Рет қаралды 426
CSS/HTML በአማርኛ ዘመናዊ ዌብሳይት ከጀማሪ እስከ ባለሙያ
In this CSS with HTML tutorial we will learn fundamental to advanced level website design. We will cover the basics of CSS3 and we will dive into advance topics such as flex and grid. Ethiopia computer science club is a technology and software development channel that covers real and practical topics.
በዚህ የCSS እና HTML ትምህርት ከጀማሪ እስከ ፕሮፌሽናል ደረጃ ድረስ እውቀት እንቀስማለን። CSS እንደ አተቃቀማችን የተለያዩ ቀላልና ከባድ የዌብሳይት ድዛይን ማድረግያ መንገዶች አሉት። እነዚህን መንገዶችና አርእስቶሽ አንድ በአንድ ቀላል በሆነና መረዳት በሚያመች መንግድ በዚህ ትምህርት እንቀስመዋልን። ከመሰረታዊ መንገድ ተንስተን እስክ ከፍተኛ ደረጃ ደረስ፤ ይህም ማለት እንደ flex, grid, እንዲሁም media query አተቃቀም በምሳሌ ታጅበን እነረዳለን።
አጠቃላይ የCSS ትምህርት አርስቶች፤
-Adding style sheets in HTML page
-CSS Font family & Custom fonts
-CSS ID & CLASSES
-Inheritance
-Combinators
-Box model
-CSS Units, Auto Units, Overflows
-CSS Position property
-Flexbox
-Grid
-Background & Images
-Media Query
SUBSCRIBE, LIKE and COMMENT
/ ethiopiancomputerscien...
በዚህ ቶፒች የምንማረው : Combinator
#ethiopia#css#ethiopiancomputerscienceclub