Ethiopiawinet | ኢትዮጵያዊነት - New Short Movie 2021

  Рет қаралды 104,789

GARATUBE

GARATUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 101
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 5 жыл бұрын
በጣም የሚመቸኝ ቪዲዮ 💚💛♥️ አቡሌ በአዲስ ፊልም ባይክ ደስ ይለኛል
@alhaddad706
@alhaddad706 5 жыл бұрын
በውነት ፈጣሪ ይባርካችሁ ዘረኞቹን ከምድረገፅ ያጥፋልን አቦ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር💚💛💖
@abelhagos8107
@abelhagos8107 5 жыл бұрын
amen
@محمدحسان-م8ذ
@محمدحسان-م8ذ 5 жыл бұрын
እናቴ ኢትዩጵያዬ መቼነው እማይሽ እፍፍፍፍ
@محمدحسان-م8ذ
@محمدحسان-م8ذ 5 жыл бұрын
ምርርጥ ትምህርት ነው ይመቻችሁ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዋውው ኢትዮጵያዊነት ውበት ነው ከማነንትም በላይ።
@ደህናመሆንደህናነገርነውተ
@ደህናመሆንደህናነገርነውተ 5 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ፍቅር ያሸንፋል ተመችቶኛል ለዘረኛ ትልቅ ትምህርት ነው!💚💛❤
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 жыл бұрын
አንድ ያድርገን ፈጣሪየ እውነት ምርጥ ምልእክት ነው ውዶቸ
@kikiethiopiawit9827
@kikiethiopiawit9827 5 жыл бұрын
አቡሌ የኔ ቆንጆ አምሮብካል
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 5 жыл бұрын
WOW! WOW! WOW! እደጉ ተመደጉ ለዘረኞ በመርፌ ብወጓቸውም አይገባቸውም እንጂ በርቱ ጎበዞች ።
@عمرابوملهم-ظ9ش
@عمرابوملهم-ظ9ش 5 жыл бұрын
ስወዳቹሁ በጣም ጡሩ ነው የምታስተላልፊት ቀጥሉበት
@BB-mc9ni
@BB-mc9ni 5 жыл бұрын
I just want to say thank you so much for you guys, this is very impressive and great message for what is happening right now in Ethiopia.
@amiti5809
@amiti5809 5 жыл бұрын
መልክቱ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@mohammadhassab-yi6qv
@mohammadhassab-yi6qv 5 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል መልክት ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@yayatade6223
@yayatade6223 5 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነዉ 👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@እመአምላክሆይየወጣትነትዘ
@እመአምላክሆይየወጣትነትዘ 5 жыл бұрын
ዘርኝነትን ፍጣሪ ከምድር ገፀ ያጥፍልን አሜን
@berhanugeta2809
@berhanugeta2809 5 жыл бұрын
ዋው መጣችው ግን ሁል ግዜ አንዳይነት አታድርጉት
@aoun8429
@aoun8429 5 жыл бұрын
ደስ የሚል መልክት ነው አቤቱ አንድ አድርገን
@nardosnardi6256
@nardosnardi6256 5 жыл бұрын
Wow arif sra new ketilubet Abula fonkaye alehlegn
@cimnatlbcimnatlb6988
@cimnatlbcimnatlb6988 5 жыл бұрын
Wo setameru yagere legosh selamashu yebezaley etiyopiya le zelealem tenor amen 💙 💛 ❤ ❤❤❤❤❤💙💙💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛fiker ena selam le etiyopiya hizeb ulu amelak yexebekashu
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሪፍ ስራ ነው በርቱ
@abayneshkassa9204
@abayneshkassa9204 5 жыл бұрын
ኸረ በጣም ደስ ይላል በርቱ
@yesbejo6050
@yesbejo6050 4 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ
@TigistWalata
@TigistWalata 4 жыл бұрын
ማሮችየ ስታምሩ♥♥♥♥
@asnakuyemojowachewa1232
@asnakuyemojowachewa1232 5 жыл бұрын
Wow betam Des telalachu bartu😍😘❤👈
@yohanesberhne8703
@yohanesberhne8703 5 жыл бұрын
በጣም ትምህርት ሰጭ ነው ቀጥሉበት
@ስምሪየባሚእናት
@ስምሪየባሚእናት 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጦች
@Tube-jn6sz
@Tube-jn6sz 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ደስ ይላል
@hshshshsg6466
@hshshshsg6466 5 жыл бұрын
ዋውውው ቀጥሉበት
@الحمدللهسبحاناللهلاآلةلااللهال
@الحمدللهسبحاناللهلاآلةلااللهال 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@obseeobsee2522
@obseeobsee2522 5 жыл бұрын
uuuuuffffeeee I love you Ethiopia ❤🇪🇹👌👍
@molymolymolly2693
@molymolymolly2693 5 жыл бұрын
ዘረኝነት ይጥፋ እትዮጵያ ለዘልኣለም ትኑር
@jihaneakiki6624
@jihaneakiki6624 5 жыл бұрын
Sewodechew meretochi 🇪🇹I LOVE YOU Ethiopia
@hdhdbdvxbdb7304
@hdhdbdvxbdb7304 5 жыл бұрын
ቀውውው
@lovetifero3983
@lovetifero3983 5 жыл бұрын
ወወወወ ያምራል🌹🌹🌹🌹🌹🌹👄👄👄👄👄
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 4 жыл бұрын
አቡሌ የኔ ጎረምሳ ሸበላ ሆንክ እኮ
@ummusumayya4580
@ummusumayya4580 5 жыл бұрын
Waw betam des ylal
@ema2060
@ema2060 5 жыл бұрын
Simet bemuzika wow 👌 ,💚💛❤
@ayushi4457
@ayushi4457 5 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው
@dinebro8521
@dinebro8521 5 жыл бұрын
Fantastic job, I like it!
@dasitaasulxaandasitaa536
@dasitaasulxaandasitaa536 5 жыл бұрын
ዋውውውው👍👍👍👍
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 5 жыл бұрын
#____ስማኝ @@ ዘረኝነት ማለት -የራስን ብሄር መውደድ ማለት አይደለም፣ ዘረኝነት ማለት -የራስን ብሄር ማክበር ማለት አይደለም፣ ዘረኝነት ማለት -የራስን ብሄር ማወደስ ማለት አይደለም፣ ዘረኝነት ማለት -የራስን ሀይማኖት መውደድ ማለት አይደለም፣ ዘረኝነት ማለት -የራስን ሀይማኖት ማወደስ ማለት አይደለም። ....! @@@@ #_______ዘረኝነት_ማለት -የራስን ብሄር ከሌሎች ጋ ማወዳደር ማለት ነው፣ ዘረኝነት ማለት -የራስን ብሄር እየወደደ የሌላውን መጥላት ማለት ነው፣ ዘረኝነት ማለት -የራስን ብሄር እያከበረ የሌላውን ማንቋሸሽ ማለት ነው፣ ዘረኝነት ማለት -የራስን ብሄር እያወደሰ የሌላውን ብሄር ዝቅ ማድረግ ማለት ነው፣ ዘረኝነት ማለት -እራስ ወዳድና ለሌላው ግድ የሌለው ማለት ነው፣ ዘረኝነት ማለት -የራስን ሀይማኖት አክብሮ የሌላውን የሚንቅ ማለት ነው፣ ዘረኝነት ማለት ->የአስተሳሰብ ጉድለት ማለት ነው፣ @@ ትግራይ ነኝ አማራ ነኝ ኦሮሞን ነኝ ..... ብቻ የፈለከውን ነኝ በል ግን አንተ የተፈጠርከው ከዚህች ምድር አፈር መሆኑን አትርሳ ፈጣሪ ሲፈጥረን አንተ ትግራይ፣ አንተ አማራ፣ አንተ አሮሞ፣. አንተ.... ብሎ አልፈጠረንም መከፋፈል የሴጣን ነው #ኢትዮጵያ_አንድ_ናት አንድ ብቻ! ሰውን መሬት #ይበላዋል ሰው ግን ለመሬት #ይባላል፤ እስኪ እራስ በራሳችን እንዋደድ እኛ ኢትዮጵያዊ ሆነን አንተ እንደዚህ.... አንተ እንደዚህ... እያልን በማይረባ ነገር ግዝያችንን አናቃጥል። ^^^^ ^ #ነቃ_በል_ወገኔ_ምንድነው_ዘር_መቁጠር፣ #ሁሉም_የተበጀው_ከአንድ_ምድር አፈር። @@@ #___ኢትዮጵያ_ለዘላለም_ትኑር!
@GARAtube
@GARAtube 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ወደነዋል በርቺ እንደዚ አይነት መልእክቶችሽን በቻናላችን ማስተላለፍ ትቺያለሽ እናመሰግናለን::
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 5 жыл бұрын
@@GARAtube እኔም አመሠግናለሁ ትንሽ ትንሽ እሞክራለሁ ሁሌም በምታቀርቡት ስሜትን በሙዚቃ ላይ የተለያዩ ኮሜንቶችን እፅፋለሁ በተለይ በዘረኝነት ላይ አስመልክቶ ለተሰራ ድራማ እኔ ዘረኝነት አልወድም ድሮም ኢትዮጵያዊ ዛሬም ኢትዮጵያዊ ወደፊትም ኢትዮጵያዊ ነኝ ዘረኝነት ይጥፋ አመሠግናለሁ
@ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ
@ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ 5 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷🌷🌷💓💓💓❤❤💞☝ለዘላለም ትኑር አሜን
@masifiker9435
@masifiker9435 5 жыл бұрын
So sewedachwu ❤❤ ❤
@lusifekerlusi7665
@lusifekerlusi7665 5 жыл бұрын
wowew betam terw
@eteneshmandefro7040
@eteneshmandefro7040 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ👏👏
@ልቤንልብአረገውአምልኬ
@ልቤንልብአረገውአምልኬ 5 жыл бұрын
ዋውውው
@tsehayyirgalem1068
@tsehayyirgalem1068 5 жыл бұрын
wow that great thank you
@تباماليمتيمت
@تباماليمتيمت 5 жыл бұрын
Wowowowow👍👍👍👍👍👍
@ይቅርታይቅርታ-ኀ1ጠ
@ይቅርታይቅርታ-ኀ1ጠ 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው❤❤
@rak8436
@rak8436 5 жыл бұрын
ያምራል
@ፍቅርያሸንፍል-ነ6የ
@ፍቅርያሸንፍል-ነ6የ 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ደገማችሁት እረ ቀየር ቀየር አድርጉልና
@saifallmazrouei3531
@saifallmazrouei3531 5 жыл бұрын
I love you so much Ethiopia
@hayumark4870
@hayumark4870 5 жыл бұрын
Betam temechitognal ketlubet
@danielmulugeta2516
@danielmulugeta2516 5 жыл бұрын
waw waw
@almazadne3242
@almazadne3242 5 жыл бұрын
Wow Btme des yelale agrchnene selme yrglen zargentane yatfalen
@fafibintbint8046
@fafibintbint8046 5 жыл бұрын
betam astemari new letemrabet sew
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 5 жыл бұрын
ዋወው ስብስክራይብ ፕሊስ ጋይሶች
@sositereas994
@sositereas994 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው
@agareeethiopilove3485
@agareeethiopilove3485 5 жыл бұрын
wawaww💚💛❤👍👍👍💞💞💞😍😍😍😍💝💝💝💝
@MuhammedAli-xv3ft
@MuhammedAli-xv3ft 5 жыл бұрын
ዶክተር
@አንተንካስደሰተህከኔመለየ
@አንተንካስደሰተህከኔመለየ 5 жыл бұрын
አቡሌ እያየነው አደገ
@ዜድየእናቴናፋቂሙስሊምመሆ
@ዜድየእናቴናፋቂሙስሊምመሆ 5 жыл бұрын
አቦ ይመቻቹ
@seblewoldeyes3338
@seblewoldeyes3338 5 жыл бұрын
Ariif nachehu
@raheladenew6433
@raheladenew6433 5 жыл бұрын
Wow wow wow
@shhbsbsahghs1280
@shhbsbsahghs1280 5 жыл бұрын
Betam des yemil sera nw bertu Ethiopia negn
@yadenetariku3124
@yadenetariku3124 5 жыл бұрын
😍😍😍😍
@yoalapp
@yoalapp 5 жыл бұрын
gara tube እንደኔ የምትወዱ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እና ፈታ ላድርጋችሁ
@መቅዲነኝ-ጰ2መ
@መቅዲነኝ-ጰ2መ 5 жыл бұрын
እሺ
@dagimhaile327
@dagimhaile327 5 жыл бұрын
i swear 1 new
@አሽናፊማህሌት
@አሽናፊማህሌት 5 жыл бұрын
ማሮቼ መጣችሁ
@djkal1800
@djkal1800 5 жыл бұрын
ዘር ለበቆሎ ነው(ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑሩ
@jemalaliabdu6274
@jemalaliabdu6274 5 жыл бұрын
enem ethiopiawe nenge
@sadahjamal4077
@sadahjamal4077 5 жыл бұрын
❤❤❤❤
@مبمالوظيمقخ
@مبمالوظيمقخ 5 жыл бұрын
حببتي
@radyiaahmed3169
@radyiaahmed3169 5 жыл бұрын
marochiii
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
ምርጦች መጣችሁ
@madynahomar9365
@madynahomar9365 5 жыл бұрын
ወይ አቡሌ ትልቅ ስው ሆንክ እኮ
@ፀይምሃበሻቆንጆ
@ፀይምሃበሻቆንጆ 5 жыл бұрын
ጥቁር ቲሸርት የለበሰው ልጅ አደገ wow
@maryam4875
@maryam4875 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ነኝብትይአይበቃሽም
@makdasgatachaw9961
@makdasgatachaw9961 5 жыл бұрын
Yemachachihu
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 5 жыл бұрын
👍
@marteilovejesusjesus1722
@marteilovejesusjesus1722 5 жыл бұрын
#💚💛❤💋
@ባርችወለየዋ
@ባርችወለየዋ 5 жыл бұрын
ኧረ ይሄን ጩጨ ልጅ ወደድኩት መሰለኝ ደጋግሜ አየሁት
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 жыл бұрын
😍😍👏😘😘🎵🎼🎶🎤
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
አይደለሁም ላልሽው እኔ ሰለቸኝ
@ሜላሊየማሪያም
@ሜላሊየማሪያም 5 жыл бұрын
Mn taderigutalachew hezba werega hona
@seadinew2424
@seadinew2424 5 жыл бұрын
እንደት እንደምወዳችሁ ❤❤❤👍👍👍
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 5 жыл бұрын
*በ* #አቡሌ #ጫማ *ዮኒ* #ማኛ *እና* #ጂጂን *መርገጥ* *ነው* 😂😂
@mimimassalet7433
@mimimassalet7433 5 жыл бұрын
EnamasgnhaleniWognoche
@abdiabduk3097
@abdiabduk3097 5 жыл бұрын
ደገማቹት ምን እሼ ነው ሌላ ጠፋባቹ እዴ
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 жыл бұрын
Abdi Abduk 😍😁
@abrahamtadesse6780
@abrahamtadesse6780 5 жыл бұрын
Tamachitognale
@zedfijerfikeradem
@zedfijerfikeradem 5 жыл бұрын
ልጂቱ ውቃቢ የላትም
@teameema9832
@teameema9832 5 жыл бұрын
Somalia weye Eritrean kkkkkkk c
@lemidiriba3009
@lemidiriba3009 5 жыл бұрын
Bexam yemiberetata fexera nw. temechtonyal
@wizabto4282
@wizabto4282 5 жыл бұрын
Kk z sign of habesha close & ur word haymanot r u kidding
@مبمالوظيمقخ
@مبمالوظيمقخ 5 жыл бұрын
الو
@hamzasafina3977
@hamzasafina3977 5 жыл бұрын
ቀዳዳ ሁላ አስመሳይ
ፎንቃ በክላስ  ስሜትን በሙዚቃ- #Gara tube
11:11
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 106 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 14 МЛН
የወንድሜ ሰርግ እስኪ መርቁልኝ
7:12
ራያ ትግራይ TDF
Рет қаралды 11 М.
ናፍቆት-| Ethiopian Short Comedy😄😄@GARA TUBE
12:44
GARA tube
Рет қаралды 20 М.
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН