KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሳምንቱ ጨዋታ ምርጥ 10 ምስሎች | ከሰመረ ባሪያው ጋር | Semere Bariyaw @NBCETHIOPIA
15:41
ጉድ ልጅ ተውፊቅ በአሽሙር ለሶፊት የተናገረው🙆 በፊልም ሚስጥራቼውን ዘረገፉት! ፈኪሀ ከተውፊቅ ፍቅር
21:29
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Кеттік бәрін таста - Қызық Times | Қайрат Әділгерей, Уәлибек Әбдраимов, Диана Ягофарова, Қанай
1:05:24
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
ሳውዲ የምትኖረው ወጣት ተወዳጁን ተዋናይ ፍጹምን አፍቅራ ከምትሰራበት ቤት ወጥታ እስከመሄድ ደርሻለው ትላለች Tadias Addis
Рет қаралды 80,807
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 60 М.
ER
Күн бұрын
Пікірлер: 653
@የድንግልልጅነኝ-ፀ5ሸ
7 жыл бұрын
ፍፄ እውነት የምትወደድ ነህ እህቴ አይዞሽ ፀልይ የማይረሳ የለም የሱን ድምፅ ከመስማት ተቆጠቢ እልሻለው
@hananhassen9086
7 жыл бұрын
የድንግል ልጅ ነኝ ሠይፉየ ስልክህን። ንገርኝማ ፍፁም ክክክክክ ምናልክ
@jckxmckckkjfjfjjfkfkfk862
7 жыл бұрын
እረ የሰይፉን ቁጥር ተባበሩኝ
@totnytorny5350
7 жыл бұрын
የድንግል ልጅ ነኝ ayzoesh
@meseretdemias8042
7 жыл бұрын
በሰደት ፍቅር በጣም አስችግሪ ነዉ የኔ ቆንጆ አይዞሽ በፍቅር አትፍረዱ እሸ ፍቅር ሀያል ነዉ
@mesretkidane7676
8 жыл бұрын
እኔምለው ይህ ፍቅር ማለት ዝብሎ እሩዝ መቀቀለ መስለሽ ክክክ ሲት አሳዳቤ ሁላ
@GgGg-du7kh
8 жыл бұрын
እየሩስ አይዞሽ እህቴ ማፍቀርና መፈቀር ያለ ነው እግዚያብሔር ይርዳሽ እግዜያብሔር ፍቅር ነው
@ፌቨንየእግዚአብሔርአገልጋ
8 жыл бұрын
ፍፄ የእግዚአብሔር ሰው አድናቂህ ነኝ የብድ ቀን አይመሽም አሉ ሰይፉ እግዚአብሔር ይስጥህ ።
@kdejamohan4119
8 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ወይ ጣጣ ስሁ ካርቲስጋር አያይዞታል እንገዳዉስ ፈጣሪ ይርዳሽ ሌላ ምን ይባላል
@ፍቅርአሸናፌ
8 жыл бұрын
tnxx konjoo ሢጀመር በሚድያ የታየውን ሠው አፈቀርኩ ማለት ይከብዳል እናት ሥራሽን ጠብቀሽ ሥሪ የሚያዋጣሽን ሲቀጥል እኔ ውሸቴን ነው ቆንጆ
@مريممريم-ض3د1ج
8 жыл бұрын
እህቴ አለም ፍቅር ሀያል ነው። አይዞሽ ፍቅሩም ይተውሻል እግዚአብሔርን አክብሬ ፍቅር ደስ ይላል ጠክሮ ማር
@freeall7283
8 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ፍፄ መወደድ ያንስብካል እኔ ደግሞ ወንድሞቼን ስለምትመስል እጅግ በጣም ነው የምወድ ክ የማከብርክ ኑርልን
@seblegetachew1692
8 жыл бұрын
😄😄😄😄
@አልሚአፋቃሪዋ
4 жыл бұрын
ምድረ ቀልቃላ በሰው ለመፋረድ አትቸኩሉ አይዞሽ እህት ፋቅር የእግዛብሄር ስጦታ ነው አይዞሽ የምትሳደቡ ሰወች ግርም ይለኛል
@ሙስሊምከመሆንውጭምንየሚያ
8 жыл бұрын
ቀኑም እየመሸ ሰውም ተበላሸ እማልሰማው የለም ዘንድሮ እማይመጣ ነገር የለም አረፈሽ ስራሽን አሰሪም አንች ዝፍጥ ሰራ ሰራ አርገሽ ሀገርሽ ብትገቢ አይሻልሽም ሰው ስደት ላይ ሁኖ ፍቅር የወጣሽበትን አለማ ትተሽ ሌላ ውስጥ መግባት አግባብ አይደለም በቃ አሁንም ከአርቲስት ና ከታዋቂ በቀር የሚፈቀር የለም ማለት ነው ይሂማ ወንዶች ሁሉም አርቲስት መሆን አለባቸው kkkkkkkkkkk እኔስ ማንን ላፍቅር
@ራህማወሎየ-ዀ5ሰ
7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ክብር ምስጋና sumsung wey temcheshg abablesh edegfelishalehu
@alemtsehaylove8626
6 жыл бұрын
ሙስሊም ከመሆን ውጭ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ክክክክክ
@እናቴትንሽታገሽኝኣን-ጐ3ዘ
8 жыл бұрын
ማር ለዛውም ሳውዲ ሁነሽ በይ በይ ጠንከር ብለሽ ስሪ ድጅ እውጣለው ብትይ የሳውዲ ፓሊሶቹ። ኣንጠልጥሎ እስር ቤት እንዳይከቱሽ
@Joni-qp5lz
6 жыл бұрын
እናቴ ትንሽ ታገሽኝ ኣንድ ቀን ኣኮራሻለው ሀሀሀሀሀ
@ssaa8646
7 жыл бұрын
እረ ሴቶች እባካችሁ በማታገኙት ነገር አትሰቃዩ ለስራ ነው የወጣነው
@redtealemnew9135
8 жыл бұрын
አርብ አገር ሁኘ እንኻን ፍቅር ኤሌክትሪክም አይዘኝ ሞዛዛ ስራሽን ስሪ
@hallohallo6081
7 жыл бұрын
Redte Alemnew ክክክክክክክክክክክ አር ፍቅርማ ይይዛል በርግጥ ግን እማበድ ባያደርስም አሳብም ስላለ ይኦክቴ
@Sara-fq7ct
7 жыл бұрын
Redte Alemnew kkkkkkk
@gfyfry2645
7 жыл бұрын
Redte Alemnew በትክክል ማር እባክሽ ስራሽን ስሪ ግን አጋጣሚ ሊሆን ይችላል ግን ካለሽበት ቦታ ጋር ሲነፃፀር በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር እዳ ገባ እኛ በሰላም ወደ ሀገራችን መልሰን እያልን እንፀልያለን
@amlja.nate.degle.maryamega9023
7 жыл бұрын
Redte Alemnew .yena.konjoo.afan.koret.
@jaynata7301
7 жыл бұрын
Redte Alemnew Lol Hahaha
@wubitethiopia3830
7 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ከስደት እግዚአብሔር። በስላም ይመልስኝ እንጅ የማለዳ ካኬብ ላይ መሳተፍ። ነው እቅዴ
@zama6543
8 жыл бұрын
ምክርክ በጣም ደስይላል ተባረክ እህቴ አይዞሽ
@ደሥይላልH
8 жыл бұрын
አቤት ሤፉ መመርመር ይገርማል ታዳ እደማታገኘው ልቧ ካወቀ አርፋ አትቀመጥም ለማንኛውም "የማለዳ ኮከቦችን" በጣም ያዝናናኛል አድናቂያችሁ ነኝ፡፡ ግን የዚህ ሠሞኑ ፕሮግራማቹ አልጣመኝም
@aklilesayas652
8 жыл бұрын
ሰይፋም ጠንቀቅ በል በየተራው ወደ አንተም መምጣታቸው አይቀርም ባለትዳር ነው ወይ ማለት ቀርቶአል ጉድ ነው ዘንድሮ የባሰ መቶአል ክክክክክክ
@aishashafiahammad8941
8 жыл бұрын
ከከከከአይቀርም
@lovesamerisameri1325
8 жыл бұрын
no aydaleme mare
@ymziz5358
8 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@kdejamohan4119
8 жыл бұрын
እኔም ሳልመጥጣ አልቀረም kkkkkkkkkkk
@AliAli-zd5jb
8 жыл бұрын
aklil esayas
@fikertetsegaw2400
8 жыл бұрын
ወይ ፍቅር ስንቱን ያሰማኛል እረ የኔ እህት አርፈሽ ስራሽን ስሪ
@ኢስላምነውሂወቴያረብፍትህ
8 жыл бұрын
ያረቡ አልህ ይዳ ይስጣችሁ ይስጠን ያረቢ ከክፉ በገር ጠብቀን ያረብ አንዳንድ እህቶች ኮመታችሁ ምክር ችምር ነው ጀዛኩሙላህ ከይ ጀዛ
@yaudarasnakawowarefnew7810
8 жыл бұрын
ወይ ጉድ እረ እንደናቶቻችን ቢሆን ይሻላል እ/ር ልባና ይስጠን
@tmnitmohammed548
8 жыл бұрын
አጂብ አላህ ይጠብቀን ሁሉንም ነገር ካላስተያየነው ምንም አንሆንም ጠንክረሽ ስሪ ነው ምክሬ በቲቢ ፍቅር አትበዱ
@አሳበችተፈራበርግቢአጣዬወ
8 жыл бұрын
ውይ ዘድሮ እኔምለው አሁንስ ሴትነቴ አስጠላኝ በቃ ፋሽን ሆነ እዴ ዘለው አርቲስት ማፍቀር ዘለው ክሎረክስ መጠጣት በጣም የሚገርም ነው ለምን ስሜታችሁን አትቆጣጠሩም ውይ ሴት ልጅ የሚምርባት ስትሽኮረመም ነው ወዱም ያፈቅራታል እባካችሁ ባህላችንን ጠብቁ አርቲስቶች ተዳረሱ ሴፉ ነው የቀረው ሳምት ያተነው ጠብቅ fb ዩቶብ እድሜና ጤና ይስጥልንkkkkkkkkkkkkkkkkk ገና ብዙ እሰማለን እኛም እድሜ ጤና ይስጠን ተመልካች ይመቻችሁ ጋይዝ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ
8 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ምንድን ነው ይሄ ፍቅር የሚባል ነገር
@nbatggfgghj3719
8 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አይዞሺ የኔ ቆንጆ
@selamlove2642
8 жыл бұрын
አረ ሰይፋ እኔ የማዳም ፍቅር ጭንቅላቴ ላይ እየጨፈረ ነው እባክ አንድ በለኝ ሰይፍ
@ትመልስልኛለህናበመከራዬቀ
8 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ኧረ እንዳው ግን እውነት እየተነጋገሩ ነው? እንዳው ሆዴን አቆሰላችሁት እንዳው ሰይፉ እባክህ ያበዱትንም ደህናዎቹንም የሚያጫውትህ እድለኛ ነህ ለሁሉም ሳቅ ገደላችሁኝ
@ትእግስትቆጆ
8 жыл бұрын
በጣም የሳዝናል እይዞሺ የኔ ቆንጆ
@tewkele.alahe.8454
8 жыл бұрын
እረ ይሂን ሳኡዲ የሚባል አገር አላህ ያለቀን አገራችን ለመግባት አላህ ይርዳን ፍላጎታችን ሞልቶ ውይ ፍፄ የሚወደድ ልጂ ነው ግን አንጂ በጂዳ ኑሮ እኳን ፍቅር ተጨምሮበት እራሳቸው አረቦቹ ያሳብዱ የለ እረ እህቴ ጠክሪ
@zenatsaeed5886
8 жыл бұрын
ውይ ውርደት ቆይ ግን ቻይና ፍቅር ማምረት ጀመረች እንዴ አርፈሽ ስራሽን አትሰሪም አመዳም አሰዳቢ ፍጤ ተባረክ መልሰህላታል ይመችህ ይች አመዳም እረ ጉድ ዘንድሮ
@hailemabintsultan3281
6 жыл бұрын
ወይ ዛንድሮ ያምሳማ ናጋር ሁሉም ማፈሪያ ሁሉ ናጋር ባናቶቻችን ግዜ ቃራ
@makedasedamesawu3777
8 жыл бұрын
ውይ ግዜ በጣም ያሳፍራል ወንድ ሲያፈቅር ነው ደስ የሚለው ሴት ሲያፈቅር ሲያስጠላ እህቴ የሄድሽበትን አላማ ከተስተካከለልሽ ፈልገሽ ሳይሆን ፈልጎሽ የሚመጣ ሞልቷል
@seadasseee4106
8 жыл бұрын
ፍፁሜ ይመችህ አድናቂህ ነኝ
@selamawitiselamawiti7901
8 жыл бұрын
ክክክክ አይዞሽ እህቴ ውዊይ ፍቅሪ እግዚአብሔር ይሪዳሽ
@saramoges2942
8 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ። እህቴ
@مرحباالسلام-ف8ز1ب
8 жыл бұрын
ወይ ሣኡድ እሿን ትንሽ ሠበብ ተጨምሮበት አገሩ እራሡ ያሣብድ የሌ እህቴ አይዞሽ ፍቅር ፀጋነዉ ደግሞ ፍፄን ካፈቀርሽ የምን እራሥ ማጥፋትነዉ አየሽ ፍቅር እኮ እራሥን ባፈቀሩት ሠዉ ዉሥጥ ማየትነዉ በደሥታዉ መደሠት በሡሥኬት ሥኬትሽን ማየትነዉ ደግሞ ማፍቀር መታደልነዉ ደግሞ ፍፄ የሚፈቀር ልጅነዉ አደበቱ መልካምነዉ ደግሞ በጏደኛዉ ሞት ሢያዝን መድረክላይ ሥያለቅሥ በጣምነዉ ያሣዘነኝ
@gfyfry2645
7 жыл бұрын
በትክክል ወንድማችን ፍፄ ስለ ምክርህእናመሰግናለን እባካችሁ አላማችንን አንርሳ በተለይ እህቶቼ ሳዉዲ ሁነሽ እንዴት ነው ግን ፍቅር እምታስቡ ስንሄድ እንደርስበታለን እስኪ ስለ ፍቅር በምናስብበት ይልቅ እግዚአብሔር እንለምነው አላማችን አሳካልን እያልን እንፀልይ ባለን ሰዓት
@jdjamenafeqere5825
8 жыл бұрын
ወይዘንድሮ, ጉድ ነው አይዛሸ ጠንከር በይ
@hasmanasir5985
8 жыл бұрын
እንኳን የዉስጥሽን ተናገርሽ ግን ምን ችግር አለዉ ሁለተኛ ብታደርጋት ሌላን ብታገኝ ልቧ አይቀበለዉም በምንም ልትረዳት አትችልም የፈለገችዉ አንተን ራስህን ስሰጣት ነዉ ምትረዳት በዉነት አፍቃሪህ ብዙ ሊሆን ይችላል የሷን የመጨረሻ ካቅሟ በላይ ሆኖባት ስትነግርህ ልታዝንላት ይገባል እህታችን አላህ ያፅናናሽ የማኖር ብቃት ካለክ እስከ 4 ማግባት ትችላለክ
@MmMm-pd6mt
8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልሽ እህቴ
@etalemgetachew7016
8 жыл бұрын
አትፈረድ ይፈረድብሀል ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ውይ ጉድ ነው
@ትዝታሠውጎዳፋቅረየውሎልጂ
8 жыл бұрын
ውይ ጉዲ በሥደት ላይ ፈቅረ ተጮምሮ አይቻልም እህት አላህ ላንች ያለው የትም አይቀረ አይዛሺ
@asegedeshgesese4925
8 жыл бұрын
ወይ ጉድ ይግርም እኮ ነው የሚለው ሰው አቅሙን አውቆ አያፈቅርም እንዴ? አይዞሽ እህቴ ቻል አርጊው ምን ይደረጋ አታምጣው ነው የሚባለው በሳውድይ ነፃነት ማጣት ፍቅር ተጭምሮበት አይቻልም ከቻልሽ እኛ ያለንበት ሀገር ነይ እዚህ ነፃነት አለ
@addiseyobe7380
8 жыл бұрын
አይዞሽ እህት
@gxabcdefcbdhanashayeamre2082
8 жыл бұрын
ውይዘንድሮ ይገርማል ሰይፉ እንተንም ማለታቸው እይቀርም ተጠንቀአቅ
@ooojuibbhjj6073
8 жыл бұрын
ኧረ ጉድ ፈላ የማይሠማ የለም ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ
@kuwaitstar1858
8 жыл бұрын
ወይ የሠዉልጂ አበድን ማለት ነዉ ወይጣጣ ፍጡሜ መዉደድማ እኔም ንጡ ሠዉደድ እብደት የሌለበት መዉደድ እወድሀለዉ እ/ር ይጠብቅህ ሙቀትማ ለምደነዋል ይሄ ትርጉም የሌለዉ ፍቅር ነዉ የገረመኝ
@ቲጂየባህርዳርልጂ
8 жыл бұрын
ወይ ጉድ ምን ነካው ሴቱን ማድነቅ እና ማፈቀር መለየተየወ አይችሉዩም እግዛብሔር ይቅር ይበለን
@አምሳልአከለአምሳል
8 жыл бұрын
በእርግጥ ፍቅር ከባድ ነው እህቴ ቢሆንም እግዚአብሔር የተሻለ ይዞልሻል ስለዚህ ጸልይ እግዚአብሔር የተሻለ መንገድ እንዲመራሽ ለምኝ
@ፍቅርያሸንፋል-ነ2አ
8 жыл бұрын
ፍፁም ደስ ይላል መወደድ ትልቅ መታደል ነው ግን ቀደመችኝ እንጂ እኔም 7up ልጠጣ ነበር kkkkkk
@እግዛቢሄርይመስገን
6 жыл бұрын
የመዳም ጭቅጭቅ አዙሮናል እካን ፍቅር ትዝ ሊለን እህቶቸ ልቦና ይስጠን
@bizobizo3412
8 жыл бұрын
ወይ ጉድ ምን አይነት ጊዜ ነው አየ ሠው እንደት እራሡን መግዛት ያቅተዋል ለያውም በሥደት አለም አገር ቤት ያሉትሥ ተመችታቸው ይሆናል ለማንኛውም እህቴ ፍፁም አንዳለው የውጣሽው ላላማ ሥለሆነ ሀሣብሽን ሠብሠብ አርገሽ ሥራሽን ሥሪ በተረፈ ባለሽ አጋጣሚ ለመፆም ለመፀለይ ሞክሪ እግዛብሄር ሁሉን ነግር ያሥተካክላ አሁን ደሞ የፆም ሥአት ወይም ወራት ነው ይቅርታ አበዛሁኒ መሥል
@የኡሥማንአፍቃሪነኝ
8 жыл бұрын
ኧረ ጉዲ ነው ፍቅር ዝም ብሎ ካለምንም ነገር ይይዛልልልል
@melkamtadese1831
7 жыл бұрын
አይዞሽ አንች ሁለት ሰባት ያስፈልግሻል እናቱ በስደት ላይ ፍቅር ውይ
@zeeemusikzzeeezz7636
8 жыл бұрын
ሰይፉ እናም ሁሴን በራህሌን በጣም ነው የምወደው ግን ወደንተ አልደዉልም ወወወ
@radia1393
8 жыл бұрын
ውይ ወዶች ውዶችን ጠርቃምቃም አድራጋው ማቃጠል ነባር ጋነ ላጋነ አፍቃራችኝ ብሎ ይቃልድባታል ሰውዲ የሙስሊም አገር ነት አልሀምዱሊላህ አይማጠም እህት የምሟክርሽ ነጋር ቢኖር የሱን ስራ or ሚድየ አትካታታይ ሀብበቲ ገልቢ አላህ ፅነቱን ይስጥሽ
@እናቴህይወቴልመጣልሽነውA
8 жыл бұрын
ፍፁም መልሱ ብዙም አይጥምም በርግጥ አሪፍ መልሥነው ልጅቷ ደሞ ማፍቀርና ማድነቅ ልዩነት አለው እሺ እህት አትጃጃይ አርፈሽ ሥራሽን ሥሪ
@paaebebahaaebeba3879
8 жыл бұрын
እባካችሁ እህቶቼ በሴትነታችሁ ኩሩ ለናንተ ያለው የትም አይህድ አንድ። ሰው ፍልጎ ካልመጣ ተጠይቆ እውነትም ፍቅር ይዞት ነው አይልም ግዜአዊ ስሜት ይመስለዋል ሰለዚህ ብትወዲትም አትናገሩ አፍ አውጥታችሁ ስለመደሀኒአለም ብላችሁ እራሳችሁን ክሩ አድርጉት
@saadaali2365
8 жыл бұрын
ፍፁም ትልቅ ምክር ሰተሃታል ስራዎች በሙሉ አሪፍ ናቸዉ እናከብራለን
@genetmulugeta6224
8 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እረ በናታችሁ አታሠድብን ሴቶች ምነው አወዳደቅሽን ብታስተካክይ ጥሩ ነው የወጣሽበትን አትርሺ
@werkinshshbur6472
8 жыл бұрын
ይገርማል ፍቅር ማካራዉንአየ ሠነፉነገር ነቹ የለሽባት ሥራ ይሁን ቃልብየነሣሽ ነቹ
@haythayt4758
7 жыл бұрын
አይዞሽ እሽ እህት
@ምስራቅየአማኑኤልልጅ
8 жыл бұрын
ዋው ከመጣቹሁ ግን በጣም ደስ ይላል ፍፁም ሁለተኛ አድርጋት ክክክክ
@tigtig5021
8 жыл бұрын
ወይ ፍቅር እንዲህ ነው ይገርማል
@ሙኒራአሊ
8 жыл бұрын
ሰው ከቆየ ብዙ ጉድ ይሰማል የዘንድሮ ሴቶች ኢትዪፒያ ባሉት ስንገረም ጭራሽ አረባገርም ተጀመረ ጉድ የመዳም ጭቅጭቅ ጭቅላትሽን እያዞረው እንዴት ነው ስለ ፍቅር የምታስቢው ወዳጀ ለማንኛውም እራስሽን መጉዳት ነው ትርፉ
@እናቴህይወቴልመጣልሽነውA
8 жыл бұрын
እኔ ፍፁምን በደንብ ያወኩት የማለዳ ኮከቦች ላይ ነው እና ሳየው ከለሩ እና አንዳንድ ነገሩ የምወደውን ልጅ ይመሥለኝ ነበር አሁንም ቢሆን አደንቀዋለው አለቀ ማፍቀር ምናምን እያሉ ሚድያ ላይ የሚወጡ ሴቶች እንዴት ደሜን እንደምታፈሉት!!!!!! አረ እፈሩ ማንነቱንና ምንነቱን ሳታውቁ በመልክ ብቻ አረ አይነፋም በጣም ይደብራል!!!!!
@helentadess895
8 жыл бұрын
ወይ ጊዚ ፊጼ ስራክን በጣም ነው ማደቀው ግን የለፍቅ እንኳን ግርማ ሞገስ የለክም
@ፊፊማር
8 жыл бұрын
አድነን እህቶቼ ከአንዱተማሩ የወጣንበት አንርሣደም ሣውዲ አትሣደቡ ስንት ለአላማው የወጣአለ ሰይፍሻውድድድድ ነውማለትአድናቂ
@tigestayele9927
8 жыл бұрын
ከዱባይአረየተሰደዳችሁበትንአላማእወቁበልልኝሰይፍዬ
@asnitafese6957
8 жыл бұрын
wowww fitsa tilik sew melish betam temecheg enam gwadegay banite fikir selamiwan atalechi Kuwait new yemitinirew esiwam
@yoniyoni8346
7 жыл бұрын
kkkkkkkkፍፀም እዳታምናት የሳውዲ ሴት ሙቀቱ ነው ሚያስቀባጥራት የሳውዲ ሴት እንተዋወቃለን kkkkkkkkkሙቀት ነው ሚያስቀባጥራት
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
7 жыл бұрын
እናት ስለሌለኝ ኑሮዬ የውሸት ነው። ክክክክክክክ አሯሯ ምን ጉድ ነው እር አቅማችንን እንወቀ ተው
@wnmj6898
7 жыл бұрын
yoni yoni። ፍጹምን
@srourcell5970
7 жыл бұрын
wiywiy
@ዲኔከሚደፈርእኔልሁን-ወ1የ
7 жыл бұрын
እኔምለው የመዳምን ዋይፋይ ለጥሩነገር በትጠቀሙበት ምናለ እፍፍፍፍፍፍ አፍጥጣችሁ ትውሉና አፈቀርኩ ስትሉ ትገርማላችሁ አላማችሁ ይሄከሆነ አትውጡ ውጪ ሀገር ስታስጠሉ።
@garmo4180
8 жыл бұрын
ፍጤ ውድድድድ ነው ማርግህ የምትወደድ ልጅ ነክ በጣም በተሌ ሣቅህ
@የእመቤቴማርያምልጅ21
8 жыл бұрын
ወይይይይይይይ ጉድድድ መዳም የለችም ማለት ነው በሳቅ ልሞት ነው ክክክክክክክ ውይይይይይይ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
@megapk6180
8 жыл бұрын
የእመቤቴ ማርያም ልጅ 21 ሠሦ
@ahadahad6156
7 жыл бұрын
እህት መጸሀፍ ቅዱስን ጠዋት እና ማታ አንብቢ ልቦናሽን ይመልስልሻል ክርስቲያን ከሆንሽ
@misslara3593
8 жыл бұрын
እሯ ምንድነው ነገሩ ከአርብ ቤት ተቀምጠሽ ይህን ያህል በፍቅር ማበድ ጌታ ይማርሽ
@nasaranna590
8 жыл бұрын
ውይ ግድ ዝንጀሮስድት በላይም ፍቅር መያዝ እረ የአረብ ሀገር ሥራ ፍቅር አይዝም በፍቅር አያሳበደም በሥራ እንጅ እረ
@taybaal7428
8 жыл бұрын
ኧረ ሴቱ ምን ነካው ከአርቲስቶች ጋር ፍቅር ወይኔ ጉዴ፡፡ነገሩ አንቺ ሳቶኒ የሙቀቱ ወላፈን ነው የፍቅር ፎንቃ የያዘሽ፡፡ብቻ የፋፁሜን ማሥረሻ ጥሩ ባል ወይም ጓደኛ ይሥጥሽ እህቴ፡፡አይዞሽ ተሥፋ ቁረጭና ሌላ የሚሆንሽን ፈልጊ፡፡በሥደት ላይ ፍቅር ተጨምሮብሽ አለቀልሽ
@ዜዲነኝሥደተኛዋዜዲነኝሥደ
4 жыл бұрын
ፍቅር ቀልዲ አይደለም አህቶቸ እኔ አመት ታምሜ አለሁ ለመርሳት እህህህህህ
@የዋህምንይሆናልስለሁሉምነ
8 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ፍቅር እውር ነው የእውነት ሴቶች አሳዘናችሀኝ።
@yordimenber7075
8 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ፍቅር እንዳበደ ከ ከ ከ
@sabagetachew9
8 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ ፍቅር በቃ እዲህ ቀላል ነው😜😜😜😜😜
@ወለተማርያም-ዸ6ጨ
8 жыл бұрын
እረ እግዚአብሔርን ፍሩ እንዴ ሴት ወንድን የሚጠይቅበት ጊዜ
@zebibaahmed1657
8 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ አለ እረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አለሀቢበና ሙሀመድ ይህ እንደሚመጣ ተናግረው ነበር እሽ ሴት እንደወንድ የምትጠይቅበትና እራቁትዋን ያላንድ ሂጃብ እንደምትሄድ አስተግፍረላህ በእስልምና ሴት ልጂ ታፈቅራለች ግን አፈቅርሀለሁ ብላ የምትገልፀው ስታገባውና ብቻውን ነው አልሀምዱሊላህ እስላም ያደረገኝ ጌታ እስልምና ይግደለኝ
@aishashafiahammad8941
8 жыл бұрын
ሙስልምአይደለችም
@መክሊትመክሊት-ነ3ሰ
8 жыл бұрын
kukuku zebiba ahmde beahunw geze muslme nene belw behjabe yetshfnwte nachu endwme mezezachu yebzaw😝😜 beytgnawme haymanote erkanme mehde hone agbabe kelelw bota megnte ayfkdme so lehulwme mastwane yeste belshe sely
@zebibaahmed1657
8 жыл бұрын
ሙስሊም ሆነ ክርስቲያን እርቃን መሄድ የተከለከለ ቢሆንም አብዛሀኛወቹ እርቃናቸውን የሚሄዱት ሙስሊሞች አይደሉም እሽ ሙስሊሞች ሀራም ነገር ሊሰሩ ይችላሉ የከፋም አይደል ወዳውም ተውበት (ንስሀ)ያደርጋሉ እሽ ይቅርታ ለሙስሊሞች ምንም ሸክ የለኝም አላህ በቁርአን ስለአስተማረኝ የሚጠቅመኝን ስለነገረን እንደዚህ አይነት አንፈፅምም እሽ ይቅርታ ካስቀየምኩ
@betemariyammengie2656
8 жыл бұрын
askeyami neshi wergna wisti lewsit slemtgozu new eji benate yibsali aketeme
@destabestdesta6028
8 жыл бұрын
wuy ayzoshi marwa enem betam adinakih negn
@etayehuabeba2713
8 жыл бұрын
እኔን የሚገርመኝ የሴቱ አይን አውጣነት ጭራሽ ማፈር ቀር አላህ ይድረስልን ከሙስሊም አገር ሁናቹህ አታሰድቡት አገሩንም ፈቅርን አረከሳቹሁት ዱቄታም ሁላ ማድነቅና ማፍቀር መለየት አቃታቹህ ፍፄ በስራህ እናደንቅህ አለን
@firehiyotayalew1976
8 жыл бұрын
ሆሆሆሆ ጉድ ነው ዘንድሮ አሁን ደሞ ወደ ሰኡድዲ መጣብን
@ወለተማርያም-ዸ6ጨ
8 жыл бұрын
ግን በጣም ግርም የሚያደርገው ቆይ ቷዋቂ ብቻ ነው እንዴ የሚፈቀረው ውይ ጉድ
@g350jony2
8 жыл бұрын
አልሀም ዲሊላህ እሥካሁን ሙሥሊሞች ከዚህ ልክፍት ነፃ በመሆናቸው
@zehabugashaw2862
8 жыл бұрын
አይዝሽ እህቶ ጠክሪ
@emebetwooowyamralbertuasse4512
8 жыл бұрын
zehabu Gashaw
@hayatotib1232
8 жыл бұрын
ይገርማል
@eimaneeimane211
8 жыл бұрын
ወይ ጉድ ፋቅር እድህ ያደርጋል እደ ግን
@rahmaali5087
8 жыл бұрын
እረባካችሁ እንድህ ዝምብሎ ፍቅር ውይይይይይይይ
@g4g498
8 жыл бұрын
ሆ!!! እርግጥ ፍቅር አይድረስ ነው ቢደርስብኝም አልናገር ታፍኘ እሞታታለሁ እንጅ
@teztaseyfu4463
8 жыл бұрын
አኔ የራሤን ጏደኛዬን ምቴን ለዘለአለም አፈቅረዋለው እሡን ማንም ሊተካው አይችልም ግን አርቲሥቶችን አደንቃለው እወዳለው አለቀ በተረፈ አቅምን እወቁ ነው ምክሬ
@ፍቅርአሸናፌ
8 жыл бұрын
እምምምም ፍጱምን አፍቅሬው አለሁ የኔ ካልሆነ እህቶቸ ያይጥ መርዝ ተባበሩኝ kkkkkkkkkkkkkkk
@حليمهمحمد-د3د
8 жыл бұрын
yana ehet yawihe atehugne esweko yarisw heywate alwe samishew yedale enda 'eni anchem yarisshen heywate nwey linche yilaw aleko yaswen dagemo atekatitay
@ZinaZina-cn8zg
8 жыл бұрын
kkkkkkkkkkk አረ ጊድ ነው አርፈሽ የመጣሽበትን አላማ አታሣኪም ጉድኮነው ያሣዝናል እህታችን አድናቂህ ነኝ ፍቅር በሥደት ላይ አሥቸጋሪነው እውነት ነው የወደዱትን ካላገኙ ያሣብዳል
@fatamaahmmad9874
8 жыл бұрын
እረ ጉድ ፈላ
@ايمانفهد-ج7ق
8 жыл бұрын
ፍፄ ማለዳ ኮከቦችን እስከምመጣ አንተ ተወዳደርልኝ አድናቂህ ነኝ
@toybamohemmediloveyouallah1929
8 жыл бұрын
aselamaleykum wr wb selam ahtachin lala mnm malet aychalm allah yrdas ፍፄ adnakih neg ኢንሻ አላህ saudi kemtachihu anteyayalen
@yordiyedingel9311
8 жыл бұрын
ውይ አለመታደል። ብርቅ አርጋችሁት አሁንስ ዘልዛሎች "በናትሺ ዝም በይ"
15:41
የሳምንቱ ጨዋታ ምርጥ 10 ምስሎች | ከሰመረ ባሪያው ጋር | Semere Bariyaw @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 8 М.
21:29
ጉድ ልጅ ተውፊቅ በአሽሙር ለሶፊት የተናገረው🙆 በፊልም ሚስጥራቼውን ዘረገፉት! ፈኪሀ ከተውፊቅ ፍቅር
JEMAL MD
Рет қаралды 10 М.
00:25
How Strong is Tin Foil? 💪
Brianna
Рет қаралды 62 МЛН
00:12
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
Роман Magic
Рет қаралды 23 МЛН
1:05:24
Кеттік бәрін таста - Қызық Times | Қайрат Әділгерей, Уәлибек Әбдраимов, Диана Ягофарова, Қанай
Marat Oralgazin
Рет қаралды 475 М.
01:54
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 925 М.
1:34:47
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 488 М.
3:19:07
ትረካ - የበዓሉ ግርማን ገዳይ አገኘሁት | እንዳለጌታ ከበደ | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 78 М.
3:19
ውጤታማ የተግባቦት ክህሎት በስራ ቦታ ለመፍጠር የሚረዱ ጠቃሚ መንገዶች
Sammy K Tekle
Рет қаралды 1,5 М.
3:47:27
Full Tigrinya Story "ስደት ዝፈተኖ ፍቅሪ" #eritreamovie #eritreamusic #eritreacomedy
Story Production
Рет қаралды 373 М.
2:07:34
| nebiy mekonnen | የ ነብይ መኮንን ጨዋታዎች ቁ-4 : ማእከላዊ እስር ቤት ፣ አሰፋ ጫቦ፣ ቴሌቪዥን ቴብል ቴኒስ ፣ “አይኑካ”፣ የፈረንሳይ ቆይታ
EthiopianTunes
Рет қаралды 21 М.
1:19:32
አሜሪካን ዲሲ የአማራ ብሔር ተወላጆች የተቃውሞ ሰልፍ ፣የኦነግ አሰቃቂ ጭፍጨፋዎች፣አንደራደርም አስረስ ማሬ"@TeddyHawassa
Teddy Hawassa
Рет қаралды 6 М.
10:15
Ethiopia የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው የ 9 ኢትዮጵያውያን አቤቱታ በሳውዲ በነብዩ ሲራክ የተዘጋጀ
ER
Рет қаралды 459
59:59
Hypnos för Sömn | Lång version (Svenska)
Gestalthälsa
Рет қаралды 274 М.
3:07:48
ሰዎች ኮሜዲ ከባድ እንደሆነ የሚገባቸው ለመቀለድ ሲሞክሩ ነው | Natti Abreham | ወቸው Good | #wechewgood
ወቸው GOOD
Рет қаралды 467 М.
1:26:27
ሕዝቤ ሁለት ክፋቶችን ሠርቷል || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket ርዕሰ ሊቃውንት
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 243 М.
1:00
Сбежали от медведя на деревья без связи ! 😂😆 #шоу #стендап #вопросы
INTERVIEW
Рет қаралды 2,6 МЛН
0:29
Проучил негодяя #shorts #чп #нокаут #соль
Угнетолог
Рет қаралды 1,7 МЛН
0:58
Школьники уничтожили новую училку | #сериал #фильмы #кино
LEXA LEXICH
Рет қаралды 7 МЛН
1:00
Поймал убийцу своей семьи 😡/"Законопослушный гражданин"(2009) #фильм #триллер #кинопоиса
KinoBravo
Рет қаралды 3,2 МЛН
0:14
Khi em út dùng chiêu cuối 🤣🤣🤩#shorts#trollface #edit #funnyvideo
HoangEdit 267
Рет қаралды 74 МЛН
1:00
Самая опасная женщина в мире, которая издевалась над 1000 мужчинами😨
kinoluv
Рет қаралды 5 МЛН
0:13
Come and see the cross-dress dance of the clown and the angel #clown #angel
超人夫妇
Рет қаралды 9 МЛН