Рет қаралды 21,531
Kidus TekleHaymanot
በአንትወርፕ የደብረ ስብሐት ቅዱስ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ቀሲስ ዶ/ር መዝገቡ ካሣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን 'የነገረ መለኮት ምሩቃን ማኅበር ባዘጋጀው መድረክ ላይ' ፍልስፍና እና ዘመናዊነት ያልተጫነው የተዋሕዶ ትምህርተ መለኮት' በሚል ርዕስ ያቀረቡት ጥናታዊ ጽሑፍ / ክፍል አንድ /