ፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር አህመድ ሁሴን ዙር-2/ fana lamrot final Ahmed Hussien round -2

  Рет қаралды 2,076,386

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ፋና_ላምሮት #fana_lamrot #የፍጻሜ_ውድድር
ፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር አህመድ ሁሴን ዙር-2/ fana lamrot final Ahmed Hussien round -2 #Deselay #deselaynewbete #Newethiopianmusic #Ethiopiansong #Erikum #Tesfayewube #2021#Newethiopianmusic #Newamharicmusicvideo2021 #Bestethiopianmusicvideo2021 #Amharicmusicvideo #fanatv #Fanalamrot #sileethioa #Fanaradio

Пікірлер: 870
@zizaapp
@zizaapp 3 жыл бұрын
እንዲህ ንገርልን የደሴ ልጅ በመሆነ እኮራለሁ ደሴ የስደተኞች መጠለያ የተከፋ የሚፅናናባት የተረባ የሚጠግብባት ደሴ ውቧ ከተማችን ሁሌም ሰላምሽ ብዝት ይበል🇪🇹🇪🇹
@almazmekonnen5528
@almazmekonnen5528 3 жыл бұрын
ፋና ዛሬ ምርጥ ዳኝነት ያየንበት ደስ ይላል ደስ ብሎኛል በርቱ
@selambogale5500
@selambogale5500 3 жыл бұрын
ምርጥ ዳኝነት ያየንበት ሰለሆነ ደሰ ብሎኞል በርቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዮናታን ንብረት የጠፊ ለምን አትጋብዙትም 🙏🙏🙏
@ashebezu2008
@ashebezu2008 3 жыл бұрын
ወንድማችን አህመድ ሁሴን እንኳን ደስ አለህ!!! ያሳዝናል እንጂ ይህስ አያስቅም: ጦጣ ቡና አፍልታ ዝንጄሮ ጫት ስትቅም። ፍትህ ለወሎ!!!!!! የወሎን ሰላም ፈጣሪ ይመለስልን አሜን። 💚💛❤️ኢትዮጵያ ትቅደም ለዘላለምም ትኑር💚💛❤️
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
የሼ ሁሴን ጅብሪሌ ግጥም
@monalisakahisay4945
@monalisakahisay4945 3 жыл бұрын
Ik
@afreenabdulaziz403
@afreenabdulaziz403 2 жыл бұрын
O Ookkk
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
ደሴ ላይ ነው ቤቱ ወሎ ላይ ነው ቤቱ የሚያምረው አንገቱ 😍😍😍እንኳን ደስ አለህ አህሜዋ የሀገሬ ልጅ👏👏👏❤️❤️❤️
@wollo501
@wollo501 3 жыл бұрын
ከፋና ላምሮት አሸናፊዎች አንዱ ገና ድሮ ድሮ ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ kzbin.info/www/bejne/hYOqq3iopa2IrNk
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 3 жыл бұрын
እንኳን ደስአለሕ brother አማራ እኮ ይለያል ያደግ የወሎ ሕዝብ ይህ ቀን አልፎ እዲሕ ሲስቁ ያሣየንፈጣሪ
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 3 жыл бұрын
አባት ያለዉና አባት የሌለዉ ያስታዉቅ የለሞይ ከወደሆላዉ😢😢😢💔አባቴ እወድሀለሁ ትዝታዬ 💔
@ethiopia_landofthefree3330
@ethiopia_landofthefree3330 3 жыл бұрын
ይህ የአማራ ምድር ወርቅ ወርቁን ማብቀል ያውቅበታል። ይመችህ አቦ ወንድማለም!
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ 3 жыл бұрын
💚💛❤✌💝
@bereratimes7916
@bereratimes7916 3 жыл бұрын
ወሎ ኦሮሚያ😂😂😂
@kidestmamo5910
@kidestmamo5910 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ 3 жыл бұрын
@@bereratimes7916 ወሎኬኛአማራኬኛሸገርስኬኛወለጋኬኛኦረሞኬኛሁሉምየሁላችነዉይበቃናልዋናዉፍቅርነዉአራዳ😍
@seadyinam6474
@seadyinam6474 3 жыл бұрын
@@bereratimes7916 😤😤😤😤😤😤
@jemalmusa4416
@jemalmusa4416 3 жыл бұрын
ይህን መሳጭ የወሎ የባህል ሙዚቃ በኮስተር መኪና ውስጥ ሆነህ ወሎን ስታቆራርጥ ያለው ስሜት የሚነካ ጉዞ ቆጆ ቆጆውን እያማተርክ። አቤት ወሎሎሎሎሎሎሎሎ የሀድራው ሀገር።
@sisaykasa661
@sisaykasa661 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@zebibtyhabibty120
@zebibtyhabibty120 2 жыл бұрын
ታየኝ መገን ወሎ ኡፍፍፍ ስሜቱ ከባድ ነው
@ekramekram8190
@ekramekram8190 3 жыл бұрын
ወሎ ወለላየ ሰላምሽ ይመለስልን 💔 ጀግናችንእኮንደስአለህ❤❤
@zeyinb902
@zeyinb902 3 жыл бұрын
ሙስሊምአደለሽ ዱአአርጊለት በዝህአታሞግሽዉ ሞትምአለ
@MT5551M
@MT5551M 3 жыл бұрын
ደሴ ላይ ነው ቤቷ 💕. ማርያምን እምየ ደሴ እትብቴ ባይቀበርብሽ ይቆጨኝ ነበር ! ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ አልሃምዱሊላህ !
@hamudak5150
@hamudak5150 3 жыл бұрын
አንተ comment ውስጥ ራሱ ወሎ ፍንትው ብላ ታየቺኝ ። u said it well
@abelarron2057
@abelarron2057 3 жыл бұрын
Ante comente lay ethiopian tayechegn
@yeadoqueen7977
@yeadoqueen7977 3 жыл бұрын
ያገሬ ልጅ
@sadamhussen1838
@sadamhussen1838 3 жыл бұрын
ይመችህ አቦ! እውነትም ወለዬ!
@jeberyotub6469
@jeberyotub6469 3 жыл бұрын
@@abelarron2057 ከላላሀገሬ😍😍
@destamelku7411
@destamelku7411 3 жыл бұрын
ዛሬ እንደምታሽንፍ እርግጠኛ ነበርኩ ተሳክቶልኛል እንኩዋን ደስ ያለህ ..................... ፍትህ ለስሜን ወሎ
@rihanamohammed7327
@rihanamohammed7327 3 жыл бұрын
ወደጋሀነብ እሳት ስላስገባችሁት ነዉ እኮ ደስ አለህ እምትሉት ትዉልን ወደ ዝሙት እሚገተዉ ዘፈነዉ ሙስሊምን ልጂ ዘፋኝ አርጋችሁ ደሞ አታፍሩም ቅሌታሞች
@gigilemma6133
@gigilemma6133 3 жыл бұрын
ወሎ ይንፋሽ
@destamelku7411
@destamelku7411 3 жыл бұрын
@@gigilemma6133 ምንም አልልም እሽ ግን እንደእናንተ አይነቱ ደንቆሮ ነው ሀገራችንን እየረበሽን ያለው !!
@destamelku7411
@destamelku7411 3 жыл бұрын
@@rihanamohammed7327 እናትየ የልጁ ስሜት ከሆነስ ታዲያ የሚወደውን ነገር ተሳክቶለታል ስለዚህ እኛም የወደድነውን ላይክ አደረግን ምን ነው አንጨረጨረሽ ስለ እሱ ምን አገባሽ ሀይማኖትሽን እራስሽ አክብሪ እሱም እራሱ አለበት ...............እኛን የመሳደብ ምንም መብት የለሽም እሽ የእርጎ ዝንብ.....
@hanihabeshaw8532
@hanihabeshaw8532 3 жыл бұрын
Yesew magna
@ykt4447
@ykt4447 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ወንድም አለም ደስስስስስስ ብሎናል ወንድሜ ከሀረር
@ስደተኛዋልጇንናፍቂ
@ስደተኛዋልጇንናፍቂ 3 жыл бұрын
ኢሸ አላህ ተባ የምታረግበት ቀን ሩቅ አይሆንም አላህ ያቀናዉን ማንም አያጠዉምና አላህ ቅኑንን መንገዲ ይምራህ
@አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
@አልሀምዱሊላህ-ዙዙ 3 жыл бұрын
ሳህ እህቴዋ አላህ ሂዳይስጣቸው ደሞ ሴቶቹ አኡዙቢላህ
@Mobile20043
@Mobile20043 2 жыл бұрын
ሳህ እህት ይገረማል ሙስሊሞቹ ሆኑ ጨፋሪ አላህ ለነሱም ለኛም ይዘንልን
@satenaw7779
@satenaw7779 3 жыл бұрын
የሀብተሚካኤል ደምሴን ድምጽ ነው በአህመድ ውስጥ የሰማሁት ዋው...👍
@yesharaga9721
@yesharaga9721 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ይገባሀል .......ፍትህ ለደጉ ለሀገሬ ለገራገሩ የወሎ ህዝብ
@seadayimam8488
@seadayimam8488 3 жыл бұрын
አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ በዚህ ድምፅህ ያአሏህ ቃል ቁርአንን ብትሀፍዝበት እንደት እደለኛ ነበርክ ለቀብርህም ኑር ይሆንልህ ነበር አሏህ ባተድላይ አፅናን ያረብ
@Sada-pz2gj
@Sada-pz2gj 3 жыл бұрын
እንኳንም ወሎየ ሆኩ ለወገኖቻችን ድምፅ ስለሆልክ እናመሰግናለን
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 3 жыл бұрын
የሆንሽ ጉጠት መንደሬ
@tofiktofik6040
@tofiktofik6040 3 жыл бұрын
እንደተመኘሗት አገኘሗት የሚለውን ሙዚቃ ለአህመድ ጋብዙልኝ ፋና ላምሮቶች በጣም ደስ ብሎኛል አህመድ በማሸነፍ ጎበዝ አሳክተሐል ።
@zemassefa1397
@zemassefa1397 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ አህመድየ ለገባው ቅኔ ተናግረሀል ደስታላይ ሁነህ ወገኖችህን እረሳህም ረቢ መጨረሻህን ያሳምርልህ በምንገዱ ላይ ይወስድህ ዘንድ ምኞቴ ነው ጥበብ ደግነት ውበት ስጥቷል አላህ ለወሎ💙
@fatuma965
@fatuma965 3 жыл бұрын
አቤት መታደል ወለየውች የት ናችሁ❤️
@زهراءالحربي-ط1د
@زهراءالحربي-ط1د 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️ አለን ወሎየ ባልሆን ለምኘ እሆን ነበር
@fatuma965
@fatuma965 3 жыл бұрын
@@زهراءالحربي-ط1د አይደል ባህላችን ውብ ነው እኛ ወለየውች የመዙማው ሀድራ የለለ ነው አህመድ የኮቻው አሽነፋ
@hanihabeshaw8532
@hanihabeshaw8532 3 жыл бұрын
Alen alen
@زهراءالحربي-ط1د
@زهراءالحربي-ط1د 3 жыл бұрын
@@fatuma965 እውነት ስልሽ ምንም ጥያቄ የለው ወሎየወች በባህላችን በፀባያችን በሁሉ ነገር አንታማም መንዙማውማ የለለ ነው የሚገገርመው ደጋግሜ ነው ይሄን ቪዲዮ ያየሁት
@getahoyimragn8117
@getahoyimragn8117 3 жыл бұрын
Alen wello balhon mn yiwutegn neber metadel
@f-io7sj
@f-io7sj 23 күн бұрын
መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ አላህ ወድ ቀልብህ ይመልሥህ 😢😢😢
@ቅድሚያለተውሁድ
@ቅድሚያለተውሁድ 3 жыл бұрын
አህመድ ወንድሜ አሏህ ያቀናውን ማንም አያጠመው ።አሏህ ያጠመመውን ማንም አያቀናው።እና እማ እልሀለሁ ወንድም አለምዬ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ኻቲማችንን ያሳምርልን።እኔ እማ አመመኝ አመመኘ. በሚያምረው ድምፅህ የአሏህን ቃል ስትቀራ እንጅ ስትሞዝቅ ፍፁም እልሀለሁ ፍፁም ፍፃሜው አያምርም።ያኢላሂ ከጥመት አንተ ጠብቀን
@Mobile20043
@Mobile20043 2 жыл бұрын
እኔንም አመመኝ የአላህ
@alemayotadele7390
@alemayotadele7390 10 ай бұрын
zembi akeriri
@hayteindirs1973
@hayteindirs1973 3 жыл бұрын
እናታለም ደሴ እንኳንም የኔ ሆንሺ ወሎ የጁ ምድር ራያ ላስታ ሰቆጣ ወሎ ሰላምሺ ይብዛ የኔ ገራገር
@Ekram317
@Ekram317 3 жыл бұрын
ፍትህ ለዛ ገራገር ወሎ😭
@misrakhaile9560
@misrakhaile9560 3 жыл бұрын
What a voice!!! He is a talented man. I really appreciate this man.
@ኢትዮጵያ-ኘ9ፀ
@ኢትዮጵያ-ኘ9ፀ 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ አህመድ ሁሴን.!!! እኛ ደስ ብሎናል.!!
@seadesalih8344
@seadesalih8344 3 жыл бұрын
አብዛኞዉ ለሙዚቃ እና ለኮንስርት ለፊልም ሲሆን ሙስሊሞች 1 ኝነት አይደበቅባቸዉም ሲቀጥል ሙስሊም ሁናችሁ ማሻአላህ የምትሉ ከቶ ለምኑ ይሆን አላህ ሱ ወ ለሁላችንም ሂዲያ ይስጠን ኃቲማችንን ያሳምርልን
@ethiopianaddisababa5565
@ethiopianaddisababa5565 3 жыл бұрын
አፈር ብይ
@hasetworku5592
@hasetworku5592 3 жыл бұрын
ውጪ ከዚህ
@selamtube3774
@selamtube3774 3 жыл бұрын
ደጋግመሽ ካዳመጥሽ በዃላ መቀባጠር😄 ውጪ ከዚህ ፈስ
@Mobile20043
@Mobile20043 2 жыл бұрын
አይናችሁ ይዉጣ ለጓጀኝነት እደናተ አይነቱ አይመጥናትም እናተ ዉጡ
@amiradem5559
@amiradem5559 3 жыл бұрын
አህመድ ሁሴን እኳንደርያለህ ኤኔምደስብሎኛል ወድሜ በተለይ በተለይ መዙማዉ ዉሥጤገብተሀል ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ
@Queen-gr1qu
@Queen-gr1qu 3 жыл бұрын
የወሎው ድምፀ መረዋ እንኳን ደስ ያለን በችግርም ውስጥ ደስታ አለ 👍ተቀባይዋ ግን ግጥሙንም ሁሉንም አትችልም
@thetrueman6126
@thetrueman6126 3 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ዘፈናችንን አበላሸችብን
@Queen-gr1qu
@Queen-gr1qu 3 жыл бұрын
@@thetrueman6126 በጣም
@fafiywellotube2396
@fafiywellotube2396 3 жыл бұрын
@@thetrueman6126 አይደል እኔራሡ ምነዉ ዝም ባለች እያልኩነበር
@thetrueman6126
@thetrueman6126 3 жыл бұрын
@@fafiywellotube2396 በጣም እንጂ , ደግሞ ኢላላ ኢላላ የምትለው ነገር በጣም ያበሳጫል. ኢላላ የሚባል ነገር ከየት እንዳመጣችው ? እናንተዬ
@Queen-gr1qu
@Queen-gr1qu 3 жыл бұрын
@@thetrueman6126 ይላዳ እላለሁ ብላ ኖ😁
@زهراءالحربي-ط1د
@زهراءالحربي-ط1د 3 жыл бұрын
በመንዙማ ተጀምሮ ባታሸንፍ ነበር የሚገርመኝ እንኳን ደስ ያለህ አህመድ ሁሴን ድምፅ ቃል የለኝም ከፈገግታ ጋር ውበት ብሎ ዝም ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💝💝💝💝💝💝💝👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@anwarjemal1610
@anwarjemal1610 3 жыл бұрын
ማኸይብ ነክ
@ላኮመንዛ-ጰ5ደ
@ላኮመንዛ-ጰ5ደ 3 жыл бұрын
በጣም ግሩም ዳኞች አስተያየታቸው ተመችቶኛል
@kidestmamo5910
@kidestmamo5910 3 жыл бұрын
በጣም ነው ምታኮራው አለባበስህ ጨዋነት ድምፅ ስነስርዓት ዋው
@asegidmideksa3958
@asegidmideksa3958 3 жыл бұрын
በጣም አስገራሚ ብቃት ነው!!!! wow wow wow!! በጣም ጎበዝ ዘፋኝ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም፡፡ አከብረሃለሁ!!
@enguchetube
@enguchetube 3 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ዘፋኝ ብቻ አደለም ከዘፋኝም በላይ ነው ኢትዮጵያ ትቅደም ወገኖቼ😍😍😍
@msjoynob7764
@msjoynob7764 3 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይመምራህ አህመድ ሁሴን ሙዚቃ አያዋ ጣም 😭
@ክብሬነሸሀገሬ
@ክብሬነሸሀገሬ 3 жыл бұрын
Aminn
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ ዱንያ ጠፊ ናት
@rechiwellotube257
@rechiwellotube257 3 жыл бұрын
አሚንን
@Mobile20043
@Mobile20043 2 жыл бұрын
አሚን
@Mobile20043
@Mobile20043 2 жыл бұрын
አሚን
@sarasarah1749
@sarasarah1749 3 жыл бұрын
እያለቀስኩ ነዉ የጨረስኩት ወሎ ይህ አይገባዉም ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭💚💛❤አሙዬ እንኮን ደስ አለህ
@conmarttube
@conmarttube 3 жыл бұрын
Yasilekisal
@zenagech447
@zenagech447 3 жыл бұрын
ewnat betam yalawn negar stasbuw taslaqsal way Ethiopia selamachnen fetari yemlslen
@sarasarah1749
@sarasarah1749 3 жыл бұрын
@@zenagech447 አሜን💚💛❤🙏
@wollo501
@wollo501 3 жыл бұрын
ከፋና ላምሮት አሸናፊዎች አንዱ ገና ድሮ ድሮ kzbin.info/www/bejne/hYOqq3iopa2IrNk
@zed7360
@zed7360 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@dearkedir9713
@dearkedir9713 3 жыл бұрын
የወሎ ሼክ ሁሴን ያጠሩትን አጥር ማንም አያፈርሰው ያም ቢጥር ያም ቢጥር
@radiyatube8282
@radiyatube8282 3 жыл бұрын
🤔😊🤔
@sofyasofya2791
@sofyasofya2791 3 жыл бұрын
ይሕ ግን ዲበር አሐፈ ሠውየው ሸክ ሣይሖን ጠቋይ ነው ወሎ እያለሑ ሢባል እሠማለሑ
@tube4466
@tube4466 3 жыл бұрын
@@sofyasofya2791 ትክክል
@dawitshiferaw6857
@dawitshiferaw6857 3 жыл бұрын
አህመድ ሁሴን 💚💛❤ ጀግና 100% ይገባሀል 💚💛❤
@fantufantu9524
@fantufantu9524 3 жыл бұрын
ትክክለኛ ዳኞችናቸው እንደባለፈው ይሆናል ብዬ ሰግቼ ነበር በጣም ነውደስያለኝ ፈጣሪ ትልቅቦታ ያድርሰው ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 3 жыл бұрын
መገን ወሎ ፍቅር እኮነን አቦ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ማንጁሴ
@Tube-oj6ji
@Tube-oj6ji 3 жыл бұрын
ወሎ ሰውሙ ሀገሩም ፍቅር ነው ሰላሟን ይመልስላት
@ሰአዱከላላዋ
@ሰአዱከላላዋ 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአወ ፋቅርነው
@ዘቢባይቱብ-ጰ5የ
@ዘቢባይቱብ-ጰ5የ 3 жыл бұрын
ደም ሪኚሁስኒ
@woynshetawoke8966
@woynshetawoke8966 3 жыл бұрын
ወሎየዉ ስወድህ እድታሸነፍ ፀልያለሁ ስላሸነፍክ ደስብሎኛል ከዱባይ ወሎየዋነኝ
@emukiya7490
@emukiya7490 3 жыл бұрын
Ke welo bal feligilegn Oromo negnw😁😁 ene ke woloye wuchi algebam 😋
@tube-vp1gk
@tube-vp1gk 3 жыл бұрын
አይ ወንድሜ አህመድ ሙዚቃ ምንም አያደርግልህ ዱንያ ጠፊ ናት አላህ ይመልስህ
@cutzone5891
@cutzone5891 3 жыл бұрын
የወሎ ኩራት አህመድ ትለያለህ እንኳን ደስ ያለህ
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 3 жыл бұрын
አህመድ ወሎየ እንኳን ደስ አለህ
@hawawollotube7200
@hawawollotube7200 3 жыл бұрын
አህሜው ጎበዝ ነህ በርታ ፍትህ ለሰሜን ወሎ ለሚስኪኑ ለደጉ ህዝብ
@zeyinb902
@zeyinb902 3 жыл бұрын
አላህይቅርይበልሽ ሙስሊምማለትሞትንአስታዋሽነዉ እሱምየሞተካፊርእያደነቀነዉ ሰዉሙቶሲቀሰቀስከወዳጁጋርነዉ ወደራሱእዲመለስዱአአርጊለት ይህቦታዉአይደለምለሱ ሙስሊምእቶቻችን እድህስርአትሲያጡአየሻቸዉል ቅዳቅዳሜ ሽሮናበርበሬይፈጫልበሰፈራችን አስፈጪመስለዉ ይገላበጣሉበሚድያ
@Aragawyimam
@Aragawyimam Жыл бұрын
ወሎዬ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል
@amkonjo9721
@amkonjo9721 3 жыл бұрын
አንዱ ሚሊዬኑም ያንሥብሀል አህመድ መብሩክ ወንድሜ
@ስደተኛዋነኝየወልድያልጅ
@ስደተኛዋነኝየወልድያልጅ 3 жыл бұрын
💕💕💕💕ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ 💞ወሎየነቴ ውበቴ💪
@mahib799
@mahib799 3 жыл бұрын
ማንጁሴ በጣም የስ ይላል እንኳን ደስ ያለህ!!!ሰላም ፍትህ ለወሎ ህዝብ የእውነት ለዛ ምስኪን እና ደግ ህዝብ ይሄ አይገባውም።አክራሪ ሀይማኖተኛ የሌለበት በዘርህ የማትጠየቅበት ብዙ መከባበር ብዙ ፍቅር ያለበት ህዝብ ነው።አምናለሁ ሁሉም ነገር ሰላም ይሆናል እግዚአብሔር አዋቂ ነው የሚወደውን ይፈትናል።
@sarasarah1749
@sarasarah1749 3 жыл бұрын
ማይ ወሎ ቤተ አማራ ኢትዮጵያ💚💛❤😍✊
@jamaneshassen1092
@jamaneshassen1092 3 жыл бұрын
እህህህህ አማራየ ምን ይወጣለታል ፍቅር ስባኪ ይህን የዋህ ነት እርዳን ለዚህ ወራሪ የሚዋጋንን ባንዳ ሁሉ ወንድም በጣም ቅኔ አለው
@etuamilku797
@etuamilku797 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሰሜን ወሎ ትችላለህ ወዲሜ አኮን ደስ ያለህ
@nigatend5960
@nigatend5960 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ አኛም ከጭንቀት ተገላገልን
@nohaabdii2051
@nohaabdii2051 3 жыл бұрын
ወሎየው መልካም እድል አላህ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@gddfds520
@gddfds520 3 жыл бұрын
አህመድ ሁሴን ዘፈን ይቅርብህ ወደ አላህ ተመለስ ዘፉኝ ሀሉ ዘፈን እየተወ ነው ሀላፊነተን ልወጣ ብየ ነው በበኩሌ ምርጫው ያተ ነው ከዚህ በሀላ
@zizismart3782
@zizismart3782 3 жыл бұрын
ምክርና ቦክስ ለሰጪው ቀላል ነው ለተቀባዩ ነው ከባድ
@freedomermi5190
@freedomermi5190 3 жыл бұрын
CONGRATULATIONS Ahmed💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Lubaba-v6q
@Lubaba-v6q 3 жыл бұрын
ወሎ ወለላይቱ ሀገሬ ኡፍፍፍ ሰላምሺ ናፈቀኝ 🥺🥺🥺🥺
@mulugetaaychewtube7640
@mulugetaaychewtube7640 3 жыл бұрын
የፍቅር ሀገር ገራገሩ ወሎ ቤተ አማራ
@Massawaeri8140
@Massawaeri8140 6 ай бұрын
Iam from sudan I love ahmed music ❤❤❤❤❤❤
@tgzawtgzaw4059
@tgzawtgzaw4059 3 жыл бұрын
ከላላ ስትል አላስችለኝ አለ ግን አላህ ይመልስህ ወድም አህመድ
@amaamm-td5tu
@amaamm-td5tu 6 ай бұрын
ደሴ ላይ ነው ቤቶ❤❤ልወሎ ላይ ነው ቤት ጃማና ደጎሎ❤❤ ወረኢሉ ካቤ የጮማው የጠጁ አይጠፋም ከልቤ 🎉🎉የት አላችሁ አማራው ያን አማራ አማራ ❤❤ድል ለፋኖ ለጭቁኑ ህዝባችን ❤❤❤❤❤ ሞት ለብልፅግና አምባገነን አብይ
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 3 жыл бұрын
አይ ሀገሬ 😭😭🇪🇹😘 ምርጥ ልጅ ነህ በርታ
@betelhemtarekegn6749
@betelhemtarekegn6749 3 жыл бұрын
ይገባሀል የኔ ጀግና በርታ ፋና ላምሮት አሁን ገና ትክክለኛውን ዳኝነት አሳየን
@wollo501
@wollo501 3 жыл бұрын
ከፋና ላምሮት አሸናፊዎች አንዱ ገና ድሮ ድሮ ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ kzbin.info/www/bejne/hYOqq3iopa2IrNk
@hannahz8267
@hannahz8267 3 жыл бұрын
ወሎዬ በመሆኔ በጣም ያስደስተኛል። ዋው ደስ ትላላችሁ
@cybercode7482
@cybercode7482 3 жыл бұрын
የ ወሎ ልጅ ባልሆነ ኖሮ ሞቼ ነበር ❗
@sabawollo2376
@sabawollo2376 3 жыл бұрын
😂😂👍👍
@fafifafi136
@fafifafi136 3 жыл бұрын
አህለን ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን እዉነት የወሎሰዉ ገራገርነዉ አላህይጠብቃችሁ
@seblimagha5800
@seblimagha5800 3 жыл бұрын
ወይኔ ድራመሩ እኮ 1ኛ ነው👌👌😍😍😍😘
@sofiathefirst6576
@sofiathefirst6576 3 жыл бұрын
ሙዚቃውን መስማት አላቆምኩም እንኳን ደስ አለህ ያሀገሬ ልጅ ትችላለህ ❤️
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
Menzema, ajebe shehosenne abate Abate yelelouw yastaweke ......👏🏾👏🏾👏🏾
@kidestmamo5910
@kidestmamo5910 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም እውነት ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ተመኘሁላት
@maeritube21
@maeritube21 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ እንኳን ደስ ከለባበስ ጅምሮ ኢትዮጵያዊነትን ያንፀባረቀ
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 3 жыл бұрын
Ahmed amharaw teraraw💞🤘👌wello gerageru ye konjowoch Mefilekiya🙋‍♂️
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 3 жыл бұрын
ወይ ይሄ ትንታግ ልጅ... እግዛብሄር አወጣኝ... እሄ .., ስምቴን መቆጣጠር አልችልም... ተፈጥሮዬ ሆኖ አይስዌር... ስደት ሆንኩኝ እንጂ በ ፊዴራል ተጎትቼ ነበር... እንደ በግ ከእስቴጅ ላይ የምወርደው... ያውም ያይጠገብዋ የወሎ... ትቀልዳላችሁ እይቀርም.. ብቻ መድሀንያለም ለ ሀገሬ ያብቃኝ እንጂ 🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍 💚💛❤️👈
@seadabeshir4849
@seadabeshir4849 3 жыл бұрын
yene wd betam new yemiyamrew enamesegnalen
@birukgashu5938
@birukgashu5938 3 жыл бұрын
100% እርግጠኛ ነበርኩ እንደምታሸንፋ ከበፊትም ደጋፊህ ነኝ አንኩን ተሳካልህ ስወድህ ❤️💚❤ ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@mollayeasfaw
@mollayeasfaw 2 жыл бұрын
ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር እንኳን የአንተ ሆንኩ
@hiwetsisay3001
@hiwetsisay3001 3 жыл бұрын
በውነት እራሴን ታዘብኩት እስከ ዛሬ ዘረኛ እዳልሆኑኩ ነበር የማውቀው አተ ስታሸፋ አትሌቶቻችን ሲያሸንፍ ሲሰማ የነበርው ስሜት ነው የተሰማኝ አይ እናት አለም ወሎ ይሄን ፕሮግራም ሳይከታተሉት በመቅረታቸው ተናደድኩ
@abdurehmanseid7745
@abdurehmanseid7745 3 жыл бұрын
Ahmed manjuse you deserve more than these. You are best singer 🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶 ጦጣ ቡና አፍልታ ዠንጆሮ ጫት ስትቅም።
@tsigecorvaisier5233
@tsigecorvaisier5233 3 жыл бұрын
Enhe weloye aydelwme sewdchu yemkebrwe ke ethiopia zhre weloooooooo yebalale 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@edikonjo5761
@edikonjo5761 3 жыл бұрын
ይቅናህ ያገሬ ልጅ
@የኢትዮዺያአምላክወዴትነህ
@የኢትዮዺያአምላክወዴትነህ 3 жыл бұрын
Kenawu...
@yasintube9648
@yasintube9648 3 жыл бұрын
Mashaallah inkuan des alek wow kemise na harbu yene shegiye ager yenayitegebu
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 3 жыл бұрын
ላስታዬ መታደልሽ ደግነት ቅንነት ሰው አክባሪነት ውበት በቃ ሁሉም አለሽ እምዬ ስላምሽ ይብዛ ስላንች በደሜ እፈርማለው በልወለድብሽም ምድርሽን እረግጨ ተሸንፌልሽ አለው ምርጤ እንኳን ደስ አለህ
@hiwotassefa4336
@hiwotassefa4336 3 жыл бұрын
ለዚህ ክብር ስለበቃህ ድስ ብሎኛል።ግን ለዚህ እንድትበቃ ያደረገህ ባላገሩ ምርጥ እንድሆነ መዘንጋት የለበትም።
@sada-pe2hg
@sada-pe2hg 3 жыл бұрын
ምርጥ ወሎዬ አጀቴን በላህው ወላሂ አላህ ይጨምርልህ
@Mobile20043
@Mobile20043 2 жыл бұрын
አላህ ይቀንስለት
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 жыл бұрын
ኡፍፍ አሁን የወል ህዝብ ጨለሞበት እንጅ እንድዝህም ተሰፍኖላቸው ነብር ፍት በጨካኝች ታፍነው ላሉ ላስታ ላሊበላ በህርብ በስቃይ ላሉት ይቅናህ ወንድሞ
@fekadubekele387
@fekadubekele387 3 жыл бұрын
አህመድ እንኳን ደስ ያለህ።
@HappyLife-v1r
@HappyLife-v1r 3 жыл бұрын
ይኸኔ ነው ፍትህ ለወሎ ፍትህ ለማይካድራ ፍትህ ለጋሊኮማ ማለት !! 💚💛❤ ፍትህ በግፍ ላለቁ ኢትዮጵያውያን !!!
@medin415
@medin415 3 жыл бұрын
Allah yastekakilih wendme dinh lay yabertah
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ባልሆን ኖሮ እንዴት በቆጨኝ ነበር :: እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ 🙏 ለዘለአለም : በጥባጮቹን ብቻ ነቅለህ አውጣልን ሠላም ሠላም ለውድ ሐገራችን 💚💛❤️ እና ለእኛ ለህዝቦችዋ!!!
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ 3 жыл бұрын
የወሎ ሸህ ሁሴን ያጠሩትን አጥር ማንም አያፈርሰው አላለም ሳዳትከማል ቢያይህ ምንአለበት አጥቦ ነበር የሚያሰጣህ አይይይይይ ሽርክ አላህ ሂዳያ ይስጥህ
@Mobile20043
@Mobile20043 2 жыл бұрын
ክክክ አቦ ኑሪልኝ
@abywasg6813
@abywasg6813 3 жыл бұрын
Omg what a voice you have congratulations Ahmed you deserve it.
@helenlemma4514
@helenlemma4514 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ደስ ብሏቸሁ ማየት እስይ ኢትዮጵያነት ከፍ ይበል
@adugebeyehu5806
@adugebeyehu5806 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ያገሬ ልጅ።
@wosengm6751
@wosengm6751 3 жыл бұрын
ውድ ኣህመድ ሁሴን የጥላሁን ምትክ ነህ። በማሸነፍህ ደስ ብሎናል። በቀጣይ ጥላሁንን ያስጠሩ ኣይነት ዘፈኖች በራስህ ቃና ይዘህ ብቅ በል። ኣላህ ካንተ ጋር ይሁን።
@robelhabetamu8996
@robelhabetamu8996 2 жыл бұрын
ዉዱ የሀገሬ ልጅ ሺ አመት ኑረልኝ አህመያዉ
@mekdestadesse5679
@mekdestadesse5679 3 жыл бұрын
weddr layi ketayu ejig betam yemamr eyita yetayebet emgerm enamesegnalen ahmed dessie ewnet new etbtacn yetekeberebet enatalem dessie egzaber selamshin yabzaln enwedsalen
@HshshsHshshshs-m1r
@HshshsHshshshs-m1r 24 күн бұрын
ወንድሜ ቀጥተኛውን መንገድ ያዝ ካሸሸገዳሜ ህይወት አላህ ያውጣህ
@sara-uj1fj
@sara-uj1fj 2 жыл бұрын
ፈገግታህ እራሱ ይለያል ጀግናዬዬዬዬ❤❤❤❤💜💜💼
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
ሁሉም ይቅርብህ ወሎየ ብቻ ሁን እናት ዓለም ባልወለድብሺ ይቆጨኝ ነበር😘✌🏻
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
ዳኞችን እምባ ያራጨችው ያለም ወርቅ ጀምበሩ
5:23
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН