ፍልሚያው በአማካኞች መካከል እንደሆነ እየተነገረ ነው:: ለአርጀንቲና ሚሲ አሁንም መፍትሄ እንዲሰጥ ይጠበቃል:: ግማሽ ፍፃሜው...

  Рет қаралды 7,423

HD Sport

HD Sport

Күн бұрын

Пікірлер: 36
@MakmanM9724
@MakmanM9724 2 жыл бұрын
የዛሬው የአርጀንቲና እና ክሮሺያ ጨዋታ ለአርጀንቲናውያን ቀላል ጨዋታ እንደማይሆን ይሰማኛል ነገር ግን በደጋፊያቸው ታግዘው ተቸግረውም ቢሆን የሚያሸንፍ ይመስለኛል ድል ለሜሲ።
@abeltsegaye12
@abeltsegaye12 2 жыл бұрын
ዘንድሮስ ሁሴኖ በአርሴናልም በአፍሪካም በኩል ሞሮኮ በአኢሮፕም በፈረንሳይ በጎንም ሜሲን (አርጀንቲናን ) አቦ በቃ 2022/23 የኛ ነው
@abeltsegaye12
@abeltsegaye12 2 жыл бұрын
H❤D በሁሴኖ በኩል የሌሊፕን በዴቫ የአትሌቲክስን ዘገባ የምንሰማበት የfootball ሪሰርች ሴንተር ነው 💪🏼💪🏼👏🏼👏🏼👏🏼::👏🏼👏🏼👏🏼 ሁሴኖ ከ👍🏻በላይ 😉
@amanuelzemede9194
@amanuelzemede9194 2 жыл бұрын
ሁሴኖ እወድሀለዉ አባቴ ሺ አመት ኑርልኝ .
@seidkedirkedir9768
@seidkedirkedir9768 2 жыл бұрын
ሁሴን 3 እድል ይዘህ አለም ዋንጫን ተዝናናህበት ፍራንስ፣ሞሮኮ፣ሜሲ 👍👍👍
@bertukantube9841
@bertukantube9841 2 жыл бұрын
ሁሴኔ ምን አይነት ብርቱ ስው ነክ ግን አቦ አላህ እድሜህን ያርዝምልን ገለፃዎችክ ሁሉ ቀልብ ይገዛሉ
@daniellulie3474
@daniellulie3474 2 жыл бұрын
Morocco 🇲🇦 will be A world Cup winner 🏆
@kedirsulta6166
@kedirsulta6166 2 жыл бұрын
Welcome 💔💘 good luck Argentina 🇦🇷🇦🇷🇦🇷💪💔✅
@darieselamtibor9020
@darieselamtibor9020 2 жыл бұрын
Walid Regragui contribution for Morocco team success is more than 95 %
@abebechfekadu8902
@abebechfekadu8902 2 жыл бұрын
ሜሲ ለእግር ኩዋሱ ለአበረከተው ምትሀት የአለም ዋንጫው ይገባዋል ቡድኑ ግን አቅም የለውም ፈጣሪ ይርዳቸው፡
@Afro-sport94
@Afro-sport94 2 жыл бұрын
My prediction Argentina vs France. France win. I like Messi to be Champion.
@abdumustefa9316
@abdumustefa9316 2 жыл бұрын
Argentina vs morocco then Morrocco will lift the trophy trust me
@htyh463
@htyh463 2 жыл бұрын
ዴቭ እና ሁሴን ክሮሽያ ከብራዚል ጋር በነበረው ጨዋታ የመሃል ክፍሉ ብራዚል ብዙ ትኩረት ሳታደርግበት ባላቸው የአጥቂ መስመር ጨዋታውን እናሸንፋለን ብለው ይዘውት የገቡት ታክቲክ የመሃል ክፍሉን የበላይነት የተወሰደባቸው ብራዚል በዛ ጨዋታ አራት ተከላካይና አንድ የመሃል ተከላካይ አስገብታ አምስት የማጥቃት ባህሪ ያላቸውን አጥቂዋች ይዛ በመግባታ ምን ያህል እንደተቸገረች አይተናል ዛሬ አርጀንቲና ግን ብዙ አጥቂዋች ይዛ ስለማትገባ ክሮሽያ ያንን ክፍተት አታገኝም ጨዋታውም ከባድ ነው የሚሆንባት ። ድል ለአርጀንቲና
@mollakahsay29
@mollakahsay29 2 жыл бұрын
በሰላም ነው ምነው ዛሬ ዘገያችሁ? የመሲን የእግር ኳስ አጨራረስ እንዲያምር ለመሲ ስባል ዛሬ አርጀንቲና ብታሸንፍ በጣም ደስ ይለኛል:: ድል ለምትሀተኛ ለምን ግዜም ኮከቡ መሲ❤❤❤
@fanuelmuluneh9520
@fanuelmuluneh9520 2 жыл бұрын
Good Good Morning 🌞 💚💛❤️
@meronberihun4632
@meronberihun4632 2 жыл бұрын
ድል ለሞድሪቿ ሀገር ክሮሽያ
@teshomewolde7996
@teshomewolde7996 2 жыл бұрын
France 🇫🇷 will be win this tournament.
@aghsepda
@aghsepda 2 жыл бұрын
Please check the sound.... 💇‍♀️💇‍♂️🙅‍♂️
@yonasshimelis2321
@yonasshimelis2321 2 жыл бұрын
አርጀንቲና ከፍራንስ የዋንጫ ጨዋታ ይመስለኛል
@Wendye19
@Wendye19 2 жыл бұрын
Dav ere mnm sound yelewum.
@daniellulie3474
@daniellulie3474 2 жыл бұрын
Welcome guys!
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 2 жыл бұрын
ሠላም ውዶች ሞድሪች የወርቅ ኳስ ባያሸንፍ ኖሮ እሱን ለማያውቅ የወደፊት ኳስ አፍቃሪ ስለሱ ለማስረዳት ምን አይነት ቃላቶችን እንጠቀም ነበረ ? ለነገሩ የወርቅ ኳስ ሽልማትን ማይክል ኦዌን ወስዶ አዛብቶብን የለ፡፡ዛሬ እንኳን ሜሲ ሞድሪችን ተሰናብቶ ወደ ፍፃሜው ያመራል ጨዋታው ግን እጅግ ፈታኝ እንደሚሆን እጠብቃለው፡፡ አመሠግናለው::
@samrisamri5042
@samrisamri5042 2 жыл бұрын
Sound yelewm
@birraaorotube3148
@birraaorotube3148 2 жыл бұрын
Please when you mentions just use their picture. I think it's Ok
@teferiworku8516
@teferiworku8516 2 жыл бұрын
Dave ሁሴኖ ጠዋት ነበር አዳምጨ እምወጣ እየዘገያቹ ነው ሠሞኑን
@aghsepda
@aghsepda 2 жыл бұрын
It has no sound
@betlhemshiferaw1803
@betlhemshiferaw1803 2 жыл бұрын
Ewadachwalaw
@ynwa8564
@ynwa8564 2 жыл бұрын
Argentina win
@nuhoahmed3111
@nuhoahmed3111 2 жыл бұрын
ድም የለም
@mamushbaby2107
@mamushbaby2107 2 жыл бұрын
Gimit new mechew devo gin argentina mitishenef yimesleghal .
@hdsport1605
@hdsport1605 2 жыл бұрын
Yes
@sisaydube3270
@sisaydube3270 2 жыл бұрын
What's going on brother
@assefatibeb9108
@assefatibeb9108 2 жыл бұрын
ድምፅ የለዉም
@abduseyd7629
@abduseyd7629 2 жыл бұрын
Hi edet nachulign
@abas7573
@abas7573 2 жыл бұрын
ሁሴን ሳውዲ እኮ አርጀንቲናን ባልተላጠ ጉማሬ ደና አርጋ ገርፋ ነው የገራቻት የዛ ግርፋት ህመም ስሜት ዋንጫውን ለማንም አሳልፋ እንደሰጥ የረዳታል እና አርጃንቲና2-1ክሮሽያ
@workuabebechtefera4931
@workuabebechtefera4931 2 жыл бұрын
ክሮሺያ 2-1 ዋንጫውን ፈረንሳይ ያነሳል
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
የባለስልጣናቱ ሹምሽር
9:52
Nahoo TV
Рет қаралды 1,1 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН