Ethiopia - EthioTube Presents Fidel Ena Lisan : ፊደል እና ልሳን with Habtamu Seyoum | Episode 40

  Рет қаралды 8,625

EthioTube

EthioTube

Күн бұрын

አድማጭ ሆይ፡-40ኛ ሳምንት ላይ ደረስን፡፡በዚህ ሳምንት መሰናዷችን የተጠበቀው ቀርቶ ያልተጠበቀው ወደ ሚበቅልበት የትዝብት ዱር ልንወርድ አስበናል፡፡ በዚያ ምን እንደሚገጥመን አይታወቅም ፡፡ግዴለህም ለምኑም ለምኑም ‹‹ ወቸው ጉድ›› ፣ ‹‹አይ የሰው ነገር›› እና ‹‹ እየመጣሽ ተኝ ›› አይነት ቃላትን በስንቅነት ያዝ፡፡
አይዞህ ያን ያህልም ልብህ ሸብረብ አይበል- ሰጋህ እንዴ? አወይ ያንተ ነገር ፡፡በል እጃችንን ያዝ አብረን እንዝለቅ፡፡
Watch more Ethiopian videos daily at www.ethiotube.net Also, like us on facebook @ / ethiotube and follow us on twitter @ / ethiotube

Пікірлер: 15
@gidajuendale77
@gidajuendale77 6 жыл бұрын
ምርጥ መዝናኛ...ፊደል እና ልሣን!...ኑሩልን::
@ometabdu3006
@ometabdu3006 8 жыл бұрын
አሪፍ ነው ፣፣፣ተመችቶኛል፣አብሽሩ።
@maniqatar7585
@maniqatar7585 7 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው በርቱልን።
@eyerusketema7097
@eyerusketema7097 7 жыл бұрын
ፊደል እና ልሳን ....አቤት ስወደው መሰናዶውን በውነት በጉጉት ጠብቄ ነው የማድምጥ እናማ ተመስገኑልኝ ...አቅራቢው ደሞ አነጋገሩ አቀራረቡ ለዛው ወደር የለውምና ላቅ ያለ ምስጋናዬ አድናቆቴ ባለህበት ይደርስህ ዘንዳ እወዳለሁ !!!
@adamuonelove2309
@adamuonelove2309 8 жыл бұрын
Very amazing program.tnx
@dianaethiopia1448
@dianaethiopia1448 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርታ ወንድማችን 👍
@bettyethiobetty1874
@bettyethiobetty1874 7 жыл бұрын
ጥሩ የመዝናኛ ና የመማሪያም ዝግጅት ነው። እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልይኝ። አንድ ኢትዮጵያ
@jaferahmed8273
@jaferahmed8273 7 жыл бұрын
very nice ere habtish ye migibu menu yemch new
@tgsttadesse5081
@tgsttadesse5081 7 жыл бұрын
Enamesegnalen
@marewabebe359
@marewabebe359 8 жыл бұрын
በርታ
@felekuteka-tulu517
@felekuteka-tulu517 8 жыл бұрын
ታዲያ፡ገበያው፡ውድ፡የሆነብን፡ ሁሉም፡ወደ፡ፓርላማ፡ፊቱን፡አዙሮ፡ነዋ።
@alyazyasuwaidi7823
@alyazyasuwaidi7823 8 жыл бұрын
Siwedachu eko ewnet Betama yinafikegnal samntu tolo aldeRsm new milegm mechem atakumut pls
@abebeyenenew986
@abebeyenenew986 7 жыл бұрын
እረ እባካችሁ ስልኩን ስጡኝ የሀብትሽን? እንዴ አንደማደንቀው ችሎታው ልዩ ነው።የቋንቋው። ችሎታ የስነ-ጹሑፉ ችሎታው ።የታሪክ አመራረጡ፣አቦ ይመችህ እድሜና ጢና ተመኘውልክ።
@eyrusalematenu153
@eyrusalematenu153 8 жыл бұрын
የሎሌው ታሪክ ያሳዝናል ደስም ይላል። እኔ ምልክ ሀብትሽ የምግቡ ሜኖ የድሮ ነው ወይስ የዘንድሮ ግራ ገባኝ
@ometabdu3006
@ometabdu3006 8 жыл бұрын
አሪፍ ነው ፣፣፣ተመችቶኛል፣አብሽሩ።
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 65 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 19 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 91 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 65 МЛН