ድንበሩ አደፍርስ - ነይ በፀደይ

  Рет қаралды 1,922,673

EthioVEVO1 Ethiopia Official

EthioVEVO1 Ethiopia Official

Күн бұрын

Пікірлер: 525
@gurrade1
@gurrade1 4 жыл бұрын
ጎጃሜዎች ደስ የሚሉኝ በላይ ዘለቀ ሳይሉ ስለ ማይዘፍኑ በጣም አድናቅያቸው ነኝ ኤርትራዊ ነኝ የበላይ ዘለቂ ታሪኩ አዋቂ ጅግንነቱ አድናቂ በሃይለ ሰላሴ ሂወቱ ያጣ በጎጃሜዎች ስሙ የነገሰ ኩቡር ጀግና አንድ ግዜ በላይ ሚስቱ ሰደበቹና ዘብአኛው አኩርፎ አልበላም አለ በላይ ምን ሆነህ ነው የማትበላ አለውና ዘብአኛ አንተን የመሰልክ ጀግና ጣልያንን የደመሰሰክ በሴት ስትሰደብ አይቸ ነው ተናዲጀ ነው አለው በላይ ዘለቀ እንዲህ ሲል መለሰለት ጣልያን የሚያቀኝ ዝናሬ ታጥቄ ሚስቴም ምታቀኝ ስሩየን አውሊቀ ነው አለው ይባላል
@getachewmulu8536
@getachewmulu8536 2 жыл бұрын
I like a lot!!!!!
@מלסהיהונה
@מלסהיהונה Жыл бұрын
ዘፐሠተፐፐ
@HasanHasan-kh1zw
@HasanHasan-kh1zw 4 жыл бұрын
ሐበሻ በመሆኔ በጣም እኮራለሁ ማነው እደኔ በሐበሻዊነቱ የሚኮራ
@reemnaif9548
@reemnaif9548 3 жыл бұрын
እኔ 🤗
@dembamagane9415
@dembamagane9415 2 жыл бұрын
@@reemnaif9548 25
@fikrta898
@fikrta898 5 жыл бұрын
ዋውውው ጎጃሜነዉ ባሊ ሁለተየ ሂጃለሁ አገር ብሎ ዝም ነዉ የጎጃም ልጆች ምራት ሁኘ መጣሁ ፍቅራችሁን በላይክና በኮሜት ስጡኝ
@ansuwrmohamed8885
@ansuwrmohamed8885 2 жыл бұрын
ወለጋ ሁኔ ስስማው ይማይስልቼኝ ሙዚቃ አይ ስድት ኡፍ ፍፍፍፍ 🇪🇹🇪🇹
@ronyazar8496
@ronyazar8496 8 ай бұрын
ጓጃሜየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤❤❤
@kidusgoremes-vs5sq
@kidusgoremes-vs5sq Жыл бұрын
አማራ ባል ሆን ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤❤❤
@mulugojjamam7314
@mulugojjamam7314 6 жыл бұрын
በርታ ያገሬ የጎጃም ልጅ ድምጽህ በጣም ነው የሚያምርው ቢሰማ የማይጠገብ ድምጽ ነው ያለህ ከሙዚቃው ጋር
@እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ
@እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ጎጃምዉስጤነዉ ለወሎወችም ዝፈንልን ማለቴ ድምፅህ ስለተመቸኝ ነዉ💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@seliyikedye6167
@seliyikedye6167 5 жыл бұрын
እህህሀህህህህ እስክስ ነይ በበጋዉ ነይ በፀደይ አይ ያስመታል በማዳም ኩሽና ኡፍይ እረ እስከመቸ በትዝታ ይመችህ ድምፅህ ዋዉ ነዉ ትዉልዴ ጎጃም ነዉ ዉይይይይ
@misganawmisganaw1923
@misganawmisganaw1923 5 жыл бұрын
Yet new yaleshiw Ene berut negn
@seliyikedye6167
@seliyikedye6167 5 жыл бұрын
@@misganawmisganaw1923 እኔም
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
አቤት ዲምፂ ስፈልግህ የኔምርጥ አሁን አገኘሁኸ 💚💛❤👌👌
@ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ
@ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ 6 жыл бұрын
ምርጥ ድምጵ አለክ በጣም ይሄ ድምጵ የዘመኑን ቆርቆሮ ድምጵ ይቦንሣቸው ነበር ግን ምንይደረጋል አንድ ብቅ ብሏቹ እልም ትላላቹ ጥንካሬ ካለ በሂደት ይታደግ ነበር
@samiraumar6624
@samiraumar6624 4 жыл бұрын
በሀገሩ የማይደራደር አማራው የሀገሩን ክፉ መሥማት የማይውድ ንፍጠኛው አማራ💯👌
@የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20
@የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20 5 жыл бұрын
ትዝታ አለብኝ የውድባሌ ግብዣነው ውድየ ባለህበት ሰላም ህ ይብዛልኝ
@ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ
@ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ 5 жыл бұрын
ጎጃሜ ባልሆን ጎደሬ ባልሆን አትበሉ የትም ዞረን መግቢያችን አንድ ኢትዮጵያ ናት ውዶች እናት ሀገራችን ለዘላለም ትኑርልን!!!!♥♥♥♥♥♥♥ ድምፅ 1000%
@ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ
@ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ 5 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማሽ እህቴ
@Abc-yt9lp
@Abc-yt9lp 5 жыл бұрын
እዉነትሽን ነዉ እህት ብቻዉ ዘረኘ ለምን አስፈለገ
@ሱሱወለየዋ-ቀ1መ
@ሱሱወለየዋ-ቀ1መ 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ትዝታ
@እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ
@እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ 5 жыл бұрын
ትክክል ማር ሠላም ለኢትዮጲያችን ይሁን
@salwabarada8251
@salwabarada8251 5 жыл бұрын
🤙🤙🤙🤙❤❤❤mare yati nahsi ymachihs
@አለለኔየተሻለነገርዛሬንባ
@አለለኔየተሻለነገርዛሬንባ 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ድምፁህ ዋው ነው ባተ ሙዚቃ ነበር የተጋበዝኩት ዛሬ ስደት ሊለያየን እፍፍፍፍፍ 😢
@nabiyatbinteslemyakomebolc5797
@nabiyatbinteslemyakomebolc5797 6 жыл бұрын
ና በብራው ናበብራው በፀደዬ ፍቅር ባበራው ውይ ጨፋሪዎቹ ደስ ስትሉ የወደፊት ባሌ የጎጃም ልጅ ባሆን ይቆጨኝ ነበር
@ኤልሻዳይጌታነው
@ኤልሻዳይጌታነው 5 жыл бұрын
ዋው ዋው ስታምሩ ዘፋኙ ድምፅህ እህህህህህህህህህ እደት ያስጨፍራል አኔም ከመዳም ኩሽና ሁኜ ጨፈርኩ አስከ እስክ
@eeesss7012
@eeesss7012 5 жыл бұрын
የኔ ማር ነገር አይክፋብኝ አች ና መሰሎችሽ
@armazsegede2651
@armazsegede2651 4 жыл бұрын
Enem 💃
@NejatAssen
@NejatAssen 6 ай бұрын
የምር ለየትያለ ነዉ በጣም ይመቸኛል
@tigisttg3994
@tigisttg3994 6 жыл бұрын
በለው ድምጥህ ሲያምር። በዛላይ የልጅቷ አለባብስ ፀዴ ነው የሌሎች ትምህር ይሆናል
@የማርያምነኝ-ጠ9ጀ
@የማርያምነኝ-ጠ9ጀ 4 ай бұрын
የተዳርኩበት የተሞሸርኩበት ሙዚቃ አይ 2009 😭😭
@getasewmulualem1056
@getasewmulualem1056 Жыл бұрын
very best traditional music,i rely like your music, you have an amazing voice.
@mob2752
@mob2752 5 жыл бұрын
ድምጥህ ያምራል በርታ ወድም
@belaynehteshome1548
@belaynehteshome1548 23 сағат бұрын
under rated best Gojjam traditional music
@እሙአማርየዲንተማሪነኝፋፊ
@እሙአማርየዲንተማሪነኝፋፊ 4 жыл бұрын
ቁጂና ወሎን የሚያህል የለም ዘወርበይ ሁልሽ ቁጂና የወሎ ልጆች ነን
@ወሎአምባሰልማርእሸት
@ወሎአምባሰልማርእሸት 4 жыл бұрын
ሁሉም ቆንጆ ነው
@hanagerma9528
@hanagerma9528 4 жыл бұрын
ሀበሻ ነኝ ዘር ለገበሬ ነዉ እኔ ወለዬ ነኝ ግን ሁሉንም እወዳለሁ ምክንያአቱ ደማችን አንድ ነዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@suzyfiker3885
@suzyfiker3885 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ባልሆነ ይጨኝ ነበር አገር ከሊለ ክልል የለም ግን አድናቂክ ነኝ።
@atqt2086
@atqt2086 5 жыл бұрын
Lik nesh
@atqt2086
@atqt2086 5 жыл бұрын
lik nesh
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
አማራይለምልም።
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
@@atqt2086 እወዳችሁለሁ።
@salwabarada8251
@salwabarada8251 5 жыл бұрын
Tikikili nahsi wede 🇪🇹tinuru Basalmi
@አለሁበሰዉሀገርየጁጁናፋቂ
@አለሁበሰዉሀገርየጁጁናፋቂ 5 жыл бұрын
ዋዉ ድምፅህ መረዋ ነዉ በርታ ያማራዉ ጀግናየ 👏👏👏
@semirassefa1704
@semirassefa1704 5 жыл бұрын
ኡፍፍ የኔ ፍቅር ውድ ባለቤቴ የጋበዘኘ ሙዚቃ ነው
@tigetsale2088
@tigetsale2088 2 жыл бұрын
አጋራ ሰለምሸ ይብዛ ❤❤❤❤❤
@SelamSelam-q6f
@SelamSelam-q6f 11 ай бұрын
ውይ ደስይላል ስወደው
@HiwotEseye
@HiwotEseye 5 ай бұрын
አቤት ድምፅ እኔማ ይሄን ዘፈን ስሰማ እባየ እሚመጣዉ ነገርሰ😢😢😢😢
@allamgabayi1863
@allamgabayi1863 5 жыл бұрын
እኔስ ወሎየ ነኝ ግን የጎጃም ልጅ ላገባ ነው የኔ የት አሁን ስወድህ እኖራለሁ ❤❤😍😍
@martaadema7867
@martaadema7867 7 жыл бұрын
የጎጃም ልጅ ባልሆ ይቆጨኝ ነበር ♥♥♥ያምራል ወንድም ♥♥♥♥
@hailetessema4353
@hailetessema4353 5 жыл бұрын
ጎጠኛ ልጁ ድምጥ አላው በቃ አማራ ደጉ ህዝብ
@zinashuae2231
@zinashuae2231 4 жыл бұрын
ወይ አገሬ አሁንስ ውስጤ ተረበሺ መቸይሆን ሰላምሺ ሰፍኖ የመሰማው 💚💛❤👍👍👍
@getnetmeneg2455
@getnetmeneg2455 5 жыл бұрын
ዋውውው ወንድሜ ሚሸንጥ ሙዚቃ ነው የሰራኸው በርታ
@DhfigoFhfifigi
@DhfigoFhfifigi 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tfdd6157
@tfdd6157 Жыл бұрын
ዋዉ ይለያል❤❤❤❤❤
@FunnyBiscuits-zx4ki
@FunnyBiscuits-zx4ki 7 ай бұрын
👍👍👍👍ዋ ውውው ምርጥ ስራ ነው በርታልንወንድማች ን❤❤❤❤❤
@kalyeyoutube7508
@kalyeyoutube7508 2 жыл бұрын
ዋው ያበደ ነው 👌😍
@ዜድፍቅር-ከ7ሐ
@ዜድፍቅር-ከ7ሐ 6 жыл бұрын
ዋውውው። በዚህ በድምፅህ ለደሴ ልጆች ብዘፍንልን። ጥሩ ነበር
@AhmadAli-bl3bp
@AhmadAli-bl3bp 6 жыл бұрын
ዜድ ፍቅር ፊልም
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
ልሣነወርቅ ብየሀለሁ
@SelamLehulum-xg7lc
@SelamLehulum-xg7lc Жыл бұрын
ስወደዉ❤❤❤
@kbatbenty1333
@kbatbenty1333 6 жыл бұрын
ድምፅህ ያምራል ቀጥልበት ለደሴም ልጅ ዝፈን
@nqobileangellamiya9359
@nqobileangellamiya9359 5 жыл бұрын
Kbat Benty t
@meremali250
@meremali250 4 жыл бұрын
ዋዉ ጎጃሜዉ
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ 7 жыл бұрын
ውይይይይ ይህ ሙዚቃ ብሰማው ብሰማው አልሰለቸኝ አለ ወይኔ ጉዴ የጎጃም ልጅ ባገባ ደስ ይለኝ ነበር
@ኢትዮጵያችንለዘላለምትኑር
@ኢትዮጵያችንለዘላለምትኑር 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቀጥልበት ኮሜንት ሰጪዎች ትገርማላቹ እስኪ በኢትዮጲያታችሁ ኩሩ ወሎ ባልሆን አማራ ባልሆን አትበሉ
@kisukealshamary9658
@kisukealshamary9658 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ማሬ
@tegsthayelalin856
@tegsthayelalin856 6 жыл бұрын
የበላይ ነኝ like ግጩኝ😘😘😘👍👌
@dbgddfhgfd4343
@dbgddfhgfd4343 5 жыл бұрын
8
@dbgddfhgfd4343
@dbgddfhgfd4343 5 жыл бұрын
Zs
@user-hq8lm9lc4x
@user-hq8lm9lc4x 5 жыл бұрын
091
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 5 жыл бұрын
5 ትውልድ 😘🐯
@gojjamdangilapage3037
@gojjamdangilapage3037 3 жыл бұрын
Enam
@ሰብለጊዮናዊት-ለ6ቐ
@ሰብለጊዮናዊት-ለ6ቐ 6 жыл бұрын
የጎጃም ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ዋዉዉዉዉ በርታ ያገሬ ልጅ ይመችህ
@dagemabraham8320
@dagemabraham8320 5 жыл бұрын
ሜሪ ጎጃሜዋ ደብረ ማርቆስ Alin wawwe naice
@makamuhammed6940
@makamuhammed6940 5 жыл бұрын
ነይ በበራው ነይ በበራው በጸዳው በአደይ አበባው ይለይ ነበር የኔ ውድ ለማን ኛውም ይመችህ
@AdemAdem-wb3cx
@AdemAdem-wb3cx 7 ай бұрын
ጰጰወ@
@goldcell5951
@goldcell5951 4 жыл бұрын
ተዝታ።ብቻ።ሁነኛ።እንካንደህነ።መጣቸሁ።።አይኢትኑሬልኛ።አገሬ።ብረቶ።ያገሬልጁቸ😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tgsthbaita9060
@tgsthbaita9060 7 жыл бұрын
ዋውውውው ስያምራ ሙዚቃ እና ድምፅ
@husankhan2159
@husankhan2159 9 жыл бұрын
አድናቂቅ ነኝ በርታ
@fahimakhedir9242
@fahimakhedir9242 4 жыл бұрын
Hacalu
@aishasalim1852
@aishasalim1852 6 жыл бұрын
ይህን ልጅ ባገኘውት እፍፍፍፍ ድምፁ አምላይ ነው ግን ሌላ ሙዚቃ ፈልጌ አጠው
@totalmedia84
@totalmedia84 4 жыл бұрын
ዊይ ስወደው ይህን ሙዚቃ
@elenikelemu7402
@elenikelemu7402 5 жыл бұрын
ስታምሩ ድምፅህ በጣም ያምራል
@kbatbenty1333
@kbatbenty1333 6 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ
@tegsthayelalin856
@tegsthayelalin856 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍኡፍፍፍፍፍፍፍ የጎጃም ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አቦ ቲጂየ ነኝ ጎጃሜዋ ላክ ግጩኝ እስኪ👍😍😘😘😘😘😘😘😍😍😘
@talabyad2884
@talabyad2884 6 жыл бұрын
ሀይ
@তুমিপাগল-ঘ৯ঠ
@তুমিপাগল-ঘ৯ঠ 6 жыл бұрын
ሰላሙንያብዛልሽ
@enatnega8618
@enatnega8618 5 жыл бұрын
እኔም እንዳች
@seliyikedye6167
@seliyikedye6167 5 жыл бұрын
ይመችሽ የኔ ማኛ
@gannathachem4506
@gannathachem4506 5 жыл бұрын
@@seliyikedye6167 goebez bereta
@እደምወድህአተታቃለህናታን
@እደምወድህአተታቃለህናታን 8 жыл бұрын
😍😍😍 ያምራል
@andug7136
@andug7136 2 жыл бұрын
አይ ድምና ሥጦታ ታድለሐል ሺአመት ኑርልን የማቻክሏ ነኝ አዝመራ አሑን ድሬ ነኝ
@zinatahmed8227
@zinatahmed8227 5 жыл бұрын
ውይይይይ አንድ የጎጃም ልጅ በድምፅ እና በፎቶው አፍቅሬ ነበር ጠፋብኝ እኔ ግን ወሎየ ነኝ
@zuzu-sn6hi
@zuzu-sn6hi Жыл бұрын
ያገባሁበት ሙዚቃ 2008😢😢
@RahmaRahma-kr7uk
@RahmaRahma-kr7uk 5 жыл бұрын
ዲስ ላይክ ያረጋችሁ ለካ በዚህም ትቀናላችሁ ትገርማላችሁ
@nuryanurya1817
@nuryanurya1817 4 жыл бұрын
ወንንዶች። በድራማ እና በዘፈን ብቻ ነው የፍቅር የሚያውቁት
@melakuyohannesnubacho7903
@melakuyohannesnubacho7903 5 жыл бұрын
Neyi babira betam yemiwodw music
@እናትእናት-ዸ6ቈ
@እናትእናት-ዸ6ቈ 6 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው ድምፅህ ልዩ ነው!!!!!!
@هيكلمحمد-ت7د
@هيكلمحمد-ت7د 6 жыл бұрын
እናት እናት አላህይጠብቅህ
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 2 жыл бұрын
አይይይይይ አርንጉዋዴው ደስ ሲል
@samersaaa3577
@samersaaa3577 3 ай бұрын
ዋውይለያል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ውዴብለህጥራኝለፍቅርህስል
@ውዴብለህጥራኝለፍቅርህስል 7 жыл бұрын
አቤት ድምፁ
@rukayaomar5879
@rukayaomar5879 5 жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ አገር ቤት ሁኝ ሁሌም አዳምጠዉ ነበር
@terefatirkaso9420
@terefatirkaso9420 5 жыл бұрын
woyine ethiopia ,i miss you and i love you muuuuu
@አልሀምዱሊላህአልሀም-መ3ዸ
@አልሀምዱሊላህአልሀም-መ3ዸ 8 жыл бұрын
wowww betam harif newu berita
@ወሎደላንቴዋ
@ወሎደላንቴዋ 4 жыл бұрын
ትዝታነኚወሎየዋግንጎጄምጎደርዉሥጤነው
@emmaemma5913
@emmaemma5913 6 жыл бұрын
ደስሚል ድምፅ አለህ በርታልን
@hargahmed2177
@hargahmed2177 6 жыл бұрын
ዋዉ ድምፅ ብሎዝምነዉ በርታ
@محمدسعيد-ض6س9س
@محمدسعيد-ض6س9س 2 жыл бұрын
امهر إثيوبيا الفن التشكيلي كل شي تمام جمال 🇪🇹🤗
@EniyewMahare-d1n
@EniyewMahare-d1n 6 ай бұрын
አይ ጓደኛየ በለህበት ሰላምህ ይብዛልኝ
@ሰአዲፍቅርየኮምቦልቻልጅአ
@ሰአዲፍቅርየኮምቦልቻልጅአ 8 жыл бұрын
ዋው ጥሩ ነው ቀጥልበት የኔ ???
@ጣዝማማር
@ጣዝማማር 5 жыл бұрын
እኔ ወሎ ከቦረናነኝ ግን ጎጃሜ አግብቸ ወልጃለሁ ለዛውም ወድ ምን ይደረጋል ሀይማኖት ሆነና ተለያየን እሡም እምነቴ እኔም እምነቴ አልን አቅርር ሥጋ ካልበላን በአል በቤታችን ደሥተኛ ሁነን ካላከበርን መለያየትን መረጥን 😭😭😭😭እሡም ሌላ አላገባ እኔም ሥደትላይ ነኝ ሣኡዲ ብሆን እወሥደው ነበር 😭😭😭😭
@ጣዝማማር
@ጣዝማማር 5 жыл бұрын
ፍቅሬ አረሣሕም እንኳን ወልጀልህ ባልወልድልህም በጣም እወድሀለሁ አፈቅርሀለሁ ከልቤ
@alemnegash8725
@alemnegash8725 4 жыл бұрын
እንዴት ወደድኩልህ
@adesababa6931
@adesababa6931 9 жыл бұрын
ማርታባዩ ዋውበጣምያምራልአድናቂቅህነኝበርታ እግዚአብሔር ያበርታህቆንጆነው
@berikabeshere7269
@berikabeshere7269 8 жыл бұрын
ድምፀክ የተዋጣለት ነው በርታ
@estalus.m7358
@estalus.m7358 8 жыл бұрын
ውይይይይ ውድድድድድድ ነው የማደርግህ አቤት ጎጃም ድምፅ ዋውውው ደስ ይላል ቀጥልበት ♥♥♥
@nhasan9004
@nhasan9004 8 жыл бұрын
002519243 14154
@alidiyawwabakka
@alidiyawwabakka 8 жыл бұрын
ali
@Hiiii-c4m
@Hiiii-c4m 8 жыл бұрын
+N Hasan ሀይ
@a000m111
@a000m111 8 жыл бұрын
teweda enae gondera nege gen telobege yee gojamen musica ewedalehe aref new gen eko lijwe fwenga new 💔👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@aishasalim1852
@aishasalim1852 8 жыл бұрын
ውይይይ ድምፅህ አንተ ልጅ አረ ምንድን ነው ዋውውውውው ይመችህ እቦ
@ayundarefi5020
@ayundarefi5020 7 жыл бұрын
Aisha Salim አረቆማጠምነአባሸጎጀምውሰጤነው
@מסגבובאוק
@מסגבובאוק 2 жыл бұрын
አውይ ትዝታ ተወይ ባክህ
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
ሥወዲህ❤❤❤❤❤
@betalhamyohannes4607
@betalhamyohannes4607 6 жыл бұрын
Wow new hageran seteraraw tizata west gebahu enge
@hawltabey928
@hawltabey928 5 жыл бұрын
ያምራል ባህላዌ ዘፋኞች በርቱልን
@እናቴሁሌምእወድሽአለሁ
@እናቴሁሌምእወድሽአለሁ 8 жыл бұрын
ነይ በበራዋ። ድምፆህ ያምራል
@alemalem7864
@alemalem7864 5 жыл бұрын
ዋው ደሠ ይላል በጣም እናመሠገናለን
@sosisosi7691
@sosisosi7691 3 жыл бұрын
Graet bro
@TOTO-dm5bm
@TOTO-dm5bm 8 жыл бұрын
ዋዉዉ አቤት ድምፅ በጣም ደሥሥሥ ይላል
@suumayaaadalaa4395
@suumayaaadalaa4395 3 жыл бұрын
Hiii Ababee koo Ababee
@منوعاتمنوعات-ه1ت6ف
@منوعاتمنوعات-ه1ت6ف 5 жыл бұрын
Very beautiful
@zedyoutube9405
@zedyoutube9405 5 жыл бұрын
ሺጤ እቲቆረጠ ጨፈሬለህአለሁ ይመችህ ልዮ
@getanehmihret6886
@getanehmihret6886 4 жыл бұрын
Enzamed
@محمدسيد-ك3ح8ض
@محمدسيد-ك3ح8ض 3 жыл бұрын
😁😁😁😁
@awokesweknetu6307
@awokesweknetu6307 2 жыл бұрын
የዚህ ልጅ ሌላ ሙዚቃ እንጠብቃለን አበረታቱት ድጋፍ አድርጋችሁ ሌላ ሙዚቃ እንጠብቃለን፤
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
ያምራልአማራየ ክፉ አይካችሁ።
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
የዚህንልጅ ሙዚቃቢያሥከመቶግዜበላይ ነውያየሁት።
@doublekatana95
@doublekatana95 9 жыл бұрын
wooow konjo!!! I love it!
@ኩራዝ
@ኩራዝ 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ሰላም ለዝቤት እደት ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በጥቻለሁ በላይክ ወደኔ ቤትም እየመጣችሁ አበረታቱኝ በቅንነት
@sebelebemerew9884
@sebelebemerew9884 8 жыл бұрын
ወይኔ ድምፅ ሣይኖራችው የሜድረቀረቁ አተን አላዩህ ይሆን ያተዝ በዛ ብል ማካበድ አይሆንብኝም
@ddghfghdd1073
@ddghfghdd1073 4 жыл бұрын
ወይኔ ድምጥ
@guadietesfawu1516
@guadietesfawu1516 2 жыл бұрын
wow interesting sound continue !!!!
@osratgold7930
@osratgold7930 7 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ንብርት ዋለልኝ - አናግሪኝ
6:47
EthioVEVO1 Ethiopia Official
Рет қаралды 957 М.
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 173 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 8 МЛН
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 42 МЛН
Gojjam 1978
8:08
Getachew Beyene
Рет қаралды 4,9 МЛН
Aram Asatryan urax sharan
19:35
gor 006
Рет қаралды 221 М.
Selamawit Gebru Konjo Mewded Ethiopia/Eri New Music
11:05
ZemaYared Record Label
Рет қаралды 12 МЛН
ዘነበች ታዴ - ወዴት ነው
5:43
EthioVEVO1 Ethiopia Official
Рет қаралды 1,1 МЛН
Teddy Gere - Zengimussie #New #Tigrignasong #Thisweek ዘንጊሙሴ
14:35
Nibret Walelign - Yekenfer Wedaje
6:22
Gojo Media
Рет қаралды 609 М.
Amharic music
8:00
Mtku Asrate
Рет қаралды 250 М.
ዘውዲቱ አስቻለው - በረኸኛውናና
7:19
EthioVEVO1 Ethiopia Official
Рет қаралды 946 М.
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 173 МЛН