ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳል ! ገላ 6፥7-8 Kesis mengstu በቀሲስ መንግስቱ

  Рет қаралды 66,312

eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ

eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ

Күн бұрын

Пікірлер: 190
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 2 жыл бұрын
Egzeabehare yemasgan ❤️ thank you amen amen amen
@Abcd-ws6nu
@Abcd-ws6nu 2 жыл бұрын
Kale Hiwot yasemalen abatachen amen amen
@astergashaw1994
@astergashaw1994 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏😭
@egzyabharyemsegaamene3675
@egzyabharyemsegaamene3675 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiwoten yasamlen
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 2 жыл бұрын
የኔ አባት ስወድዎት በረከትዎ ይደርብን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልዎት አባታችን#🙏🙏🙏
@ጊዜለኩሉ-ቨ1ኰ
@ጊዜለኩሉ-ቨ1ኰ 4 жыл бұрын
አይ ትምሀርት መሳጭ እና ለዋጭ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከኔ ከቆሻሻዋ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ
@zenamalika1662
@zenamalika1662 3 жыл бұрын
አባታችንቃለህይወትያሰማልን
@haileeko1952
@haileeko1952 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@bayushii.yearisilij8031
@bayushii.yearisilij8031 3 жыл бұрын
Amenn.Amenn
@merrysalam391
@merrysalam391 4 жыл бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን መካሪ አስተማሪ አያሳጣን አሜን።
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህወሃት ያሰማልን
@harmalaluchano1354
@harmalaluchano1354 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤ ይጠብቅልን
@Fano44
@Fano44 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
@የተዋህዶልጅነኝ-ጠ2በ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጠ2በ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@kid5734
@kid5734 Жыл бұрын
still listening in 2023
@solyanasolyana5461
@solyanasolyana5461 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@DanB-ec1bw
@DanB-ec1bw 4 жыл бұрын
Aman Aman Aman kalehiwet yasemaln Abatachin
@ወለተስእላሴ
@ወለተስእላሴ 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን እድሜ ይጥልን
@selamleethiopayoutube5114
@selamleethiopayoutube5114 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫
@mammamimikitchen
@mammamimikitchen 2 жыл бұрын
እውነት ነው የዘራውን ነው የሚይጭደው ናመግናለን አባታች
@DomaFf-kj4ew
@DomaFf-kj4ew 4 жыл бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህ አስበን
@tfff7746
@tfff7746 4 жыл бұрын
ቃልህይወትን ያሰማልን አባ አጥንት ዘልቆ የሚገባ ትምህርት ነው አቤት ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ይመስገን።
@gebrialkudusi3882
@gebrialkudusi3882 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን
@ሰአሊለነማርያም
@ሰአሊለነማርያም 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያኑርልን
@genettesema2466
@genettesema2466 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@hanatette9900
@hanatette9900 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@ruthamanuel7059
@ruthamanuel7059 3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalign. Be edme be tena yitebklign.
@aynaem1005
@aynaem1005 4 жыл бұрын
ዎለኔ አቤቱ ማርኝ ይቅር በልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@rosegold7116
@rosegold7116 4 жыл бұрын
Kaleyewten yaseman mengest samayten yaweresen⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪Amen amen amen
@roottekele4269
@roottekele4269 4 жыл бұрын
የናቴ ልጅ ከ20 አመት በሁዋላ ድምፆትን ሠማሁ ጌታ ይክበር ይመስገን በርሶ ትምህርት ነው ያደኩት
@Eden_7269
@Eden_7269 4 жыл бұрын
እኔም
@tjf1586
@tjf1586 3 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeen
@GetituYeabsra
@GetituYeabsra 10 ай бұрын
❤እግዚያብሔ. እድሜጤናይስጠውት
@artsofethiopia
@artsofethiopia 27 күн бұрын
የእናቴ ልጅ ቀሲስ መንግስቱ ከ25 አመት በኋላ ሳያቸው እንዴት ደስ እንዳለኝ። በእኔ ህይወት ውስጥ ትልቅ አስተዋጾ አሎትና እድሜና ጤናን ያድልልኝ።
@tube3498
@tube3498 2 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛ ወንድማለሜ ላባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እፍፍፍፍፍፍ በትክክል አባታችን ጉዳችን ብዙ ነው !!!!
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 3 жыл бұрын
YeAbatachin timihirt betam Des Yilal!
@felekechwoldegiorgies4476
@felekechwoldegiorgies4476 3 жыл бұрын
አባቴ እንደእናንተ ያሉ አባቶች ስለሰጠን አገራችን በእናንተ ጸሎት ትከብራለች፡፡
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 3 жыл бұрын
አቤት ሜን አይነት ጸጋ ነው የተሰጣቸው አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 4 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ወለተስእላሴ
@ወለተስእላሴ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው አቤቱ ጌታ ሆይ ከግፉ አድነኝ☝
@sholam1327
@sholam1327 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qali hiwateni yasemalin💒💒💒💒💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amrydender1922
@amrydender1922 4 жыл бұрын
የኔ አባት እንዴት ደስ ይላሉ😍 እድሜዎትን ያርዝምልን🙏🙏🙏
@tegesttegest9127
@tegesttegest9127 3 жыл бұрын
እድሚይስጥልን አቦቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sameraahmed5373
@sameraahmed5373 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የእግዚአብሔር ቸርነት አይለየወት አሜን
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ
@zeruchaksa8265
@zeruchaksa8265 3 жыл бұрын
Abatachen kale heuewte yasemalen betam dese new yalge yenati lege kergeme amte behalae new yayhote egezabehar yakoyelen
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre Жыл бұрын
*"እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ፃማ ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሣኤሁ እግዚአብሔር በፍስሓ ወበሰላም አሜን "* *በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫* *ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን፫* *እኛንምየሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በተማርነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ እድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫*
@tlemlem
@tlemlem 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያስማል። በእውነት ልቤን ነው የነካው ትምህርቶት። አቤቱ ማስተዋልናጥበብን ስጠን። አባቶቻችንን ይጠብቅልን። እንደዚህ ያለ አንደበት ሰስማ በእውነት እጽናናለሁ። እግዚያብሔር አምላክ በእውነት አልተወንም😭😭እግዚያብሔር አምላክ አሁንም እየተናገረን ነው። 😭😭😭😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽💒💒💒 የአባቶቻችን አምላክ እግዚያብሔር አምላክ ይባረክ። ውድሜ ከጤና ና ከብልጽግና ግር ይስጥልን😍🙏🏽💒😭
@betibeti2557
@betibeti2557 4 жыл бұрын
Abatachen kaleyot yasemalen yagelgelotun zemen yebarkeln edme ena tena yestln
@mimiabate1339
@mimiabate1339 4 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት
@ወለተኢየሱስ-ኀ1ወ
@ወለተኢየሱስ-ኀ1ወ 4 жыл бұрын
Kal hawt yasemalin
@alemutadesse2940
@alemutadesse2940 3 жыл бұрын
Abatachen kalehiwet yasemhot selayehot dese belognal
@asniretta8804
@asniretta8804 4 жыл бұрын
የናቴ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥዎት አቤት አንደበተ ጥዑም ቃለ ሕይወት ያሰማለን.
@Eden_7269
@Eden_7269 4 жыл бұрын
እድለኞች ናቹ ባባታችን ቀሲስ መንግስቱ(የናቴ ልጅ) ቃሉን የምትሰሙ እናንተ መሀል ብገኝ ደስታዬ ወደር የለውም ነበር የልጅነቴ አስተማሪ ከ25 አመት በፊት ወደር የማይገኝላቸው መምህር ነበሩ ስላየዎት ደስ ብሎኛል አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት 🙏
@tiqasmohd1402
@tiqasmohd1402 4 жыл бұрын
በእውነት አባታችን የህይወት ቃልን ያሰማልልኝ እረጅም እድሜና ከሙሉ ጤና ጋር።
@GetituYeabsra
@GetituYeabsra 10 ай бұрын
ቃለይወትያሰማልን. አባታችን
@መቅዲአማራይቱ
@መቅዲአማራይቱ 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሁንስ የናፈቀኝ ከዚህ ስደት ተገላግየ የእግዚአብሔር ቃል የምሰማበት የቤተ መቅደሱ ሽታ የካህናቱ ቅላፄ የእለተ ሰንበቱ ስብከት 😭😭መስማት ነው !!
@ሰላሚናየቄሴልጅነኝ
@ሰላሚናየቄሴልጅነኝ 3 жыл бұрын
ሁሉም ሰው የዘራውን ነው ሚያጭደው 🙏🙏🙏አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን።
@rethakwt5123
@rethakwt5123 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale wewyt yasemalen
@tjf1586
@tjf1586 3 жыл бұрын
Ameeeeeen
@habetamumelese9632
@habetamumelese9632 4 жыл бұрын
አባቴ ቃለሂወት ያሰማልን በፀሎት አስቡን ትምርታችሁ ደስ ይላል ቀጥሉበት ስለ እዮብም አስተምሩን አባ
@kasskassa1805
@kasskassa1805 4 жыл бұрын
አባቴ አንደበቶት እራሱ አሁን ሕይወትን የሚቀይር ይመስላል:: ውይ መድኃኔአለም እድሜ በዚሁ ላይ እጥፍ ይስጦት አባ::
@sedamohammedmohammed468
@sedamohammedmohammed468 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@alembeti8955
@alembeti8955 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Tekulaw
@Tekulaw Жыл бұрын
YE ABATACHIN BEREKET YIDEREBEN 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️👑 KALE HIWOT YASEMALEN🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👑👑👑
@worketogme3815
@worketogme3815 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰላምን ፀጋእግዚአብሄር ይብዛልቹ አባታችን
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ላባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተማርነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን ❤👏👏👏
@ቤዛያበራሽልጅ
@ቤዛያበራሽልጅ 4 жыл бұрын
ወየው ወየው ለኔ አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ ማረኝም 😭😭😭 አባቱ ይቅርበለኝ እደኔ አጽያት ሳይሆን እደቸርነትህ
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ከሆይ እደቸርነትህ ብቻ ይቅርበለን።
@የኔ-ሸ3የ
@የኔ-ሸ3የ 3 жыл бұрын
መቼም ልባችን የደነደነ ባይሆን ዛሬውኑ ሁሉን ጥለን ገዳም የሚያስገባ ትምህርት ነበረ እስቲ አምላኬ ሆይ ልብ ስጠኝ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saranegera6561
@saranegera6561 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እረጅም እድሜን ይሥጥልን
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 4 жыл бұрын
በጣም እድለኞች ናቹ በእኝህ ትልቅ ቅዱስ አምላክ በመማራቹ አባቴ እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@etalemahugirma3623
@etalemahugirma3623 3 жыл бұрын
Tilik kidus abat bemilew yistekakel
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በአባታችን ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን የገሰፀን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ የከበረ ይሁን አሜን በእውነት ለአባታችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ይብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ለይ አምላክ ይፃፍልን ለፍሬ ለህይወት ይበልልን ሰሚ ጆሮ ብቻ ሳይሆን አስተዋይ ልቦናንም ያድለን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እድንሆን የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን
@enataleme375
@enataleme375 4 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እግዚአብሔር እንደርስዎ ያሉ አባቶች ያብዛልን እግዚአብሔር እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን
@ይሄምያልፉል
@ይሄምያልፉል 5 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ምን ብዬ ለመስገን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በጤና በፀጋ ያቆይልን አሜን አንተንም እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን ዮብ እውነቱ
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen, Abatachen Egiziabehier yetebekot 🙏 🙏🙏 Kale hiwot yasemalen 🙏 🙏🙏
@Eyob797
@Eyob797 4 жыл бұрын
እውነት ነው። ደግነት ጥቅሙ ከማንም በላይ ለራስ ነው።
@mulu6793
@mulu6793 4 жыл бұрын
አጀት የሚያረስ ስብከት ነው ኧረ ሊላም ካለ ልቀቁልን በእውነት አባታችን እረጀም እድሜ ጤና ጋ ይስጥልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛለሁት ጌታ ሆይ የሰማሁትን ባይኔ በልቦናየ አሳድረብኝ 😭👐
@ወለተሰማይትየድግልማርያም
@ወለተሰማይትየድግልማርያም 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏 አቤቱ አምላኬ ሆይ እደይቅርታህ እጅ እደበደላችን አይሁን😭😭አባታችን እርዥም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏♥♥♥
@fromlacali9721
@fromlacali9721 4 жыл бұрын
አቤቱ:አምላኬ ሆይ: ምን ታደርገኝ ይሁን:😭
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ 4 жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የእናቴ ልጅ አባታችን ቀሲስ መንግስቱ
@mekdesmekeds1884
@mekdesmekeds1884 4 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን
@zenebechworkneh5421
@zenebechworkneh5421 4 жыл бұрын
ABATE KESESI MENGSTU EGEZIABEHER ERGEME EDEMENA TENA YESETEWOT ENENE WELETE MAREYAMEN MEDEHANEYALEM KEFETENA YAWETASHE BEKASHE YEBELESHE BELEW YESELEYULEGN
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 4 жыл бұрын
አባታችን ቀሲስ መንግስቱ(የናቴ ልጅ)ከረጅም አመት በኋላ ስላየሆት ደስ ብሎኛል አባታችን የኢትዮጵያ ጀምበር ናችሁ እናንተን ባየንበት ዛሬላይ ያማል ኢትዮጵያ ገነት ናት እንዳላላችኋት የናንተ አምላክ ሀገራችንን ከዚህ እሳት ይታደጋት የዮሴፍ አምላክ ድረስላት ረጅም እድሜ ይስጥልን
@haimanotabate976
@haimanotabate976 4 жыл бұрын
አድሚሆን ያብዛ አሜን
@ወለተስእላሴ
@ወለተስእላሴ 3 жыл бұрын
😭😭😭
@jamalantar4863
@jamalantar4863 4 жыл бұрын
አባታችን መልክትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@maybetkoko7648
@maybetkoko7648 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያብዛልን
@hggy8923
@hggy8923 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hdu4612
@hdu4612 4 жыл бұрын
አባቴ፣ቃለሂኸትንያሰማልኝወይኔ፣ልጅእያለሁነበር፣የማቃቸው
@semrihaimiberhane1463
@semrihaimiberhane1463 4 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@ቤዛያበራሽልጅ
@ቤዛያበራሽልጅ 4 жыл бұрын
ኡፉ አባቴ እኔን እያዩ ሰለኔክፋት የሚናገሩም መሰለኝ አቤቱ የሚያመልኩት አምላክ ይቅር ይበለኝ ለርሶም እድሜና ጤና ይስጠልኝ እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮህ ትያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልኝ
@mistereyimamu9628
@mistereyimamu9628 4 жыл бұрын
አባታችን ፡ከረጅም፡ጊዜ፡በሀላ፡ስላየሆት፡እግዛብሄር፡ይመስገን
@memeharaeg8366
@memeharaeg8366 4 жыл бұрын
እዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 жыл бұрын
በእውነት እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን አቤቱ ልዑል ሆይ እንደ ቃልህ አኑረን ለአገራችን ምህረትን ይላክልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@atsedemariamalemenh7262
@atsedemariamalemenh7262 4 жыл бұрын
Zimarie melaekit yasemalin
@melataorn7308
@melataorn7308 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ✝️💒💒👏👏👏
@ኢየሱስክርስቶስአምላክነው
@ኢየሱስክርስቶስአምላክነው 4 жыл бұрын
አምላኬ ከነዚህ ሰዉረኝ😭😭😭😭🤲🏻 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቀወት አሜን 😘😘😘🕯️
@እግዚአብሔርታላቅነው-ኸ5ደ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ኸ5ደ 4 жыл бұрын
አባቴ ቃለ ሂይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ያድሎት
@high1166
@high1166 4 жыл бұрын
አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማየትን ያውርስልን አባታችን እረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የድንግል ማሪያም ልጅ
@helenbirhane3763
@helenbirhane3763 4 жыл бұрын
Kale hiyiweti yasemalini abatachin
@knsnnbsbb1673
@knsnnbsbb1673 4 жыл бұрын
Kale hiywet yasemaln absti
@ቤተክርስቲያንአንድትናት
@ቤተክርስቲያንአንድትናት 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ቃላት የለኝም ለሁላችንም ማስታወልን ያድለን
@knsnnbsbb1673
@knsnnbsbb1673 4 жыл бұрын
Abati kale hiywet yasemaln
ሕማማት   መንፈሳዊ መጽሐፍ በከተማችን ቩርዝቡርግ ጀርመን
50:08
eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ
Рет қаралды 336
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
♦️ ማጭድ መጥቶልሃል እንግዲህ ♦️ የእናቴ ልጅ ቀሲስ መንግሥቱ ♦️
57:01
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 86 М.
ሸኑርና፣ እኽር ዮናስ ዕቁበት
31:49
MEADIRA JARUKHW ( መኣዲራ ጃርኹ)
Рет қаралды 3,1 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН