ከዚህ ልጅ የምረዳዉ ነገር 1. ግንኙነት ዉስጥ ሲገባ አማራጭ ይዞ መሆኑን 2. ሲፈልጋት የነበረዉ ለወሲብ ብቻ መሆኑነን 3. ለዚህ ምክኒያት ደግሞ ከወለደች ትጎዳለች በሚል ምክኒያት ለመዉለድ ፍላጎት የሌለዉ መሆኑን (ከወለደች ቤተሰቦቻቸዉ ስለሚተዋወቁ ማግባት ግድ ሊል ስለሚችል ማለት ነዉ) 4. በሐሳብ (በትምህርት) የተሸለ በመሆኑ ይበልጥ የማሳመን ችሎታ እንዳለዉ …እንደዚህ አይነት ሰዎች አደገኞች ናቸዉ… You don’t need to be a psychologist to understand this. Any ways, she needs support
@ghnm8860Сағат бұрын
Absolutely right 👉 about sex just
@AnshaAbdela-xe1rxСағат бұрын
አወ በትክክል ከባድ ናቸው አሏህ ከእንደነዚህ አይነት ሠወች አሏህ ይጠብቀን
@seranatube1366Сағат бұрын
Tikikil
@سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُСағат бұрын
አይይይ አጀቴንነክተሽነዉ ያስረዳሽልኝ
@rahwa13858 минут бұрын
You are wrong, you don't know his upbringing. Maybe he has a bad childhood and wanted a secure marriage where there is communication and peace. She admitted also to getting angry easily and being a difficult woman. Who wants to marry a woman who involves her family into her marriage. I understand him very well. The two doesn't make a good match that's all