Ethiopian Protestant Mezmur CLASSICAL- 2021- ክላሲካል መዝሙሮች

  Рет қаралды 556,214

ዼንጤ - ቲውብ - PENTE TUBE Mezmur Bible Classical

ዼንጤ - ቲውብ - PENTE TUBE Mezmur Bible Classical

Күн бұрын

Пікірлер: 145
@besufkadlemma7486
@besufkadlemma7486 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ወደ እራሴ የምመለከትበት የእግዚአብሔርን ድምፅ የምሰማበት ቃሉን የማሰላስልበት መንፍሰን የሚቆጣጠር ነው ለምልሙ😍😍😍
@Samila10
@Samila10 Жыл бұрын
Bless you more
@eliasayele8587
@eliasayele8587 3 жыл бұрын
የራሱን ፈቃድ ለመተው ካልፈቀደ ሰው በስተቀር በፍቅር ምንም የማይደመር ነገር የለም ፡፡ ጌታ ኢየሱስ ፈሪሳውያን የከሰሷትን ሴት እንዲህ አላት “ አንቺ ሴት እነዚያ ከሳሾችሽ ወዴት አሉ? የፈረደብሽ የለምን? አላት ፡፡ እርሷም ፡- ጌታ ሆይ ፣ አንድ ስንኳ አለች ፡፡ ኢየሱስም ፡- እኔም አልፈርድብሽም ፤ ሂጂ ከአሁንም ጀምሮ ደግመሽ ኃጢአት አትስሪ አላት፡፡ ” (ዮሐ 8፡8-11) እንግዲህ ከሳሾች ትላንትናም አሉ ዛሬም ይኖራሉ ፣ ምክንያቱም ከሳሹ በወደቀበት እና በወደቀችው ዓለም ውስጥ ስለምንኖር ፤ ከሳሹ እና ተከታዮቹ ፍቅር እና ይቅርታ ስለማይገባቸው ስራቸው ይከተላቸዋል፤ምህረትን የማይወድ ያለምህረት እነደሚጠፋ ቅዱሳን መጽሐፍት ያስረዳሉ፡፡
@NigussieEdao-zo7nr
@NigussieEdao-zo7nr 7 ай бұрын
እኔም አልፈርድብሽም ፤ ሂጂ ከአሁንም ጀምሮ ደግመሽ ኃጢአት አትስሪ አላት
@ruhama_ruhama
@ruhama_ruhama Ай бұрын
ቃሉን ለፖለቲካህ ?? ጌት አምላክ ይገስጽህ!! ለዚህ ድርጊትህ መንግስቱ የማይሻረው ክርስቶስ ሲመጣ ይጠይቅሃልና በፍጥነት ንስሃ ግባ። አብይ ነገ ይወድቃል። ቃሉን የሚዳፈር ግን በዚሁ በቃሉ ይጠፋል። ጌታ በምህረት ያስብህ!!
@GoitomGEgziabher-by3cg
@GoitomGEgziabher-by3cg 6 күн бұрын
ዙሪያዬ ሲጨልምብኝ መሄጃው ግራ ሲገባኝ ዓይኖቼን ወዳንተ አቀናሁ ረዳቴን ፍጠንልኝ አልኩኝ አንተም አንጊዳጐድክና ጠላቴንም በተንክና ዳግም አጽንተህ አቆምከኝ ብርቱ ጦረኛም አረከኝ አዝ፦ በሃዘን ችግሬ ጊዜ አይዞህ ባይ ደራሽ አጋዤ ስጠራህ ፈጥነህ የምትደርስ ሳነባ እምባዬን ምታብስ አቤቱ እንዳንተ ማነው አባባ እንዳንተ ማነው አቤቱ እንዳንተ ማነው ኢየሱሴ እንዳንተ ማነው ጠላቴ ወጥመድ ዘርግቶ በብርቱ ነፍሴን ፈልጐ ዙሪያዬን ሲዞር ሲያደባ ሲዶልት ከእጁ ሊያስገባ አንተ ግን ጌታ እግዚአብሔር ጻድቅ ነህ በቅን የምትፈርድ ወጥመዱን ሰባበርክልኝ ከለላ እምባዬ ሆንክልኝ አዝ፦ በሃዘን ችግሬ ጊዜ አይዞህ ባይ ደራሽ አጋዤ ስጠራህ ፈጥነህ የምትደርስ ሳነባ እምባዬን ምታብስ አቤቱ እንዳንተ ማነው አባባ እንዳንተ ማነው አቤቱ እንዳንተ ማነው ኢየሱሴ እንዳንተ ማነው በምክርህ አንተ ግሩም ነህ ሁሉን በፍቅር የያዝህ ምሬቴን ከእኔ አውጥተሃል በፍቅር ቃል አጽናንተኸኛል የሚጤስ ጧፌን ያበራህ ቅጥቅጥ ሸምበቆዬን ያጸናህ እንዳንተ ማን አለ ጌታ ምን ልክፈል ለአንተስ ውለታ አዝ፦ በሃዘን ችግሬ ጊዜ አይዞህ ባይ ደራሽ አጋዤ ስጠራህ ፈጥነህ የምትደርስ ሳነባ እምባዬን ምታብስ አቤቱ እንዳንተ ማነው አባባ እንዳንተ ማነው አቤቱ እንዳንተ ማነው ኢየሱሴ እንዳንተ ማነው እንዳንተ ማነው ማን እንዳንተ ማነው አባባ ኢየሱስ እንዳንተ ማነው ማን እንዳንተ ማነው ለእኔ የደረሰው አንተን ብዬ ስምህን ጠርቼ መቼ አፍሬ አውቃለሁ ጌታ አመልክሃለሁ ጧት ማታ አመልክሃለሁ (4x) አመልክሃለሁ (4x)
@Samila10
@Samila10 6 күн бұрын
@@GoitomGEgziabher-by3cg amen amen amen 🙏 wow
@yigizawgitsa7118
@yigizawgitsa7118 2 жыл бұрын
ዉለ ጠዋት እና ማታ የመዝሙር ክላስካሎችን ሳዳም ቀጥታ የመንፈስ እርካታን ይሰጠኛል ፣ በዛዉም ወደ ጸሎተ እገባለዉ :: ጌታ ዘመንህ አብስቶ ይባረክል !!!
@Samila10
@Samila10 2 жыл бұрын
ብሩክ ነህ አንተ
@Kinfe-w4o
@Kinfe-w4o 5 ай бұрын
ጌታ ይባርካቹህ ይጠብቃቹህ የዘመናቹህ ቁጥር ይብዛ ለበረከት ሁኑ ።
@Samila10
@Samila10 5 ай бұрын
@@Kinfe-w4o bless you too
@Samila10
@Samila10 5 ай бұрын
@@Kinfe-w4o amen amen amen 🙏
@이성범-z6g
@이성범-z6g Жыл бұрын
This music is very beautiful. I'm hearing this music before I go to sleep. this music is medicine of my soul and spirit. thank you to musican who made this music. I am from South Korea.
@Samila10
@Samila10 Жыл бұрын
Thank you brother bless you
@AynalemEfrem-c5u
@AynalemEfrem-c5u 10 ай бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ተባረኩ ለዘለዓለም ❤❤❤
@Samila10
@Samila10 10 ай бұрын
Bless you all day
@Tsegaye-n2j
@Tsegaye-n2j 9 ай бұрын
🎉❤❤❤
@totalhappiness7682
@totalhappiness7682 3 жыл бұрын
haleluya kiber legeta yihun. tebareku
@marie-thereseyobo5559
@marie-thereseyobo5559 2 жыл бұрын
❤❤ተባረኩ ለፀሎት በጣም ጠቅሞኛል ይጨምርላችሁ።
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 Жыл бұрын
ተባረኩ!!!በእዉነት ጣፋጭ መዝሙሮች ናቸው።
@Samila10
@Samila10 Жыл бұрын
Bless you more
@gracejesus6881
@gracejesus6881 6 ай бұрын
በእርግጥም በእርሱ ያረፈ እንደ እኛ ያለ ማነዉ❣❣❣
@Samila10
@Samila10 6 ай бұрын
@@gracejesus6881 amen amen amen 🙏
@saraberhanu1266
@saraberhanu1266 3 жыл бұрын
Wow MENFESN YADESAL egzihabher yebarkachu
@Samila10
@Samila10 3 жыл бұрын
Tebereki bebezu
@emeba951
@emeba951 3 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ይባረክ !!
@Samila10
@Samila10 3 жыл бұрын
አሜን አሜት
@yilmagebresekago2795
@yilmagebresekago2795 3 жыл бұрын
ወገኖች ጌታ ይባርካችሁ በዚህ መልኩ ስላቀረባችሁ
@Samila10
@Samila10 3 жыл бұрын
Bless you more ተባረክ
@et104project2
@et104project2 Жыл бұрын
Amezing classical❤❤❤❤❤
@Samila10
@Samila10 Жыл бұрын
Bless you
@girmaworana8584
@girmaworana8584 Жыл бұрын
AMEZING SPRITUAL CLASSICAL❤❤❤❤❤❤❤BLESSED
@Samila10
@Samila10 Жыл бұрын
Bless you more
@FalkbuiltScanner
@FalkbuiltScanner Ай бұрын
Geta yebarekachu
@Samila10
@Samila10 21 күн бұрын
Amen amen bless you too
@Sisayliben
@Sisayliben 7 ай бұрын
ለሱ የሚል ልብ አገኘሁ ተባረኩ
@Samila10
@Samila10 7 ай бұрын
Bless you
@awothaile6602
@awothaile6602 Жыл бұрын
Eze laye bezu gera yetegabu yegeta lejoche alu ena endeni kahdiwo orthodox ye misafutun comement saneb tineshe tibet alelebet Yeker yebelen 😊
@dagnachewnuguse7540
@dagnachewnuguse7540 2 жыл бұрын
God bless you abudently
@Samila10
@Samila10 2 жыл бұрын
Bless you too
@senigezu
@senigezu Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህ አብስቶ ይባረክል !!!
@Samila10
@Samila10 Жыл бұрын
ብሩክ ነህ አንተ
@amalagrace
@amalagrace Жыл бұрын
GOD BLESS YOU I am from India
@Samila10
@Samila10 Жыл бұрын
Bless you too
@seble8135
@seble8135 Жыл бұрын
it is so beautiful may God bless you!!
@Samila10
@Samila10 Жыл бұрын
Bless you too
@bizuworkzewdu5146
@bizuworkzewdu5146 3 жыл бұрын
amazing classical God bless you
@Samila10
@Samila10 3 жыл бұрын
Bless you too my dear
@psychodrama9781
@psychodrama9781 3 жыл бұрын
good job. Tebareku
@geremewbeyene1588
@geremewbeyene1588 2 жыл бұрын
ቸባረኩአሜን
@akliluabdo5911
@akliluabdo5911 5 ай бұрын
Geta abizitohi yibarikihi tabareki🙌🙌
@Samila10
@Samila10 5 ай бұрын
@@akliluabdo5911 bless you more
@negemelkamyihonal2036
@negemelkamyihonal2036 3 жыл бұрын
Woyine be audio keyet lagni begeta my God endt yibarkal wuuuu❤❤bless u more
@Samila10
@Samila10 3 жыл бұрын
I can send you audio via email
@tefalemtekolaendashaw126
@tefalemtekolaendashaw126 2 жыл бұрын
wow, how God is a wonderful father ?
@Samila10
@Samila10 2 жыл бұрын
Bless you
@Tikitte
@Tikitte 11 ай бұрын
Thank U so much 🍀🍀🍀🍀🍀🌿🌿
@israelzewude3795
@israelzewude3795 Жыл бұрын
GOD BLESS YOU
@melatyegeta253
@melatyegeta253 3 жыл бұрын
God bless you
@Samila10
@Samila10 3 жыл бұрын
bless you amen amen
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ እጅግ መንፈስን የሚያንፅ ይብዛላች !!!!!
@Samila10
@Samila10 2 жыл бұрын
Tebareki
@agumanaye4323
@agumanaye4323 3 жыл бұрын
What a blessing . Tebareki bebzu Jesus is lord
@Momlove143-
@Momlove143- 3 жыл бұрын
L M
@danelboss8808
@danelboss8808 8 ай бұрын
የቻናሎ ስም ደስ ይላል በርቱ 😅
@Samila10
@Samila10 8 ай бұрын
Bless you
@tefalemtekolaendashaw126
@tefalemtekolaendashaw126 2 жыл бұрын
be glory to God forever /
@aynigebrekiristos8229
@aynigebrekiristos8229 3 жыл бұрын
Thank you for taking the time. Beautiful. Blessings
@Samila10
@Samila10 3 жыл бұрын
You are blessed
@tadusime6591
@tadusime6591 3 жыл бұрын
አሜን ብሩካን ሁኑ
@Samila10
@Samila10 3 жыл бұрын
Amen amen bless you
@marybelay7302
@marybelay7302 3 жыл бұрын
Tebareku
@Samila10
@Samila10 3 жыл бұрын
tebareki
@kassahunTeshome-m1z
@kassahunTeshome-m1z 11 ай бұрын
ተባረክ
@Samila10
@Samila10 11 ай бұрын
Bless you too
@teshebachore8023
@teshebachore8023 2 жыл бұрын
Really, amazing classical God bless you
@Samila10
@Samila10 2 жыл бұрын
Bless you too
@SolomongonfaTolera
@SolomongonfaTolera 5 ай бұрын
ልብን የሚማርክ
@Samila10
@Samila10 5 ай бұрын
@@SolomongonfaTolera bless you
@MulugetaBorku
@MulugetaBorku Жыл бұрын
Wow i like it.
@tolessaminassie
@tolessaminassie 7 ай бұрын
God bless you.
@Samila10
@Samila10 7 ай бұрын
@@tolessaminassie bless you too
@aregaayalew215
@aregaayalew215 3 жыл бұрын
Good blessed you
@Samila10
@Samila10 3 жыл бұрын
Bless you to Arega
@tsegeayeleworkie9647
@tsegeayeleworkie9647 3 жыл бұрын
Tebarkhu!!
@Samila10
@Samila10 3 жыл бұрын
tebareki amen amen
@zemedtirunew4584
@zemedtirunew4584 3 жыл бұрын
It was good but needs improvment on sound quality. There is terrible noice, but thank you for your effort.
@Samila10
@Samila10 3 жыл бұрын
Thanks Zemed We will work hard to improve that. Appreciate God bless you
@samidegu3348
@samidegu3348 Ай бұрын
Geta yebarkehe
@Samila10
@Samila10 Ай бұрын
@@samidegu3348 bless you too
@mekdesbogale774
@mekdesbogale774 3 жыл бұрын
Wow tbarku 🙏🙏🙏
@Samila10
@Samila10 3 жыл бұрын
Tebareki
@bsjsjxdbdjds8081
@bsjsjxdbdjds8081 2 жыл бұрын
Amen amen amen Tabareki 📖📖📖📖❤❤❤❤🙏🙏
@Samila10
@Samila10 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏
@bedassamelkamu9997
@bedassamelkamu9997 3 жыл бұрын
Let the God bless u !
@Samila10
@Samila10 3 жыл бұрын
Bless you too
@Boletech
@Boletech Жыл бұрын
thank you
@KumeraShiferaw
@KumeraShiferaw Жыл бұрын
God is wonderful. B
@Samila10
@Samila10 Жыл бұрын
Amen 🙏
@AlamitoAlamito-kf6dk
@AlamitoAlamito-kf6dk Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ Wow Amen
@SamuelTsegaye-v7x
@SamuelTsegaye-v7x 5 ай бұрын
አሜን
@gobezebasha3767
@gobezebasha3767 2 жыл бұрын
Tebarek
@Samila10
@Samila10 2 жыл бұрын
Amen 🙏 tebarek
@desalegnwagaw9993
@desalegnwagaw9993 2 жыл бұрын
የመጀመሪያው የመዝሙር ክላሲካል ወይ የመዝሙሩን እርዕስ ወይ ዘማሪውን ንገሩኝ ?
@Samila10
@Samila10 2 жыл бұрын
Shalom brother የዮሴፍ በቀለ መዝሙር ነው ሳነባ እንባዬን እምታብስ. ተባረክ
@dinkineshberhanu
@dinkineshberhanu 14 күн бұрын
ዘማሪ ዮሴፍ በቀለ (አቤቱ እንደአንተ ማነው..?)
@eyobtegegn9116
@eyobtegegn9116 3 жыл бұрын
o.ll abav bjessd god more and more
@edn1049
@edn1049 2 жыл бұрын
አሜንንን
@zackhenok
@zackhenok 2 жыл бұрын
፤ እርሱም እንዲህ አለኝ። ወደ አንተ የመጣሁት ስለ ምን እንደ ሆነ፥ ታውቃለህን? ዳንኤል 10:20 kzbin.info/www/bejne/envPg5ejqJKFeLM
@garmentexpress6528
@garmentexpress6528 3 жыл бұрын
good job lovely
@totalhappiness7682
@totalhappiness7682 3 жыл бұрын
God bless u more🙏🙏
@hanakassahun1058
@hanakassahun1058 3 жыл бұрын
ye channalun sm betekeyeru hulum yesemut nbr
@awothaile6602
@awothaile6602 Жыл бұрын
Lemen temesaelo menor mekert Alebet yegetan legeta yekesaren lekesar bemilewo , demo yehe❤ joro yalewo yesma tegedo mehon yelebetem
@totalhappiness7682
@totalhappiness7682 3 жыл бұрын
Blessings
@babitadele
@babitadele 10 ай бұрын
Tenx ❤❤
@Jermiyegetanewucreation
@Jermiyegetanewucreation Жыл бұрын
wow amazing
@meseretgobena6639
@meseretgobena6639 3 жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abebayehualemu-r4e
@abebayehualemu-r4e Жыл бұрын
i love it😍
@Samila10
@Samila10 Жыл бұрын
Bless you
@tamiratachaw8426
@tamiratachaw8426 3 жыл бұрын
Wow
@takeletasfeye6742
@takeletasfeye6742 Жыл бұрын
taberk
@Samila10
@Samila10 Жыл бұрын
Amen 🙏
@zackhenok
@zackhenok 3 жыл бұрын
እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም፤ እግዚአብሔርም ደግፎኛልና ነቃሁ። መዝሙረ ዳዊት 3:5 kzbin.info/www/bejne/mqnEd5-je7hlfpI
@deepacharen4534
@deepacharen4534 3 жыл бұрын
🙏🏽💖💖💖💖🙏🏽
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 3 жыл бұрын
ተባረኩ ቤተስብ ሆኛለሁ እኔ ጋር ጎራ በሉ
@Samila10
@Samila10 3 жыл бұрын
Amen 🙏 ብለናል ጌታ ያክብርልን
@ssd2867
@ssd2867 3 жыл бұрын
@3kkatakaskefamilybusinessc713
@3kkatakaskefamilybusinessc713 2 жыл бұрын
3k cafe
@hevengetachew1559
@hevengetachew1559 3 жыл бұрын
የውሀው background ትንሽ ይረብሻል
@Samila10
@Samila10 3 жыл бұрын
Yiwrta enastekaklalen thank you 🙏
@hbyiotdeloMamodelo
@hbyiotdeloMamodelo 9 ай бұрын
USB OG
@abrahamhassen6262
@abrahamhassen6262 3 жыл бұрын
ቕሥሥሶሲሲ
@generationvoiceedmonton5944
@generationvoiceedmonton5944 3 жыл бұрын
God bless you
@AmanuelDoda
@AmanuelDoda 13 күн бұрын
Wow
@Dior768
@Dior768 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ሀብትነሽታጋሠጌታሆይአገረ
@ሀብትነሽታጋሠጌታሆይአገረ Жыл бұрын
❤❤❤
@yoditmekuria7433
@yoditmekuria7433 3 жыл бұрын
@zelalemlensamo683
@zelalemlensamo683 2 жыл бұрын
God bless you
@Samila10
@Samila10 2 жыл бұрын
Bless you too
Ethiopian Protestant Mezmur CLASSICAL- 2021- ክላሲካል መዝሙሮች #3
1:17:21
ዼንጤ - ቲውብ - PENTE TUBE Mezmur Bible Classical
Рет қаралды 91 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
ተስፋዬ ጋቢሶ || Tesfaye Gabiso Album #3 with Lyrics
55:37
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 121 М.
የመዝሙር ክላሲካል Classical Instrument of Gospel songs Protestant Mezmur classical 3
1:04:40
መንፈሳዊ ቅኔ-Spiritual Songs
Рет қаралды 92 М.