No video

ፈጣሪ በምድር ላይ እያለሁ ፍርዱን ሰቶኛል! ያላሰብኩት በረከት ተዘጋጅቶ ጠበቀኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 142,466

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 200
@EyohaMedia
@EyohaMedia 5 ай бұрын
አሚናን ለማግኘት በ+14049640223 ይደውሉ! በTikTok 👉 www.tiktok.com/@amina.ali745?_t=8lNfWJrgG7S&_r=1
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 5 ай бұрын
🤲ኢትዮጵያ ቁጥር ነው ውይስ የ አሜሪካ አልገባኝም 🤔
@zuzuloveyotub2005
@zuzuloveyotub2005 5 ай бұрын
አልምዬ በጣምምምም አመሰግናለሁ በቴሌ ግራም ልገባልህ ነበር በጣምነዉ ምፈልጋት እና ግን ሥልኩ የኢትነዉ የአሜሪካ ከቻልክ ።።።።።
@user-np7nu7zd1h
@user-np7nu7zd1h 5 ай бұрын
USA new
@AmenGamers91
@AmenGamers91 5 ай бұрын
She mentioned she applied for divorce then she want reconcile these contadit each other and she said after working for Dr Sophia 2 week she knowing her more again contracted with 2 days after renting a room move to apartment
@hayatss3366
@hayatss3366 5 ай бұрын
​@@zuzuloveyotub2005የአሜርከ ቁጥር ነው ሁቢ
@HshsHeu-es8rl
@HshsHeu-es8rl 5 ай бұрын
በአሏህ የተመካ መቸም አይወድቅም ሱበሀን አሏህ በንግግሯ ሁሉ የአሏህ ስም ሳትጠራ አታልፍም የአሏህ ልቤን እደሷ እዝነት ሞላልኝ ለሰዎች መልካም አድርገኝ ያረብ
@user-mt5mr5id5d
@user-mt5mr5id5d 5 ай бұрын
አሚን ያረብ እኛንም አላህ ይዘንልን
@sobrnjemiltube8450
@sobrnjemiltube8450 5 ай бұрын
ለበእሱን ጥሁር አብሽሪ አላህ አፊያ ያድርግሽ
@hayatyassinmohamed9429
@hayatyassinmohamed9429 5 ай бұрын
❤❤❤
@Fatma-vc1jv
@Fatma-vc1jv 4 ай бұрын
ማሻአላህወላሂበጣምይገርማል
@Fatma-vc1jv
@Fatma-vc1jv 4 ай бұрын
​@user-mt5mr5id5አሚንያረብd
@Haregi849
@Haregi849 5 ай бұрын
የምትገርሚ እናት ነሺ ያደረገችሁ ነገር ሁሉ ለልጆቿ ትልቅ መስዋእትነት ነው
@Name_Linda
@Name_Linda 5 ай бұрын
What? After all eko 6 ልጅ ለእንጀራ እናት ጥላ ነው የሄደችው። ማንም እንደ እናት 6 ልጅ አይንከባከብም። ብትችል ትዳሯን ባታፈርስ ጥሩ ነበር። ለሌላ ነገር ዱአ እንዳደረገች ሁሉ ባሌን ጥሩ ሰው አድርገው ብትል ጥሩ ነበር። ካልቻለች ደግሞ ንብረቱን ተካፍላ ልጆቿን እሷ ጋር ብታደርግ ይሻል ነበር። ከመጠን በላይ perfect ሰው ለመምሰል ነው የምትጥረው። ሰው ሆኖ ደግሞ ፍፁም መሆን አይቻልም። ትዳርን የሚያክል ነገር በራሱ ተነሳሽነት ከፈታ ሰው እኔ በበኩሌ ምንም አልማርም። The only thing የማደንቅላት ነገር ለሐይማኖቷ ያላትን ትጋት ብቻ ነው።
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 5 ай бұрын
@@Name_LindaSiyawerut Yeqelale Gene Drug Addicted Adelem Lebu Sew Keshefexe Ye Hulet Sewoch Relationship Kebad new Menem Bidereg Beteley Zelefa Ketechemere
@loveyourself2406
@loveyourself2406 5 ай бұрын
የሚጣፍጥ መፅሐፍ የማነብ ነው የመሠለኝ እህቴ ለአንቺን የሠጠ የይቅርታ ልብ ለኔም አንዲሰጠኝ ዱዓ አርጊልኝ አህቴ። Thanks sester for sharing your life Experience respect❤!
@princesgeorge789
@princesgeorge789 5 ай бұрын
Are you serious? This woman killed her ex-husband. 99% suspicious.
@mimishu690
@mimishu690 5 ай бұрын
min adrega teru mehonwa😂
@halimaomer5164
@halimaomer5164 5 ай бұрын
😮😅😅😅
@hannahailuchala1463
@hannahailuchala1463 5 ай бұрын
@shalom744
@shalom744 5 ай бұрын
​@princesgeorge789 which husband? He's not dead
@belaynehabebe6539
@belaynehabebe6539 4 ай бұрын
በእውነት ደግማ ደጋግማ ብትናገር የማትሰለች ሴት በዚህ ዘመን እንድህ አይነት ሴት መገኘቷ ገራሚ ነው።
@Adme1244
@Adme1244 5 ай бұрын
የዛሬ አመት ከየ እናታቺን ጋ መፆም የምትፈልጉ በላይክ አሳውቁኝ በዱአ አንረሳሳ
@mekiaseid
@mekiaseid 4 ай бұрын
Ene yemechereshawchun eremedan mesom efelegalehu in sha allah
@zoey2727
@zoey2727 5 ай бұрын
እኔ 10 አመት ሙሉ የልጀን አባትና ቤተሰቦቹን እየረገምኩ ወይ እኔ አልቀናኝ ወይ አርፌ ልጀን አላሳደኩ ከዚህ በኃላ ይቅር ብያቸዋለው በጣም ትልቅ ትምርት ነው የሰጠሽን
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ🙏🙏 በእውነት የተመረጠች ናት ለእራሷ ሳትፈልግ ለልጆቿ የሆነች። ❤❤
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 5 ай бұрын
እኔም አሁን አፍ አልኳቸው መሆን ያለበት ነው የሚሆነው አፍ ብያቸዋለሁ 😅😅😅😅
@ttww9470
@ttww9470 5 ай бұрын
😢😢 ሱበሀን አላህ አላህ ያሥተካክለን
@user-yk4wf3on3b
@user-yk4wf3on3b 5 ай бұрын
😅😅😅😅
@user-ts9bf7iy9e
@user-ts9bf7iy9e 5 ай бұрын
እኔም እንደ አሚና በልሆንም ለልጆቼ በአት ሁሌ መልካም ነገር እማኝለተለው እኔን ስፋተኝ አላህ ከእኔ የተሸለችዋን ይስጥክ ሚስት መሆን በልችል እህት መሆን እችላለው አልኩት መኖረ ቤት ሰርቢሶች አሰርቼ ነበር ምንም ነገር አልፋልግብ ከልብህ ብቸ አፉው በለኝ አልኩት አሁን እሱና ሚስትልጆቹ በቤት ኪረይ ብቸ ነው የሚተደደሩት እኔም የቻልኩትን የክል እልክለተለው ከሱ ከተለየዬን በሓለ ከመጀመሪያው ቤት የተሸለ ቤት ገዝቸለው አልሐምዱሊላህ ለሰው ስናዝን አላህ ለእኛ የዝንልናል በረካት ረህማቱን ይሞላልናል እናም ቅን ለማሰብ እንሞክር
@saragetahun7648
@saragetahun7648 5 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ጨዋ ንግግሮ የሚያስደስት በአምላኳ ሰር የሆነች ልዩ ሴት ልጆችሽን ይባርክልሽ ጠንካራ👍🙏❤️
@mubetube_afiya2353
@mubetube_afiya2353 5 ай бұрын
ደስ እያለኝ ሶስቱንም ፓርት አዳመጥኩት ፊልም የሚመስል ታሪክ አንች ጀግና እንቁ እናት የሴቶች ተምሳሌት ነሽ ካንች ብዙ ነገር ተምሪያለሁ አላህ ይጠብቅሽ👍🙏ደምሩኝ ዉዶቸ አይከፈልበትም❤
@user-su4fn7zp5t
@user-su4fn7zp5t 5 ай бұрын
ትክክል ወላሂ
@Sumeyaadem
@Sumeyaadem 3 ай бұрын
እኔንም እይከፈልበትም እህቴ
@zoey2727
@zoey2727 5 ай бұрын
ዱዋ አርጉልኝ ቀኝ ጎኔን አሞኛል ህክምና ሄጃለው ምንም ለውጥ የለውም አላህ ይርዳኝ 😢😢
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@omanwar2096
@omanwar2096 5 ай бұрын
አላህ አፊያሺን ይመልስልሽ የሁላችንም ጤና ይመልስልን
@nasser7831
@nasser7831 5 ай бұрын
allah afia yadrgh
@Rahel945
@Rahel945 5 ай бұрын
እር እኔም ቅኝ ጎኔን እያመምኘ ነው መንድንው ሃኪምቤት አሌድኩም ሁልት ቅን ያምኝና የትወኛል ፍጣሪ ጭርሶ የማርን
@omanwar2096
@omanwar2096 5 ай бұрын
እኔም እዳንቺው ነው የሚያመኝ አላህ ይድረስልን ያረብ
@abebealemu-mi9xy
@abebealemu-mi9xy 5 ай бұрын
እንዲህ አይነት ሴት ትኖራለች ብየ አስቤ አላቅም ነበር። ፈጣሪ ይባርክሽ።
@kidistgebremariam309
@kidistgebremariam309 5 ай бұрын
ብዙ ሰወች ከወንድም ከሴትም አሉ ሚዲያ ላይ ስላልወጡ ነው እንጅ
@abebealemu-mi9xy
@abebealemu-mi9xy 5 ай бұрын
@@kidistgebremariam309 ይቅርታ በሴትነቷ ሳይሆን "ሰው" በሚለው ይስተካከልልኝ። ሰው ህመሙንም ሆነ ድህነቱን የሚፈጥረው ራሱ መሆኑን ቁልጭ አድርጋ ስላሳየችኝና የራሴን ጉዳይ አገጣጥሜ ሳየው ብዙ ትምህርት ስላገኘሁበትና ድንቅ የንግግር ችሎታዋ: ይቅር ባይነቷ: ሰውነትን ከገንዘብ ማስቀደሟ አስደምሞኝ ነው። እንጅማ ወንድነትና ሴትነት ልዩነቱ የፆታና ፊዚካላዊ ብቻ ነው ብየ አምናለሁ።
@zeynebzelelew1288
@zeynebzelelew1288 5 ай бұрын
የኔ ውድ የአኬራ እህቴ የኔ ደርባባ አላህ አሁንም ሃጃሺን ይሙላልሽ ያርብ Dr. ሶፊንም አላህ ያስደስታት ያርብ🤲🤲
@user-dl6pt2cm7u
@user-dl6pt2cm7u 4 ай бұрын
ነይ ዋትሳፕ ኡስታዛ አገናኚሽ አለው ሰለምቴናት እሶም
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 5 ай бұрын
እንዳንቺ ያለውን ልብ እግዚአብሔር ይስጠን ለሁላችንም ድንቅ ሴት ነሽ ማርያምን በስመዓብ በተመስጦ ነው ያየውሽ ❤
@RitaOsa
@RitaOsa 5 ай бұрын
❤❤❤
@AaaBbb-et7zg
@AaaBbb-et7zg 5 ай бұрын
የብዙ ሰው ታሪክ የሰማሁ እስኪመስለኝ ድረስ ነው በጉጉት እየጠበኩ የተከታተልኳት መደፈር ከቤት መውጣት ትዳር ልጆች ከዛም ፍቺ ከፍቺ ቡሃላ ንብረት ጥሎ መዉጣት ሌላ ሂወት መጀመር ይሄ ሁሉ ቀላል አይደለም ከሁሉም በላይ ወደ ፈጣሪዋ መቅረቧ ተምሬባታለሁ በእውቀት መመራትን የመሰለ ነገር የለም
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 5 ай бұрын
ይህን ሁሉ ለምን አደረገች ???
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 5 ай бұрын
​@@medinajibreel3556ምን ለማለት ነው?? ሰው የህይወቱን መስመር/መንገድ በራሱ ቀድሞ ማስተካከል ይቻላል?? የህይወት መንገድ አባጣ ጎርባጣ፣ ውጣ ውረድ የበዛበት፣ ከፍታም ዝቅታም እንዳለው አታውቂም እንዴ መዲና?? ተይ እንጂ ? ደግነቱ የእርሷ መልካምነት በሶስት ቀን ከፍሏታል ወደፊትም እኔ እርግጠኛ ሆኜ የምነግርሽ ከፈጣሪ ጋር ወደከፍታ ትወጣለች 🙏🙏🙏
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 5 ай бұрын
በጣም
@user-uf7ex1fk2l
@user-uf7ex1fk2l 5 ай бұрын
B tame tigstigna ena ytmarch slhonch new😂
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 5 ай бұрын
@@user-uf7ex1fk2l really???
@neimabintyimam2295
@neimabintyimam2295 5 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር የመዳም ቅመሞችቀጣይ ረመዳን ከስው ቤት አውጥቶ የራሳችን ህይወት ኑሮን በደስታ እምንፆም ያድርገን🙏🙏🙏🙏
@user-hj1ho9rj1s
@user-hj1ho9rj1s 5 ай бұрын
እኔም
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 5 ай бұрын
አሜን🙏🤲
@toybayimam6422
@toybayimam6422 5 ай бұрын
አሚን ያረብ
@heyatsyme6420
@heyatsyme6420 5 ай бұрын
አሜን
@hasnag3161
@hasnag3161 5 ай бұрын
ያረቢ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 5 ай бұрын
እምነት የግድ ነው ፈጣሪን በርትተን ከለመን ከፀለይን በእውነት ጊዜው ይረዝማል እንጂ ነገሮችን መልካም አድሮ ይሰጠናል ብርቱነትሽ ያስደስታል።
@Umubilalul-
@Umubilalul- 5 ай бұрын
ይቺን ምርጥ ሴት ወደድኳት❤ አላህ ይጠብቅሽ
@puni4029
@puni4029 5 ай бұрын
እስልምና ትምህርት ሊያስተምረኝ የሚችል ፈቃደኛ ሰው ፈልጋለው አሚና ልቤን ነክታዋለች❤❤❤❤
@user-td9om4xw9t
@user-td9om4xw9t 4 ай бұрын
Ney ihite
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 4 ай бұрын
በምን እናግኝሽ አብሽሪ❤😢
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 4 ай бұрын
አብሽር አድራሻሽን አስቀምጭ በፈለግሽው መንገድ አለን
@medinakemal2733
@medinakemal2733 3 ай бұрын
ይቲብ ላይ አቡ ሀይደር ብለሽ ግቢ ለጥያቄሽ መልስ ታገኛለሽ
@medinakemal2733
@medinakemal2733 3 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ምን አይነት ጥንካሬ ነው አላህን መደገፍሽ እሱም አላሳፈረሽም😢😢😢😢
@meryem85
@meryem85 5 ай бұрын
የኔ ጌታ አያሳፍርም የኔ ጠንካራ የአላህ ታአምር ግሩም ነው እሱን ከተጠጋሽ እርሱ ይረዳሻል ግልፅ ነው አልሃምዱሊላህ
@dodof445
@dodof445 4 ай бұрын
ማሸአለሀ❤❤❤❤
@MehabubAmetula
@MehabubAmetula 5 ай бұрын
ሱብሀነሏህ! እረ በጣም የምትገርሚ እህታችን ነሽ አሏህ ይጨምርልሽ እኛም ከሰማነው የምንጠቀም ያርገን....
@mekedsalemu940
@mekedsalemu940 5 ай бұрын
መልካም እናት ነሽ ተባረካ በልጆችሽ ተደሰች ክፉ አይንካሽ ጀግና❤❤❤
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta 5 ай бұрын
ልበ ቀና ሁሉንም ታሪክሽ 3ቱን ክፍል ሰምቻለሁ እግዚአብሔር ሲረዳ እንዲህ ነው በርቺ ምን አልባት እግዚአብሔር የልጆችሽን አባት እግዚአብሔር ማስተዋል ሰጥቶት አንቺ ደግሞ ይቅር ባይ ስለሆንሽ እንገና አብራች ብትኖሩ እጅግ ደስ ይል ነበር
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 5 ай бұрын
እርጉዝ አይደለች እንዴ ?
@AlishumAhmed
@AlishumAhmed 4 ай бұрын
I wish you all the best Ke lejochesh abat betegenagnu inshallah,
@aschenakibezabih2316
@aschenakibezabih2316 5 ай бұрын
መልካምነት ለራስ ነው በጣም ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ መልዕክት ነው ያስተላለፍሽው እግዚሐብሔር ይባርክሽ
@addisgobena8995
@addisgobena8995 5 ай бұрын
በጉጉት ሰጠብቀው ነበር አሜና ውሰጥ ያለ አማና በሁላችንም ውሰጥ ይደርብን she is amazing💕🙏
@peacelove5040
@peacelove5040 5 ай бұрын
በአለፈው ክፍል እንድታደርጊው የፈለኩትን አብሮ ለመኖር ጥያቄ ማቅረብሽን ባይቀበልሽም መጠየቅሽ ብቻ ደስ አሰኝቶኛል። ቀናነት ለራስ ነው እህቴ በርቱ ነሽ ሁላችንንም አነቃቃሽን። እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን።
@elsakasshun8643
@elsakasshun8643 5 ай бұрын
አንቺ ሴት ካንቺ ብዙ ተምራለው ጀግና ነሽ ❤❤❤❤
@teyebaaderejee
@teyebaaderejee 5 ай бұрын
ወላሂ ገራሚ ሴት ነሽ አንደበትሽ ማራኪ ወላሂ❤❤
@KongetGetachew-ui6so
@KongetGetachew-ui6so 5 ай бұрын
Oh I love her oh my God She's woman of God wonderful job God blessed my sister.
@emmahmed8394
@emmahmed8394 5 ай бұрын
አሚነየ ጀግነ አላህን ስሙን ጠርተሽ ስላመሰገሽዉ እኝም እንወድሻለን የተሻለ ትደር አላህ ይወፍቅሽ
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-fp4ly2tg6y
@user-fp4ly2tg6y 5 ай бұрын
የእዉነት ጠንካራ ሩህሩህ እናት ነሽ ልጆጅሽን ፈጣሪ ይጠብቅሊሽ ያሳድጊሊሽ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 5 ай бұрын
ውብ ጠንካራ ሴት ❤❤እግዚአብሔር ሁልግዜም ከአንቺ ጋር ይሁን።
@user-mv7ek2pm7g
@user-mv7ek2pm7g 5 ай бұрын
መታደል ትትና እኔም ለባሊ መልካም ሚስት አርገኝ ፈጣሪ ብዙ ካንች ተምሪለው❤
@nejatali7088
@nejatali7088 5 ай бұрын
Bale lene melikam bal yistegn set malet yalebat lerasa demo Allahn fere arigegn new maket.
@user-iw6pi2yn7f
@user-iw6pi2yn7f 5 ай бұрын
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 4 ай бұрын
Wow MashAllah የሰሀቦች ታሪክ እምሰማ ነው የመሰለኝ.❤❤❤❤በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሴት ማግኘት ከባድ ነው .ያ አላህ እንዲህ አይነት ጠንካራ ኢማን ስጠን አሚን
@tsedaleayele4208
@tsedaleayele4208 5 ай бұрын
ዋው 🎉🎉🎉 አንደበቷ የቃላት አጣጣሏ እንዴት እንደሚጥም የአምላኳን ስም አንዴም ሳታጓድል ውይ በጣም ወደድኩሽ አሚናዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አለምዬ አንተ የጰዋ ተምሳሌት አቤት እርጋታህ ጤናህን አብዝቶ አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም አክባሪህ ነኝ ፕሮግራምህን በጣም ተከታታይ ነኝ ከሰሜን አሜሪካ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 5 ай бұрын
ሁላችንም በምናምንው እምነት መፅናት በጣም ትልቅ ፅናት ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያመንሽው አላህ አሁንም ይጠብቅሽ
@user-fg6ut7nr9q
@user-fg6ut7nr9q 5 ай бұрын
ያረብ ቀጣይ እረመዳንን ከልጅቸ እና ከውድ ባሌ ጋ የምፆም አድርገኝ ያረብ አንተ የተሻለውን ነገር ለእኔም ለጓደኞቸም ወፍቀን🤲
@HshsHeu-es8rl
@HshsHeu-es8rl 5 ай бұрын
አሚንንን
@bettydamasaa1919
@bettydamasaa1919 5 ай бұрын
yiridashi wude
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እማ አይዞሽ በርቺ❤
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 5 ай бұрын
እንሻላህ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 5 ай бұрын
ኢሻአላአህ ሁላችንም ያረብ አብሽሪ የኔ ውድ
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 5 ай бұрын
የይቅርታ ሰው መሆን መባረክ ነው። የሚገጥሙንን የህይወት ፈተናዎች እንድናልፍ ወደ ፈጣሪያችን ጥንካሬንና ልቦናን እንዲሰጠን መለመን ነው ። እህታችን የወደፊት ህይወትሽ ደስታ ይሁን❤❤
@AaaBbb-et7zg
@AaaBbb-et7zg 5 ай бұрын
ወላሂ ለበደለን ላስከፍን ቅን ማሰብ እና መልካም መሆን መታደል ነው ከአይምሮዪ በላይ ነዉ የሆነችብኝ
@rorororo7967
@rorororo7967 5 ай бұрын
ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ።
@amareeshetefasika417
@amareeshetefasika417 5 ай бұрын
❤ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ የዚችሰት የሚገርመዉ ነገሩዋ ስለአምላኪዋ የምትመሰክረዉ ምስክርነቱዋ አስገርማኛለች ለሜንኛዉም ዘመንሺ ይባረክ
@muluemebetdegefe7394
@muluemebetdegefe7394 5 ай бұрын
አንቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺ የተለሽ ነሽ የወደፊት ሕይወትሽ ይባረክ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 5 ай бұрын
አሚና ❤ ካለሽ ትግስት፣ ብልሃት፣ ጥንካሬ እንደውም ጥልቅ እምነት ብዙ መልካም ነገር አስተምረሽናል። ደሞም ያንዳንድ ባሎችን የክፉነት ጥግም አሳይተሽናል። 6 ቤት ያለው ሰው 6 ልጆችን ለወለደችለት እና 21 አመት አብራ ለኖረች ሚስት በራሱ ፍላጎት 5 ሳንቲም መስጠት ያለመፈለግ በእውነቱ አሚና ከጨለማ ሰው ጋር መኖሯን ነው። እንኳንም ለዚ አበቃሽ! እግዚአብሔር አንቺንም ልጆችሽንም አብዝቶ ይባርክ 🙏🏽 🙏🏽🙏🏽
@teofloszeleke4472
@teofloszeleke4472 5 ай бұрын
Exactly my point. He must be an abusive and controlling person. She was depressed for long.
@jilalhussen5529
@jilalhussen5529 5 ай бұрын
አነቺ እውነተኛ የሙስሊም ሴት ምሳሌ ነሽ አሏህ ይጠብቅሽ ለአሏህ ብየ እወድሻለሁ
@Naomimulat2619
@Naomimulat2619 5 ай бұрын
ወይኔ አምላኬ በጣም ነው የገረመኝ አምላክ የራሱ ምክንያት ያለው ተማርኩ እናደድ ነበር አሁን ግን ካንች ተማርኩ ትግስትን እና ከፈጣሪ ጋር መጣበቅን ከአሁን በሀላ እሱ ያለውን ይበል መልካሙን አስባለው የኔ ቆንጅ አመሰግናለው
@mercy1653
@mercy1653 5 ай бұрын
ስላደረክሽው ነገር ሁሉ በጣም አስተማሪ ስለሆነ እግዛብሄር ለቀጣዩ ህይወት የተሳካ ያርግልሽ
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l 5 ай бұрын
በስመአብ አሚና እጅግ የምትገርሚ ሴት ነሽ ፈጣሪ ለሁሉም ያንቺን ፅናት ለሁሉ ሴትይስጠው አለምዪ የሚገርምትምህርት ነው የሰጠኸን❤
@wanatsegaye9382
@wanatsegaye9382 5 ай бұрын
አንደበተ ርቱዕ ብርቱ ሴት ነሽ።በተለይ ከፈጣሪ ጋር ሰው ማድረግ ያለበት ግንኙነትን የገለፅሽበት መንገድ፣ ለየትኛውም ሀይማኖት ተከታይ አስተማሪ ነው። ፈጣሪ ይባርክሽ።
@helenzeray1117
@helenzeray1117 5 ай бұрын
ለኔ ልብወለድ መስሎ ነው የታየኝ አንችን ለመግልጽ ቃላቶች አጣሁኝ የ ድንቆች ድንቅ ከሴቶች የተለየሽ ከሚስቶች ምርጥ ሚስት ከእናቶችም ምርጥ እናት እግዚአብሔር ሁሉም ነገር አማልቶ ያደለሽ የታደልሽ የአለማችን ምርጥ ሴት ነሽ ብየሻሎ 🙏🙏🙏
@user-zq9pl5sc1b
@user-zq9pl5sc1b 5 ай бұрын
She is wonderful ❤
@feydukedir
@feydukedir 5 ай бұрын
((የአላህ ሱብሀነቱ ወተዓላ)) ተዓምራ ይገርማል። ምን አይነት አስተዋይና ትልቅ ስብዕና ያለሽ እህት ነሽ፣ እኔ አንቺን የምገልፅበት ቃላት አጣሁኝ። አላህ ሱብሀነቱ ወተዓላ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ። ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ።
@alemkebede5848
@alemkebede5848 5 ай бұрын
ምርጥ ጀግና ብዬሻለሁ ለሚያምን ሁሉ ይቻለዋል።
@memeaddis7928
@memeaddis7928 5 ай бұрын
ማር የሆነ አንደበትሽ እግዚአብሔር ስንት ግዜ እዳመስግነው አደረገኝ መሰለሽ እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ አሜን
@wegayehuyoutube1148
@wegayehuyoutube1148 5 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ በጣም ጥሩ ሰዉ እዴት እደሚያዳምጥ ሰዉን ❤❤❤❤ተባርክ እህቴ 3ቱንም ስራየ ብየ ነዉ ያዳመጥሩት ከአንች ብዙ እንማራለን ጀግና ሴት ነሽ የእዉነት እምታምኝዉ አምላክ ደጋግሞ ይስጥሽ
@151360ful
@151360ful 5 ай бұрын
ትለያለሽ ፣ በጣም ጠንካራ ሴት እና እናት ነሽ ፣ እውነት የከፈልሽው መስዋትነት ትልቅ ነው ፤ በፈጣሪሽ ያለሽ እምነት ከፍተኛ ነው፣ ያመንሽው አምላክ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ፣ ህይወትሽ ያስተምራል !!!
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 5 ай бұрын
ዋው በጣም ድንቅ ድንቅ ሴት ነሽ ፈሪሀ እግዚአብሔር ውስጥሽ የተሞላ እግዚአብሔርን ምርኩዝ አርገሽ የምትራመጂ ሰው ነሽ በሄድሽበት ቦታ ሁሉ እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደም ይጠብቅሽ አለምዬ ፕሮግራምህ በሙሉ አስተማሪ ናቸው ይሄ ግን ይለያል ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 5 ай бұрын
ቀላል ይለያል።
@user-gr1wb8ij7f
@user-gr1wb8ij7f 5 ай бұрын
እውነት፡ነው።ሁሉን፡ትቶ፡ይቅር፡ማለት፡ዋጋው፡ትልቅ፡ነው! ፈጣሪ፡ይክሳል!
@omumahi6929
@omumahi6929 5 ай бұрын
ሱብሃን አሏህ ከተናገቹ ሁሉ. መጨረሻ የተናገረቹን አጅቦኛል ልብ ካላማረ አገር ቢያምር ዋጋ የለውም ምርጥ አባባል
@endutube9461
@endutube9461 5 ай бұрын
ወይኔ በቃ አለቀ እሚናዬ በየሳምንቱ እየመጣሽ ብታወሪ ራሱ አይሰለቸኝም ይመችሽ እህት ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት ካንቺ
@MikeTesfu-cd3kf
@MikeTesfu-cd3kf 5 ай бұрын
You not doing nothing.
@meskeremjara292
@meskeremjara292 5 ай бұрын
ዋው የኔ ውብ ምን አይነት ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ነገር ግን ደስ የሚል ነገር ተማርኩብሽ። ነገር ግን በትዳራችሁ ጅማሬ ከደረሰብሽ በደል የተነሳ በድለሽዋል ያም በጣም ተሰምቶሻል እኔ ግን እግዚአብሔር ቢረዳችሁ አብራችሁ ብትኖሩ ደስ ይለኛል።
@tesfutekola
@tesfutekola 5 ай бұрын
ልበ ቀና ሁሉንም ታሪክሽ ሰምቻለሁ እግዚአብሔር ሲረዳ እንዲህ ነው በርቺ
@eritrealove7981
@eritrealove7981 5 ай бұрын
ባለታሪካችን በፈጣሪዋላይ ያላት እምነት ያስቀናል። ብዙ ነገር ነው ያስተማርሽን እናመሰግናለን።
@user-zk2ro4mi4v
@user-zk2ro4mi4v 5 ай бұрын
ከዘች ሴት ብዙነገር ቀስሚያለው ፈጣሪ ያክብርሽ ❤❤❤❤❤
@sihinwubeshet125
@sihinwubeshet125 5 ай бұрын
አይነሱም ስንባል የሚያነሳን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እኮ ያዘጋጅልናል ለጌው ብንጎዳም
@tigist9810
@tigist9810 5 ай бұрын
አሜን
@Zebibahussen-xx5zy
@Zebibahussen-xx5zy 5 ай бұрын
ብቻ በደለኛ ካልሆን ግን ሰው ቢበድለን ከኛ ወገን ያለው አላህ መሆኑን አንዘንጋ አላህ ፆማችንን ይቀበለን እህቴ ትልቅ ትት ነው ያስተማርሽን ቁርአን የታላቅነት ሚዛን ትክክል ነሽ ቁርአን የሁሉ መድሀኒት ነው አላህ ያግራልን አላህ ደስ የሚል ትዳር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ በእርግጠኛነት ደግሞ አላህ ይሰጥሻል ኢንሻ አላህ ግን እባካችሁ ወንዶች የሴትን ህይወት አታበላሹ
@merrymegra
@merrymegra 5 ай бұрын
በጣም ተምሬበታለው እኔም ተመሳሳይ ላይፍ ነው ያለኝ ከበቀል አድነሽኛል ለ22 አመት ዋጋ የከፈልኩበት ትዳሬ መወሰን ባለመቻሌ ዛሬም ደስተኛ ሳልሆን እየኖርኩ ነው አሁን ግን በቃኝ አንቅተሽኛል ተለያይቶ በሰላም መኖር እንዳለ አሳይተሽኛል ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን
@MeseretHaile-vt6mm
@MeseretHaile-vt6mm 5 ай бұрын
እህቴ ትዳርን መፍታት መፍትሄ አይደለም ፀልይ እ/ር መልስ አለው 22አመት ብዙ ነው ልጆች ካሉሽ በልጆችሽ ለመደሰት ምክሪ ለሁሉ አንድ አይደለም ሥሥ፥፡
@FafiTube-xv6up
@FafiTube-xv6up 4 ай бұрын
ማሻ አሏህ ከቃል በላይ ነሽ እህቴ ለሁላችንም አሏህ መመራትን ጥበብን ትግስትን ይስጠን እህቶቼ
@didy898
@didy898 5 ай бұрын
ሡብሀን አላህ ተስፋ እሚያለምልም ታሪክ ዛሬ ሠማሁ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤
@DMYA370
@DMYA370 5 ай бұрын
መልካም ልብ ከእግዚአብሔር ነው ንፁህ ሴት ነሽ ❤
@bruktesema3432
@bruktesema3432 2 ай бұрын
እኔ ክርስቲያን እህትሽ ነኝ። ከመንፈሳዊ ህይወትሽና መልከምነትሽ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት።
@mintwabkebebew4198
@mintwabkebebew4198 5 ай бұрын
አሚና ቀሪዉ ዘመነሽ የተባረከ ይሁን
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 5 ай бұрын
ማሻአላህ አሁን ማን ያምናል የ40አመት ሴትናት ብሎ ጥንካሬሽ ደስ ይላል❤🎉
@hanahana1960
@hanahana1960 5 ай бұрын
42ነኝ እኮ ነው ያለችሁ በጣም ልጅናት የምትገር ጃግና ሴት
@zulayka4658
@zulayka4658 5 ай бұрын
42
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f 5 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ምርጥ ሴት ለማመን የሚከብድ ሰብእና ታድለሻል ። ደጋግመሽ አልሃምዱሊላህ በይ
@rtfdift143
@rtfdift143 5 ай бұрын
ኧረ በአመጋገብና በሌሎችም ነገሮች ስልጠና ብሰጠን መልካም ነው። ምህረት፣ቸርነት፣ መልካም መሆን የውስጥ እረፍት ነው።
@medhanitrugato3499
@medhanitrugato3499 5 ай бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ ,አሜሪካ አገር ቤት ውስጥ ብቻ ማሳለፍ ልጆችን መንከባከብ በጣም ከባድ ነው በዛ ላይ የቤቱ ስራ አያልቅም ,ቤት የሚውለው ነው ተጎጂ ያንን ሁሉ ዋጋ ከፍለሻል ግን ግን 100% ልጆቹ ይጎዳሉ ይፈልጓቹዋል ያውም ብዙ ዋጋ ከፍለሻል
@mesidesta2160
@mesidesta2160 5 ай бұрын
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ተባረኪ ልጆችሽ የአንቺ የሆነ ሁሉ ይባረክ ::
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። Wow! amazing beautiful woman in and out. More blessing.💚💛❤️ አለምዬ፤ በጣም እናመሰግናለን።
@fasilm1631
@fasilm1631 5 ай бұрын
Thank you for your patience and the way you explain to me
@user-lb3ii2ry5b
@user-lb3ii2ry5b 5 ай бұрын
ዛሬ ይህን ያንቺን ታሪክ እንድሠማ ያደረገኝ አምላክ ይመስገን። ያሰብኩትን መንገዴን አጠናከርሽልኝ። መልካምነት ለራስ ነው።
@user-rd2tt4nc3e
@user-rd2tt4nc3e 5 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ድንቅ ሴት እውነት ብስጭትና በቀል ራስን ንው የሚጎዳው አላህየ ልባችንን በአንተ ፍቅር ሞላልን አንተን እጂ ሌላን ከጃይ አታርገን ያ አረህማንረሂም 🎉❤
@selamawittekesta4919
@selamawittekesta4919 5 ай бұрын
በጣም ጠንካራ እናት ነሽ ❤ጎበዝ ዱዓ ደግሞ ዓድርጊልኒኒ 🙏
@eluluamilak510
@eluluamilak510 5 ай бұрын
What a courageous and wise woman she is!!! You are a best learner and life coacher ❤
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 5 ай бұрын
Exactly !! Loveable ❤❤
@user-gu5mr6kn9u
@user-gu5mr6kn9u 5 ай бұрын
አቺ ባትፈተኚ ይሄን የመሠለ የበሠለ ሀሣብ ከየት እናገኚ ነበር የኡነት የተፈተኑ ሠወቺ ሲናገሩ ንግግራቸው ልብ ነው የሚገባው 👌👌ሠላምሺ ብዝት ይበል በዲንሺም ላይ አላህ ያበርታሺ
@Imfano2122
@Imfano2122 5 ай бұрын
OMG በስመአብ ይሄ መታደል ነው ሌላ ቃላት የለውም ❤❤እድለኛ ሴት ነሽ አፊን ከፍቼ ነው የሰማሆት እኮ እኔ ዶር ወዳጄነህን ሁሌ እሰማዋለሁ ሁሌም ፓዘቲቭ ሁኑ ይላል እኔም ከሱ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ እግዚህአብሄር እድሜና ጤና ይስጠው ❤❤❤❤
@SuperZemed
@SuperZemed 5 ай бұрын
ወድ እህቴ አሚና አላሃ አሁንም ከአንቺ ጋር ይሁን ፣ድንቅ አስተምሮት ከውብ አንደበት ጋር ፥አላሃ ከቤተሰብሽ ጋር ሁሉን ያድልሽ።
@Miky-ho3cu
@Miky-ho3cu 5 ай бұрын
በእውነት አትርፌነል። እጅግ አስተማሪ ነው እህቴ ቅን ናትሽ አትርፎልሻል እግዚአብሔር ይመስገን ! ቀጠዩ በልሽ እንዴት ያተዳላ ነው ።
@mememmememmmemem5648
@mememmememmmemem5648 5 ай бұрын
እንዴት አይነት መልካም እና ምርጥ ሴት ነች ተባረኪ🎉
@peace3791
@peace3791 5 ай бұрын
ይቅርታ እህቴ, ህጳናት ልጆችን ትቶ መሄድ ልክ አይደለም:መቆሸሽ ብቻ ሳይሆን ብዙ ነገር ሊደርስባቸው ይችላል ካንቺ ህይወት እንደተማርሽው! አባትም ገንዘቡን ሁሉ ስለተሰጠው ግዜ አያገኝም ልጆቹን በደንብ የሚያይበት : በዚህ ላይ አሁንም ገና ህጳናቶች ናቸው : እህቶቼ , ትዳር ካልሆነ ባዶ እጅ ወጥቶ አንድ ብሎ መጀመር ለራስም ለልጅም አይጠቅምም::
@kidestmeressa4958
@kidestmeressa4958 5 ай бұрын
ቦታው ላይ ካልሆንሽ አታውቂውም አትፈረጂ
@pink9212
@pink9212 5 ай бұрын
Bezu neger yenoral menager yalflgchew
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 5 ай бұрын
አልፈሌግሽም ብሎ አግብቶባት ምንትሆን እረ አትፍረዱ ብዙ የማይነገርአለ ዝምብለው
@teofloszeleke4472
@teofloszeleke4472 5 ай бұрын
Agreed. She can negotiate through the elderly just like she did for the divorce to get at least one house so that she can raise the children in her own house.
@taybat536
@taybat536 5 ай бұрын
ማሻአላህ በአላህ ላይ ያለሺ ጥንካሬ ማሻአላህ በአላህ የተመካ መቸም አይወድቅም ለሁላችንም አላህ ኢማን ሶብር ይስጠን
@toybayimam6422
@toybayimam6422 5 ай бұрын
አላህን የያዘ መቸም አይወድቅም አልሀምዱሊላህ
@user-el3hk3so1e
@user-el3hk3so1e 5 ай бұрын
ማሻአላህ ቀር ዘመንሽ ይባረክ በጣሚ ትልቅ ትሚህርት ነው ያጋራሽን ሰብር ይኑረን ሰብር ካለን ሚንሚ የሚናጣ ነገር የለሚ
@hulegebmedia8753
@hulegebmedia8753 Ай бұрын
እጅግ የሚገርም አስደማሚ ታሪክ ነው:: ጥንካሬሽ ብስልተሽ እንዲሁ ይቅር ባይነትሽ በጣም ሰፊ ከፈጣሪ የተሰጠሽ ፀጋ መሆኑን ይታያል:: ለሁሉም የምታስፈልጊ ውድ እህታችን ስለሆንሽ አሚና አትላንታ ውስጥ ብዙ ግንዛቤ ለሌሎች የምታስተምሪ እህት ስለሆንሽ ቀጥይበት:: እጅግ የሚገርም ብስለት ጉብዝና በራስ መተማመን አለሽ:: በርቺ ቀጥይበት::🙏
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 5 ай бұрын
ከልጆችሽ አባት እንድትታረቂ ነው የኔ ምርጫ የኔ ቆንጆ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
ጥሩ ስው ነው ልጆችዋን እቅፍ አድርጎ ይዞላታል
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 5 ай бұрын
​@@meseretdibabe8020 ልጆቹ የጋራ ናቸው
@nadiyajemal6677
@nadiyajemal6677 5 ай бұрын
ለምን ትመለሳለች ? በተደጋጋሚ በማሳነስ በስሜት እንደገደላት ተናግራለች በቂ አይደለም?
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 5 ай бұрын
እኔ ከጥንካሬ ይልቅ ድክመት ከጥሩነት ክፍት እራስ ወዳድነት የተዘበራረቀ ያልተረጋጋ መንፈስ ያልተነገሩ እውነቶች ነው ያየሁ ያዳመጥኩ not convinced
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 5 ай бұрын
እኔም ኣልገባሽ ያለኝ ታሪክ😮
@medinayenus4215
@medinayenus4215 5 ай бұрын
Kemejemeriya yagatenatn medefer slaltenagerech esum eswam waga kefelu tenagra bihon psychiatrist bthed yihe hulu layifeter yichilal 21 amet endezih yalteregaga tidar kebad new allah yitebken
@user-bc6zz3ew8u
@user-bc6zz3ew8u 5 ай бұрын
በእውነት ትልቅ ትምህርት ያስተምራል ታሪክሽ መደፈር ማለት ብዙን ህይወትን ያቃውሳል ወንዶች አምኖ መኖር ይከብዳል እንኮንም ልጆች እግዚአብሔር ሰጠሽ ❤
@gudukassa9512
@gudukassa9512 5 ай бұрын
ይሄ ቃለ መጠይቅ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ያለው ይመስለኛል። በአንድ በኩል በትዳር ውስጥ ስላለ ውጣ ወረድ በሌላ በኩል ስለ እምነት ተስፋ ፋቅር የተደረገ ስብከት አድርጌ አየዋለሁ። ከሁሉም በላይ ግን የፋቅርና የይቅር ባይነትን አሸናፊነትን ፍንትው አድርጎ ያሳያል።
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 5 ай бұрын
ታርክሽ እጅግ ድንቅ ንግግርሽ ማራኪ ቢሆንም መልካም መሆን ለራስ ቢሆንም የ ዘላለም ህይወት የሚባል አለ ይህ የዘላለም ህይወት ደግሞ በ ክርስቶስ በማመን የሚገኝ ሲሆን ልጁ የሌለው ህይወት የለውም ስለሚል በ ክርስቶስ እየሱስ ታምኚ ዘንድ ዛሬ ወንጌል እመሰክርልሻለሁ እጅግ መልካም ደግ ሰወች በ አለም ዙሪያ ሞልተዋል ግን እየሱስ ከሌላቸው የከንቱ ከንቱ ነው ቅዱስ ቁርአን እንዳነበብሽ ሁሉ ከ ቁርአን በፊት የነበረውን ዛሬም ያለውን መፅሃፍ ቅዱስን አንብቢ ሞት አይቀርም ከ ሞት በሆላ ተስፋችን ዋጋ የከፈለውን እየሱስ ን ማወቅ ነው ።
@user-fw6vz2xx3p
@user-fw6vz2xx3p 5 ай бұрын
Tebarki geta abizto yebarkish
@HHd-bm4gk
@HHd-bm4gk 5 ай бұрын
ሰዉ ሠዉን አያድንም ጨለምተኛ
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 5 ай бұрын
@@HHd-bm4gkሰው ሰው አያድንም ጌት አየሱስ ግን በሰው ተመስሎ የመጣ አምላክ ነው በቃሉም እኔ ያመነ የዘላለም ህይወት አለው በእኔ ያላመነ ተፈርዶበታል ነው የሚለው ቃሉ ለማነኛውም ጌታ እውነቱን ያብራልህ ጌታ ይባርክህ
@nebiatmehari9838
@nebiatmehari9838 5 ай бұрын
​@@HHd-bm4gkyechalamh ante now Eyasus chrestos Amlak now lacha lemdan ,saw hono meta ,fexum Amlak fexum saw now ,mastewalu yekfaylh
@nejatali7088
@nejatali7088 5 ай бұрын
Crstosin yefeterew Allah eyale lageligay yetelake nebi gar min taderigalech adagnu Allah new anchina meselochish wede alematun yefeterew yemegemeriyaw yemechereshaw Allah silehone astentinesh temeleshi. Esa ket balew menged lay nat.
@user-qu9ob2qt2h
@user-qu9ob2qt2h 5 ай бұрын
መታደል ነዉ ወላሂ እደዚህ አይነት ልብ ማገኘት ❤❤❤ አላህየ ለኔም ወፍቀኚ ያረብ 😢😢😢
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 5 ай бұрын
ይሄ ልብ የሚያንጠለጥል ታሪክ ስጠብቀው ነበር እጅግ በጣም መመረጥ ነው ከፈጣሪ የተስጣት እጅግ በጣም አደንቅሻለሁ እህቴ እግዚአብሔር ሁሌም ከአንቺ ጋር ይሁን🥰🥰🥰🥰🥰
@selamawithabtegeorgis8969
@selamawithabtegeorgis8969 Ай бұрын
ምን መታደል ነው እውነትም በእምነት መፅናት ምን ያህል መወደድ ነው በእስልምናም አደለም በክርስትና መታደል ነው እግዚአብርሔር ይርዳሽ አላህ ጨምሮ ይስጥሽ ልጆችሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤
@Hawi336
@Hawi336 5 ай бұрын
Thank you for sharing your story Amina, I appreciate your strength. But I don’t know how you managed to leave those young kids with him.
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 5 ай бұрын
የእኔም ጥያቄ እሱ ነው
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 5 ай бұрын
bemin tastedadrachewalech leza ymeslegnal
@user-fp4ly2tg6y
@user-fp4ly2tg6y 5 ай бұрын
ዋዉ በጣም እድለኛ ነሽ ፈጣሪ በዉስጥሽ መልካምነትን ደጊነትን የዋህነትን ኣዲሎሻል ኣሁንም ይጨምሪሊሽ እህቴ ጀግና ነሽ ጠንካራ ነሽ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 5 ай бұрын
So humble and graceful lady!! Her fear and full hearted love for God paid off. ❤❤❤❤❤
@sameM-tu6rg
@sameM-tu6rg 3 ай бұрын
ድንቅ ሴት ነሽ ባንቺ ብዙዎች ይማራሉ !
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 1,9 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 10 МЛН
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 1,9 МЛН