አቆራርጬ በገባሁባት አሜሪካ ጉድ ሆንኩኝ! ሁለቱም ልጆቼ ያንተ አይደሉም ተባልኩ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 216,397

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер
@nunuyene703
@nunuyene703 2 ай бұрын
አሁን ምንም አንፈርድም ቸኩለን ታሪኩ ያሳዝናል ግን ሚቲቱም ትጠየቅ የምትሉ እስኪ like
@MymunaMymunaHussen-y5j
@MymunaMymunaHussen-y5j 2 ай бұрын
ትክክል ወሏሂ ከአንድ ወገን ሰምተን መፍረድ ስህተት ነው
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 ай бұрын
ጉዳትህን አንተ ባትናገረዉም ሁኔታህ ይናገራል ወንድሜ😢 ፈጣሪ እረድቶህ ከልጆችህ ያገናኝህ😢
@tirhastony342
@tirhastony342 2 ай бұрын
😢😢😢
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
@@Bt-Y2XLO ውይ በጣም ከጉዳቱ ክፋት የተነሳ መናገር አልቻለም
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 2 ай бұрын
@@meseretdibabe8020 ትክከረል በጣም ነው አንጀቴን የበላው
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 2 ай бұрын
ቆይ በልጆቿ ትገረፋለች ስለሱ እኔ ራሱ አመመኝ
@meketeassosa1204
@meketeassosa1204 2 ай бұрын
ፈጣሪ ወደ ሠላም ያምጣችሁ
@hayyathawani7430
@hayyathawani7430 2 ай бұрын
ሚስት ልትሆኚ ባትችይም እባትነቱን እትከልክይው መብትሽም እይደለም!!! በዚህች ምድር ህግም ተጠያቂ ያደርግሻል more ፈጣሪም የዚህን ስውዬ ሀቅ ይቀበልሻል ወደ ቀልብ ተመለሺ ምንም እያመጣም ብለ ንቀሽው ከሆነ ተሳሰተሽል ሚዲያ ምን ያህል ጉልበት እንዳለው ታያለሽ ምርጥ ምርጥ ኢትዮጵያን እሉ ማንም ዝም እይልሽም::
@Mekdes-t5w
@Mekdes-t5w 2 ай бұрын
ትክክል ፈጣሪ ማስተዋል ይስጠን
@taduutube7228
@taduutube7228 2 ай бұрын
❤❤hayyathawani7430
@selamissak5726
@selamissak5726 2 ай бұрын
ለምን ከለከለችው።እሷን የምትለውን እሷ ያሳለፈችውን በምን አወቅን።የሷንስ ማን ሰማ
@hayyathawani7430
@hayyathawani7430 2 ай бұрын
@@selamissak5726 መከልከል ሌላ ነገር ነው ልጆችህ እይደሉም ማለት ትርጉሙ ይለያያል
@SemiraHasen-l5u
@SemiraHasen-l5u 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ArayaZadi
@ArayaZadi 2 ай бұрын
አሌክሰየ በጣም በጣም የሚየሳዝን ታሪክ ነው ! አምላክ ይህንን ሰው ይርዳው በጣም የሚገርም ነገር ነው !
@tigisttesfaye420
@tigisttesfaye420 2 ай бұрын
የልጆቹ እናት ትጠየቅ የማንንም የአንድ ጎን ቃል አላምንም
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 2 ай бұрын
ተማርንኮ አሁንማ ወዲያው ኡኡኡ ማለት ተውን
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ትክክል። ሁለቱንም ታሪክ ሳይሰሙ መፍረድ አቁመናል።
@meserat1627
@meserat1627 2 ай бұрын
እውነት ነው
@sarahana747
@sarahana747 2 ай бұрын
awo ewnat new teteyek eswam yersewa miknyat yenoratal
@BethlehemMulat
@BethlehemMulat 2 ай бұрын
አዎ ቸኩለን እየፈረድን ግራ እያጋቡን ነው
@chefgeni7700
@chefgeni7700 2 ай бұрын
ወይኔ ምስኪን እኔ ባሌ ወደአገሩ ዲፖርት ሊደረግ ነበር ከአምስት አመት በፊት ተሟሙቼ አስቀረሁት አሁን አንድ ልጅ ወልደያ በሰላም እየሰራ ልጁን ያሳድጋል ሊቀዉስ ነበር ክብሩን ጌታ ይዉሰድ ተመስገን🙏
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 2 ай бұрын
እሰይ አሜን የእግዚአብሔርን እቅድ ማንም አያስቀርም
@bona2318
@bona2318 2 ай бұрын
Tebareki
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 2 ай бұрын
አሜን 🍀🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺❤️💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
@suzaniyoutube-p7m
@suzaniyoutube-p7m 2 ай бұрын
የኔ እናት ዘርሽ ይትባረክ አብራችሁ አርጁ
@wardawarda4153
@wardawarda4153 2 ай бұрын
ዘመንሺ ይባርክ መልካም ሚስት💚
@alemtsehaybeza7966
@alemtsehaybeza7966 2 ай бұрын
ይህን ኮመንት የምታነቡ ቤተሰቦቸ ከድብብቆሽ ህይወት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 2 ай бұрын
አሜን
@alemdesta454
@alemdesta454 2 ай бұрын
አሜን❤🎉 ለሁላችን
@BethlehemMulat
@BethlehemMulat 2 ай бұрын
አሜን
@onelove4538
@onelove4538 2 ай бұрын
Amen
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@YemisrachAlemayehu-sj7mv
@YemisrachAlemayehu-sj7mv 2 ай бұрын
አለምሰገድ ደስ ከሚለኝ ባህሪህ ግልፅ ካልሆነልህ የተወሰኑ ሰከንዶች ዝምምምም የምትላትን ነገር ስወድልህ
@melesegenenedulecha7955
@melesegenenedulecha7955 2 ай бұрын
ስለዚህ ብር ይላክልሽ😂
@finally7664
@finally7664 2 ай бұрын
የተባረከ ሰው ነው አለም ሰገድ።
@YemisrachAlemayehu-sj7mv
@YemisrachAlemayehu-sj7mv 2 ай бұрын
@@finally7664 በጣም ሰው ተናግሮ እስኪጨርስ በትእግስት ማዳመቱ ለዚህ ስራ የተመረጠ ስው እግዚአብሔር ጥበቃውን ያብዛለት
@finally7664
@finally7664 2 ай бұрын
@@YemisrachAlemayehu-sj7mv Amen 🙏
@AdoniAlazere-h6x
@AdoniAlazere-h6x 2 ай бұрын
አሌክስ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ እንግዳህንም እንኳን ደህና መጣ🎉🎉🎉
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 2 ай бұрын
😢እኔ በእዮሀ በጣም ብዙ ታሪክ ሰምቼ መጀመሪያ ቀድሞ የቀረበ ብሶተኛ አዝኜ በመጥፎ ስፈርድ ጉድ ስል ሌላው ደሞ መቶ እርይ እኔንም ተበዳይ ነኝ ተበደልኩ ሲል ሲያለቃቅስ ወንድ ይሁን ሴት ግልብጥ ብየ ደሞ ውይ ብየ እወቅሳለሁ ስለዚህ ሌላኛው ወገን መቶ እስኪናገር አልፈርድም
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 2 ай бұрын
😂 ቶሎ መባነን እንዳንቺ ነው
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 2 ай бұрын
እኔም፣ከብዙ፣ተምራለሁጎበዝ
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 2 ай бұрын
ግንኮ ልጆችህ አይደሉም የሚለው ጉዳይ በዚህ አይካተትም:: በሌላ ጉዳይ ቢሆን እስማማለሁ::
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 2 ай бұрын
@freedomseeker9301 እኮ እኔ እኮ አሳዝኖኛል ብዙም ፕሮግራም ላይ ቀርቦ ሰምቸዋለሁ ግን መፍረድ ጠላሁ ነው ያልኩት እንጂ አላምንም እፕላልኩም
@wubitseife1672
@wubitseife1672 2 ай бұрын
ትክክል።
@elsa3589
@elsa3589 2 ай бұрын
ከልምዴ የተማርኩት ሁለቱንም ሳልሰማ ምንም አሳብ አልሰጥም።
@derejebekele4147
@derejebekele4147 Ай бұрын
ወንድሜ እራስህን አስመልጥ ጊዜው ሲደርስ ይፈልጉሃል አንተ ደህና ከሆንክ ይፈልጉሃል ዋናው ጤናህ ነው
@yemataworkdessalegenworkne4533
@yemataworkdessalegenworkne4533 2 ай бұрын
የእውነት አምላክ መሰበርህን አይቶ ይጠግንህ ።
@ethopian3947
@ethopian3947 2 ай бұрын
ዉድ ወድሜ ራስህን አረጋጋ አይዞን እግዛብሔሪ ከጎኒህ ይሁን ልጆችህ ከሆኑ ማግኘትህ አይቀሪም
@ummiumi3911
@ummiumi3911 2 ай бұрын
እጅግ የሚያሳዝን አባት ነው ተይ መጨረሻቸው የልጆቹ ይመር የአሁኑን አትይ ሲጎረምሱ ያለአባት መልሳቸው አትችይም ጉዳትሽን አንቺ ነሽ የምታቂው ሀብት ጠፊ ነው የተንከራተተ አባት ነው ውስጡ የደማ ያለቀሰ ግፍ ይቆያል እጂ ይፈርዳል ☝☝☝😭😭😭😭😭😭😭
@henock8230
@henock8230 2 ай бұрын
Ewnet nw
@wudetizazu2003
@wudetizazu2003 2 ай бұрын
ምሰኪንና የዋህ የሆነ ሰው ነው እግዚአብሄር ከልጆቹ ያገናኘው
@tmoges1595
@tmoges1595 2 ай бұрын
አይ ምስኪን አያ!
@TegestAsrat
@TegestAsrat 12 күн бұрын
ከሁለቱም ካልተሰማ መፍረድ ከባድ ነዉ😊
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
አለምዬ በእውነት ነው እምነግርህ እጅግ አዝኜ እየተመለከትኩት ነበር ይሄ አባት በበረሃ ተንከራቶና ተንገላቶ እግዚአብሄር ፈቅዶለት በማረፊያው ስዓት የደረስበት መስበር እጅግ ያሳዝናል አባትየው የደረስበትን ሰቆቃ ለአንተ ለመግለፅ አቅም አንሶታል አሜሪካን ያሉ አንዳንድ ሴቶች የእኩልነት መብታቸውን ተጠቅመው ባሎቻቸውን ሲጎዱ ይታያሉ ይህች ሴት ችግርዋን ባላውቅም ለልጆቹ ስትል ነገሮችን ሁሉ ማርገብ አለባት ያንተ ልጆች አይደሉም ማለት አትችልም እድሜ ለቴክኖሎጂ DNA ምርመራ ያም ሆነ ይህ በደልም ቢኖር በይቅርታ አልፋ እስዋ ወደአለችበት ወስዳው ከልጆቹ ሳይለያይ መኖር ይችል ነበር ባትፈልገው እንኩዋን በግድ አብረሽ ኑሪ የሚላት ሕግ የለም ግን እህቴን የምላት ነገር ቢኖር እባክሽን ለሁሉም ነገር በይቅርታ አልፈሽ ልጆቹን አሳይው እዚች ምድር ላይ የምንኖረው በጣም አጭር ግዜ ነው አለምስገድዬ እባክህን እንደተለመደው እርዳው እንዲገናኙ ሃዘኑ ተስምቶኝ ነው
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 2 ай бұрын
እውነት ነው ለማትረባ ግዜ ባንጨካከን ጥሩ ነው እግዚአብሄር መምጫው እይታ ውድ ምን ልጆችን ብር ስል እህቴ ጥሩ ነው።ከክፋት ደግነት ይሻላልና
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 ай бұрын
ስጀምር በዝህ አይነት ኬዝ ውስጥ ከለች ሴት ገር ገብቻ መፈጸም አልነበረባትም እነሱ የምመስለቻዉ በገንዘብ እየገበች እንደምትፈታ ነዉ
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 2 ай бұрын
የሱ ካልሆኑ ግን ጋሀነም ይጠብቅሻል በማታለል በልጆችሽ ትቀጫለሽ
@konjitdametie7279
@konjitdametie7279 2 ай бұрын
በእሷም በኩል ያለውን መስማት ያስፈልጋል።
@lovefrist1886
@lovefrist1886 2 ай бұрын
ይቅርታ ፣ እኩልንት ሳይሆን ሰይጣናዊነት ነው። አንድ እነ የማውቀው ሰው አለ እነ የምኖርበት እና እሱ በእትዮጵያ የተዋጣለት engineer ነበር ፣እሷም ተከብራ በመንገስስት መኪናዎች እንደ ግላቸው አድርገው ይኖሩ ነበር NB : የዱሮ engineer ነው ሰውየው እና አንድ ቀን ሁለቱም ድቭ ይሞላሉ ደረሳቸው ፣እዝህ ስመጡ ኑሮ ከበዳቸው ፣ አስቡት ተመችቷቸው ይኖሩ የነበሩ ናቸው ሌላ ደግሞ የእሸት ቡና መፈልፈያ በshare አላቸው ፣ ይህንን ሁሉ ጥለው ስመጡ እሷ እሱን መናቅ ጀመረች ፣ የምገርማቹ ነገር እስከ አሁን አትሰራም እሱ ብቻ ነው የምሰራው ፡ በመጨረሻም እንደ ውሻ እየተጫወተች እስከ አሁን ለልጆቹ ስል በስዖል ይኖራሉ ነው የምላቹ
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 ай бұрын
አንድ ቀን እኔም ህመሜን ልጠገን እመጣልሁ አሌክስ ወንድማችን 🙏🏾🙏🏾 እስከዛው ቸር ስንበቱልን ከመላው ባለደርቦችህ ጋ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏🏾🙏🏾
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 2 ай бұрын
አይዞሽ
@merhawitembaye7473
@merhawitembaye7473 2 ай бұрын
Ehtye ketebedelsh le egzabiher asalifesh sichu media eyewetach atnageru hatyat new
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
@@kelemeuagatukelemeuagatu4701 አይዞሽ ሁላችንም ይብዛም ይነስ ህመም ይዘን ነው የተቀመጥነው።
@KedistKassa-i9q
@KedistKassa-i9q 2 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚያብሔር ይረዳሀል አባታችን ብለው መምጣታቸውአይቀርም
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 2 ай бұрын
አንተ እድሜህ ገና ነው ልጆችህና ባለቤትህ ደህና መሆናቸው ካወቅህ ተዋቸውና ይሂወት መላ ፍጠር መልካም ተመኝላቸው ልጆችህ ከሆኑ ይመጣሉ የፈለጉ ቀን ብቻ መልካሙን እመኛለሁ❤🎉
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 2 ай бұрын
ትክክል
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 2 ай бұрын
👍
@muluwork5313
@muluwork5313 2 ай бұрын
ይህ ሰዉ በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ ያን ሁሉ ስቃይ አሳልፎ መ ጨረሻዉ ይህ መሆኑ ያሳዝናል። መድሃኔአለም ለባለቤቱም ልብ ሰቶ ከልጆችህ ጋር ያገናኝህ ። እሷ እንዳለችዉ ልጆችህ ካልሆኑ በዴኤንዬ ማረጋገጡ መልካም ይመስለኛል።
@Peac4all-l6j
@Peac4all-l6j 2 ай бұрын
የአንድ ወገን ብቻ ሰምቶ መፍረዱ ልክ ነው አልልም።
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 2 ай бұрын
ወንድሜን አይዞህ 😢😢አንዳንድ ሴት ልጅ ለመውለድ ብቻ ወንድ ይጠጉውና ከወለዱው በሃላ ሲንግል ማም ተብለው መኖር ይጀምራሉው በመንግስት በእርዳታ ለመኖር
@Mekdes-t5w
@Mekdes-t5w 2 ай бұрын
ሲንግል ማም ለልጆች ለወደፊት ሂወታቸዉ ዋጋ ያስከፍላል ለጊዜዉ ጥቅማጥቁሙ ሊያስደስታቸዉ ይችላል ከባድ ነዉ ለልጆች
@meskyyo
@meskyyo 2 ай бұрын
እባካችሁ አሜሪካ ያላችሁ ኢትዮጵያውን እረዱት አሜረካ የሚሄድበትን መንገድ.
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 2 ай бұрын
@@meskyyo እስኪ ሁሉንም ከሁለት ወገን ሰምተን ማስተባበር ነው
@originalabesha7480
@originalabesha7480 2 ай бұрын
America, hedo ligelat new? Weyis eserbet linebacker? Tarik ewnet kehone? Tarik hulet side alew. Yesuanim binisema tiru new
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 ай бұрын
ድፖርት የተደረገ ሰው በምን አይነት እርዳታ አሜሪካ ሊገባ የሚችለው?
@ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
@ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ 2 ай бұрын
it is possible to obtain a waiver from USCIS to permit returning to the US with a visa from the Dept of State
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
@@meskyyo አዬ አሁንማ ትራምፕ ሰደትን ከባድ አድርጎታል።
@ZizBekele
@ZizBekele 2 ай бұрын
የኔ ጌታ እኔ ራሴ ብዙ ችግር አይቻለው ግን አሰለቀሰኘ ግራ ገባው ወንድሜ አይዞክ እነዚ የሞራል ሌቦች ወንድ ብቻ ይመሰለኘ ነበር ከሀዲ አሜሪካ ቀድሞ የገቡ ሰዎች ገነት እንደገቡ ይመስል ይክዳሉ ጎሎጎታ ይካዳቸው ዋጋዋን ታገኛለች ጌታ ይርዳክ
@om_Ryane
@om_Ryane 2 ай бұрын
መጀመሪያ የእሷን ጎን ሳሰሚ አትፍረጂ እስከዛሬ ካለፊት ታሪክ አትማሪም እደ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 ай бұрын
አሁን ስለ ባለቤቱ ለመናገር የሷን ነገር መስማት ያስፈልጋል ቢሆንም ግን ይህን አይነት መስዋትነት ከፍሎ አሜሪካን በስንት ልፋት የገባውን ወንድም በዚህ መንገድ እንደዚህ መተው ፍፁም ክህደት ነው ሁሉም ለሰራው ደሞዙን ያገኛታል አይዞህ ወንድሜ
@selamsisay3243
@selamsisay3243 2 ай бұрын
ሲያሳዝን አግዚያብሄር ሀቅህን ያውጣልህ እረ ሰዎች ምን አይነት አረመኔ ሰዎች አለን በዚ ዘመን
@mekoyanorthcott7785
@mekoyanorthcott7785 2 ай бұрын
I can see his pain and agony. And he’s such an honest person as well. May God help him very sad to see human beings this much suffering.
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 ай бұрын
ሲያሳዝን በጣም የተጎዳ ሰው ነው እባክሽ እህቴ ምናልባት የራስሽ እይወት ይኖርሽ ይሆናል just help him out he’s your kids father 😢😢😢😢
@Selamsaly
@Selamsaly 2 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ይርዳህ እዉነት መንገድ ህይወት የሁነዉ እየሱሰ መንከራትህን ሀዘንህን ያንሳልህ ልጃችህ ጋር ያገናኝህ
@MayoshaTa
@MayoshaTa 2 ай бұрын
አሜን❤❤
@Fano401
@Fano401 2 ай бұрын
ወይኔ ወንድሜ አይዞህ በጣም ውስጥ ተጎድተሃል ብርታቱን ይስጥህ አንቺ ግን ህሊናሽ ይጠይቅሽ እግዝያብሔር ፍርዱን ይስጥሽ ብታውቂው ሁሉ ቀሪ ነው
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 ай бұрын
አሜሪካን ሃገር በጣም ከባድ ነው ኑሮ አባት ካልሰራ ልጆችን ማሳደግ እጅግ ከባድ ይሆናል ሳይፈልግ ለምን ትዳር ውስጥ ገባ ወደ ሃገሩ ከተመለሰ በጣም ብልጥ ቢሆን እራሳቸውን ይችሉ ነበር ነገር ግን አልፈለገችውም ባይ ነኝ ብትፈልገው ኖሮ ከአሜሪካ ውጭ መኖር ትችል ነበር በባል እና ሚስት መካከል እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው እጄን አጣምሬ እየጠበቅሁ ነው ካለ 10 ዓመት ሙሉ ከተማረ ቀርቶ በዩኒቨርስቲ በራፍ ላይ ያለፈ ይበልጠዋል እሷ ብትጠየቅ ሌላ ነው ታሪኩ DNA ይለየዋል ነገር ግን አልፈለገችም ምርጫዋን አከብራለሁ
@hdhdhrdhdhdh7485
@hdhdhrdhdhdh7485 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በተለይ በወንድ ልጅ መጫወት ክባድ ነው ይሄ ስው ባይሆንለት ነው እንጂ ምንም ጥፍት የለበትም እባክሽ ይሄን ስው አትጉጂው ነገ በስፈሩት ቁና ማፉስ አይቀርም😢😢😢
@amytk6095
@amytk6095 2 ай бұрын
በሰው መጫወት እንበል እንጂ ለሴትስ ይወድልናል ሰው ሲጫወትብን? 😢😢😢
@beemntethiobia6654
@beemntethiobia6654 2 ай бұрын
ምን ማለት ነው በተለይ ወንድ ልጅ ???
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ። ብዙ መሰሪ ሴቶች አሉ። ወንዶችም አሉ። የነሱ ሰለባ ላለመሆን ፈጣሪ ይጠብቅ ማለት ነዉ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
@@hdhdhrdhdhdh7485 ምንም ጥፋት የለበትም ? አብረሃቸው ትኖር ነበር ? እባካችሁ በሌላ በኩል ያለውን ታሪክ ሳትሰሙ ከመፍረድ ተቆጠቡ።
@tmoges1595
@tmoges1595 2 ай бұрын
እባክህ /ሽ በማታውቁት ነገር አትፍረዱ የምትፅፉትን አገናዝቡ
@ethioasni6631
@ethioasni6631 2 ай бұрын
እስቲ መጀመሪያ ከሷ መልስ እንጠብቅ ለመፍረድ። ከልምድ ግን አሜሪካን ሀገር single mom ሆኖ ማሳደግ ብዙ ጥቅም አለው። ምናልባት የምታገኛት ነገር እንዳይቀርባት እንዳይሆን።
@abslotige8107
@abslotige8107 2 ай бұрын
yes❤❤❤
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 2 ай бұрын
አይ ስንቱ ባልና ሚስት የህጋዊ ጋብቻ ሳያደርጉ አይደል ከመንግሥት የሚጠቀሙ አንድ ቤት ሆነው እየወለዱ የቤት ኪራይ የልጆች ትምህርት የምግብ የኪስ የህክምና ከ40%በላይ ሀበሻ እንደዚ ነው ሚኖሩ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
40% እረ ተው መን ያህል እርግጠኛነህ
@zakidagi7539
@zakidagi7539 2 ай бұрын
@@kokotubeኮኮሚዲያ that’s right
@alemtsehayteffera4017
@alemtsehayteffera4017 2 ай бұрын
ይህን አስተያየት የምትሰጡ ምን ያህል ትጠቀማለች ብላችሁታስባላችሁ ሲንግል ማም ሆኖ ማሳደግ ምን ያህል መከራ እንዳለው አታውቁም !!ለፍታም ልጆችዋ ካልተባረኩላት ህይወትዋን ሁሉ ትጠላዋላች ዝም ብላችሁ አትፍረዱ ምንአልባትም በምን ባልዋ እንደጎዳት አታውቁም !!ከሷ ብንሰማ ጥሩ ነው
@ferweyniferweynihaile
@ferweyniferweynihaile 2 ай бұрын
ወንድም በጣም ያሳዝናል ታሪክክ ባዶ ተስፉ አስይዛክ መኖርክ ያማል ፈጣሪ ይርዳክ የሰው ልጅ ይፈተናል መጨረሻክ ጥሩ እንዲሆን እመኛለው
@weyneshits139
@weyneshits139 2 ай бұрын
እባክሽ እህታችን ሰው ነውና በድሎሽም ከነበረ ለፈጣሪና ለልጆችሽ ብለሽ ይቅር ብለሽ ልጆቻችሁን አገናኚው በሰው ሀገር ለብቻሽ ልጆችሽን እዚህ ያደረሰልሽ አምላክም ልብሽ ቅን ሆኖ አባትና ልጆች ሲገናኙ ሲያይ በጣም ይደሰትብሻል የኔ ውድ እህት ስለእናንተ ብዙም ባላውቅ ድፍር ብዬ ልለምንሽ እሱ ያልተረዳሽ ብዙ የከፉሽ ግዜዎች ቢኖሩም ትውት አርገሽ ልጆችሽም የማነት ጥያቄ ማንሳታቸው ስለማይቀር እባክሽን አገናኚያቸው
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢 ወንድ ልጅ ስሜቱን እምቅ ነው የሚያደርገው 😢😢ሴት ቢሆን አልቅሶ በእንባ ይወጣለት ነበር ሰውየው አሳዘነኝ ስንቱ ወንድ ልጆቹን ሲከዳ እሱግን ውስጡ ተቃጠለ እግዚአብሔር ልቦናዋን ይመልስላትና ውሸት ይሁን እንጂ እውነት ከሆነኮ እናት እውነት ናት ምንም ምርመራ አያሻውም
@eh9850
@eh9850 2 ай бұрын
ሲጀመር እሱዋ ትዳር ላይ እያለች ነው ልጆቹ የተወለዱት ይሄ በአሜሪካ ህግ እሱዋን እራሱ ወንጀል ውስጥ ይከታታል:: ይሄ ሊሆን ይችላል የሽሽችበት ምክንያት:: እውነቱ እሱዋ ጋር ነው ያለው:: አለመውስድ ትችላለች ግን ለምን ልጆቹን መካድ አስፈለገ?
@BONANZ321
@BONANZ321 2 ай бұрын
አሜሪካ ችግር ቢኖርም ከዓለም ሁሉ ካሉት ሀገሮች የትሻለች የነፃነት ሀገር በመሆኗ ከአውሮፓ ከአፍሪካ ከእስያ ከዓለም ሁሉ የመጡ ሕዝቦች በሰላም የሚኖሩባት እጅግ ውብ ሀገር ነች::
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ትክክል። ከአለም ዙሪያ የመጣ ህዝብ ሁሉ በህግ ጥላ ስር ተሰባስቦ በነፃነት ሰርቶ መኖር ልጆች ማሳደግ የሚቻልበት ምድር ነው።
@bethelehem4989
@bethelehem4989 2 ай бұрын
ትክክል ነው እግዚአብሔር ካስቀደምሽ በፆም በፀሎት ነገሮችን በእርጋታ ና በትእግስት ጠንካራና በማስተዋል ማለፍ ከተቻለ ይቻላል ነገር ግን ይህ ሁሉ ካልሆነ ግን እንደ አሜሪካን የሚታበድበት ለአላስፈላጊ ነገር የምትጋለጥበት ሁሉ ነገር አይኑን ያፈጠጠበት ሁሉ ነገር ተጋላጭ የሚሆንበት አገር ነው ::
@selamasfawwesen4823
@selamasfawwesen4823 2 ай бұрын
Me too. I understand what you went through.I was in kenya for ten years but right now I'm in america , but I understand that life, especially for men. From all people's perspective, we have passed a very hard life.
@edmalemberihun9100
@edmalemberihun9100 2 ай бұрын
ውይኔ ያሁሉ ልፋትህ ያሁሉ ድካምህ በጣም ያሳዝናል መጨረሻህ ደካምህን አሰብኩት አይ ቀን አለማወቅ በጣም ተሰብሯል ሲናገር እንዴት እባውን እየተቆጣጠረ እደ ሚያወራ አጀቴን በላኝ ከምር😢😢
@ፍቅር-ሰ9ፀ
@ፍቅር-ሰ9ፀ 2 ай бұрын
ጌታሆይ ኧረ ሴቶች እናስተውል ከባላችን ጋር ካልተስማማን ልጅን ከአባት ፍቅር ማራቅ ከባድ ነው የስነ ልቦና ጫና ነው የሚገጥማቸው ለልጆቹ ስንል ሰላም እንፍጠር 😢😢
@SophiaGebreTsadik
@SophiaGebreTsadik 2 ай бұрын
teybakesh endi aynet beltet ethiopa west betam telmd enat afer geta tasdgalch lejoch siyadgu abte negn belo yemtal felguchw meslosh new? letkmu new enditorut selzi setoch yalsdgn abte lek endzich set yemsrz wenew yenurachu!!!!!
@Aberit
@Aberit 2 ай бұрын
እህቴ በሴቷም በኩል ሆነን እናስብ
@ፍቅር-ሰ9ፀ
@ፍቅር-ሰ9ፀ 2 ай бұрын
@Aberit ልክ ነሽ እህት አብረው እንኳን ባይኖሩ ልጆቹን ከአባት ፍቅር ማራቅ ጥሩ አይደለም ነገ አባታችንስ ይላሉ
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 2 ай бұрын
ሁሉ እንዳንቺ አያስብ አስቸጋሪ ነው
@ፍቅር-ሰ9ፀ
@ፍቅር-ሰ9ፀ 2 ай бұрын
@kokotubeኮኮሚዲያ ልክ ነሽ እህቴ
@sofiaidris5257
@sofiaidris5257 2 ай бұрын
የልጅ።።ነገር።።ከባድ።።ነው።።አይዞህ።።በርታ።።እኔም።።ልጄ።። ለረጅም።።ግዜ።።አላየሆትም።።
@meserat1627
@meserat1627 2 ай бұрын
አትፍረዱ በሰው ሀገር ልጅ ለብቻ ማሳደግ ከባድ ነው በሁለቱም ወገን ሰምታችሁ ነው ኮሜንት ሰጭዋች አስቡበት
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 Ай бұрын
ታሪኩ ሙሉ እንዲሆ የባለቤቱንና የልጆቹ ፍቶዎች ቢታይ ጥሩ ነበር። ምናልባት ሴትዮዋ በአቋሟ የምትቀጥል ቢሆን ሌሎች ወገኖች ልጆቹ አባታቸው እንደሚወዳቸውና እናታቸው እንቅፋት እንደሆነች በማስረጃ ማሳየት ስለሚቻል። ሙሉ ስሟና አድራሻዋ የት ካምፓኒ እንደምትሰራ ቢገለፅ ቀርቦ ለማነጋገር ይቻል ነበር።
@kuriutopia5422
@kuriutopia5422 2 ай бұрын
እባ እየተናነቀው እኮ ማውራት አልቻለም እግዚአብሔር ይርዳህ😢
@TegestAsrat
@TegestAsrat 12 күн бұрын
በጣም አሜን ያሳዝናል ሰዉ ክፉ ነዉ
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 2 ай бұрын
እፉ ሲያሳዝን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ከልጆችህ ጋር ያገናኝህ የኔ አባት 😢😢😢
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 2 ай бұрын
እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም አይዞህ ወንድሜ እንባህን እግዚአብሔር ያብስልህ እግዚአበ‍እሔር ሲፈቅድ ልጆችህ አንድ ቀን እውነታውን አዉቀውት አባታችን ብለው ይመጣሉ አንተ ግን እራስህን ጠብቅ እውነት ተደብቃ አትቀርም ባለቤትህ የነበረችዋንም ይቅር በላት:: እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@BethlehemMulat
@BethlehemMulat 2 ай бұрын
የሚያሳዝነው እዚህ የሚወለዱ ልጆች ያምናሉ አባታችሁ አደለም ካልፕቻቸው ብቅ ይቀበላሉ ውጤት ስለማያውቁ
@mebrattsegay9143
@mebrattsegay9143 2 ай бұрын
ምስክን ስያሳዝን የኔ ወንድም አይዞክ ራስክን አጠንክር
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 ай бұрын
ሁሉም ከንቱ ነው የማያልፈውን እግዚአብሔርን መፍራት ግን ህይወት ነው ። ክህደት ክፉ ነው ጋብቻን ያክል ነገር ለዚያውም በቤተክርስቲያን ፊት በመከራ በደስታ ላይለያዩ ቃል አድርጎ መካካድ ፈጣሪ ያያል ይታዘባል 😢😢
@MuLU-my3hg
@MuLU-my3hg 2 ай бұрын
እመቤቴ ለልጆችህ መገናኛ መንገድ ትፈቀድልህ
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 2 ай бұрын
ኬንያ በጣም አስፈሪ አሰቃቂ አገር ናይሮቢ ነው ሰው እንደልብ መንቀሳቀስ የማይቻልበት ባጠቃላይ የማፊያ አገር ቢኖር ኬንያ በተለይ ናይሮቢ አደጋ ነው
@meditajc
@meditajc 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ የኢዮሀ ሚድያ ምርጡ ጋዜጠኛ
@afomibelen8123
@afomibelen8123 2 ай бұрын
ስደትን አውቀዎለሁ ይሄን ሁሉ መሰዎት ከፍለህ የኔ ምስኪን አንጀቴን በላው እግዚአብሔር አምላክ ምክንያት አለው ይሄን ሁሉ መከራ አይተህ ትንሽ አይከብዳትም መጀመራያ ለምን አልነገርሽውም ግፍ ነው ጌታን ፍርድ የግዛብሄር ነው እሱ የዘገያል እንጂ መልስ አለው❤❤
@ashenafieshete4440
@ashenafieshete4440 2 ай бұрын
ወንድሜ ታሪክህ ያሳዝናል ተጎድለሀል በፊት ቢሆን እንደሰማው እፈርድ ነበረ በእሷ በኩል ያለውን እስከምሰማ ምንም አልልም ጌታ ይርዳህ ወንድሜ
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 2 ай бұрын
ሴትዪዋ መልስ ትስጥ መልሶን እንጠብቃለን ምንድነው ያስጨከናት ይህን ያህል የልጄቾን አባት የምታሰቃየው???
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 2 ай бұрын
ትክክል ከሁለቱ እንስማ
@bona2318
@bona2318 2 ай бұрын
Entebikalen🤔 lijochum a batachewun yemayet mebt alachew yerasachewun tseb erasachew yiwetut
@RukiaSeid-n1e
@RukiaSeid-n1e 2 ай бұрын
የልጆቹ እናት ተይ በዚህ በትልቅ ሚዲያና በልጆችስ ልለምንሽ ልትበደይ ትችያለሽ ልጆችሽን ብቻ ማሳደግ ልትጎጅ ትችያለሽ ለፈጣሪ ብለይ ትተሽ ልጆቹን ከአባታቸው ጋር አገናኛቸው የእስከዛሬው ጉዳት ይበቃዋል ተይ እየመሰለን እንጅ ሰውን አስለቅሶ ምቾት የለም ተይ ተይ
@zewditu1735
@zewditu1735 2 ай бұрын
እውነት ነው ማን እንደ እናት ማን እንደ ሀገር ኢትዮጲያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ❤🎉❤🎉
@Selam-sx5ej
@Selam-sx5ej 2 ай бұрын
እሷም ብትቀርብ መልካም ነው ከአንድ ወገን ሰምቶ ሃሳብ መስጠት ይከብዳል ።ምንም ቢሆን ግን ልጆቹ አባታቸውን የማየት ህጋዊ መብት አላቸው። ወንድሜ ልጆች እኮ ነገ አባታችን ማለታቸው አይቀርም አይዞህ!!!
@muluworkkenea8659
@muluworkkenea8659 2 ай бұрын
you are right. she have her own truth too .He do not side all truth i know the history
@MymunaMymunaHussen-y5j
@MymunaMymunaHussen-y5j 2 ай бұрын
አሏህ እውነቱን ያውጣው ወሏሂ ከባድ ነው አብሽር አይዞህ ነገም ሌላ ቀን ነው
@elisaMebratu
@elisaMebratu 2 ай бұрын
በሰመአም በአለም ሰንት አይነት ሰው ሰንት አረመኔ አለ በሰው ህይወትና እድሜ የሚቀልድ ሰንት ሰው አለ አምላክ ልብክን እንኮን ደገፈልክ እንኮን ጤናክ አልጎደለ አይዞክ ወንድሜ የዚህ አለም ህይወት ጎርባጣ ነው
@abeba9784
@abeba9784 2 ай бұрын
መሀሪ እና ቸሩ እግዚአብሔር ካለህበት ጭንቀት አውጥቶ ለምስጋና ያብቃህ።
@ellenit64
@ellenit64 2 ай бұрын
አይዞህ ወንድ ሜ ልጆችህ 18አመት ሲሞላቸው አባቴ ብለው እራሳቸው ይመጣሉ አንተ ብቻ በርታ ወንድሜ እዚህ ምናየው ነው God bless you🙏🏽🙏🏽
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 2 ай бұрын
ኧረ የድያስፖራው የልጆቹ ውጤት የት ደረሰ😢😢😂❤❤🎉
@AhmedAhmed-m6h4n
@AhmedAhmed-m6h4n 2 ай бұрын
ያ ውሃ ጠብሸ የበላሁ አራዳ ነኝ ያለው ነው😂😂😂
@ምረትአለም
@ምረትአለም 2 ай бұрын
ጠብቁ ብሏንኮ አለምየምርመራውእስኪመጣ እኔእራሱ ስተኛእቃዣለሁ
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn 2 ай бұрын
ሌላ ትዳር ያለው እሱ የው ወይስ ወድሙ
@habihabi6834
@habihabi6834 2 ай бұрын
ኢሄ አገር ልክፍት አለበት ሴቱ ሁሉ እዚ አገር ጤነኛ አይደሉም ፈጣሪ ወደ ቀልባቸው ይመልሳቸው
@Degie-t8l
@Degie-t8l 2 ай бұрын
የአኗኗሩ ሁኔታ ነው ባል ሲወጣ ሚስት ትገባለች በዚህ መካከል ቀስ በቀስ ከባልና ሚስት ወደ ጎረቤት እዝያ መረሳሳት
@AsedeMariam
@AsedeMariam 2 ай бұрын
እግዚአብሄር የተሰበረ ሂወቱን ይጠግንለት።
@mebratayele5193
@mebratayele5193 2 ай бұрын
እኔ የሚመስለኝ እሷ DV lottery married ነው የሄደችው ብሎል ምናልባት ያነን ፍች ሳታደርግ እሱ ካገባች በራሶም ላይ ችግር እንዳይደርስባት ከሆነ በጋብቻ ላይ ጋብቻ ወንጀል ስለሆነ ሷ ፈቃደኛ ከሆንች በልጆቹ high school graduation invite ካደረጉት 10 የሚለው ከተነሳለት ይሞኩሩለት ግን ስሞን አልጠቀስም ምናልባት ከሚኒሶታ ለቃ ይሆናል
@samatayosfitness6082
@samatayosfitness6082 2 ай бұрын
washington በሚል ይስተካከል
@yoyk9153
@yoyk9153 2 ай бұрын
ዮሀንስ እጅግ መልካም ቤተሰብ ያለው እህት ወንድሞቹ ሁሉም መልካም የሆኑ ቤተሰብ ናቸው።
@musesbhatu7352
@musesbhatu7352 2 ай бұрын
የሱዋንም መልስ ብትሰጥ አስተያየት ለመሰጠት ይመቻል ያልገባኝ ግን እንዴት ዲፖርት ተደረገ ? እዛው ስለምቀመጥ ዲፖርት መደረጊያ ምክንያቶች አሉት። ለማንኛው እስዋ ሰትመጣ የተለየ ነገር ኤንሰማለን ብየ አሰባለው።
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 ай бұрын
ትክክል እኔም የገረመኝ ዝምብለው ተነስተው ዲፖርት አያደርጉን የሆነ ምክንያት ይኖራል
@HewanGirma-h3n
@HewanGirma-h3n 2 ай бұрын
ዊ ኮሜንት መፃፍ እስኪያቅተኝ ነው የተሰማኝ ዛሬ የልጆቹ እናት ልብ ይስጥሽ በእውነት ህመምህ ከውስጥህ አውጥተህ ባታወራውም ከፊትህ ይነበባል ከልጆችህ ያገናኝህ አባቴ
@Hiwot-v4f
@Hiwot-v4f 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳክ ወንድሜ።ብዙ ዋጋ ከፍለክ የገባህበት ሀገር እንዴት የዋህ ብትሆነው መልሰው ዲፖርት እንዲያርጉክ ባለቤትህን አምነክ ወሰንክ። ስንቱ የለ ወረቀት ይኖር አይደል እዛው ሆነህ ነበረ ወረቀትህን ማስተካከል።እግር ሲርቅ ልብ ይርቃል ይላል ያገሬ ሰው ። አንዳንድ ሴት ልጅ እንጂ ባል አትፈልግም።ልጆች ደግሞ የአባትም የእናትም ፍቅር ያስፈልጋቸዋል።ትዳር ላይ ብዙ አለመግባባት ሊኖር ይችላል ለልጆቻችን ስንል ይቅር እያልን ነው የሚኖረው።
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ እንግዲህ ያንድ ጎን ፍርድ ያስፈርዳልና የሷንም እንስማ ... ልጆቹ ግን አድገዋል ብቻዋን ብዙ አሳልፋለችና ልፋቷንም እይላት ወንድማችን እና እንግዲህ እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል ...😔
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 2 ай бұрын
ያ ፡ ሁሉ ፡ ሰደት ፡ መከራ ፡ መጨረሻዉ ፡ ይህ ፡ መሂኑ ፡ በጣም ፡ ያሳዝናል። አነዱ ፡ ፡ልጆቹን ፡ ሲክድ ፡ ሌላዉ ፡ የልጅ ፡ ፍቅር ፡ እነደጤኔ ፡ ሲደፋዉ ፡ አድማጭም ፡ ይህን ፡ እያየ ፡ በነገሩ ፡ ሲያዝን ፡ ሲያነባ ፡ ስልችት ፡ አለን ፡ ፡ እገዚአብሄር ፡ ሰራዉ ፡ ረቂቅ ፡ ነዉና ፡ እርፍ ፡ የሚያደርግ ፡ ነገር ፡ ይላክ ፡ ፡
@almazyilma1007
@almazyilma1007 2 ай бұрын
የልጆቹ እናት ትጠየቅ እሷ ምን እንደምትል እንሰማ ሌላው ደግም የአንተ ልጆች አይደሉም ያለችበት ምክናት ሌላ አባት አላችው ማለት ነው?ምንማለት ነዉ ሰለዚህ የልጆቹ እናት አሳብ ማወቅ በጣም አሰፈላጊ ሰለሆነ ቀርበሽ እውነታውን ለማሰረዴት ምክሬ ከንቺም የራሰሽ የምትይው ነገር ሊኖር ይችላል የሚል ግምት አለኝ
@melakuhailegebreal6154
@melakuhailegebreal6154 2 ай бұрын
እሷን ፈልገህ ጠይቃት። የሷንም ሰምተን እንፈርዳለን። መጥቼ ሀሳብ አልሰጥም ካለች ግን በጋብቻ ላይ ጋብቻ በመጸም እና የአሜሪካንን መንግሥት በመዋሸት ዜግነቷን እስከመንጠቅ የሚደርስ ክስ መመስረት ይቻላል። እኛ ጠበቆች እንፈልግልሀለን
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 ай бұрын
ቸር ወሬ ያሰማችሁ ቸሩ መድኀንያለም በያላችሁበት ወገኖችዬ ❤❤❤
@emuadmasu873
@emuadmasu873 2 ай бұрын
Amen 🙏
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 2 ай бұрын
አሜን ለሁላችን
@bethelehem4989
@bethelehem4989 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ! ካኩማ ሪፊዊጂ ካምፕ የዮኒቨርስቲ ተማሪዎች እጅግ በጣም የሚያሳዝኑ ህይወታቸውን ያበላሸ ወንድሜን እግዚአብሔር ነው በፀናች ክንዱ መንጥቆ ያወጣው በወባ በሽታ የሞተ የጏደኛዬ ወንድም አለ ቀን አያውቁ አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው ! እግዚአብሔር ፈውሱን ይላክልህ ብቻህን አይደለህም እንኳን በህይወት ኖርህ ዋናው ጤንነትህ ነው በፀሎት በርታ ፈጣሪ ከውስጥህ ያውጣልህ ይቅር በል ይቅር እንድትባል አለቀ ! አሜሪካ መኖር ቀረ ማለት ከመንግስተ ሰማያት መቅረት አይደለም አይዞህ ወንድም ዓለም እግዚአብሔር ያኖራል እመነው ወደ ኇላ አትመልከት ያድናል ኢየሱስ !
@EtuTolla-ud7fv
@EtuTolla-ud7fv 2 ай бұрын
ሚስትነትሽን ብትከለክይ ልጆቹን ስለእግዚአብሔር ብለሽ አትከለክይ እግዚአብሔርን ፈርተሽ አባትና ልጅ አገናኚ 🙏🙏
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ 2 ай бұрын
ወንዶች ግን ህፃን ይመስል ማለቃቀሳችሁን ለምን አታቆሙም 🤔🤔 ሲጀመር መጀመሪያም አልፈለኩም ነበር እሷ ናት ገፋፍታኝ የተጋባነው አልክ ማላከክ ድሮ በአዳም የጀመረ ነው 😂 ሌላው አሁንማልቀስ ምን ይጠቅማል አስቀድመህ መታረም ነበረብህ ሴት ልጅ ትዳሯን እንዲሁ አትፈታም : እሷም ትምጣና ደሞ እንስማት የኔ እናት ምን አርገሀት ይሆን 🥹🥹
@yezinanigus
@yezinanigus 2 ай бұрын
የድያስፖራው ምርመራ ከምን ደረሰ ቆየኮ ሴትዮዋ እውነት ሳይኖራት በአደባባይ አልወጣችም እግዚአብሔር ይርዳት 😢
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 2 ай бұрын
አረ 1ወር ይሙላውጂ እረ ሁላችንም ነን የጎጎነው ግን ገና ነው
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 ай бұрын
ውይ አልሰማሺውም እንዴ። የሰውዬው አይደሉም ልጆቹ እኮ። ከእኔ ነው የወለደቻቸው። 👺👹👺👹👺
@yezinanigus
@yezinanigus 2 ай бұрын
@@addisababanazareth1525 እ ማነው የኔ ልጆች ናቸው ያለው ?
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 ай бұрын
ልጆቹ የኔ ናቸው።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
😂🤣😂በል ቶሎ ማሳደጊያ ቁረጥ።
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 2 ай бұрын
እስኪ የሱዋንም ልስማ የአንድን ሰሙቶ መፍረድ ከባድ ነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
@@EdenAbebe1969 አልፈረድንም ግን ይቅርታ እኮ ዋጋ አለው ምንም ቢሆን ልጆች ያንተ አይደሉም ብሎ መካድ መልካም አይመስለኝም ደግሞ ስደት ስለጎዳው ይሄንን መቁዋቁዋም በጣም ከባድ ነው
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 2 ай бұрын
እኔ ብሆን ብዬ አሰብኩትና አመመኝ እግዚአብሔር ይርዳህ ፀልይ በፀሎት እማይመለስ ነገር የለም ድንጋዩን ልብ አውጥቶ የድጋ ልብ የሚቀይር አምላክ ያልነበረን ወደ ነበረ የሚያመጣ እግዚአብሔር አለና በር ትተህ ፀልይ
@chuchudamena2588
@chuchudamena2588 2 ай бұрын
ለምን ይሆን እንዲህ የምንጨካከነው አረባክችሁ አንጨካከን አሜሪካን ሀገር ልጆች አለአባት አለእናት ማሳደግ ከባድ ነው እህቴ ይቆጭሻል ልጆችሽ ላይ አትጨክኚ ልጆችሽን የምትወጂ ከሆነ ከአባታቸው ጋ አገናኛቸው ምንም አይጎዳሽም ልጆችሽን ጎደሎ አታርጊአቸው
@meditajc
@meditajc 2 ай бұрын
ይሄ ወንድም በጣም መጎዳቱን ከሁኔታዉ ያስታዉቃል በጣምም ያሳዝናል በብዙ መከራና ችግር ዉስጥ እንዳለፈ ሁኔታዉ ይናገራል እባክህ አለምሰገድ አእምሮዉ እንድስተካከል በናንተ በኩል በኩል ብረዳና ወደትክክለኛ ማንነቱ ብመለስ
@bipbip941
@bipbip941 2 ай бұрын
ገና እርእሱን ሳየው ደነገጥኩ ያማል ግን ማነው ሚታመነው😢
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 2 ай бұрын
😢😢ሰው በጣም ከባድ ነው
@asterbekele9478
@asterbekele9478 2 ай бұрын
እሷ ብቻ ሳትሆን ውጪ ይሄን አርዕስት በተመለከተልጆች ከባድ ቂመኞች ናቸው
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 2 ай бұрын
እግዛብሄር ሆይ ፈራጅ ከመሆን አድነኝ ታሪኩ ግን ያሳዝናል 😢 እህቴ ብቻሽን ልጆችሽን አሳድገሻል ነገር ግን ሁሉን በሚችል በእግዛብሄር አልፈሽዋል አሁን ግን ልጆችሽ አባት እያላቸዉ እንደሌላቸዉ በማድረግ እዉነትን መደበቅ ፈፅሞ አይቻልም እናም ወደቀደመ ቀልብሽ ተመለሽ እግዛብሄር ይርዳሽ🙏🙏🙏
@beletuburka8919
@beletuburka8919 2 ай бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሃል አለምዬ እሷን አቅርበህ ጠይቃት የሷን እንስማ የሷንም ማን ያውቃል አሴበናት አቅርባት
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 2 ай бұрын
ወይኔ የሰውየው እርጋታ እንደዚህ አይነት ወንድም ይበደላል💔😪 በሰላሴ ልቦና ይሰጣት
@lulululu3892
@lulululu3892 2 ай бұрын
ጌታ ይርዳህ ሲያሳዝን😢
@SameeraEth
@SameeraEth 2 ай бұрын
😢😢አይዞን በዚች ምድር ላይ የማይቀየር ነገር የለም ሁሉም ለበጎነው
@BlenYene-l8b
@BlenYene-l8b 2 ай бұрын
ምን እንደምል አላውቅም ግን ውስጡ ስብር ብሏል ምን አይነት እድል ነው እንኳንም እናቱ አልኖሩ
@selinahagos3510
@selinahagos3510 2 ай бұрын
💔💔
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
@@BlenYene-l8b ትክክል ይቺ አለም የእድል አለም ናት። ዕድለቢሶች ሲያለቅሱና ሲያዝኑ ይኖራሉ። ግን እግዚአብሔርን አምኖ በተስፋ ማየት ነገሮች በቅፅበት ሊቀየሩ ይችላሉ።
@zegenz5884
@zegenz5884 2 ай бұрын
በጣም ያዛዝና ሰው መጀመርያ ማየት ያለበት የራስን ምቾት ሳይሆን ወደዚህ ምድር እግዚአብሔር የሰጠውን በማመስገር አብሮ ለማሳደግ መሞከር ነው ።ካልተቻለም እዛው አካባቢ ሁለቱንም እንዲያገኙ የሚችሉበት መንገድ ማመቻቸት ሲቻል እንዳይገናኙ ማድረግ የእውቀት ችግር (ተንኳል ክፋት) ሲሆን በመጨረሻም ፈጣሪ የሰራውን ይከፍለዋል፣ልጆችም ቢሆኑ ያዝናሉ እንጂ አይደሰቱም።
@tsionSimon-p6u
@tsionSimon-p6u 2 ай бұрын
አይዞህ ሲያሳዝን።ልጆችህ ራሳቸው ፈልገው ያገኙሀል
@dr.kassahungashu
@dr.kassahungashu 2 ай бұрын
ምንም ይሁን ምን ያሳለፍካቸው የህይወት ውጣውረድና አሁን ያለህበት የህይወት ሁኔታ በተለይ እርጋታህ በደልህን ያሳየናል በጣም አዝናለው ግን ካንተ ጥንካሬን ትግስት ተምራለው እግዚአብሔር መልካሙን ያምጣደ😭😭😭😭😭😭
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 2 ай бұрын
የስደት ሂወት ያሳዝናል በወጣትነህ ወጥተህ በስተርጅና ይመልሳል አላህ ስደት በቃ ይበለን ያረብ
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 2 ай бұрын
😢 ብልህ መሆን እግዚአብሔር እንዲመራ ከፈጣሪ መጣበቅ ነው
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 ай бұрын
😢😢😢
@zj2164
@zj2164 2 ай бұрын
አይዞህ ወንድማችን በርታ እራስህን ጠብቅ። ስያምኑት የምታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው። እግዚአብሔር አይተውህም አይጥልም። ያለፈው አልፋል እራስን አትውቀስ። ፈጣሪ ከልጆችህ ጋር ያገናኝህ።
@senaitgenatu8069
@senaitgenatu8069 2 ай бұрын
ይገርማል የኔ ልጆች አባታቸው በህይወት የለም እና የልጆቼ ጕዳት እኔ ነኝ የማቀው . ምነው ለኔ ልጆች አባት በሆንክ. በውጭ ሀገር ልጆች ያለ አባት ይከብዳል ትምህርት ቤት ሠፈር ሁሉም ቦታ😢
@AgewKemant
@AgewKemant 2 ай бұрын
ምን ማለት ነው...? እግባኝ እያልሽ ነው...?
@tigisttadesse7439
@tigisttadesse7439 2 ай бұрын
እኔ ከ አለምዪ ከእዩሀ ትልቅ ት/ት ተምሬያለሁ አለመፍረድን ችኩልነቴን እንዳስስተውል በተለይ 10ማስተር ያለውን ሰውዬ ስ ሰማ ለኮመንት ቸኩዬ ሚስቱን ስ ሰማ ❤❤❤ብቻ ተማርኩ አለምዬዬ ተባረክ
@LaughLyfeTV456
@LaughLyfeTV456 2 ай бұрын
Dear John I hope this interview would give you a partial relief as soon as you shared your sour heart breaking history. I definitely saw your honesty, strength and determination in you what you did for your eternal promise you made before the almighty God. NOW, I hope it is time to relax and start your journey as fresh as you have already made your best for your Kids and marriage. It is your children turn and responsibility to find out the truth and get their dad in person as much as they want. You are no more victim of the past. You did your best. No more traumas are desired. You are now in a position to praise to God for the health God gave for you and your kids. One thing you should justify in your and other life experience is that every marriage has never been or shall be 100% successful. Almost half of the world partners have failed and escape from their promise and commitment expected from them. So be strong and Start a fresh Journey -.Leave the past and go forward. (May the almighty be with you).
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 2 ай бұрын
ፈጣሪ ሀቃህን ያውጣልህ ልጆችህን ያገናኚህ ወንድሜ
@zerihunlulseged5126
@zerihunlulseged5126 2 ай бұрын
አለምየ እሷን አቅርብልን እንደዛሬ አጠያየቁ ጠፋብህ ጊዜ የለም። አለምየ የ አሜሪካ ነገር ይለያል እኮ ።
@WesenMisiker-so5zx
@WesenMisiker-so5zx 2 ай бұрын
😂
@YeshiemembetMeknnon
@YeshiemembetMeknnon 2 ай бұрын
አለምዬ ትሁት ሰው እግዚያብሄር ይባርክህ አንተን እግዚያብሄር ለወገንህ አዘጋጅቶ ያስቀመጠህ ነህ ብይ ብል አልተሳሳትኩም ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ በነገራችን ላይ ይህ ባለ ታሪክ ዘመድህ ነው ?
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.