KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የቀን 6 ሰዓት አማርኛ ዜና ኢትዮጵያ … | ክፍል አንድ | … ጥር/ 1 /2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena
33:06
አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በፋና ከዋክብት
58:57
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
요즘유행 찍는법
0:34
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
0:28
#etv
Рет қаралды 101,041
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,7 МЛН
EBC
Күн бұрын
Пікірлер: 480
@destamamo4895
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ ደስ አለን አብያችን እነማሰግነለን እግዚአብሔር አምለክ ይጣብቅህ ሽህ አመት ኑርልን በርታልን
@sab4213
5 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ! እግዚአብሄር ሙሉ ጤንነት ይብዛልህ። ተባረክ።
@MimiMimi-eb4lv
5 жыл бұрын
thanks abiyyyyyyyyyy we need more and more green everywhere in Ethiopia state and villages area is well
@azizaomer328
5 жыл бұрын
Ammin yarebelalmin
@TBTubeTb
5 жыл бұрын
@@azizaomer328 sub argegn konjo
@biiyyikooitiyoophiyaadha74
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ ደስ አለን አብቹ ጀግናችን *ፈተና ብበዛም አንተ ያለምካት ለምለሚቷ እትዮጵያ እንደሚናያት አምናለሁ*
@Mmm-cr4xj
5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ የኛ ጀግና ህዝቡ ከጎንህ ነው በርትተህ ቀጥል እኛም አብረን ወደ ፊት
@rrrt1854
5 жыл бұрын
ወይኔ አብይ አህመድ ከመጣጀምሮ 🌱🌱🌱🌱🌱🌳🌳🌳🌳🌳🌷🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌾🌾🌾🌿🌿🌿🍀🍀🍀 ደሥ ሢል ችግኝ በችግኝሆንን አላህ ያኑርልን አብይ ይኑርልን
@alemayeabebe274
5 жыл бұрын
"በአብቹ ጊዜ አረንጓዴ ታሪክ ተሰራ " ጠቅላያችን ኑርልን 🌱🌱🌱🌱🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌳🌳🌳🌳💞💞💞💞💞💞💞💞💞👏
@matyzeleke5954
5 жыл бұрын
ውዱ መሪያችን አንተ እኮ መልካም አሳቢ አስተዋይ መሪያችን ነክ እግዚአብሔር ውሌም ከጏንክ ውሌም አይለይክ እድሜና ቴና ፈታሪ ይስትክ እንወድካለን እናከብርካለን ውድድድድድድ 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘
@alemuamare3167
3 жыл бұрын
አፈር መንካት ራስን መንካት ነው አብቹ እንወድሃለን ።
@emanjed103
5 жыл бұрын
አብይየ እድሜና ጤና ይስጥህ ሽ አመት ንገስ አላህ ይጠብቅህ በሄድክበት ሁሉ
@Amin-xo9nq
5 жыл бұрын
Shi amet yangsln ? and amet selchton eko ! anten bet wesdeh angsew.
@سعدتبلقائك.منفضلك
5 жыл бұрын
የብሄር መብት ይጠበቅ ነገር ግን ያለው የዘር ክልል ሌላውን ሁለተኛ ዜጋ ያደርጋል። ከራስ ክልል ውጪ ኢንቨስት ማድረግና አገር ማሳደግ አልተቻለም። ሕገ መንግሥቱ ይሻሻል። ዓቢይ ስላወራና ኢትዮጵያ ስላለና ሞኝ ስላጨበጨበ አይደለም፣ ኢትዮጵያ እየተበታተነች ነው።
@TBTubeTb
5 жыл бұрын
Amen3 sub argegn konjo
@TBTubeTb
5 жыл бұрын
@@Amin-xo9nq sub argegn konjo pls
@meruaj8646
5 жыл бұрын
Amern
@هلانورتثو
5 жыл бұрын
ምርጥመሪያችንን እድሜ እን ያርዝምልኝ 🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላምሺ ይብዛ አገሬ
@zemzemmustafa215
5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ዘረኞችን አለህ የጥፋልን አድ ሥንሆን እዴት ደሥ ይላል መባለት መቧቀሥ ሁለቱንም አለም የከሥራል ጉዳት እጂ ጥቅም ዬለም
@jinatjinat3764
5 жыл бұрын
Amen hunet zeregnoch gosgnoch behertegnoch mikegnoch fetari libachewn wede melkam lewtilin
@love-ii7zy
5 жыл бұрын
አንኳን ደስ አለህ አብቹ አላህ ይጠብቅልን ጀግናዬ ❤❤❤🇪🇹💞💞💞
@azizzaahmed9440
5 жыл бұрын
እኔም ተክያለው በጣም ደሰ ይላል በዚህ አጋጣሚ ኢትዮጵያ በመሆኔ በጣም ደስታ ተሰምቶኛል አብያችን እድሜና ጤና እመኝልሀለው
@desalegnyirdaw3331
5 жыл бұрын
💚💛❤ውብ ሀገር ኢትዮጵያ💚💛❤💚💛❤
@ያአላህባሪያ-ሸ7ደ
5 жыл бұрын
ዶክተር አብይ አህመድ አላህ ይጠብቅህ እንኳን ደሰ አለን የኛ ልዪ ሺ አመት ንገስ
@MimiMimi-eb4lv
5 жыл бұрын
thanks abiyyyyyyyyyy it's very important green area everywhere in Ethiopia state and villages area is well
@ኢስላምነውህይወቴኢ
5 жыл бұрын
አብያችን ምርጥ መሪ እንኩዋን ደስ አለህ
@Tነኝተሥፍያደከመኝእናቲሂ
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ ደሥአለን ግእኛ ሀበሻ አቤት ሥያጠፍ ቆምሥቅሉን ታሣጡ አላችሁ አላህመልካም ሂወት ይወፍቅህ አንተ አቡቺ
@afsanafsan72
5 жыл бұрын
ማሸአላህ አላህ ይጠብቅህ ጎበዝ እኔም በጣም ደስስስስስ ብሎኛል በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራከው አገራችንን አላህ ይጠብቅልን ሰው ከሰው የሚጋጪትም አላህ።ያዝልን
@fatimafati5861
5 жыл бұрын
Jabadha gotota oromo ebifama 👍👍🌹👍👍👍👍👍👍👍👍
@halimmohammed4001
5 жыл бұрын
ሠለም ለ ዶ/አብይ ፊቅር ለኢትዮጵያ ማልከም ሰው ኑራልን ከጠለት ቶንኮል አላህ ይጠብቅ
@ethiorich9324
5 жыл бұрын
We moving Ethiopia forward together with PM Abiy from deforestation to reforestation! Thank all Ethiopians north to south and east to west.
@nathanman6847
5 жыл бұрын
I strongly agree!!! If people behave well, we will shine again. Stay blessed Ethiopians
@maliyausaman7882
5 жыл бұрын
Mashaa allah bayee namatii tolaa jabadhuu 👍 biyyaa kenaa insha allah hin gudatii yoo Rabbii jedhee yoo wanii gatee kunii hitii fufeee 🌲🌲🌲🌳🌳🌳🌳🌳🌱🌱🌱🌴🌴🌴🌵🌵🌵🌿🌿🌿🌿☔☔☔🌄🌄🌄🍀🍀🍀🌱🌱🌱🌱🌱🍒🍒🍒🍒👍👍👍👍👍👍👍👍👆👆
@ፀጋታዬፍእቅርእኮነኝ
5 жыл бұрын
አብዬ እድሜናጤና ይሥጥክ እመቤቴ ካተጋ ትሁን
@ስለአገርፍቅር
5 жыл бұрын
@@nathanman6847 we will shine and shine together with amazing leader.long life for p/m Abiy more blessing
@almazwedajo1787
5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልል ክልል ክልል ክልክል ክልል አብዬ. እንኩዋን. ደስስስስ. አለህ. እግዚአብሔር. እድሜና. ጤና. ይስጥህ
@እፀገነትሐይሉ
5 жыл бұрын
እናደርገዎለን አብይዬ
@abezuayele7645
5 жыл бұрын
የስኬትና የድሉ ባለቤት የሆነው ዛሬም መልካምነቱን ለኢትዮጵያ ያደረገ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ። አሁንም የሀገሬ ህዝብ ጌታ ይባርካችሁ ።
@biiyyikooitiyoophiyaadha74
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Kk-pz9zm
5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@TBTubeTb
5 жыл бұрын
Amen3 zemde subscribe argegn ye ayatachen seme ande ayenet new endihum semachen 😘
@TBTubeTb
5 жыл бұрын
@@Kk-pz9zm sub argegn konjo
@TBTubeTb
5 жыл бұрын
@@biiyyikooitiyoophiyaadha74 sub argegn konjo
@solomonmaru5757
5 жыл бұрын
አቦ ተባረክ ።እግዞአብሄር ያብዛልህ እድሜህን ያርዝመው። ለአገራችን በረከት ሆነሀልና አንተም ብዙ ተባረክ።
@ቢንትአሊ-ቐ2ዠ
5 жыл бұрын
ኑርልን አብያችን የኛ መሪ ሁለየደስተኛ ሁን
@ድግልሆይስደቴንበስደትሽባ
5 жыл бұрын
ጠቅላይ ሚኒስተርችን የማቱሳላን እድሜ ያድልህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@meanagugu8872
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ ደስ ያለን አብያችን ረጅም እድሜ ና ሙሉ ጤንነትን ይስጥልን ያኛ ኩራት።
@t.gnegash972
5 жыл бұрын
ምርጡ የኢትዮጲያ መሪ የእዉነት አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን የሚጠሉሕ እንደ ጉም ይበተኑ
@user-jq4po7oj3
5 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለን አለሽ ሀገሬ ዘረኝነት ከምድር ነቅሎ ሰላም ፍቅር አንድነት በኢትዮጵያ ምድር ይብቀል✔✔✔ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌱🌱🌱🌱
@TBTubeTb
5 жыл бұрын
Amen3 sub argegn konjo
@sisaysilashi3406
5 жыл бұрын
ድር በተባበረ አንባሳ ያስር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 👍 የተከልውን የምናሳድግ ያድርገን
@jacobabateerjabo2361
5 жыл бұрын
ችግር ይናቀል ሰለም ይተከል ኢትዮጵያን ውስጥ ፍቅር እና የአንድናት መንፈስ ይተከል
@mahamrapl5879
5 жыл бұрын
JACOB ABATE ERJABO 👌👌👌👌💪💪
@lolak953
5 жыл бұрын
Peace starts from You, Your home and Your family ... You do that and become a role model for the rest of us! Just so you know Peace doesn't come from the sky or Pm Abbey's pocket.
@ያራህማንማጫራሻዬአሰምሪል
5 жыл бұрын
እንሻ አላህ
@user-jq4po7oj3
5 жыл бұрын
አሚን ኢንሻአላህ
@samrawitmelkamu8092
5 жыл бұрын
ደን ዛፍ መንፈስን ያረጋጋል ደም ፍላትን ቀንሶ ሰላም ያሠፍናለን።
@fatimaahmed2765
5 жыл бұрын
እኮን አብሮ ደስ አለን ውድ አባታሽንእኔ በጣም ደስስስስስብሎኛል ለወደፈትም ሀገራችን በስላም በፍቅር የተሞላችትሁንያረብ
@Multipurpose_Channel
5 жыл бұрын
You are one of the best leader in the world.
@zemzemmustafa215
5 жыл бұрын
ማሻ አለህ አተንም አለህ ይጠብቅህ አለህ የግዝህ የረብ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን
@superplayboyplayer
5 жыл бұрын
አሚን ተቀበል አላሕ ያረብ
@TBTubeTb
5 жыл бұрын
Amen3 sub argegn konjo pls
@TBTubeTb
5 жыл бұрын
@@superplayboyplayer sub argegn konjo
@TBTubeTb
5 жыл бұрын
@@superplayboyplayer subsc argegn konjo
@africanetworktv4633
5 жыл бұрын
Wow Dr aby Ahmed you are the best lider. From Californian thank you. Viva Ethiopia
@islamicmessage777
5 жыл бұрын
ጠሚ ዶር አብይ አህመድ ባለ ራዕይ ብሩህ አእምሮ ታታሪ አስተዋይ አርቆ አሳቢ ከኢትዮጵያ አልፎ ለአፍሪካ ኩራት አለምን ያስደመመ አንበሳው ይህ ነው መሪዬ💋💪👏 አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ከነቤተሰቦችህ ያድልህ ከጎንህ ነን🙏🙏🙏💪💪💪 ኢትዮጵያውያን በርቱ የጠሚ ዶር አብይ አህመድን ራዕይ በመከተል ሀገራችንን ለምለም ሰላም ፍቅር የበለፀገች ለማድረግ ሁሉም የግሉን አስተዋጽኦ ማድረግ የውዴታ ግዴታ መሆኑን መረዳት አለብን እናመሰግናለን አላህ ይርዳችሁ ሀገሬ ለምልሚ በልፅጊ 🙏🙏🙏😍😍😍🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵
@piink_flower
5 жыл бұрын
PM Abiy Hamed Tanky 🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌲🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌱🌳🌳🌳🌴🌳🌳🌳🌳🌴🌴🌴🌴🌴Good bles you
@etnashetnash6628
5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌳🌷💐💐💐🌹🌹🌹🌺🌺🌻
@entertainmentprime101
5 жыл бұрын
የ ኢትዮጵያ 10 ምርጥ ዩኒቨርስቲዎች kzbin.info/www/bejne/m6HLp2SPZciZkMU Top 10 universities in Ethiopia ካላስቸገርኩ እዩልኝ አመሰግናለሁ። Please check the video
@ZEthiopia-ng2oe
5 жыл бұрын
የኔ ጌታ ጌታ አምላኬ ይባርክህ አቢቾ የኔ ንጉስ እንወደህ አለን❤😍😘👌
@danielworku3962
4 жыл бұрын
ተወዳጁን የልማት ጠቅላይ ሚኒሰትር ኢትዮጵያ ፈልጋ አገኘቺው።
@lyu1011
5 жыл бұрын
አብቹ እኛም እናመሰግናለን እንኩዋን ደስስስ አሎት🌳💎🌳💎🌳💎❤❤
@ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ
5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ውዱ መሬችን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን በጣም ደስ ይላል
@asnigarumagaruma3544
5 жыл бұрын
እንኳን ደሰ አለሽ እማማ ኢትዮጵያ ።
@reenatube6617
5 жыл бұрын
አስገራሚ እና ገራሚ መንግስት በዘመኔ ስለለገስከኝ አላህዬን ላመሰግነው እወዳለሁ ኢትዮጵያ ከዶ/ር አብይ ጋር ትቀጥላለች ትቀጥላለች✊💕🌱እንወድሀለን❤
@zhx3400
5 жыл бұрын
"አፈር መንካት ደስ ይላል ያው ሁላችንም አፈር ስለምነንሆን" ጥሩ ና አስደማሚ እንዲሁም አስተማሪ አባባል።
@nwriamohammed1215
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ ደስ አለን ውድ መሪዬ
@አሐ
5 жыл бұрын
እንክዋን አብሮ ደስ አለን ውድ መሪያችን ተባረክልን እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይጨምርልህ ከሁሉ ክፉ ነገር ጌታ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ብርክ በልልን እሰይ።
@cjfvif7782
5 жыл бұрын
Abyy
@gogoaltarsha5319
5 жыл бұрын
ekon abro des alen abatachn nurln💚💛❤😘😘😘😘😘😘!
@astermandefro3831
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አብያችን ገና ብዙ እናያለን ባንት እድሜና ጤና ይስጥህ የኛንጉስ
@prophetashenfichosen8614
5 жыл бұрын
አንተ የተባረክህ ነህ ወዳጄ ወንድሜ ጠቅላይ ሚነስትር ብቻ ሳትሆን መምህር ብዬአለሁ ፡እወድዳለሁ ወንድሜ ሁሌም እፀልያለሁ ሁሌ መምህር እንድትሆን ።
@azebgebrehiwot5625
5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ መሪዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ እመቤቴ ከነልጇ ጥላ ከለላ ትሁንህ በሄድክበት ሁሉ ትከተልክ
@Topሀበሻ
5 жыл бұрын
እንኮን አብሮ ደስ አለን
@zizimoha8064
5 жыл бұрын
ለመልካም መሪያችን እንኳን ህልምህ ተሳካ እናመሰግናለን!!
@ሀዩነኝያላህባሪያ
5 жыл бұрын
ዶክተር አብይ አላህ ይጠብቅህ የኛ አስተዋይ ዘረኞች አላህ ልቦና ይስጣቹ
@alain8492
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ድስ አላችሁ አብያችን አላህ ሰላምህን ያብዛልን አላህ ዘረኝ ነትን ያጥፋልን ያረብ
@ሜሮንሜሮን-ከ1ጘ
5 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ዶክተር አብይ
@ethsaalam942
5 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🌲🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 Tebarekuuuuuuuu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝💝💝👈🙏
@maryamsiraj1420
5 жыл бұрын
ዋዉ ማሻ አላህ ደስ ይላል እብያችን እድሜህን እረጂም ያድርገው ትክክል ነህ እገራችን ለምለም ከሆነች ችግር ይቀንሳል
@ibelongtojesus.2342
5 жыл бұрын
Galatomaa Ebbifamaa Tebraku. All Ethiopia with Dr.Abey!
@aeshaabdu3024
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ ደስ ያለን ከምር ደስ ነው ያለን ለካስ እንድህ ብንተባባር ደስ ስንል መልካም ብንሰራ ሰላም ለሀገራችን መልካም መሪችን ፍጣሪ ይጠብቅህ
@sunshinebetew6230
5 жыл бұрын
1000% እውነት ነው ከእግዝብሔር በታች የኢትዮጵያ ተስፋ Dr Abiy ነው እንኳን ደሰ አለህ ደሰ ብሎናል❤️💕💞❤️
@sinidugudeta5698
5 жыл бұрын
Abyachin norilin !! ye Ethiopia korat !! 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@Yo-ys3kb
5 жыл бұрын
Congratulations to all! This Prime Minister is setting the country to a higher goal!
@Lula2090
5 жыл бұрын
See
@TBTubeTb
5 жыл бұрын
Thank you subscribe me pls
@TBTubeTb
5 жыл бұрын
@@Lula2090 sub argegn konjo
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
5 жыл бұрын
አላህ ለሀገራችን እድገት፣አንድነት ብልፅግና ይስጥልን አብያችን አላህ ሰላም እድገት ጤንነት ይስጥህ አላህ አንተን ሰበብ አድርጎ ይህን በየታችን እራሱ ገባድ ፀጋ ነው አልሀምዱ ሊላህ በርቱ
@Hanihani-lw8sw
5 жыл бұрын
የኔ ቅመም ኑርልን
@bertukanyosef231
5 жыл бұрын
ትክክል በእውነት
@ካናሪኤሬትሪያ
5 жыл бұрын
አቡቹ አቡቹ የኔ የዋህ አመነኝ ህልምህ አውን ሆኖ አብቦ ፍሬ አፍርቶ የምታይበት ቀን ሩቅ አይሆንም ተባረክ።
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ መግስታችን እኮ ይህ ነው ስንል በደስታ በኩራት ነው
@ሳራነኝጉራጌዋ
5 жыл бұрын
አብቾ አባቴ😍😘😘😘😘 ደስታክ ደስታየ ነዉ ዉዉድድድ
@tsionkaleb9674
5 жыл бұрын
አብቹዬ አንተ ብሩክ ዘመንክ ይለምልም አቡዋራ ደግሞ በንፋስ ይጠፋል አሻራ ግን ለትውልድ ይተላለፋል አይዞህ አምላክ ይረዳሀል እኛም እንፀልያለን ሀገራችንም እ/ር ይጎበኛታል እንወድሀለን
@thabamanal9641
5 жыл бұрын
💖💗✔✔✔✔አላህያኑርልንአንተን
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
5 жыл бұрын
አብቹ አላህ ሠላምህን ያብዛው አተ በጣም ጥሩ መሪ ነህ ግን እባካችሁ ሠዎች ስሙይ ልገራችሁ በዘር በጎሳ መከፋፈሉን ተውና ሁኑ ኢቶቢያዊ አላህ ሐገራችንን ሠላም ያምጣልን ያረቢ
@ibrahimmohammed-tb6qr
5 жыл бұрын
ዳክተረ አብይ እናመሰግናለን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@samkwt7689
5 жыл бұрын
ዉይ አብየ ስወድክ የኛመልካም መሪ ኑርልን አበሳ አላህ ይጠብቅህ ከነሞላ ቤተሰብህ እረጅም እድሜ ከሙሉጤናጋር ያረብ
@uyhi2385
5 жыл бұрын
ጀግና አላህ ያግዝህ አብያችን
@hassmuhammd1306
5 жыл бұрын
የኛ ብርቅየ መሪ አላህ ይጠብቅህ እንደምሣሣልህ አላህ ይጠብቅህ
@eke1914
5 жыл бұрын
Peace and love the hearts of Ethiopia
@alemabera59
5 жыл бұрын
Our hero Dr abey we love you always God be with you
@zdhussen2937
5 жыл бұрын
እርሜናጤናአብይአህመድአላህይስጥ
@meanagugu8872
5 жыл бұрын
አብያችን ጀግናህን ኑርልን ለዘላለም የኛ አርቆ ሀሳብ ውድድድድድድድድ!!
@yadolij8239
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ ደስ አለን ታላቁ መሪያችን። አሁን ችግኞቹ እስኪያድጉ መንከባከብ ደግሞ ቀጣዩ አላፊነታችን ነው።
@hnan1997
5 жыл бұрын
ዉዱ መሪያችን አኮራህን እኛም ስደት ያለነዉ ደስብሎናል ፈጠሪ ከረዳኝ እኔም ዉሀ ለማጠጣት ፈጣሪ ይርዳኝ
@የዶርአብይአህመድአድናቂ
5 жыл бұрын
አብቾ የኔ ጀግና 😍❤😘ኢትዮጵያ ና ህዝቦች አላህ ይጠብቅልን
@meruaj8646
5 жыл бұрын
Abiyachen long life 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@lobabakkkk4975
5 жыл бұрын
አላህ ደሥታችንን አሥከመጨረሻ ያድርግልን ኡፍፍፍ አንተ ሥትሥቅ ሥንቶች ይቃጠላሉ ድብን ይበሉ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ከጭንቅ ቡሀላ ደስታ አለ እድሜና ጤነ ና ይሥሥጥህ
@amnmq4232
5 жыл бұрын
አብያችንሁሌምኑርልን
@millionworkneh1754
5 жыл бұрын
በርታ የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳህ።
@ሀውለትብንትመሀመድየረሱል
5 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው እዴት ደስ ይላል ለዘላለም ኑርልን የኛ ጀግና
@የጃማልጅነኝአገሬስውደሽአ
5 жыл бұрын
አተ ብቻ ደስ ስላልህ ደስ ብሎኛል ወድ መሪየ ማሸአላህ ብያለሁ ወድ የኡቱዩ ህዝቦች
@klmniklmni5726
5 жыл бұрын
Inkoan abro desalen Dr.Abbiy nurilin 🌲🌲🌲🌲🌴🌴🌴🌿🌿🌿☘🍀💚💚💛💛❤❤
@TBTubeTb
5 жыл бұрын
Amen3 yenurlen sub argegn konjo
@klmniklmni5726
5 жыл бұрын
@@TBTubeTb ok maree
@TBTubeTb
5 жыл бұрын
@@klmniklmni5726 amsgenalew wude 😘
@klmniklmni5726
5 жыл бұрын
@@TBTubeTb minimaydel berchi yene konjo
@TBTubeTb
5 жыл бұрын
@@klmniklmni5726 eshi amsgenalew konjo 😍😍
@sadaabdu4972
5 жыл бұрын
አቢቾ እንኳን አብሮ ደሳለን ሁሌም ደስስስስስስስ ይበልህ የኛ ጀግና
@mahletdagne44
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ ደስ አለን አብቹ ጀግናችን::
@rutemengstu3786
5 жыл бұрын
Doctre abiyee egzabher yetbeqilin erjime edmyee temghulkii enwdkaln nurelin👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤
@አላህወኪል-ፐ7ቀ
5 жыл бұрын
አቢቹየ እክዋን ደስ አለህ
@yenayena8676
5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ መሪዬ ብሩክ ነህ ከጎንህ ነብ
@tewodrosbahreselassie8007
5 жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ ለአንተ ሲል የተተከለዉን ሁሉ ያጽድቅልህ በኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ውስጥም የፍቅርና የአንድነት መንፈስን ይትከል
@mahboobamohbooba3650
5 жыл бұрын
ማሻላህ ማሻላህ አላህ ከጎናቹ ይሁን ያረብ ኢትዮጵያን የሰላም የፍቅር አገር አርጋት ሰላሙን አዝንብላት ያረብብብብብብብ
@godblees8457
5 жыл бұрын
God bless you and God bless Ethiopia.
@meklitehabshawit5955
5 жыл бұрын
እኔ ውጭ ብሆንም ባሌ እድተክልኝ ጠይቂያለሁ እሱም እሽ የአችንም የኔም ነው አለኝ ደስ ይላል
@ኡምከሰዉዲ
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ ደስ አላን አቢያችን አሏህ ይጣቢቅህ
@haymiyoutub7764
5 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል እንኳን አብሮ ደስ ያለን
@ፍቅርበሸዋልጅ
5 жыл бұрын
አዞህ አብያችን ከኅንህ ነን
@ስለአገርፍቅር
5 жыл бұрын
በሚገባ በሁሉ ከጉኑ ነን
@yoditsahle2138
5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመዉ ተባብሮ ከሰሩ ድህነትን ማሸነፍ ይቻላል እየተቀባበሉ ከማዉራት በህብረት እየተጋገዙ ማልማት ትልቅ ለዉጥ ያመጣል እኛ ኤርትራዉያኖችም ለኢትዮጵያ ቅዱስ ምግባር ደስታችንን እንገልጻለን ሰላምና ፍቅር ይስጣቹ በርቱ
@ሐበሻነኝሐበሻ
5 жыл бұрын
የኔ ትሁት መሪ በርታ ጌታ ይርደክ
@bettbett9261
5 жыл бұрын
abyach proud of you one love is Ethiopian
@seblisebli3073
5 жыл бұрын
ደስ ስላለክ እኛም ደስ ብሎናል።
33:06
የቀን 6 ሰዓት አማርኛ ዜና ኢትዮጵያ … | ክፍል አንድ | … ጥር/ 1 /2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 2,5 М.
58:57
አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በፋና ከዋክብት
Fana Television
Рет қаралды 79 М.
2:50
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
0:34
요즘유행 찍는법
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
52:59
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
0:28
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
One More
Рет қаралды 33 МЛН
11:17
Kadyrov Went Against Putin? / Poland Declares War on Russia
NEXTA Live
Рет қаралды 524 М.
1:07:07
የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና ኢትዮጵያ … | ክፍል ሁለት | . . . ጥር/ 1 /2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 226
11:59
ጠ/ሚ ዶክተር አብይ የሱዳን ተቀናቃኞችና ወታደራዊ ሃይል ስምምነት በደረሱበት ወቅት ያደረጉት ንግግር
Fana Television
Рет қаралды 238 М.
15:03
ኢትዮጵያ ለሶማሊያ የግዛት አንድነት የከፈለችው መሰዕዋትነት Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 8 М.
25:58
ከባለቤቴ እጅጋየሁ ዲባባ ጋር ያስተዋወቀኝ...ያልተሰሙ ጨዋታዎች ከቀመር የሱፍ ጋር! @gizachewashagrie
Maraki Weg
Рет қаралды 514 М.
16:25
''እኔ እንደ እግዚአብሔር ነኝ'' ዐቢይ፤ የቁም እስረኛው አቡነ ማትያስ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 180 М.
11:55
گزارش روز با مجتبا پورمحسن: گزارش اختصاصی از توطئه سپاه برای ترور شاهین نجفی
Iran International ايران اينترنشنال
Рет қаралды 260 М.
3:31
በከሰም ግድብ ታችኛው አካባቢ የሚኖሩ አርብቶ አደሮችን የማንሳት ሥራ Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 7 М.
2:10:41
ዜና ኢትዮጵያ ከመላ ኢትዮጵያ… ጥር/ 1 /2017 ዓ.ም #etv #EBC #ebcdotstream #zenaethiopia #ዜናኢትዮጵያ
EBC
Рет қаралды 3,5 М.
9:14
ተናፋቂዋ ገጣሚ ሜሮን ጌትነት ከረጅም ቆይታ በኋላ በአሜሪካ መድረክ ላይ ህዝቡን አስደንቃለች!!# Ethiopian Entertainment# Meron Getnet!
Eger Media እግር ሚዲያ
Рет қаралды 219 М.
2:50
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН