‘ጉዞ በባህር’ ከቱርክ ወደ ግሪክ የስዊዲን ሚዲያዎች ብዙ ያሉላት ኢትዮጵያዊት Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

  Рет қаралды 71,449

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 220
@tiblesttiblest6469
@tiblesttiblest6469 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሱዳኖች ስደት ላይ በጣም ይረዱህል ።
@senduebraemebraym6960
@senduebraemebraym6960 3 жыл бұрын
ያሳዝናል የስደት ደግ የለውም አልፎ ሲወራ ደስ ይላል እግዛብሄር ስደተኞችን በቃቹ ይበለን
@sssied2216
@sssied2216 3 жыл бұрын
እንደኛ መደናበርና እንደኛ ወንጀል መስራት ሱዳኖች ባይኖሩ እኛ ኢትዮጵያውያን እናልቅ ነበር አላህ ከክፉ ይጠብቃቸው
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
የቆየነው.ልበል ሚኪን አየሁት
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u Жыл бұрын
አሜን
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u Жыл бұрын
አሜን
@አምሳለየታረቀኝልጂYouTube
@አምሳለየታረቀኝልጂYouTube 3 жыл бұрын
በውነት እኔም የዘጠኝ አመት ቤሩት ላይ የሱዳን ሰው ነው ያዳነኝ ሱዳኖች በጣም ይረዱናል
@nejatali7088
@nejatali7088 3 жыл бұрын
Sudanese Allah bless them
@zelalemygezu4975
@zelalemygezu4975 3 жыл бұрын
ሱዳኖች ይበዱናል ነው ወይስ ይረዱናል ነው? አረብ ሀገር ብዙ ጉድ ነው የሚታየው እዛው ስለሆኩ ስለማይ ነው።
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 3 жыл бұрын
Yibareku
@aminabssinya9800
@aminabssinya9800 3 жыл бұрын
ሁለቱነም ክክክክክክ
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ 3 жыл бұрын
@@zelalemygezu4975 ኧሯ
@meazawedajo1766
@meazawedajo1766 3 жыл бұрын
ይህ ሁላችንም ያለፍንበት ኑሮ ነው አገራችን ላይ ቆሎ ሸጦ መኖር ይሻላል እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u Жыл бұрын
መንገዱን የምታቂውን አስረጅኝ
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 3 жыл бұрын
ሱዳን እንደ ሀገሬ ነው የምትናፍቀኝ 6 አመት ሀገራቸው ላይ ኖሬአለው እንደ ሱዳን ህዝብ መልካም እና ቅን ደግ የለም 😍😍😍😍
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 3 жыл бұрын
አበሻ ግን በሀገርም በውጭም ለኛ መርዝ ናቸው
@BigJ6765
@BigJ6765 3 жыл бұрын
@@hassenabagibee371 💯💯💯
@አስቱጎንደሬዋ
@አስቱጎንደሬዋ Жыл бұрын
እውነትነው
@hanahaile596
@hanahaile596 3 жыл бұрын
ያለፍኩበት ነው ከቤሩት ሶርያ ቱርክ ግሪክ ሰርቢያ ኮሶቮ ሀንጋርያ ኦስትሪያ አሁን ያለውት ጀርመን ያልቀመስኩት መከራ የለም ያልተፈተንኩት ፈተና አልመረም የመከራን እስገጥግ ቀምሻለው ሁሉም አልፏል
@tutubevan932
@tutubevan932 3 жыл бұрын
Ahune mene getmesh tadya keze hule behola
@mahletnegash1190
@mahletnegash1190 3 жыл бұрын
Esey enkon alefe tarik yemikeyrw fetari yeteshale hiwet lay endthogni mgnote new
@Mekdlawitmkdela
@Mekdlawitmkdela 3 жыл бұрын
Enqwan Egzabihare Erdashe Enati
@allaboutkhabylame4078
@allaboutkhabylame4078 3 жыл бұрын
Menoriya fikad agegnesh?
@hanahaile596
@hanahaile596 3 жыл бұрын
@@allaboutkhabylame4078 አላገኘሁም እድል እኮ እስከየትም ይከተልሀል
@senduebraemebraym6960
@senduebraemebraym6960 3 жыл бұрын
ከሀገሩ የወጣ ካሀገሩ እስኪመለስ የሚለውን ፕሮግራም እንደኔ የሚወደው አለ በጉጉት ነው የምጠብቀው ሰላማቹ ይብዛ ደስ ይላል
@hayathayat-ue6qn
@hayathayat-ue6qn 3 жыл бұрын
በትክክል ሱዳኖች በአረብ አገር ላይ በጣም ለኛ ይተባበሩናል
@tiruworkdabi5571
@tiruworkdabi5571 3 жыл бұрын
ቤሩት የበሽታና የረሃብ፡ሃገር ነች አምላክ፡በቃ ይበለን
@ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
@ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሲያልፍ ጥሩ ነው የመከራን ጥግ አይቶ አልፎ ማውራትም ተመስገን ያስብላል አለን መሮን የሰው ቤት የባሰ አታምጣ እያልን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ወይ ስደት 😭😭😭 የሀገሬን ሰላም አምላክ ይመልስልን 🙏🏿🙏🏿🥺 እኔም ከኢትዮጵያ እስከ አረብ ሀገር ድረስ የ18ዓመት የሰው ቤት ሰራተኝነት ሰለቸኝ ደከመኝ እፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢
@hiruttube9855
@hiruttube9855 3 жыл бұрын
ዉደ አይዞሽ
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 3 жыл бұрын
Egezyabhare yerdashi enat
@afdcggghvcgg4708
@afdcggghvcgg4708 3 жыл бұрын
ያሳዝናል እግዛቤር በልጆችሸ ይካሰሸ ቀሪ ዘመንሸ የምትደሰችበት ይሁን ጠንካራ ሴት ነሽ ሁሌም ከሂወት ጋር በምታደርጊው ትደንቂኛለሸ
@ራቢንትባባ
@ራቢንትባባ 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ሡዳኖች በጣም ጥሩዎች ናቸው👍
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 3 жыл бұрын
Demregn yene wud
@Shegitu5
@Shegitu5 3 жыл бұрын
በጣም የሚያጏጏ ታሪክ ሁሉንም ተመስጨ የጨረስኩት አይዞሽ መጨረሻሽን ያሳምረው ጌታ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 3 жыл бұрын
ሱዳኖች እናመሰግናለን
@Shegitu5
@Shegitu5 3 жыл бұрын
Eyoha media great job !! Please can you write part 1,2,3, to be easy to watch. Thanks!!
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሱዳኔዎች የኔንም እህት አግዘዋታል
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው:: እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 3 жыл бұрын
በሠደት እንደ እድሜ መካሪ እንደ ሠደት አሰተማሪ ዬለም
@c.l.a7272
@c.l.a7272 3 жыл бұрын
እውነት ነው እደሱዳን ምስኪን የለም የመጨረሻ የዋህ ናቸው
@mesymolla6460
@mesymolla6460 3 жыл бұрын
ሱዳኖች በጣም የተባረኩ ናችው ከሀበሻ የተሻሉ ናችው
@suleymanakca6043
@suleymanakca6043 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ጨርሺልን
@taezazwoldu5302
@taezazwoldu5302 8 ай бұрын
May God be blessed, saved you this way,
@መገንወሎቲዩብ
@መገንወሎቲዩብ 3 жыл бұрын
እዩሀ ሚዲያ ምርጥ ምዲያ
@mekdesmekdes3492
@mekdesmekdes3492 3 жыл бұрын
እኔንም ብትጠይቀኝ ስንት አጫዉትህ ነበር አቤት ስደት ከኢትዮ ሱዳን በግር በመኪና ከሱዳን ሊቢያ በግር በመኪና ከሊቢያ ጣሊያን በመርከብ ከጣልያን ጀርመን በባቡር ከጀርመን እንግሊዝ በመርከብ
@wabelabamud8535
@wabelabamud8535 Жыл бұрын
selam sis እኔ ወደ እንጊሊዝ መሄድ አስቤ ነበር እና ከቻልሽ ስለመንገዱ አንድ አንድ ነገሮችን ብትተባበሪኝ
@abenitadie1775
@abenitadie1775 Жыл бұрын
​@@wabelabamud8535 ahun Eko aschegari new demo uganda new yemilekute eyalu new lemanegawem yet new yalehew
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
መስፈርቱን ንገሩኝ ወደኢሮፕ ለመሄድአሥባለሁ ቢሣካልኝ
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u Жыл бұрын
እስኪ ለኔ አሰረጅኝ መንገዱን
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u Жыл бұрын
እኔም የሚያስረዳኝ አጣዉ😢
@ኡሙእሬደዋን
@ኡሙእሬደዋን 3 жыл бұрын
እኔም ከጠለብስጠፋ ሡዳኔነው በራሡመኪና ከሐበሻጋር የወሰደኝ በራሡሥልክ እየደወለ ቦታአስወስፎ የታክሲህን ይከፈልህ ሲባል አልፈልግም ዱአአርጉልኝአለ አላህባለበትይጠብቀው ሰላሙንሁሉ እመኝለታለሁ።
@queensheba2506
@queensheba2506 3 жыл бұрын
Betam yasazenal😭 I was in Athens 30years ago, very nice people & beautiful country 🙏🏾♥️👌 Where is part 2? She didn't finish her story 🤔
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u Жыл бұрын
የት ነው ያለሽው ኤሮብ መሄድ እፈልጋለው መነገዱን ንገሪኝ ሰው ስለማላቅ ነው
@emu8244
@emu8244 3 жыл бұрын
እኔም፡ያለፍኩበት መንገድ ነው ከ ኢራቅ ሶሪያ ቱርክ ግሪክ. . ኣሁን ደሞ እንግሊዝ ኣቤት እስከ ግሪክ ድረስ ያልታለፈ ስቃይ የለም እዮሃ ከፈለክ እኔም ልተርክልህ ሃሃሃሃ ኣንድ ወር ነው በእግር የተጓዝነው
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 3 жыл бұрын
Demregn emu wude
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 3 жыл бұрын
I am from London same shit journey I had
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 3 жыл бұрын
I had same shit jorny Ethiopia Sudan libia italy France now am in England
@BigJ6765
@BigJ6765 3 жыл бұрын
@@chriszemekaele7535 Ende bemezor aldekemeshim?
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u Жыл бұрын
እስኪ ኤሮፕ እንዴት ን የሚኬደው ንገሩኝ
@GirmaySenayit
@GirmaySenayit Жыл бұрын
በርቱ እዮሀዎች ።
@betydereje3479
@betydereje3479 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሱዳኖች በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸው
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 3 жыл бұрын
Bettye demregn yene konjo
@hanhn7623
@hanhn7623 3 жыл бұрын
ብዙ.ሱዳኖች.ጥሩ.ናቸው
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ውይ ስደት አይኑ ይጥፋ 😭😭😭😭
@mogesgetachew855
@mogesgetachew855 3 жыл бұрын
Mikias you are an intelligent God bless you
@BhdbxxbuBhxx
@BhdbxxbuBhxx 8 ай бұрын
ማን እንደ ሱዳን አላህ ይጠብቃቸው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
በመዳም ቤት ሆናችሁ እንደኔ የሀገራችን ነገር ያሳሰባችሁ እንዴት ናችሁ አይዛችሁ በድአና በፆለት በርቱ
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 3 жыл бұрын
Demegn yene wud
@lueldestaalem4898
@lueldestaalem4898 Жыл бұрын
እውነት ነው ሱዳኖች
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 9 ай бұрын
ይህ ጋዜጠኛ በጣም ነው የምወደው አንድ ሰሞን እማ ፍቅር ይዞኝ ነበር እማማ ዝናሽን ፈታ ያደረጋቼው ቀን ኬክ ቆርሶ ሲስቅ አፈቀርኩት ሳቁ ነው ልቤን የገዛው
@alemkifle5658
@alemkifle5658 3 жыл бұрын
Yene.nate.💪💪🙏
@rahelsamuel5738
@rahelsamuel5738 3 жыл бұрын
Please send part 2
@ahlutube8472
@ahlutube8472 3 жыл бұрын
ወይ ሥደትኮ የማያሣየን የለም ኡፍ 😭
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 3 жыл бұрын
Demregn yene wud
@meserethaile9599
@meserethaile9599 3 жыл бұрын
የቤሩት ሰዎች ጥሩዎች አይደለሙ ኤርፖርት ውስጥ እንዴት እንደምሳደቡ ቁጭ በሉ ሻርሙጦች ስጠሩን እንኳን ሻርሙጣ ለመንካት እንዴት እንደምፀየፉ አሁን እነሱም ከኛ እኩሉ ሆኑ
@Mቀሽት
@Mቀሽት 3 жыл бұрын
😀በጣም ኢትዮጵያ ተሽላለች እንደዛ ከሚኮሩበት ሀገራቸው
@lukaseyob1976
@lukaseyob1976 5 ай бұрын
እህት ሱዳኖች መልካም ናቸው ነገር ግን እምስ በጣም እንደሚወዱ ድማ እናውቃለን የአረብ አገር ስደተኞች ነን🤔
@munagoba1501
@munagoba1501 3 жыл бұрын
Me too the same way i go to Greek
@mekdesgetahunmekdes8104
@mekdesgetahunmekdes8104 11 ай бұрын
እኔም ግሪክ ለመሄድ አስቤለው ምን ትሉኛላችሁ
@hyabgeremikiel1044
@hyabgeremikiel1044 10 ай бұрын
እኔም❤
@yordanosyordanos1356
@yordanosyordanos1356 9 ай бұрын
Be Turk mehed tichiyalesh
@lovetehute5067
@lovetehute5067 2 ай бұрын
ሄዳችሁ??
@birtukanmesfin1708
@birtukanmesfin1708 3 жыл бұрын
Enme esa balfshebte hager hulu alfalhu ke Beyrouth eske France 🇫🇷 23 amta besdet egzibher yemsgn ya hulu shger alfe
@tutubevan932
@tutubevan932 3 жыл бұрын
Pls part 2
@bedri55chir94
@bedri55chir94 3 жыл бұрын
12 amte be sedete be Kenya 🇰🇪 ena ye South Africa 🇿🇦 askefe guzo tarke alge one day I will share my history
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 3 жыл бұрын
ወይ ሰደት ክፉ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@maybetkoko7648
@maybetkoko7648 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሱዳኒወች ጥኑወች ናቸው
@ketty14325
@ketty14325 3 жыл бұрын
አቤት መተናል የመዳሞ ቅመሞች እሲት እንስመ እኔ. የቤሩት ስደተኛ ነኝ 8 አመቴ ነው ኢጵ ታሽንፊለች📖🌹🌷🌹🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏃🇱🇧🇱🇧👂👈
@hanhn7623
@hanhn7623 3 жыл бұрын
አይዞሽ.ማር
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 3 жыл бұрын
ማስቲካው በኋሏ አታኝኪውም ነበር እናቱ።
@KalkidanAdidas
@KalkidanAdidas 2 күн бұрын
አስፈራሽኝ 😢እኔ ግሪክ ለመሄድ አስቤ ነበር 😢😢😢
@asterasnake6777
@asterasnake6777 3 жыл бұрын
I think you worked at Elca in kotebe
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 3 жыл бұрын
ስደት tirum ነው mitfom ነው🇪🇹
@alemkifle5658
@alemkifle5658 3 жыл бұрын
Suedanohe🙏🙏
@bedri55chir94
@bedri55chir94 3 жыл бұрын
Hulem eyoha media eketatelalewo betam newo yemeyasedesteg enem buzuo yesedet tarke alge ande kene akafelachewalewo
@SeblewengelEshetu
@SeblewengelEshetu 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ
@ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ 3 жыл бұрын
Part 2
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 жыл бұрын
ያቺ የቤሩት ምሽግ የመሰለች ክፍል ወሳጃችን እስኪመጣ የምንቆይባት የአማርኛ ጥቅሱ እራሱ ያስፈራል አይ ቤሩት ክፋትሽ ብዙ ነው 🤔😣
@hiyabtekest4778
@hiyabtekest4778 3 жыл бұрын
Weye erestawe new tarkue
@naniassem8814
@naniassem8814 9 ай бұрын
Awo beruit airport meshg west nw yemiyaguruit sponsor meto eskuwesdk😢
@selamhabteyesus7963
@selamhabteyesus7963 3 жыл бұрын
Where is part 2?
@orentube2026
@orentube2026 3 жыл бұрын
ወይ ስደት
@emunati6789
@emunati6789 3 жыл бұрын
አይ ስደት ስንቱን መከራ አሳየህን እህተዋ ያሳለፍክትን መከራ ስቃይ አስታወሽኝ 😭
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 3 жыл бұрын
ሚይልኪዬ አይላቩው 😘😘😘
@ልደትየበለውልጅ
@ልደትየበለውልጅ 3 жыл бұрын
ሚኪዬ
@amelgetahun6937
@amelgetahun6937 3 жыл бұрын
ኧረ የሰደት ሂወት በቃ በለን አምላኬ ኦኦኦኦፍ አሁንሰ ሰለቸኝ ያገሬን ሰላም አሰማኝ
@ዮሐንስአባቴ
@ዮሐንስአባቴ 3 жыл бұрын
አሜን
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ፕሮፋይሌን በመጫን ደምሪኝ
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
@@ዮሐንስአባቴ ሰላም ላንቺ ይሁን ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ደምሪኝ
@ዮሐንስአባቴ
@ዮሐንስአባቴ 3 жыл бұрын
@@abametyub501 እግዚአብሔር ይመስገን እሺ
@sihamtube9037
@sihamtube9037 3 жыл бұрын
እኔም ልሄድ ብየ ነው የተመለሥኩት አይ ስደት
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 3 жыл бұрын
Demregn yene wud
@rabiayemam9398
@rabiayemam9398 3 жыл бұрын
ለምን ተመለሽ ማለቴ ሞክረሽ ነበር ለመሄድ
@sihamtube9037
@sihamtube9037 3 жыл бұрын
@@rabiayemam9398 ህገውጥ ነው በዛይ ውድ ነው ለምኑ ብየ ልሰአይ በተለይ ለሤት ልጅ ይከብዳል
@helenasamuel8227
@helenasamuel8227 Жыл бұрын
😭😭😭😭🙏
@milkilion696
@milkilion696 3 жыл бұрын
Tasadadenaw eko.....
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 3 жыл бұрын
አይ ስደት 😢
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 3 жыл бұрын
ሰደት ከባድ ነው እዮሀ ሚዲያ አላህ የበለጠ ደረጃ ያድርሳችሁ እኔም ሰደት ነው ያለሆት በጣም በጉጉት ነው ምነጠብቀው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አገራችንን ሰላም ያድርግልነ ታሪክሸነ ሰላካፍልሸነ እናመሰግናለን 😘😘
@azebsil7284
@azebsil7284 3 жыл бұрын
ይገርማል እኮ ሰው ያለምግብ እንዴት ይኖራል... አረቦቹ ሳይበሉ መኖር እንደማይቺሉ ሁላ ሰራተኞችም ምግብ እንደሚያስፈልጋቸው አያስቡም እንዴ??? ሆዳሞች እርኩስ ናቸው አረቦቹ 😡
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
አር እኔ ከአንዲ ሁለቴ ባህር ተሻገሪ አለሁ አንዲ በጭቱ አንዲ በቦት ሄጃለሁ ሁሉም ሾፌር አላቸው ያለሹፌር ምንም ቦት አይሄደም ለዚያወም ኮፓሱን ክሳት ወዮ
@መልካምወጣትነኝ
@መልካምወጣትነኝ 3 жыл бұрын
ሁሉም ቦት ሹፌር የለውም 🤔
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u Жыл бұрын
አሁነ የት ነሽ እስኪ መንገዱን ንገሪን
@aeeeaeee1672
@aeeeaeee1672 9 ай бұрын
🥺🥺🥺🥺🙇‍♀️🥰🥰🥰🥰
@claraayaw4041
@claraayaw4041 Жыл бұрын
I,m so sorry beacuse i know the bain
@kiberlagetatiti9472
@kiberlagetatiti9472 3 жыл бұрын
Er ba e/r #yantawoch eyatarachewo plzzzz eyame bezwo mengede new yalefenawo endaaaaa
@shibiremidiyaa938
@shibiremidiyaa938 3 жыл бұрын
Tikikil sudan baxamii xuruu nachewu yemir
@adu319
@adu319 3 жыл бұрын
Yebzu Erope Abeshawoch tarik new Amlak yetebkachew. Eropen yademkuat bezu tenkara setoch bezh menged yemtu nachew.
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 3 жыл бұрын
እኔ ሶሪያ 4አመትኑሪያለሁ ሃለብ እድሉንም አግኝቼ ቱርክ እንሄዳለን ቤት አላቸው ልጥፋብዬ አላሰቤውምአአላቅም በሰላም ወደደ አገሬ አሁን ቤሩት 11አመቴ
@hiyabtekest4778
@hiyabtekest4778 3 жыл бұрын
Ke Syria turek kerebe new
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 3 жыл бұрын
@@hiyabtekest4778 አዎ በጣም ቅርብ ነው እኔየነበርኩበት አሊፖ(ሃለብ)ይባላል አሰሪዎቼ ቤት ነበራቸው ቱርክ ይዘውኝ ይሔዳሉበጣም መልካም ሰዎች ነበሩ በጣም ታዋቂ የሆነ ሆቴል የወይንፋብሪካ የሎሸን የብዙ አይነት ፈብሪካ ነበራቸው ግን ሁሉም ከንቱ ሆነ አሁን ያሉት ካናዳ ናቸው ይደውላሉ አይዞሸ ይይሉኛል
@MeseretAnagaw-q9w
@MeseretAnagaw-q9w 7 ай бұрын
እና ለምን ተመለሰች
@jesitube9987
@jesitube9987 3 жыл бұрын
😢😢
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 3 жыл бұрын
እረ እኔ ከቱርክ ወደ ግሪክ ምንገድ ጉዞ እያስብኩኝ ነው ስወችን ስጠይቅ ቀላል ነው ይላሉ ምን ይሻላል
@adanechdechasa7126
@adanechdechasa7126 3 жыл бұрын
እህት አለም ቀላል አደለም እውነት ነው እመልሸ በጣም አሰቤበት እሺ
@tg.tg1
@tg.tg1 2 жыл бұрын
አሁን ምን ደረጃ ደረሽ እኔም አስቤአለሁ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 2 жыл бұрын
@@tg.tg1 ቱርክ ነሽ ያለሽው እዴ ቱርክ ከሆንሽ ስልክሽን ስጭኝ
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u Жыл бұрын
ሰዎች ቀላል ነው ይላሉ ኢትዮጰያ አሁን አይቻልም መሄድ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 3 жыл бұрын
አይ ስደት
@konjit--21
@konjit--21 3 жыл бұрын
ዕናት የምታወሪው ትክክል አይደለም ቱርክ ባህር ደሞ ጥቁር አይደለም.. ቱርክ ?ሳትገቢ ነው ግሪክ የገባሽው ...ከሊባኖስ ሶርያ ለመገበት.2...3 ቀን..ቱርክ በባህር 6.. ሰአት አንቺ በበሎን ነው ያቋረጥሽው በዕግር 3 ቀን ተጉዘሽ ትሬን አለ ግሪክ...
@hanatelake9553
@hanatelake9553 2 жыл бұрын
እኔ አሁን ቱርክ ነኚ እና ግሪክ ልህዲ ነው ያለውን አሳውቁኚ እስኪ😌😌
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ኢንባሲ ዉስጥ ስሰራ የነበረችዉ ባንዳ ነበረች እቺ ሀገር ሻጭ እመልስሻለሁ ትላለች
@menderin4228
@menderin4228 3 жыл бұрын
ግፍት ተደርጋ ትሔዳለች ብላ አሳቀችኝ ተረት አስመሰለችው ከከመነዳሪው ኃላ አምስት ሌትር የምትውጥ ተርባይን ሞተር አላት እሱን ሳታየው ነው የደረሰችው ቢያንስ የሶስት ሰሀት ጉዞ እስከግሪክ ነው።
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
ድምፅህ የኢሳቱን አፈወርቅ ይመስላል
@samrawitberhane1356
@samrawitberhane1356 3 жыл бұрын
Ke ethiopiaw yebilata emrdut sudanoche nachwe egizabher yestachw
@እውቀትፉለጋእውቀትፉለጋ
@እውቀትፉለጋእውቀትፉለጋ 3 жыл бұрын
ቀጣይ
@melattadesse6935
@melattadesse6935 3 жыл бұрын
ታሪኩ አላለቀም
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@mularmular8721
@mularmular8721 3 жыл бұрын
ሴደት ስደቴነው።
@aminabssinya9800
@aminabssinya9800 3 жыл бұрын
ሱዳን ባል ይፈለግላቸው ለሴቶቹ በዙዎቻቹ ስደተላይ በሱዳን ወንድ የተረዳቹ የሱዳንን እቃ የቀመሳቹ ናቹ ለዛ ይመስለኛል😀😀😀😀
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u Жыл бұрын
ፈጣሪ ይቅር ይበል
@aminabssinya9800
@aminabssinya9800 Жыл бұрын
😅
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u Жыл бұрын
እንዴት ነው ጀርመን ወይም ኤሮፕ የሚኬደው አንዳንድ ነገር ንገረኝ
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u Жыл бұрын
አላስተረፍከንም ወንድሜ
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u Жыл бұрын
ሆሆሆ
@hiyabtekest4778
@hiyabtekest4778 3 жыл бұрын
Yeha tariki weshete yemeselale
@akmlemohmde7975
@akmlemohmde7975 2 жыл бұрын
ምንድነው CNN የዘገበለት ከራሱ አንደበት የነገረኝ 12 ቀን ባህር ላይ ያለምግብ ያለመጠጥ የቆየ አለ
@tinafarah4173
@tinafarah4173 3 жыл бұрын
Abet yesidetga fitenawu 'lelawu sudanoch kagrachn sewu yelek lega lesidetega yemirdun ensu nachwu' egizeabher mlekam lemidergut wagachwun yekflachwu
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
የጆሴፍ ስታሊን አስገራሚ ታሪክ | ብረቱ ሰው
26:19
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН