የወይባ ጢስና የውበት ሳሎን ዋጋ በአዲስ አበባ / Weyba Tis and Beauty Salon Price in Addis Ababa | Ethio Review

  Рет қаралды 84,211

Ethio Review

Ethio Review

Күн бұрын

የወይባ ጢስና የውበት ሳሎን ዋጋ በአዲስ አበባ / Weyba tis and Beauty Salon Price in Addis Ababa | Ethio Review
00:38 ፍቅር ሰላም ወይባ ጢስና የውበት ሳሎን - ሰሚት ፊጋ አካባቢ ትራፊክ መብራት አለፍ ብሎ አቢሲኒያ ባንክ ጋር ባለው ቅያስ ወረድ ብሎ
ስልክ - 0988989816
18:28 የግሌ ባህላዊ የወይባ ጭስ - ካርል አደባባይ ወረድ ብሎ ወደ ብስራተ ገብርኤል በሚወስደው መንገድ በአሜሪካን ስኩል እና እናት ባንክ መሀከል 50 ሜትር ገባ ብሎ
ስልክ - 0910853561 / 0911131144
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

Пікірлер: 133
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር አገር ስገባ የመጀመሪያዬ ፕሮግራሜ ነው❤❤❤❤❤
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
ጌታ ያግዝሽ የኔ ውድ
@ኮሚደረ
@ኮሚደረ Жыл бұрын
እኔም
@maryamsaeed8970
@maryamsaeed8970 Жыл бұрын
👍👍👍
@አብ-ሳላት
@አብ-ሳላት Жыл бұрын
እኔም
@kejushifa8237
@kejushifa8237 8 ай бұрын
Eni felige neber gen yehedkubet gze erguz neberku.
@fekryes8868
@fekryes8868 Жыл бұрын
የብስራተ ገብርኤል ይበልጣል ተጠቅሚያለሁ ንፁህ ጭሳጭስ ነው የምታመጣው ከወሎ ሞክሩት ❤❤❤
@yordibest5971
@yordibest5971 Жыл бұрын
Sent nw dear wagaw?
@fekryes8868
@fekryes8868 Жыл бұрын
@@yordibest5971 1200 eske
@egziharya4826
@egziharya4826 Жыл бұрын
ብስራተ ገብርኤል የት አካባቢ ነው
@fekryes8868
@fekryes8868 Жыл бұрын
​@@egziharya4826 አሜሪካ እስኩል ወይም እናት ባንክ አካባቢ ሀምሳ ሜትር ገባ ብሎ ነው❤
@helenwurissa9938
@helenwurissa9938 Жыл бұрын
@@yordibest5971 2500
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Жыл бұрын
ሚስት ስንመርጥ smoked ወይም un-smoked ብለን መምረጥ ሊኖርብን ነው።
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
🤣😆😆😆😆 በጣም አሳከኝ ለመሆኑ ያንተ ምርጫ ምንድን ነው ስሞክድ ወስ አንስምክድ ክክክክክክክክ
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Жыл бұрын
@@Danatube721 የጨሰች 👌
@tadesunega5712
@tadesunega5712 Жыл бұрын
ስልካቸው ብናቅ በይበልጥ ለመጠየቅ ለመጠቀም ጥሩነውው
@lalalie7280
@lalalie7280 Жыл бұрын
ስልክ አስቀምጡልን
@kelemyos7843
@kelemyos7843 Жыл бұрын
ወይን ጢስ አሪፍ ሆኖ ሳለ ቂቤ መለቅለቁን አልወደድኩትን ሌላ ጊዜ ስመጣ ያለ ቂቤ እገባለሁ ስቲም ለማረግ ያለቂቤ አሪፍ ነው
@meazagebrekristos2299
@meazagebrekristos2299 Жыл бұрын
Truly amazing results.
@ethiomel3439
@ethiomel3439 Жыл бұрын
Berchi sewedesh eko ateyyekesh eko telk media lay kalu yebeleltal ❤
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 Жыл бұрын
Great information thank you very much 🎉🎉🎉
@mela79king
@mela79king Жыл бұрын
Ethio Review አንነኳን አደረሳቹ 🥰❤👏👌
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
በጣም ቀላል ነው በእውነት ዋጋው
@ጓልተምቤንሃገረሰላም
@ጓልተምቤንሃገረሰላም Жыл бұрын
ስንት ነው የሚያስከፍሉ
@mitu4533
@mitu4533 Жыл бұрын
​@@ጓልተምቤንሃገረሰላም1800😮
@EthioReview1
@EthioReview1 Жыл бұрын
ፍቅር ሰላም ወይባ ጢስና የውበት ሳሎን - ሰሚት ፊጋ አካባቢ ትራፊክ መብራት አለፍ ብሎ አቢሲኒያ ባንክ ጋር ባለው ቅያስ ወረድ ብሎ ስልክ - 0988989816 የግሌ ባህላዊ የወይባ ጭስ - ካርል አደባባይ ወረድ ብሎ ወደ ብስራተ ገብርኤል በሚወስደው መንገድ በአሜሪካን ስኩል እና እናት ባንክ መሀከል 50 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ - 0910853561 / 0911131144
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
🙏🙏🙏😘😘😘😘
@asugualkeshi2082
@asugualkeshi2082 Жыл бұрын
ሰሚት ኮንደምንየም ነው ያለሁት የዋጋው ነገር ንገሪኝ ከቻልኩት እመጣለሁ
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 8 ай бұрын
እኛ ወሎየወች የሁል ጊዜ ስራችን ነው ቅቤ ተቀብተን ታጠብን ስንወጣ አጥሚታችንን ወይም ተልባ እጠጣሉ ፋ ነው የምንልው
@AynalemTefera-t4h
@AynalemTefera-t4h Жыл бұрын
እኔ ወሎዬ ነኝ ግን የወይባውን 7ቱ እንጨት ስሙን አታውቅም በማር ታቀልጫታለሽ ጠይቁ
@hikmuhiku6518
@hikmuhiku6518 Жыл бұрын
እኔም እሞቃለሁ ስገባ ሀገሬ ያላገባ ቢሞቅ ችግር የለዉም አይደል እስኪ ማነዉ ተጠቅሞ የሚያቅ 🥰
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z Жыл бұрын
የምትጠይቂበት መንገድ በጣም ጥሩ ነው በርቺ❤
@SumeyaTahir
@SumeyaTahir 11 ай бұрын
Masha Allah
@meronbedada8924
@meronbedada8924 Жыл бұрын
በአገራችን እድመ አይለይም እንድያዉ ትላልቅ እናቶች በደንብ ነዉ የምያደርጉ ። እርጉዞች ደሞ ያደርጋሉ ለምን አያደርጉም እንዳልሽ
@trngonegash4657
@trngonegash4657 Жыл бұрын
Selam wude balehubet bota ageliglot tisetalachihu ende aras silehonkugn new ebaksh melishilgn?
@matramatta8167
@matramatta8167 Жыл бұрын
ተባረኪ
@genetpender3194
@genetpender3194 Жыл бұрын
I am proud of you my sister
@zizitino6797
@zizitino6797 Жыл бұрын
እኔ የምጠይቀው የወይባ ተጠቃሚዎች እህቶቻችን ነው በመሓፅን ጭስ ሲገባ የሚመጣውን ችግር አይታችሁታል ወይ? እባካችሁ አደጋ ልይ ከመውደቃችሁ በፊት የሕክምና ባለሙያ አናግሩ በጣም ያሳዝናል
@saadaab9355
@saadaab9355 Жыл бұрын
Ere derom sederge yenbre naw mnm yemeyametaw chger yalew ayemeselagim😊
@genetpender3194
@genetpender3194 Жыл бұрын
You don’t know what you toking about
@asugualkeshi2082
@asugualkeshi2082 Жыл бұрын
አይይይ ዘመንን ስንል እኮ እናቶቻችን በሱ ነው ጤናቸውን የሚጠብቁት ጤነኛ ልጆች ወልደው ያሳደጉት ሀኪም ራሱ በአካባብያችን ይሄን እንዲጠቀሙ ይመክራል በተለይ ለወለደች ሴት ለጤናዋና ለጥንካሬዋ ተመራጭ ነው
@kokebendale8918
@kokebendale8918 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይማል ዋጋው ስንት ነው ግን?
@betelhemyimer2882
@betelhemyimer2882 Жыл бұрын
1200
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ Жыл бұрын
ዋጋው ቀላል ነው ደስ ይላል
@raheldesalegne3632
@raheldesalegne3632 10 ай бұрын
ቦታው የት ነው አድራሻውን ላኩልኝ
@meseretabebe
@meseretabebe Жыл бұрын
Wowww betam arif new
@አልሚአልሚ-ገ3ዘ
@አልሚአልሚ-ገ3ዘ Жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል እንመጣለን❤
@sofanit5174
@sofanit5174 Жыл бұрын
Amlak Senay Fekadu Yeheneln Ena Metechye Yetekemalu .❤❤❤
@jerrydebebe
@jerrydebebe 11 ай бұрын
Wow new des yelal
@buzetadesse8594
@buzetadesse8594 2 ай бұрын
Silkachun???
@edelawitemishaw-hq4hm
@edelawitemishaw-hq4hm Жыл бұрын
ስልክ ቁጥርሽን ብትነግሪን
@Tinaahmed-p6c
@Tinaahmed-p6c 9 ай бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልኝ የት አካባቢ ናቹ እስቲ ቁጥር ሥጡኝ አሥቸኳይነው የተፈለገው ለሙሽራ
@KukuMessay
@KukuMessay Жыл бұрын
Betam arif 🎉🎉
@radroidtest
@radroidtest 7 ай бұрын
ስልክ ቁጥር
@alemshaygebremarim4642
@alemshaygebremarim4642 Жыл бұрын
ኣበ ኣዲስበባ ዝለኩም ስጉምትይ ክትውስዱ ኣለኩም፡ እንታይ ውረራ ሽም እንዳ ቀየርካ፡
@مرفدصالح
@مرفدصالح 20 күн бұрын
ታይ ማለትዩ ትሽ አብቁሉ ዓለም አሎ 😂
@buzetadesse8594
@buzetadesse8594 2 ай бұрын
ስልክ??
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 10 ай бұрын
አረብሀሀርነኝ ስመለስኢሸአላህ
@مرفدصالح
@مرفدصالح 20 күн бұрын
ወይባ በትግርኛ ምንድነው
@TetenaKebede
@TetenaKebede 3 ай бұрын
ሰልክ ሰጭን መምጣት ፈልጌ ነው
@YirgalemZerabruk
@YirgalemZerabruk Ай бұрын
Betam konjo new enmetalen
@manalmakki3175
@manalmakki3175 Жыл бұрын
I don’t know what you’re saying, but this is SUDANESE DOUKHAN not Ethiopian
@muniraashika5496
@muniraashika5496 9 ай бұрын
Yet new botaw sent new???
@hellooooooo-qo1gj
@hellooooooo-qo1gj Жыл бұрын
ያለቦታችሁ እየገባችሁ የሰው ባህልታበላሻችሁ ሲጀመር ጭስ ውስጥ ውሃ አይጠጣም ወተት ገንፎ ጭስ ውስጥ ይበላል ከቅቤ ውጭም አያስፈልግም እናተ ሌቦች ደግሞ መሳጅ አለች😂😂😂😊
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 3 ай бұрын
😅😅😂😂😂ጅብ ከማያውቁትአገር ሂዶ እትሌ አጥፉልኝ ይላል አሉ ዘወር ሲሉለት እያነሳ ሊበላ ውሀማ እየሸርሸር አክሎ እራብ ነውጂ ምን ጥቅም አሉው ክክ😂😂😂😂😅😅😅😅
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Жыл бұрын
ere endaykatelu esatun ferahu gen mehaten aygodam esatu
@nuriyamohammed1017
@nuriyamohammed1017 7 ай бұрын
ቦታዉ የት ነው
@مرفدصالح
@مرفدصالح 20 күн бұрын
ስልካቸው yaskemtulin
@FAFIWEYBATIS
@FAFIWEYBATIS Жыл бұрын
ሙሉ የወይባ ጢስ ግብዓቶች ከነ ሙሉ እቃዎቹ ከወሎ እልካለሁ
@mariyamienate8814
@mariyamienate8814 Жыл бұрын
ስልክሺን አስቀምጭ
@toybawoll4645
@toybawoll4645 Жыл бұрын
ሳኡድ መላክ አይቻልም
@ጓልተምቤንሃገረሰላም
@ጓልተምቤንሃገረሰላም Жыл бұрын
እስከ ስንት ብር ይጨርሳል ስራው ለመክፈት ኣስቤ ነበር
@FAFIWEYBATIS
@FAFIWEYBATIS Жыл бұрын
@@ጓልተምቤንሃገረሰላም ደውይልኝ
@user-Addis2721
@user-Addis2721 9 ай бұрын
Silkishin asqemchi eski
@eyobghirmay1451
@eyobghirmay1451 Жыл бұрын
Hey konjo selam neshe enqwan adereseshe tawkeyaleshe betam new yemtmechegn. Programshen join adrge new yememeleketew . Sorry lewend selemayhon altedesetkum kkkkk.bayhon anchen legabzeshe. Semshen gen alenagerem alshe aydel kkkk.semeta gen felge agesheshealeugn aykerem eshi.❤🎉🎉🎉 yemecheshe. 10q 🙏 4 everything bless. Happy Eastern 2 all habeshea our people God save us
@eyobghirmay1451
@eyobghirmay1451 Жыл бұрын
Men waga alew anche like betadergew yenen asteyayet atkefyebet ene gen $6.99 ekeflaleugn.kkk.lemangnawem betewawekshe dess yelegnal . Esti send da u number plz 🙏 10q
@oromiyatiyya3317
@oromiyatiyya3317 Жыл бұрын
Pls silk quxur😊
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ Жыл бұрын
እርድ ማር ቀሲር አለች ግን ቀሲር ምድነዉ ንገሩኝ ወገኖቸ
@toybawoll4645
@toybawoll4645 Жыл бұрын
ቀስል የቁርቁራ ዱቄት
@godblessyou7702
@godblessyou7702 Жыл бұрын
Thank you; 🙏🙏🙏Ethio Review !❤❤❤
@helenmehammed9988
@helenmehammed9988 Жыл бұрын
Wow betam das eylalela gen chegeru eza sikada wagachun yechameralu
@ፍቅርሰላምወይባጢሰ
@ፍቅርሰላምወይባጢሰ Жыл бұрын
ዋጋ አንጨምርም
@drbezawittalefe8114
@drbezawittalefe8114 Жыл бұрын
​@@ፍቅርሰላምወይባጢሰ where is the exact location please
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
የግሌ የወይባ ጭሽ ብስራተ ገብርኤል አካባቢ በአሜሪካን እስኩል እና በእናት ባንክ መካከል
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
የብስራተ ገብሬሏ ዋጋው አልተሰማም አጭበርብራችሁ አለፋችሁት ዩቱዩበሯም መድገም ነበረብሽ
@mimounaaboulgacim8809
@mimounaaboulgacim8809 3 ай бұрын
دى الدخان السوداني ذاتو
@tejaq8618
@tejaq8618 Жыл бұрын
ቀሲር ምንድነው ያልገባኝ
@صباحخضر-ض4ل
@صباحخضر-ض4ل Жыл бұрын
ቀስል ነው የሚባለው ከለሩ የሂና አይነት ይመስላል በደንብ ስታይው ግን ይለያል በዉሀ በጥብጠሽ ተቀብተሽ የምትታጠቢው ነው ለፀጉር ለሠውነት ለፌት ቆሻሻን በደንብ ያወጣል የሞተን ቆዳንም እንደዛው ግን ይቅርታ ከጠየቅሽው በላይ ስለአብራራሁልሽ
@twtytube6930
@twtytube6930 Жыл бұрын
@@صباحخضر-ض4ل ቀሲር ምን ይባላል በ አረብኛ
@እሞሀይዩቱብ-ኸ6ቘ
@እሞሀይዩቱብ-ኸ6ቘ Жыл бұрын
የቁርቁራ ቅጠል
@Getu-it7vi
@Getu-it7vi Жыл бұрын
​@@صباحخضر-ض4ل በኣረብኛ ንገርን ዉዴ❤
@صباحخضر-ض4ل
@صباحخضر-ض4ل Жыл бұрын
@@Getu-it7vi በአረብኛ ነው ቀስል በአማርኛ አላቀውም
@Tinaahmed-p6c
@Tinaahmed-p6c 11 ай бұрын
❤❤❤
@SacdiyoAli-mf1rz
@SacdiyoAli-mf1rz 11 ай бұрын
ቁጥራችሁንስጡን
@alemshaygebremarim4642
@alemshaygebremarim4642 Жыл бұрын
ሽሙ ቅልጥፋ ክትቅይሩ ኣለዎ እዛ ስበይትይ፡ ናይ ደቅ ኣንስትዩ ባህልይ ትግራይ እላ ክትቅይሮ ኣለዎ፡ ተጋሩ ኣብ ኣዲስኣበባ ዝለኩም ተጋሩ ብህግይ ደው ኣብልዎ እዛ ስበይትይ፡ ናይ ደቅይ ኣንስትዩ ብተለ ንግስትታት ትግራይ ኣጠቃቅማ እዩ፡ ጥበቃታት ትግራይ ንዙይ ደርጅት ደው ኣብልዎ፡ ህዝብይ ትግራይ ኣፀንቱም ፍልጠት ባህልይ ትግራይ ምስራቅ፡ ደው ኣብልዎ ግንዝብ እዩ ህዝብይ ትግራይ ዝድልዩ እዩ፡
@Hayat-sd4gf
@Hayat-sd4gf Жыл бұрын
Yetnew 🥰🥰
@a71green25
@a71green25 Жыл бұрын
Eshiiì❤❤❤
@elda554
@elda554 11 ай бұрын
ወይባ ጢስ የወሎ ዐማራ ባህል ነው
@SefanitAyalew
@SefanitAyalew 8 ай бұрын
ትግራይ አይኮነት?አረዳዲኒ
@messya7125
@messya7125 Жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ኮተት ነዉ ምግቡን አታስወድዶብን ሰዉ ንሮዉን ይመስላል ለዚሁሉ ጭምልቅልቅ ላለ ነገር በቂ ዉሀ አለ ማሰወገጃ ንጵህና በጣም ይጠይቃል እኔ አይስማማኝም በራሱ ቅቤ ሽታዉ መከራ ካባዉና ብርድልብሱ በራሱ አንዱ ሰዉ ከለበሰ በኋላ መታጠብ አለበት መከራ ማየት
@medinateshale7941
@medinateshale7941 5 ай бұрын
7. Rt7
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE Жыл бұрын
መፅደቅ ነው እውነት ሳልኩት እኮ 😂 መገን
@miri8656
@miri8656 Жыл бұрын
የሱዳን ምንም ጥቅም የለውም በጣም ነው የሚሸተው የሱዳን 😂 ጎዳት እጅ ጥቅም የለውም የሱዳን ትክክለኛ የወይባ ጭስ የወሎ ነው የተቀረውን ተይው።
@alemshaygebremarim4642
@alemshaygebremarim4642 Жыл бұрын
ኢትዮፕያዊያን ዲካታት ብፍልጥት፡ ናይ ትግራይ ፍልጠት ትሃንግጥካ ኢትዮፒያዊ እየ ማለት ዲህርይ ህዝይ የለን፡
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@a71green25
@a71green25 Жыл бұрын
❤❤❤😢😢😢
@mela79king
@mela79king Жыл бұрын
አበሻ ነት ግን ለሴቶች ያዳላል ማር ቂቤ 😮
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Жыл бұрын
ሲያንሰን ነው
@mela79king
@mela79king Жыл бұрын
@@rahelwolde146 😂✌️
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
ወይ ቅናት😂😂
@eyobghirmay1451
@eyobghirmay1451 Жыл бұрын
Konjo I ga u name seniiiii yaaaa she call u seniiiii I ga my answer 10q 🙏
@alemshaygebremarim4642
@alemshaygebremarim4642 Жыл бұрын
ናይ መን ባህልይ እክን ትፅዊዖኦ ናይ ኢትዮፕያ ክይትብላ ናይ ትግራይ እልካን ፀዊዐኦ፡ ናይ መን ከምኻኑ ክፍልጥ ኣለዎ፡
@hailutesfay1262
@hailutesfay1262 Жыл бұрын
ይቺ ትእቢት መቼ ነው የሚለቃችሁ? አንድ ሚሊዮን የትግራይ ወጣት አልቆ አሁንም ትእቢት ? አሳፋሪዎች። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@hellooooooo-qo1gj
@hellooooooo-qo1gj Жыл бұрын
😮😮ይህ ባህል የራያ ብቻ ነው
@alemshaygebremarim4642
@alemshaygebremarim4642 Жыл бұрын
ምን እክይንስክይ? ኣምሃሬትይ ዓዓ ሃንትይ ዓባይ ስበይትይ ክዛረባ ሪእክየንዶ ልውጥይ ካብ ምብራቅ ትግራይ እዩ ዝመፀና ይብላ ነይርን ቓህማም፡ እብይ እዩ ምብራቅ ትግራይ ዓፊዋን ኣክሱሙን እዩ፡ ንምንታይ ፍልጠት ብተለይ ካብዘን ክልተ ከተማታት ዝመፂእ? ኣይፈልጥኩን ኣነ ትግራውይትይ እየ ግን ራያ ክይደ ኣይፍርልጥን ብታርክ እየ ዝፈልጦ ዲሃን ራያን ሱዳንን ኣፂንሆሞ እዮም፡ ራያ ክኣ ኣብ ትግራይ እያ ህዝይ ራያ ዝባሃል ክልል ውይ ሃገር ክትኾኑ ደልኩም ዲኩም ምሳርህትይ ናይ ምዒራባዊያን ክይኮንኩም ኣይትርፉን፡ ኣነ ካብ ኣደይ እየ ዝፈልጦ ኣደይ ክኣ ጎል ሁመራ እያ ኣብ ሑመራ ስለዝዓበየት ኣቡኣን ኣዲኣን ክኣ ዓዲዋ እዮም፡ እሞ ዲሃን ቓህማም ንምንታይ ክሳብ ህዝይ ዝይትጥቀሙሉ ኣነ ምስበልኩኩም ዲዩ ንምንታ ዝየማሃየሽኩሞ ዓሻ፡ ክይትፂህፍለይ ለይባ ስራቅት፡ Ersten Raya ist in Tigray zweiten ich war noch nie in Raya, wenn du gehört hast eine alte Dame sagte aus Raya Entwicklung kommt zu uns aus nord ost Tigray das heist aus Adwa und Aksum warum die kluge Tigrayan aus diese beide statte kommen das weist ich auch nicht, ich kenne diese methode von mein Mutter und mein Mutter aufgewachsen in Humera aber ursprung kommt aus Adwa. Die frage ist warum verbraucht Ihr erst jetzt wenn ich auch sage und ich weiter entwickelt habe und du dumme wer hat dir gesagt westlich betreuer und ausbeutern die versuchen nicht nur auszubeuten auch noch konflikte zu produzieren, wolltet Ihr Raya auch nocht unabhängig land machen mit westliche Betreuern. Schreib mir nicht du dumme in sudan verbrauchen Sie auch aber ursprung ist von Aksum und adwa es war die sauna von Königin Saba, es wurde entwickelt in adwa. Dumme ausbeutern erst jetzt verbraucht Ihr und ich habe die Neu weiter entwickelt, wenn Ihr und Europäer dachtet durch solche kulturelle Manipulation von mein erfindung produkt ein cent recht habt dann Träumt weiter dumme Räubern. Ich bekomme mit Raya verein Raya helfen wollen machen auch noch politische Konflikte Raya ist tigray es die anliegen Tigray Politiker. Dum schreibt mir niewieder fur solche blödsinn habe ich kein zeit. ለያቡ፡
@ጓልተምቤንሃገረሰላም
@ጓልተምቤንሃገረሰላም Жыл бұрын
​@@hellooooooo-qo1gjበመላው ትግራይ በተለይ በገጠር ልብስ ኣጥበንም ጭስ ኣስገብተን ነው የምናስቀምጠው ይሄ የናቶቻችን ባህላዊ መዋብያ ነው ወሎና ሱዳንም ይጠቀማሉ
@ጓልተምቤንሃገረሰላም
@ጓልተምቤንሃገረሰላም Жыл бұрын
​@@alemshaygebremarim4642ከርቤ ብትግራይና ታይ ይበሃል ? እዚ ስራሕ ኸ ማንም ታራ ሰብ ልምዲ ተሃልይዎ ይሰርሖ ይክእልዶ ?
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 Жыл бұрын
ወይባሽ ይርገፍ😢
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
ምን አደረገች ስራ እየሰራች ነው ፈልገህ ነው የምትሔደው አልተገደድክም ስድብ እኮ ከእውቀት ማነስ የሚመጣ ነው
@bisratbokretsion4931
@bisratbokretsion4931 Жыл бұрын
Hennas sint new
@50ኚኞኚኚኚኚኞ4ኚኚኞኞ
@50ኚኞኚኚኚኚኞ4ኚኚኞኞ Жыл бұрын
የት አገር ነው??😊
@oromiatube3432
@oromiatube3432 Жыл бұрын
❤❤❤
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 91 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 22 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 275 МЛН
የኔ ዜማ ሙሉ ፊልም - Yene Zema Full Ethiopian Movie 2023
1:26:08
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН