Eyerusalem Amde - Yamegnal | ያመኛል - New Ethiopian Music (Official Video)

  Рет қаралды 645,701

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 605
@firuteasmare2597
@firuteasmare2597 8 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ወንድ ውስጤ ነው ባጠቃላይ እስከ ዳንሰኞቹ ዋው ብያለው ቀጥሉበት hop hop hop
@hanikonjobetabech5078
@hanikonjobetabech5078 8 жыл бұрын
Firute Asmare me too ❤👌
@tizitatizitatizita3009
@tizitatizitatizita3009 6 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ያንቺ ነፃነትሽ ወደድኩልሽ ድምፅሽ wowww
@dinamarr24
@dinamarr24 8 жыл бұрын
የምትሳደቡ ሰዎች ሁሌ ብሬን ትብላውና ይብላውን ማዳመጥ ስለለመዳቹ ይሄ ይከብዳቿል አዝጎች ለኔ ልክ እንደሷ ስላመመኝ ተመችቶኛል
@ኤልዳናየዳኒ
@ኤልዳናየዳኒ 8 жыл бұрын
dina marr ማርያም በጣም የሚደብር ፀባይ ነው ያላቸው ምን እደሚያሰደስታቸው አምላክ ይፍታው ግን እንዳንዴ ሳስበው ይቀናሉ መሰለኝ መሳደብ ማወቅ መሰልጠን ይመስላቸዋል መሰለኝ ምንም ደማይወጣለት ምርጥ ስራ ነው አደል dina
@dinamarr24
@dinamarr24 8 жыл бұрын
suzi goytom ቅናት ነው አልተሳሳትሽም 100%
@euef7396
@euef7396 8 жыл бұрын
dina marr ክክክክክክ
@nahwomjver3048
@nahwomjver3048 8 жыл бұрын
ይመችሽ እኔም ተመችቱኛል በርች የንቺም ሠላም ይብዛእዩይ በርች
@tshaysidll961
@tshaysidll961 8 жыл бұрын
adamaaetecaci sewe lemewdew metamem menaelbete new kenati beta acererc rachubelu lenawesetanati
@dinamarr24
@dinamarr24 8 жыл бұрын
ከነገርህ ምወድልህ ልዩ ተፈጥሮ ነፃነትህ ስወድልህ በጣም ተመቸኝ ኑሪልኝ ቆንጆ አሪፍ ስራ ከሚጥም ድንፅ ጋር ዋውውውውው
@hanikonjobetabech5078
@hanikonjobetabech5078 8 жыл бұрын
dina marr betm yemral !!!!
@kakahaha1281
@kakahaha1281 8 жыл бұрын
እኔንም እያመመኝ ነዉ ምን ያደርጋል ያሳመመኝ ልጅ አይያዝ አይጨበጥ የኔ ቆንጆ የዘፈንሹ ዘፈን ለኔ ሳይሆን አይቀርም
@nnaa2234
@nnaa2234 7 жыл бұрын
yamerale
@humaidss3701
@humaidss3701 7 жыл бұрын
Kaka Haha ያፈቀርሽው መብራት ሀይልን ነው እዴ
@mmrr857
@mmrr857 2 жыл бұрын
ዋውውው እየሩሰላም ሓፍተይ ፅቡቅ ስራሕ ጋል ትግራይ ሽኮር ❤️💛💊🥰
@ሜሪጋልሃገረትግራይ
@ሜሪጋልሃገረትግራይ 5 жыл бұрын
ወይኔ ትግርኛ ዘፈንሽም ስወድልሽ እየሩ ሽኮር እኮ ነሽ ጣፍጭ
@jenetgetu7583
@jenetgetu7583 6 жыл бұрын
ያንቺ ፈገግታ ያምራል ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል ዳንሰኞችሽ ምርጥ ናቸው ቀጥይበት
@elsaethpiha921
@elsaethpiha921 8 жыл бұрын
ዋው ወድጄዋለሁ ዳንሰኞቹ ዋው ናቸው ቅንብሩም ምርጥ ነው I like
@አሰንቂችየደንግልማርያምል
@አሰንቂችየደንግልማርያምል 5 жыл бұрын
ዉዋዉዋ ነው ሁሉም ነገር ትምችቶኛልኛ እንደ እኔ የቴመቸወ ብቻ😘😘😘😘
@srasara2159
@srasara2159 8 жыл бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ እኛ ሀገር አንዱ ያመኛል ካለ ሁሉም ያመኛል አንዱ ማሬ ካለ ሁሉም ማሬ
@humaidss3701
@humaidss3701 7 жыл бұрын
gezawe nawe men yedarge
@ሜሪጋልሃገረትግራይ
@ሜሪጋልሃገረትግራይ 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ትክክል ነው
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 5 жыл бұрын
He he he...
@tigistjmoana6257
@tigistjmoana6257 8 жыл бұрын
አይላይክ ዳንሳቸዉ ቅንብራችሁ እዴት ደስ ይላል መሰላችሁ አቦ ይመቻችሁ
@delinadelu3780
@delinadelu3780 7 жыл бұрын
tigst.yemrs.New
@atertsega8086
@atertsega8086 6 жыл бұрын
ያመኛል ያመኛል አንተን ይለኛል ወድጄዋለው ዋው ፓፓፓፓ
@rehmahussain8644
@rehmahussain8644 6 жыл бұрын
ውይ ኮሜት ማጠናከር ይሻላል አታሞ በሠው እጅ ያምራል ለራስ ሲይዙት ያደናግራል ይባላል ሀሪፍ ነው
@kalkidanyaregal6657
@kalkidanyaregal6657 6 жыл бұрын
በጣም ትገርማላችሁ ኮሜንት ሰጭዎች ሀሪፍ ነው ምን ይወጣለታል
@ማሚበስምሽልጠራ
@ማሚበስምሽልጠራ 8 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ለእኔ ነው የዘፈንሹ ማለት ይቻላል አሁኑኑ ለፎንቃዬ እጋብዘዋለሁ Thank u እኔም ከማዳም ወከባ ጋር ፎንቃ ተጨምሮብኝ እያሳመመኝ ነው
@meremahmed2269
@meremahmed2269 7 жыл бұрын
ማሚ በስምሽ ልጠራ hhhhhhh
@emugela2785
@emugela2785 3 жыл бұрын
ዬኔ ቆንጆ
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 8 жыл бұрын
ጥሎብኝ እኔም ይሄን ልጅ ስወደው😉
@ግመልጠባቂ
@ግመልጠባቂ 8 жыл бұрын
yididiya yordi ዎው
@lililili3890
@lililili3890 8 жыл бұрын
yididiya yordi ያመኛል እውነትም ያመኛል ካልሰማሁት ድምፁን ቀላል ያመኛል
@omarviber4788
@omarviber4788 4 жыл бұрын
Love
@TINATO73
@TINATO73 8 жыл бұрын
መምህር ግርማጋ ባስቸኳይ!!!!!!!
@mikim2212
@mikim2212 8 жыл бұрын
Kkkkkkkk nice one
@እሙየእናቷልጅ
@እሙየእናቷልጅ 8 жыл бұрын
tina to kkkkkkk Ewunetkn/shi new zut zut alubnko ho
@مستركراش-ظ1ذ
@مستركراش-ظ1ذ 8 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ p
@iloveyoumome3202
@iloveyoumome3202 8 жыл бұрын
tina to kkkkkkkkkk
@zinashzinash2144
@zinashzinash2144 8 жыл бұрын
tina to ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ልክ ብለሻል
@ahmedabdulelah894
@ahmedabdulelah894 7 жыл бұрын
የኔ ቆጆ በጣም ምርጥ ዘፈን ። ልጅን ፈልጌው ነበር የሴፉ ቁጥር ያላቹ ተባበሩኝ
@ሊድየሴትየእናቷልጅ
@ሊድየሴትየእናቷልጅ 5 жыл бұрын
ልጁን በጣም ነው ምወደው እና ደንሰኞቹ አንደኛ ብያቸዋለው wowwwww ለልጅ💋💋💋👈
@solhabsha5795
@solhabsha5795 8 жыл бұрын
ያበደ ነው ውብ የሀበሻ ልጆች እኔም ያመኛል
@almazdemaz1564
@almazdemaz1564 7 жыл бұрын
Sol Love አይዞሸ
@tgtk7942
@tgtk7942 8 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቺ!! ካመመሽም ቀላሉን ያርግልሽ
@eueu2643
@eueu2643 8 жыл бұрын
እውነትም ይመመሽ ልጁ የልብ ህመም ያባብሳል እውነት ያምራል ቆንጆ ማር ቀበጥ ነው
@ፊያሜታሽኮር
@ፊያሜታሽኮር 8 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ ቀበጥ እዪዬ ደስ ነው ያለኝ ምኞትሽ በመሳካቱ ውድድ እኮ
@dinamarr24
@dinamarr24 8 жыл бұрын
በነገራችን ላይ መጨረሻ ላይ በር ዘግቶ ሲመጣ የምታሳዩት አክት ተመቸኝ እኔ ብሆን ስትሬት እስመው ነበር ባጋጣሚው አልተጠቀምሽም ተሸወድሽ እዩዬ ውድድድድድ እድርጌሻለሁ ማር በርቺ
@dinamarr24
@dinamarr24 8 жыл бұрын
Saada Love wow እኮ ክክክክክክክ
@ziziakde6369
@ziziakde6369 7 жыл бұрын
dina marr ነገረኛ
@dinamarr24
@dinamarr24 7 жыл бұрын
Zizi Akde ምን ይጠበስ
@humaidss3701
@humaidss3701 7 жыл бұрын
dina marr 🏠 ያፈራውን
@ትጂሀበሻፍቅር
@ትጂሀበሻፍቅር 7 жыл бұрын
አቦ የኔ ቆንጆ ሰታምሩ ኮሜቶች መን ነው ቅናት
@የኔዋየኔ
@የኔዋየኔ 8 жыл бұрын
ያምራል!!!! ዛሬ አየው ያገራችን ጥሩ ደናሽ ሴቶች
@sarabarehmar3538
@sarabarehmar3538 8 жыл бұрын
የ አርሴማ yameral batelay leju
@beti1120
@beti1120 8 жыл бұрын
ደስ ይላል እንቅስቃሴሽ ዋው ♥♥♥
@መሁባስይድ
@መሁባስይድ 8 жыл бұрын
የሚወድትን ስው መለየት እደት ይከብዳል አይ ሥደት አይኑ ይጥፋ ይባላል ግን ምርቃን ሁኖታል
@zaidethio1199
@zaidethio1199 8 жыл бұрын
ያዝ እንግዲህ ወይዘንዲሮ ካበደው ይልቅ ሊያብድ የተዘጋጀው ይበልጣል
@gigghbchufh4930
@gigghbchufh4930 7 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ ተፋፍረን ነው እጂ ሁላችንም አሞናል
@yordeyorde2340
@yordeyorde2340 5 жыл бұрын
Kkkkk
@meronabasha7796
@meronabasha7796 5 жыл бұрын
ድምጽሽ ዋዉ ነዉ ቆንጆ
@meronsisay1129
@meronsisay1129 8 жыл бұрын
አረ እኔም አሞኛል እሱን ይለኛል ግን ምን ዋጋ አለው ተለያይተናል አዎ ያመኛል and i like it JARY ur unblivable voice.great job
@dershwy6120
@dershwy6120 8 жыл бұрын
አሪፍ አዳምጡን ይላል ቆንጆ ወድጄልሻለው መዲ ቆንጆ
@setayohucherenet3031
@setayohucherenet3031 7 жыл бұрын
እዩ ቆንጆ ይመችስ አሪፍ ነው !!!!!
@selamawitjemal8501
@selamawitjemal8501 7 жыл бұрын
ኤጭ ኮሜንት ሳነብ video አመለጠኝ
@እናቴአንቺኑሪልኝእንጂአን
@እናቴአንቺኑሪልኝእንጂአን 8 жыл бұрын
ይማርሽ ያምራል ጥሩ ነው። በርቺ
@zinashzinash2144
@zinashzinash2144 8 жыл бұрын
አረ ጉድ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ቆንጆ ደንሰኞቹ ዋውውውውው ነው በርቱ
@norakanu7371
@norakanu7371 5 жыл бұрын
i am not ethiopian, but am an African, i love the song is different from the other ethiopian music
@SosinaKadi
@SosinaKadi 11 ай бұрын
❤❤❤sewedesh
@helenhelen2785
@helenhelen2785 5 жыл бұрын
ዋውውው የኔ ቀቀጥ ደስ ትያለሽ አንቺ እራሱ ያመኛል በጣም የነጫንጨኛል ካጣሁት ውድድድ ነው የማረግህ የኔ ሞዛዛ
@ቃልኪዳንገብረሂወት
@ቃልኪዳንገብረሂወት 8 жыл бұрын
ያመኛል እፍ የታመመዉ ብዛቱ ለነገሩ የፍቅር ዘመን ሊሆን ነዉ መሰል በተለይ እኩል ለኩል ሲሆን እመሙም አይጠና
@emyeloveawoke3739
@emyeloveawoke3739 8 жыл бұрын
nethsanet???........yanchimko yameralll wededeeeee demo demetsesh leyuu new 😍😍😍
@kuwait7583
@kuwait7583 8 жыл бұрын
ወይኔ ሲያምር ልጁ እኔንም አመመኝ ሳየው
@ሶፊወሎደሴ
@ሶፊወሎደሴ 7 жыл бұрын
ሰላምዬ ነኝ Kuwait ክክክክክክ ለኔ ባሌ ብቻ ነው የምያምረኝ
@maruymaru7370
@maruymaru7370 8 жыл бұрын
አጋጣሜ ማነው
@susuhassen7220
@susuhassen7220 7 жыл бұрын
እንደ ውፍረትሽ እንቅሥቃሤሽን ወድጀልሻለሁ😘
@hiruttimariam9943
@hiruttimariam9943 8 жыл бұрын
Well done, I like every thing about this music video ,nice voice , we expect more from u.
@selmkasu3902
@selmkasu3902 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን የልጁ ድምፆ ውድድድድድ ነው ይደርኩት ይመችክ ማር
@birtiabiy8898
@birtiabiy8898 8 жыл бұрын
ቀሽቷ ስታምሩ ትግረኛውም ላይ እንዲህ ነው የምቀብጭው
@hanatamrat9208
@hanatamrat9208 8 жыл бұрын
እንዴት እንደወደድኩሽ😘😘
@adenznaba174
@adenznaba174 8 жыл бұрын
አው እውነት ብለሻል ያመኛል እሱን ይለኝለ ይንፍቀኝል እሱን ይለኝል። ምን ላረግ
@fertunafertuna7857
@fertunafertuna7857 8 жыл бұрын
ይሄ ነገር እያፈጠነ ነው ወይስ አይኔ ነው
@ወሎየዋቡዛየሁበላይነህአገ
@ወሎየዋቡዛየሁበላይነህአገ 8 жыл бұрын
ባጪሩ ጠቅለል አርጌ ተመቸኚ ያመኚል ... አባ ይምራል
@laynegneremechenewemilekek3116
@laynegneremechenewemilekek3116 7 жыл бұрын
እረ ዘንድሮ በሰላም ነው ሙዚቃ በዛ በሰላም ነው
@ቢቢነኝየህልሜደራሲ
@ቢቢነኝየህልሜደራሲ 6 жыл бұрын
እ የጼጤ መዝሙር ይመስላል ልበል
@hanakebede7500
@hanakebede7500 7 жыл бұрын
ወይ ሴቶች ዛሬ አበድኩልህ ነገ ደሞ አሳበደኝ ምን አለበት ረጋ ብትሉ ድምፅሽ ግን ዋው
@euef7396
@euef7396 8 жыл бұрын
ያምራል በተለይ አክትሽ
@euef7396
@euef7396 8 жыл бұрын
offfffff እንደዚ ላይፍ እንዳማረኝ
@ዪዲትከናዝሬት
@ዪዲትከናዝሬት 8 жыл бұрын
+Faven Adamu አይዞኝ አይቀርም አንድ ቀን
@euef7396
@euef7396 8 жыл бұрын
ዪዲት ከ ናዝሬት hahaha አንድ ቀን እየተባለ በስደት ጊዜው ነጎደ እኮ ዮዲ
@ዪዲትከናዝሬት
@ዪዲትከናዝሬት 8 жыл бұрын
+Faven Adamu ልክ ነሽ ግን ምንም ማድረግ አይቻልም አብሽር
@euef7396
@euef7396 8 жыл бұрын
ዪዲት ከ ናዝሬት ላይፉ ይለፈን እና ቶሎብለን መሞልከስ ያዋጣልhahaha
@mareyared8581
@mareyared8581 6 жыл бұрын
Wow betam kewddkut ety muzika echen becha💚💛♥
@ፋፊነኝሀላሌንአፍቃሪየሀይ
@ፋፊነኝሀላሌንአፍቃሪየሀይ 6 жыл бұрын
ይመቻችሁ አቦ
@rdeateabebe6029
@rdeateabebe6029 8 жыл бұрын
የኔ በጣም ዋው ነው😘😘😘
@koket794
@koket794 8 жыл бұрын
ዋው ድምፅሽን ወደድኩልሽ ማር
@ematyetesfaylje9290
@ematyetesfaylje9290 7 жыл бұрын
wowwww betam mm temuchtegnalllll....ayzushiii marrrrr
@ahgdgsgffhh9199
@ahgdgsgffhh9199 8 жыл бұрын
ወድጄዋለው...
@kidanmg
@kidanmg 8 жыл бұрын
Is she stopped singing Tigrigna any more
@MeseretNg
@MeseretNg 10 ай бұрын
❤❤️❤️❤️
@MeseretNg
@MeseretNg 10 ай бұрын
😊😊😊❤❤❤❤
@muluadugnanegewo273
@muluadugnanegewo273 7 жыл бұрын
እኔም አሜኛል ግን ምን ዎጋ አለውተራርቀናል ድምፅሽ ግን ዬምራል
@sinteart956
@sinteart956 8 жыл бұрын
እየሩስ በጣም አሪፍ ስራ ነው የድምፅሽ ከለር እና ነፃነትሽ ደስ ይላል ግን ዳንስ ባይኖረው እና የልጁ ነፃ መሆን ጎልቶ ቢታይ ጥሩ ነበር !!!
@hayathayat1881
@hayathayat1881 8 жыл бұрын
Sinte Art እኔንም። ፍቅሬን አስታወስሽኝ መሞቴ ነው
@መአዚየጀምአፍቃሪመአዚየጀ
@መአዚየጀምአፍቃሪመአዚየጀ 6 жыл бұрын
ልጁን በጣም እንደምወደው ንገሪልኝ
@sarakonjo3201
@sarakonjo3201 8 жыл бұрын
እኔም ተጣልቻለው Lov ግን ማነው የለኝምኮ ለማላውቅክ ባሌ ጋበዝኩክ
@abebetumoro1725
@abebetumoro1725 4 жыл бұрын
እግዜር ይማርሽ! ከሚያሰምምነ ይሰዉረን
@yeshiweloyewuweloyewu3253
@yeshiweloyewuweloyewu3253 6 жыл бұрын
ያመኛል ያመኛል አተን ይለኛል ንገሩልኝ
@bddhdbxhdjf6977
@bddhdbxhdjf6977 7 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል ዘፈኑ በማርያም
@elsapretty4996
@elsapretty4996 7 жыл бұрын
wowwwww new betammmmm ketlubat
@BabyDoll-uk6sw
@BabyDoll-uk6sw 6 жыл бұрын
ብሶት ያለበት ሁሉ መዝፈን ምርጫ አድረጉት ወይ ዘንድሮ!!
@ሀኒእናቷንናፋቂሳፈቅርሽል
@ሀኒእናቷንናፋቂሳፈቅርሽል 6 жыл бұрын
😍😍አው በጣም ያመኛል ምን ዋጋ አለው እሱ የሌላ ነው ግን አፈቅረዋለው ልረሳው አልቻልኩም ያመኛል😥😥😥
@አለምነኝየሙሌ
@አለምነኝየሙሌ 8 жыл бұрын
ወይኔ አለም የቁሌታሞች ዘመን ላይ ልድረስ
@sofiyaseid9807
@sofiyaseid9807 8 жыл бұрын
sele abory lmene aleznfsheme woyme sele bata temherete bate 👌👌💚💛❤ betame wofresale sele abory zefege bye caho ytemherte bateshe lje nberko
@mebratomasefa5509
@mebratomasefa5509 8 жыл бұрын
እር ውነታቹሁን ነው እኔም በሰው ሀገር ሁኜ እየተሰቃየው ነው ስለሷ ሳስብ በጣም ነው የሚያመኝ ምን ልሁን
@emugela2785
@emugela2785 3 жыл бұрын
Ayezosh
@ሶሊፋቅር
@ሶሊፋቅር 7 жыл бұрын
እናት ስትመቺ ቆንጆ ውድድ
@kamuzukamuzu6988
@kamuzukamuzu6988 8 жыл бұрын
ልክ እንደምወደው ልጅ ነፃነቱ ተመሣሠሉብኝ ያመኛል ያመኛል አንተን ይለኛል ቀውጡት
@abdalslamkhatim7108
@abdalslamkhatim7108 8 жыл бұрын
ለመሲ ጋብዙልኝ አደራ
@humaidss3701
@humaidss3701 7 жыл бұрын
abdalslam khatim እርሶ ካሉ ምን ይደረግ
@yeduhabesha
@yeduhabesha 7 жыл бұрын
ዘመድ የላትም ወደ አማኑኤል የሚወስድ
@fritaketefritakete3161
@fritaketefritakete3161 7 жыл бұрын
ufffa,,💋lh leju sel yeha music hule kalayw yamhgnal,,,seyamr
@gffjfgh140
@gffjfgh140 7 жыл бұрын
wow wow betam new yetemechegn gobez berchi konjo dmts yzeshual wow aygeltsewm
@gffjfgh140
@gffjfgh140 7 жыл бұрын
degme degme badamtsh altegb alkkugn
@helusweet3112
@helusweet3112 8 жыл бұрын
እኔም ይመኛል😭😭😭ግን ምን ዋጋ አለዎ ብለሽ ነው
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 7 жыл бұрын
ዎው ተመችቶኛል 😘😘😘😘😘
@tegyyoutuber2882
@tegyyoutuber2882 7 жыл бұрын
ጉድ ጉድ እንዴት እንዴት ነው የሜያደርጋት እረ ሰከን በይ እንዴ
@hayatlove9184
@hayatlove9184 7 жыл бұрын
ተመችቶኝል
@እማእወድሻለውሥደቴላንቺነ
@እማእወድሻለውሥደቴላንቺነ 7 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😃😄😄😄ኮሜንታተሮች አታሥቁኝ ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ በቃ በቅርቡ እንድ ሙዚቃ ከኔ ጠብቁ ትንሽ እበጠረቃለው😋😋😋😋😝😝😝
@loveforall390
@loveforall390 8 жыл бұрын
mar konjo nesh u look u cute sweet & nice dance from swiss but am eritrean keep it babye 😙😘
@feruzmussa8868
@feruzmussa8868 7 жыл бұрын
waaw arif New ketyibet gn tgrigna zefenm atteyiw hulum ketyibet
@mekdegetacew8769
@mekdegetacew8769 8 жыл бұрын
ማር ደስ ትያለሽ
@calidiacyfher4383
@calidiacyfher4383 7 жыл бұрын
ምትሣደቡትቅናትአይመሥልም
@ዪዲትከናዝሬት
@ዪዲትከናዝሬት 8 жыл бұрын
ዋው ልጅ ግን ቀሽት ነው አሪፍ ነው ያምራል 😘
@ግመልጠባቂ
@ግመልጠባቂ 8 жыл бұрын
ዪዲት ከ ናዝሬት ለበዳሽ
@ዪዲትከናዝሬት
@ዪዲትከናዝሬት 8 жыл бұрын
+ግመል ጠባቂ ምነው ዘለክ መባዳት ላይ እሮጥክ
@እናትእውስጤእማእወድሻለሁ
@እናትእውስጤእማእወድሻለሁ 8 жыл бұрын
+ግመል ጠባቂ አይባልም😌😌😌
@ndhmdj4961
@ndhmdj4961 8 жыл бұрын
Hh Hh ቀዥቃዣ ስታስጠለ
@ዪዲትከናዝሬት
@ዪዲትከናዝሬት 8 жыл бұрын
+Ndh Mdj ብቻ ዥልጥ ነው የምር
@ameenameen7766
@ameenameen7766 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል እየሪስ አለም ምርጥ ልጅ
@hanasweet7582
@hanasweet7582 8 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@radiyakefale8280
@radiyakefale8280 7 жыл бұрын
ያመኛል ያመኛል አንተን ይለኛል
@yeshigetnet9104
@yeshigetnet9104 8 жыл бұрын
ስወድሽ እዩየ ሽኮር ኣቤት ድምፅ በርቺልን
@የማላቀውንባሌነናፋቂነኝአ
@የማላቀውንባሌነናፋቂነኝአ 6 жыл бұрын
ሀረካትሺን አድንቄሺነኝ
@tamocell7007
@tamocell7007 8 жыл бұрын
ተመችታቹኛል
@kassitman
@kassitman 8 жыл бұрын
one of the best Ethiopian New Music i like it
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Hewan Gebrewold - Yanten (New Ethiopian Music 2024)
3:04
Hewan Music
Рет қаралды 1 МЛН
Fikreaddis Nekatibeb - Misekir (ምስክር) New Best Ethiopian Music Video 2015
9:56
Sayat Demissie The Official "Hasbun Mesrek" Video Clip
5:36
Sayat Demissie
Рет қаралды 7 МЛН
Znar Zema - Yene Set | የኔ ሴት - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
5:30
Betelhem Dagnachew - Demo Bayne Metah - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
6:34
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН