ሿሿ እና አዲስ አበባ - ሌባ ለመያዝ የተደረገ ግብግብ - በከተማዋ የተበራከተው ስርቆት እና የነዋሪዎች ገጠመኝ

  Рет қаралды 159,467

Reporter

Reporter

Күн бұрын

Пікірлер: 66
@merdiaselamu7967
@merdiaselamu7967 16 күн бұрын
ጎበዝ በርቱ እንደዚህ አጋልጧቸው ይሄ ጥሩ ስራ ነው
@MoraMora-y7w
@MoraMora-y7w 3 ай бұрын
በትክክልመሊሲ❤❤❤
@DinkudinkuBekele
@DinkudinkuBekele 15 күн бұрын
ቃለሕይወትያሰማሕ !!!🎉
@Mohammad-p2w1p
@Mohammad-p2w1p 2 ай бұрын
በትክክክል ግቦ ይቁም👍👍💤💤✌✌
@nigistmamo2150
@nigistmamo2150 Күн бұрын
በዚህ አጋጣሚ ሿሿ ተደርጌ ታርጋ ይዠ የሚተባረኝ አጥቼ አዝኝአለሀ
@Blangi
@Blangi 3 ай бұрын
መንግስት አይደል እንዴ አረንጏዴ መብራት የሰጣቸው
@muke614
@muke614 14 күн бұрын
ከክፍለ ሀገር እየጎረፋባት ነዋሪውን መውጫ መግቢያ አሳጥተዋል
@Jokerrrr2
@Jokerrrr2 13 күн бұрын
ዋና ከተማ ኖረህ ሞተሀል ባንተ ቤት መሰልጠኑ ነው 🤣 አዲሳባን የመሰረቷት የክፍለ ሀገር ሰዎች አማሮች እንደሆኑ አታቅም
@azebshewa6197
@azebshewa6197 15 күн бұрын
ስልጣን ላይ ያለው ዘረፋ ይብሳል,
@SitraOumer-x2k
@SitraOumer-x2k 3 ай бұрын
መነፀረ የለበሠው ሠውየ ጎበዝ❤❤❤❤
@MokoneneEsatu
@MokoneneEsatu 15 күн бұрын
መዳሃኒት ቀብቶ
@aselefch
@aselefch 3 ай бұрын
Ewnit now eko yene abati❤❤❤❤
@etsegenetayele2412
@etsegenetayele2412 2 ай бұрын
Ewent new wendma❤❤❤
@merdiaselamu7967
@merdiaselamu7967 16 күн бұрын
ምን ስራ የለም ትላለህ ከክፍለሀገር አዲስ አበባ መቶ እየሰራ ነው ዋናው ስራ አለመናቅ ነው ስራ ክብር ነው ሰው ከትንሽ ተነስቶ ነው ወደትልቅ የሚደርሰው
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 3 ай бұрын
ይገርማል አይ ሀገራችን
@ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
@ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ 16 күн бұрын
ዱባይ ሁሉም ታክሲ ካሜራ አለው የወደቀ እቃ እንኮን አይወሠድም እንኮን ልንሠረቅ አየ አገራችን ኢትዮጵያ 😢🎉
@hailugaguro
@hailugaguro 3 ай бұрын
በተለይ ከክፍለ ሀገርየሚመጡ ሰዎች ከመበላት መጠንቀቅ አለባቸው።
@RahmaAhmad-kx8kc
@RahmaAhmad-kx8kc 3 ай бұрын
እኔም ቡራዩ ተሰርቄ አለሁ ስልኬን የሞላታክሲ ገብቸ ምን እንዳስነኩኝ አላቅም ፖሊስ አለ ውረጅ አሉኝ እነሱ ስራቸውን ሰራቸውን ሰርተው ነው
@MohammedGalali-bk3jf
@MohammedGalali-bk3jf 3 ай бұрын
ለተያዙት እጃቸው ይቆመጥ
@kenessabukuna6937
@kenessabukuna6937 3 ай бұрын
New Ethiopia and new generation
@fikiresketsela
@fikiresketsela 3 ай бұрын
የተንሠራፋው የኑሮ ውድነት ገና ያበላላል እሥኪያዝ አይተኛም
@Zeze12-h2p
@Zeze12-h2p 3 ай бұрын
ወይ 😮ሼዋ ሼዋ ይከብዳል 😯
@meazagenet4428
@meazagenet4428 3 ай бұрын
እኔም አጋጥሞኛል። ግን በእግዚአብሔር ቸርነት ማንነታቸውን ቶሎ አውቄባቸው ሳልዘረፍ አመለጥኳቸው። ከዚያ ቀን በኋላ በታክሲ መጠቀም አቆምኩ። ለቅርብም ለሩቅም የከተማ አውቶቡስ ብቻ እና ብቻ ኾነ ማለት ነው። ትራፊክ ትራፊክ ዝቅ በይ ሲሉኝ ብትፈልግ ተቀጣ እንጂ ዝቅ አልልም አልኩትና አውርደኝ ከሌባ ጋር አልጋፋም ስለው የረዳቱን ቦታ ይዞ ያለው ሌባ ምን አልሽ አለኝ ደገምኩለት። ደንግጦ ወራጅ አለ ብሎ ወረድኩ። ከዚያ በኋላ የት ነሽ እናቱ ሲሉኝ ራስህ የት ነህ? ብዬ ነው የማፈጥበት። አላመሽም በግዜ እገባለሁ። አውቶብስ የሥራ ሰዓት ሳያበቃ በጊዜ ወደ መኖሪያዬ እገባለሁ።
@yenebecha7099
@yenebecha7099 16 күн бұрын
በራሥ ላይ እንዲደርሥ የማንፈልገውን በሌሎች ላይ ባናደርግ ;መንግሥት ደግሞ በሌብነት ተሰማርተው በተገኙላይ አሥተማሪ ቅጣት ቢሰጥ ;ከሥራ ማጣት ብቻም ሳይሆን ሌብነት ሲደጋገም እንደሥራና ሱስ መሥሎ ሥለሚታይ ብንጸየፈው ጥሩነው
@m.a4475
@m.a4475 Ай бұрын
ሳይለፉ ሳይደክሙ የሰው ንብረት እየዘረፉ የኖሩ አሁን እንግዲህ ምን ይውጣቸው ይሆን የድሀውን ንብረትና ጉልበት የበዘበዙትንም ጭምር ማለቴ ነው እስኪ እናንተም ቅመሱት እኔን የሚያሳዝኑኝ የሌቦቹ ሚስቶችና ባሎቾ ልጆቻቸውም ጭምር ይኼኔ ስንት የለመዱት ነገር ነው የቀረባቸው በቀን ከ5-35ሺ ካስቀመጡማ ነገ መሬት ገዝተው ህንፃ ገንብተው የተባበሩት የሿሿ ሀላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበር ህንፃ ሊሉ አስበው ሊሆን ይችላል ማን ያውቃል እግዚአብሔር ቀደማቸው እንጂ
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 2 ай бұрын
አገራችንን ሌባ ወረራት😢😢
@AndBbc-y8m
@AndBbc-y8m 3 ай бұрын
ara gd nw
@assefajudah8559
@assefajudah8559 14 күн бұрын
No laba, sharing, they share !!
@SamanthaSigmoidfried-co5be
@SamanthaSigmoidfried-co5be 3 ай бұрын
እኔ ምለው ወንድ ሆኖ ልክ ልካቸውን ሚያሳያቸው ይጥፋ ኢትዮጲያ ምድር ላይ? ድፏቸው ባካቹ ምንድነው?
@SemiraEe
@SemiraEe 2 ай бұрын
በግዜአዉይ,ድግምትእየሠሩነዉ
@Sebat24
@Sebat24 16 күн бұрын
🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
@Sisaywondiye
@Sisaywondiye 5 ай бұрын
Sile gubo yalewu sewuye 1gna🙏
@FatumaAwol-z9d
@FatumaAwol-z9d 3 ай бұрын
ሚስኪን ይመልሱልኝ መሰለኝ አላለቺም❤
@NaniyeAsfew
@NaniyeAsfew 3 ай бұрын
እኔስ ይገርማል ላወራም አፍራለሁ ፍየል ቤት ኩትራት ይዠ ላራብሳ ልሄድ እነሱ ግን ጠምዞ የት እደወሰደኝ አላቅም ስልኬን ወርቄን ብሬን አስረክቤ ቤቴን የታክሴ ለምኘ ቤቴን ሄድኩ ይገርማል😂😂
@DirbBamly
@DirbBamly 2 ай бұрын
Cheraseh werk madergshe igermale. Artfishalem maderg aletechalem.
@yelmag2511
@yelmag2511 14 күн бұрын
ቻሉት ፡ ብልጽግና ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ አብይ ፡ አህመድ ፡ ሺ ፡ አመት ፡ ንገስ ፡ ሀሌ ፡ ሉያ ፡ አሜን ፡ ነው ፡ አሜን። በሬም ፡ እንዳልገዛ ፡ ሌባው ፡ መከራ ፡ ነው ፡ መኪና ፡ እነዳልገዛ ፡ ነዳጁ ፡ ውድነው.... አህያ ፡ ልግዛና ፡ ፋንድያ ፡ ብቻ ፡ ነው።
@almazahmedi
@almazahmedi 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮😊😊😊
@Ammar815
@Ammar815 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Sahala-ph4gl
@Sahala-ph4gl 3 ай бұрын
ጉቦ ይቅር
@halimafeseha2129
@halimafeseha2129 3 ай бұрын
፣❤❤❤🎉
@IynalemSelemone-jx5dd
@IynalemSelemone-jx5dd 2 ай бұрын
እግዚአብሔርይጠብቅከሰንትአንድነዉሕግአሰከባሪምይተባበራል
@HaniTerefe
@HaniTerefe 2 ай бұрын
Men waga biayazum tasrew yefetalu endegena yeserkalu ketatu tebek yale b8hon teru new
@Zinet1234-jb9iq
@Zinet1234-jb9iq 2 ай бұрын
Welahi ena kene lbes borsaye new yeteserekut ereee. Adiss abba
@Abegold-e3o
@Abegold-e3o 4 ай бұрын
Mrt nw bedenb srubet
@fatumasultan2515
@fatumasultan2515 3 ай бұрын
Why you are lougphing
@AndBbc-y8m
@AndBbc-y8m 3 ай бұрын
ashgre nw bagrahn
@SalihaTamam-c9k
@SalihaTamam-c9k 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@hidayadetamo7396
@hidayadetamo7396 2 жыл бұрын
awo sel hegawi leboch answaw sel musehochu
@Zara90-ew8tw
@Zara90-ew8tw 2 ай бұрын
ወሬ ብቻ ጉቦ ይቅር ፈሪየሞላባት አገር
@Zara90-ew8tw
@Zara90-ew8tw 2 ай бұрын
እውነት ወንድ ካለ ታክሲ ሙሉ ሌባነው ካላችሁ ለምን አንድ ሁለት ሆናችሁ ገብታችሁ አፈርድሜአታስበላቸውም ወሬ ብቻ አገሪቱ ስንት ያልታረሰመሬት አላት ሰርተንእንቀይር አገር የማይል ትውልድ ሌባ በዘዴና በማታለል ምክበርየሚፈልግ ድንዙዝ ትውልድ ሌባ ዝምታን ደፋር ከተከፈለው እናት አባቱን ገዳይ ራስ ወዳድ ሆዳም ልኩንይማያውቅ ኡፍፍፍፍ
@fatumasultan2515
@fatumasultan2515 3 ай бұрын
Poverty is not reason for thefet
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН