Ethiopian Music with Lyrics - Abdu Kiar - Yichalal - አብዱ ኪያር - ይቻላል - ከግጥም ጋር

  Рет қаралды 3,341,745

Abdu Kiar

Abdu Kiar

Күн бұрын

Пікірлер: 469
@dagmawi22
@dagmawi22 Жыл бұрын
ግን እንዴት የምር አንተ ትለያለህ.... Motivate የሚያረገኝ ዘፈን ቢኖር ይሄን ብቻ ነው👍
@tsionhagos3039
@tsionhagos3039 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@AminatAbdu-d1l
@AminatAbdu-d1l Жыл бұрын
እውነትህ ነው bro
@MulayeduGuma
@MulayeduGuma 7 ай бұрын
Me too
@nardoszerihun6221
@nardoszerihun6221 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የሚወደው
@sadikabdujebar6234
@sadikabdujebar6234 2 жыл бұрын
Ene
@anusha2519
@anusha2519 2 жыл бұрын
We all
@asfawmarie687
@asfawmarie687 2 жыл бұрын
alen alen
@helenderese95
@helenderese95 Жыл бұрын
私❤
@eyobberhanu8135
@eyobberhanu8135 Жыл бұрын
እኔ❤❤❤😢😢😢
@genethabtamu2166
@genethabtamu2166 2 жыл бұрын
ብቸኝነት ሰው ቢገልማ ማን ይቀራል በዚህ ከተማ ይሄው አለሁ በፍጹም አልሞትኩም
@gyonait
@gyonait Жыл бұрын
Same here🙌
@eyobbirhanu-rl4me
@eyobbirhanu-rl4me Жыл бұрын
ልክ እንደኔ
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
Enem
@nesanettekasta3863
@nesanettekasta3863 Жыл бұрын
Nay behaki ❤
@abigialegesse1895
@abigialegesse1895 6 ай бұрын
enem alehu men ehonalew 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@henokbelachew3902
@henokbelachew3902 9 ай бұрын
ሰዎች ይበልጥ ስትቀርባቸው ካለነሱ ህይወት ያለህ አይመስላቸውም።
@YemisrachMisr-b3p
@YemisrachMisr-b3p Ай бұрын
Wuy tebarekilgn or tebarek
@YeshworkKindihun
@YeshworkKindihun 2 күн бұрын
Yes
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 8 ай бұрын
😢ohhhh የአለሁበትን ስአት ሚገልፅ ሙዚቃ😢❤
@Jemalhamed-o3l
@Jemalhamed-o3l 3 ай бұрын
አብሽሪ እይው እና እማይሆንምሽ ከሆነ ጊዜሽን አታቃጥይ ብቻ ከአላህ አትራቂ ስገች ፅልይ
@Mashup1lyrics
@Mashup1lyrics 2 жыл бұрын
ዛሬ ተቀይሮ ልቤ ልብ ገዝቷል ሚወደውን ወዶ የጠላውን ጠልቷል
@HanaLegesse
@HanaLegesse 11 ай бұрын
አሌዬ የት ሱቅ ነው የገዛኸው.....አጋዛኝ.....ሸምሱ ሱቅ የለም አንተ የት አገኘኸው😂😂😂😂😂😂
@blenwaanofi6799
@blenwaanofi6799 2 жыл бұрын
ከካፕል ወደ የሲንግል ስሄድ ያተረፍኩት ዘፈን ነው ተጋበዙልኝ ዉዶቼ
@elsateklay212
@elsateklay212 Жыл бұрын
😂
@ellfarisfaris4614
@ellfarisfaris4614 Жыл бұрын
Qexek tebdk
@hanamulugetahanamulugeta389
@hanamulugetahanamulugeta389 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ይስሀቅአብርሃም
@ይስሀቅአብርሃም 7 ай бұрын
ብቸኝነት ባይገልም ግን ጥሩ አይደለም
@Cell-g1q
@Cell-g1q 4 ай бұрын
​@@ይስሀቅአብርሃም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እሸ
@natnaelworku6851
@natnaelworku6851 Жыл бұрын
ጎጆ መስራት ነው ከባዱ ቀን አይፈጅም ለመናዱ👌
@እናትሀገር-ዠ2ቈ
@እናትሀገር-ዠ2ቈ Жыл бұрын
ብቸኝነት ከባድ ነው ነገር ግን እንኖራለን🙏
@jhonlove8949
@jhonlove8949 Жыл бұрын
ከባድ መስሎኝ የነበረው ልየው ብዬ ስሞክረው ጎጆ መስራት ነው ከባዱ ቀን አይፈጅም ለመናዱ❤❤❤❤❤
@SelamkensaEsyana
@SelamkensaEsyana 29 күн бұрын
Betkill 😁😁😁😁
@ይስሀቅአብርሃም
@ይስሀቅአብርሃም 7 ай бұрын
አንደኛውን ሞት ይሻላል ከብቸኝነት ግን ሰው ብቻውን ይኖር ዘንድ መልካም አይደለም ይላል እግዚአብሔር አምላክ ስለዚህ የራሳየችንን ሰው ይስጠን
@jebatube1604
@jebatube1604 2 жыл бұрын
በጣም ከሚወዱህ አድናቂዎችህ አንዱ እኔ ነኝ abd
@makdusethio2895
@makdusethio2895 2 жыл бұрын
እኔም
@feventemesgen1098
@feventemesgen1098 2 жыл бұрын
enem
@danieltesfaye5916
@danieltesfaye5916 Жыл бұрын
ከኔ በለይ አንድም ሰው እንደኔ ወንድምነቱን የሚወድ ዘፈኑ የገባው የሚመስለኝ የለም አንደኛ ነው
@NetsanetZerihun-cj1gu
@NetsanetZerihun-cj1gu Жыл бұрын
ኤቢዲ፡ምርጡ❤❤❤❤❤❤❤❤አራድዬ፡ያንተስራም፡ሁሉም❤❤❤አንደኛነው፡እናመሰግናለን
@SemirYasin-e3l
@SemirYasin-e3l 3 ай бұрын
ግጥሞቹ በጣም ምክንያት አላቸው ቃናቸው ደስ ይላል smart ነው ይሄን ዘፈን ያልወደደ ጤነኛ አይደለም
@MedanitMedanit-kh3gm
@MedanitMedanit-kh3gm Жыл бұрын
ብቸኝነት ሰው ቢገል ቀዳሚ ሟች እኔ ነበርኩ
@franzaaza3547
@franzaaza3547 Жыл бұрын
Ene alehu kanchi befit
@nebilsefaahmedin4068
@nebilsefaahmedin4068 10 ай бұрын
The sam😂
@KifleDabs
@KifleDabs 6 ай бұрын
Awo
@DagimLalisho
@DagimLalisho 25 күн бұрын
Wow ጭንቅላት Coment ብሎ ዝም መዳኒት 👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ቆሜ አጨበጨብኩልህ A B D ረጅም እድሜና ጤና 🎉❤🙏🙏🙏
@amnenetenesh3600
@amnenetenesh3600 Жыл бұрын
እኔስ ቻልኩት የማይቻል የለ❤❤ ትክክል ሁሉም ይቻላል ቢከብድም🤗
@sirajserege8356
@sirajserege8356 3 ай бұрын
ቃል የለኝም ከኑሮ ጋር የተጋፈጥኩበት ጊዜ ነበር ምርጥ ዘመን ከጥቁር አንበሳ ሰፈር 44 😊
@Σαραωωωω
@Σαραωωωω 6 ай бұрын
ዛሬ ተቀይሮ ልቤ ልብ ገዝቷል የሚወደዉን እንጂ ሌላዉን መች ይወዳል ብሶብኛል እኔማ የማይወድን መዉደድ ይገላል😢እንጂ መች ይዳናል
@DagimLalisho
@DagimLalisho 25 күн бұрын
ይቻላልህህህህህህህህህህህህ ወንድም ጠንክረህ ስራ❤ A B D ረጅም እድሜ ተመኘው 🙏🙏🙏👍
@binhagos3351
@binhagos3351 2 жыл бұрын
Ene Tigary lij Addis Ababa ye twelji ye kasenchis lij neg Abdu kiar ante malet eko ye adu genet mert ye ardiye lij neh respect bro ye arediye tig
@BekiGezu-f8j
@BekiGezu-f8j 9 ай бұрын
A B D ያራዳ መምህር ❤
@BabisolBabi
@BabisolBabi Жыл бұрын
ብቸኝነት ሰው ቢገል ኖሮ አይታወቅም ብዙ ሰአት ብቻ ሁሉን ለፈጣሪ
@bettymira
@bettymira Жыл бұрын
ስለጠላህኝ አልሞቱኩም ይቻላል..... ነጌ ሌላ ቀን ነው 👏
@TigistYitagesu-s3i
@TigistYitagesu-s3i Ай бұрын
Yargilny😢😢😢
@Seyoumberihun
@Seyoumberihun 5 күн бұрын
One of my best, ABD. THANK YOU FOR ANOTHER ONE - ምርጥ ስራ
@habtommusie2568
@habtommusie2568 Жыл бұрын
I was hearing your inteview with Tamang.and i was so touched by that.from eritrea
@SamSam-vi2ry
@SamSam-vi2ry 5 ай бұрын
ጎጆ መስራት ነው ከባዱ.....ይቻላል ......ቀን አይፈጅም ለመናዱ.❤100%✓
@Birtukan-le7gf
@Birtukan-le7gf 3 күн бұрын
wow Abduye my sweet betam new yemwodh yanurh fetari
@sirakyemane6903
@sirakyemane6903 5 ай бұрын
ይሄ ዘፈን እይደለም ይሞቲቨሽን መጽኣፍ ነው
@Tigst-y6d
@Tigst-y6d Ай бұрын
ይህንኮሜንትየምታነቡ በሙሉ ፈጣሪአገራችነን ሰላምያድርግልን ❤🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@mulugetabejiga
@mulugetabejiga Ай бұрын
Yes ❤❤❤
@Tigst-y6d
@Tigst-y6d Ай бұрын
@@mulugetabejiga 🙏❤❤❤❤
@DawitShalo-p6m
@DawitShalo-p6m 25 күн бұрын
Amen
@hiwotabenu6498
@hiwotabenu6498 Жыл бұрын
ዛሬ ተቀይሮ ልቤ ልብ ገዝቷል ሚወደውን ወዶ የጠላውን ጠልቷል🤩🤩🤩🤩
@TsionMesfin-o7r
@TsionMesfin-o7r 4 ай бұрын
Yes
@Jemalhamed-o3l
@Jemalhamed-o3l 3 ай бұрын
እኔም
@HWhwh20
@HWhwh20 2 күн бұрын
ተመችቶኛል❤❤❤❤❤ ይችላል
@BirtukanFikadu-yb5yt
@BirtukanFikadu-yb5yt Жыл бұрын
ፍቅር እንደ ድሮ እንዲሆን ስትጥሪ ሊያስንቅሽ ይቻላል ሌላ ስህተት አትስሪ 😔😔😔
@haymi-x3i
@haymi-x3i 22 күн бұрын
ድል ለ ጅግናው አማራ ፍኖ ይሁን ፋኖ ይገባል 4 ክልል🇬🇳🇬🇳🇬🇳
@habtitmisgna2130
@habtitmisgna2130 4 ай бұрын
ንዋይ አብዱ ቴዲ ታምራት ማዲንጎ እሱባሎ የእውነት ለኔ ዘፋኛች ናቹ እንዳላቹ ሁላቹ ሰላም ሁኑልኝ የኢትዮጵያ ዘፋኞች ከ🇪🇷
@AdisuMarihu
@AdisuMarihu 3 ай бұрын
አንደኛ
@MaruYikdem
@MaruYikdem 3 ай бұрын
አብዱ
@kiyakiya8496
@kiyakiya8496 2 жыл бұрын
Abdyea yena 1 nga wow eko yektemachn demket yesfera lji uffff sewd
@addisielijalem5994
@addisielijalem5994 Жыл бұрын
ኪያ
@Rew432-p9x
@Rew432-p9x 9 ай бұрын
ብቸኝነት ሠው ቢገድልማ ማን ይኖር ነበር በዚህ ከተማ💔💔💔
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r Жыл бұрын
መለያየት ፡ ያለ ፡ ቢሆንም ... መጠላላት : የለብንም:: እህል : ውሃችን: አልሆነም . . . እያተዋደድን: በስላም: እንለያይ. . .
@AbiCrip
@AbiCrip 3 күн бұрын
ችግሩ ዘፈኑ ማለቁ ❤❤❤❤
@AlemsegedTekalign-zk7sv
@AlemsegedTekalign-zk7sv Жыл бұрын
እኔስ አልኩኝ እኔስ ቻልኩት የማይቻል የለ ብቸኝነት ሰው አልገደለ ያራድዬ ልጅ ይመችህ አብዱዬ
@fayisetaresa4214
@fayisetaresa4214 2 жыл бұрын
ምርጥ ስው አብድየኤ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ginityasila3404
@ginityasila3404 Жыл бұрын
አቡዲኬር❤❤❤❤እሙት አለክ ያንተ ሙዚቃ መንፈሴን ያድሰዋል
@RRt-gt3gg
@RRt-gt3gg 2 ай бұрын
ዘፈን አድናቂ አይደለሁግን ይሄ እኔ ያለሁበት ን ገልፃል ❤
@Afitiyene-vn7jh
@Afitiyene-vn7jh 4 ай бұрын
እንደኔ የዘፈነው ሁሉ ደስ የሚለው❤❤❤❤😂😂
@mohammedamin4739
@mohammedamin4739 2 жыл бұрын
ለምን እንደሆነ አላላውቅም እሀሄን ሙዚቃሥሠማ እንባየይመጣል
@kamilseid8075
@kamilseid8075 2 жыл бұрын
Single slehonk newa😁
@BerukBarihun
@BerukBarihun 2 ай бұрын
ሌላ ስተት አትስሪ ሊያስንቅሽ ይችላል❤❤❤
@abemelekdaniel7421
@abemelekdaniel7421 2 жыл бұрын
የሸገሩ ድምቀት አንተ ከሌለህ ሸገር አታምርም
@rhmam5945
@rhmam5945 2 жыл бұрын
ሙዚቅ
@Naolema
@Naolema 7 ай бұрын
Who Still listening This Music with me In 2024❤🥰
@birukhailu7023
@birukhailu7023 7 ай бұрын
Me to❤
@EyerusAsefa-o4n
@EyerusAsefa-o4n Жыл бұрын
የማይቻል የለም❤❤❤❤❤
@mominamomina3984
@mominamomina3984 3 жыл бұрын
ስወዴህ አብዲ ኪያር
@tsehaygebru9680
@tsehaygebru9680 3 күн бұрын
I love this mosic Abdul kiyar love again again
@MimiMimi-f1c1k
@MimiMimi-f1c1k 2 ай бұрын
ብቸኝነት ከባድ ነው ግን ኖራለን😊
@TeddySmeneh-u3o
@TeddySmeneh-u3o 2 ай бұрын
እር ከ ሁሉ ሁሉ እች part ያነባሁስለምን ሄደሽ ኡዝኛለሁ ስለጠላሽኝ አልሞትሁም 🙏🙏ድኛለሁ…………❤❤❤
@amaradnan9080
@amaradnan9080 2 ай бұрын
ውስጤ ነው ሙዚቃው አሁን ያለውበትን ስለ ምገልጽ
@HamdiaMuhaa
@HamdiaMuhaa Ай бұрын
ጎጆ መስረት ነው ከበዱ ቀን አይፈጅም ለመነዱ
@Jemalhamed-o3l
@Jemalhamed-o3l 2 ай бұрын
እኔም ፋራ ሲለኝ ሲንቀኝ የተለማመጥኩት ይቆጨኛል😢
@makazainab3689
@makazainab3689 Жыл бұрын
❤❤❤ልቤ ልብ ገዝቷል
@YobdarWordofa
@YobdarWordofa 6 күн бұрын
እስቲ እንደኔ የሚወደ አቦ
@maramawitqueen4618
@maramawitqueen4618 2 жыл бұрын
Yne 1g sewdelek eko yelyal Adu ❤❤❤❤❤❤ bedenb yichalale
@fetummita2555
@fetummita2555 2 жыл бұрын
በትክክል
@biniamtsegai5520
@biniamtsegai5520 8 ай бұрын
I love this song really thank you abdu kiar my brother
@BlenBerihun
@BlenBerihun Жыл бұрын
አለሁ በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eliasahmed2934
@eliasahmed2934 Жыл бұрын
ፖሎታካ አይደለም ጎጃ መሠረቱ ቀን አይፈጅም ለመናዳ 🎉❤🎉
@thomashirpo5953
@thomashirpo5953 4 ай бұрын
ABD ምንጊዜም ምርጥ ስራ
@YaniYa-f9w
@YaniYa-f9w 7 күн бұрын
Anmotem lega yalew yetem ayhedem😊
@tube-8373
@tube-8373 3 жыл бұрын
አብድየ አንደኛ ኑኝ ስወድክ እኮ
@EnushAhmed-nm4sx
@EnushAhmed-nm4sx Жыл бұрын
ጀማል በግ የሚያርድልን ፎቶ አብረኧዉ ተነስተ ስታምሩ
@SisoMeng
@SisoMeng Ай бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው❤❤❤❤🎉❤❤👍
@asnakutesfaye5554
@asnakutesfaye5554 11 ай бұрын
በጣም የምወድህ አብዱኬር የእኔ ውድ ወንድም
@sosinasosi1211
@sosinasosi1211 4 ай бұрын
I love this music. ❤
@sanchoman-yf1vs
@sanchoman-yf1vs Ай бұрын
great of the all musisians🥰🥰🥰🥰😍😍😍🙏🙏🙏🙏
@nasibeefuadoo2448
@nasibeefuadoo2448 5 ай бұрын
Erasen indiyabarateta ya miyaregny music ihe bicha new ❤❤❤ i like this song ❤❤❤
@seadayesuf7232
@seadayesuf7232 5 ай бұрын
መፅናኛየ❤
@MINTSINOTDENEBO
@MINTSINOTDENEBO Жыл бұрын
ይቻላል ከበድ መስሎ የነበር ❤❤
@blue12395
@blue12395 4 ай бұрын
😢 how time flies.ABD the king
@MelakuGirma-m1f
@MelakuGirma-m1f 6 ай бұрын
ABD liyu sew endante besew miwded sw ale gn
@Simon1011-n2y
@Simon1011-n2y 4 ай бұрын
Bicheginetti iwnettim sewum ayigellim yimechawu❤ ehen zefen wustte newu
@yerabendeg-mi9yq
@yerabendeg-mi9yq Жыл бұрын
የኔ ውድ አቦ ይመችህ❤❤❤❤❤❤
@PlRATE
@PlRATE 2 жыл бұрын
this song still hits hard in 2022🔥🔥🔥
@hdhhdh9465
@hdhhdh9465 Жыл бұрын
😮
@gufgu7710
@gufgu7710 18 күн бұрын
ድሮ ፈራሁ እኔ ከቶ እዳልከስርህ ሞት ይመስለኝ ነበር ከግኔ ሳጣህ ዛሬ ተቀይሮ ልቤ ልብ ገዝቶቷል ሚወደዉን ወዶ የጠላዉን ጠልቷል እኔስ ቻልኩት የማይቻል የለም ብቸኝነት ሰዉ አልገደለም ብቸኝነት ሰዉ ቢገልማ ማን ይቀራል በዚ ከተማ ይቻላል ከባድ መስሎኝ የነበረዉ ይቻላል ልየዉ ብዬ ሰሞክረዉ ይቻላል ጎጆ መስራት ነዉ ከባዱ ይቻላል ጊዜ አይፈጅም ለመናዱ እኔስ ቻልኩት የማይቻል የለ ብቸኝነት ሰዉ አልገደለ ብቸኝነት ሰዉ ቢገልማ ማን ይቀራል በዚ ከተማ እያነባሁ ስለምን ሄደህ አዝኛለሁ ስለጠላኸኝ አልሞትኩም በፍቃዱ ድኛለሁ ፍቅር እንደድሮዉ እዲሆን ስትጥሪ ሊያስንቅሽ ይችላል ሌላ ስተት አትስሪ ይቻላል ከባድ መስሎኝ የነበረዉ ይቻላል ልየዉ ብዬ ስሞክረዉ ይቻላል ጎጆ መስራት ነዉ ከባዱ ይቻላል ቀን አይፈጅም ለመናዱ ❤❤❤❤❤❤
@anwarjemal1234
@anwarjemal1234 Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ደስ የሚኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@melaku6264
@melaku6264 4 ай бұрын
Abdu is a king!!! ¡
@AlazarMr.x
@AlazarMr.x 11 ай бұрын
እዉድድ ነዉ የማረገዉ
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
ይቻላል 🙏👍❤
@chrhiw6757
@chrhiw6757 Ай бұрын
Wawwww leni new yezefenkew ❤❤❤❤❤
@netsanetmeselu8880
@netsanetmeselu8880 7 ай бұрын
it reminds me my childhood backe there abedu love u❤
@biniamtsegai5520
@biniamtsegai5520 4 ай бұрын
I love Abdu kiar keep it up
@EyassuEjigu
@EyassuEjigu 2 ай бұрын
ABD no1❤ still a classic
@simonzerezghi
@simonzerezghi 5 ай бұрын
❤❤❤ kemakas 1000 yweled
@abdulwhabmunir897
@abdulwhabmunir897 Жыл бұрын
ከንቲባችን abd
@BetelemAbebawu
@BetelemAbebawu 3 ай бұрын
Abo betam new mwedh❤❤❤❤
@damakesimedia9986
@damakesimedia9986 Жыл бұрын
እያነባሁ ስለምን ሄድሽ አልሞትኩኝም ብቸኝነት ሰው ቢሞትማ ማን ይቀራል በዚህ ከተማ
@gedionyeheyis7934
@gedionyeheyis7934 2 жыл бұрын
Wow 🤩🥰🥰🥰😘😍
@abdisultan5236
@abdisultan5236 2 ай бұрын
አረ ከብዶኘል ለኔ abd😭😭😭
@AkuLove-p2j
@AkuLove-p2j 10 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤
@wowiz873
@wowiz873 2 жыл бұрын
abduye ❤❤❤❤
@NigistGelawMulualem
@NigistGelawMulualem Жыл бұрын
wow yihe music yileyal eko
@christiandaniel7170
@christiandaniel7170 2 жыл бұрын
Keep it up
@MT-jl3cn
@MT-jl3cn 3 жыл бұрын
Great work!
@wubtamene222
@wubtamene222 2 жыл бұрын
Hule yehen music sesemaw embayen mekotatre alchilem