Ethiopian Music new ጎርጓዲት ጠጅ ቤት AMHARA MereAlme ketema Gorgodit teje bet

  Рет қаралды 80,567

Ethiopian art and wisdom media

Ethiopian art and wisdom media

Күн бұрын

Ethiopian Music ጎርጓዲት ጠጅ ቤት ሸዋ መሬ አለም ከተማ ቅልጥ ያለ ጭፈራ ያልተበረዘ ባህል
shewa Amhara mere #music

Пікірлер: 86
@emilaaychew5470
@emilaaychew5470 3 жыл бұрын
ደጉ ያገሬ ሰው በርቱልን በጣም ነዉ ደስ የሚለው ደጋግሜ ስሰማዉ በትዝታ በጣም ብዙ ነገር ወደኋላ አስታወሳችሁኝ። እወዳችኋለሁ❤❤❤
@wollo501
@wollo501 3 жыл бұрын
Eski leleloche endidrse share enrgew groupoche weste
@SamsSams-hk7op
@SamsSams-hk7op 11 ай бұрын
ሀገሬ ሽዋ ትዝታ ቀሰቀሱብኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዜድ-ፐ3ረ
@ዜድ-ፐ3ረ Жыл бұрын
መሬ አለም ከተማ ወቢቷ ሀገሬ አማራዬ
@zinawtessema5323
@zinawtessema5323 Жыл бұрын
እውይ አማራ፤ሁለመናው ውብ የሆነ ህዝብ! እኔ ከአርሲ ነኝ፤ነፍጠኛ፡፡ የምንጃርን፤የጎንደርን እና የጎጃምን ምቶች በጣም አውቃቸዋለሁ፡፡ የመሬ እንዲህ ዓይነት፤ከባለዛር ጋር የተመሳሰለ እስክስታ ዛሬ ገና አየሁ፤ዕድሜ ለኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ! በኔ አካባቢ እንዲህ ዓይነት ጭፈራ ቢጨፈር፤የአካባቢዬ ባለውቃቢዎች እንዳለ ውቃቢያቸው ተነስቶባቸው እንደሚያጎሩ እርግጠኛ ነኝ፡፡ አይ ኢትዮጵያዬ ሁለነገርሽ የተቆላለፈ!
@aishaaisha2657
@aishaaisha2657 Жыл бұрын
ባለዉቃቤወች እንጉርጉሮ ሌላ ነዉ
@tsegenetyilma4530
@tsegenetyilma4530 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያኑርርኘ ዘመዶቼ
@aba-dagnew1888
@aba-dagnew1888 2 жыл бұрын
"ጀማ ወዲያ መሬ ወዲህ ደግሞ ጅሩ፤ በጸባይ ከያዙት አይጠገብ ፍቅሩ።" ይመቻችሁ፤ በጣም ደስ ይላል!
@Atede-yv9oc
@Atede-yv9oc 10 ай бұрын
ዋው እኳንስ አፈቀርኩህ ባሌ ደስሲሉ በቅርብ አያታለሁ መሬን
@wollo501
@wollo501 10 ай бұрын
Share ydrge
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ 2 жыл бұрын
እንደ መሬ፡ዐምሐራ፡የምኮራበት፡የለም።እኔ፡የጎጄ፡ዐምሐራ፡ነኝ።ጠቅላላ፡ሰሜን፡ሸዋ፡ዐምሐራዎች፡ተርብ፡ናቸዉ።ከመጠን፡ያለፈ፡ሀይለኞች።አክብሮቴ፡ከፍ፡ያለ፡ነዉ።
@kelemsyum9466
@kelemsyum9466 Жыл бұрын
@sentalumokonen1053
@sentalumokonen1053 Жыл бұрын
እኛም ዉድድድድድ
@ዮርዲዘላለም
@ዮርዲዘላለም 3 жыл бұрын
የመሬ ባህላዊ ጭፈራ ከዲሽቃና ስናፐር የጠነከረ ነው 🟢🟡🔴
@yeshigorems2531
@yeshigorems2531 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ያምራል ያገሬ ልጆች በጣም ደስስስስስ ትላላችሁ በርቱ
@TsehayTsehay-g1q
@TsehayTsehay-g1q Жыл бұрын
ሀገሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikrudegefu1260
@fikrudegefu1260 Жыл бұрын
This is amazing love you guys thanks
@Tube-vd1gs
@Tube-vd1gs Жыл бұрын
ሀገሬ ሸዋ መሬ❤❤❤❤
@eliaseemamis1940
@eliaseemamis1940 Жыл бұрын
ኧረ ትዝታው
@ayinwdira9574
@ayinwdira9574 Жыл бұрын
ትዝ አለኛ አገርውይ ደስስትሉ ክፉ አይካቹሁ
@haymanotazemer3931
@haymanotazemer3931 3 жыл бұрын
ውይ መሬ ስው ወዳጆ እንግዳ አክባሪው ደጉ ያገሪ ስው አፈር ልሁንልክ ያገሬ ልጆች ስላም ያድርግልን ኢትዮጵን እንደናፈቀን እንድናየው
@enatushine7474
@enatushine7474 3 жыл бұрын
አይይይይይ አሁንስ አስጠላኝ ስደት መራ ቤቴ አለም ከተማ ናፈቀኝ
@wollo501
@wollo501 3 жыл бұрын
Lhagresh yabkashe Ehete
@GufBux
@GufBux 7 ай бұрын
አማራየ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@lubabahmed3837
@lubabahmed3837 2 жыл бұрын
የኔመሬ አይይይ 🌺🌺🌺❤🌺🌺🌺
@sbk8830
@sbk8830 8 ай бұрын
ይህንን የዋህ ህዝብ ምን ሁን ይሉታል አይ ግዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜ.
@mewokeltube975
@mewokeltube975 2 жыл бұрын
ወገናችንን ሰላሙን ባይነሱት ምናለበት እንደዚህ ቢጫወት
@reame2681
@reame2681 2 жыл бұрын
መሬወችየ በርቱ
@ንጋትየጅሩዋል
@ንጋትየጅሩዋል 6 ай бұрын
ውድ የገሪ ልጆች ሞና ጂሩ መሬ አለም ከተማ ትኑር ለዘላለም
@atbiyaneshtesfa801
@atbiyaneshtesfa801 Жыл бұрын
መራ ቤት ❤❤❤
@kelemsyum9466
@kelemsyum9466 Жыл бұрын
መነሻዬ መሬ ሸዋ ♥️
@TudFhz
@TudFhz Жыл бұрын
ere merewochi yagera lijochi
@ወይኩንፈቃድከ
@ወይኩንፈቃድከ 2 жыл бұрын
ለሃገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላምን፣ፍቅር፣በረከትን ያድልልን።ስደት፣ጦርነቱን በቃ ብሎ አንድነታችንን ይመልስልን!!!!
@yecalalageletaw5157
@yecalalageletaw5157 2 жыл бұрын
የኔ ኩሩ አማራዬ
@atsedzaki
@atsedzaki 11 ай бұрын
ከ መርሐቢቴ ሰዉ ጠፍቶብኝ ነበረ ተባበሩኝ በናታችዉ
@MeronBmeskel-c8f
@MeronBmeskel-c8f 19 күн бұрын
ማን የሚባል እኔ እፈልጋለሁ
@ewodalehufano
@ewodalehufano Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኧረ መሬ በለኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በ
@meklithayile4550
@meklithayile4550 2 жыл бұрын
ያገሬ ልጅ በርቱ
@ሀገሬንአትንኩ-ኘ1ቸ
@ሀገሬንአትንኩ-ኘ1ቸ 3 жыл бұрын
ያገሬ ሰው ኑርልኝ
@Ethiopia291
@Ethiopia291 2 жыл бұрын
😍😍😍😍ሸዋአማራዬ
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 Жыл бұрын
የእኔ ተወዳጆየየየየየየየ,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👛👛
@markanabate845
@markanabate845 2 жыл бұрын
ere mnabate largachu degu yagere lji mere keberet yetenekere ftret yene marochi
@wondwossenalemu9073
@wondwossenalemu9073 3 жыл бұрын
It is good original cultural....I like chic girl eskita/chifera it is unique.
@masari4259
@masari4259 2 жыл бұрын
የኔሸዋመሬአማራራ
@SunNight-km9lc
@SunNight-km9lc 5 ай бұрын
አገሬ መሬ አለም ከተማ ሰላም ላገራችን
@EmebetShewakena
@EmebetShewakena 5 күн бұрын
እኔምመሬ ነኝ
@firstlast-nr2mj
@firstlast-nr2mj 2 жыл бұрын
በጣምታምሩላችሁበረቲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sosinayoni2095
@sosinayoni2095 Жыл бұрын
በደንብ አስተዋውቁ
@ChuliHabte
@ChuliHabte 2 ай бұрын
መሬ ፍቅር ነው
@jemmatube4741
@jemmatube4741 2 жыл бұрын
መሬ የኔ መራር
@Bakala-vi5ve
@Bakala-vi5ve 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ እሲ አለን በሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የናችሁ ❤❤❤❤❤ መራዎች❤❤❤❤❤❤❤
@wollo501
@wollo501 10 ай бұрын
Alen
@felizhappy253
@felizhappy253 2 жыл бұрын
enkuan sewu jema ynafkal merema
@Bakala-vi5ve
@Bakala-vi5ve 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አለን በሉ መሬዎች
@demekeababu-o1l
@demekeababu-o1l 11 ай бұрын
ymechachhu
@SalamSalam-te8ez
@SalamSalam-te8ez 8 ай бұрын
የኔዋመሬ🎉🎉🎉
@mizankassa9854
@mizankassa9854 2 жыл бұрын
#አማራየ
@hhjrjjrj3301
@hhjrjjrj3301 2 жыл бұрын
ክክክ እኔ የይፋት ልጅ ነኝ እዲህ አይነት ባህል የለም እኔ አደግሁበት የማጀቴ ልጅ ነኝ
@kelemsyum9466
@kelemsyum9466 Жыл бұрын
ይህ መሬ ነው 🥰
@aishaaisha2657
@aishaaisha2657 Жыл бұрын
ግማሺ ቦረናወችም እንደዚህ ነዉ በሀላቸዉ እስቅ ነበር በብሀላቸዉ
@ሀገሬለኔ
@ሀገሬለኔ 7 ай бұрын
ናና ተመልከት መሬ አለም ከተማ ፌጥራ መራኛ ደጎሎ
@MeronBmeskel-c8f
@MeronBmeskel-c8f 19 күн бұрын
መሬ ዘይታ
@tirigsetew1057
@tirigsetew1057 3 жыл бұрын
Yemiwedachihu. Degu. Yemeta. Sew. Fikir. Eko. Nachew❤❤❤❤
@ፋኖየህዝብልጅነው-የ3ዀ
@ፋኖየህዝብልጅነው-የ3ዀ 9 ай бұрын
Weyyyhagra mara❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ስንዱ.ነኝ.የገብርኤል.ልጅ
@ስንዱ.ነኝ.የገብርኤል.ልጅ Жыл бұрын
Wdddddddddd❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawwa4434
@hawwa4434 3 жыл бұрын
የኔዉዲቺቺቺ
@benben-dn1ck
@benben-dn1ck Жыл бұрын
መሬ እና እንሳሮ አንድ ነዉ እንዴ?የሚያስዳኝ ካለ?
@AsaminewNigatuTaye
@AsaminewNigatuTaye 5 ай бұрын
አዎ
@SoumiAbdi
@SoumiAbdi 2 ай бұрын
ደራ ፣ሚዳ፣ መሬ፤እንሳሮ አንድ ነው
@tesifayeteferaendale5632
@tesifayeteferaendale5632 2 жыл бұрын
Waaaaaw des yelal.gn mere alem ketema ke Adis abeba mn yahl yrkal?
@birkesasu
@birkesasu Жыл бұрын
180 kilo meter
@medinamegesha263
@medinamegesha263 Жыл бұрын
ሐገሬ
@besh8647
@besh8647 2 жыл бұрын
አይ ትዝታ ቡቻ
@felizhappy253
@felizhappy253 2 жыл бұрын
wbetoche tenachhun yabzaln
@መአዛ-ቀ8ቘ
@መአዛ-ቀ8ቘ Жыл бұрын
💚💛❤
@fatumababu3860
@fatumababu3860 2 жыл бұрын
ሸዋልጁቕሰላምነውአይ
@sewitshenkuty5972
@sewitshenkuty5972 27 күн бұрын
ሀዓ
@SalamAthopia
@SalamAthopia 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@GufBux
@GufBux 7 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤
@alem8873
@alem8873 3 жыл бұрын
,መሬ በመሆኔ ኮራሁ
@wollo501
@wollo501 3 жыл бұрын
Share ydrge eski
@kidisthabtamu6530
@kidisthabtamu6530 3 жыл бұрын
wow
@tgtg7812
@tgtg7812 3 жыл бұрын
ዋዉ ሀገሬ መሬ ናፈቀኝ
@Mesiyeshewalg
@Mesiyeshewalg 3 ай бұрын
❤❤❤
የሰሜን ሸዋ ባህላዊ ውዝዋዜ
13:01
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 26 М.
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
"ያለቦታዉ ቆሞ" ገራሚ የገጠር ድራማ" (Yale Botaw Kome New Ethiopian Dirama) 2023
29:54
ሳተ አዲስ ሙሉፊልም(Sate ) New Full Length Ethioian Move 2024
1:03:35
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 71 М.
በስቅላት የሚቀጡት እስካመሮች | መንግስት ይድረስልን
1:14:13
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 2,1 М.