ሰላም ተስፋዬ፣ ኢሳም ሀበሻ፣ አለምሰገድ ተስፋዬ፣ እድልወርቅ ጣሰው Ethiopian movie 2022

  Рет қаралды 1,491,830

EthioTV

EthioTV

Күн бұрын

Sir Mizewa film new edit 2022
ሰላም ተስፋዬ፣ ኢሳም ሀበሻ፣ አለምሰገድ ተስፋዬ፣ እድልወርቅ ጣሰው Ethiopian movie 2022

Пікірлер: 397
@MESERETTASEW-iw9jl
@MESERETTASEW-iw9jl 2 ай бұрын
ወድም ለእህቱ የሚከፍለው መሠዋእትነት ምናለ አንድ ወድምእኳን ቢሠጠኝ ያረብ😢😢😢
@ብሩክሰይደ
@ብሩክሰይደ 2 ай бұрын
አይዟሽ በፈጣሪ እመኝ ሁሉንም ነገር እሱይሰጥሻል ወደሱ መመለስ
@GHs-bs7oj
@GHs-bs7oj 6 ай бұрын
እደዉ ይሄን ፊልም ደጋግሜ ነዉ ያየሁት በጣም ደሥ የሚል ነዉ እደዉ የማልጠግበዉ ነገርሥ❤
@YonasEshete-hg3cb
@YonasEshete-hg3cb 5 ай бұрын
ለማውረድ
@MedinaBeshir
@MedinaBeshir 4 ай бұрын
Bmbvm 0:25 ​@@YonasEshete-hg3cb
@tekichowe
@tekichowe 2 жыл бұрын
ኢሳም የሚታድንቁ 🥰like
@amanhaile9608
@amanhaile9608 Жыл бұрын
ተክቼው ሕጋዊ ሰካራም 😂
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Eni
@neimaabera691
@neimaabera691 11 ай бұрын
እኔየ ለሱስልነበርፊልምየማየውእሱተፊልምአለምሲርቅእኔምእራኩ😢
@لامعبودإلالله
@لامعبودإلالله 2 жыл бұрын
ሁሌም የሆነ ሰው ትዝ ሲለኝ ይሄን ፊልም አየዋለሁ😭😭😭
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 Жыл бұрын
እኔም😥😥😥
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ Жыл бұрын
እኔ😭😭
@FeruzaMuhamd
@FeruzaMuhamd 7 ай бұрын
😢😢😢😢
@EyerusHayat
@EyerusHayat 6 ай бұрын
እኔም እንደዛው ነኝ ይገርማል
@KjvccYexs
@KjvccYexs 5 ай бұрын
🥺
@ማርያምንተውየሚለኝ
@ማርያምንተውየሚለኝ 2 жыл бұрын
ፍቅር ማለት የሚያፈቅሩትን ሰው የግድ የራስ ማድረግ ሳይሆን በሚያፈቅሩት ሰው ደስታ ምደሰት ነው
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 2 жыл бұрын
ሳሳሳሳሳ
@mnegn9913
@mnegn9913 2 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkk tey bakish
@danieltesfamariam6877
@danieltesfamariam6877 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ፊልም ኩሉ ገባሪ ዳኒየ ጎበዝ ክላኩም ኣድመ ይስጠለይ
@genetbelachew4473
@genetbelachew4473 2 жыл бұрын
Be tikikil
@hdbjhdhh9212
@hdbjhdhh9212 2 жыл бұрын
​@@rabiaaamani6888 0⁰⁰⁰⁰ ש
@addismersha2904
@addismersha2904 2 жыл бұрын
ሰው የዘራውን ያጭዳል መጨርሻው ያምራል መጀመሪያችን ምንም ይሆን መጨርሻችን ያሳምርል ፈጣሪያችን በጣም አሪፍ ድራማ ነው ቤተሰብ እንሁን ኑ
@meseretkassa8263
@meseretkassa8263 Жыл бұрын
ፍቅርያሸንፍልይመቻችሁአድናቂያችሁነኝኝኝ
@meseretkassa8263
@meseretkassa8263 Жыл бұрын
መጀመሪያያስጠላልመጨረሻውደስሲልልል
@makiamakia3834
@makiamakia3834 Жыл бұрын
ይህ ድራማ በጣም ነው ምውድው ሶስቴ አይቼዋለው😊
@HelenJesusu
@HelenJesusu 6 ай бұрын
ኢሳምሀበሻበጣምነዉማደቅ
@Hanashume1923
@Hanashume1923 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ። ኢሳም ና ሰላም አድናቂያችሁ ነኝ፡ ኢሳም አሁንም ፊልም ብሰራ ደስ ይለኛል
@kiyaendris
@kiyaendris 7 ай бұрын
እኔምእወዳቸዋለሁ❤❤
@MaruEndris-gx4bu
@MaruEndris-gx4bu 3 ай бұрын
ተይጅ ባክሽ
@WonduFeyisa
@WonduFeyisa 2 ай бұрын
እድልወርቅ ጣሰው ምርጥ ሴት ተዋናይት❤❤❤
@LdyaMandefro
@LdyaMandefro 28 күн бұрын
በጣም በተለይ ክፊ ሆና ስተውን😅
@ተዉህልሜተፈታ
@ተዉህልሜተፈታ 2 жыл бұрын
ቢዘገይም ሰዉ የስራዉን ያገኛል እዉነታም ተደብቃ አትቀርም አስተማሪ የሆነ ፊልም በርቱልን ግን እዉነተኛ ፍቅር መቸም ቢሆን አሸናፊ እንደሆነ ተምሬበታለሁ ለሁላችንም እዉነተኛ ፍቅርን ይስጠን
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ረ1ጨ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ረ1ጨ Жыл бұрын
አሚን 🤲🤲☝️
@Embet-e8n
@Embet-e8n 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@makiamakia5526
@makiamakia5526 Жыл бұрын
ስላም ተስፋዬ ከልቤ ነው ምውዳት
@EyerusHayat
@EyerusHayat 6 ай бұрын
ከኔ ባይበልጥም😊
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 2 жыл бұрын
አሪፍና አስተማሪ ድራማ ነው ለሰዎች ተኮል ማሰብና ጉድጓድ መማስ መጨረሻው ለራሱ መቀበሪያ እደሚሆን ያሳያል አራታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ❤
@mesert1235
@mesert1235 4 ай бұрын
ብዙ የኢትዮጵያ ፊልሞች አጨራረሱ ደስ አይልም ይሔ ግን እልልል የተባለለት❤❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ፊልምነወ እሳም ሐበሻ ምርጥ አርቲስትነበር
@ቶሊሀይሉ
@ቶሊሀይሉ 6 ай бұрын
ሰላሜ ወድሻለው ው ድ ድ ድ ድ የማረግሽ ሰላሜ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@EyerusHayat
@EyerusHayat 6 ай бұрын
አሜን
@yodit7265
@yodit7265 2 жыл бұрын
ዘመን ዬማይሽረው ፊልምምም !!!!♥♥♥
@Lአማራነኝ
@Lአማራነኝ Жыл бұрын
በያት አማራ ጀግና💚💛❤
@mikelebaraki5269
@mikelebaraki5269 Жыл бұрын
😂😂😂 በፊልምም ትፎክራላቹ
@ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ
@ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ Жыл бұрын
@@mikelebaraki5269 አትፍረጂባቸው በጠና ታመው ነው ክክክ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ Жыл бұрын
በፊልምምፉክክር😂😂
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ Жыл бұрын
​@@mikelebaraki5269 😂😂😂😂
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ Жыл бұрын
​@@ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ እኛአልታመምንምሁለንምባንድአትውቀሽ
@አጥናፍኣበ
@አጥናፍኣበ Жыл бұрын
እድለውርቅ ትስራ ፍልም ጀግነ ነት ዬምር❤❤❤❤
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፍጻሜ!
@ethopia4810
@ethopia4810 Жыл бұрын
አለም ሰገድ አንጀተን አራሰልኝ ክበርልኝ ናፍ አመት ኑርልኝ
@EyerusHayat
@EyerusHayat 6 ай бұрын
አሜን
@adanechmola4606
@adanechmola4606 2 жыл бұрын
አሁን ገና የኢትዮጵያ ደራሲያን በምድር ላይ እዉነትና ፍርድ እንዳለ አሳያችሁ አመፀኛ እንዳመፀ እንደማይቀር ያለቀሰም እንዳለቀሰ እንደማይቀር አስተማራችሀ፣ሁን ተመስገን ለካም በኢትዮጵያም ደራሲ አለለካ ተመስገን እፎይ ክብርምስጋና ለእሱ ይሁን የናተን አይን ለገለፀዉ ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን እፎይ ተመስገን ይርዳችሀ፣ሁ አምላክ እግዚአብሔር እፎይ በቃ ደራሲያን አሉን እሰይ እሰይ ።
@sewualemekonnen4031
@sewualemekonnen4031 Жыл бұрын
የድሮ ፊልም ደስ ይለኛል ❤❤❤
@SegueneshMandado
@SegueneshMandado 11 ай бұрын
22:29
@wsgd3301
@wsgd3301 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ኣስተማሪ እውነታ የያዘ ፊልም ነው በመጨረሻ የተማርኩት ነገር ቢኖር እውነት እንደማይቀበር ነው እወዳቹዋለው
@tube-cs5jk
@tube-cs5jk 2 жыл бұрын
ባለፈው ይቱብ ላይ ፈልጌ አጥቸው ነበር አመሰግናለሁ እናም ሰላዮቹ ፊልም ይለቀቅ??
@እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ
@እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ 2 жыл бұрын
ሰላመይ ጽብቅቲ እኪ ዝያዳይ 💘💘💘💘💯
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo 2 жыл бұрын
ዘመን የማይጥለው ፊልም
@ፎዚቲነኝየኡሚናፋቂ
@ፎዚቲነኝየኡሚናፋቂ 2 жыл бұрын
ወላሂ ምርጥ አስተማሪ ፊልም 😍😍
@ብሩክሰይደ
@ብሩክሰይደ 2 ай бұрын
በጣም
@KidstDargew
@KidstDargew Ай бұрын
በጣም የምወደው ፊልም ነው ኢሳምበጣም ነው ደስ የምትለኝ
@atsedesibani7148
@atsedesibani7148 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ በርቱ
@amlesettekle8585
@amlesettekle8585 Жыл бұрын
Waww ፍቅር ማለት እንደዚ ነው 😘😘❤️
@amalal3376
@amalal3376 Жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል ይመቻቹ
@akassaye9726
@akassaye9726 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰 በጣም የምወደው ፊልም
@JiruChala-j3v
@JiruChala-j3v 8 ай бұрын
ሰም እና ወርቅ 1:31
@JiruChala-j3v
@JiruChala-j3v 8 ай бұрын
ሰም እና ወርቅ
@ኖላዊኖላዊ
@ኖላዊኖላዊ Жыл бұрын
እውነትነው ጎደኛህን ወድድው እንጂ አትመነው ይላል መፅሃፍ ቅዱስ ስው የዝራውን ያጪዳል ማለት ይሄነው አምላኬሆይ ደግልብ ስጠኝ
@EtsubdinkGizachew
@EtsubdinkGizachew 5 ай бұрын
እድለወርቅ ጣሰው በጣም ጎበዝ ተዋናይት ናት ከልቧ ነው የምትሰራው
@adanechmola4606
@adanechmola4606 2 жыл бұрын
እክርዳድ ተዘርቶ ስዴ አይታጨድም ዘርላይነዉ መጠንቀቅ ያልተዘራ አይበቅልም አለ ተወዳጁ ዘማሪ እዉነትነዉ በትክክል ዘምሮታን እናተም በእዉነት ሰርታችሁታን በዚህ አጋጣሚ እዉነተኛ ጓደኛ ከናት ልጅ በላይነዉ ደስሲል ዋዉ ናችሁ ኑሩልን ምንጊዜም ስትሰሩ አልቅሶ አልቅሶ ቀሪ አታድርጉን ለአመፀኞችም በር አትሁኑ እባካችሁ እሽ እወዳችኋለሁ ኑሩልኝ ባይ አንጀቴን ቅቤ አጠጣችሁት እራስ ብያለሁ እፎየ፣ይ ተመስገን
@merajamanuel391
@merajamanuel391 Жыл бұрын
❤❤❤
@ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ
@ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ 2 жыл бұрын
በማልቀስ ነበር የጀመርኩት በመጨረሻው ሲያምርርርርርርር ተደሰትኩኝ
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 жыл бұрын
ፍቅር ከአንድ ወገን ብቻ ሲሆን ዘላቂነት የለውም።
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 11 ай бұрын
ዋዉ መጨረሻዉ❤❤❤❤ ፍቅር እራስ ወዳድ አደለም😢😢😢
@natiemeru5563
@natiemeru5563 2 жыл бұрын
ባካችሁ ሰላም ተስፋዬን አገናኙኝ ዘመዴ ነች አመሰግናለሁ
@wintayoutube
@wintayoutube 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@hiwilove7809
@hiwilove7809 2 жыл бұрын
Zemedsh kehonech tadiya eraswot ayagegnatm ende??
@seadaseada714
@seadaseada714 2 жыл бұрын
ክክ
@helujunta9026
@helujunta9026 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ፍልም ነው ኣጨራረሱም ለምወዱት ዋጋ መክፈል ዋው 😭🥰🌿🌿
@workalammisgan6853
@workalammisgan6853 2 жыл бұрын
ዋውውውበጣም ያምሪል
@znacheshetu4470
@znacheshetu4470 2 жыл бұрын
መቼም ኢሳም ያለበት ፊልም አስጠልቶ አያውቅም ከፊልም ስራ መዉጣቱ እጅግ በጣም ያሳዝናል 😘
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 2 жыл бұрын
ከሁሉም እስልምናውይበልጣል
@elroetigistu969
@elroetigistu969 2 жыл бұрын
@@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ ምኑ ነው የበለጠብሽ እህት አለም ስንት እየዘፈነ ሙስሊም አለ አይደል እንዴ ፊልም ተወነ እንጂ እንደእውነታው አለም መቆጠር አለበት? የእውነት እየዘፈኑ የውሸት ከሚያምኑት የውሸት ተተውኖ የእውነት መኖር ይሻላል
@zuzu1234
@zuzu1234 5 ай бұрын
ቱ ከቱ😊
@ethopia4810
@ethopia4810 Жыл бұрын
እሳም ያለበት የተኛውንም ነገር ለማየት እወዳለው እሳም ክፉ አይካክ ባለቤት
@hawaaAhmad-f7v
@hawaaAhmad-f7v 11 ай бұрын
አረይመችሺ በጣምነው ያደነኩሺ ሚዘዋ❤❤❤❤❤
@aaaabbbi4100
@aaaabbbi4100 9 ай бұрын
በጣምደስየሚልፍልም❤❤❤❤❤
@sifuboni2039
@sifuboni2039 2 жыл бұрын
,,,., , እውነተኛ ጓደኛ ሲከዳ አያምርም እውነተኛ ፍቅር ሲያምር
@zaharamuhamed1894
@zaharamuhamed1894 2 жыл бұрын
ኢሳምምርጥልጅ
@znacheshetu4470
@znacheshetu4470 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው 🙏🙏🙏👍😘
@wendemerawi2980
@wendemerawi2980 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው።
@Tነኝየፋኖወዳጅ
@Tነኝየፋኖወዳጅ 5 ай бұрын
ፍቅር ያሸንፋል 😢😢😢💞💞💞💞💞
@kwtkwt443
@kwtkwt443 2 жыл бұрын
በጣም አልቅሽ መጨርሻው ግን በጣም ያስተምራል ዳኒ የንትስራቸው ሁሉ እውነታ ያዘሉ ናቸው
@عاشقالحبح
@عاشقالحبح 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤😊
@gujtuu4282
@gujtuu4282 Жыл бұрын
ትንሽ ትንሽ ቅኔ አለው😅😅 ቅኔው የገባው ካለ በላይክ
@ጓልወያናይሻለቃመኮነን
@ጓልወያናይሻለቃመኮነን Жыл бұрын
ኣየ ዓለም 😢😢😢ባባ💔😭
@Goluj199
@Goluj199 2 жыл бұрын
Nice movie ,from Eritrea 🇪🇷
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 2 жыл бұрын
ወይኔ መጨረሸዉ ሲያአምር
@عادلعادل-ق9م
@عادلعادل-ق9م 2 жыл бұрын
ሰላም ስወድሽ ❤️❤️
@ማርያምንተውየሚለኝ
@ማርያምንተውየሚለኝ 2 жыл бұрын
መቅደስ ግን ሁሉም ላይ ክፉ ሁነሽ ነው የምስሪው
@rahmethussen6827
@rahmethussen6827 2 жыл бұрын
ስጠላት በተለይ በፍቅር ጉዳይ 🤕
@aaaaaaaa2327
@aaaaaaaa2327 2 жыл бұрын
@@rahmethussen6827 🤣🤣🤣🤣ለብራ ነው ባክሽ ክክክ
@ፎዚቲነኝየኡሚናፋቂ
@ፎዚቲነኝየኡሚናፋቂ 2 жыл бұрын
እዉነት በጣም ነው እምታስጠላኝ እሶ ሁሉም ላይ መጥፎ ሰት ሆና ነው እምሰራዉ 🤨🤨
@اممعاذالحمدالله
@اممعاذالحمدالله 2 жыл бұрын
ልክነሽ ከሁሉም ፊልሟ ክፉ ናት
@اممعاذالحمدالله
@اممعاذالحمدالله 2 жыл бұрын
@@rahmethussen6827 እኔም
@salamaragu2889
@salamaragu2889 Жыл бұрын
እዉነት እዉነት ነዉ ተደብቆ አይቀርም
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 2 жыл бұрын
ለሚወዱት፤ ዋጋ መክፈል፤ የሚገርም ነው!
@ፋፊቾነኝስደተኛዋ-ከ7ቘ
@ፋፊቾነኝስደተኛዋ-ከ7ቘ 2 жыл бұрын
ወይ መጨረሻዉ ስያምር
@andunega2661
@andunega2661 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም!
@HiwiLove-u1q
@HiwiLove-u1q 8 ай бұрын
ኢሳም ስወድክ ፊልሙ ያምራል👍👍👍👍👍💖
@LoveEthiopia-n5q
@LoveEthiopia-n5q 3 ай бұрын
የEthiopia felm በዙም አይመቸኝም😂የቱርክ ❤😢
@desalegnasefa753
@desalegnasefa753 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፍልም
@kidestbest207
@kidestbest207 2 жыл бұрын
እድልዬ በጠም እወድሻለሁ
@tamreahmustafa2730
@tamreahmustafa2730 2 жыл бұрын
ዬዛሬስት አመት አልቅሼነው ያዬሁት ያላያችሁ እዩት ምርጥፍልምነው
@letlovegrow9664
@letlovegrow9664 Жыл бұрын
😂😂😂😅🤪
@hirutandiso4079
@hirutandiso4079 7 ай бұрын
i like this movie ❤❤❤❤❤❤
@hirutandiso4079
@hirutandiso4079 7 ай бұрын
truth me too ❤❤❤❤❤😊😊😊
@hirutandiso4079
@hirutandiso4079 7 ай бұрын
truth me too ❤❤❤❤❤😊😊😊
@hirutandiso4079
@hirutandiso4079 7 ай бұрын
truth me too ❤❤❤❤❤😊😊😊
@hirutandiso4079
@hirutandiso4079 7 ай бұрын
truth me too ❤❤❤❤❤😊😊😊
@hirutandiso4079
@hirutandiso4079 7 ай бұрын
truth me too ❤❤❤❤❤😊😊😊
@tirunnehmekonnen7773
@tirunnehmekonnen7773 2 жыл бұрын
የእድል ትወና በጣም ይደንቃል
@m.e-c3g
@m.e-c3g Жыл бұрын
ውድምንት😢😢😢❤❤❤😭
@1-ir4mz
@1-ir4mz 4 ай бұрын
ሀይ😂😂😂😂😂😢😂😂😂😂
@1-ir4mz
@1-ir4mz 4 ай бұрын
ሀይውይየማርበጣምአፈቅርህአለው❤
@gjrsfgyjhg7371
@gjrsfgyjhg7371 2 жыл бұрын
ደስሲል
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው
@mitawaloyewa4388
@mitawaloyewa4388 2 жыл бұрын
ሰላም የ በጣመዉ የምወዲሺ
@maritumulat9527
@maritumulat9527 Жыл бұрын
ከማየቴ በፌት ኮሜን አየሁ እስኪ ልየው
@MKhan-lk7tp
@MKhan-lk7tp 2 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ተዋንያን ዉስጥ እንደ እዲለ ወርቅ የምወዳት የለም ፊልም ሳይሆን በተግባር ነዉ የሚመስለኝ
@YutiNass2
@YutiNass2 13 күн бұрын
ምርጥ ፊልም
@Shaklama
@Shaklama 4 ай бұрын
በጣም የሜያሳዝነኝ ፌልም ነዉ 😢😢
@vggg7328
@vggg7328 9 ай бұрын
ዋው ነው❤
@selamtekeste970
@selamtekeste970 6 ай бұрын
የሚያኮሩ አርቲስቶች!!!!❤❤❤
@Qll-s6z
@Qll-s6z 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ኢሳምዬ
@ashimuhammad674
@ashimuhammad674 2 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ማለት ይሄ ነው ።
@rabiaseid6918
@rabiaseid6918 Жыл бұрын
ፍጻሜው ያምራል
@EyerusHayat
@EyerusHayat 6 ай бұрын
ሰላምዬ በጣም ነው ምወድሽ ከልቤ አድናቂሽ ነኝ በርቺ
@eyureslemmesele4143
@eyureslemmesele4143 2 жыл бұрын
Seluya., god.,, bless. you.. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል
@angelicdior8079
@angelicdior8079 2 жыл бұрын
Beautiful movie with a great message. The name calling “ fiyel” at the end made me laugh
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል በረቱልን እና መሰግናለን
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 7 ай бұрын
ሁላችንም ለሰው የማናወራው አንድ ትልቅ የየራሳችን ሚስጥር አለን ይዘነው የምንቀበር
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@monagmonahan6264
@monagmonahan6264 2 жыл бұрын
ምርጥ ድረማ ይመቸቹ
@nebiyuayele7753
@nebiyuayele7753 2 жыл бұрын
ፍቅር እውነት አለት
@suibsecrb
@suibsecrb Жыл бұрын
አይቸ አልሰለች ያልኩት ፊልም እሄነው 5ተኛየ ሳየው❤❤❤
@ermiasalemu-g6h
@ermiasalemu-g6h 6 ай бұрын
yihin film eyayachu yalachu hulu fetari beyalachubet yitebkachu
@habtease3259
@habtease3259 2 жыл бұрын
ምርጥ ፈልም
@E7Yu-o5l
@E7Yu-o5l 9 ай бұрын
መገን ፍቅር የማይሰራዉ የለ ያችንም አልፈርድባትም ፍቅር አስገድዷት ነዉ
@Yadetashanko-s5c
@Yadetashanko-s5c Жыл бұрын
thanks! Best film
@ScG-d3u
@ScG-d3u 10 ай бұрын
ወይኔ ልጁንኮ ስወደው❤❤❤❤
@thamban1932
@thamban1932 9 ай бұрын
የሰላም አድናቅዎች የት አላችሁ
@JiruChala-j3v
@JiruChala-j3v 8 ай бұрын
ሰም እና ወርቅ 0:49
@Iloveyoufikr
@Iloveyoufikr 2 жыл бұрын
ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም ውይይይይ ከምቀኛ ሰው አዉጣም
@HabiilAhmara
@HabiilAhmara Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነውውውውው❤❤❤❤❤
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
እድልዬ ስወድሽ ፍቅር
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 Жыл бұрын
የሄፈልም ሳየዉ ዉስጤ ይቃጠላል😥😥😥
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ Жыл бұрын
ባልሽከድቶሽነው
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 Жыл бұрын
@@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ አይ አላገባሁም ግን የምወደዉልጅ ነበር አገባ
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,6 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 61 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 19 МЛН
🛑 NEW || ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:30:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 193 М.
Fetih 1453 - Sultan Muhammad Al Fatih Subtitle Indonesia
2:36:00
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,6 МЛН