እመጓ ( emegwa ) ክፍል 10 ደራሲ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ ተራኪ ኢዮብ ዮናስ

  Рет қаралды 10,481

eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ

eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@ብዙሀገሬበሰማይነው
@ብዙሀገሬበሰማይነው 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው እንዴት ደስስስስ ይላል በመድሃኒአለም
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
በጌታ ስም ይህንን ትረካ ያልሰማ ሰው ብሰማ ደስ ይለኛል እንደት አባቱ ደስ ይላል በእግዚአብሔር ስም
@ቲጅዘእመብርሐን
@ቲጅዘእመብርሐን 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወዴ እርሱ በተለያዩ መንገድ ይጠራናል /የስርጉት አጋጣሚ ግን እጅግ መታደል ነው ።ብዙ ጊዜ ይህን እንሆናለን ብለን ካሠብነው እግዚአብሔር ከድንገት የሚሰጠን የተመረጠ ነው ። አቤቱ ሆይ መንገዳችንን አንተ ምራን የቀናውንም ጎዳና አንተ አሳየን አሜን፫😭
@bamayoutubechannel4213
@bamayoutubechannel4213 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ድርሰት ከሚያስደንቅ አቀራረብ ጋር ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 4 ай бұрын
ግሩም ግሩም ግሩም ነገ ከ10 ጄምሬ ድጋሜ ለ 3 ኛ ጊዚ አዳምጣለሁ እግዚአብሔር ጥበብን ለወንድማችን ለደራሲ አለማየሁ ዋሴ ይጨምርለት ለወንድማችን እዮብም ፀጋውን ይጨምርልህ ግሩም ነው ልቤ ሰላሙን ሲያጣ በዝህ ነው ምጰናና ገዳማትን ሳስብ እፅናናለሁ 😢 ሰላሜን ማገኝበት ቦታ ቤተ ክርስቲያን😢❤❤❤❤❤❤❤
@molagetu3099
@molagetu3099 4 жыл бұрын
በጣም አሥተማሪ ትረካ እናሠግናልን በርታ ትቸልበት አለ ደምጥህ ይሕዳል
@kechom976
@kechom976 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን Thank you
@እግዚኦተሳለነ
@እግዚኦተሳለነ 5 жыл бұрын
ወይ መታደል ወይ መመረጥ ስርጉት ተስፋየ እርሰዎን መሆን ነፍሴ ተመኘች በረከተ ቅዱስ ዑራኤል ይደርብን! በእውነት ሲያደምጡት ቢያድሩ የማይጠገብ ትረካ ነው እዮዬ እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት. !!፲፩ በጉጉት እጠብቃለሁ!!
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 2 ай бұрын
እዮባ እናመሰግናለን
@አይናለምታመነ
@አይናለምታመነ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልኽ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_ሁሌም ድንቅ ነው ያንተ ትረካ ቃላት የለኝም አዳምጭ ዝም ከማለት ውጭ ለእራሴ ብዙ ትምህርት እጨብጣለሁ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ በፀጋ ላይ ፀጋ በእውቀት ላይ እውቀት በጥበብ ላይ ጥበብ በሞገስ ላይ ሞገስ በክብር ላይ ክብርን ይስጥህ ኢዮብዬ የኔ መልካም ወንድም💚💛❤️ አንድ ቀን ጥያቄ አለኝ ብዬ ነበር ትረካውን እየሰማሁት መልሱን አገኛለሁ ካላገኝሁት አንተን እጠይቃለሁ ብዬ ነበር ከዚህ በላይ ያዳመጥኩት ትረካው ላይ ዛሬ ግን በዚህ ላይ መልሱን አገኝቻለሁ እመጓ ማለት ምን ማለት ይሁን እያልኩት ነበር ጥያቄ ግን ተመልሷል አመሰግናለሁ ደስ በሚለው መልኩ ዋውውውውውውው_
@bamayoutubechannel4213
@bamayoutubechannel4213 2 жыл бұрын
ማራኪዬ 💞💞💞
@yonasghebremeskel6238
@yonasghebremeskel6238 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@አይናለምታመነ
@አይናለምታመነ 5 жыл бұрын
EGZIABHER STEGAWIN YABZALIH ENAMSEGINALEN
@ስንታየሁየድንግልልጅአበበ
@ስንታየሁየድንግልልጅአበበ 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል የእህታችን ልቦና የለወጠ የኛንም ልብ ይለውጠው ከሰደት መልሶ ለንሰሀ ያብቃን ቦታውንም ለመርገጥ
@itsmeageri
@itsmeageri 2 жыл бұрын
ዋው😱😱😱😱
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
ወይ ሀገርነቴ ምንድነው ይህ አሻንጉሊት ክክክ
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 3 жыл бұрын
እናማስግናለን
@degnestube3253
@degnestube3253 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ወድማቺን ተራኪ እዮብ ይሆናስ እንኩዋን በሰላም መጣህ ወድማቺን በውነት በዚህ ቤት መከሰቴን ወደድኩት ለዚህም የመምጣት ምክንያቴ የምወዳት እህቴ ❤#ዘማሪት_ማራኪ_አስራተ_ማርያም ናት በውስጥ ቤተሰብ እዳደርግህ ና አሪፍ ቤት እደሆነ ነገረቺኝ እውነትም ድንቅ ቤት ነው 🥰ዎው በርታልን እናመሰግናለን 💐በዋሽንት የታጀበ ትረካ ዋሽንት ስሰማ በራሱ ልቤ ወደኃላ ይመለሳል ❤🙏
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
የኔ አክባሪ እግዚአብሔር ያክብሪልኝ እምወድሽ
@degnestube3253
@degnestube3253 2 жыл бұрын
@@BeteHohe አሜን ♥️♥️
@18lamalo
@18lamalo 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@lilya6824
@lilya6824 5 жыл бұрын
እና መሰግን አለን እዩባ
@አትለይኝድንግል
@አትለይኝድንግል 4 жыл бұрын
ወይኔ እኔም መንኒ መንኒ አለኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ 4 жыл бұрын
በተክልየ እንባየ በአይን ሙላ (እና መስገናለን)
@Ftesgay
@Ftesgay 5 жыл бұрын
ልቤ ተላወሰ! "ስርጉት" መነነች
እመጓ ( emegwa ) ክፍል 11 ደራሲ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ ተራኪ ኢዮብ ዮናስ
32:01
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 33 ( BY BRUNO )
44:28
Awra Tube
Рет қаралды 40 М.
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,8 МЛН
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 2,7 МЛН
ላግባሽ ሲለኝ ዋስትና ጠየቅኩት::
23:24
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 6 М.
The Church Forests of Ethiopia Resembling the Garden of Eden Forest Ecologist Dr. Alemayehu Wassie
8:45
EOTC Buildings (የኢኦተቤ ህንጻዎች)
Рет қаралды 27 М.
እመጓ  emegwa   የመጨረሻ ክፍል  ደራሲ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ ተራኪ ኢዮብ ዮናስ
1:17:07
እመጓ ( emegwa ) ክፍል 9 ደራሲ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ ተራኪ ኢዮብ ዮናስ
40:24
eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ
Рет қаралды 10 М.
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,8 МЛН