“ሃቄን አትንኩ ትነካላችሁ!” ለ25 ዓመት ተሰድጄ የለፋሁበትን እንዳላጣ እየታገልኩ ነው! ! Ethiopia | Bayush Abebe | Eyoha Media

  Рет қаралды 262,463

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 2 800
@እናትአገሬኢትዮጵያ
@እናትአገሬኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
እባካቹ የአገሬ ሰዎች እኚን እናት እርዱዋቸው በስልጣን ላይ ያላቹ በዚ እድሜያቸው ደስተኛ ሆነው በሚኖሩበት ሰአት የሚለያለቅሱት ለም እናት አላቹ እህት አላቹ ስለ እግዚአብሔ እርዷቸው ማሚዬ አይዞኝ
@sinkneshmandefro5695
@sinkneshmandefro5695 3 жыл бұрын
የእውነት አምላክ እባክህ ድረስላት 🙏
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 3 жыл бұрын
Tkikle
@እሙአብዱከሬም
@እሙአብዱከሬም 3 жыл бұрын
አላህይድረስልሽእነቴአብሽሬሁሉምያልፍል
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq 3 жыл бұрын
She does not need a random people help. She need justice. She need her worth.
@EmuArfat
@EmuArfat 3 жыл бұрын
ትክክል እኛም ድምጽ እንሆናል ደሴ የመንግስት ባለስልጣናት እባካችሁ እርዱት በስደት የህጅነት እድሜዋን ያሳለፈች እና 25 ዓመት የተሰቃዬች ተበዳይ እናት ነች ፍትህ ❗ ለማሚ 😭
@meseretd3805
@meseretd3805 3 жыл бұрын
እዮሃ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን እማማ ባዩሽን ድምፅ ስለሆናችዋቸው ልቤ ይደማል በእዚህ እዴሜ መከራተታቸው ተገቢ አይደለም ፍትህ ለእናታችን
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ሁኜ እህት 😍
@zabibamohammed2231
@zabibamohammed2231 3 жыл бұрын
እችን አናትሁሉም ሰዉ መርዳት አለብን ማልቀስ የለባትም
@DAVIDFC1234
@DAVIDFC1234 3 жыл бұрын
ተባርክ ወንድሜ ባዩሽ በጠራራ ፀሐይ የተዘርፈችው የኢትዬጵያ ዉስጥ ህዝብ አግዞት
@kiyashemsi6074
@kiyashemsi6074 3 жыл бұрын
Ereeee yemegest yaleee deresulat
@negefavoriteyedego9930
@negefavoriteyedego9930 3 жыл бұрын
Egzabhair yerdashe Eyoha Media. Berta
@imainithabiti6980
@imainithabiti6980 3 жыл бұрын
Why is this Ethiopia women treated as a second citizen in her own country ? Why is the governing body of that city ignoring her ? Can some one be her voice?
@tube-sz4dy
@tube-sz4dy 3 жыл бұрын
ምርጥ ሚዲያ እንዲ እውነትን እየገለጣቹ ማውጣታቹ ፣በእን ዲ አይነት ሁኔታ ለተሰቃዩ ወገኖች ተሰፋ ነው።እማማ ባዩሸ ተሰቃይተዋል
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 3 жыл бұрын
ኧረ ኢትዮጵያ ሀገሬ አልመስለኝ አለች እውነት እየሆነና እያየን እየሰማነው ያለው ነገር በሙሉ ኢትዮጵያ ውስጥ እስከማይመስል ድረስ ነው በስመአብ ጌታ ሆይ እባክህ ፍትህ አሰጠን በእውነት ወ/ሮ ባዩሽ ጀግና ኖት ፍትህ ፍትህ ለወይዘሮ ባዩሽ
@zamzamfikadufikadu7547
@zamzamfikadufikadu7547 3 жыл бұрын
wnatshin nw
@asmelashminaye9116
@asmelashminaye9116 Жыл бұрын
Tt
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 3 жыл бұрын
አይዞሽ እማማ ባዩሽ በሁሉም ነገር ስለምትበልጫቸው ነው ንብረትሽ በጂሽ ይገባል
@truetrue2693
@truetrue2693 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ከናንተ ጋር ያገናኛቸው በጣም የተበደሉ ሴት ናቸው
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
@@truetrue2693 😭😭😭😭😭😭☝☝
@mamaminas502
@mamaminas502 3 жыл бұрын
ፍትህ ለዚህች ስደተኛ እናት
@HayatHayat-wj2bz
@HayatHayat-wj2bz 3 жыл бұрын
እንኳንም አቀረባችሗት አላህ ይስጣቹ በጣም ነው ነው የምታሳዝነው ባዮሽ
@Tube-cw5ir
@Tube-cw5ir 3 жыл бұрын
ደምሪኝውዴ ቤተሰብ
@girmayweldegiorges1117
@girmayweldegiorges1117 3 жыл бұрын
Fteh le Bayush Abebe ye Ethiopia hizb kegonua Yihun!!!!
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ወ/ሮ ባዩሸ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርሰቶሰ ለብርሃነ መሰቀሉ በሰላምና በጤና በፍቅር አደረሰዎት እግዚአብሔር ይመሰገን
@sabakebede4214
@sabakebede4214 3 жыл бұрын
Emamiy hizota fatre yerdawtal we are p re
@luzahabesha1294
@luzahabesha1294 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በንብረቷ ይሄን ያህል ልምምጥ አይዞሽ ባዩሽ "እውነት" ካንቺ ጋር ነው።
@samyon99d46
@samyon99d46 3 жыл бұрын
Amen 🙏🏾
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቺልሁ
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 жыл бұрын
WEY EMEY ETHIOPIA TENSHU TILKU MALKSE
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 3 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው። ይህ የአንድ ሰው ታሪክ ብቻ አይደለም። የመላው ኢትዮጵያዊ ሰቆቃና ችግር ነው። እግዚአብሔር የዳቢሎስን ኃይል ይስበርልን። የኔ እህት እመብርሃንን ተማፀኑ!!! የኛ አገር ችግር መተቱ፣ ዛሩ ምናምኑ ብዙ ስለሆነ ከቻሉ መምህር ግርማ ወይም ባህር ዳር ወጣ ብሎ ወንቅሸት ገብርኤል፣ አባ ዮሐንስ በነሱ የእግዚአብሔር ፀጋ ስላላቸው በእግዚአብሔር ኃይል ይስተካከላል። አይዞዎት።
@ethiopiaagere5417
@ethiopiaagere5417 3 жыл бұрын
ወ/ሮ ባዩሽ አታልቅሺ እንባሽ የሚዳበስበት ጊዜ መጥቶአል
@ethiopia3237
@ethiopia3237 3 жыл бұрын
እንደ ባዩሽ ዘመናዊ እና ድንቅ ብዙ መስራት የምትችል ስልጡን አላየሁም አይዞሽ ፍትህ ከፈጣሪ ነው እንባሽን ፈጣሪ ያያል 🙏😍🙏😍
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አለም 😍
@woyneshetretta8049
@woyneshetretta8049 3 жыл бұрын
Awo fetari yehunat
@haniyeabera1315
@haniyeabera1315 3 жыл бұрын
እውነት አንተ ልዩ ሰው ነህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እማማ ባዩሽን ማንም ሊረዳቸው አልቻለም 😭😭😭ብዙ ነገር ደርሶባቸዋል
@ያልተኖረልጅነትወይነዶ
@ያልተኖረልጅነትወይነዶ 3 жыл бұрын
የኔ ናት አይዞወት በውት በጣም ያሳዝናል ይህን ያክል ግፍ ተወልደው ባደጉበት ሀገር ከባድ ነው
@ያልተኖረልጅነትወይነዶ
@ያልተኖረልጅነትወይነዶ 3 жыл бұрын
በጣም ያማል 😭😭😭😭
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ👆👆
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
@@ያልተኖረልጅነትወይነዶ እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ👆👆👆😘😘😘
@marthatube1001
@marthatube1001 3 жыл бұрын
@@ያልተኖረልጅነትወይነዶ እሺ እማ ደምሪኝ
@onelove8524
@onelove8524 3 жыл бұрын
"ምን ያህል የፌስቡክ ሰው የሳቸውን የህይወት ታሪክ ለመስማት ጓጉቷል" በጣም ያሳዝኑኛል በዙ ተንከራተዋል ብዙ ተገፍተዋል ግን በጣም ጠንካራ ናቸው
@sofiasofia2752
@sofiasofia2752 3 жыл бұрын
እውነቷን ነው አገራችን ፍትህ የለም ሀላፊወቹ ሁሉ የሌባ ተባባሪ ናቸው
@takagabera9856
@takagabera9856 3 жыл бұрын
. ይህን የሚያደርጉ ወረዳ ክፍለ ከተማ የተቀመትን ፍተሻ መደረግ አለበት ይህ ቤት ለመስራት የተነሱትን ሴቶች የሚደርስ ግፍ ነው
@rehimaaragawtube
@rehimaaragawtube 3 жыл бұрын
እማማ ባዩሽ አላህ ፍትህ ያቅርብልሽ ሰው በተወለደበት አገር ስቃይ ያማል እውነት ትወጣለች ትቆያለች እጅ😢😢😢😢
@rockyrocky4505
@rockyrocky4505 3 жыл бұрын
ባዩሽዬ የኛ ጀግና እውነት ጀግና አይገልፅሽም አይዞሽ ፍትህ ለማማ ባዩሽ 🙏🥰
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ👆👆👆😘😘😘😘😘😘
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 3 жыл бұрын
እውነት እንደዛሬ ደስ ያለኝ ቀን ነው እባክህን ወንድሜ ተባበሯት ማሚዬ በዚህ እድሜዋ ስታለቅስ ማያት በጋም ያማል በጣም ፈጣሪ ይጨመርበት
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 3 жыл бұрын
እኔጋር ገብተሽ ኮመንት አስቀምጪ
@shsbbsdndndnnd251
@shsbbsdndndnnd251 3 жыл бұрын
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
@@mantegboshmybob1578 What? ?😏
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 3 жыл бұрын
@@samirasamiraa9152 ምነው ለሰው ጥሩ ነገር አትመኝም እንዴ አልገባኝም ግልፅ አድርገሽ አስረጂኝ እህቴ
@mimi-pw6ip
@mimi-pw6ip 3 жыл бұрын
ብዙ እንዲህ አይነት ሆዳም የሰውን ንብረት ይዘው ድርቅ ያሉ ሰዋች አውቃለሁ እግዚአብሔር ቅጣቱን ይስጣቸው ። እርሶም እግዚአብሔር ይርዳዋት ሀቆውን ማግኛትዋት የማይቀር ነው ።
@ahlamethopia3347
@ahlamethopia3347 3 жыл бұрын
የኔ ናት አይዞሽ እድገትሽግን. የኔን አሥተዳደግ. የተናገርሽነዉየመሠለኝ ሁኖምግንጀግናነሽ አብሽሪየኢቲጲያሠዉአትረባም አታቅም የሚልአባዜአለብን ይንነገር ካልተዉን ኮፋደሥያሣጣል
@thomashailu968
@thomashailu968 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሚዲያ በሐገራችን መኖሩ ትልቅ ተስፋ ነው ቢያንስ ህዝብ እንዲያውቀው ማድረግህ ለሞያህ ትልቅ ክብር ነው በርታ።እትዬ ባዩሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@kemersherefa742
@kemersherefa742 3 жыл бұрын
አይዞሽ እናቴ አታልቅሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ከአንች ጋር ነው።
@urael225
@urael225 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እባካችሁ ለባዩሽ አበበ እርዱአት። ያ ዘመን አልፋል ርዝራዦች ግን አሁንም አሉ ።ለዚህ ነው እንዲህ አይነት ግፍ በአገራችን የሚካሄደው። እባካችሁ ድረሱላት !!!
@besobela7237
@besobela7237 3 жыл бұрын
አማራ ሌባ ነው አታሳብብ በዚህ መንግስትም ሆነ በቀድሞ መንግስት አማራ ሲያስተዳድሩ የነበሩት ነፍጠኛ ብአዴን እና አዴፓ የአሁኑ ብልፅግናዎች ናቸው ። ባዩሽ የራስዋችግር ያለባት ሴት ናት በተከራዮቹ በኩል ያለው ሀቅ ደግሞ ሰምተን እንፍረድ ።
@betelhemteshome8556
@betelhemteshome8556 3 жыл бұрын
ሰው በገዛ ንብረቱ እንዴት ይበደላል እችሰው እኮ የለፋችበት በስደት መከራ ያየችበት ንብረቷ ነው ፍትህ ለእትዬ ባዬሽ።
@officialkenean2132
@officialkenean2132 3 жыл бұрын
ትክክል
@nunitsegaye3439
@nunitsegaye3439 3 жыл бұрын
በጣም
@natynahu625
@natynahu625 3 жыл бұрын
ቤቲዬ ቆንጆ
@natynahu625
@natynahu625 3 жыл бұрын
ቤቲዬ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 жыл бұрын
አይጣል ነው እኔ በዝች እድሜዬ ያየሁት ሥቃይ ከእግዚአብሔር በታች እናቴ ባትኖር😥
@asmerettube2363
@asmerettube2363 3 жыл бұрын
ሴት ስለሆነች ብቻ ነው ይሄ ሁሉ ነገር ሚደርስባት ይሄን መንገድ እኔም አልፌበታለው አይዞሽ ማሚየ የደከምሽበትን ንብረት አታጭውም እግዚአብሔር ይፈርዳል ሀቅሽ አይቀርም እውነነት አይቀበርም
@shlook5585
@shlook5585 3 жыл бұрын
A strong women. Keep up the fight. My mom is a strong women like you. You are a hero.
@tarikambaw2001
@tarikambaw2001 3 жыл бұрын
ፍትህ፡ፍትህ፡ለእማማ፡ባዩሽ፡አበበ፡ፍትህን፡እንድታገኝ፡የኢትዮጵያ፡መንግሥት ፡ ካለህ፡የዚችን፡እናት፡ንብረት፡አስረክቦቸው፡የሰው፡ልጂ፡በገዛ፡ንብረቱ፡እንዴት፡ይሰቃያል❗❗❗❗
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 3 жыл бұрын
አንተ የእድሜ ትንሺ በሰራህ ትልቅ አሰተዋይ ልጅ ነህ በርታ
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 3 жыл бұрын
እጅግ እጅግ የሚገርም ታሪክ ነው!!! እናታችን በገዛ ሀገራቸው በሴት አቅማቸው ባፈሩት ንብረት መተዳደር እንዴት እንዳይችሉ ይህ ሁሉ ግፍ ይሰራባቸዋል?????? በእናት አቅም በተሰራ ቤት የማንም ወጠምሻ ዱሪዪ እንዲጨፍርበት መፍቀድ እና የእናታችንን እንግልት እና ስቃይ አለማስቆም እጅግ እጅግ ወራዳነት ነው !!!
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
ሀገራችን ፍትህ የለም ኡፍ
@hanasador3723
@hanasador3723 3 жыл бұрын
ፍትህ ለእናታችን
@serkewoldemariam1477
@serkewoldemariam1477 3 жыл бұрын
EYohans Media Good Job 👍👍👍 ተባረክ 🙏🙏🙏 ሰሚ ላጣች ሴት ስለሰማሀት ብሶቷን ለህዝብ ስላደረስክላት ' ምንም ይሁን ምን የሀገራችን ጉድ ስንሰማ እንዴት ብለን ነው ሀገር አለን ብለን ለመመለስ የምናስበው ?????
@menberelegesse7855
@menberelegesse7855 3 жыл бұрын
አይዞሽ እማዋ አትልቅሽ ሀቅሽን ማንም ሰው አይብላውም አግዚአብሔር የፍርድአል
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 3 жыл бұрын
እዮሃ ሚድያ እድሜያችሁ ይርዘም ቃል የለኝም🥰🥰🥰🥰🥰
@ሸሀድወሎየዋ
@ሸሀድወሎየዋ 3 жыл бұрын
እንዛመድ ውደ
@selamtasew3505
@selamtasew3505 3 жыл бұрын
እድሜያቸው ይጠር ማማዬ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ በቃ አሁንም በርቺ ሀቅሽን አሁንም እግዚአብሔር ያውጣልሽ ፍትህ ፍትህ ለእናታችን
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
ወይ የኢትዮጲያ ሰወች ሁሌም በራሳቸው ንብረት ያስላቀሷቸዋል ፈጣሪ የእጆቸውን ይስጣቸው ኢትዮጲያላይ ሲጀመር ለፍቶ ለሚኖርባት ሳትሆን ሌቦች የሚኖሩባት ሃገር ሆነች
@HannaTeGi
@HannaTeGi 3 жыл бұрын
ይቼ ሴት ጀግና ናት ለሐገሯ ብዙ ስራ የምትሰራ ነች የኢትዮጵያ ጀግኛነሽ ነሽሽሽሽሽሽ 💪💪💪💪 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@Rosa12137
@Rosa12137 3 жыл бұрын
ባዪሽዬ አታልቅሽ እምባሽ እንደ ጎርፍ አረጎ ይውሰዳቸው በረቺ እግዛብሔር ከጎንሽ ነዉ
@sabletube3397
@sabletube3397 3 жыл бұрын
ኤፍቢ ስከታተላት ታሳዝነኛለች ከምር ስላቀረባችሗት እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@Africa2025
@Africa2025 3 жыл бұрын
ወይዘሮ ባዩሽ ጀግና ነሽ አይዞሽ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ነዉ እንባሽ በከንቱ ፈሶ አይቀርም በዜጋቸዉ ለተበደሉ ሴቶች ብርታት ነሽ መናገር ላልቻሉ እናቶች ለተበደሉ ሴቶች ኣርአያ ነሽ በርቺ እሕቴ
@sabletube3397
@sabletube3397 3 жыл бұрын
@@Africa2025 በትክክል👍👍
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 3 жыл бұрын
እዮሀ ሚዲያ ከልብ እናመሰግናለን ኑሩልን የእኛ አንበሶች ፍትህ ለባዩሽየ
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይስጥህ ዶልፊን እና ፍራንክፈርት የዛ ሰፈር ድምቀቶች ነበሩ እግዚአብሄር ይርዳሽ እናት ባዩሽ ባለስልጣኖች ተባበራት የሰው ሀቅ ሀቅ ነው
@bruksolomon9001
@bruksolomon9001 3 жыл бұрын
Add
@alemgebra6041
@alemgebra6041 3 жыл бұрын
ወ/ሮ ባዩሽ ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ የእውነት አምላክ ንብረትሽን ያስመልሽልሽ የኛ ህዝብ በልተን እንሙት ብሏል በአንዱ ጉሮሮ ላይ ሌላኛው መቆም ነው የሚፈልገው
@kedejahusseinahmed3795
@kedejahusseinahmed3795 3 жыл бұрын
ጀግና የአማራ ሴት በራሳ የተማመነች ።እደሜ ጤና ይሰጥሽ ከእደሜጋ ።
@kidu715
@kidu715 3 жыл бұрын
ባዩሼዬ የኔ እናት ሀቅሽን ፈጣሪ ያዉጣልሽ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ🙏🙏🙏
@mronedegu8177
@mronedegu8177 3 жыл бұрын
ሚድያዎች ልታግዟት ይገባል
@pinag7343
@pinag7343 3 жыл бұрын
ባዪሽ ከበበ ያገሬ ልጅ ጎበዝ ጓበዝ ስንቱን ነወ የቻልሽው የኔ እህት!!! አሁንም ኢትዮጽያ የት ነች የደሴ ከነቲባ የደሴ ህግ አስከባሪውች የት ናችሁ። ናችሁ??? እረ እባካችሁ እግዚአብሔርን ፍሩ: ትርጉሙ ምንድነው?? ባዩሽየ ወገኔ አይዞሽ ያንቺ ጉዳይ ዶ/ር አብየ ጋ መድረስ አለበት አምላክ አለ Please don't give up God bless you. We all are with you 💚💛❤
@የማርያም-አ2ጐ
@የማርያም-አ2ጐ 3 жыл бұрын
በዚህ አጋጣም እዮሃ ሚድያ ሳላመሰግናቹ አላልፍም እውነት ድምፅ እንሁናቸው ሚልክያስ እናመሰግናለን
@حياةحياة-د2غ
@حياةحياة-د2غ 3 жыл бұрын
ለልጆችዎ ኑሩላቸው ለምን ትሞቱ አላህ ሀቅዎትን ይመልስልዎት ነፃነትዎን አላህ ያስመልስልዎት ህመምዎትነ አሞኛል የሳቀ ሁሉ ደስተኛ እዳልሆነ ከርሰዎ ተምሬያለሁ ጠንካራ ነዎት አላህ ያጠንክረዎ
@አልሚዩቱብ
@አልሚዩቱብ 3 жыл бұрын
የእናቶቻችንን እንባ እናብስ👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹ባዬሽዬ የሤቶች ተምሳሌት የኛ ጀግና አይዞሽ
@getteshome6501
@getteshome6501 3 жыл бұрын
I'm so sorry Enate😢😥 God bless Eyoha.
@ፐፑ
@ፐፑ 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው ሰው በሰው ሀገር ለፍቶ ጥሮ ግሮ ሰርቶ ሀገሬ ገብቼ አርፋለሁ ሲል በገዛ ሀገሩ እንዲህ ሲሆኑ ማየት በጣም በጣም ልብ ይሰብራል በተረፈ አላህ ይርዳዎት ወይዘሮ ባይዩሽ
@elza253
@elza253 3 жыл бұрын
የዛሬዋ ኪዳነምህረት ያነብትን እንባ አስባ በደስታ ትለውጥሎ ።ወይዘሮ ባዩሽ አይዞ እናታለም
@rbeq
@rbeq 3 жыл бұрын
ኧረ ግፍ መሥራት መልሶ ይከፍላል ሁልጊዜዪ ነው እኚህ ሴቴዮ የሚያለቅሱት ምነው ግን ??
@alemedebela5342
@alemedebela5342 3 жыл бұрын
አሜን ግፍ ተሰርቶባታል ቤቷን በእዳ ለመያዝ ፈልገዉ ነዉ
@alemedebela5342
@alemedebela5342 3 жыл бұрын
የግፍ ጥግ አገር ዉስጥ ገቢ መቼም የሚቀላዉ የእምባ ገንዘብ ነዉ።
@alemedebela5342
@alemedebela5342 3 жыл бұрын
ደህና ጠበቃ ገዝተሽ ማሳሰር ነዉ
@Emabet755
@Emabet755 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ፍትህ ለባዮሽ አበበ
@danielgetachew9942
@danielgetachew9942 3 жыл бұрын
ወ/ሮ ባዩሽ ወኪልሽን ምን ያህል እንደምታምኛት ባላቅም ችግሩ ከሷጋር የተያያዘ ነው የሚመስለኝ ።አንድ ነገር ማወቅ የሚገባሽ አንቺም ኢትዮጵያዊት ነሽ ልክ እንደ ሌላው ዜጋ ባለመብት ስለሆንሽ አትፍሪ !!ፈሪ ነኝ አትበይ ደግሞ ትችያለሽ አይዞሽ እ/ር ይረዳሻል።
@hanna2010h1
@hanna2010h1 3 жыл бұрын
ደሴ እኮ የገዛ ልጆቿን ትበላለች። የሁላችንንም ያሰደደን የውስጣችን ችግር ነው። እግዚያብሔር ይርዳሽ
@degnestube3253
@degnestube3253 3 жыл бұрын
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኩዋን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መስቀል ኃይላችን ነው!!!✝️♥️እናታችን ባዩሽ ፍትህ ይገባታል በገዛ ንብረቷ መገላታት የለባትም በዚህ እድሜዋ አረፍ ብላ በንብረቷ ልታዝዝ ይገባታል እጂ ልታለቅስ አይገባም ምን አይነት የከፋ ዘመን ነው ሰው በገዛ ንብረቱ እንዴት ያለቅሳል 😭 የኔ ናት እግዚአብሔር ይርዳሽ አንጀቴን በላሽው 😥
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 3 жыл бұрын
እትዬ ባዩሽ አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ነው አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ በትክክለኛው መንገድ ስለምትሄጂ ነው እንዴ የሆንሽው ፍትህን ደሞ ታገኛለሽ እዮሀ ሚዲያዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@ራሄልኢትዮጲያዊት
@ራሄልኢትዮጲያዊት 3 жыл бұрын
እዮሀዎች እንባን አባሽ ሚድያ ፍትህ ሰፍኖ ቤቱዋ ተመልሶላት ዳግመኛ ኢተርፊው እንደምታደርጋት ባለ ሙሉ ተስፋ ነን
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ👆👆👆😘😘😘😘😘😘
@sosina19
@sosina19 3 жыл бұрын
ይቅርታ ለአስተያየቴ ራሄል እ አይገባም!
@ራሄልኢትዮጲያዊት
@ራሄልኢትዮጲያዊት 3 жыл бұрын
@@sosina19 አልገባኝም
@sosina19
@sosina19 3 жыл бұрын
ራሄል እንጂ እራሄል አይባልም ብዬ ነው የኔ እህት ካጠፋሁ ይቅርታ!
@ራሄልኢትዮጲያዊት
@ራሄልኢትዮጲያዊት 3 жыл бұрын
@@sosina19 እሽ እህቴ አስተካክላለሁ
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 3 жыл бұрын
በንብረትዋ መሣቅ ሥትችል በንበረትዋ ማልቀስዋ በጣም ያሣዝናል
@muluwondemaghg3699
@muluwondemaghg3699 3 жыл бұрын
ወይ ፈተና በስው ሀገር ዘና ብለህ ትኖራለህ ባገርህ ይህን ያክል ስቃይ
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 3 жыл бұрын
Yes very sad we have no home
@Emanu1532
@Emanu1532 3 жыл бұрын
ጠንካራና፣ መካሪ፣ ሙሁር ኢትዮጰያዊ ናቸው ፈጣሪ ቀሪ ዘመኖትን ይባርክ🇪🇹
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq 3 жыл бұрын
"Women struggle is not on the bed" by Bayush Ababe. She is so right. We have brain....wisdoms... Wow!! it is too deep. I hope Ethiopia's men understand what she said. Country grow up when empowering and respecting women. Thank you Bayush. You are a sunshine for many women. We ❤ You.
@mimit4032
@mimit4032 3 жыл бұрын
Exactly 💯
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
0f course my brother 👍👌✌
@hayuborana6923
@hayuborana6923 3 жыл бұрын
ለረጅም አመት ፌስቡክ ላይ ተከታታይ ነኝ የእማማ ባዩሽ በጣም ጠንካራ የሴቶች ተምሳሌት ናት የተበደለች የተገፋች ሴት ናት ፍትህ ይገባታል 😭💔
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 3 жыл бұрын
ባዩሽዬ ፈጣሪ ተጨምሮበት ካረዳሽ በስተቀር ደሴ ከተማ ውስጥ ምንም ፍትህ የለም እኛም መሀል ፒያሳ ላይ ያለንን ፎቅ በጉልበተኛ ሰለሞን ላቀው በሚባል ሰው ተቀምተን ህግ ከ 15 አመት በላይ ምንም ፍትህ አልሰጠንም ከደሴ አልፎ እሰከ ባህርዳር ብንሄድም እጁ እዚያ ድረስ እረዝሞ ወላጆቻችንን በእስትሮክ አተናል መንግስት ደሴ ላይ ያለውን የፍርድ ሂደት ሙስና ሊመለከት አልቻለም ። እኛ በብስጭት ምክኒያት እናት አባታችንን በዚሁ ፎቅ ምክኒያት አጥተናል አንቺ በህይወት መኖርሽም በዚህ ሁሉ ብስጭት ፈጣሪ ይመስገን
@abebamengesha8013
@abebamengesha8013 3 жыл бұрын
አይዞሽ ትዙዬ እውነት ይዘገያል እንጂ አይቀርም ሀቃችሁን ታገኛላችሁ
@seadanega19
@seadanega19 3 жыл бұрын
አይዞን እህቴ እውነት ትፈርዳለች ቤተሰብ አሳቶ አይር
@seadanega19
@seadanega19 3 жыл бұрын
አይቀርም እህት እድሜ ይስጣችሁ እናንተን
@wintalove1635
@wintalove1635 3 жыл бұрын
Enza yemselu welajochachun atachu atkerum fetari ewnetun agalto feteh yestachu
@bezawitgirum2715
@bezawitgirum2715 3 жыл бұрын
እነ እትዬ መሰረት በዚህ ፎቅ ጉዳይ ሲያለቅሱ እንደኖሩ እና የሞታቸው መንስኤ እንደሆነ እናቃለን.. እመቤቴ እውነቱን ታጋልጥላቹ🙏🙏 ፍትህ ለተበዳይ
@my2973
@my2973 3 жыл бұрын
አቤት እግዚኦ 🙆‍♀️በገዛ ሀገሯ አቤት ገታ ሆይ ይሰውልጅ ክፋት ግን ለምን? አይዞሽ እግዚአብሔር ይካስሽ እናቴ☝️😭😭😭
@mahederabera1877
@mahederabera1877 3 жыл бұрын
እሰይ እልልልል እዮሀ ሚዲያ እግዚያብሄር ከፍ ያርጋችሁ እማማ ባዮሽን ሰላቀረባችሁ መፍትሄ ይኖራል የሚረዳቸው ባለስልጣን አይጠፋም
@helenkiros6647
@helenkiros6647 3 жыл бұрын
she is confident and smart that's what those ppl couldn't stand keep going etye bayushhh💪💪💪
@mimit4032
@mimit4032 3 жыл бұрын
Exactly 💯
@loveforever3031
@loveforever3031 3 жыл бұрын
She really is 💪🏻
@gudayaschalew6222
@gudayaschalew6222 3 жыл бұрын
ፍትህ ለባዮሽ እባካችሁ የመንግስት አካላት ስለ እግዚአብሔር ብለችሁ እርዷት እፎይ ብላ በምትኖርበት እደሜዋ ማልቀስ መንገላታት በፍፁም የለባትም
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ👆👆👆😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 жыл бұрын
EWNT NW
@yiragafarm7158
@yiragafarm7158 3 жыл бұрын
@@agelgay.birhan.niguse you
@racheltakala7118
@racheltakala7118 3 жыл бұрын
ምን ልታደርጊ ነው የምትሂጅ ተይላቸው
@woitay2011
@woitay2011 3 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ኃቅሽን ይፍረድልሽ፣ አይዞሽ ለሁሉም ዋናዉ ፈራጅ ፍርዱን ይስጥሽ።
@ifinaanmulate5138
@ifinaanmulate5138 2 жыл бұрын
እውነት እያለሽ የሚረዳሽ ሰው አለማግኘት ምን ያህል እንደሆነ ህመሙ ሊያውቅ የሚችለው የደረሰበት ብቻ ነው እህቴ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ ።
@nuryesaid2443
@nuryesaid2443 3 жыл бұрын
እዩሃ ሚድያ በእዉነት እግዚአብሔር ሰላማችሁን፣ያብዛላችሁ
@lala-o2z
@lala-o2z 3 жыл бұрын
ግፈኞች አላህ ይንቀላቹ! የሰው ሀቅ ባዶ ያስቀራል ሰላም ይነሳል! አይዞሽ እናቴ ሀቅሽ የትም አይቀርም
@mekdestayewegener2029
@mekdestayewegener2029 3 жыл бұрын
በጣም ነው ያሰለቀሰችኝ እባካችሁ እርዶት 😭😭
@sweetnegashi747
@sweetnegashi747 3 жыл бұрын
በጣምምምምም 😭😭😭😭
@danielmohamed6562
@danielmohamed6562 3 жыл бұрын
Eyoha media እጅግ በጣም እናመሰግናለን የናታችንን በደል እውነት በማቅረብክ የሚግርመው ነገር ያለምክንያት አይደለም የአማራ ክልል ባይዴን ተላላኬ የሚባለው100% ማረጋገጫው ይህ ነዉ ።
@zewdnishadunga6230
@zewdnishadunga6230 3 жыл бұрын
አይዞሽ እማማ ባይሽ ።ፍትህ ለእናታችን የሚመለከተው አካል ፍትህ ይስጥህ።
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ 3 жыл бұрын
ከኒህ እናት ብዙ መማር አለብን
@flower525af4
@flower525af4 3 жыл бұрын
Kesachew awo, kanchina abatish gin kihdet new yetemarnew,,enante yetekelachut eshoh new sew eyasekaye yalew
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
@@flower525af4 😂😂😂😂👏👏👏👏👏👍👍👍👍👌👌✌
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
JUNTA WEYANE 😏😏😏👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 3 жыл бұрын
@@flower525af4 እሷ አይደለችም ፌክ አካውንት ነው
@rhimarhi364
@rhimarhi364 3 жыл бұрын
እሶ አይደለችም
@tsigetsige3860
@tsigetsige3860 3 жыл бұрын
የደሴ ህዝቦች አስተዳደሮች እኚህ እናት አልቅሰው አይለፉ ይቅርታ ጠይቃቹህ ካሷቸው ብሶት እንዳለቦት ሁሌ በሚያሰተላልፉት መልክት እርዳ ነበር እዮሐዎች እናመሰግናለን ድምፃቸው ስላሰማቹ ስራቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹ
@omertaibra9639
@omertaibra9639 3 жыл бұрын
የኑልበተኞች አገር ሆነች አዝናለሁ ጀግና ሴት ነሽና ሀቅሽ መዉጣቱ አይቀርምና ልብ ያለዉ ልብ ይበል
@heaventube9890
@heaventube9890 3 жыл бұрын
አይ ሀገሬ የለፋ እና በንፁ ላብ የሰራ ሰው መቼም በሰላም አይኖርብሽም በጣም ያሳዝናል የኔ እናት አይዞት እግዚአብሔር ፈራጅ ነው እሱ ላቦትን ያስመልስሎት
@sofizemaniya8117
@sofizemaniya8117 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እምባይሾን ያብስልሽ :: አሜን አሜን በይ በዪሽዬ !
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 3 жыл бұрын
አይዞት እማማ ባዩሸ ሀቆትን ፈጣሪ ይመልሰሎታል🙏
@ggff7535
@ggff7535 3 жыл бұрын
አንተ የተባረክ ልጅ
@bickim5224
@bickim5224 3 жыл бұрын
What a strong women!!!!! I’m so proud of you as a women you made me proud
@stephanieadams9702
@stephanieadams9702 3 жыл бұрын
She might have gave that impression but I find her swearing nasty የ እስራኤል ቁዱስ ?
@totit_t1445
@totit_t1445 3 жыл бұрын
She definitely is strong woman. I believe everything happens for a reason. ...Maybe God has other plans for her...maybe a bigger mansion, in beautiful neighborhood?? 😍
@abayteshome5079
@abayteshome5079 3 жыл бұрын
እናንተም ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርካችሁ ፡ ተባረኩ ፡ የሰዉን ፡ ብሷት ፡ እንደዚህ ፡ በርጋታ ፡ ማዳመጥ ፡ ትልቅ ፡ እርዳታ ፡ ነዉ
@mekdibest215
@mekdibest215 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል እችላለው ስትል ትችላለህ አልችልም ስትል አትችልም መጀመሪያ ጭንቅላት ላይ ነው ስራ መስራት
@jsojso5637
@jsojso5637 3 жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ አሁንም እግዚአብሔር ይርዳሽ አሜንንን ኦኬ . ወንድሜ እግዚአብሔር ይብርክህ ጥሩ ሥራ ለርስህ ነው ና እግዚአብሔር ይብርክህ አሜንንን ኢትዮጵያ ህዝብዋ ይብርክልን ፈጣሪ አሜንንን 🟢🟡🛑🟢🟡🛑🟢🟡🛑🟢🟡🛑
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 3 жыл бұрын
ብዩሼ አይዞሺ እባካቺሁን እርዷት ድምፅ እንሁናት ሀቋን አስመልስሏት እናተጋር ከደረሰ ሀቅዋ ይውጣል ብልጂነት ተለፍቶ በሰው ሀገር አገር ላይ ቅርስ ማስቀመጥና መጦሪያ መነጠቅ መካድ ይከብዳል
@ksataif3733
@ksataif3733 3 жыл бұрын
እ/ር ዐዋቂ ነው ይሄ እምባ ይታበሳል !!!!
@lovenature4241
@lovenature4241 3 жыл бұрын
WHAT A RESPECTFUL YOUNG MAN. GOD BLESS YOU!!
@ሀገሬነሽሀብቴሀገሬነሽሀብ
@ሀገሬነሽሀብቴሀገሬነሽሀብ 3 жыл бұрын
እኝህን የመሰለ ሀይምሮ ያለቸው እናት ባዶ ማድረግ ይታያችሁ
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin Жыл бұрын
እማማ አገላለጥሽ በጣም ዘሚገርም ነዉ አስተማሪ ነሽ በእዉነት አዎቂ ነሽ በእዉነት ደስ የሚል ነዉ አገላለጽሽ
@himakdikwttube3050
@himakdikwttube3050 3 жыл бұрын
እዋእ የሃኒ ዲያ በጣም እናመሰግናለን ባይሹኝ ስላቀረቡት የደሴ ባለስልጣናት ሁልግዜ ስልጣነ ትኖሩ ስልጣን እሚሰጥ ሚነሳ አምላክ ነው ስለዚህ ፍትህ ፍትህ ለ ባዩሽ አይዞሽ እናታለም አታልቅሺ ፍርድ ቅርብ ነው
@የማርያም-አ2ጐ
@የማርያም-አ2ጐ 3 жыл бұрын
እትዬ ባዬሽ በጣም አሳዘኑኝ ኡፍፍፍ በሴትነቷ ተጠቃች ሰው ስለሌላት ተጫወቱባት ፍትህ ለትዬ ባየሽ ፍትህ በሴትነት ለሚጠቁ ሰዎች
@nogate9562
@nogate9562 3 жыл бұрын
ባዩሸዬ አታልቅሸ እረ ውይይይይይ ልቻልኩም😭😭😭😭😭😭 አይዞሸ የኔ እናት እግዚአብሔር ይበቀላቸዋል
@gy8086
@gy8086 3 жыл бұрын
Betam yasznal sew be hageru yemaykeberbet hger!!
@elsafikiru9885
@elsafikiru9885 3 жыл бұрын
@@gy8086 ወይ እባሽ ይፍረድ
@bety1747
@bety1747 3 жыл бұрын
@@gy8086 እይዞሽ ባዩሽ እናውቃለን ካንድም ሁለት ቤት እንደነበረሽ መኖሪያ ና የንግድ ቤት። ውሽት አይደለም። በምን ምክንያትይህ ሁሉ እንደደረስብሽ ባላውቅም ስው ሁል ጊዜ ደስታ ብቻ አይሆንለትም። ፈተና ያጋጥማል እግዚአብሔር። ይድረስልሽ ወደ እርሱ ተጠጊ። ሸክምን የሚያቀል እሱ ነው በርች አይዞሽ
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 жыл бұрын
She is strong and smart woman God is with u. 🙏❤soon u will be Happy 😊
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 3 жыл бұрын
እውነት ነው ያማል እናቴ እኔም እንደ አንቺ አይነት ገጥሞኝ ነበረ ጉሮሮ ለጉሮሮ ተናንቄያለሁ አይዞሽ አንቺም ትረቻቸዋለሽ ፣ በተለይ ወንድ ተከራዮችማ አይጣል ነው ሴት አከራይ ላይ የሚሆኑት ነገር እግዚኦ ነው ፣ በርቺ በርቺ እናቴ ብትናገርም ተናዳ ነው ለፍታ የሰራችው ንብረት እስከ ሆነ ድረስ ንብረቷን ማግኘት አለባት ።
@mimigebremariam4582
@mimigebremariam4582 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ፍትህ ለእናታችን የማንም ወንበዴ በሰው ንብረት ማላገጥ አይችልም
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ👆👆👆😘😘😘💝💝💝💝
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭YAMHARA MNGEST. LEJOC HE. YALKSALU
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 3 жыл бұрын
እትዬ ባዩሽዬ ጠንቀራ ሴት ነሽ በውነት አይዞሽ ታሸንፊያለሽ ከጎንሽ ነን አቦ የኔ ቅመም እናት😍😍😍😍 እናትሽን ቤተሰብሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ውዴ 💚💛❤🙏🙏🙏
@user-ye6ip1eh1m
@user-ye6ip1eh1m 3 жыл бұрын
ፍትህ ለእናታችን በሰደት ተንከራታ የሰራችዉን ቤት 😢😢😢😢😢
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ👆👆👆😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-ye6ip1eh1m
@user-ye6ip1eh1m 3 жыл бұрын
@@agelgay.birhan.niguse እሺ ማር አንችም አደርጊኝ
@marthagebrehiywot4746
@marthagebrehiywot4746 3 жыл бұрын
አይዞሽ ጠንከር በይ ወይዘሮ ባዩሽ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ ነው ምንም ህግ የለም ከሁሉም በፊት ህግ መከበር ነበረበት ከዚህም የባስ ነገር አለ በቺ እግዚአብሄር ይርዳሽ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
የእውንት የውሻው ታሪክ እውንት ከሆን በጣም አሳዘንኝ ምን ጉድ ንው እር ኢትዬ መጨሻውን ያሳምርልን ይሄ እናትና ልጁ ካልተጨመሩበት የኢትዬ ንገር ከንቱ ይሆናል
@sipharatube8594
@sipharatube8594 3 жыл бұрын
በጣም🙀😭😭😭
@wuduwaethiopia8224
@wuduwaethiopia8224 3 жыл бұрын
ሼም ነው! የደሴ ከተማ ከንቲባነት መሆን እንኳን ያንሳታል። የደሴ ሕዝብ ነውርህን ሰምተህ እናትህን ታደግ!!
@yaredsalesawi5176
@yaredsalesawi5176 3 жыл бұрын
ትክክል
@sademas
@sademas 3 жыл бұрын
ጥሩ አባል👏
@yeshitube8383
@yeshitube8383 3 жыл бұрын
ትክክል
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 3 жыл бұрын
እውነት መሸለም አለባት ፈጣሪ ይጠብቅሽ እውነቱ በቅርብ ይወጣል ምድረ ፈጣጣ ሁሉ አይዞሽ ትየ ባዩሽ እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 3 жыл бұрын
ደሴ ውስጥ ህግ የሚሰራው ገንዘብ ለሚሰጥ ነው ከከንቲባ እስከ ህንፃ ሹም እንደ ወንደሰን ያሉ የቀን ጂቦች ዳኛ ተብዬዎች ሁሉም በደሀ እንባ የሚሳለቁ ሙሰኞች ናቸው ።
@ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
@ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 3 жыл бұрын
ባዩሼ እግዚአብሔር ይረዳሻል ሃቅሽን ይፈርዳል አምላክ
@Sumayafanit
@Sumayafanit 3 жыл бұрын
ፍትህ የሌለበት ሀገር ወይኔ የኔ ሚስኪን እናት
@danabrown351
@danabrown351 3 жыл бұрын
ዋው በጣም መልካም ናችሁ እግዚአብሄር ያክብራችሁ በጣም የምታሳዝን ሴት ናት
@mesayasert6703
@mesayasert6703 3 жыл бұрын
የሕግ ያለክ የኔናት የኔባ ይፍሰስ አይ ዞሽ በአብይ ግዜ ሴትልጅ አታለቅስም ወር ባልሞላውስጥ ትረከቢለሽ እናታችን ኪዳንምሕረት በምልጃሽ እርጂኝ
@lovelove-gg6fh
@lovelove-gg6fh 3 жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ እማማ ባዩሽ ጀግኒት ነሽ አደበተ ርቱ እዬሀ እናመሰግናለን 👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@eyobtesfahun8786
@eyobtesfahun8786 3 жыл бұрын
Aye ethiopa
@yewordanosshibrie1977
@yewordanosshibrie1977 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 58 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 16 МЛН