እባካችሁ አሁን 'እውነቱን' ንገሩኝ! ይህ ሁሉ የሆነው አባቴን ፈርቼ ነው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 83,744

Eyoha Media

Eyoha Media

Ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 368
@meseretaddis3263
@meseretaddis3263 Ай бұрын
እናትሽን ጠይቂ በርግጠኝነት እናትሽ ጋ ነዉ ሚስጥሩ
@NardosAlemayehu-xg8yt
@NardosAlemayehu-xg8yt Ай бұрын
እኔ ጋዜጠኛ ብሆንም አሁንም ራእዬ አንተን መሆን ነው በውቀት የተሞላ ጋዜጠኛ ። እንደኔ ሚወደው እስኪ ኑ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx Ай бұрын
አተጋዜጠኛነህ?
@rahelzegeyezewudu1511
@rahelzegeyezewudu1511 Ай бұрын
እኔ የሚያሳስበኝ እደሱ መሆን ሳይሆን እንደ ምጠይቀው እይምሮው አይጨናነቅም ውይ ስላም እለው ወይ
@raheld2016
@raheld2016 Ай бұрын
እኔ ግን ስጠረጥር ስጠረጥር የራሷ የባለታሪኳ እናት ጋር ሚስጥር የሚያቁ ይመስለኛል እናትየው ልባቸው እያወቀ ነው የሚያስፈልጋት ወይም ደሞ ስጡ ያሉት ራሳቸው አያትየው ከሆነ አሁን መጠየቅ ስለሚከብዳቸው ነው ዝም ያሉት
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 Ай бұрын
መጀመሪያ እናትሽ አያውቁም ማለት ይከብዳል አንዳንድ ቤተሰብ ጥፋትን በጥፋት ያርማል ለስማቸው ብለው ጉዲፈቻ ሰጥተዋት ሊሆን ይችላል ፍለጋው ከቤተሰብ መሆን አለበት። ህጻኗ መታመሟ ሳይነገር ሞተች ማለት አሳማኝ አይደለም ። እመቤቴ ማርያም ወደ ራስሽ ታምጣልሽ ብትኖርም አንቺንም ሆነ አባቷን ለመቀበል ይከብዳታል።
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Ай бұрын
አመቤቴ ማርያም የልጅን አንጀት እምታውቀው ከልጃችሁ ጋር ታገናኛችሁ🙏እኔ ግን እናቷ እሚያውቁና የመከሩበት ነገር ነው ብዬ አስባለሁ::አለምዬ ስወድህኮ ኑርልን🥰
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
አሜን አመሠግናለሁ
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Ай бұрын
የሰውዬው እርጋታ አነጋገራቸው በጣም ደስ ይላል ሌላው ፈጠር እውነቱን ይፈልግለቹ
@qwas9970
@qwas9970 Ай бұрын
ሞተች ላሉ ሰዎች በእምነት ኣባቶች ይጠየቁ በምያምኑበት ሀይማኖት ይማሉ እና ይታመን ፍትህ ልጇ ላጣች እናት ፍትህ ልጁ ላጣ አባት
@richardmengistab4158
@richardmengistab4158 Ай бұрын
ይቺ ልጅ አልሞተችም አንቺ ተስፍእንድትቆርጭ የተሰራ ድራማ ነው አይዞሽ በህይወት አለች አይዞሽ እህቴ
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@sinkineshmengistu1263
@sinkineshmengistu1263 Ай бұрын
Awo lejesh alech lekeberachew belew new enji is alech enateshin teyki emeberehan lejeshin ke ekefesh tasegebalesh
@user-px5ry6ql7e
@user-px5ry6ql7e 11 күн бұрын
መድሃኒአለም እንደ አፍሽ ያድርገው ሁላችንም ደስ ይበለን በጣም ከባድ ነው
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia Ай бұрын
ጨዋ ሴት ስለሆንሽ እግዚአብሄር በብዙ ይባርክሽ።
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
አሜን በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ውድ
@awetbirhane
@awetbirhane Ай бұрын
እናትሽ ናት የገደለችሽ ለማንኛውም ልጅሽን አጊንተሽ ህንወትሽ እንዲቀየርና ደስታሽ እንዲመለስ እመቤቴ ትርዳሽ
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
አሜን እጅግ አድርጌ ነው የማመሠግነው
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
🙏
@hanna4751
@hanna4751 21 күн бұрын
​@@selamhabtewold1017እናትሽን መፅሀፍ ቅዱስ አስመቻቸው እውነቱ እሳቸው ጋ ነው።
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Ай бұрын
ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ ጥሩ ወንድም እና እህት ትሆናላችሁ ልጃቹሁ ብትገኝ በተለይ የበለጠ ያቀራርባቹሃል ። የድሮ የቤተሰብ ችግር እኮ በተለይ ሴት ላይ ያነበረ ፈተና እግዚዮ ነው 😢
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q Ай бұрын
እውነት ነው በጣም አቸጋሪዎች ናቸው ሴት ልጅ የእነሱ ክብር መገለጫ ስለሚያደርጉ በጣም ጫና ያበዛሉ
@thankyouGod2119
@thankyouGod2119 Ай бұрын
Yea yenem endih neber gin be tigist timhrten temre lijum adigo 10 amet honew abatum america hede bebereket temolan begzew gin yeras beteseb lemin anafnewum yemil neger erasu neber besmab ahun lay sasbew sew endet kifu new elalehu
@abeba9784
@abeba9784 Ай бұрын
ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ከልጃችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ።
@Akielsa
@Akielsa Ай бұрын
አሳዘኑኝ😢 እናቷ ይጠየቁ እውነቱን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ልጅቱ በህይወት እንዳለች ይሰማኛል ።ትክክለኛ እውነታው እናቲት (አያትየው)ላይ ነው ። እሳቸው ጉዲፍቻ ሰጠዋል ምክንያቱም ቤተሰባቸው እንዳይበጠበጥ አባትየው እንዳይቆጡ ሸፋፍነው ለሰው ሰጠው ነው 100%% ልጅት በህይወት ትኖራለች ። ሰውየው ግን ሀቀኛ እና የዋህ ናቸው እድሜ ይስጥዎት እግዚአብሔር እውነታውን ይግለጥላችሁ ። አያትየው እና ሚስጢረኛ ሰው ካላቸው ይጠየቁ ።
@menberefisiha8690
@menberefisiha8690 Ай бұрын
መቃብሩን ያሷያችሁና DNA ምርመራ ይደረግ
@user-bc7uf9kc3o
@user-bc7uf9kc3o Ай бұрын
snte amta ychala end batnte
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
ወደ ሣላሳ አመት ይሆናል እኩ ሞተች ከተባለ
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y Ай бұрын
አለምሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ እርጋታው አዳመጭነቱ ብቻ ትለያለህ ተባረክ ባለጉዳዮቹ ፈጣሪ በህይወት ልጃቹን ያገናኛቹ❤
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
አሜን
@Winai5uy9er8r
@Winai5uy9er8r Ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ያድላችሁ
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v Ай бұрын
አሜን እማ
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns Ай бұрын
አሜን
@hanna4751
@hanna4751 21 күн бұрын
አሜንንንንንን
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Ай бұрын
አለምዬ ጌታ ኢየሱስ እድሜና ጤና ይሥጥህ ምን ያህል እንደ ምወድህ የመዳም ቅመሞች እሥት አለም ሠገድ የሚወደው በላይክ አሣዮኝ
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia Ай бұрын
ሰው ካገኛችሁ ማህበራዊ ጉዳይ በዛ ወቅት ወደ ውጪ የወጡ ልጆችን ፋይል አስመርምሩ። ለፈረንጆች ሸጠዋት ሊሆን ይችላል። በ87 አካባቢ ጉዲፈቻ በሚል ሂሳብ ሃይለኛ የልጆች ሽያጭ ነበረ።
@mominatube7463
@mominatube7463 Ай бұрын
አለምሰገድ በጣም ነው የማደቅህ እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ ❤
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 Ай бұрын
ምስጢሩ ያለው ወላጅ እናትሽ ጋር ይመስለኛል እሩቅ አታስቢ እናትሽን ወጥረሽ ያዥ
@bekelemisrak1288
@bekelemisrak1288 Ай бұрын
ፈጣሪ ያገናቹ የልጅ ነገር በጣም ከባድ ነው
@elenisileshi4424
@elenisileshi4424 Ай бұрын
አለምሰገድ እጅግ አክባሪህ ነኝ ተባረክ ዛሬ የሰማሁት ታሪክ እጅግ ልብ ይሰብራል በጣም ይሳዝናል እኔ ሞታለች ብየ አላስብም ብዙ ብዥታ ይታየኛል ይህን ብዥታ የምታጠራው አንተ ነህ እስካሁን በሂወት አሉ ብዙ በዚህ ታሪክ የተሳተፉ ሰዎች ከእናቶ ብትጅምር ደስ ይለኛል እባክህን የህሊናህን ሁሉ አቅም ተጠቀም እጅግ ታዛዝናለች 💔 እኔ የማምነው እግዚአብሔር ይረዳት ዘንድ ከልብ ፀልየላታለሁ በእውነት አልቻልኩም አብሬት አንብቻለሁ ዳግም አብሬት የደስታ እንባ እደማነባ ተስፋ አደርጋለሁ🙏🙏
@Gere.emun.
@Gere.emun. Ай бұрын
ምናልባት ራሳቸው ገድለዋት እንዳይሆኑ ደብቀው ቀብረዋት
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
አመሠግናለሁ😖
@elenisileshi4424
@elenisileshi4424 Ай бұрын
@@selamhabtewold1017 እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን 🙏
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v Ай бұрын
አለም ሰገድ እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን የመዳም ቅመሞች እደአለም ሰገድ አይነት ያለ የትዳር አጋር ይስጠን አባባ የልብ መሻቶትን እግዚአብሔር ይፈፅምሎት አባባ በእውነት በጣም ቅን ሰው ኖት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ለኛ ለወጣቶች ትልቅ ተምሳሌት ኖት
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i Ай бұрын
አለምዬ ሰላምክ ይብዛ እናቷ የሚያቁት ሚስጥርማ ይኖራል እንጂ ዝም አይሉም ነበር እሳቸውም ሌሎቹም መጣራት አለባቸው እማምላክ ልጃችሁን በእቅፋቹ ታድርግላቹ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Ай бұрын
ይቅርታ አድርጊልኝና እኔ ግን ስጠረጥር ትልቅ ሚስጥር ያለው እዛው እናትሽ ጋር ነው እሩቅ ሳትሄጂ እዛው እናትሽን አጥብቀሽ ያዢ እንደምትሉ ከሆነ ልጅቷ የሞተች አይመስለኝም ምናልባት ለውጪ ድርጅት ሰቷት እንዳይሆን ብቻ እግዚአብሔር ይርዳቹ
@wasera09
@wasera09 Ай бұрын
የዚህ ታሪክ አድራጊ ቤተሰበቿ ናቸው ያውም የእናቶ ወገኖች በጣም ያሳዝናል :: እነሱነ አናቶን ሌሎችንም ሰብስበሽ መጠየቅ ነው ክብርና ዝናን ፈልገው ነው እችን ህፃን ያሸሾት ለአሳዳጊ የሰጦት በጣም ይቆጫል :: ሌላው አባትየውን በጣም ይመሠገናል ::
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 Ай бұрын
Betikikil
@leylab6955
@leylab6955 Ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ አድማጭ ተመልካቶቾች
@HabeshaKonjo-ws2vo
@HabeshaKonjo-ws2vo Ай бұрын
የተፈጠረው ነገር ያሳዝናል ግን እባካቹ አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል እና እና ብዙሠዉ እናትሽን ጠይቂ ስትሉ አየው እቺ እናት ወይም አያት ላይ እኔ አልፈርድም ምክንያቱም እሷም እንደ ልጇ ሞቷን ይሆናል የምታቀው በጊዜው የልጇን ችግር ከአባቷ ለማዳን እና የልጅ ልጇን ላለማራቅ የኔ የምትላቸው ዘመዶቿጋር ጋር ነው ሠጠች እና ጥፋቷ አልታየኝም ፈጣሪን ፍሩ እውነቱ ገና ሳይረጋገጥ አትፍረዱ ፈጣሪ ይርዳቹ በሒወት ካለች ያገናኛቹ
@semaryamasefa-lv2vg
@semaryamasefa-lv2vg Ай бұрын
😢 እደዚ አይነት ቤተሰብ ነው የመጣውን መከራ ቢቀበላት ዛሬ እናትና ልጅ ሁሉም አልፎ አብረው ነበር 😢 ለናት ከባድ ነው 💔😢
@appseth8007
@appseth8007 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ በእውነት ትገኛለች እደገለጻችው የሞተች አይመስለኝም ይሄኔ እስዋም እየፈለገች ይሆናል በተረፈ እህትና ወንድም ስለሆናቹ ደስ ይላል
@appseth8007
@appseth8007 Ай бұрын
የኔም እህት እስከ 7ወርዋ ማንም ሳያውቅ እራስዋን በነጠላና ጃኬት ሸፍና አሳለፍን አቤት ያሳለፍነው ስቃይ እኔ ከጎንዋ ሆኝ ከፈጣሪጋር አሳድገን አለፍነው
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 Ай бұрын
ሚስጥሩ ቤተሰብ ጋ ነዉ በህይወት ካሉ ግን እግዚአብሔር ስለሚያይ በጊዜዉ መልካም መስሏቸዉ አድርገዉ ይሆናል እግዚአብሔር ይለመናቹ መልስ የሆነዉ እግዚአብሔር መልስ ይስጣችሁ አንቱ ሰዉየ ክበሩ ንግግሮት የተገራ ልባም አባት መልካሙን ጊዜ ባለመርሳቶ እናትዬ አንቺም ጨዋ እንደነበርሽ ንግግርሽና ስርአትሽ ማንነትሽን ይገልጻል እግዚአብሔር ይድረስላቹ ሰላምዬ
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
በጣም ነው የማመሠግነው የኔ ውድ
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Ай бұрын
ምርጡ ጋዜጠኛ የምታደምጥበት መንገድ አቤት መታደል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️ ለረድኤት ቤተሰቦችም እግዚአብሔር እዉነቱን ሀቁን ያዉጣላችሁ እሱ እረፍት ይስጣችሁ ከባድ ህመም ነዉ የልጅነት ነገር 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ሀቁን ያዉጣላችሁ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 Ай бұрын
እናቷን ወጥራ ትጠይቅ እውነታው ያለው እናቷ ጋር ነው ያለው
@halom3886
@halom3886 Ай бұрын
ከናቷ ጋር ተማክረው ነው ያደረጉት ምክንያቱም እናቷ አባቷን ፍራቻ ደብቀዋት ይሆናል
@melkamgerma2973
@melkamgerma2973 Ай бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ከልጃቹ ጋር ያገናኛቹ ሲቀጥል ምንም ታሪኩን ውስብስብ ማድረግ አያስፈልግም እናትዮዋ ጋር ነው ሁሉም ሚስጢር ያለው እና አሁንም እናትየዋን ቆፍጠን ብሎ መጠየኩ አስፈላጊ ይመስለኛል
@afomiyayilma1452
@afomiyayilma1452 Ай бұрын
እመብርሃን ትርዳሽ እህቴ ልቦናቸውን ያራራልሽ ቸሩ መድሃኒተዓለም
@asnetufa1240
@asnetufa1240 Ай бұрын
እናትሽ ፡ አባትሽ ፡ በመፍራት ፡ ተማክረው ፡ ያንቺንም ፡ ትምህርት ፡ እንዳትዘናጊ ፡ ለጉዲፈቻ ፡ አሰጥተውብሽ ፡ እንዳይሆን
@user-px5ry6ql7e
@user-px5ry6ql7e 12 күн бұрын
ዓለምሰገድ የአንተን ደስታ ለማየት የሁሉም ሰው ችግር እግዚአብሄር መፍትሄ ይስጥልህ
@umnathanthan
@umnathanthan Ай бұрын
እግዝያብሄር ካለችበት ወታ በሠላም ያገናኛቹ ደሥታቹን ያሳየን
@Haregi849
@Haregi849 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እና ልጃችሁ በህይወት ካለች ያገናኛችሁ
@firagentgebermedhen3986
@firagentgebermedhen3986 Ай бұрын
እንደሚመስለኝ ልጅቷ አልሞተችም ስሟን ቀይረው ለሰው ስጥተዋት ነው የሚሆነው ይህ ነገር ለልጅቷም አይጠቅምም እንድ ቀን እውነቱ ይወጣል ያኔ ልጅቷም ደግማ አታያቸውም
@martazewde1658
@martazewde1658 Ай бұрын
መድሐኒአለም ይርዳችሁ የእግር እሳት ነው ለፈጣሪ የሚሳነው የለም !!
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ
@feven1919
@feven1919 Ай бұрын
እናትሽን ቤተክርስቲያን ይዘሽ ሄደሽ እግራቸው ላይ ወድቀሽ በሰሀቱ ልክ ነው ያልሽውን አድርገሻል ወልጄ መሀን ሆኜ አልቅርብሽ እናቴ አንቺም ንስሀ ትገቢበታለሽ የትም ትሁን ለማንም ትሰጥም ትሸጥም እኔን ከለላ ለማድረግ ብለሽ ያረግሽው ነው ሚሆነው ብለሽ እግራቸው ላይ ተደፍተሽ ለምኚ ሁለታችው ብቻ ሆናችው እናትሽ ሳታቅ ያንን አያረጉም አንቺ እንኳን መቅበር ባትችይ እናትሽ በዚ አይሸወዱም እናትሽም በሂወት እንዳሉ ያዚ እመቤቴ የልጅን ነገር ታቀዋለች እሷ ትርዳቹ
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
እሺ አመሠግናለሁ የኔ ውድ
@user-fs6nq5el2m
@user-fs6nq5el2m Ай бұрын
በእውነቱ በጣም ልብ የሚነካ ነው ለዛውም ልጅን የሚያክል አለም ሰገድ እንደው አፈላልገህ እንድታገኛት ፈጣሪ ይርዳህ በተለይ ለእናቲቱ እኔ ግን እናቷ የምታውቅ ይመስለኛል
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y Ай бұрын
እህቴ ማዘርሽን አጥብቀሽ ጠይቂያቸው ምናልባት አውቀው መንገር ፈርተው ይሆናል እግዚአብሔር ይርዳቹ
@zoey2727
@zoey2727 Ай бұрын
በዱዋ አንረሳሳ ያገሬ ልጆች
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Ай бұрын
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@zennygebremariam1359
@zennygebremariam1359 Ай бұрын
Amen
@user-xf4tz1ij1j
@user-xf4tz1ij1j Ай бұрын
ነገሩ ከበድ የሚል ነው በደንብ ክትትል መደረግ አለበት ሞግዚትዋን በህግ መጠየቅ ነው ፍቃደኛ ከሆነች ፍሬ ወይንን በትትና ብትጠይቁ ጥሩ ይመስለኛል
@WoinshetAbebe-qy2tz
@WoinshetAbebe-qy2tz Ай бұрын
እህቴ ፡ ስላወኩሹ ፡ ይሆን ፡ አስለቀሽኝ ፡ በጣም ፡ አንጀቴን ፡ በላሽኝ ፡ አይዞሽ ፡ እግዚአብሔር ፡ መልካም ፡ ነዉ ፡ ልጃችዉም ፡ ትገኛለች ፡ እምወዳቸዉ❤️እናትሽም ፡ እድለኛ ፡ ናቸዉ ፡ እዉነት ፡ ከነበሩበት ፡ የ ፡ ሚወዱት ፡ መድሐኒያለም ፡ ያገለገሉዋት ፡ ኪዳነምህረት ፡ የንሰሐ ፡ እድሜ ፡ ሰጧቸዉ ፡
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
አሜን የኔ እህት አመሠግናለሁ
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c Ай бұрын
😢 ጠንካሪው እግዚአብሔር ያደላቹ ከባድ ነው እህትዋ❤
@feyiseemegressa5867
@feyiseemegressa5867 Ай бұрын
አልሞተችም እነትሸን ጠይቅ ምሲጥሩ ያላ እሶቸዉ ጋር ነዉ 😢😢እ/ር ይረደቸዉ።
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ! የኔ ውድ
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h Ай бұрын
ልጅ ማጣት በትዳር በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር. ይርዳሽ
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
አሜን የኔ ውድ😢
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 Ай бұрын
ኣቤቱ ጌታየ የወጣትነት እድሜ ያችን መጥፎ እድሜ እስክታልፍ ለበተሰብም ኣስቸጋሪ እድሜያችን እስክታልፍ እንዴት እንደሚሳቀቁ ባባቴና እናቴን ምክር ኣስታወስኩኝ የዛሬ 30 የህጻኖች እጣ ፋንታ እንዲህ ሆኖ ይቀራል 😢 በህግ ይቀጥሉበት በመሬት ያለ ሰዉ መቸም ኣይጠፋም ህግ ይዳኘዋል
@mulu4422
@mulu4422 Ай бұрын
ይህንን ሚስጥር እርግጠኛ ነኝ ያንቺ እናት ያውቃሉ አጥብቀሽ ጠይቂ እማ እግዚአብሔር ይርዳሽ የልጅን ንገር የወለደ ያውቀዋል የልጅሽ እናት ያድርግሽ❤
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@asnetufa1240
@asnetufa1240 Ай бұрын
እሷ ፡ ስሟ ፡ ሊለውጡት ፡ ስለሚችሉ ፡ ተቀብለው ፡ ሊያሣደጉት ፡ የወሰዱት ፡ ሰዎች ፡ ሰም ፡ ብትናገሩ ፡ ሚዲያ ፡ ላይ ፡ የእነሱ ፡ ስም ፡ ስላልተለወጠ ፡ ልጅሽ ፡ በሕይወት ፡ ካለች ፡ ልጅሽ ፡ የራሷ ፡ ታሪክ ፡ እንደሆነ ፡ ልታውቅ ፡ ትችላለች። ❤❤❤
@mulumarumaru7141
@mulumarumaru7141 Ай бұрын
ይህን ታሪክ ስሰማ በጣም እኔ የተሠማኝ ቤቴሰብ በመፍራት የሚደረገው ነገር ያኔ ቤተሰቦች በመፍራት የሚደረገው የዘላለም ፀፀት ሆኖ ይቀራር እኔም ያቺ እኔ አሎለድኩም በማሶረድ ነው የተጠቀምኩት አባቴም ሞተ ኤእኔም አረባ አገር እድሜን ጨረስኩት ባለመውለዴ እፀፀታለው ፍራት መጥፎ ነገር ነው
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
😢😢😢 የኔ ውድ እህቴ እጅግ አዝናለሁ …. እውነትሽን ነው
@sarahsarah2721
@sarahsarah2721 Ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ለማደጎ ሰተዋት ነው እየተጠቀሙባት ነው ግን እደዝክ የደረጋቹው እግዚአብሔር የማልቅስ በሽታ ይላክባቹው እኔም ልጅ ስወልድ አቺ የደረሰብችን ሁሉ ደርሶብኛክ
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
😢😢😢
@duliti7133
@duliti7133 Ай бұрын
ይመስለኛል
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni Ай бұрын
እናትየዋ አታቅም ማለት ይከብዳል ስለ እውነት የሰው ነብስ እኮ ነው
@user-jb3fy8lz3y
@user-jb3fy8lz3y Ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዝሽ የኔ እናት ማንም እናት በልጅ አትቀጣ😢😢😢
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
አሜን
@user-dq3rh2vj3b
@user-dq3rh2vj3b Ай бұрын
ሁሉም በጉዳዩ ዙርያ ያሉት በህግ ይጠየቁ
@malefiaabebe4389
@malefiaabebe4389 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሊያገናኝሽ ወዶ ነው ዛሬ ከህልም እንደሚነቃ የቀሰቀሰሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ያውቃል
@IseralEphraim-kl3xu
@IseralEphraim-kl3xu Ай бұрын
ሰላማዊት ለቤተሰቦቻ ባላት አክብሮት ለቃላብየነበራት ፍቅር ተደራርቦ የተወለደችው ልጅ መሠወር በወቅቱ ልጅነት ሆኖባት ብዙ ባይሰማትም በሒደት ግን ምን ያህል ህይወቷ እንደተጎዳ ማወቅ ቀላል ነው በዚህውጥ በተከሰተው በማንም ላይ መፍረድ አይቻልም ተቀብለው ለማሳደግ የሞከሩትም ትልቅ ክብር ይገባቸዋል አሁን ግን እውነቱን በመነጋገር ልጅቷ በህይወት ካለች ከእናቷጋር በማገናኘት ሰላማዊት ትፈወስ ልጅቷም በማንነት ጥያቄ ከማሰቃየት ነፃ ትውጣ / በተለይ ፍሬ ወይኒ እና ሞግዚት የሆነችው ሴት ታሪክ በመስራት እግዚአብሔርን አክብሩ/
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
እጅግ አመሠግናለሁ
@asegedechmoges8968
@asegedechmoges8968 Ай бұрын
ሚስጥሩ ያለው የባለታሪኳ እናት ጋር ነው ስለዚህ ጉዲፈቻ ሰጥተዋት ከሆነም ሚስጥሩን ቢያወጡ ልጅትዋ በህይወት ያለች ነው የሚመስለኝ እግዛብሄር መልካሙን ያሰማን
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z Ай бұрын
😢😢😢😢😢ልጅን ያክል ነገር ያሳዝናል
@zkebede8763
@zkebede8763 Ай бұрын
ቸሩ መድሀንያለም ይርዳችሁ የደበቃችሁትም ልቦና ይስጣችሁእና እውነቱን ንገራቸው እመብርሀን እናታችን የልጅን ነገር ታውቄዋለሽ እና ታደህጌያቸው
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ
@woine123
@woine123 Ай бұрын
እናትዋ በህይወት ካሉ እሳቸው ያውቃሉ:: እኔ የምለው ጉዲፈቻ ተሰጥታለች:: ስሟ ተቀይሮም ሊሆን ይችላል::
@tt381
@tt381 Ай бұрын
ለምን ያሳዳጊዋን ስምና አድራሻ በሚዲያ ላይ ካሳወቃችሁ ይሄንን ሚዲያ ብዙ ሰው ስለሚያየው ራሷም ስለምታዬው ትገኛለች
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Ай бұрын
እፍፍፍ የኔንአባትአስታወሱይ ብዙነገር ዘንጋ እያሉሲያወሩ ደስ ስል ፈጣሪ ያገናኝወት
@fikerttegune9729
@fikerttegune9729 Ай бұрын
ሚስጥሩ እናታ ጋር ነው ያለው ምንም ጥያቄ የለውም ስለዚህ እናታን ወጥራ ትያዝ
@Meonelove569
@Meonelove569 14 күн бұрын
አውቃታለሁ ሰላም አባቷ የታወቁ ሀይለኛ ነበሩ ነብሰ ይማርና
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 12 күн бұрын
አሜን! አመሠግናለሁ የኔ ውድ
@amen4756
@amen4756 Ай бұрын
ሁላቹም ባላቹበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቃቹ አለምዬ ደሞ እዴት እደምወድክ❤❤❤
@yemariamgirum
@yemariamgirum Ай бұрын
ታሪኩ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ልጃችሁን በህይወት አቆይቶ ያገናኛችሁ። ቃል አብ ከምር እንዳንተ አይነት ወንዶች ያብዛልን። ጥሩ ሰው ነህ በጣም የእናትየውን ስቃይ ስለተረዳህላት። እግዚአብሔር ከልጅሽ ያገናኝሽ በልጅ ይባርክሽ።
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
አሜን እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ የኔ እህት
@abexdagnachew1901
@abexdagnachew1901 Ай бұрын
እናትሽ ታውቃለች ህይወት አንዴ ነው አጥብቀሽ ጠይቂ:: የሰዉ ልጅ ትለቁ ጠላት ፍርሀት ነዉ:: በአንቺና በልጅሽ መካ ከል የቆመዉ ተራራ ፍርሀትና ይሉንታ ይባላል:: ጨክነሽ ፈልጊ።
@user-kj2zg9ee7o
@user-kj2zg9ee7o Ай бұрын
በዚህ ዘመን ታዋቂ ሰው ላይ ፍቅር ያዘን እያሉ እሪ የሚሉት ሙከራ ተሳክቶላቸው ቢሆን ኖሮ እኔ ካንተ ነበር ያዘኝ ብየ እሪ የምለው እለምየ አላህ ይጠብቅህ ዘርህ ይብዛ በጣም ነው የማከብህ።
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi Ай бұрын
ቀውስ በሽተኛ
@mihretkasaye2127
@mihretkasaye2127 Ай бұрын
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሰላም እግዚአብሔር ይርዳሽ
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
ወዬ ምህረትዬ እንዴት ነሽ የኔ እህት? ደህና ነሽ?
@mihretkasaye2127
@mihretkasaye2127 Ай бұрын
ደህ ነኝ ሰላም እግዚአብሔር በዚ መልክ አገናኘን ካስታዐሽ ነግረሽነኀኝ ነበር:::
@MastewalDessie
@MastewalDessie Ай бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በያላቹህበት ሰላማቹህ ይብዛ❤❤❤❤❤❤
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹህ በጣም ገባድነዉ በሂወት ኑራ ለመገናኘት ያብቃቹህ አለምየ እመቤቴ ትጠብቅህ የኔመልካም❤
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
አሜን በጣም ነው የማመሠግነው
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb Ай бұрын
@@selamhabtewold1017 እናቶአ ነሽ መሰል እዉነት እመቤቴ ትርዳሽ የኔእናት በሂወት ተገንታልሽ ደስታሽን ሙሉ ታድርግልሽ እመቡዙሀኔ ትርዳሽ
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
@@Aendys-wx8pb አሜን እጅግ አድረጌ ነው የማሰግነው የኔ ውድ
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb Ай бұрын
@@selamhabtewold1017 ምን አደል የኔዉድ ግን ከተገኘች ማወቅ እፈልጋለሁ በጣም በጉጉትነዉ የምጠብቀዉ
@zed2899
@zed2899 Ай бұрын
እዉነቱ ያለዉ እናቷ ጋ ነዉ እናቷን አጥብቃ ትጠይቅ
@fikreteru6742
@fikreteru6742 Ай бұрын
የድሮ ሰዎች ጉዲፈቻ ለገጠር ገበሬዎች ይሰጡ ነበር
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 Ай бұрын
ያልጅሸ አባት እህትም ነበረች አብራሸ ከሄደች እሷም በህይወት ካሉ መጠየቅ ነበረበት
@aynalemwoldeysadik3236
@aynalemwoldeysadik3236 Ай бұрын
በጣም የገረመኝ አንቺ እና እናትሽ እያላችሁ ልጅሽን እንዴት ዘመድ በሚስጥር ይቀብራታል እናትሽ በትክክል ሚስጥሩን ያውቃሉ የምታሳዝን ህፃን እንደ ድመት ሁለት ሰው ቀበራት ማለት ትክክል አይደለም አሁን ማድረግ ያለባችሁ ጠበቃ ይዛችሁ በህግ ጠይቋቸው ተቀብራለች ካሉ ቦታውን በትክክል ያሳዩ በርግጠኛነት ልጃችሁ ለማደጎ ተሰጥታለች እናንተ ግን ደስ የምትሉ nice couple ነበራችሁ ሁለታችሁም ቅኖች ናችሁ እግዚአብሄር ልጃችሁን ያስገኝላችሁ
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
አሜን ፣በጣም ነው የማመሠግነው
@user-yo2qo6uo5i
@user-yo2qo6uo5i Ай бұрын
እናትሽን ጠይቂያቸው ,??ለምንስ ነው ካልቀበርሻት ቀብረሻታል የሚሉሽ??
@Bellema822
@Bellema822 Ай бұрын
ጋዜጠኛው መጨረሻ ላይ እናትዬውን ወሳኝ የሆኑ ጥያቄዎችን ጠይቋታል ከልጅቷ መልስ በመነሳት የእኔ ድምዳሜ ህፃኑዋ(ረድኤት) ሞተች የተባለው ውሸት ነው :: የረድኤት ሴት አያት እጃቸው ያለበት ይመስለኛል:: የድሮ ሰው ጨካኝ ነው ሰው ይስቅብኛል አዋረዳለሁ ብሎ ማይሰራ የጅል ስራ ይሰራል😢
@user-ud5pz8eb1i
@user-ud5pz8eb1i Ай бұрын
በፍፁሁም እቺ ልጅ አልሞተችም ቤተሠብ ይጠየቅ ሠዎቹ በሕግ ይጠየቁ አለም
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 Ай бұрын
እናትሸ በህይወት ካሉ ያወቃሉ ሰለዚህ አሳቸው በደንብ ጠይቂ
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Ай бұрын
እናትሽ ተቤተሰብ ተማክረው ጉዲፈቻ ሰጥተው ይሆናል እግዚአብሄር ልጃችሁን ያስገኝላችሁ አንቺም አይዞሽ እግዚአብሄር በፈቀደው ሰአት ልጅ ይሰጥሻል ባለመውለድሽም አትዘኝእህቴ ከፈለግሽ አንቺም በማደጎ አንድ ህፃን ማሳደግ ትችያለሽ
@jdcell63
@jdcell63 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@JMGD44
@JMGD44 Ай бұрын
እናትሽ እና አሳዳጊ የተባሉት 100 % በደንብ ያውቃሉ። ለሌላ ማደጎ ሰጥተዋት አንቺ ተስፉ እንድትቆርጪ ሞተች ያሉሽ። ወጥረሽ ለህግ አቅርቢያቸው። አታለውሽ ነው። 😢😢😢
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
እሺ አመሠግናለሁ
@thankyouGod2119
@thankyouGod2119 Ай бұрын
​@@selamhabtewold1017 endatsemiyachew enatishin teyikiat yegna sew le kibiru muach nw enate bedenb teyiki
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Ай бұрын
ለ አሳዳጊ ስተዋት ይሆና? ከሞተች እንድትቀቡሩ ትጠሩ ነበር? ለቡቻ ወስዶ አይቀበር? አራስ ልጅ እንኮን ቡትሆን ጥቄት ተስዉ ቤተሰቡ ስቡስቡ ቡሎነዉ የ ሚቀበረዉ የ ስዉልጅ ድመት አይደል? እግዚአቡሔር ይርዳችሁ🙏🏽
@getnetshiferaw1781
@getnetshiferaw1781 Ай бұрын
ብዙው ሰወች ገምተዋል እኔ የምልሽ ከእግራቸው ወድቀሽ እናትሽን ጠይቂያቸው ሚስጥሩን ያውቃሉ መፍትሄው ከናትሽ ጋር ነው አልሞተሽም የሚል እምነት አለኝ ትገኛለች ለውጭ ድርጅት ሰጥተዋት ሊሆን ይችላል እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን አሜን።
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Ай бұрын
አያት😢 የተባለቹ ለምን የልጃቸዉ ልጅ እረሳ አያዩም 😢ያሳዝናል ሰዉ የዘራዉ ያጭዳል 😢ጌታ ኢየሱስ ይፈርዳል😢
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Ай бұрын
ለሰላማዊት ፀልይላት እንዲሁም ይቅርታ ጠይቃት የልጅነትህን ፍቅረኛህን የልጅህን እናት የሆነ የተደበቀ ነገር አለ እንኳን ሃዘን ደርሶ አንተ ብትታመም ቤተሰቦችህ ሄደው አስከሬን ያላዩት ትልልቆቹ ያላስተዛዘኑት እጅግ በጣም ያሳዝናል ከዳንክ በኇላ ለምን አልሄድክም ? ጥፋተኛ ነህ ሲጀመር በሃገር ባህል መሰረት ለምን ሽማግሌ ልከህ ቤተሰብን አልጠየቅህም ትልቅ ጥፋት ነው እጅግ በጣም ያሳዝናል ይየሃገሬ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ማስተዋል ይስጣችሁ ለብዙዎች ሴቶች መሰናክል አንተን የጠሉበት ምክንያት ቢጠየቁ ክብር አልሰጣችሁም አትወድህም የልጅነት ነገር ሁኖ ነው ብትወድህ አንተ እንደምትለው እውነት ከሆነ የምትወደውን ሰው አግባ አትልም ከቻልክ አቅርባት please ፍትህ ለህፃናት እና ሴቶች እናትየው እግዚአብሔር ልጅሽን ያገናኝሽ አስከሬን ካላየሽ አፈር ካላለበስሽ በህይወት አለች ባለታሪኮቹ በህይወት ያሉት በፈቃደኝነት ወደ ሚዲያ ከቀረቡ መልካም ያለበለዚያ በህግ ይጠየቁ አለቀ ተሰቃይተሽ ደምተሽ የወለድሻትን ልጅ እግዚአብሔር ያስገኝልሽ በፀሎት በርቺ መልካም ይሆናል ልጅነት ወላጅን መፍራት ሲያሳዝን ይህም ያልፋል ቆንጆ አይዞሽ እንኳን ወደ አደባባይ ወጣችሁ
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
አሜን እጅግ አድርጌ ነው የማመሠግናው
@abnetkebede9451
@abnetkebede9451 21 күн бұрын
ፎቶዋን አሳዩን ይቺን ልጅ በዘጠና ሠባት ከአሳዳጊዎቿ ጠፍታ አግኝቻት.ነበር.የአስራሁለት አመት.ልጅ.ነበረች.
@fikreteru6742
@fikreteru6742 Ай бұрын
አለምዬ ይሄ ሁሉ ትህትናህ እኛ ልጃቸው ይቅርታ ለመጠየቅ ለመጡ ሴት ለም ጠፋ? ለመሆኑ የደፈራቸው ሰው ዘመድህ ነው? ግን ለምን አሰቃየሀቸው? ለመሆኑ ተደፍሮ መውለድ ከመገደል ልዩ ነቱ ምን ድነው እድሜ ልክ ስቃይ የቤተሰው ስድብ ከዘመድ መገለል ኧረ ስንቱ😢እኔ እዳውም ይቅርታ ምትጠይቅ መስሎኝ ነበር 😢
@user-tk8lz3sy9j
@user-tk8lz3sy9j Ай бұрын
እድል😢
@betelhaile1539
@betelhaile1539 Ай бұрын
Balfew yekrebut enat eko ,, tedfrewal, beteseb aglwcwale degmom le 3 amet eyetenkratetu Asadgwal❤
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Ай бұрын
ትክክል አመለካከት...ያን ዕለት ሲያነጋግራቸውም ባልተለመደ ሁኔታ ቁጣና ወቀሳ በተሞላበት ነበር።
@Samsung-dw9bk
@Samsung-dw9bk Ай бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛቸው ኢንሻአላ ተሰፋ አለን እደሚገናኙ
@selamhabtewold1017
@selamhabtewold1017 Ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@almfiramandefro3252
@almfiramandefro3252 Ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ትክክለኛውን ነገር የመልስልሽ እናትሽን በደንብ መርምረሽ ጠይቁ ከሳቸው የተደበቀ ነገር ይኖራል
@shemsyakader3748
@shemsyakader3748 Ай бұрын
ኢሻአላ ታገኛታለሸ አይዞሽ❤
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 Ай бұрын
አንቺም እናትሸነ ላለማለት ነወ እንጂ አናትሸ በደንብ ያውቃሉ
MINHA IRMÃ MALVADA CONTRA O GADGET DE TREM DE DOMINÓ 😡 #ferramenta
00:40
1 класс vs 11 класс (рисунок)
00:37
БЕРТ
Рет қаралды 4,8 МЛН
MINHA IRMÃ MALVADA CONTRA O GADGET DE TREM DE DOMINÓ 😡 #ferramenta
00:40