No video

Ethiopian New Music: Tsilat Gezmu (Meriyo) ፅላት ገዝሙ (መሪዮ) - New Ethiopian Music 2018(Official Video)

  Рет қаралды 83,495

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

6 жыл бұрын

Ethiopian New Music: Tsilat Gezmu (Meriyo) ፅላት ገዝሙ (መሪዮ) - New Ethiopian Music 2018(Official Video)
በመድረክ አያያዛቸውና በድምፃቸው ከሚወደድ ጎበዝ እንስት ድምፃዊያን መካከል አንዷ ናት:: በመድረክ ስራዎች ብቻ አልተወሰነችም ጥቂት የማይባሉ የፊልም ማጀቢያ ሙዚቃዎቸን ሰርታለች::
ይለይልኝ የተሰኘው የሙዚቃ ቪደዮዋ ባሳለፍነው ዓመት በተካሄደው አዲስ ሚዩዚክ አዋርድ ላይ አሸናፊ ሆኗል::
ፁላት ገዝሙ አሁን ደሞ በከፍተኛ ወጪ የተሰራ የሙዚቃ ቪደዮ ይዛ መታለች በምነው ሸዋ ትዩብ ብቻ
Ethiopian New Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.co...
Facebook :- / minew-shewatube-record...
Subscribe :- www.youtube.com...
#hashtag #minewshewatube #ethiopianmusic #ethiopia
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2018: Minew Shewa Entertainment.
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
• Gildo Kassa ft Shakura...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 89
@andualemnigussie9910
@andualemnigussie9910 5 жыл бұрын
wow what nice song,,>>>>>neina meriyo kale
@saidobeid881
@saidobeid881 5 жыл бұрын
Nice i love it
@josefharegewoin2019
@josefharegewoin2019 6 жыл бұрын
ፅላትዬ በጣም ነው የምወድሽ አሪፍ ስራ ነው .
@user-cd3zo2rj9i
@user-cd3zo2rj9i 6 жыл бұрын
ለማነው የተዘፈነው ለኛ ወይስ ለአውሮፓውያን ምክንያቱም ምንም እኛን አይመስልም ማነንትህን ሳትስት ማደግ ይቻላል ይህ መስመር የሳተ ዘፈን ብዙ ስህተቶቹን በኮምፕዩተር በመታገዝ በሴትነት ሜካፓ መጠቀም ይሽፈናሉ ለማንኛውም ለኔ አልተመቸኝም መልካም እድል
@kenademe7848
@kenademe7848 6 жыл бұрын
ነኢና መሪዮ ነኢና መሪዮ ካለይ አንተ ነክ አመለይ ነበት ሁሪዮ ነበት ዋው አሪፍ ስራ ነው በርቺ ሱማለኛ ዘፈን ውስጤ ነው
@moonfootballHD
@moonfootballHD 5 жыл бұрын
One of the best singer i really love ur work's berchilen❤❤❤
@delilahalem8688
@delilahalem8688 6 жыл бұрын
Girl i am your big fan..... you have the potential to do anything።pls do not listen the negative comment.... .. you can do more just dont rush....
@ringingtonetomobilegxnvc2202
@ringingtonetomobilegxnvc2202 5 жыл бұрын
I love this song my god the beats everything in it keep it up!!!
@tesfagirma3920
@tesfagirma3920 6 жыл бұрын
I realy like it ........................go on for the next work
@sertseteshome6464
@sertseteshome6464 6 жыл бұрын
ስጠብቅሽ ነበር መጣሽ የመጀመሪያው ስራሽን በጣም ወድጄልሻለው ይሄኛውም ምርጥ ነው 👌👍 አንቺም ቆንጅዬ ነሽ😍😘
@sertseteshome6464
@sertseteshome6464 6 жыл бұрын
New Nigerian Songs 2018 l love you too 😜
@mandersogebeyehu8313
@mandersogebeyehu8313 6 жыл бұрын
ስወዳት አይዞሽ በርች
@kerrya2128
@kerrya2128 6 жыл бұрын
Tsilat Iove ur everything girl keep going nice style
@bashayerhanad2653
@bashayerhanad2653 6 жыл бұрын
yemari beRhe
@solomongebre8520
@solomongebre8520 6 жыл бұрын
Konjo sira nw ma sister 👌
@mekdilove5172
@mekdilove5172 6 жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው ግን የመጀመሪያውን አይበልጥም
@leulmengestu6848
@leulmengestu6848 5 жыл бұрын
እንዴት አባቱ እምደምወድሽ!!!!?ትመችኛለሽ!!!!
@naolc5537
@naolc5537 5 жыл бұрын
Beautiful
@liyatadesa8831
@liyatadesa8831 6 жыл бұрын
Desi yilale 👌
@Ertaletube
@Ertaletube 6 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል አሪፍ ስራ ነው በርቺ ።
@user-gu2un5qu4f
@user-gu2un5qu4f 6 жыл бұрын
አይይ ዛሬም ቀድማችሁኛል። ያምራል
@sabawoldimedhin7416
@sabawoldimedhin7416 5 жыл бұрын
I love ❤️ you I like your misic
@hinahina2706
@hinahina2706 6 жыл бұрын
አሪፍ ድምፅ አለሽ !!!!ግን ትኩረት የምታረጊው ክሊፑላይ ይመስላል!!!አሪፍነው መሪዮ!!
@sabawoldimedhin7416
@sabawoldimedhin7416 5 жыл бұрын
oh yeah hi girl 👌😍😘
@tamamotehkezetyehuntamamot2777
@tamamotehkezetyehuntamamot2777 6 жыл бұрын
Weyna Tomi ma Bro😘😘betam amerobehal wedaa
@user-yv3ld7gl3f
@user-yv3ld7gl3f 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ውድድድድድድድድ በርች
@sabawoldimedhin7416
@sabawoldimedhin7416 5 жыл бұрын
I LOVE. YOU
@fidelzantana
@fidelzantana 5 жыл бұрын
clipu yastelal
@abelasefa9677
@abelasefa9677 5 жыл бұрын
This is what I call hit
@sileyebunete3864
@sileyebunete3864 6 жыл бұрын
Arif naw barechi yenefale lezare
@huluagerabyumaru672
@huluagerabyumaru672 6 жыл бұрын
ቀበጧ ስወድሽ!!
@Nokia-om8ns
@Nokia-om8ns 6 жыл бұрын
አሪፍነው በርቺ ግን መሪዮ ምን ማለት ነው
@susuy-belayleji1214
@susuy-belayleji1214 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው nebsi በርች
@tamamotehkezetyehuntamamot2777
@tamamotehkezetyehuntamamot2777 6 жыл бұрын
Tomiyaaaa ma Bro 😘😘😘😘 miss u
@user-ux5dy5cj4c
@user-ux5dy5cj4c 6 жыл бұрын
goradawa Arife sera new
@tamamotehkezetyehuntamamot2777
@tamamotehkezetyehuntamamot2777 6 жыл бұрын
Woow dis sety😙😙😙😙
@misrakchannel2262
@misrakchannel2262 6 жыл бұрын
Yamrale👍
@danawiet80
@danawiet80 6 жыл бұрын
Nice 👉👌👌
@etyolove335
@etyolove335 6 жыл бұрын
Arife nw berech
@selamgualtgray4506
@selamgualtgray4506 6 жыл бұрын
ያምራል ዋው ነው
@onelife6423
@onelife6423 6 жыл бұрын
ብዙም አይነፋም
@user-cr6hc1xl2l
@user-cr6hc1xl2l 6 жыл бұрын
ያምራል ልክ እንደ አንቺ
@kukuyekukusha8732
@kukuyekukusha8732 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርች
@abdironaldo2271
@abdironaldo2271 6 жыл бұрын
ከሙዚቃ ይልቅ ለክሊፕ ትጨነቂያለሽ ለዛ ነው አዲስ ሚውዚክ አዋርድ ላይ ያሸነፍሽው ሙዚቃ ላይ ግን 55% ነው በኔ ጆሮ
@jaynata7301
@jaynata7301 6 жыл бұрын
Abdi ronaldo ምርጥ ጆሮ አለክ ወዳጄ ልክ እንደ እኔ ደግሞ በራሱ ባህል ብትሰራው ጥሩ ነበር ከነ አልባሳቱ ጭምር አይደል እንዴ እኔ ምን ትላለክ
@user-jf2lc6sp3m
@user-jf2lc6sp3m 6 жыл бұрын
Abdi ronaldo ልልስል የኔም እይታ እደዛው ነው
@abdironaldo2271
@abdironaldo2271 6 жыл бұрын
Jay Nata እንደሱም አሪፍ ነው
@melaabebe1370
@melaabebe1370 6 жыл бұрын
Amazing
@lucequeen8662
@lucequeen8662 6 жыл бұрын
Swodeshko 😘😘😘
@tizezgreat4313
@tizezgreat4313 6 жыл бұрын
meriyo min maiet indehone alig
@user-lq9vq9hj3k
@user-lq9vq9hj3k 6 жыл бұрын
አራፍ ስራ ነው በርች
@user-mn4mz8sb1o
@user-mn4mz8sb1o 6 жыл бұрын
ሰበር ዜና የለምዴ ዛሬ
@qedusmustofa9534
@qedusmustofa9534 6 жыл бұрын
mnm aylem
@user-kj8tm9mr8v
@user-kj8tm9mr8v 6 жыл бұрын
አህለን ብለናል ያምራል እህት በርቺ
@JanJan-kf3bz
@JanJan-kf3bz 6 жыл бұрын
ስወድሺ የኔ ቅብጥብጥ
@user-rx5hg2xo8p
@user-rx5hg2xo8p 6 жыл бұрын
Honey😘
@nnnnhhs2377
@nnnnhhs2377 6 жыл бұрын
Tsiye konjoo
@saronm9493
@saronm9493 6 жыл бұрын
👌🏻👌🏻👌🏻❤️
@user-mj9uu4qq5o
@user-mj9uu4qq5o 6 жыл бұрын
Achin adelem bedata youtubee lay gebeche layesh birr belefeyegnim alayeshim jezeba zelet jeb fit yasama sega
@samerhwowweyenekonjoowoche3883
@samerhwowweyenekonjoowoche3883 6 жыл бұрын
ደስ ይላል ስሙ ማ ልቤየ አሞኝል ለምድነው ያመመኝ ብየ ደኩትሮቹ ስጠይቃቸው አሞሽ ሳይሆን ደ ር አብይ ልብሽ ሰርቀውታል አሉኝ እባካቹሁ የቅርብ ሰዎቹ ካላቹሁ ልብየን ይመልስልኝ ይህ ሰው የልብ ልምባ
@halallove4776
@halallove4776 6 жыл бұрын
Yenea mrt wedjewaloh
@salamSalam-rq7wd
@salamSalam-rq7wd 6 жыл бұрын
Elijshn zem belshi tawrchewalshi degmo borcheshn atefiw
@yadenl2676
@yadenl2676 6 жыл бұрын
Wowwe arf naw
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 6 жыл бұрын
አሪፊ ነው
@rosapapi6354
@rosapapi6354 6 жыл бұрын
etio rhanan
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 6 жыл бұрын
በርች ምንጥ ስራ ነው ግን ምነው ጥፍርሽ ገነነ በጣም ለሌላ ስርልሽ እንደምታስተካክይ ተስፋ አለኝ በርች
@ANYE.MiCHELE
@ANYE.MiCHELE 6 жыл бұрын
Hallo mar
@sewnegnenaesasatalew5398
@sewnegnenaesasatalew5398 6 жыл бұрын
ደስ ይላል ቺኳም ትመስጣለች
@kalkal4469
@kalkal4469 6 жыл бұрын
Good
@kallove5882
@kallove5882 6 жыл бұрын
Maylnbo wede maryo tilk lewt nw
@october2612
@october2612 6 жыл бұрын
የነዳጁን ነገር አደራ እህት
@gezawwordefa5467
@gezawwordefa5467 6 жыл бұрын
👏👏👏
@chermark1122
@chermark1122 6 жыл бұрын
nedaji wota bilesh, tikebatiriyalesh, kebatarii hula
@sars126
@sars126 6 жыл бұрын
Harif new
@eyasukidanu1903
@eyasukidanu1903 6 жыл бұрын
wdddddddddddddd abo ymechish yearada lij
@rihanakonjokonjo8632
@rihanakonjokonjo8632 6 жыл бұрын
Waw
@user-mv1eo8hq6n
@user-mv1eo8hq6n 6 жыл бұрын
አብይይይይይይ ድርስ ኡፍ ተደፍቼ ነበር ያበደ ነው አንተነህ አመሌ
@Nokia-om8ns
@Nokia-om8ns 6 жыл бұрын
አንተ ልጂ በሞቴ 😂
@user-cr6hc1xl2l
@user-cr6hc1xl2l 6 жыл бұрын
አንተ ልጂ በሞቴ ክክክክክክክክክ
@user-nb6wm4ch2o
@user-nb6wm4ch2o 6 жыл бұрын
መጣሽ ምንም አይልም
@ibrahimmohamed5685
@ibrahimmohamed5685 6 жыл бұрын
የምን ቆንቆ ነው
@miftatube733
@miftatube733 6 жыл бұрын
ስወዳችሁ ሱብስክራይብ ኣርጉልኝሱብስክራዪብ ኣርጉልኝ ደግነት ኣያስከፍልም
@munalove6493
@munalove6493 6 жыл бұрын
ምኗ ቀፋፊናት ። እኝኝኝ
@user-rj1uq1qy7k
@user-rj1uq1qy7k 6 жыл бұрын
መሳጭ ነው
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 6 жыл бұрын
Boring
@firtumichael1925
@firtumichael1925 6 жыл бұрын
Nonsense
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 26 МЛН
Artist Tsilat gezmu (Yoom waal Argina ) cover song
4:19
Tsilat gezmu
Рет қаралды 34 М.
Tilobign
4:56
Rahel Getu - Topic
Рет қаралды 892 М.
Jaylann - LABASS [Official Music Video]
3:29
JAYLANN
Рет қаралды 813 М.
MISKIR AWEL-ETHIOPIA  old 90'S ethiopia music lyrics
6:16
Bekky media
Рет қаралды 64 М.
Sara T - Largleh | ላርግልህ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
4:24
Hanna Girma - Chereka | ጨረቃ
4:22
Hanna Girma
Рет қаралды 130 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН