл бұрын
ደስ የሚል ስራነው በርታ የድምፅህ ቃና የክሊፑ ማማር የሙዚቃው ውህደት በመስፍን ዜማና ግጥሙ ደስ ይላል ነግሬው የግጥም ጥበብን ተወጦበታል በርታ ወንድማችን
@binigoytom
@binigoytom Жыл бұрын
ውለታዋ ከፍቅሯ ታክሎ ቢሰላማ ማን ይችላል ከፍሎ 👌 ወንድማለም ሁሉም ነገሩ ሙልት ያለ ያልጎደለበት ግሩም ስራ ነው🙏
@HabeshaMusic1
@HabeshaMusic1 Жыл бұрын
ገራሚ ስራ ነው በጣም ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር አሜን
@yonasalene2077
@yonasalene2077 Жыл бұрын
Wow betam arif zefen new 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼💚💛♥
@beshawtamiru7072
@beshawtamiru7072 Жыл бұрын
Konjo sera new gezesh beretalen
@YetateyLij
@YetateyLij Жыл бұрын
እየጠበቅን ነበር፡ገዛሃኝ በጣም ምርጥ በርታልን
@samwub4950
@samwub4950 Жыл бұрын
ገዜ ጥሩ ስራ ነው በርታ ከዚህ በላይ ከአንተ እንጠብቃለን
@user-wi1bv7gz1h
@user-wi1bv7gz1h Жыл бұрын
የደጀኑ ገዛኸኝ በርታ ያገሬልጅ
@chagulamedia2014
@chagulamedia2014 2 күн бұрын
በርታልንን
@dawitkassahun9064
@dawitkassahun9064 Жыл бұрын
Wwwwwwaaaaawwww nice voice, nice video great job bro
@tinabewktu311
@tinabewktu311 Жыл бұрын
👏 👏 👏 👏
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Жыл бұрын
በርታ ወንድማችን 👍👍👍👌👌👌💚💛❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏
@user-js5bs1cr6k
@user-js5bs1cr6k Жыл бұрын
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው አዲስ ቪዲዮ በደስታ ተቀበልነው አሪፍ ሥራ ይመችህ ገዛኸኝ
@demsewgashu5074
@demsewgashu5074 Жыл бұрын
ተኮመኮመ!!
@YetateyLij
@YetateyLij Жыл бұрын
ወይኔ ልጅነቴ ገዛሃኝ አንተ እና እንደግ ፡ገዳም ገባች አሉኝ፡ወናው ነገር ሠላም
@user-vb6ip9qp3l
@user-vb6ip9qp3l Жыл бұрын
Gezesh techelaleh
@sourayachoukair7087
@sourayachoukair7087 Жыл бұрын
Waw berta bro
@muhabaentertainment1424
@muhabaentertainment1424 Жыл бұрын
ዋዉ
@ymardamedia
@ymardamedia Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ግዝሽ
@gugsamelaku8872
@gugsamelaku8872 Жыл бұрын
keep up the good work !!
@tube-ph7gw
@tube-ph7gw Жыл бұрын
ገራሚ ስራ ነው ነገር ግን ሙዚቃ ቅንብሩን ኪዱ አድማሱ ወይም ስንታየሁ ክብረት ቢሰሩት ይበልጥ ያምር ነበር ❗
@fatumaali1668
@fatumaali1668 Жыл бұрын
ገራሚነው አቦ
@mesganawyetayew6228
@mesganawyetayew6228 Жыл бұрын
በርታልኝ ወንድሜ አሪፍ ስራ ነው መልካም እድል ተመኘሁልህ
@blendamtew3605
@blendamtew3605 Жыл бұрын
ቅኝት በአሜሪካ programn are gemerute
@hagosgebremedhinkrar975
@hagosgebremedhinkrar975 Жыл бұрын
ክራሩን ይጣፍጣል
@AlBl-yz7yd
@AlBl-yz7yd Жыл бұрын
😮❤😂❤😊😮😂j❤a❤😊😮😅
@demaktube1
@demaktube1 Жыл бұрын
አቤት ድምፅ ቆንጆ ስራ ነው ወደንዋል 🙏🙏🙏
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 153 МЛН
Frezer Kenaw (Babi) - Welo Mejen (Official Video) - Ethiopian Music
6:14
Melese Kasahun Nafekegn Hagere መለሰ ካሳሁን ናፈቀኝ ሀገሬ #Ethiopian #Music 2022 (#official video)
6:53
Hidmo Entertainment ኽድሞ ኢንተርቴንመንት
Рет қаралды 456 М.
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН