Ethiopian music with lyrics - Abdu Kiar - Zemen አብዱ ኪያር - ዘመን - ከግጥም ጋር

  Рет қаралды 1,323,780

Abdu Kiar

Abdu Kiar

Күн бұрын

Пікірлер: 287
@merdasaedo8127
@merdasaedo8127 3 жыл бұрын
እውነት የሚወደውን ሰው አስታወሰኝ የኔ ፋቅር ቡዛዬ ባለሸበት ሰላም ሁኒልኝ
@gyonait
@gyonait 2 жыл бұрын
Des sil 🥰🤗
@تسفايهاشم
@تسفايهاشم 4 ай бұрын
​@@gyonaitm1
@Mifatech-m1u
@Mifatech-m1u Ай бұрын
እንዴት ልትረሳት ቻልክ እባክህ 😔😔😔
@tobiyan_begitm
@tobiyan_begitm 4 ай бұрын
በልጅነት ግዜዬ ነበር ያፈቀርኳት እኔም የመጀመሪያዬ እስዋም የመጀመሪያዋ ነበርኩ 😊 በቃ በዛ ግዜ ከኔ እና እስዋ ውጪ ደስተኛ ያለ አይመስለኝም❤ ንግስቴ አደረኳት እስዋም ንጉሷ አደረገችኝ ደሞ እኮ የሚገርመው ስንኮራረፍ ይበልጥ ፍቅራችን ይጨምር ነበር😅 አስቀይሜያት ማደር አልችልም እስዋም እንደዛው ነበረች ......ግን በቃ ይሄ ሁሉ ነገር በከንቱ ቀረ በእምነት ተጀምሮ በክህደት ተፈፀመ😢 ግን አሁንም ቢሆን ስፀልይ ለስዋ ፀልያለው 6 አመት ሞልቶንም ስምዋ አሁንም አፌ ላይ ነው ሁሌም ሰው ለመጥራት ስል እንደተሳሳትኩ ነው ከስዋ በዋላ ለማንም ልቤ ተከፍቶ አያውቅም ለካ ሰውም በፍቅር ይመንናል
@Kidus000
@Kidus000 4 ай бұрын
ኣሁን ልታገኛት አልሞከርክም እሷስ አልሞከረችም
@tobiyan_begitm
@tobiyan_begitm 4 ай бұрын
አይቻት ይሆናል አላውቅም ሁሉም ሴት እስዋን ስለሚመስለኝ ምናልባት ከማያቸው አንዷ እሷ ትሆን ይሆናል
@MarimMarim-wx4qp
@MarimMarim-wx4qp 4 ай бұрын
በምን ምክንያት ነው የተላያያችሁት😢😢መስተካከል አይችልም ​@@tobiyan_begitm
@TsegayeAbebe-ol8cv
@TsegayeAbebe-ol8cv 4 ай бұрын
እኔም ሌላ ማፍቀር አይደለም ማየት ካልቻልኩ 5 አመት😢😢😢😢
@abuwelide121
@abuwelide121 4 ай бұрын
ህይወት በብዙ ውጣ ውረዶች የተሞላች የታጀበች እንደመሆኗ መጠን ብዙ ደስታወችን ብዙ መከፋቶችን ብዙ ምስቅልቅል እና ብዙ የደስስስስስስታ ምንጭ የሆኑ ጊዜያቶችን ታፈራርቃለች ያለቀሰው ይስቃል የሳቀው ያለቅሳል የፀዳው ይቆሽሻል ቆሻሻው ደግሞ ይፀዳል ይህ ሁሉ የሚሆነውና የሚፈራረቀው አንተ እድለኛ ስትሆን ብቻ ነው እድለኛ ሆነክ የነዚህ ገጠመኞች ተቋዳሽ ስትሆን እግዚያብሔር ሲመርጥክ ብቻ ነው እኔ የምወዳት የምትወደኝ ፍቅሬ ለኔና ለሷ ህይወት መስተካከል የበኩላሏን አስተዋፅኦ ልታበረክት ከኔ በመለየት በስደት ወደ አረብ ሐገር ሔደች በጣም ስለምወዳትና ስለማፈቅራት ስትለየኝ ህይወት ጨለመችብኝ ግራ ተጋባሁ ጨነቀኝ ጠበበኝ የት አባቴ ልግባ በዚህ ሰዐትና ጊዜ እርሷን ለመርሳት የማላደርገው ነገር አልነበረም መቃም ማጨስ ጀመርኩ መጠጣት በወጣሁበት መዋል ማደር ብበላ ባልበላ ብጠጣ ባልጠጣ ምንም የሚሰማኝ ነገር ሁለነገሬን ይዛው ሔዳለች ከሷ ውጭ ሌላ የሚታየኝ ምንም ነገር የለም ጊዜው ሔደ ቀናት ቀናትን እየወለዱ ሳምንታት ወራትን ወራት አመታትን እያሉ አምስት አመት ሞላን በዚህ እልፍ ጊዜ ውስጥ እልፍ መከራወችን አስተናገድኩ እንዳልሆንኩ ሆንኩ ገዳም የገባሁ ያክል እራሴን ጣልኩ መነኮስኩ ልበላችሁ በመጨረሻ ግነ ያች የምወዳት የምሳሳላት የምትወደኝ የምትሳሳልኝ ፍቅሬ ባልጠበቅሁት ባልገመትኩት ሁናቴ እራሴን በመጣሌ በመቆሼሼ ስለ እርሷ ዋጋ በመክፈሌ በመጎሳቆሌ በማነሴ ብቻ አይንክን ለአፈር ብላኝ ሌላ ህይወት ጀመረች እኔ ከሷ እሷ ደግሞ ከኔ ውጭ ሌላ የምወድ እና ሌላ የምትወድ ፈፅሞ አይመስለኝም ነበር እርሷ ግን ጊዜ አልወሰደባትም እኔን አሽቀንጥራ ለመጣል ለነገሩ ቆሻሻን እና ባዶን ማን ይወዳል ማንስ ይከተላል ግን ፈጣሪ አይነ ልቦናዋን ያብራው ባለችበት ሁሉ እስከመጨረሻው ድረስ የተመቸና የተደላደለ ህይወት ትኖር ዘንድ ተመኘሁ የኔ ፍቅር ግን አንድ ቀን ፖሊዩ ሆኖባት ዳዴ ስትል እንዳላይ ብቻ
@smwalhaj22
@smwalhaj22 4 ай бұрын
ዘመን ግጥም እና ዜማ አብዱ ኪያር ካልተስማማሽ ልሂድ ካልሽኝማ በቃ ብለሽ ከተነሳሽማ ይሁን እንጂ ሌላ ምን እላለሁ ደግ ደጉን እመኝልሻለሁ ሰላም ይሁንልሽ ይሳካልሽ ኑሮ ያፈቀርሽውም ሰው ያፍቅርሽ ጨምሮ ተቀየርሽ ወይ ኣንቺም ተቀየርሽ ወይ በጣም ያሳዝናል አንቺ እንዲህ የሆንሽ አንቺ እንደዚህ ከሆንሽ ማን ሰው ይታመናል ያሳዝናል አንቺ እንደዚህ ከሆንሽ የቱ ይታመናል አቤት ዘንድሮ አቤት ዘንድሮ የልቤን ንግስት አንቺን ቀይሮ ከሌላ አዋዶ ከሌላ አፋቅሮ ብቻዬን ጣለኝ አቤት ዘንድሮ አዬ ዘመን አዬ ዘመን አቤት ክፉ ዘመን ማንን ልውደድ ማንን ልቅረብ ደሞ ማንን ልመን ካልተስማማሽ ልሂድ ካልሽኝማ በቃ ብለሽ ከተነሳሽማ ይሁን እንጂ ሌላ ምን እላለሁ ደግ ደጉን እመኝልሻለሁ ሰላም ይሁንልሽ ይሳካልሽ ኑሮ ያፈቀርሽውም ሰው ያፍቅርሽ ጨምሮ አይኔ አታልቅስ ልቤም ብዙ አትዘን በል ተለማመደው የወደደን እጥፍ አርገህ ውደድ የተወህንም ተው ተለማምደህ ልቤ ተለማምደህ የተወህንም ተው አቤት ዘንድሮ አቤት ዘንድሮ የልቤን ንግስት አንቺን ቀይሮ ከሌላ አዋዶ ከሌላ አፋቅሮ ብቻዬን ጣለኝ አቤት ዘንድሮ አዬ ዘመን አዬ ዘመን አቤት ክፉ ዘመን ማንን ልውደድ ማንን ልቅረብ ደሞ ማንን ልመን ማንን ልውደድ ማንን ልመን ማንን ልቅረብ ደሞ ማንን ልመን
@Naol-t5l
@Naol-t5l 4 ай бұрын
ለካስ ፍቅር ይሄ ነው እሳን ማጣት መፍራት በማጣት ተጠናቀቀ ደሞ የዘላለሜ መስላኝ ብዙ አስቤ ብዙ ተጉዣለሁ እደቀልድ በቃ አለችኝ እና መልካሙ ይግጠማት ፍቅር .............
@BereketGebre-j2x
@BereketGebre-j2x 2 ай бұрын
Iove❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RYAN-l2i
@RYAN-l2i 4 ай бұрын
ጥበብን. የተጠቀመባት ABD. ያራዳልጂይ ላይክ አድርገው
@MutehaTeklu
@MutehaTeklu 3 ай бұрын
ጥበብ የጠራው ያራዳ ልጅ ትመቸኛለክ❤❤
@zinasheamare545
@zinasheamare545 27 күн бұрын
99
@addissnebyat607
@addissnebyat607 15 күн бұрын
​@@MutehaTeklu6666i i 😊😊😊😊😊
@seideshetu5677
@seideshetu5677 2 жыл бұрын
አብዱ የሰፈሬ ልጀ ይመችክ ምርጥ ያራዳ ልጀ
@abdulkadirabrar3388
@abdulkadirabrar3388 Жыл бұрын
በጣም ያምኩአት ሴት ካደችኝ ጅጅጋ ነው እሷ አሁን ያለችው ግን እኔ ጎንድር unversit ደርሳኝ ሂጃለሁ መቸም የፈጣሪነገር ይህው 2አመት ሁነን እኔም እዚው እየኖርኩ ነው አይ ጊዜ ይህን ሙዚቃ ስሰማ ክደቶ ትዝ ይለኛል 😭😭😭😭
@HananMustefa-yl1mb
@HananMustefa-yl1mb 4 ай бұрын
እና በሥልክ አትገናኙም
@bereketasfeha2660
@bereketasfeha2660 3 ай бұрын
አቤት ይሄ ዘፈን ሲወጣ እንደኔ ደጋግሞ የሰማው አለ አቤት ትዝታ
@yetbarekyetbarek1185
@yetbarekyetbarek1185 4 ай бұрын
ይሄ ዘፈን ልጅ እያለን ብናቀዉም የዘፈኑን ትልቅነት ስንረዳ ድጌ በላንቻ መተናል ABD ያራዳ ልጆች አባት long live ✌🏿️
@YohannesTeklu-y2s
@YohannesTeklu-y2s Ай бұрын
ያራዳ ልጆች እኔ ይሄ ዘፈን ሰፈሬን ነው የሚያስታውሰኝ የምወዳትም ልጅ እዛው ናት ሜክሲኮ😢😢😢😢
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Ай бұрын
የኔው ደሞ ቄራ
@BABR7826
@BABR7826 4 ай бұрын
አብዱዬ አስለቅሰህኛል ሰይፍ ላይ ይሄን ስትዘፍን😢😢😢 በጣም ነው ምወደው ይሄን ዘፈን
@wendeyemana5135
@wendeyemana5135 3 ай бұрын
ያራዳልጆች ባላቹበት እግዝሐብሔር ይጠብቃቹ ሰላሙን ያምጣልን ፍቅር ይስጠን
@berketjoni8548
@berketjoni8548 4 ай бұрын
አብዱ ኪያር ምርጥ ኩሮ ኢትዩጲያዊ እኮ ነህ በቃ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ❤❤❤ የማይሰለች ሙዚቃ❤❤❤
@HaftomKasaye
@HaftomKasaye 4 ай бұрын
ኣብዳት ትለያለህ የምር ሳውዲ ኣረብያ ስደት በነበርኩበት ግዜ በጣም እምወደው ዘፉን እፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YaredTesfay-wp1xx
@YaredTesfay-wp1xx 3 ай бұрын
ምርጥ ግጥምና ዜማ ቃላቱን እየሳበች አበላሸችው እርግጠኛ ነኝ ሜላት ቀለም ወርቅ ብዘፍነው እሄን ዘፈን አሪፍ ነበር
@humbletube4462
@humbletube4462 3 жыл бұрын
የእርድና ጥጉ፤ ኤቢዲ ነው ልኩ፤ ትለያለህ እንደለመድከው አስደምመን በአዲስ ስራ እየጠበቅን ነው።
@ethiopiafirst523
@ethiopiafirst523 3 жыл бұрын
ድምጻ በጣም ያምራል ይመችህ
@ET_Tiktokers
@ET_Tiktokers 4 ай бұрын
0:34 'ያፈቀርሽውም ሰው ያፍቅርሽ ጨምሮ🎶 ' ቆርጠን ልከናታል
@yidnekachewkifle
@yidnekachewkifle 4 ай бұрын
ሀና የፍቅር መጀመሪያዬ ባለሽበት ሠላም ሁኝልኝ
@BEREKET5987
@BEREKET5987 3 ай бұрын
🥹 yenem
@SelamawetGejaw
@SelamawetGejaw 4 ай бұрын
እንደኔ አብዝቶ ሚወድህ ሰው ይኖርን የኔ ጥበበኛ ርጂም እድሜ ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Hasuni_cr7
@Hasuni_cr7 4 ай бұрын
Who's here after interview 💖
@abiytadesse8024
@abiytadesse8024 4 ай бұрын
Me 😊
@induindus3284
@induindus3284 4 ай бұрын
Me
@TigistMolla-hg7lz
@TigistMolla-hg7lz 4 ай бұрын
Me
@hayat4177
@hayat4177 4 ай бұрын
😢😢
@beki381
@beki381 4 ай бұрын
you cheat my coment😢
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i 4 ай бұрын
እነ የዘፈን አፈቃር አይደለም ግን ማልካምነት በጣም ነዉ ምወደዉ የአለም ህይወት ግርግሩ ቢዙ ነዉ ወደ እየሱሲ ተማለሲ ባለችህ ቀር ህወት ፈጣር አማሲግንበት
@AyuYearesema
@AyuYearesema 3 ай бұрын
Tadiya ezi mn teserale or teseriyalesh
@msmaktube
@msmaktube 4 ай бұрын
ይሄን ዘፈን ግን ለብቻዬ ነው ሆዴን በልቶ በየቀኑ እንድሰማይ ያረገኝ❤
@easymath591
@easymath591 3 жыл бұрын
68 times, i'm listening aye zemen abet kifu zemen
@kokobdream8768
@kokobdream8768 3 жыл бұрын
ኣንበሳዬይ 👌 ሰላም ፍቅር ጤና ላንተ 🙏
@paulosgetachew6359
@paulosgetachew6359 Жыл бұрын
yemingizem mirt musikegna neh abduye gn mnew tefah album atseralinim ende betam asnafeken biyans enkua and single digemilin atasnafiken
@JerrySol-ml7hh
@JerrySol-ml7hh 2 ай бұрын
ወደ ሀገሬ ልሔድ 7 ወር ነበር የቀረኝ በጣም ናፍቆኝ ጓጉቼ ላገኘው ነበረ 😢 ትቸሻለሁ አልፈልግሽም አለኝ በስልክ😢 እንደ እናት አባቴ ነበረ ማየው ምትክ ነበረ ለኔ ለብቸኝነቴ ጌጤ ሲያቀብጠኝ ስኮረፍ ስሳደብ 😢አባ ግን ለካ ሌላ ሴት ለምዶ ነበረ 😢😭 እንዴት ልርሳው?😭ስደት ላይ ሁኜ ህመሙ ከባድ ነው።ብቻ ክፉ አይንካብኝ😭💔
@MedinaAli-f1j
@MedinaAli-f1j 2 ай бұрын
,እልፍ ሲሉ አልፍ ይገኛል መገዱን ጨርቅ ያርክለት እና አች ተሽልሽ በልጡሽው ተገኚ😢🎉
@YonasTejle
@YonasTejle 4 ай бұрын
ሰላም ካብ ትግራይ ራማ መረብ ❤❤❤❤❤❤❤
@Adugnakelbesa
@Adugnakelbesa 12 күн бұрын
ሁሌም ብሰማው አይሰለቸኝም😢😢
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 4 ай бұрын
የ ABD አንድም የቀረኝ ዘፈን የለም ከነ ግጥሟን
@deguabdu6332
@deguabdu6332 3 жыл бұрын
the music well excuted nice music . eid , mubarake . eid , mubarake , for you and your familey also all muslim all over the world ..
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Ай бұрын
ዘፈኑ የልጅነት ፍቅረኛዬን አስታወሰኝ እኔ ሳልሆን እሱ የሄደው አሁን ላይ ብዙ ተጎድቷል ተለያይተናል ታሪካችን እረጅም ነው አሁንም አልጠላውም ብቻ ያማል😢
@Abraham.Sahile
@Abraham.Sahile 4 ай бұрын
በጣም የምወደዉ ዘፋኝ ከቅኔ ጋር ያራዳልጅ
@Fili_Tub
@Fili_Tub 22 күн бұрын
ይህ ዘፈን ይለያል🎼🎧❤
@bisrathabte5832
@bisrathabte5832 3 ай бұрын
Ye zefen lene yetzefene ymeslen ❤❤ abdu kiar❤ thanks Gbu ❤
@SelamGirma-zc7qe
@SelamGirma-zc7qe Ай бұрын
ሙልዬ ምርጥ ስራ ነው መልካም እድል ወንድሜ!!
@abiygebeyehu2708
@abiygebeyehu2708 Ай бұрын
ማንም አይደርስብህም አቡኪ ትለያለህ
@BirukKebede-sw6kd
@BirukKebede-sw6kd Ай бұрын
Yane yahulgizew mertu muzikayee nw❤❤❤
@abiselomasmamaw
@abiselomasmamaw Ай бұрын
This is what i am talkin about. Kepa u r underrated. Good luck bro 🔥
@HaftomKasaye
@HaftomKasaye 4 ай бұрын
ኣቤት ዘንድሮ❤❤❤❤እፍፍፍፍፍፍፍ ኣብዱ ኬርርርር
@bereketbeyene393
@bereketbeyene393 2 жыл бұрын
Amazing zefen still yesemhu now endene kale likee yaregelinge
@BilalMohammed-mx5qk
@BilalMohammed-mx5qk 2 ай бұрын
ያራዳ ልጅ ይኑር ለዘላለም one love
@Shafitub-ho6my
@Shafitub-ho6my Жыл бұрын
I Lave you Abdukiyar your song siwt❤❤❤❤
@መዲዩቱብ-ሰ1ጠ
@መዲዩቱብ-ሰ1ጠ 7 ай бұрын
አይይይይይ😢😢😢😢😢 ስወደዉ❤❤❤❤❤
@MubarekHassen-d9n
@MubarekHassen-d9n 2 ай бұрын
ABD one of the greatest singer of ethiopia more life
@NIGIST-xp6qn
@NIGIST-xp6qn 4 ай бұрын
ABD እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤
@hussenseid6056
@hussenseid6056 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ሰላምህ ይብዛ❤❤❤❤❤❤
@KalabKal-l6u
@KalabKal-l6u Ай бұрын
ቅልጥ አረከኝ በርታ ሌላ የራሱን ድግም እባክህ
@sosinatemesgen8677
@sosinatemesgen8677 5 ай бұрын
i am crying with this song
@GenteAbatu
@GenteAbatu Ай бұрын
አንደኛ ነህ እወደሀለው
@mess4351
@mess4351 3 жыл бұрын
አብዱየበጣምልብየሚነካነውእድሚጠናላንተ😍😍😍😍
@abelbahlbiabraha
@abelbahlbiabraha 4 ай бұрын
ተሰምቶ ማይሰለች ዘፈን😢😢😢
@PopDj-yj8ed
@PopDj-yj8ed 4 ай бұрын
ሰላም ይሁንላት
@koristorus3040
@koristorus3040 Жыл бұрын
Wow besmam betam new yemiyamer
@WedneshMekonen
@WedneshMekonen Ай бұрын
የማፈቅረውን ያሥታውሠያል
@NIGIST-xp6qn
@NIGIST-xp6qn 4 ай бұрын
ABD እድሜና ጤና ይስጥህ
@SeidAyalew-l6q
@SeidAyalew-l6q 2 ай бұрын
Tleyaleh abdi
@BiniamAbera-h8b
@BiniamAbera-h8b Ай бұрын
Abd habesha music king🎉🎉🎉❤❤❤
@eyerusalembriuk1275
@eyerusalembriuk1275 3 ай бұрын
Yes you right but some times you are in love with someone he is not in love with you, that is life!
@PeterKuchi
@PeterKuchi 3 ай бұрын
Ybel music Abudukiar Ayney from Eritrean ❤❤
@besratgezahegn5789
@besratgezahegn5789 3 жыл бұрын
ኣለ ትግራዋይ ከተመቻቸው እንውም ጀግና ከሆኑ
@WAYK5634
@WAYK5634 6 ай бұрын
ሙዚቃ አቀናባሪው ቢገለፅ ጥሩ ነው : በጣም ትልቅ ስራ ለሰራ ሰዉ ዋጋ መስጠት ያስፈልጋል ::
@yorsalimAregay
@yorsalimAregay Ай бұрын
king king 🤴 of music abudye
@AlaMane-b3x
@AlaMane-b3x 6 ай бұрын
አቡድ ፍቅር❤❤❤❤
@ThomasErdapo
@ThomasErdapo Ай бұрын
ግን single ነኝ የኮማቾች ኮመንት ግን ያሳዝናል 😢
@ephremabiy3310
@ephremabiy3310 3 жыл бұрын
Ayi Zemen!
@HfvggGdff
@HfvggGdff 7 күн бұрын
ፍቅር ነህ
@NatanMelese-s6q
@NatanMelese-s6q 4 ай бұрын
masterpiece! abd tleyaleh
@OfficialYM-n4j
@OfficialYM-n4j 4 ай бұрын
Betam yemwedat yemsasalat yemafkerat set alech gn yene aydlchim begeza eje atawat balechibet selam tehunelign afkeratalew hulem 🥹🥹
@HappyBackgammon-wd6zk
@HappyBackgammon-wd6zk 3 ай бұрын
ያፈቀርሽውም ሰው ያፍቅርሽ ጨምሮ 😟
@khadijak5646
@khadijak5646 4 ай бұрын
አብዱ ስውድ እድሜ ርጅም ይጥ
@shemsetotti1501
@shemsetotti1501 4 ай бұрын
😘a😍b🥰d ewnat nw yen..
@kidusyohannes1846
@kidusyohannes1846 2 ай бұрын
The 🐐🐐🐐🐐🐐❤
@messimessi8953
@messimessi8953 4 ай бұрын
በጣም የምወደዉ ሙዚቃ❤❤❤❤❤❤
@CoAl-uh3zo
@CoAl-uh3zo 8 ай бұрын
ስውድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@semirayesuf7041
@semirayesuf7041 3 жыл бұрын
ABDU YENE WENDM YARAD LEJ YMCHE
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu 4 ай бұрын
Makidati yamal esik yhun lala min yiball?
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ Жыл бұрын
አብዱሻ 😍😍
@hanacheri1486
@hanacheri1486 Жыл бұрын
2023 new ena eyesemanew new We are still listenin 😢😢❤❤
@yorsalimAregay
@yorsalimAregay 2 ай бұрын
abduye king 🤴
@DanielGatahun-d5w
@DanielGatahun-d5w 2 ай бұрын
Siyamer 😊
@FetiAhmed-y7l
@FetiAhmed-y7l 2 ай бұрын
Fatii
@yonatantollosa6574
@yonatantollosa6574 4 ай бұрын
Endni k TikTok yemtaw
@Dadu.love.291
@Dadu.love.291 3 ай бұрын
Abdu zema serq mesrat yene belhe yazkow adl euqethn nw mesayow serte bela lebent teru adelm 😏😏😏😏
@TigstAshebir
@TigstAshebir 2 ай бұрын
ዪመችህ❤❤❤
@JohJano
@JohJano 3 ай бұрын
ABD tileyalk yarada lij ❤❤❤
@simon_says88
@simon_says88 4 ай бұрын
Im praying for you my brother lord Jesus is able
@ismacil78
@ismacil78 4 ай бұрын
My favorite music i listen 2024❤
@Psych_Africa
@Psych_Africa 4 ай бұрын
Emotionally sensitive 🎶🎵
@finotgirma2177
@finotgirma2177 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ
@Ahmedebrahim-z9y
@Ahmedebrahim-z9y 4 ай бұрын
ኣቦአብዱዬ❤❤❤❤i love You
@hani_1962
@hani_1962 4 ай бұрын
😢😢😢 የኔ ታሪክ😢
@MussaMohammed-i3i
@MussaMohammed-i3i 4 ай бұрын
abdu keyar is king of king 💯👑👑 music
@NatnaelAtley
@NatnaelAtley 2 ай бұрын
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@seblewongelbiruk5915
@seblewongelbiruk5915 3 жыл бұрын
Abeduye 1gna eko nek
@Hermelafikar
@Hermelafikar 6 ай бұрын
betam yemiwdaw music 😘😘🥺
@HamdiYoung-s6d
@HamdiYoung-s6d 3 ай бұрын
Tichilalah abduye
@hope821
@hope821 4 ай бұрын
ሰላም ይሁንልሽ እማኮ የልቤ ንግስት ሁሌም ወድሻለሁ ሁሌም አስብሻለሁ
@FiyoriNegashe
@FiyoriNegashe 4 ай бұрын
Edmena tena yste fetari betam yemwedo zefan
@YabsiraKasahun-s5q
@YabsiraKasahun-s5q 4 ай бұрын
Smoky .....🔥🔥🔥🔥
@amiinmamude1281
@amiinmamude1281 4 ай бұрын
Abdu kiar best singer I like all the him music
@mekedesgmeskele
@mekedesgmeskele 3 ай бұрын
Abdulkyar men enargeh yeleb awaki
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН