ስልካችን ቢጠፋ ወይም ቢሰረቅ እንዴት መልሰን ማግኘት እንችላለን

  Рет қаралды 37,940

Eytaye

Eytaye

Күн бұрын

Пікірлер: 87
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
🔥 ሰላም እንዴቶ ቆያችሁ 🔥 ከስልካችን ልናስዎግዳቸዉ የሚገቡ አደገኛ አፖች: kzbin.info/www/bejne/d3fLgHeDhNyheqM
@rabtechtutorialvideo
@rabtechtutorialvideo 3 жыл бұрын
What’s good my favorite KZbinr! *From San Jose California!*
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
ምርጥ የሰዓት አጠቃቀም ዘዴዎችን ለማየት ይህን ገፅ ይጎብኙ.💚💛❤
@MamoBizunesh
@MamoBizunesh 9 ай бұрын
ሶፍት ወሪ አልቆ የተዘጋ ስልክ እንዴት እንከፍታለን
@amanuelmekonen469
@amanuelmekonen469 3 жыл бұрын
Selkun wediyaw atfetewt kehones yeseral?
@joleul6164
@joleul6164 3 жыл бұрын
እኔ አንተ ምታስተላልፈው አምልጦኝ አያቅም በጣም ጎበዝ ነህ bro
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
Thanks
@joleul6164
@joleul6164 3 жыл бұрын
@@eytaye no problem አድናቂህ ነኝ በርታ
@AaAa-kb3xu
@AaAa-kb3xu 6 ай бұрын
የጠፋስልክቁጥር እዴትነው ማውጣትእምንችለው. ከስልካችን
@SeferiAreda
@SeferiAreda 8 ай бұрын
እጂህ ላይ ላለው እንጂ ሌላ ቦታ ያለ ስልክ አልሰራልኝ አለ ብሮ❤❤💪
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣሕ ከጠፍ ጠፍ ነዉ ለማንኛዉም እናመሠግናለን
@abduseid2114
@abduseid2114 3 жыл бұрын
እነደት you tub ላይ ያወረድነውን video ወደ galary ለማድረግ
@lmazcelco109
@lmazcelco109 2 жыл бұрын
ስልኬ ከተፋ ዛሬ ሁለት ቀኑ ነው ሊገኝልኝ አልቻለም እባክህ ከቻልክ እርዳኝ ብዙ ነገሮች ውስጡ አሉ እባክህ ወንድሜ
@Alemayehulema-p3f
@Alemayehulema-p3f Жыл бұрын
መልክትክ በጣም ጠቃሚ ነው ነገር ግን አፕልኬሽኑን ማወረድ አልቻልኩም
@yoAy6702
@yoAy6702 Жыл бұрын
Ere selkw charger zeto nw ytefabng ahun balekw zde power off lehone selk ayhonem ebakek erdang😢😢😢
@ORTO02
@ORTO02 3 жыл бұрын
When the phone is stolen automatically they will switch off so can this help
@Dare_smart_tube
@Dare_smart_tube 3 жыл бұрын
የስልኩ ባትሪ ቢዘጋዝ?
@selamaderajew4198
@selamaderajew4198 11 ай бұрын
ስልክ ቁጣችን የተዘጋብን በእዛዉ ስልክ ቲክክቶክ የምንጠቀም ቢሆን እንዳጋጢሚ ቲክቶካችን ቢደለት መልስን እንዴት መክፈት እንችላለ ሳንቀይር የዱሮ ኮዱን እንዴት እንግኘው በእናትህ መልስልኝ pls
@jilaluazmach7153
@jilaluazmach7153 3 күн бұрын
nice information thank you
@alexbekalu4128
@alexbekalu4128 4 ай бұрын
ቆይ የተሰረቀው ስልክ ውስጥ ያለው ሲም ከወጣ በሗላ ማገኘት ይቻላል
@bituu126
@bituu126 6 ай бұрын
እህ የተሰረቀው ስልክ ሲሙን አውጥቶ ከጣለውስ ዝግስ ከሆነ?
@yat0grant372
@yat0grant372 3 жыл бұрын
Please hide yetederege wifi endet new hack mnaregew plz🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@youtupe1228
@youtupe1228 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግንኮ የሰረቀንሰዉየ ኮዱን ይሰብረዋል ሲሰበርደግሞ አብ ይጠፋል እዚህላይ እንደትነዉ
@f.r.i.e.n.d.sgamezone3794
@f.r.i.e.n.d.sgamezone3794 3 жыл бұрын
Pls bro እንደት ነው record ያደረከውን video እዚህ ስልክ ላይ ምታስቀምጠው
@birhanebelete5158
@birhanebelete5158 3 жыл бұрын
tru neger new enamesegnalen liteykih yefelekut neger yegna yebefitu sim card sayweta new weys weto? keweta wedesilkachin endet medewel ychalal?
@Zaybanaser
@Zaybanaser 7 ай бұрын
Eswich eko new yetefaw slk endet new miskol mnadergaw
@Youngpapio1888
@Youngpapio1888 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እኔ ምልህ ወድያው ሲም ካርዱ ከተነቀለስ እና ደሞ አፑን ማን እንደሰራው ብትነግረን አመሰግናለው
@emufiker-nb7ei
@emufiker-nb7ei 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን 🙏
@marakiyeentertainment9221
@marakiyeentertainment9221 3 жыл бұрын
Esti bro zare comment lesetek ,gen videok ayameletengm gen demo comment argelek alhewekm bek batam batam tamecheteongal 👍👍👍👍👍👍🙏baret katelebat
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
Thank you 🔥
@marakiyeentertainment9221
@marakiyeentertainment9221 3 жыл бұрын
@@eytaye bro ya telegram link telkeleng ya channelekn
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
Link in description
@koketkoket1458
@koketkoket1458 3 жыл бұрын
Amazing 😍 the best of best
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
Thanks
@mikiyasny1119
@mikiyasny1119 3 жыл бұрын
Back setting save yemihonew min wisx nw
@novelanovela3822
@novelanovela3822 3 жыл бұрын
ትክክለኛ ዋይ ፋይ መስበሪያን ብታሳየን እላለው
@AbsadiSdi
@AbsadiSdi 3 жыл бұрын
Sim keweta beholas ytefal iko wedaje.
@melkamubantie6708
@melkamubantie6708 Жыл бұрын
berta wendmie gin apu dollar yiteyikal
@saraobsen9778
@saraobsen9778 2 жыл бұрын
ሲሙ ከወጣስ ምን እናርግ
@hiwotshiferaw5565
@hiwotshiferaw5565 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@ابن.مفتاح
@ابن.مفتاح 2 жыл бұрын
ደስ ይላል አጠቃቀሙ ግን የጠፋብን ስልክ አየር ላይ ስሙን ካወጡትስ?
@lovetube6149
@lovetube6149 2 жыл бұрын
እሄ የነም ጥያቀ ነው
@emuadnane1135
@emuadnane1135 3 жыл бұрын
fas booka loke hona bege este tababarage
@NahiLaf
@NahiLaf 3 жыл бұрын
#እንኮን #ለብርሃነ #ትንሳኤው #አደረሳችሁ🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ካሳሁን ፍስሃ(ማንዴላ) ነኝ።youtube ቻናል ካፍቸ #1000 ገብቶልኛል እናም ሰብስክራይብ ላረጋችሁኝ እያመሰገንኩ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ያልሆናችሁ ቤተሰብ እንድትሆኑ አሳስባለሁ!!
@dejutub813
@dejutub813 Жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ ስልኬ ሌላ ሲም ካርድ እንዳይቀበል ተደርጎብኛል እንዴት አድርጌ ማስተካከል እችላለሁ? ስልኩን መቀየር ፈልጌ ግን ሌላ ሲም አይቀበልም የዚህ መንስኤ ከ4 ወር በፊት በቲክቶክ ላይ ስልካችሁ ቢጣፋ በሌላ ሲም ካርድ እንዳትሰራ ማድረግ ይቻላል ብሎ ነገር ግን ስልኬን መቀየር ቢፈልግ ሌላ ሲም እንዲቀበል መፍትሄ አልነገረንም ለዚህ መፍትሄው ምንድነው?
@modarntechnologymt4779
@modarntechnologymt4779 3 жыл бұрын
ለ android version9 ለሆኑ ስልኮች wifi hack ማድጊያ app ካለህ ?
@gechingentertainment563
@gechingentertainment563 3 жыл бұрын
የሰረቀው ሰው ሲሙን ካወጣው አይሰራም ማለት ነው። ስለዚህ......???
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
Yea
@baryaslassie
@baryaslassie Жыл бұрын
ሲሙንኮ ያወጡታል ጓደኛ
@alldata2020
@alldata2020 3 жыл бұрын
Please tell us best ad blocker
@missbarakat5165
@missbarakat5165 3 жыл бұрын
Wodime Bantiki silkee apilkeshini ayworidimu Lamidineu
@Abumohammed1213-hh3oz
@Abumohammed1213-hh3oz 9 ай бұрын
አረ ወንድሜ አይሰራም ምንም ሜሴጅ አያመጣም
@enuendu5876
@enuendu5876 3 жыл бұрын
ሰላም እይታዬ ዋይፋይ ፓስ ወርድ ልቀይር ብዬ እምቢ አለኝ ራውተሬ ቶፕ ሊንክነው ያንተን ቪዲዮ አይቼ ስሞክር እምቢ አለኝ በዛው የማላስቸግር ከሆነ ሀክ እንዳይደረግ ብታሳየኝ በጣም ተቸግሬያለሁ እባክህን
@RONALDOCR-cs6pv
@RONALDOCR-cs6pv Жыл бұрын
sim kelelewe ayeserame
@sofoniasyemane2030
@sofoniasyemane2030 3 жыл бұрын
Tiru new... gin koyi selikun off kaderegut ayiseram malet eko new
@abenezerdawit1863
@abenezerdawit1863 3 жыл бұрын
Yam slk wifi yfelgal yetefawm
@eyobhagos-rn8ko
@eyobhagos-rn8ko Жыл бұрын
ሲሙን ካወጣው እንዴት ማግኘት እንችላለን ወንድሜ
@wollochallengetube2974
@wollochallengetube2974 3 жыл бұрын
How to root android phone to show wifi
@rabtechtutorialvideo
@rabtechtutorialvideo 3 жыл бұрын
To solve this problem people use *Apple air-tag all ur solution will solved* *Special for (IOS) or iPhone/ Apple users!* *For android use this app!*
@danielmangistu
@danielmangistu Жыл бұрын
Email yetguha new yemimola Ayiteyikem eko sejmer
@Zaybanaser
@Zaybanaser 7 ай бұрын
Wedetefa slk new mndawla zig eko new
@tsegeshhabetmariam
@tsegeshhabetmariam Жыл бұрын
How to solve premium purchase
@heaven180
@heaven180 3 жыл бұрын
fing app atekakemu algebaghem 🙏🙏
@eyoasamha9020
@eyoasamha9020 Жыл бұрын
ጥሩ ነዉ
@zablon1140
@zablon1140 3 жыл бұрын
How to install FIFA 22
@Wagwan123.
@Wagwan123. 3 жыл бұрын
Waw amazing bro
@fatujob8552
@fatujob8552 3 жыл бұрын
yime
@bisratabi6420
@bisratabi6420 3 жыл бұрын
semun cawetuts
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ኀ3ቘ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ኀ3ቘ Жыл бұрын
እኔ ተሰርቄ አለሁ ግን አላገኘሁትም😩
@AlemeAleme-f1x
@AlemeAleme-f1x Жыл бұрын
ትክክል
@Samuelfirew
@Samuelfirew 3 жыл бұрын
Bro ur videos are amazing
@_sudeysm6776
@_sudeysm6776 3 жыл бұрын
የ 500 ብር ሽልማት ቀረ እንዴ
@demelashkelem2015
@demelashkelem2015 2 жыл бұрын
SIMU BIYAWOTAWU ENDAT YIDEWOLAL
@surafelasmare9408
@surafelasmare9408 3 жыл бұрын
Arif new ketlbet
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
Thank you
@muhammedseidmame7200
@muhammedseidmame7200 11 ай бұрын
mokerew nber sms alakema
@MimiCala-f9w
@MimiCala-f9w 4 ай бұрын
😄😄😄😄👌👌👌👌👌👌👌 pink
@abdulmejidadisu5814
@abdulmejidadisu5814 3 жыл бұрын
Sleek storage running eagle astagry
@lopisobelayneh.2291
@lopisobelayneh.2291 3 жыл бұрын
Thank you
@HagereMoges
@HagereMoges 9 ай бұрын
SLKUN AZEGTENAL YISERAL
@Lyricmusi
@Lyricmusi 2 жыл бұрын
መረቅ ❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😍😍😍😍😘😘😍❤❤❤😭❤😭❤😍❤
@seidahmedseid5864
@seidahmedseid5864 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@bisratabi6420
@bisratabi6420 3 жыл бұрын
mnm ayseram
@MariaJoséLopesdasilva-p8w
@MariaJoséLopesdasilva-p8w Жыл бұрын
A❤
@kidanuboje150
@kidanuboje150 3 жыл бұрын
Slku online kalhons
@samuelabebe2556
@samuelabebe2556 Жыл бұрын
Imei አጫጫን pls bitnegregn!!
@albetyjjiohf
@albetyjjiohf Жыл бұрын
ተሰርቆ missed call lemadreg ከተዘጋስ
What should the Intensivist know about antibiotics? January 2023
1:30:36
ahmed mohamed hasanin
Рет қаралды 24 М.
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН