No video

ሴቶች ከእኔ ተማሩ! ‘ፍቅር እውር ነው’ የሚባለው ለዚህ ነው! የሰራሁትን ‘ግፍ’ ሁሉ ከፍዬበታልሁ!Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 105,525

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 653
@user-ry5zk8ru1t
@user-ry5zk8ru1t Ай бұрын
ልጁ ግን ባልጌ ነው እንዴት ቤተሰቦቿን በዚህ ልክ ያዋርዳል የኔ ቆንጆ ጠክረሽ ሰርተሽ እናትሽን መካስ አለብሽ
@temutemucar1203
@temutemucar1203 Ай бұрын
ጥፋቱ ከሷ ነው ምክንያቱም ሳትጋብ አብራ መኖር የለባትም ነበር ወንድ የሚፈልገው ካገኘ ታስጠላዋለች
@fsikaAdise.16
@fsikaAdise.16 Ай бұрын
የሰው ቤት የሰለቸው ካለ እስኪ like እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤️😢
@user-me3kp4kf2f
@user-me3kp4kf2f Ай бұрын
Lamin ayisalachimi ihitee😢ayizoshi hulumi yalifalii☝️🙌
@2122emm
@2122emm Ай бұрын
ያልፋል በርቺ
@abinetteshome9654
@abinetteshome9654 Ай бұрын
አሜንንን
@fsikaAdise.16
@fsikaAdise.16 Ай бұрын
​​​@@user-me3kp4kf2f በሰው አገር አሰር ዓመት አሁን 4ወር በኋላ ወደ ሀገር ለገባ
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t Ай бұрын
እኔ አልሰለቸኝም እግዚያብሔር ይመስገን ቸርነቱን አብዝቶልኝ ሳይገባኝ እሰዉ ቤት ሰርቸ እንድኖር ያደረገኝ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ያለንን ሳናዉቀዉ የማናዉቀዉ ይናፍቀናል ትልቁ የእኔ የሂይወቴ ፈተና ይህ ነዉ ያንችን የመሰለ ከሰዉ ቤት ብንወጣ የእራሳችን ትልቅ የሚባሉ ነገሮች ቢኖረንም እኛ ሰወች ትልቅ ችግር አለብን ሌላም ያምረናል እግዚያብሔር ችሎናል😢
@dinamitiku1522
@dinamitiku1522 Ай бұрын
ደስ የምትል ልጅ ናት ግልጽ ሆና ነው የምታወራው❤
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Ай бұрын
ግልጽነት አይገልጻትም። በንጽህ ልብ እንደወንድም ነው የምታወራው። የከተማ አራዳነት ያልተዋሀዳት ግልጽና የዋህ ሴት። ፈጣሪ ቀሪ ዘመኗን ይባርክላት🙏🙏🙏
@saraberhe6491
@saraberhe6491 Ай бұрын
​@@tsigenigatu3922የምን ግልጽ መረን እንጂ እሚያሳዝን አንችን በመፍጠራቸው የጅሽን አገኘሽ
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Ай бұрын
ነፍሷን ይማረት እንጂ እኔ ያለ እናቴ በሰተቀር ፍቅር እንደማያሰፈልግ ከበፊቱም ደምድሜ ነበረ ግን ልክ ነኝ ሁሉም ለራሱ ጥቅም ነው በተለይ በአለም ላይ ሪኮርድ የሰበሩ ወንዶችን ባል ባል ነው በቃ ከወለደ ለልጁ ካልወለደም ትዳር አለኝ ብሎ ለማውራትና ዋናው ደሞ ለሆዱ That is it.
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
🎉🎉❤❤❤የመጨረሻ ምስኪን ነች ፈጣሪ የስራዉን ይስጠዉ ጨካኝ ወንድ ነዉ 😢
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
​@@saraberhe6491😢አትፍረዱ ፍቅር ማለት እወር ነዉ ይባላል እኔ በበኩሌ የሴቶች እናት ነኝ አልፈርድም
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Ай бұрын
ህይወት ፈትና ታስተምራለች ከዛ በኋላ ያለው ፀፀትና ቁጭት ደግሞ ሌላ ህመም ነው አይዞሽ ቢያንስ አንች በጊዜ ነቅተሻል ።
@zaharamudesir8570
@zaharamudesir8570 Ай бұрын
አው ወላሂ ፀፀት እና ቁጭት ብቻ መኖር ያስጠለል
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
አሁን ሁሉንም ትተሽ እናትሽን ካሺ ከልባቸው እንዲመርቁሽ ይቅርታ በያቸው ያሳዘንሽውንም ልጅ ባለማወቅ ስለሆነ ይቅርታ ጠይቂው እራስሽን ከእግዚአብሔር ጋር አስማሚ ምህረትን ጠይቂ ህይወት ይቀጥላል
@HayatHayat-ud9go
@HayatHayat-ud9go Ай бұрын
ምሪጥ አገላለጽ❤❤❤❤❤😢😢😢
@yehiwotm3991
@yehiwotm3991 Ай бұрын
አባካችሁ ስራ አንድትገባ አናግዛት ከዛ ከሰው ጋር ስትውል ደስተኛ ትሆናለች
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Ай бұрын
እህቴ እናትና አባትሽን እግራቸው ላይ ወድቀሽ ይቅርታ ጠይቂ ከልብሽ ተፀፅተሽ ይመርቁሽ ለቀጣይ ህይወትሽ እዲሠምር ልጁ ግን መተት ነው፡ ፀበል ተጠመቂ
@nejatali7088
@nejatali7088 Ай бұрын
Lehon yichilal
@maedinmedhaney1553
@maedinmedhaney1553 Ай бұрын
Awo eniem yhonal biye asbalu ❤❤❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ልክ ነሽ በጣም ያማል
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu Ай бұрын
መጀመሪያ,ለቤተሰብ ትልቅ ቦታእንስጥ,ሌላዉ ሲቀር,ይቀራል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
በትክክል ማን እንደናት የእናትና አባት ፃፃት ከውሰጥ አይወጣም አይዞኝ እህቴ ቀሪ ዘመንሸን ቤተሰብሸን ለማሰደሰት ያብቃሸ❤❤
@addisw1713
@addisw1713 Ай бұрын
አዎ ቤተሰባችን ናቸው ወደዚ ምድር ያመጡን ከፈጣሪ በታች ብዙ የለፉብን ስለዚ ፍቅር ገደል ይግባ መጀመሪ ቤተስብ❤❤
@enaniwesen9425
@enaniwesen9425 Ай бұрын
አይዞሺ የኔ የዋህ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
ተመስገን በልጅነት ፍቅር አለመማሌ አምልጫለሁ ባይ ነኝ ደሞም ተበዳይ እንጂ በዳይ አይደለሁም ውሸታም ምላሳቹ ጤፍ የሚቆላ ወንዶች ግን ዛሬ ላይ ህሊናቹ እንዴት እንደምትሰቃዩኮ እናቶች ወንድ ልጃቹሁን ሴትን እንዳይበድል አድርጋቹ መክራቹ በእምነት ቤት አሳድጉ❤
@dak489
@dak489 Ай бұрын
Yeleben new yetenageshew! Enatoche wende lejochewn yemayagebuten set endayabalegu chefun endayenku adergew masadeg alebachew.
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z Ай бұрын
ህሊና ሚባል አላቸው ብለሽ ነው እነዚህ ሸለምጥማጦች
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Ай бұрын
ፈጣሪ የዋህነትሽን አይቶ መጨረሻሽን ያሳምረው የስው ልጅ ያጠፋል ዋናው ከጥፋት ተመልሰ መማር ነው እንካንም ጠፍተሽ ያልቀረሽ ግን ጸጸቱ እንዳለ ሆኖ ፈጣሪ እድል ስቶሻል ተጠቀሚበት እንካንም ትናንትን አይተሽ አልፈሽ ለዛሬ ደረሽ ግልጽነትሽ ከአለም ሰገድ ጋር አቀራረብሽ ወድጄዋለሁ የዋህ ነሽ አሁንም አረፈደም
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
እሷ እንደናገረችው ከሆነ ባለማወቅ እንደ እድገቷና ልጅ እንደ መሆኗም መጠን ሰው የሚባል ይጎዳኛል ብላ ባለማሰቧ ነው የሰው ልጅ ባህሪ እንደ መልካችን ይለያያል እሱ ግን ምን አይነት አረመኔነት ነው?😢 ክርስቶስ እንደ ስራው ይስጠው እህቴ ላንቺም የየዋህነትሽ አምላክ ይቅር ብሎሽ ይካስሽ❤❤
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 Ай бұрын
Awo liknesshhhh 😊
@atube9447
@atube9447 Ай бұрын
እሷስ የበፊተኛውን ስትጎዳው እና ስትጫወትበት መጨረይየ ምን ይሆናል ብላ አስባ ነበር
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤አሜን አሜን
@EnateArsema
@EnateArsema Ай бұрын
የኔ ብጤ ናት😢😢😢😢😢😢እኔንስ ብትሰሙ ኖሮ እኔ እንኳን ከሷ የምለየው ወዶኝ አልፈልግህም ያልኩት የለም ግን ሰውን በመውደድና በማመን አንደኛ ነኝ በቃ
@tewabechwubschet8725
@tewabechwubschet8725 Ай бұрын
በጣም የዋህ ናት በእርግጥ ፍቅር እውር ነው በወጣትነት ሲሆን ደግሞ ከበድ ይላል አሁን አንቺ እግዚአብሔር እረድቶሻል ልጅ በማህላችሁ አለመፈጠሩ አሁን ማስተዋል አለብሽ ሁሉም ወንድ አይታመንም ይሄ ሰው የሚፈልግሽ ቢሆን አንዱን ሰርግ እንኳን ይቀበል ነበር አይፈልግሽም ነበር አይዞሽ ወጣት ነሽ ስህተት አይደለሽም ህይወትሽን የማስተካከል እድል አለሽ እናትሽን ይቅርታ ጠይቂ በጣም አሳዝነሻቸዋል እሳቸው ከልብ ይቅር ብለው ሲመርቁሽ ነገሮችይስተካከላሉ
@halema1887
@halema1887 Ай бұрын
እኔም አፈቅቤ ወድ አተሎኝ ገዘቤን ጉልበቴን እድሜየን ጊዘየን በሥደት የተሠቃየሁት ሁለ ነገሬን ቀምቶኛል ፍትህ ለሥደተኞች በሥደት ያለነውን ፈጣሪ የማታ እጀራ ይሥጠን ደሥታን ያጎጨን
@tejaq8618
@tejaq8618 Ай бұрын
ለማታቂ ሰው ብርሽም ፍቅርሽም ማን ስጭ አለሽ ለወደፊቱም ተጠቀቂ😂😂
@user-ty1ym5pz7u
@user-ty1ym5pz7u Ай бұрын
አያስቅም😅​😢@@tejaq8618
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Ай бұрын
እህቴ አየዞሽ በማንም ሰው ላይ ሊገጥም ይችላል ሰው 🧂ጨው አይደል ማንነቱን ቀምሰሽ የምታቂው ብታቂማ ኖሮ አታደርጊውም ለፈጣሪ🙏💕 ስጭው ላንቺ እንባሽን የሚያብሰው እሱ ነው ። 👏 ✌️👍
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Ай бұрын
​@@tejaq8618ደርሶብሽ እይው " አትፍረድ ይፈረድብሃል " ይላል ቃሉ 😳🙄😥😏🤭
@emebett1475
@emebett1475 Ай бұрын
አይዞሽ እሕቴ ላንቺ አላለውም እራስሺን ጠብቂ ለራስሽ ጊዜ ስቺ 🥰
@Madina-pg8yk
@Madina-pg8yk Ай бұрын
ስታምር ደግም ያንገቷ እርዚማኔ❤
@Madina-pg8yk
@Madina-pg8yk Ай бұрын
@@Yekrta-LLB ምን ለበል ቁጂናዋ ነዉ የታየኝ😜
@amefke2069
@amefke2069 Ай бұрын
እንደ ቃል የምፈራው የለም ያጀመሪያወን ፍቅረኛሽ ይቅርታ ጠይቀሽ ይቅር እነዲልሸሽ አድርጊ ከዛ ቤተክርስቲያን ሂጂ ፁም ፀሎት ያዢ ነገ የተሻለ ቀን አለ
@user-hc7ch1fs2m
@user-hc7ch1fs2m Ай бұрын
የዋህ ሰው በአብዛኛው ይጎዳል
@user-dr3cm2iy6l
@user-dr3cm2iy6l Ай бұрын
በጣም
@user-mg2vm3un5l
@user-mg2vm3un5l Ай бұрын
በጣምምምምምም
@melkamumedia-2016
@melkamumedia-2016 Ай бұрын
አሁን ያለሽ አማራጭ:-መጀመሪያ 💗💗 ከልቡ ያፈቀረሽን የወደደሽን ልጅ፣እናት አባትሽን፣እህት ወንድሞችሽን፣ዘመድ አዝማድ፣ጎረቤትሽን ሁሉ በፈጣሪ ስም ይቅርታ ጠይቂ ፤ ከዛ በኋላ ፍጹም ሠላምሽን ታገኛለሽ።🙏🙏🙏🙏🙏
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p Ай бұрын
Enem yekir beleni yemilew saw nebre gen yet agenchew 😢😢😢
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Ай бұрын
እህቴ አይነ ጥላና የቡዳ መንፈስ ነው ፤ከቤተሰብሽ የመጣ መንፈስም ይኖራል ፤ቶሎ ንስሀ ገብተሽ ፀበል ተጠመቂ አለበለዚያ ህይወትሽ አይስተካከልም። የፀሎት ህይወት ይኑርሽ ፤ ፃም ፀሎት ስግደት በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ ጀምሪ፤ ሱባኤ ያዥ፤ የቄስ ልጅ መሆን በቂ አይደለም። ደብተራ ጋር ሄዶ ትብታብ ተብትቦም ይሆናል ፤ ፀበል ሄደሽ ራስሽን መፈተሽ ግድ ነው።
@yalemtsehaybirhanie
@yalemtsehaybirhanie Ай бұрын
Kkk
@asferawzewditu9887
@asferawzewditu9887 Ай бұрын
በትክክል
@alemsehayteklay3582
@alemsehayteklay3582 Ай бұрын
ትክክል የውስጤን ነው የገለፅሽው
@alamirewberihun797
@alamirewberihun797 Ай бұрын
ይሄን ያህል ግልፅነት የጤና አይደለም። ክፉ መንፈስ ሲኖርብን በጣም ግልፅ ነው የሚያደርገን። እና ለማንም ሳትናጉሪ ፀበል ሂጅ።
@bona2318
@bona2318 Ай бұрын
Bemekuteriya tedebdibo yemiweta ye aganint menfes yelem be Geta Eyesus kiristos sim enji
@user-gl9zf2yj1y
@user-gl9zf2yj1y Ай бұрын
የኔ እህት በጣም ቆንጆ ነሸ ህይወት ብዙ ነገር ያሰተናግዳል ገና ነሸ አሁንም አልመሸም የአሁኑ ትምህርት ነው በሚቀጥለው ህይወትሸ በማሰተዎል ተራመጂ
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 Ай бұрын
👍
@jemo5716
@jemo5716 Ай бұрын
ያፈቀሩትን ያገቡ ሠወች ጥቂቶች ናቸዉ አሌክሥየ እዉነት ነው ።።አሌክስ ሥልኳን ማግኘት ይቻላል?? አሌክሥ በእውነት አንተ ተባረክ አእምሮዋ ከፍተኛ PTSD ትራማ ነዉ የሣይኮሎጅ አገልግሎት እንድታገኝ ሥለተባበርካት በበኩሌ 🙏🙏🙏 BLESSED ❤ Blessed
@zetunakader4692
@zetunakader4692 Ай бұрын
አይዞሽ አፍላ ፍቅር እንዲ ነው የሚያደርገው ትንሽ ቅር ያሰኘኝ ነገር የእናትሽን ልፋት ከንቱ አስቀረሽው
@HaregHaraka
@HaregHaraka Ай бұрын
አለም ሰገድ ❤አድስ አበባ ከሆንሽ ቃፅላ ማርያም ሁለት ሰባት ተጠመቂ እኔ ደተርዳሁት የሆነ ችግር አለ ቤተሰቦችሽ እራሱ በዚህ ልክ ላች ዋጋ መክፈላቸው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-dh1uw9us2z
@user-dh1uw9us2z Ай бұрын
እረ እርሰወ ነወት የጠበለን ለክ የሚያዉቁ የስራ ድርሻችን እንወቅ
@user-ix5rf9el5s
@user-ix5rf9el5s Ай бұрын
አንተ የሚለው ቃል ካአፍዋ ሲወጣ ደስ ሲል ሲበዛ የዋህነሽ ፈጣሪ ህይወትሽን ያስተካክልልሽ የኔ የዋህ ግልፅነትሽ አገላለፅሽ ደስ ሲል
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh Ай бұрын
ከህሊና ማምለጥ ህሊናን መሸንገል አይቻልም ።።።
@mihretaragaw
@mihretaragaw Ай бұрын
Ewinete new yimeselachewal ke hilina wekesa mecham ayamelituim
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Ай бұрын
እህቴ አይዛሽ ወጣትነት ፍቅሩም ከባድነው ጥሩም ክፉምነው ብቻ መጨረሽ የተሸለነገረ ሰቶሽ የምታርፍበት ይስጥሽ❤❤
@emuhuzeyfaYoutub270
@emuhuzeyfaYoutub270 Ай бұрын
ዱአ አርጉልኝ ልጆቸ ናፍቀውኛል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
አላህ በሰላም በደሰታ ያገናኝሸ❤❤❤
@addisw1713
@addisw1713 Ай бұрын
አይዞሽ እህት ስልክ የለም?
@UyyYyy-cq8rw
@UyyYyy-cq8rw Ай бұрын
Enam Yen wd
@UyyYyy-cq8rw
@UyyYyy-cq8rw Ай бұрын
❤❤
@emuhuzeyfaYoutub270
@emuhuzeyfaYoutub270 Ай бұрын
አሚን ​@@TigistTeklehaymanotGebreselass
@maskifastfood6665
@maskifastfood6665 Ай бұрын
አንቺ ገና 22 አመትሽ ነው አረብ ሀገር በህጋዊ መንገድ ሂጂና ሲሪ የማዳም ስራ ያስረሳሻል ራቅ ብለሽ ሂጂ ፍቅሩም ይለቅሻል ❤❤
@user-bm3ur7ik9l
@user-bm3ur7ik9l Ай бұрын
አወራርሽ ግን ደስ ያሰኛል ለአዲስ አበባ ልጅ በጣም ያስቃል አለምሰገድ እንኳን ትንሽ የተፍታታ ይመስላል
@user-km2mm6ll2u
@user-km2mm6ll2u Ай бұрын
እውነት ነው ጣፍጭና እንደህፃን ልጅ ነጭ ወርቀት ነች እግዚአብሔር ይክሳታል
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 Ай бұрын
እኔም እንዳችዉ ነበር የምወደዉ በሰዉ ቤት እየሰራሁ ለሱ ነበር የምሰጠዉ ግን ሲያልፍለት ገረድ አላስገባም ብሎኛል ልጄንም በጣም ነው የጐዳት የሰራተኛችን ልጅ ናት እያለ ለሰዉ ያስተዎዉቃት ነበር ግን አልቀናዉም 8 ጊዜ አግብቶ ፈታ እግዚአብሔር አይቸኩልም
@MeKdiYouTube-lw9oe
@MeKdiYouTube-lw9oe Ай бұрын
እግዚኦ ግፍ አይዞሽ 😢😢
@mekamohamed128
@mekamohamed128 Ай бұрын
አቤት. ወድ ግን 😢😢😢😢😢. እፍፍፍፍፍፍ
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr Ай бұрын
የቃላት ግፉ እራሱ ግፈ ነው በሰራው ልክ ይከፈለዋል ማንም ይሆን ማን
@Mihiret855
@Mihiret855 Ай бұрын
እ 8 ገዜ?
@sikosilo7666
@sikosilo7666 Ай бұрын
አንተ ሥትል ደሥ ትላለች 😊❤
@lidyawo4575
@lidyawo4575 Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አትፀፀቺ ህይወት ይቀጥላል እናትሽን ተለውጠሽ አሳያት ፀበል ተጠመቂ 🙏🏽
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Ай бұрын
ገና ልጅ ነሽ ህይወት ይቀጥላል ዋናዉ ያንቺ መኖር ነዉ አሁን እናትና አባትሽን አስደስተሽ ይቅርታ እንዲያደርጉልሽ እንዲመርቁሽ አድርጊ ቤተሰብ ቤተሰብ ነዉ ዉዴ ከፀፀት ትድኛለሽ ወደ እራስሽ ትመለሻለሽ ነገ እንደተረት ታወሪዋለሽ አይዞሽ ዉዴ ሁላችንም ሳንሰማ ቀርተን ተቀጥተናል ፈጣሪሽን ብቻ ታረቂ ከማንም በላይ ቀጥሎ ምድራዊ ቤተሰቦችሽን 🙏🙏🙏
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s Ай бұрын
መተት አርጎብሽ ነው የሚሆነው ። የዚህ ልጅ መጨረሻ አያምርም መጨረሻው አልጋላይ መበሰበስ ነው በሚወዳቸው ልጆቹ አንድ ባንድ እዳውን ይከፍላል ልክ ያንቺን ተመሳሳይ የሆነ ታሪክ አለ ወልዶ በሚወደው ልጁ እዳውን እየከፈለ ያለ እሱም አልጋው ላይ የሚጸዳዳ በሰራው ግፍ ቀን በቀን የሚሰቃይ ጠብቂው መጨረሻውን። መተተኛ ነው።
@user-om6hu8ui5v
@user-om6hu8ui5v Ай бұрын
እኳን አጠገቧ የለውን ቀርቶ ከሌላ አገር እየመጡ የሚድኑባት የደብረወርቋ ማርያም አለችልሽ አይደል ተጠመቄ አባ ስሉፅ የሚባሉ አባት አሉልሽ ተጠቀሚበት እህቴ
@user-qg3ry9xk5g
@user-qg3ry9xk5g Ай бұрын
አይዛሽ እህቴ ይህ ታሪክ የኔ ታሪክ ይመስላል በጊዜ ነቅተሻል ተመስገን በይ እራስሽ ላይ ስሪ እኔ5ወር እርጉዝ ሆኜ ጥሎኝ ሲሄድ እምሞት መስሎት ነበር ግን እሱ ስሂድ እግዚያብሔር ጎበኘኝ
@motywolo8773
@motywolo8773 Ай бұрын
እኔ ግን ይቺ ልጅ ወደ ፀበል ብትሄድ የተሻለ ነው
@lemmalegesse2488
@lemmalegesse2488 Ай бұрын
በትክክል ደብረወርቅ ማለት አደገኛ መተተኞች የፈላበት ቦታ ነው ልጅቱ ታስራለች
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Ай бұрын
በትክክል ነው ወደ ፀበል ፀበል ፀበል
@user-jq6rl5mw8p
@user-jq6rl5mw8p Ай бұрын
መፍትሄው ፀበል ነው እናም ከፀበል ውጪመፍትሄ የለውም
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Ай бұрын
አሁንም የኔ እህት በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጪ እሄ ላንቺ ትህምርት ነው ግን ፀበል ሂጂ እማ እሄ የመንፈስ ሴራ ነው የመምህር ተስፋዬን ትህምርቶች አዳምጪ ንሳሃ ግቢና ተፀበይ እግዚአብሔር ይርዳሻል እንደገና እዚ ወንበር ላይ መተሽ እግዚአብሔር ያደረገልሽን ታሪክ ትመሰክሪያለሽ 😢😢😢🙏
@ferhte
@ferhte Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔም በሰው ሃገር ማንም ምንም ሳይኖረኝ በፍቅር እብድ ያልኩለት በፈረንጆች 2012 የጀመርኩት ፍቅር በ2019 ተቆጨ ስራዬን መስራት አቅቶኝ እንደ እብድ አድርጎኝ መጠጥ ጠጥቼ ነበር ከፎቅ እራሴን ለመወርወር ብዙ ግዜ ማድረግ ፈልጌ ፈጣሪ ዛሬን እንድኖር አሳይቶኛል እናም አሁን ከነመፈጠሩ እረሳሁት እንደውም እሱ እኔን መተው አትችልም ብሎ ስለሚየስብ ይደውልልኝ ነበር እውነት እረሳሽኝ ብሎ ይገረማል እኔ ፓስተር ቸሬን ሳዳምጥ ሁሉንም እንደድራማ ነው የማስበው
@zaharamudesir8570
@zaharamudesir8570 Ай бұрын
እንካን አላህ ረዳሽ ፍቅር ከበድ ነው ወላሂ በስአቱ እረስሽን አጥፊ አጥፊ ያስኛል ግን ሁሉም ያልፋል እንኮን ጣንከራ ሆንሽ ለአንች ያለው ይማጠል የፍቅር ጉዳይ የደረሳበት ስው ብቻ ነው የምያቃው የኔ እህት አይዞሽ
@user-hm6xe9jl7n
@user-hm6xe9jl7n Ай бұрын
እኔም እንደዚ ሂወት ግጥሞኝ በጣም ይከብዳል ብተለይ ሰደት ሁነህ አንድ አንዴየ አባት & እናትአለመሳማት ከባድ ነው😭
@user-rv9xc2fl1j
@user-rv9xc2fl1j Ай бұрын
አይዞሺ ለሚየ
@user-ib1ep3gx3i
@user-ib1ep3gx3i Ай бұрын
አይዞሽ ቆጆዋ አሥቀያሚ ሠው እዴሆንኩኝ ይሰማኛል ላልሽው በምንም አይነት አሥቀያሚ አይደለሽም እዳውም ሚድያ ላይ ወጥተሽ ግልፅ በማድረግሽ ከንሥሓም በላይ ንስሃ የገባሽና ፈጣሪም ይቅር የሚልሽ እውነተኛ ሠው ነሺ
@selamethio8557
@selamethio8557 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ታሪክሽን እንደትረካ ነዉ ያዳመጥኩት አወራርሽ ደግም ደስ ሲል በጣም ግልፅ ነሽ አይዞሽ አሁንም ብዙ ጊዜ አለሽ እናትሽን የምትክሽበት እናትሽን የምታሳርፊበት፣ የምትጦሪበት ገና ብዙ ጊዜ አለሽ ጠንክረሽ እራስሽን ቀይረሽ የእናትሽ ድካም በከንቱ እንዳልቀረ ለእናትሽ ማሳየት አለብሽ። እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ❤️🙏 አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል በርቺ። 🥰
@nigatberehe6438
@nigatberehe6438 Ай бұрын
በጣም የዋህ ናት እወድሀለሁ ስትለው ጠላት በይ እናትሽን እና አባትሽን ይቅር ታ ጠይቂ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
😢ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ልጅ ባለጌ ነዉ የእጁን ፈ ጣሪ የስራዉን ይስጠዉ
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
አፍቅረሽ ነው የወላጅ ጥፋት አይደለም 🤔ያጋጠምሽ ሰው ማንነቱ የእውቀት ደረጃው ባህሪው ስብእናው ነው ለአንቺ ችግር የሆነው እድሜሽ ነው
@Saintuser566
@Saintuser566 Ай бұрын
የመጀመሪያው ልጅ ቃለ መሀላ አለ
@EmuEmu-eo5ll
@EmuEmu-eo5ll Ай бұрын
እኔን ብቻ ነው ፍቅር የማይዘኝ ግን ምን ሁኜ ነው ምንም አይመስለኝም 😅😢 ግን💪 አንቺ ግን እህቴ ንስሐ ግቢና ፀበል ሂጂ
@ameleworkbest4777
@ameleworkbest4777 Ай бұрын
ይህንን ፕሮግራም የሚከታተሉ ውጭ አገር የሚኖር መልካም የሆነ ሰው ያጋጥመሽ ቤተሰቦችሽም ይካስልሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ የዋነሽ
@ermiasguteta9611
@ermiasguteta9611 Ай бұрын
ምክርሽ በእውነት ለዘመኑ ልጆች አንደኛ ነው ቤተሰብን ጎረቤትን መስማት ለወደፊቱ ወሳኝ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kdistkdist6963
@kdistkdist6963 Ай бұрын
አሁን ጎበዝ ሁነሽ እናትና አባትሺን ይቅርታ ጠይቀሽ ከንከባከቢ በተለይ እናትሺን አይዞሽ ለበጎ ነው ገና ነሺ በዛላይ ቆንጆ ነሺ ግን አሁን ጠንከር በይ እሸ❤❤❤❤
@RahmabintJemạl6018
@RahmabintJemạl6018 Ай бұрын
ከቻላችሁ መልካም ተናገሩ ካልቻላችሁ ዝም በሉ አሉ የኛ ውድ ነብይ ስላሏህ አለይሂ ወሰለም
@user-dr3cm2iy6l
@user-dr3cm2iy6l Ай бұрын
እህህ
@HaniMolla
@HaniMolla 2 күн бұрын
ሰሉ አለ ነብይ
@omovalleyadventures
@omovalleyadventures Ай бұрын
ይሄ ሚዲያ እድር ቤት ማቋቋም አለበት እኛም በዝህ ኑሮ አብረን ማልቀስ አለብን
@user-rd2tt4nc3e
@user-rd2tt4nc3e Ай бұрын
😂
@emebetmasrehttesema6699
@emebetmasrehttesema6699 Ай бұрын
😂😂😂
@fikirtehailu5857
@fikirtehailu5857 Ай бұрын
😂😂😂😂
@yehiwotm3991
@yehiwotm3991 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy Ай бұрын
ያስብላል😢
@SelamWork-xv4vn
@SelamWork-xv4vn Ай бұрын
ውይ አንቺ እኮ ገራገር ነሽ ሴት ልጅ የወደድሽውን ሳይሆን የወደደሽን አግቢ የሚባለው ለዚህ ነው ምንም ጥፋት የለብሽም ፍቅር በፈለግሽው መሄድ ካልሄደ ያንቺ ስህተት አይደለም በርግጥ ጥሩ ቤተሰብ አለሽ አሁንም ጥንቃቄ አርጊ ገና ልጅ ነሽ መካስ ትችያለሽ ከሆነ በሁለታችሁም ፍቅር ያለዝያ የሚወድሽን አግቢ ከምንም በላይ ስራን አስቀድሚ በስራ ካሳለፍሽ ትረሺዋለሽ ፀልዪ ፀሎት ከምንም በላይ ነው ኑሮሽን ቢዚ አርጊው ድብርት ማስለቀቅ የሚቻለው በስራ መጠመድና በፀሎት ነው ምንም አይነት ሰለበፊት አታውሪ ለመርሳት መፍትሄው ይሄ ብቻ ነው
@baniget7068
@baniget7068 Ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ሙሉ በሙሉ እረዳሻለሁ!!! ጌታ ይርዳሽ::
@senaithagos9794
@senaithagos9794 Ай бұрын
የዋህነትሽ ፊትሽ ላይ ይታያል ቤተሰብሽን እና በደልኩት ያልሽዉን ልጅ ይቅርታ ጠይቂዉና ለመሀላሽ ንስሃ ግቢ ከዛ ቀሪ ዘመንሽ ሰላም ይሆናል ገና ልጅ ነሽ ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪ ብሩህ ያርግልሽ።
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የዘንድሮ ሙቀት እደት ነው እኔማ አዙሮ ሊደፋኝ ነው ፍቅር እውር ነው እኔም አልፌበታለሁ
@user-ih6dr2wq4z
@user-ih6dr2wq4z Ай бұрын
እግዚአብሔር ይረዳሻል አሁንም በማስተዋል ተመላለሽ መልካም እንዳለ ሁሉ ክፉ ሰው መኖሩን ኣለመዘንጋት ተባረኪ
@user-yc2td8kn2m
@user-yc2td8kn2m Ай бұрын
እሚወደንን ትተን እምንወደውን አንምረጥ 😢ይህ ነው መልክቱ
@jannathjannath7836
@jannathjannath7836 Ай бұрын
የኔንስ ጩኸት ማን ይስማኝ ዞሮ ዞሮ እዛዋ ነው የምገኘሁ አንችስ ተናግረሽ ወጣልሽ 😊😊😊😊😊 እፍፍፍፍፍፍ
@genisaudi8109
@genisaudi8109 Ай бұрын
ምንም አልልሽም ግን ቀሪውን ዘመንሽን እግዚአብሔር ያስተካክልልሽ
@rtfdift143
@rtfdift143 Ай бұрын
የእግዚአብሔርን ቃል "ሰው የዘራውን ያንንው ያጭዳል" ሰው ክፉ ያለማድረጉ የሚጠቅመው ለራሱ ነውኮ።
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Ай бұрын
ምስኪን የዋሆነት እና ልጅነት ነው ያተለላት በርቺ ገና ልጅ እኮ ነሽ ብዙ ሂወት ይጠብቅሻል ወደፊት ጠንክሪ ከወደቅሽበት ተነስተሽ የተሻለ ሰው ሆነሽ አሳያቸው ለጎዱሽ ሰዎች በሙሉ ቤተሰብሽን ማስደሰት ትችያለሽ እንደዉም የተባረኩ ቤተሰቦች ነው ያለሽ በርቺ
@kdjushs8357
@kdjushs8357 Ай бұрын
ጠበል ሂጅ ፀልይ መስተፋቅር አርጎብሽ ይሆና
@hirut7396
@hirut7396 Ай бұрын
አለምዬ የሰውን ችግር እንደራስህ ችግር ነው በጥሞና እምትሰማው ፈጣሪ ይባርክ እንቁ ወንድማችን ❤ እኔ ግን እሚገርመኝ በተለይ ሴቶች በጣም ይቅርታ በኮማንቴ እንዳትከፍ 😊 ብዙ ሴቶች እሚወዳቸውን እሚንከባከባቸውን ወንድ አይፈልጉትም እንደ ፍራ አድርገን ነው እምንቆጥረው 😢እሚያታልለንን እሚዋሻንን እሚጎዳንን ወንድ ግን በፍቅር እብድ ነው እምንልለት ይሄንን ባህሪይ መተው አለብን የምር ሰውን ከበደልን ቀጣይ ህይወታችን ምስቅልቅል ነው እሚለው ይቺ እህታችን ግን ከእድሜ አንፃርም ይሁን በፍቅር ታውራ እማይጠቅማት ልጅ ላይ ወድቃለች በተለይ በእሳ እድሜ ያላችሁ ከዝች እህታችን ተማሩ ለውሳኔ አትቸኩሉ ❤❤❤❤❤🫶👏👏
@user-tm8uu7rw6u
@user-tm8uu7rw6u Ай бұрын
የኔ የዋህ አሁንም አረፈደም እናትሸን ለመካስ ጠንካራ ልጅ ሁኚ ትችያለሽ ልጅ ነሽ የቀረውን ዘመንሽን ድንግል ማርያም ትባርክልሽ
@tayeabebe9971
@tayeabebe9971 Ай бұрын
እህት እንዴት ነሽ? ቆንጆ ታሪክ አለሽ:: የዋህና: ቅን: ግልፅ ሰው ነሽ:: ብዙ የህይወት ልምድ የለሽም: የሌሎችን ሰዎችም ታሪክ አላወቅሽም: አላጠናሽም:: አንቺ የመጀመሪያም የመጨረሻም አፍቃሪ አይደለሽም:: የብዙ ሰዎችን ታሪክ ብትሰሚ አንቺ ላይ የደረስው ችግር ትልቅ አይደለም:: ብዙ ኢትዮጵያዊ ድህ ነው: እኔ ገንዘብ ስለሌለኝ ብለሽ መቆጨት የለብሽም:: ራቁታችንን መጣን: ራቁታችንን እንሄዳለን:: ገንዘብ ይመጣል ይሄዳል:: ህይወታችን እጭር ናት ብዙ መጨናነቅ: መደበር የለብሽም: ደስተኛ ለመሆን ሞክሪ: በጣም ስሜታዊና የዋህ ሰው አትሁኚ:: የሌሎችን አስከፊ ታሪክ ብትሰሚ ያንቺ ቀላል ነው:: ገና ለግላጋ ቆንጆ ወጣት ነሽ: ያንቺ ህይወት ከፊትሽ ነው:: የትናንትን ለትናንት ትተሽ ነገ ላይ ብታተኩሪ ይጠቅምሻል መልካም እድል በርቺ
@user-iz3lk5cz3v
@user-iz3lk5cz3v Ай бұрын
እውነት ነው❤❤❤
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Ай бұрын
ይህ ገራገር ናት ለትዳር የምትሆን ልጅ ናት ይህቺ የምትገባው በሚስቱ የተበደለ ወንድ ባገኛት የአባት የእናት እንባ ይቅርታ ካላለች ዘመና አይመቻትም🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
እውነት ነው ሰው በሰላሣ አመት የሚደረገውን በሶስት አመት አደረጋችሁት አሁን እናት አባትሽን አገልግይ መከራ በልተው አሳድገውን እኛ ስናድግ እናሳዝናቸዋለን😢
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh Ай бұрын
እጅግ የሚገርም ታሪክ ነው። ምን አይነት የዋህ ሴት ነሽ ግን? ለማንኛውም ትልቅ ቴራፒ ያስፈልጋታል እና እዬሀ ሚዲያ በዚህ እንደሚተባበሩሽ እርግጠኛ ነኝ። ቤተሰቦችሽን ግን በምን እንደምትክሻቸው እንጃ። ብቻ እግዚአብሄር ቶሎ ይካሳቸው። ፍቅርሽን መጫወቻ ያደረገብሽ ሰው ግን እሱም ብድሩን ያገኛል።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤በጣም እናመሰግናለን ይህንን ሚዲያ ❤❤❤❤አለምሰገድ እባክ በደንብ እርዳት በጣም ምስኪን ነች
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ካንቺ ጋይሁን ምክንያቱም መጀመሪያ 3 ያፈቀርው ስው ትታ ወዳዝ ስት መጣ በ አንድ ዋሪ ካሌላ ስቶን የምቻወትባት ባል ታብየው ማስተፋቀር አርጎባት ነው እንጅ ባ 2 ዋሬ ፍቅር ዉስጥ ማገባት 😭😭😭እግዚአብሔር ይሁንልሽ እህቴ ፀባል ታጣመቂ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@user-dr3cm2iy6l
@user-dr3cm2iy6l Ай бұрын
ከወበቱዋ የዋህነትዋ ደስ ይላል
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h Ай бұрын
እህቴ አነጋገርሽ በጣም የሰለጠነ በሳል ግልፅ ነው በርች አንች ብቻ አይደለሽም ወጥቶ የሚናገር ሰው የለም እንጂ ብዙ ታሪክ በየቤቱ አለ እምመክርሽ የባለሙያውን ምክር ስትጨርሽ የመጀመሪያውን መልካሙን ልጅ ይዘሽ ቤተክርስቲያን ሂደሽ በአባቶች ፊት ይቅርታ ጠይቀሽ ንስሀ ግቢ ምናልባት ሌላ ግንኙነት ውስጥ ካልገባ ከእሱ ጋራ ቀጥይ ስራ ሰርተሽ ቤተሰብሽን ለማስደሰት በእልህ ለመነሳት ፀበልሽን ተጠምቀሽ ፀልይ በርትተሽ እግዚአብሔር. ሁሉን ማድረግ ይችላል ሌላው እመቤት ካሳን አግኛት የአገርሽ ልጅ ናት አካባቢውን አወዋለሁ እኔም ከደብረማርቆስ እስከ ሞጣ ያሉትን በደንብ አውቃቸዋለሁ አካባቢውን በርች እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን 🙏❤
@vsdghdryi9136
@vsdghdryi9136 Ай бұрын
እነም ያችን የሚክል ታሪክ አይጠፋኝም መጣሁ ከመዳም ቤት መለስ😅
@user-bi5uw7vo8j
@user-bi5uw7vo8j Ай бұрын
😂😂😂
@2122emm
@2122emm Ай бұрын
ያለፈውን ረስተሽ ነገም ሌላ ስሕተት ውስጥ እንዳትገቢ ሰው ያወራውን አትመኝ ራስሽን ሁኚ
@ጣቢታ
@ጣቢታ Ай бұрын
ቆንጆ ነሽ እህት አለም ያለፈው አልፎል በታ ህወት ይቀጥላል አይዞሽ ገና ልጅ ነሽ ደግሞ ቆንጆ ነሽ
@ሁሉ
@ሁሉ Ай бұрын
አንተ የሚባለው በጎጃም ባህል ነው አይደለ❤❤
@bona2318
@bona2318 Ай бұрын
😃😃
@housemaid5021
@housemaid5021 Ай бұрын
ወይኔ እኔየደረሠብኝን በሚዲያ ባወራው ከባዲነው ግን ቤት ይፍጀው ብየ በራሴ ለመቋቋም መረጥኩ ነገጠካራሑኘ ሢያልፍ አወራው አለሑ ሠውን የገፋ በገፋነው ልክ ዎጋይከፍላን ሰው የዘራውን ያጭዳን እኔስ አልሐምዱሊላ ሰውን በዲየ አላቅም አሥከፍቸ አላቅም እስካሑን ብፈተንም አላሕ አልጣለኝ ፈጣርያችሑን እመኑ
@aragawasres8795
@aragawasres8795 Ай бұрын
ጻድቃኔ ፀበል ብተጅ ጥሩይመስለኛል!!!
@user-xp1fe1hl8x
@user-xp1fe1hl8x 29 күн бұрын
ትክክል የስነ ልቦና ባለሙያ ካላገኘች ይሄ ታሪክ እረጅም አመት ይወስድባታል ለመርሳት
@TsionNegusse
@TsionNegusse Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ እህ ብለህ ማዳመጥክ
@arsema3125
@arsema3125 Ай бұрын
ንስሀ አባት በይው
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
እግዚአብሔር ይካስሺ የኔ ፍልቅልቅ አይዞሺ ታሪክ ተቀይሮ እምታሳይን ተስፋ እናደርጋለን❤❤
@kidstteferra9557
@kidstteferra9557 Ай бұрын
በጣም የውሀ ናት😘
@rahielkibreab5699
@rahielkibreab5699 Ай бұрын
ኣለምእየ የእኔ መልካም ሰው ዘመንህ ይባርክ በጣም ለሰው የምታስብ የምትርዳ ሰው ነህ።please help this lidy. God bless you.
@nohamin9035
@nohamin9035 Ай бұрын
Erjim edme ketena gar yistih, kuch bilo ye sewun himem madamet erasu bezih zemen tilk neger new
@amansultan4593
@amansultan4593 Ай бұрын
ያኛውን ልጀ የቅሬታ ጠየቀው አብረሽ ሁኝ አይደለም የቅር በለኝ በየ
@sarahabach2121
@sarahabach2121 Ай бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰቦቼ ዛሬ አንደኛ ነኝ መሰል 👍❤
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ግልጽነትሽ እና ድፍረትሽ ደስ ይላል ❤
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Ай бұрын
ሴትች ልብ ግዙ የሚወዳቹን ዉደዱ ግፋ እደሚደርስ በራሴ አይቸዋለሁ💔😢😢
@zetunakader4692
@zetunakader4692 Ай бұрын
የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ነሽ ሞዴሊግ ተማሪ የምሬን ነው
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Ай бұрын
አይዞሽ ያጠፋሽዉ ነገር የለም ያመንሽበትን አድርገሻል የመጣዉን ዉጤት እንደ ትምህርት ዉሰጂና እንደ አዲስ ህይወትሽ ጀምሪ የረሳሽን እርሽዉ ህይወት ይቀጥላል ❤👌
@Haregi849
@Haregi849 Ай бұрын
አይዞሺ እህቴ እግዚአብሔር ከጸጸት ህሊና ያሳርፍሺ
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen Ай бұрын
መምህር አስተምሮ ይፈትናል ህይወት ደግሞ ፈትና ታስተምራለች 😢😢
@user-wt6fe6vf6d
@user-wt6fe6vf6d Ай бұрын
ፈገገታዋ ሲያመር አብሽሪ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
ገና ወጣት ነሽ ብዙ ነገር ይጠብቅሻል የጀመረሽው የፍቅር ሂወት አለመሳካቱ ያለ የነበረ ነው ባንች ብቻ አይደለም አስቀያሚ የሆንኩ ይመስለኛል ላልሽ በጭራሽ እሱ ነው አስቀያሚ በቃ አለፍ ለነገሽ አስቢ ሰርተሽ ተለውጠሽ በተማርሽበትም በምንም ይሁን ቤተሰቦችሽን እርጅ የተለየ ነገር ባንች ብቻ የተፍጠረ አታስመስይው በቃ የሆነው ሁኗል የካህን ልጅ ነኝ ብለሻል ፀለይ እግዚአብሔር ጠይቂ በፆለት የምን ተስፍ መቁረጥ ነው
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 Ай бұрын
አይዞሽ! እንደተወደደ የሚቀረው ኑሮ ብቻ ነው።❤❤❤❤❤❤
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 23 күн бұрын
ልጂ ነሽ ገና አይዞን ግን እናትሺ ጀግና ናት አንች በድለሻል እመኝ እኔ አባቴ ተርግዠ ነው የሞተው ግን እናቴ ትዳር ስትባል እምቢ ብላ 7 አመት ሙሉ ስንቅ ጪና አስተምራኛለቻ ብቸዊን ገጠር ሁና በትምህርት ውጤታማ አይደለውም ግን አላሳፍርኮትም አርብ ሀገር ነኝ የእናት ዉለታ በገንዘብ ባይመለስም እኔ ግን እምመኝላትን ሁሉ አድርጊያለው በቅርብ በስምንት አመት ልንናኝ ነው እናቴን በናፍቆት ቀጥቻታለው እማየ እወድሻለው እናቶች ሁሌም ለእኛ የተሻለ ነው እሚያስቡት እርጂም እድሜ ይስጥልን አንች ጠንካራ ሁኝ ትክሻታለሺ ግዜ አለ አይዞን
@abnett.6429
@abnett.6429 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አለምሰገድ🙏🙏🙏እንኳን ደረስክላት። የዚህ አይነቱ በጥርስ የተሸፈነ ህመም መጥፎ ነው።የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Ай бұрын
ውንዶችአፈርይብሉ ሲወዷቸው አያውቁጥቅመኞችእህህህህህህ❤❤❤
@user-yc3kr1to2s
@user-yc3kr1to2s Ай бұрын
ከሰርጉ ውጭ ያለው ታሪክ 😢የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ 💔
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Ай бұрын
እረ ገና ነሽ ምኑ ታይቶ.. ብቻ ቤተሰብሽን ሰላም ያርግልሽ. ጠንክረሽ ከጥፋትሽ ተምረሽ ጥሩ ደረጃ ላይ ድረሽ.
@HiwotBelachew-hg2st
@HiwotBelachew-hg2st Ай бұрын
እሙይ በናትሽ ፀበል ሂጂ በድግምት ነው ያጦዘሽ
@hellenzewdu7179
@hellenzewdu7179 Ай бұрын
እንኳንም አለምሰገድ ታደስ መጣሽ ያሰላፈሽው ውጣ ውረድ ትምህርት ሆኖሽ ለወደፊቱ በማስተዋል ህይወትሽን ኑሪ ልጅነት አለማውቅ የዋህነት ይበቃል እናት & እና አባትሽን ግን ካሻቻው በተለይ እናትሽን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Ай бұрын
እግዚአብሔር መልካሙን አጋር ይስጥሽ::አለምዬ ስወድህኮ ኑርልን🥰
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l Ай бұрын
ደግነት ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ብዙ ሁነናል ብቻ ተመስገን😥🙏🙏
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Ай бұрын
ሴት ልጅ ከትዳር በፊት ክብሯን ድንግልናዋ አሳልፋ ከሰጠች ክብሮነቶ ጠፋ ማለት ነው ድንግልናቹ ከመስጠት ተቆጦቡ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Ай бұрын
አንተ ደግሞ የሌለ ነገር አታወራ
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 24 ( BY BRUNO )
38:46
Awra Tube
Рет қаралды 18 М.
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 90 МЛН
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 32 МЛН
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 39 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН