በገዛ እህቶቼ የተነሳ ከባድ ስጋት ላይ ነኝ! ሁሉም ይቅር እና እናቴን ብቻ ጠይቁልኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 274,173

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 2 200
@ameletoli6497
@ameletoli6497 Жыл бұрын
የኔ እህት ብትታረቂ እንኳን አብረሽ አትኑሪ ከቻልሽ ተከራይተሽ ለራስሽ ማሰብ አለብሽ ከህይወትሽ የሚበልጥ ነገር የለም
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
አዎ በጣም ያስፈራሉ
@sameraheb4449
@sameraheb4449 Жыл бұрын
የኔ እህት ብት ታረቂም አብረሽ አትኑሪ በጣም ችግር እንዳያደሩሱብሽ ❤
@SaronWelde
@SaronWelde Жыл бұрын
Aybalim ehte
@ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ
@ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ Жыл бұрын
ኧዎባሁንሰአት ከሰይጣን ሸከፍተዋል ሰውየፈጣሪያለህ
@onlinework202
@onlinework202 Жыл бұрын
እኔ ልምክርሽ እህቴ አንች አርብ ሀገር ሄደሽ መስዋት ብትሆኝ እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ለቤተስቦች እንደ ሻማ ቀልጫለሁ ግን በ እናቴ ተክጃለሁ ወጠሽ የራስሽን ህይወት ኑሪ ልጆችሽን ታጫለሽ ገንዘብን ስርተሽ 7:41 ታገኛለሽ ልጁ ግን አይገኝም እልክ ጥሩ አይደለም ግዜው ክፍቶል አንጀትሽን ነው የሚያሳሩሽ የእህትነቴን መክሬሽአለሁ እኔ ስለደርስብኝ ነው
@emumiftah2467
@emumiftah2467 Жыл бұрын
ይሄ ታሪክ በየቤታችን አለ እኛ ስደተኞች ይበልጥ የምንከዳው በረዳናቸው ሰዎች ነው😢😢😢
@Umubilalul-
@Umubilalul- Жыл бұрын
በጣም😢😢😢😢
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ Жыл бұрын
ትክክል
@linagizawassefa6514
@linagizawassefa6514 Жыл бұрын
ትክክል
@accacc5974
@accacc5974 Жыл бұрын
እኔም ደርሶብኛል ግን ዘመድ አዝማድ ሰፈሩ ሙሉ ሰለሜቅ ቤት መካድ አልተቻለም በህት በወንድም እናት አባትሰ የለኘም አሮጊቶ ቅሌታም ናቸው😊
@emumiftah2467
@emumiftah2467 Жыл бұрын
@@accacc5974 አይባልም ቆንጅየ እናት ወጥመድ ውስጥ ናቸው እኛ በቤታችን የተፈጠረውም ይህ ነበር
@mamemame3377
@mamemame3377 Жыл бұрын
እህቴ እኔ ግን የምመክርሽ ነገር ቢኖር ከቤተሰቦችሽ ከታረቅሽ በኻላ ከቤት ወተሽ ከልጆችሽ አባት ጋር ልጆችሽን በሰላም ብትከባከቢ ይሻላል ❤❤
@MekdesAyele-d4t
@MekdesAyele-d4t Жыл бұрын
እንደ ተከታታይ ፊልም ተከታተልኩት አዳመጥኩት የኔ ብርቱ መልካም የዋህነትሽን የበዛ ነው አይተው ጎዱሽ ፈጣሪ የጃቸውን ይስጣቸው እናትሽ በጣም ክፉ ናቸው እሳቸው ጠንከር ብለው አንቺም ተይ አንተም ተው ቡለው ሰላም ማድረግ ይችላሉሉ ይቺ መልካም ልጃቸውን ሊያጠቁ ሲማከረ ማስቆም ይችላሉ።። እናት ማዳላት የለባትም የሳቸው ክፍተት ነው ለዚሁሉ ያበቁት አብረው እያሙ ልጆቻቸውን አለያዮቸው
@heraniwondigagegn8318
@heraniwondigagegn8318 16 күн бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው ከማናቸውም እናትየው በዚ እድሜያቸው የልጆቻቸው አለመስማማት በሪሱ እስትረስ ይሰጣቸዋል በዛ ላይ ይሄ እድሜያቸው ልክ እንደልጅ እንክብካቤ ያስፈልጋቸዋል ለናታቹ ብላቹ ተስማሙ እባካቹ አንድ ለናቱ ብሎ ሰላም የሚፈጥር ይጥፋ እ ባካቹ ለናታቹ አስቡ ቢያጠፉም ስላረጁ አንደርስታንድ አድርጊያቸው እግዚያብሄር ይርዳቹ❤❤❤
@fikirloveadero8149
@fikirloveadero8149 Жыл бұрын
አቤት የኢትዮጵያ ቤተሰብ ለቀበሌ ቤት ይሄን ያህል ቤተሰብ መለያየት የራስ ቤት ቢሆንማ ይሄኔ ይገዳደላሉ ኢትዮጵያዊ ፍቅር ነው የሚሉት በአፍ ነው እግዚአብሔር በሕዝቡ ላይ ሁሉ ፈውስ ያድርግ
@solkuku8272
@solkuku8272 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ ፍቅር ከሞተ 500 አመት ሞላዉ
@tilahunjimma4804
@tilahunjimma4804 Жыл бұрын
እግዛብሔር ታላቅ አምላክ ነው ልብን ያያል የዝህችን ልጅ ድካምና ልፋት በከንቱ አይተወውም ነገር ግን በቀበሌ ቤት እዚህ ከደረሱ የግል ቤት ቢኖራቸው ይጋደሉ ነበር:
@እራመዳለውበተስፋ-ሰ1ደ
@እራመዳለውበተስፋ-ሰ1ደ Жыл бұрын
አሜን
@rahmaturner7322
@rahmaturner7322 Жыл бұрын
አሜን🙏🏿
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 Жыл бұрын
Laa kabalee baate Alalachem 😂😅😅😂
@heluwena6144
@heluwena6144 Жыл бұрын
የዋህነቷ እጅግ የበዛ ነው እግዚአብሔር ገና በበረከት ይሞላሻል ጠንቃቃ ሴት ሁኝ ብር ቢኖረኝ ቤት ገዝቼ አሰወጣሸ ነበረ::
@Yadelsuperpro12
@Yadelsuperpro12 Жыл бұрын
እኔም ደግሞ ስታምር
@narditube4378
@narditube4378 Жыл бұрын
ወይኔ ስታምር ጌታን
@habtamuwerku3496
@habtamuwerku3496 Жыл бұрын
እኔም ባደርግላት ደስ ባለኝ የዋኸ ነች እግዚ አብሔር በበረከት ይሙላት🙏🙏🙏
@asmaraeritrea7702
@asmaraeritrea7702 Жыл бұрын
Your...is good enough.
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 Жыл бұрын
አወ የዋህ ናት ድምፃዋ እራሱ👍👍👍👍
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 Жыл бұрын
ከእዚች እህቴ ያስደሰተኝ 2 ነገር ነው አንደኛው ካለ ልጅ አለመቅረታ እንካንም ድንግል ማርያም በልጆች ባረከቻት ሁለተኛ እዬ ሁሉ በደል ደርሶባት በጣም ጠንካራ ሆና ነው የምታወራው እኔ ብሆን እንባዬ ያስቸግረኝ ነበር የእኔ የደም ገንቦ ፅድት ጥርት ያልሽ እህቴ ሁሌም ጠንካራ ሁኚ ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ ላንቺ ያልሆኑ ቤተሠቦችሽ ለልጆችሽ አይሆኑም
@taybat536
@taybat536 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚለዉ ትልቁ ሀብት ልጆቿ ናቸዉ እራሷንም አልጣለች ጠንካራናት እኔ ለራሱ ተበድየ ማዉራት አልችልም እባ ነዉ የሚያቀኝ
@geedsneedss7201
@geedsneedss7201 Жыл бұрын
እኔም አብሶ ልጆች መኖሩ አስደስቶኛል በጣም ጠንካራ ናት
@meronabera5082
@meronabera5082 Жыл бұрын
የሷ ብቻ ሳይሆን የብዞቻችን ታሪክ ታሳዝናለች አለምዬ እግዛቤር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥክ ❤❤❤
@ellenibelete3528
@ellenibelete3528 Жыл бұрын
ደግሞ ስታምሪ የእኔ ወርቅ ቤቱን ለቀሽ ውጪ ከእነሱ አንድ ክፍል የተሻለ እንጂ የባሰ አይመጣም
@ruthtariku4359
@ruthtariku4359 Жыл бұрын
ትከፍልላታለህ የቤት ክራይ ወገኛ ነህ ከሰራሽው ቤት እንዳትወጪ እነሱ ይውጡ
@tedyteklu8195
@tedyteklu8195 Жыл бұрын
የጋዜጠኝው ትእግስት እና የሙያ ስነምግባር በጣም ያስደስታል።
@AnnaMelese-g2n
@AnnaMelese-g2n Жыл бұрын
Err sintun yisema
@hannatsegaye6536
@hannatsegaye6536 Жыл бұрын
በጣም ስወደዉ እኮ አለምዬን እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤❤❤
@ኤደንየማርያምልጅ-ዀ3ዘ
@ኤደንየማርያምልጅ-ዀ3ዘ Жыл бұрын
በጣም ትሁትና ታጋሽ የሰውን ሀሳብ አዳማጭ ጋዜጠኛ በጣም ነው የምወደው 🥰🥰💗💗
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
በጣም አስዘነኝ
@Betututu_2
@Betututu_2 Жыл бұрын
በጣም
@tesfamariyam5928
@tesfamariyam5928 Жыл бұрын
በጣም እሚገርም ታሪክ ነው ልጅቱ እውነታ አላት እህቶቿ በሷ ኑሮ ቀንተዋል ቅናት አውሯቸዋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ።
@AgewKemant
@AgewKemant Жыл бұрын
"የተደረገብንን በደል ከረሳን ጥፋታችንን እንደጋግመዋለን "የተደረገብንን በደል እለመርሳት ብልህነት እንጂ ቂመኛነት እይደለም...."
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ትክክል
@segag4945
@segag4945 Жыл бұрын
Very well said!!
@fatmah6936
@fatmah6936 Жыл бұрын
ትክክል
@everydayuse305
@everydayuse305 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ለቀበሌ ቤት ይገርማል ምን አይነት ጭካኔ ነው እናትዬው ቆርበው እንደዚሕ እኔ ብሆን ትውት አድርጌ ልጆቼን ለአባታቸው ሰጥቼ የለመድኩት ስደት ሄጄ በልጨ ነበር የምገኘው እነዚህ አሳፋሪዎች የስራቸውን ይስጣቸው ገንዘብ እኮ ዛሬ ቢኖር ነገ ይጠፋል ወደ ማጣቸው ይገባሉ ተንከራታ ያገኘችውን ገደል ከተቱት ወንድምሽማ ውሸታቸውን ተረድቶ ነው ያንከራታቸው አንቺ በሰው ሐገር እንደተንከራተትሽ እነሱ በሐገራቸው ላይ ያንከራታቸው ዱቄት ዱቄት ነው የኛ ሰው ሲራብ እንጂ ሲጠግብ አይወድም የተለየ ባሕል የተለየ ፀባይ የተለየ የክፋትና ምቀኝነት ጥግ ያለው ሕዝብ ቢኖር ሐበሻ ነው ከኔ ጀምሮ ልብ ይስጠን ዘግናኝ ዜጎች ነን
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 Жыл бұрын
ትክክል
@elizabethgezahegne9997
@elizabethgezahegne9997 Жыл бұрын
አብሶ አረብ አገር ያላቹ እህቶቼ እባካቹ ለቤተሰብ ምግብ የሚሸምቱበትን እና የታመመ ሰው ካለ የህክምና ብር ላኩ በተረፈ ለራሳቹ ያዙ እባካቹ መጨረሻው ይሄው ነው
@sameraheb4449
@sameraheb4449 Жыл бұрын
ጋዜጤኛውን አለማድነቅ አይቻለም ❤❤❤ አቤት የኢትዮጵያ ህዝብ ለቀበሌ ቤት ጭቅጭቅ
@etetewami9042
@etetewami9042 Жыл бұрын
🎉🎉ወንድም አለም ሰገድ ።የሁሉንም እንባ አባሽ ነህ።።ዘመንህ የስኬት የደስታ ይሁን።።ምን አይነት ግዜ ደረስን በጣም ያሳዝናል።
@nigistalene9670
@nigistalene9670 Жыл бұрын
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ይብላኝ ለነሱ ለካሀዲወቹ
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
ወላሂ ለነሱ ይብላኝ ብትወጣ እራሱ ፋ ብላ ትኖራለች
@ururur6108
@ururur6108 Жыл бұрын
ይህን እዮሃ ሚድያ ያምትከታተሉ ሁሉ በያእምናታቹ እችን ምስክ እህታችን በፆሎት አስቧት እኔ 3ቱንም ፐርት በእንበ ነው የታከታተልኩት ይህ ችግር ሁላችንም ጋር አይጠፈም እህቴ እግዚአብሔር አምለክ በእህቶችሽ ለይ የለ ክፉ አገንት ይገፅፅልሽ እመቤታችን ከልጆችሽ ገር ከለላ ትሁንሽ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
ጠንካራ ናት ጌታ እግዚአብሄር ይድረስላት በጣም ያማል ለኛ ለማዳም ቅመሞች ማነው ድካማችን አንገታችንን ደፍተን ተሸማቀን ጉልበታችን እድሜያችን ላግባ ልውለድ ሳንል መስዋእት ሆነን ቤተሰብ ግን አይፈልገንም 😢😢😢😢😢አስበን ጌታ ሆይ 😢😢😢😢
@afiyatube_
@afiyatube_ Жыл бұрын
ፊልም የሚመስል ታሪክ ነዉ በፊልም ቢሰራ ብዙወችን ያስምራል አምኖ መከዳት ከባድ ነዉ ለዛዉም በቤተሰብ ሰዉ ተጨካክኗል
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Beteley enat sitikeda kebad new. Muslim ☪️ sewoch ebakachu lebeteseb sitiredu minim atitebiku gin Lilallh bilachu ke Allah tebiku sew kifu honewal. Redahu bilachu lesew kemenager yarekutin tiru sira Allah kante etebikalew belut.
@hananahmed1660
@hananahmed1660 Жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው ልክ እንደ ፊልም በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 Жыл бұрын
የኔን ታሪክ ይመስላል አብዛኛው
@wayntuhabamh
@wayntuhabamh Жыл бұрын
በጣም በዛ
@lizethio6061
@lizethio6061 Жыл бұрын
ትክክል እኔም እንደዚሁ ነው የማስበው
@Rut-n1i
@Rut-n1i Жыл бұрын
የእኔ እህት አይዞሸ የኔ ታሪክ ነው የደረሰብሽ እኔ 11አመት የሰራሁበትን አንድ ነገር ለራሴ ሳላረግ በጣም ከባድ ጊዜ ነበር ያሳለፍኩት እድሜየን ጨረሰኩ ግን ጊዜ ያልፋል አይዞሽ ነገ አዲሰ ቀን ነው
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ Жыл бұрын
አቤት ምን አይነት ህይወት ነው ለዘላለም አንኖርም ምን አለ በፍቅር ብንንሮ እግዚአብሔር ፍቅርን ይስጠን ስደት ላይ ያሉ እህቶች እውነት በጣም ነው እሚያሳዝኑኝ ለምን ልክ ብንናገርም አብደው ይሉናል 😭😭
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
የኔ ደርባባ ሴት ❤❤❤❤❤❤አይዞሽ እውነቷን ነው ሲንግል ማሚ ሁና በአዲስ አበባ ቤት ክራይ ኑሮ ውድነት ምኑን ትችለዋለች 😢😢😢 ልጆችሽን ይባርክልሽ እግዚአብሔር❤❤❤❤
@SelamSelam-be3gy
@SelamSelam-be3gy Жыл бұрын
አሜንንን
@neamenyonas10
@neamenyonas10 Жыл бұрын
አሜን
@asterayayenew8505
@asterayayenew8505 Жыл бұрын
Besimam. Deg set
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
ባሌ አለ እኮ ነው ያለች ጆሮችሁ አይሰማም
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
@@AmalAmal-kg1qb አንቺ ስሚው መጀመርያ
@nardosgetachew5154
@nardosgetachew5154 Жыл бұрын
ይሄ አብዛኛው የአረብ ሃገር ያሉ ሴቶች ታሪክ ነው Thanks for sharing ብዙዎችን ያስተምራል
@flower525af4
@flower525af4 Жыл бұрын
Ere minun temarnew😢😢😢
@yenenshsimaa3055
@yenenshsimaa3055 Жыл бұрын
በጣሞ
@اال-ل4ي
@اال-ل4ي Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi Жыл бұрын
አረብ አገር ተሰቃይተው ነው ገንዘቡን የሚያመጡት አገራቸው ሲገቡ ሰላም ያለበት ኑሮ መኖር ይገባቸው ነበር ይሄ ግፍ ነው ይሰቀጥጣል ላዛውም በቤተሰብ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው በጣም ታሳዝናለች 😢
@MENYAHELKIBRETጥሩወርቅሚዲያ
@MENYAHELKIBRETጥሩወርቅሚዲያ Жыл бұрын
አንቺም ስደተኛ ነሽ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Жыл бұрын
እኔ የምለው፣ይህቺ እህታችን እኮ ብዙ ደክማ፣ ብዙ ተበድላ፣ብዙ ተክዳ፣ይቅር ብላ አብራ እየኖረች ነበር ።የገፏት፣የጠሏት ፣ያጉላሏት እነሱ ናቸው ።ከሁሉም በላይ የሚደንቀው በመንግሥት ቤት ለዘለአለም የማይረሳ ቂም እንድትይዝባቸው ማድረጋቸው ነው።የግል ንብረት ላይ ሰርታ ቢሆን ምን ሊፈጠር ነበር? እግዚኦ ነው የሚባለው ወገኖቼ ።
@Efratameketa
@Efratameketa 4 ай бұрын
እኔ ሁለት ወንድሞች አሉኝ ባለትዳር ናቸው የቀበሌ ቤት ውሰጥ ነው የምንኖረው ወንድሞቼ ግን ለህታችን ነው የሚገባው ብለው አሳድሰው ኑሪበት ብለው ሰጡኝ ታናሻቸው ነኝ ይህን ታሪክ ሰሰማ ገረመኝ ወንድሞቼ ሺዓመት ይኑሩልኝ
@radeatabera521
@radeatabera521 Жыл бұрын
እጅግ የሚገርም ታሪክ ነው የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ፅናቱን ይስጥሽ ለዚ ሁሉ ውለታሽ ይሄን ያህል ግፍ በገዛ ቤተሰብሽ በመድረሱ በጣም ነው ያዘንኩት ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ላንቺም የእውነት ሀቅሽን ፈጣሪ በእጅሽ ያስገባልሽ አንችንም ልጆችሽንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ🙏
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ከሁሉ የሚከፋው የእናት ክህደት ነው እግዚዮ አይ ዘመን እግዚአብሄር ይፍረድልሽ::አረብ አገር ያላችሁ እና ለቤተሰብ ያለአግባብ የሰራችሁበትን የምትገብሩ ትመህርት ይሁናችሁ::
@happyfamily4088
@happyfamily4088 Жыл бұрын
እኔ በጣም ያሳዘኑኝ እናትየዉ ናቸዉ በዚህ እድሜያቸዉ እንደዚ በልጅ መሰቃየት ቤተሰቡ ሁሉ ፀበል ተጠመቁ ቤታችሁን ፀበል እርጩ እንዲ ቤተሰብ የሚያባላዉ ክፉ መንፈስ ነዉ ለእናታችሁ ብላችሁ ሰላም ፍጠሩ ተዋደ ዱ
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 Жыл бұрын
ልጅቷ ነተዘረፈችውስ ምነው?
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
እናትየዋ እኮ ዘባራቂ ሆኑ እራሳቸውን ሳያስተካክሉ ደግሞ መቁረብ ምን ይባላል? ችግራቸውን እረስተው ነው ማመዛዘን እንዴት ያቅታቸዋል የረዳቻቸውን እንዴት ያርቃሉ? ያዳላሉ?
@mehretteklay2620
@mehretteklay2620 4 ай бұрын
Enateyew sayehonu esu nate metasazenew medenew mezebareke wegega
@nigistalene9670
@nigistalene9670 Жыл бұрын
አምኖ መከዳት በጣም ከባድ ነው ግን አንች ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@SelamSelam-be3gy
@SelamSelam-be3gy Жыл бұрын
አሜንን
@yeabserabekele7732
@yeabserabekele7732 Жыл бұрын
ስደት ላይ ላላችው ትልቅ ትምህርት ነው። ናፍቀን ጓጎተን ብዙ ዋጋ የከፍልንላቸው ቤተሰቦች ዞረው ለእኛ አደገኛ ጠላት ነው የሚሆኑት። እኛን ሳይሆን ጥቅማችንን ብቻ ነው የሚፈልጉት ስለዚህ ልብ ግዙ
@ራንያሳሊህ
@ራንያሳሊህ Жыл бұрын
እስከዛሬ ከሰማሁት ታሪክ ይለኛል መፀሀፋ እያነበብኩ ነው የመሰለኝ ሁላችንም ትምርት ሆነሽናል እናመሰግናልን የዋህ ነሽ በጣም የምር ራሴን እድጠይቅ አርገሽኛል
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
ለሁላችንም ትምህርት ነው. እንደ ፊልም ተክታትይ ስአት እይጠበኩ ነው ያዳመጥኳት. የኔ ክርታታ እናት እንደዚህ ክተቀይርሽ ታዴ ምንም ይታምን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አለምዬ ሰውን እንደ ማዳመጥ ትልቅነት የለም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለምሰገድ መልካም ሰው እድሜ ጤና ይስጥህ።
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Жыл бұрын
አሚንን❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እናቶች እንዲህ አይነት ልጆችን መከፋፈል ሲጀምሩ በቁጭትና በጸጸት ሞታቸው ቀርቧል ማለት ነው ቤተስብ ሲበድል ያማል እህቴ እራስሽን ጠብቂ የቀረው ይቅርብሽና ልጆችሽን ይዘሽ ውጪ
@samri1215
@samri1215 Жыл бұрын
ውይይ ሚጡዬ በጣም አሳዘንሺኝ እናትሽ ፈርዶባቸው ነው ጠላት የሆኑሽ እህት ወንድሞችሽ ናቸው የተረገሙ 😢😢እግዚአብሔር ረድቶሽ የራሽበት በኖርሽ እነዚህ ለህይወትሽም እሚመለሱ አይመስሉም በስው ሀገር ተሰቃይተሽ ባስተካከልሺው ኑሮአቸውደግሞ 😢😢😢
@moviegallery4757
@moviegallery4757 Жыл бұрын
ከመጀመሪያው ጀምሮ ይህንን ታሪክ ተመስጬነው ያደመጥኩት ሲቀጥል ልበወለድም ፊልምም እየመሰለኝ ነው የጨረስኩት እናት ግን ከመቼ ወዲህነው በልጆችዋ መሐል ገብታ ክህደትን የምትፈጽመው የእናት ክህደት በጣም ያማል እህቶቿ ግን ሰው አይደሉም አረመኔዎች ናቸው አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ አንቺው ሰርተሽ አንቺው ትባረሪ ?? አይዞሽ
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Жыл бұрын
የኔ እናት ኑሪልኝ ረጅም እድሜ በስደት የላኩትን ቤት ሠርታ ነው የጠበቀችኝ ከራሷ ጨምራ እህቶቸን ሀሁሉ አመሠግናለሁ በታመናችሁ ይሄን ቤተሠብ ስሰማ እዴት የታደልኩ ነኝ እላለሁ
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 Жыл бұрын
ምስጋናውን ለቤተሰቦችሽ እዛው ማድረስ አይሻልም...የልብ ስብራት እና ሙልጭ ያለ በራስ በሚባል ሰው መከዳትን ባይች ሴት ታሪክ ስር ይህን መፃፍ ተገቢ አይደለም!
@bezaayenew1134
@bezaayenew1134 Жыл бұрын
የእርስዎን ታሪክና ይሄን ምን ያገናኘዋል ?በልጅቷ ታሪክ ውስጥ ባታልፊ እንኳን በእርሷ ጫማ ስር ሁናችሁ ነው ሀሳብ መስጠት ጥሩ አደለም
@ወይኗ-ተ4ፈ
@ወይኗ-ተ4ፈ Жыл бұрын
​@@amenyeeagel7936 ለማለት የፈለገችው ሁሉም ቤተሰብ መጥፎ አደለም ነው በዛ ላይ የልጅቷ ቤተሰብ ኮሜንት ማየታቸው ስለማይቀር በጣም መልካም እናቶች እንዳሉ ቢያውቁና ቢማሩ ጥሩ ነው
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
እድለኛ ነሽ
@Janiy_official
@Janiy_official Жыл бұрын
ችግሩ እኮ ኢትዮጵያ መኖር ስጀምራነዉ የሚጀምረዉ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
እህታችን መብትዋ ይሰጣት ስደት የሰራነው የሚያውቀው 😢😢😢😢እህቴ ንቁ😢😢ተማሩ😢 እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዛሽ😢😢 ስቶቻችነውበቤተሰብ የሚጎዳው ሰው አትመኑ
@fatmah6936
@fatmah6936 Жыл бұрын
ዉደ የኔ ቤተሰብ ሚስኪን ነዉ የሆህ ነዉ በማለት ነዉ በሚዲያ እያየሁ ያዉ ደረሰብኝ ግን አሁንም አልሀምዱሪላህ
@NDx-v8u
@NDx-v8u Жыл бұрын
እልህ ነው እንጂ 4አመት አራትመቶሺ አደለም አንድሚሊየን ሰረታ ታገኝ ነበረ ተበድለሻል ነገረግን ሀላስ ጉሊት ቸረችሮ ፈጣሪ ያኖራል የሰራሹ ሁሉ አንድ ቀን ፈጣሪ ይክስሻል ስለዚ እረቀሽ ለመኖረ አስቢ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
በጣምነው ያሳዘነች ፈጣሪ ያነሳታል እነሱ እንዲ እንዳደረጉዋት አይቀርም😭😭😭
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Жыл бұрын
እሽ ምን እናርግ ከቤተሰብ ወዳ ገራ ተጋባን ቤት አለን ብር አለን እንላለን አላሁ አለም ያስፈራል ከ10 አመት በፊት የመጣን አካውት የለን እውቀቱም አልነበረን ግማሻችን እድሜችን ገና ነበር
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
@@Idhidyshdjhd እህቴ አንድነገረ ልምከረሽ ብር ቤት አለ ቢሉሽም በስልክ አትመኚ አንድ አፍታ ለወረ ሂጂ አይተሽነይ ሰው አትመኑ⁉️⁉️⁉️እኔ አካውን በራሴነው 8አመት ሞላኝ ተመሰገን ሁለት ጌዜ ሂጄለሁ የመጨረሽ ሂጂ ቤት አስጀምሬ መጣ አሁን አልቀዋል ።ሙሉ ግቢነው አከራይቼለሁ የጨረስኩት 1አንድ ሚሊዬ 2ሁለት መቶሽነው ብቻ ለሁሉም ፈጣሪ ይመሰገን ።ምርጥ እህት ወንድም አለኝ እነሱናቸው የጨሱት ።ፈጣሪ ከክፉነገረ ይጠብቅልኝ። ለናተ እንዲአይነት እህት ወንድም ይስጣችሁ።
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ከልጆችሽ አባት ጋር ታርቀሽ አብርሽ ኑሪ ከቤተሰብ ጋር አትኑሪውጭ
@zahrameloveislife1181
@zahrameloveislife1181 Жыл бұрын
ያን ሁሉ መሰዋት ከፍለሺላቸው በጣም ያሳዝነል ይከብዳል አይዞሺ
@meseretg.sellasie7524
@meseretg.sellasie7524 Жыл бұрын
አቤቤቤቤቤት ድህነትና አለ መማር ፣ ፈሪሐ እግዚአብሔር ያለመኖር እንዴት በስተእርጆናም እብሮ እንደሚኖር በዚህ ቤተስብ ተምረናል።
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
ድህነት እኮ ያፋቅራል የሚያጣላው ማግኝት ነው ይሄ ቤተሰብ ምንም በሌለው ሰአት በሰላም ይኖሩ ነበር ከነበሩበት ሂወት ለውጥ ሲመጣ ነው መጣላት የጀሙሩት
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Жыл бұрын
የተማረም ያው ነው
@merry5936
@merry5936 Жыл бұрын
What kind of person are you.....blind comment
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
እናቲቱ ግን😢😢😢በስተርጅና በገዛ ልጃቸው ላይ ይሄሁሉ ግፍና በደል😢😢😢አረ ፈጣሪያቸውን እንኳን አይፈሩም 😢አብሽሪ የኔ ከርታታ ስደተኛ እህቴ አላህ ባለችበት ይጠብቅ እኔም ስደተኛዋ እህትሽ😢😢ከመዳም ኩሽና
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Enatiyew korbew yekadu amilakachiwin ayawikum
@zenbabelay1369
@zenbabelay1369 Жыл бұрын
የኔ እህት አይዞን እኔም ከመዳም ኩሽና
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
እናትየው ነበርች ማስተካክል ምትችለው
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Жыл бұрын
እሳቸውም ያሳዝናል ምክኒያቱም ሌሎች እያሳሰቶቸውነው
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
@@keimamehomed7014 aysazinum amilakachew lemin kadish enji asasatush aylim sew hulu amilakun resto setan asasategn yilal lemin akamun yalastekakele besewim hone bamilaku fit yetewarede new.
@nanibelete8583
@nanibelete8583 Жыл бұрын
ያንቺን ታሪክ ስሰማ እጅግ አሳዘንሽኝ እናት አይዞሽ ጠንካራ ነሽ መቼም ላይችል አይሰጥእንደው ፈጣሪ ማገፊያሽን ይስጥሽ ልጆችሽ ይባረኩ በነሱ ጌታ ይክስሻል ❤❤❤❤የኔ ብርቱ አይዞን
@tinaye964
@tinaye964 Жыл бұрын
በጣም የዋህ ሴት ነሽ በእውነት 😢 እኔ ብሆን አርብ ቤት ሽንት ቤት አጥቤ ሰርቼ ማርያምን እላያቸው ላይ ነው የማነደው ምክንያቱም እንዴት እንደማገኘው አውቀዋለው ሲቀጥል በእራሴ ቤተሰብ ተከድቼ 😢 አንቺ ታጋሽ እና የዋህ ነሽ ❤❤እግዚአብሔር የልብሽን አይቶ ሀቅሽን ይመልስልሽ
@eteltube32
@eteltube32 Жыл бұрын
የኔ ጀግና የ እዉነት ነዉ ያደነኩሽ ጠንካራ ብርቱ ሴት ነሽ እግዚያብሄር አምላክ ይካስሽ ይህንን እያየሽ እየሰማሽ እየታመምሽ ከምትኖሪ ከ አይናቸዉ ለመራቅ ሞክሪ ከቻልሽ ከዚህ የተሻለ ብትኖሪ እንጂ ለ አንድ እራስሽ እና ለልጆችሽ ታንሻለሽ ብዬ አላስብም የ ሠራዊት ጌታ በእጥፍ በእጥፉ ይካስሽ ባላሰብሽዉ በረከት ይጎብኝሽ ከትዳርሽ ብትስማሚ ደግሞ ነገሮች መልካም ይሆናሉ
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 Жыл бұрын
እናቶችን የሚያዳሉትን ነገር ቢተዉልን ጥሩ ነው !!!ለራሳቸውም እኮ በሽታ ነው ሰላም እና ፍቅር ማጣት. እናት እያለች ምንም ሳይጎድል እንዲህ መበጣበጥ ሰላም ማጣቱ በጣም ያሳዝናል !! እህታችን አይዞሽ
@bethelhemaklilu2648
@bethelhemaklilu2648 Жыл бұрын
አንዳንድ እናቶች ግን መርዝ ናቸው ። የሚጠቅማቸውን ሰው እንኳ የማያውቁ
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 Жыл бұрын
አህቴ ይህችን ኮሜን ከየሽ አንድ እና አንድ እናንተ ቤት አባላቸው ተብሎ የተላከ መንፈስ አለ የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኞች አዳምጡ አናትሽም ወደው አይደለም እግዚአብሔር በቤታቸሁ ሰላምን የምጣላችሁ ወንድሜ እግዚአብሔር የባርክህ በጣም የተረጋጋህ ሰው ነህ።።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@helentube.
@helentube. Жыл бұрын
❤❤❤👍👍👍❤️
@eskedarshibru6627
@eskedarshibru6627 Жыл бұрын
ሙሉ ታሪክሽን ነው ነው ያዳመጥኩት እጅግ ያሳዝናል 😢😢😢ቢፃፍ መፅሀፍ ይወጣዋል በጣም አስተማሪ ነው ።
@sameraheb4449
@sameraheb4449 Жыл бұрын
እኔ ግን እምለው ሀገር ይረጋጋ እና ወንድማችን አለም ሰገድ የሰላም አምባ አሳደር. ቢሆን ባይ ነኝ ሰውን እንዴት እንደሚዳምጥ ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ እሚዳምጥ ሰው በመጥፍስቱ ሁሉ ተናጋሪ ስለሆነ ነው እንደዚህ ግልብጥብጥ ያላቸው እግዚኦ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
በቤትስብ መከዳት ያማል ለዛውም ብዙ ነገር ያርግንላችው 😢😢😢 የኔ ድብሽብሽ አገላለፅሽ ደስ ሲል እርግት ያለች ልጅ
@Betututu_2
@Betututu_2 Жыл бұрын
በጣም ሚገርም ጋዜጠኛ ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ🙏🙏🙏
@ZaharaShumi-ty3li
@ZaharaShumi-ty3li Жыл бұрын
ይሄን ሚዲያ ላይክ ያንሠዋል ተመልካች ከፍተኛ ስለሆነ አበረታቱ ላይክ ላይክ
@zahrameloveislife1181
@zahrameloveislife1181 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝነል በገዛ ቤተሰብ መካድ ወላሂ እንዴት መከራዋን አይታ እንዳገኘችው እኞ ሰደተኞቹ ነን የምነውቀው አይዞሺ ፋትህ ለሚሰኪንዋ ቤተሰቦቿ ግን ታሳፍራላችሁ ለጊዜው ሊጠቅማችሁ ይችላል ነገረ ግን መጨረሻችሁ ውድቀት ነው
@امعبدالله-ك1ظ3ش
@امعبدالله-ك1ظ3ش Жыл бұрын
አወን በቤተሰትመከዳትበጣምከባድነውማንንእንመንግንከባድነው እኛስደተኞች ማንንእንመንአሁንስ አስጠላን ግንአብሽሪሂወትይቀጥላልአይዞሽእህቴ
@hanakasahun383
@hanakasahun383 Жыл бұрын
ይሄ የሁላችን ታሪክ ነው😢😢😢 ስንስጥ ደስ ሲላችው ስንጠይቅ እንደ ጠላት ስንታይ ብቻ ልብ ይስጠን ለእኝም ለእነሱም
@merlu1997
@merlu1997 Жыл бұрын
እንደ ተከታታይ ድራማ በጉጉት የጠበኩት ታሪክ😢😢 የሰው ልጅ ግን ብርቱ ነው
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
በጣም ብርቱ ስታሳዝን ግን መውለዳ ጥሩ ነው መጽናኛ ይሆናታል
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu Жыл бұрын
አለም ሰገድ ልጅቱ ትክክለኛውን ነው የምታወራ እናቷ ግን በዚህ እድሜዋ እግዚአብሄር ይይልሽ
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving Жыл бұрын
እናትና ልጅ ተራፒ ያስፈልጋቸዋል... ሁለቱም ተጎድተዋል:: ቁጭ ብላችሁ ተነጋገሩና ሰይጣንን አሳፍሩት:: ዓለም ሰገድ በጣም ቅን ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏
@fikreteru6742
@fikreteru6742 Жыл бұрын
ቤተሰብ በረዳንበት እራሳችንበበደልንበት ሽንት ቤት አፅድተን የልፋታችን መጨረሻ ከቤተሰው በድል ሲደርስ ያማአል😢😢😢
@ኢትዮኩራቴ
@ኢትዮኩራቴ Жыл бұрын
ፍትህ ለስደተኛዋ እህታችን ለፍታ ያቆመችውን ቤት መገፋት የለባትም😢😢😢
@itsgabby7521
@itsgabby7521 Жыл бұрын
Point!
@XelimHewat-gq3mj
@XelimHewat-gq3mj Жыл бұрын
Point
@ልጆቼሂዎቴ
@ልጆቼሂዎቴ Жыл бұрын
እናትሽ በጣም ከባድ ሰዉ ናቸው። እግዚአብሔር ካአንች ጋር ይሁን
@InnocentBloomingFlower-ob3mr
@InnocentBloomingFlower-ob3mr Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እና ሁሉን ትታ ብትወጣ ይሻላታል እግዚአብሔር ይረዳታል ከምንም በላይ የሒሊና እረፍት ይበልጣል ፈጣሪ ይርዳሽ
@aregashgebere
@aregashgebere Жыл бұрын
እግዚኦ የሰማይ አምላክ ከሁሉ ሚገርመው እናት በዚ ልክ ልጇን ትክዳለች በስማም😢 የኔ ድቡሽቡሽ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ እግዚአብሔር ከነ ልጆችሽ ይጠብቅሽ 🙏🥺
@Dallol253
@Dallol253 Жыл бұрын
አይዞሽ ለልጆችሽ በህይወት ቆይላቸዉ ሁሉ ያልፋል ራቅ አድርገሽ አስቢ 100 አመት አንኖርም በርቺ ነገ ሌላ ቀን ነዉ እህቴ
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
ልብ ያለው ይስማ, ነገ ለኔነው!!! ተመልሰሽ መምጣትሽ, ገንዘብሽን መጠየቅሽ, ዋናው ስትመለሽ ለራስሽ በቂ ገንዘብ ይዘሽ መጥተሽ እራስሽን ባለመቻልሽ ነው ይህ ሁሉ ያከበሩሽን, የወደዱሽን , የመረቁሽን ያህል ያዋረዱሽ,የጠሉሽ, የረገሙሽ::
@Samrawit1921
@Samrawit1921 Жыл бұрын
ያስቀመጠችውን አጥፍተውባት እኮ ነው ይሄ ሁሉ መዘዝ የመጣው ብሯን አንስተው ለወንድማቸው መኪና ገዝተውበት ነው
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው ሁሉም ነገር ከባልሽ ጋር ታረቂና ባላቹ ተብቃቅታቹ ኑሩ ከገንዘብ ፍቅር ይበልጣልና አንድ
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 Жыл бұрын
አች ግን በጣም ትግስተኛና ጠካራ ሴት ነሽ ቤተሠቦችሽ ግን ቢሞቱም እዳቀብሪያቸው
@fregenetabera1481
@fregenetabera1481 Жыл бұрын
የኔ ሕህት በ እናት በ ወንድም በሕህት መከዳት የሁላችንን እጣ ፍንታ ሆንዋል ግን የምመክርሽ ይህ ሁሉ መከራ ደርሶብሽ ጥንካሬዉ ብርታትሽ እግዚያብሄር እረድቶሻል ግን ልጆችሽን ይዘሽ በጤና ብትወጪ ነው ጥሩ ነው አንድም ቀን አትደሪ በጣም ሚስኪን ነሽ መኖር የለብሽም ብት ታረቂም በሩቁ ልጆችሽን እግዜር ይጠብቅልሽ🙏በጣም ከባድ ቤተሰብ ነው ያለሽ🙏
@kiye143tube8
@kiye143tube8 Жыл бұрын
እንደ ዓለምሰገድ አስተዋይ አዳማጭ ጋጤጠኛ ከመናገር የሚያዳምጥ እና በትዕግስት የሚሰማ እግዚሐብሔር ያክብርህ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው የተሻለ ነገር ይሆናል::
@titima142
@titima142 Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ እሲኪ እንደሱ አድማጭ ልሁን እልና በደቂቃ ረሳዋለሁ
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 Жыл бұрын
ጋዜጠኞዉ እግዚአብሔር ፀጋ የበዛልህ ቤተሰብን አስታራቂ ተባረክ።
@mariammariam6086
@mariammariam6086 Жыл бұрын
ስደት ይብቃ በትንሽ ኑሩ በግዜ ግቡ ስደት ዝምዲናን ትዳርን ልጂን ቤተሰብን ሁሉን ያሳል እኛም ደክመን እኛው ተከዲተን በስት ፍት እንጎዳ ስለእውነት አብረሃሙ ስላሴወች የማያል የማታ እጀራ ይስጡን
@raheltesema865
@raheltesema865 Жыл бұрын
Amen
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Жыл бұрын
❤AMEN
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Жыл бұрын
በትክክል ከረሴ አብልጬ የምዋደቻውን ወንድሞቼን እንደማለቀቻው አስጣሉኝ ምንም ይበሉኝ አየስደስተኝም
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 Жыл бұрын
ስንቆይ እኛን ረስተው ብራችንን ይወዳሉ መሰለኝ አሁንስ ግራ ገባኝ እውነት ፈራሁ
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 Жыл бұрын
​@@seblealemtshay481እንዴ መሰለኝ ማለትሽ ይገርማል።ጥቅምሽን ብቻ ነው ሚያስቡት እንጅ ትዝ አትያቸውም።
@everythinghappensforarease9121
@everythinghappensforarease9121 Жыл бұрын
ቤተሰብ የለኝም እህት የለኝም ወንድም የለኝም ብየ አዝን ነበር በዚህ ታሪክ ብቸኛ በመሆኔ እግዚያብሄር ይመስገን ባለታሪኳ ለ አንችም ለልጆሽም ደህንነት ብትዎጪ መልካም ነው። የኔ እህት ጠንካራ ሴት ነሽ ቤተሰቦችሽን ማስተዋል ይስጣቸው።
@tekalgnshimels2970
@tekalgnshimels2970 9 ай бұрын
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ለልጆሽ ኑሪላቸው ማናቸውም አይጠቅሙሽም የኔ ቆንጆ የዋህነትሽ ነው የጎዳሽ ቢያገዙሽ ኖሮ በጣም በጣም ማደግ የመትች ጎበዝ ነበረሽ አሁንም ብዙ መለወጥ እና መስራት ትችያለሽ ገና ነሽ አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን።
@semira-g2r
@semira-g2r Жыл бұрын
እህቴ ለብቻሽ ኑሪ አላህ የተሻለውን ይወፍቅሽ ቤተሰቦችሽን አላህ ልቦናቸውን ይመልስላቸው
@EmebetTilahun-es7gi
@EmebetTilahun-es7gi Жыл бұрын
እህቴ እባክሽ ሁሉንም ትተሽላቸው ውጭላቸውና ሰላም ልጆችሽን ይዘሽ ኑሪ ለየትኛው ቀን ብለሽ ነው እግዚአብሄር የሚያደርገውን ታያለሽ ይቅር ብለሽ የሚሆነውን ቁጭ ብለሽ ታያለሽ አለምሰገደ የሚልሽን ስሚ
@Betututu_2
@Betututu_2 Жыл бұрын
ችግሩ በዚህ በተወደዱ ኑሮ የት ትሄዳለች።የእናት ክፋ ለየትኛው እድሜያቸው ነው
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
በእውነቱ እህቴ እኔ ልንገርሽ ያንቺ ክፍል ውስጥ የጸሎት ቦታ አዝጋጂ እና ጸሎት ና በድንብ ስገጂ እናትሽ ጋር እርኩስ መንፍስ አለህ
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ Жыл бұрын
ሁሉም ጋ ነው ያለው
@almazbati2519
@almazbati2519 Жыл бұрын
እህቴ እባክፅን አንቺ እናትሽ እናት ናት ምንም ሊተካት እይችልም ጤና ስጥቶሽ ስርተሽ እራስሽንም እነርሱንም ለውጠሽሻል ይህቺ ነጌ ለምታልፍ ቀን በሀዘን አትለያዬ ሁሉን ተይና እናቴ ከአንቺ አይበልጥም ሁሉም በያት እና ይቃርታ አድርጊ ብትበደይም 🙏🏻🛐
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Жыл бұрын
አለምዬ በምን አንደበት እደምገልፅህ ቃላት የለኝም ትግስትህ ስነምግባርህ እግዚአብሔር አምላክ አይለውጥህ ምርጥ ሰው የምር
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 Жыл бұрын
አንደኛ ኮመንት አድራጊ ነኝ አለምዮ የ ዘውትር አክባሪህና አድናቂህ ነኝ ተባረክ ታሪኩን ሁለቱንም ክፍል ተከታትዬዋለሁ የከፋ ዘመን ነው ባለታሪኳም በጣም እምነትሽ በቤተሰቦችሽ ላይ በዛ እኔ የምልሽ ልጆችሽን ከዛ ቤት አስወጪ ምንም ደስ አይልም ምን አይነት ዘመን መጣብን እናትና ልጅ እህት ወንድም የማይተማመኑበት ዘመን አቤቱ አምላካችን ይቅር ይበለን
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
እየገርመኝ የስማሁት ታሪክ ነው
@mnh8176
@mnh8176 Жыл бұрын
ጋዜጤኛውን አለማድነቅ አይቻልም❤❤❤
@abuahmed6265
@abuahmed6265 Жыл бұрын
በጣም የስው ዘር እኮ ነው ❤❤
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Жыл бұрын
ደግነቱ እሄን ሁሉ ቻሌጅ ያለፈች አትመስልም ማሻ አላህ ይመችሽ የተሻለውን ይስጥሽ አይዞሽ ዋናው ጤና
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ሁላችንም ነው ሁሉን ታሪክሽን አዳመጥኩ ስታወሪ ብታድሪ አደበትሽ አይጠገብም በዚህ አይነት ልጆችሽ እንዴት እየቆነጠጡ እንዳቆዩሽ ታየኝ ተይላቸው ሆዳሞች ናቸው እንዳይገሉሽ ወይ ልጆችሽን እንደበሩ አንድ ነገር እንዳያረጉብሽ ለቀሽ ውጭ ስለተገፋሽ ከዚህ በላይ ይሰጥሻል አይዞሽ የኔ ከርታታ
@raamii11
@raamii11 Жыл бұрын
🥺🥺ቆይ እናት በዚህ ያክል እንዴት በ አላህ ምን አይነት ሰው ናቸው ሲያስፈሩ
@fatmah6936
@fatmah6936 Жыл бұрын
እቺ አችም ሲበዛባት ነዉ የምን አቱ
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 Жыл бұрын
መጥፎ እናቶች አሉ በጥሩ እናቶች ተሸፍነው
@hasnag3161
@hasnag3161 Жыл бұрын
ምን ነካቸው ግን ቤተሰብ በተለይ አረብ ሀገር ለሄዱ እህቶች ላይ ይከፋሉ ለምን አላህዬ ከክፉ ነገር ጠብቀን
@zufanoshabtamu268
@zufanoshabtamu268 Жыл бұрын
የለመዱት ጥቅም ቀረባቸዋ የእንብላው ዘመን
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
6 አመተ ሆነኝ ቤተ ሰረቻለሁ አባቴ ነው የገዛልኝ ቦታውን አሁን ይችን አመተ ሰረቼ ወዳገሬ🎉 ያለውን ነገረ አሰተካክላለሁ ንብረቴን ብያለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ሀቄን ላቤን 🥰 እንደኔ ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ ገዘባችሁን ግዜው ከብዷል 😢😢😢
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 Жыл бұрын
Gobez
@እራህማአስንአላህወኪል
@እራህማአስንአላህወኪል Жыл бұрын
አሚን እኔም ፈራሁ ቦታውን በልጅስምነው የገዛሁት አይ እኛስ አልሆነልንም
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
እኔም ሠግቻለሁ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
@@እራህማአስንአላህወኪል አይዞሸ ለፈጣሪ ሰጭው
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
@@hshhehsge7113 አተጨነቄ ውዴ
@MesseluMedhane
@MesseluMedhane 4 ай бұрын
ወይኔ የኔ እህት እግዚአብሄር የሰጠሸ ፀጋ ተባረኪ ለአንቺ ግን ጌታ አለ አይዞሽ እሱ እንደሰው አይደለም አይጥልም ቅንነትሽ ደስ ይላል ተባረኪ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
በእውነት የዋህነትሽ I can read from your face ከፊትሽ አነበዋለሁ...እግዚይብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን እነሱ ክፍ ናቸው
@BelayTadesse-t3l
@BelayTadesse-t3l Жыл бұрын
ውይይይ እውነትህን እኮ ነው ወንድሜ እድሜያቸው ሲገፋ እናቶች በየሰአቱ ሀሳባቸው ይለዋወጣል ግራ ያጋባሉ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
ፈጣሪ እንዴት ብሎ ፀሎታችንን ይሰማል እንዲህ አይነት ክህደት በእናትና ልጅ መሃከል በቤተሰብ መሐከል እየተፈጠረ ሰው ፈጣሪውን ያልፈራ ማንን ሊፈራ ነው አገሬ ኢትዮጵያ ከባድ ችግር አግኝቶታል የፈጣሪ ያለህ 🙏🤭 😢😢😢
@senaitjira209
@senaitjira209 Жыл бұрын
እግዚኦ ቁርባኖትን ላረከሱት እናት እግዚኦ ለርሶ
@KdjdHdhf-h8j
@KdjdHdhf-h8j Жыл бұрын
ይቅር ይበላቸው
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር Жыл бұрын
እኔ እራሱ ቃል አጣው ቅዱስ ቁርባን የተቀበለ ሰው እደዚህ ሲያደርግ ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው ሴትዮዋ ብቻ ሳይሆኑ ልጆቹም ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ እናታችሁን መንገድ እያሳታችኋቸው ነው
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 Жыл бұрын
😢
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Жыл бұрын
እኔ ሁሉንም ሰምቼዋለሁ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ የእውነት ከተደረግሽው ነገር የተነሳ አለመውደቅሽ ይገርማል ግን አይዞሽ እግዚያብሔር ይርዳሽና ከዚህቤት ምህረት አድርጊና ውጪ የልፋትሸወን ቆጥሮ እግዚያብሄር ይከፍልሻል የኔናት በእውነት ከልቤ ነው ያዘንኩልሽ በተለይ እናትሽ ሲያወሩ ከሳቸው ንግግር ነው ጥፋታቸውን ያየሁት ግን ተይው ይቅርበያቸው አንቺ ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ አይዞሽ በርቺ ይቅርታ ማነስ ሳይሆን መተለቅ ነው ይቅር ብለሻቸው አንቺ በነፃነት ኑሪ የኔናት ምንቦጣሽ አንቺ መርዝ ጠጥተሽ እነሱ እንዲሞቱ እምትጠብቂው ስለዚህ ውስጥሽ የተቀመጠውን በይቅርታ ድፊው ❤❤❤❤
@tiyabekelebeyene
@tiyabekelebeyene Жыл бұрын
በጣም ታሳዝናላቹ ሴት አይደላቹ ምናይነት ተፈጥሮነው እግዛቤሄር ይፈረድባቹ እዴት እዳመጣችው ያየነው የሚመሰክረው እቅልፍ አታ እረፍት እየናፍቃት እግዛቤርን ፍሩ መቼም ሰው አትፍሩም እናትየው እግዛቤሄር አይወድም እማማ ቁርባን ምድነው ሳይማሩነው ቅዱሰ ቁርባን የተቀበሉት እራሶትን ፍትሹ እህት ተብዬዋች ምቀኖች ቅናት ነው የሚጫጫባቹ በሸታ ናቹ እግዛቤር ይፍረድባቹ
@seadaashebir6808
@seadaashebir6808 Жыл бұрын
በጣም አድካሚ ታሪክ ነው አሳዛኝምነው የኔእህት አይዞን አናዳጅም ነው ታሪኩ ካንድም ሁለትሶሰቴ ሸወዱሽ ከሰተት ሽ አልተማርሽም ነቃበይ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
እስቲ እናዳምጠው የስው ልጅ ታሪክ ቢወራ ቢወራ አያልቅም በተለይ የስው ሀገር ክህደት ይከብዳል ቤተሰብ ጋደኛ ባል ፍቅረኛ ጤናችን እድሜያችን ይሄን ሁሉ ነው የምናጣው እንካንም ወልድሽ እህቴ ከአንቺም የባስ ስንት እህቶች አሉ ቤት ይቁጠረው ታሪክሽን ስላካፈልሽን እናመስግናለን ትልቅ ትምህርት ነው ከሰማን
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
ያም ሆነ ይህ ቤተሰብ ገንዘባችንን እንጂ እኛን አይፈልጉም። በሉ ለራሳችን እያሰብን ነገ እኛንም ይሄ ነው እሚጠብቀን። በጣም ያሳዝናል😥
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 Жыл бұрын
እባብ አንዴ ከነደፈህ ድጋሚ እንዲነድፍህ አትፍቀድለት ለምን ሊገልህ እንጂ ምህረት ሊያረግልህ አይመጣም ንቂ እንጂ ለልጆችሽ ኑሪ እንዳይበቀሉሽ በልጆችሽ ተጠንቀቂ አቤል በ ቃየል የተገደለው በቅናት መንፈስ ነው እነቱ አይንሽን ክፈቺ ❤❤❤❤❤ ትምህርት ሆኖኛል አመሰግናለው ❤❤
@bezaayenew1134
@bezaayenew1134 Жыл бұрын
ምን ብዬ እንደምኮምት አላውቅም ስደተኘዋ እህትሺ ነኝ ሁሉንም ነገር እረዳሻለው ግን አምላክ የልፋትሺን ዋጋ ይመልስልሺ እናትዬ የልጆችሺን አበባ ያሳይሺ
@senitube5125
@senitube5125 Жыл бұрын
ምስጊን እህቴ እኔም ልክ እንዳቺ ነበርሁ እግዚያቤሔር ሳይገባኝ ከፍታውን መረጠልኝ ክብር ለእግዚያቤሔር አይዞኝ 🙏
@meronmeron9834
@meronmeron9834 Жыл бұрын
እሰይ
@senitube5125
@senitube5125 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ንጋቶ
@ንጋቶ Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@محمدمحمد-ب5ظ7د
@محمدمحمد-ب5ظ7د Жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር እኳን በሰላም መጣህ እኔም እግዚአብሄር ያውጣኝ ያቺ እጣ ሳይገጥመኝ አይቀርም
@abduomer4736
@abduomer4736 Жыл бұрын
😢😢እኔ ከዱባይመጥቼ ቤትየለኝድስትየለኝ ግን በነገርአለሁ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ምን አይነት ሰዎች ናቸው ምን አይነት የሰው ፍጡር ናቸው ከየት ነው የመጡት ከምን አይነት ፍጡር ነው የተወለዱት ምን አይነት እናት ነች...ወይ ጉድ
@rozasisi9536
@rozasisi9536 Жыл бұрын
አግዚዮ አምላኬ
@AmareMekonnen-g9s
@AmareMekonnen-g9s Жыл бұрын
ምንአይነት አሳዣኝ ታሪክ ነው አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ነው ዘመንሽ ይባረክ
@ZerihunYelma-n5x
@ZerihunYelma-n5x 3 ай бұрын
ጋዜጠኛው ታጋሺሰውነህ ተባረክ የብዙሰወችን ታሪክመከራአሰማኸን አለመታመምህ ይገርመኛል እኔግን አመመኝጌታያበርታህጤናይስጥህ
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
የናስር## አይን ምን ገጠመው ሁሉም ነገር ##ውሽት ነበር
12:03
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН