#etv

  Рет қаралды 211,014

EBC

EBC

Күн бұрын

Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Пікірлер: 131
@yemaneyebio7069
@yemaneyebio7069 5 жыл бұрын
እዉነትም ኣስመራ ። ኤሪትራዊ. ነኝ: በጣም ነዉ ማከብርህና እማደንቅህ ። ምንኣለበት የኣስመራ ልጅም ብትሆን. ፣ ኣይዞህ. ነህም ። ጽላል ኣምላኽ አይፈለኻ ። አ/ አበባ. መጥቼ ሳልጠይቅህ አልመለስም ።
@seblekonjo7595
@seblekonjo7595 5 жыл бұрын
እኔ ግራ አልተጋባሁም በደንብ አውቄዋለሁ በጣም ጎበዝ ነህ እባክህን ለስጋህ ሳይሆን ለመንፈስህ ስትል ወደራስህ ተመለስና መዝሙር ዘምርበት ምክንያቱም የጉብዝና ወራትህን ነው ክርስቶስም እ/ር የሚፈለገው አስብበት ዘፋኝ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም፡፡ ዛሬ ያጨበጨበልህ ነገ ይዘረግፍሀል ፈጣሪ ግን ያከበረውን ያከብራል
@emakasweet1123
@emakasweet1123 2 жыл бұрын
ምን አገባሽ መጀመሪያ ሰለራስሽ አስቢ ደርሶ ሰው ለመምከር አትሩጭ ።አሽቃባጭ😠
@liaLia-nl3dj
@liaLia-nl3dj 5 жыл бұрын
እዉነትም እንደስምህ አዝመራዉ በጣምነዉ የማደንቅህ በጨዋታ በዘፈን መልክ አርገህ ትልቅ ትምህርት ሰጪነዉ ከዚም ሌላ ትልቅ ነገር እደምትሰራ ዘረኝነትን ጥላቻን እደምታጠፋልን ባለሙሉ ተስፋነኝ በዚህ አጋጣሚ ጋዜጠኛዋ በጣምነዉ የምታምሪዉ ስትስቂ ጥርስሽ ሲያምር ወንድማችን ጋዜጠኛዉንም ደስ ይላል በርቱልን
@dagakiloethiopia5702
@dagakiloethiopia5702 5 жыл бұрын
በጣም የምወደው አርቲስት ነው በጣም ጨዎና ተወዳጅ ነህ ጋዜጠኛዎ ግን ልቤን ሰረቀችኝ ስታምር
@seblekonjo7595
@seblekonjo7595 5 жыл бұрын
እረባክህ መልሺልኝ በላት
@mekedelawoldemariam3009
@mekedelawoldemariam3009 5 жыл бұрын
Great Job. May God Bless You All.One Language ,One People,One Flag,One Country.long live To Ethiopia.
@ስምዖንነኝከቀሬና
@ስምዖንነኝከቀሬና 5 жыл бұрын
በጣም እመወደው ሰው ነው አዝመራው አልቀበልም ፣! እና የድሮ ሙዚቃዎችን ሲጫወት ገራሚ ነው ካንተ ጉሮሮ ብዙ እንጠብቃለን?
@yeagerlij4540
@yeagerlij4540 5 жыл бұрын
በጣም አስቂኝና ጎበዝ አርቲስት ነው በተለይ እኔ አልቀበልም ያንተን ቅራቅቦ የሚለው ሙዚቃ በጣም ተመችቶኛል ትምህርት ስጭ ነው እናመሰግናችዋለን ተባረኩ!
@እግዝአብሄርእረኛየነው
@እግዝአብሄርእረኛየነው 5 жыл бұрын
በጣም አርፍ ነው አዝመራው ዋው አመርኛ መምህሬ ነበር ሽመልስ ሃብቴ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ኡንካንም አሳካልህ መልካም ሰው
@seidnasir7144
@seidnasir7144 4 жыл бұрын
ሽንኩርት የሆነች ልጅ ናት እንቅስቃሴዋ ሁሉ ያምራል ቆንጆ አይደለችም የሚልን "አልቀበልም"
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 5 жыл бұрын
አዝማራው ሙሉሰው ከልቤ አከብረሃላሁ እውነትም የሙሉሰው ልጅ ነህ እግዚአብሔር ከንተ ጋር ይሁን ። የስኬት ዘመን ይሁንልህ እላለሁ ።
@melakugebremariam50
@melakugebremariam50 5 жыл бұрын
አንድነት ፣አንድነት ፣አሁንም አንድነት ሃያሉ እግዚአብሔር ይርዳን ስለ አንድነታችን ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@sitotawbelete7867
@sitotawbelete7867 2 ай бұрын
ዋው! በጣም እጅግ በጣም ጎበዝ!!
@letebrhanarefaine9556
@letebrhanarefaine9556 4 жыл бұрын
ለጋዜጠኛዋ ስታምሪ ሁሌ እንደሳቅሽ ኑሪ
@hayatmohammed4930
@hayatmohammed4930 3 жыл бұрын
ዋው አንደኛ በጣም ነው የማምርው ድምጵህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@abby8182
@abby8182 5 жыл бұрын
አዝመራው ጎበዝ በርታ ጨዎ በጣም
@ehitamaryamalemu2945
@ehitamaryamalemu2945 5 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ልጅ ዘፈንክ በጣም ግልፅ ነው ዘረኝነት እኔ ለራሴ አልቀበልም
@adman6215
@adman6215 4 жыл бұрын
ደስ ስትል አዘጋጇ ዎው ወደድኩሽ
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 5 жыл бұрын
ኮሜዲያን አዝመራው የዘመኑ ምርጥ comedian ነው" እንደግፈው እንርዳው" በሞራልም በሚቻለው ሁሉ። ስነስርአት ያለው ጎበዝ በጣም ጎበዝ ሁለገብ አርቲስት ነው አዝመራው። ወገኔ ተጠቀሙበት። ለኢትዬጽያ አርቲስቶች የሚገባው ክብር እና ፍቅር ሊሰጣቸው ይገባል። እውነት ለመናገር ያለሙዚቃ መሳሪያ ከቅኝት ሳይወጣ confidence በሚገርም ብቃት እንዲህ ሲያዜም መስማት አይገርምም? በጣም አንበሳ ባለሙያ። እኔ በበኩሌ ******* ሰጥቼዋለው። እውነትም አዝመራው ሙሉሰው!!!
@አሜንአለሙ
@አሜንአለሙ 5 жыл бұрын
እኔ አልቀበልም ዋው ምርጥ ስራ
@MrAbesodo
@MrAbesodo 5 жыл бұрын
I love this young lady smile
@Keberesnshaw
@Keberesnshaw 5 ай бұрын
🙏🙏🙏❤
@iam62126
@iam62126 5 жыл бұрын
I enjoyed everything about this program. The host and the hostess are encredable and the artist, very talented. Thank you!
@afff1569
@afff1569 Жыл бұрын
በጣም ይመቸው አዝመራው
@ethiopia1065
@ethiopia1065 5 жыл бұрын
አዝመራው በጣም ነው ማደንቀው በርታልኝ
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 5 жыл бұрын
እውነት በጣም እምወደው ሰው 💚💚💛💛❤️❤️ 🌹🌹🌹🌹🌹
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 4 жыл бұрын
ጥሩ ናው
@akiberhe2555
@akiberhe2555 4 жыл бұрын
We are one ended. You are right my brother. ALEKEBELEM!!!!
@ኪዲየዉሎቀበጥ
@ኪዲየዉሎቀበጥ 5 жыл бұрын
ስወድህ አንተ ልጂ
@warlockthankless5323
@warlockthankless5323 5 жыл бұрын
I just love the girl's smile!
@bdesta6585
@bdesta6585 5 жыл бұрын
A very talented and creative artist with clear ideas. Keep it up!
@ገብርኤልወዳጄነህ
@ገብርኤልወዳጄነህ 5 жыл бұрын
በጣም የምወድው አቅም ያለው ነው አዝምዬ😍😘😍😘😍😘😍
@elfineshwoldmikael3388
@elfineshwoldmikael3388 5 жыл бұрын
I respect Azmeraw,he is so smart, told us the truth.
@eke1914
@eke1914 5 жыл бұрын
She is so sweet
@merontsehaye8484
@merontsehaye8484 5 жыл бұрын
I like his confidence 👍👍he so good 👍
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው አዝመራው
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 5 жыл бұрын
ዋው ድምፁ ሲያምር ለምን ዘፈን አታወጣም
@serkabelaye6318
@serkabelaye6318 5 жыл бұрын
አዝመራዉ ስወድህ በርታ
@andinetadane2031
@andinetadane2031 5 жыл бұрын
አረ ያምራል ዘፈንክ መጥፎ ነገር እንዳትቀበል አዝመራው ቆንጆ ቆንጆውን ብቻ ተቀበል እሺ ለወደፊት ብዙ ነገር እንጠብቃለን ከአንተ በርታ God bless you
@amelakaza8655
@amelakaza8655 5 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ
@kiduman8107
@kiduman8107 5 жыл бұрын
ልጅታ ስታምር
@ኩርኩትአሊበጣምየምወደው
@ኩርኩትአሊበጣምየምወደው 5 жыл бұрын
ደስ የሚለኝ ልጅ ነው
@teggyteg3828
@teggyteg3828 5 жыл бұрын
WOW veri nice Brvo good belss my brother so Amazing thank you so much
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋን ወደድኳት ደርባባ ሷቋ ማስመሰል ከባድ ሥራ ነው ግን ችሎታ አለህ ወንድማችን
@meskeremwoldie2869
@meskeremwoldie2869 5 жыл бұрын
አዝሜ ግራሚ አርቲስት ነህ አሪፍ ተሰጦ አለህ የሁሉንም ማስመሰል ትችላለህ ወንዳታ ይመቸህ
@ዊንታነታደስብርሃን
@ዊንታነታደስብርሃን 5 жыл бұрын
ብእውነት አስቴር እራሷ አንተን መሽለም አለባ
@Ethio143
@Ethio143 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም!!!
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 5 жыл бұрын
This is unique unbelievable
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 5 жыл бұрын
💚💛❤እውነትነው፣አልቀበልም
@eyerusalemambaye6297
@eyerusalemambaye6297 5 жыл бұрын
He was my amharic teacher when I was shimeles habte secondary school!!!
@warlockthankless5323
@warlockthankless5323 5 жыл бұрын
AndAnd then you became a girl?
@beyenewassihun2755
@beyenewassihun2755 5 жыл бұрын
Ye eni gobez berita
@keradyonkeradyon1356
@keradyonkeradyon1356 5 жыл бұрын
Azimeraw miston wati adrgo yihun?????
@addisd5661
@addisd5661 5 жыл бұрын
gazetagnawa betam tameralech.
@dichagena3726
@dichagena3726 5 жыл бұрын
ቆንጆ ሳትሆን ነገር ግን እንዴት አባቷ ታምራለች!!sexy smile.love it!!
@hulufkirehulu2978
@hulufkirehulu2978 5 жыл бұрын
WOW AZEME MERET EKONHE WEYYYYYYY SWODHHH
@sabrinamicael6972
@sabrinamicael6972 5 жыл бұрын
ይሄ ዘፈን ይችላል እንዲሁም ድምፅ ማስመሰል ብትዘምር ደግሞ ሃሪፍ ነው
@eyerusalemtadesse6580
@eyerusalemtadesse6580 5 жыл бұрын
Yes do not accept this kind of bad behaviour I like your talent.
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
Atitegebim antes
@hiwot1228
@hiwot1228 5 жыл бұрын
ብቃት አለሁ ባጭሩ...
@mekoninkifle157
@mekoninkifle157 5 жыл бұрын
Mirt saw berta
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 5 жыл бұрын
በጣም የሚመቸኝ አርቲስት🥰🥰 በተለይ 👉🏽 እኔ አልቀበልም ያንተን ቅራቅንቦ👉🏽 ድርቅ እንኳ ቢመጣ ይቅርና ዘንቦ❗️ 😂😂🥰🥰🥰🥰👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@girlv2294
@girlv2294 5 жыл бұрын
Melaku mengesha Genet
@destamolla2932
@destamolla2932 5 жыл бұрын
Yena konjooop fegegtash betam des yilale
@makiyamohammad2302
@makiyamohammad2302 5 жыл бұрын
ሌላ ነገር እዳላይ አረከኝ አተ ቆጆ ነገር
@TheBex2007
@TheBex2007 2 жыл бұрын
Tekebel kutir hulet yilekekilin
@takelealemu1484
@takelealemu1484 5 жыл бұрын
Egizehabiher yiridah
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
Tekbel Gobez yimut yimut Feri yinur bishaw Atela meshekem Yichlal tikeshaw.
@maremaru
@maremaru 5 жыл бұрын
you are so talented and funny
@tenkolu1
@tenkolu1 5 жыл бұрын
Am troubled 😟
@ምንአያአትሀገሬን
@ምንአያአትሀገሬን 5 жыл бұрын
አዚሚ ጥምር ተሰጦ አለህ በርታ ድምጽህም በጣም ቆጆ
@samrichale1488
@samrichale1488 5 жыл бұрын
አዝመሬው ምረጥ ድምፅ አለክ
@melegolla4167
@melegolla4167 5 жыл бұрын
Aragafi gazetegna tanecheshign
@sablagarmew4939
@sablagarmew4939 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@ftsumbob3645
@ftsumbob3645 5 жыл бұрын
Azmeraw Arif lij neh Ketlbet❤💋💋
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ምርጥ ኮሜድያን ጐበዝ ነህ
@ermiassisay871
@ermiassisay871 5 жыл бұрын
the hosts are entertaining them selves. etv entertainment meant to entertain everyone watching. actually this is a common problem for every ethiopian media.
@memeabisnya2027
@memeabisnya2027 5 жыл бұрын
ijg betam new mwedew ❤🙏👌😍😘
@nigusdebash8
@nigusdebash8 5 жыл бұрын
Camera man u tenshe yekrewale
@osmanyassine82
@osmanyassine82 5 жыл бұрын
Wawwwww
@hawihawi8698
@hawihawi8698 5 жыл бұрын
የምረ አስቲ መስላኝ እስክ ምትወጣ ልቤ ተሰቀለ 😂😂😂ጎበዝ ነክ
@sayattfera7224
@sayattfera7224 5 жыл бұрын
ዋዉ ጀግና ነህ ያምራል ❤❤❤
@zarrsar6372
@zarrsar6372 5 жыл бұрын
ኮመዲ የሚለውን ቃል እየደጋገሙ ለምን እንደሚጃጃሉ ነው ያልገባኝ። ዋዛ ነው የሚባለው በዓማርኛ። ሙያተኛው ደግሞ ዋዘኛ ነው የሚባል። ይህ በጥንት ንጉሣዊ ቅጥርግቢዎች ውስጥ የታወቀ ቃል ነው።
@ማሪፋ-ጠ4ጀ
@ማሪፋ-ጠ4ጀ 5 жыл бұрын
Abate erasu wazega new yemilew
@eke1914
@eke1914 5 жыл бұрын
You’re super super funny 😂
@እኔስአልፈራምወላዲቴንይዠ
@እኔስአልፈራምወላዲቴንይዠ 5 жыл бұрын
አዝምራው ውብ ወጣት ነህ ደግሞ ስምህ የፍቅረኛዬ ስም ነው ደግነቱ በድምጥ መለያየታችሁ ነው በሱ እየለየው ነው
@robaroba1103
@robaroba1103 5 жыл бұрын
Ethiopia Ahunem tamaleche /mama Ethiopia still in critical condition /
@jemaljuhar1727
@jemaljuhar1727 5 жыл бұрын
wow wow wow yamiral !!!
@lulusaged8649
@lulusaged8649 4 жыл бұрын
אתם מגזימם! כן?
@ahmedhasan2793
@ahmedhasan2793 5 жыл бұрын
በውነትድልትነውያልሽኝ
@mekdlakristigirma9965
@mekdlakristigirma9965 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ያምርባታልደስ ስትል
@የልቤንበልቤ
@የልቤንበልቤ 5 жыл бұрын
ሀይ ሰላም ነው
@shegawferede3636
@shegawferede3636 5 жыл бұрын
Wow
@munahassen3559
@munahassen3559 5 жыл бұрын
Ka stuka new yayayzek kkkk
@fiyametachuchu6025
@fiyametachuchu6025 5 жыл бұрын
Wowwwwwwwww sewdehe yna merte
@jemalmehammed3630
@jemalmehammed3630 4 жыл бұрын
ገዜጠኛዋ ግን እንዴት ነው እሚቆላት
@etiopialove2890
@etiopialove2890 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍አሰቴር መሸለም አለባት ከምር
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 5 жыл бұрын
Etv ግን መቼ ነው ከመንግስት ጥገኝነት ወታቹሁ ለህሌናቹሁ የምትኖሩት በተለይ ተመስገን የሚባል ሰው በደርግ በወያኔ አሁንም በኦነግ እየዋሸ እንድሜውን ፈጅው
@ሀኒነኝየአበራ
@ሀኒነኝየአበራ 5 жыл бұрын
ገራሚ ነህ እኮ
@fadhus
@fadhus 5 жыл бұрын
አፏን ነበር !
@ሴትሞልቶሴትያጣሁ
@ሴትሞልቶሴትያጣሁ 5 жыл бұрын
አዝመራው እንደስመህ ታምራለህ
@zarrsar6372
@zarrsar6372 5 жыл бұрын
ልጅት ታምራለች፤ ቀልቧ ይስባል። ፈገግታማ ናት።
@zedimfromethiopia67
@zedimfromethiopia67 5 жыл бұрын
Worababo hagere awoyii
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 5 жыл бұрын
አልቀበልም
@alemu-n7r
@alemu-n7r 5 ай бұрын
@onelove809
@onelove809 5 жыл бұрын
Yemgerm teseto nw azmew
@rangerkiflu4970
@rangerkiflu4970 5 жыл бұрын
The girl is so beautiful call me please
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
ሙሉቀን መለሰ | Muluken Melese || Tamagne Show
19:21
Tamagne Show
Рет қаралды 25 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН