KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አቢስንያ ቫይነሮች ከእወቀት ነፃ ናቸው!
10:00
Skat Nati - Nika PARODY | ስካት ናቲ - ንቃ | BBOYTOMY33
5:04
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
ፍቅረኛ እንዳለኝ አባቴ አወቀ!
Рет қаралды 152,381
Facebook
Twitter
Жүктеу
12000
Жазылу 256 М.
BBOYTOMY33
Күн бұрын
Пікірлер: 918
@BBOYTOMY33
4 жыл бұрын
ቪድዬን ስላያችሁ አመሰግናለሁ ❤️ እንዲሁም 95K Subscribers ስላስገባቹኝም ከልቤ አመሰግናለው ባልኩት መሰርት ከዛሬ ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ7ቀናት ቪዲዮ እለቃለው 😊🚨
@Lamlam-kf2ns
4 жыл бұрын
Swedce nrelne mare
@Lamlam-kf2ns
4 жыл бұрын
Ymtamre btsebei nce aylyace marece 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😆zelalme sklne ewdchlwe lemlem
@veratchoupourian7915
4 жыл бұрын
I love the way you love your family. Keep it up /Great
@bezawitbelete1404
4 жыл бұрын
ፋዘር ታምራት ሞላ ያሉት ራሳቸው የሚያደንቁትን ነው🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@የድንግልማርያምልጂየድንግ
4 жыл бұрын
ቤተሰቦችህ እንዴት ያምራሉ እግዚአብሔር እድሜያቸውን ያስርዝመው ❤❤❤
@fantayoutube8854
4 жыл бұрын
እስኬ ማነ እደኔ ይህን ቤተሰብ የሚወድ ላይክ ግጩኝ
@LijTofik
4 жыл бұрын
እስኪ ለዚህ ቤተሰብ 1k,👍 ግጩ
@ሱሱ.ቀበጥ.የገነቴዋ
4 жыл бұрын
👍👍👍👍
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
4 жыл бұрын
መላው የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ እባካችሁን ስለ አገር ሰላምና ስለህዝባችን ይህን የሱባዬ ጊዜ በጽሞና በንስሃ ሆነን እናሳልፈው
@sameraaraga1185
3 жыл бұрын
አቺ ከብት ክርስትያን ብቻ ነዉደ ሀገርያለዉ
@ethiopiahabshaweti3333
4 жыл бұрын
ቤተሰቦች ስታምሩ ውይኔ እነትህም አባትህም በጣም ደስ ሲሉ የሁላችን አባት የሁላችን እነት ለሁሉም የኢትዮጵያ አባት እነት እመብርሀን እረጂም እድሜ ጤነ አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@ኑአብረንእንዘምር
4 жыл бұрын
እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሰን!!! የምስጋና መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ፥ አዳዲስ መዝሙሮች ከነግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉን።
@zolacreativee
4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጉልኝ በማርያም
@SUNSHINE-hg5oz
4 жыл бұрын
Meche new migebaw
@zolacreativee
4 жыл бұрын
@Ethiopia orthodox tewahedo channel ተዛምደናል
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ
4 жыл бұрын
አሜን
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ
4 жыл бұрын
@Ethiopia orthodox tewahedo channel እሽ አመሠግናለሁ
@gvbbnn9309
4 жыл бұрын
ለናቶች እና ለአባቶች እረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤
@betitube12
4 жыл бұрын
ዲስ ላይክ ያርጋቹ ስውች ጤንነታቹ ያሳስባል ቤተስብ እኮ ከምንም ከማንም በላይ ነው: :እግዜአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልህ ቶሚ: : በጣም ታስቀናላቹ
@lgLg23
4 жыл бұрын
ጠቅላላ ውሸታም ነው
@betselotmuche1556
4 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እረጅም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልህ ወንድሜ
@Tube-pf7nd
4 жыл бұрын
እንዛመድ
@zolacreativee
4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንት አርጉልኝ በማርያም🙏 ቤተሰብ እንሁን እንደመር
@fatumaworku6622
4 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ለቤተስቦቺህ ደስ ሲሉ ማሻ አላህ. ከመናፍቄ የተነሳ ቤተስብ ስታቀርብ ደስ ይለኛል ከውጪ መለስ ስል እናት አባቴጋ እማሳልፍበት ቀን ይናፍቀኛል
@madinahomar8494
4 жыл бұрын
ማሻላህ ማሚና ባቢ ደጋግማችሁ ኑ አረ በጣም ነው ደስ የምተሉ ቶሚ ደስታህ ደስ ይላል
@Tube-pf7nd
4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውደ
@yabsiramulachew4282
4 жыл бұрын
ሁሁፍፍ ታድለክ እኔ አንድም ቀን እዬን ወግ ሳላይ ነው እናት እና አባቴን ያጣውት እድለኛ ነህ እግዚአብሔርን አመስግን እድሜ እና ጤና ይስጥልክ
@rhmah2752
4 жыл бұрын
እርጅም እድሜ ተጤናጋር አላሕ ይስጣቹሕ ደስ ስሉ እርያርብ እኛንም እቤተስቦቻቹን ጋ የምንቀላቀልወትን ግዜ ቅርብ አርግልን
@nowsadmd8296
4 жыл бұрын
ሀግር ማለት ቢተሰቡ መለት እዩት እዘመጋ ሰታምሩ እናት እና አባት እርጅም እድሜ ይሠጣችሁ
@hiklhikl9951
4 жыл бұрын
በጣም ደሥትላላቸ ቶሚ እድለኛ ነህ ቤተስቦችህን ስላም ያራፍልህ
@ኢያ
4 жыл бұрын
ቶማስ እናትክ እና አባትክን አታጨናንቃቸው አባትህ በጣም እየተጨናነቁ ነው የሚመልሱት !!እድሜ እና ጤና ይስጥ ልክ አሜን !!!ሰላማቹ ይብዛ !!!
@zolacreativee
4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንት አርጉልኝ በማርያም🙏 ቤተሰብ እንሁን እንደመር
@መቅደስየእግዚአብሔርልጅ
4 жыл бұрын
እኔ ቤተሰቦቸን ልጠይቃቸው የምፈልገው በስንት አመቴ ተሠደድኩ ብየ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@mahletdaniel5922
4 жыл бұрын
እዉይይይ የኔ ጌታ አባትህ እራሱ ሲያምሩ....ታድለህ ለዚህ ነው ነቃ ፈታ ያልከው፡ በአባት እና በእናት ማደግ እኮ ለጭንቅላት እድገት አስተዋጽኦው ከፍተኛ ነው፡፡
@Tube-ks8gj
4 жыл бұрын
ፈዘር በጣም ተመችተዉኛል ሰላምናፍቅር ለቤተሰቦችህ ተመኘሁ
@seadamohammed3309
4 жыл бұрын
እረበአላህእነዚህአምትፍሬፀጉሮይንጣላቸውእህበጣምይደብራልውይወዶይ
@narditube4378
4 жыл бұрын
እንዘመድ
@abebetube1172
4 жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ ይላሉ ቃላት የለኚም ከእናት እና አባት ጋር እንዲህ ማሳለፍ እግዛብሔር ይጠበቃችሁ ።
@hikma5590
4 жыл бұрын
ቶም ታምራላቹ ታስቀናላቹ ማሻአላህ ረዥም እድሜ ከመልካም ሰራ ጋር ተመኘሁ🙏 አባቴን❤ አስናፈቃቹኝ ማሚዬና ቶሚ ግን እያፋፈራቹ ነበር ተመሣጥራቹ🤣
@zolacreativee
4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንት አርጉልኝ በማርያም🙏 ቤተሰብ እንሁን እንደመር
@ኢነአላህማአሳብሪንሮመዳን
4 жыл бұрын
ስታምሩ እፍፍፍ እርጅም እድሜ
@zahraaaaa4206
4 жыл бұрын
የዚክ ልጆ ድምፅ ሲያምር የእውነት
@mekedesheruye8469
4 жыл бұрын
እንዳንተ ልጅ የፍቅር ታሪክ ያወዛገበኝ ነገር የለም🤔
@Tube-pf7nd
4 жыл бұрын
እንዛመድ
@zolacreativee
4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንት አርጉልኝ በማርያም🙏 ቤተሰብ እንሁን እንደመር
@kalkiedanyedngiellje6892
4 жыл бұрын
@@zolacreativee እሽ እኔም ጋ ጎራ በሉ
@zolacreativee
4 жыл бұрын
@@kalkiedanyedngiellje6892 ተዛምደናል አንቺስ
@hayutube2363
4 жыл бұрын
ኑ ተኔምጋ ቤተሰብ እንሁን በቤቴብእረዘም ያለ መልክት አስቅፕምጡልኝ በፍጥነት እመልሳለሁ
@saraaman4733
4 жыл бұрын
ደስ እሚሉ ቤተሰብ ነው ያለህ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ያድላችሁ
@yabugez8624
4 жыл бұрын
the fact that ur close with ur family like this is dope ...keep doin what ur doing man
@kiyukiyukiyu1363
4 жыл бұрын
መታደል ነው እናት እና አባት መሐል ቁጭ ብሎ መጭወት እድሜና ጤና ይስጣቹ በጣም ተምራላቹ
@makibel8327
4 жыл бұрын
ቶሚ ታደል እኔ በጣም አባቴን እወደዋለሁ ነበር ግን በሞት ተለየኝ
@khatijahkhatijah7191
4 жыл бұрын
Ayzoshi
@fatimahmohammed1088
4 жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ እኔም ሙቶብኛል አላህ ይራኸማቸው
@makibel8327
4 жыл бұрын
@@fatimahmohammed1088 እሺ አንች ም አይዞሽየኔ ማርርርር አመሰግናለሁ።
@makibel8327
4 жыл бұрын
@@khatijahkhatijah7191 እሺ ማር ቴኪው
@tigistmihiret1401
4 жыл бұрын
አይዞሺ እህቴ እኔም እናቴን አጥቻለሁ
@mhsenailmhsenail2098
3 жыл бұрын
ልጅ ከቤተሰቡጋር ሆኖ ሳይ በጣም ደስስስ ይለኛል ታምራላቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@የእናቴልጅ-ቈ6ነ
4 жыл бұрын
🥰🥰አይለያችሁ የኔ ውቦች ❤❤ፈጣሪ ይሄን ክፉ ዘመን በሠላም ያሳለፍን አሜን 🥰
@ሣሪነኝየማየልጅ345
4 жыл бұрын
ዋውእናትና አባትህን እግዛብሄርአምላክእድሜናጤናይሥጣቸው
@bonita6077
4 жыл бұрын
አባትህ በጣም አሳከኝ 🤣💔
@Tube-pf7nd
4 жыл бұрын
እንዛመድ
@leyilaleyila1824
4 жыл бұрын
@@Tube-pf7nd anchem gora beye
@mahiletmekonnen5794
4 жыл бұрын
ስንት ፍቅረኞች ነበሩኝ ሲለው ፋዘሩ 7 ደግሞ ልክ ነኝ ምክንያቱም አንተ ብዙዎችን ትቀርባለህ አላለም kakakakakakakaka በግምት ገባለታ
@davidsol6797
4 жыл бұрын
አባትህ ደስ ይላል መልሶቹ ሁሉ ደስ ይላሉ የታምራት ሞላ ያሉትን ግን በድምፅ ይዝፈኑልን ::
@litse1916
4 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ለ እናት ና ለ አባትህ 🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@jgshe4404
4 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ዋውውው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@makbelmelkamu2628
4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ : በቅርቡ ከዋሸኸው ውሸት አንዱን ንገረኝ ቶማስ : 21 አመቴ ነው
@rozateklay8818
4 жыл бұрын
Esu Enkwan biwash endet enatu tewashalche eswa neshe anchi yewldshew 🤪esti andande geze enemn enje sewoch
@azaryasloranzo5983
4 жыл бұрын
@@rozateklay8818 eykldu slhone new
@Tube-pf7nd
4 жыл бұрын
@@rozateklay8818 እንዛመድ
@rozateklay8818
4 жыл бұрын
ሂዊ Tube ps mamaye
@zolacreativee
4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንት አርጉልኝ በማርያም🙏 ቤተሰብ እንሁን እንደመር
@ባርችቡና
4 жыл бұрын
ታድለህ በሳቅ ነው የገደላቹኝ እድሜ እና ጤና ይስጥልህ
@ሳራአብርሃም
4 жыл бұрын
ፈታ ያለ ቤተሰብ አቦ ምችት ድልት ይበላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹👈ሰላም ትሁንልን
@redwanarebo
4 жыл бұрын
Wow በጣም ታምራላችሁ ምርጥ family ረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ
@kidist6498
4 жыл бұрын
መልካም ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብካቹ ቶሚ
@zolacreativee
4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ comment like አርጉልኝ በማርያም
@ፍቅርነኝየደሴዋ
4 жыл бұрын
ታድለህ ቶሚየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልህ እኔም እናቴ ናፍቃኛለች
@yeabfikerendale5593
4 жыл бұрын
Wow u're blessed by ur family Tommy wish all the best... keep going
@abdi_tube3646
4 жыл бұрын
ዋው ደስ ትላላችሁ Bቦይ ለእናት እና አባትህም ረዝም እድሜና ጤና ይጣቸው ቤተሰብ ጋር ግልፅነት ካለህ ችኮች ግን አትቀያይር
@veratchoupourian7915
4 жыл бұрын
I love the way you love your family they so lucky. Soo funny totally liked and so cute. Tomm.we love you all. Keep going thanks so much bro!!!
@nardilovenardilove6673
4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ውስጤ በደስታ ተሞላ እኔ ከእናት እና ካባቴ እንደዚህ በፍቅር ያሳለፍኩ መሠለኝ በጣም ታምራላቹሁ ቶሚዬ ስወድህ❤❤❤❤❤😍😍😍🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@daniagualtigray5555
4 жыл бұрын
Beautiful family 💙❤️
@zolacreativee
4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንት አርጉልኝ በማርያም🙏 ቤተሰብ እንሁን እንደመር
@የኤልሻዳይልጅነኝ
4 жыл бұрын
ቶሚዬ የታምራት ደስታ አድናቅ ስለሆንክ እኮ ውድድድድድድ ነው የማደርግህ ውብ ቤተሰብ ናቸው ሰላማቸው ይብዛልኝ
@azariasmikias8844
4 жыл бұрын
special family's ❤❤❤❤❤
@zolacreativee
4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንት አርጉልኝ በማርያም🙏 ቤተሰብ እንሁን እንደመር
@azariasmikias8844
4 жыл бұрын
@@zolacreativee ከማርያም የሚበልጥ ነገር የለም እሺ
@mekdestenamergia4367
4 жыл бұрын
ቶም በጣም ደሰ የሚሎ ቤተሰብ ናችሁ እግዛብሔር ጤናቸዉን ይሰጣቸው
@መቅዲየሰማዕቷልጅ
4 жыл бұрын
7የሴት ፍቅረኛ ፋዘር ተመችተውኛል
@naiemaalnaiema7323
4 жыл бұрын
የምር በጣም ደስ ይላሉ እርጀም እድሜ 👩👩👧👦👩👩👧👦👩👩👧👦
@hshsnssh5634
4 жыл бұрын
ቶሚየ ለቤተሰቦችህ እርጂም እድሜ ይስጣቸው
@zolacreativee
4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጉልኝ በማርያም
@سميرةمحمدحسن-ط7ش
4 жыл бұрын
በጣም ታወራላችሁ አላህ የዘላለም ደስታን ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@saronmosisa5342
4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ tigisti and nuguse I love ❤❤❤
@MG-yj7fs
4 жыл бұрын
እማማ እና አባባ እግዚአብሔር ያክብርልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን
@Tube-pf7nd
4 жыл бұрын
እንዛመድ
@አልሃምዱሊላህሙስሊምነኝ
4 жыл бұрын
ወላሂ እደ ዛሬ ስቅ አላውቅም አባትህ አሳቁኝ 7🙎♀️ ሴት 😂😂😂😂
@Tube-pf7nd
4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@አልሃምዱሊላህሙስሊምነኝ
4 жыл бұрын
እሺ ባል ፈልጊልኝ 😄😊
@kaleabmulugeta9060
4 жыл бұрын
አባትህ ደስ ይላል በጣም ነው የወደድኩት
@emanmamatube3615
4 жыл бұрын
ቶሚዬ እቴቴ ናፍቀኝ ነበር በዛ ላይ እኔም እናቴን እቴቴ ብዬ ነው የምጣረት🥺
@Tube-pf7nd
4 жыл бұрын
እንዛመድ ውደ
@emanmamatube3615
4 жыл бұрын
እሺ🥰
@abureyanmohamed7281
4 жыл бұрын
ወይኔ ሲያምሩ ቤተሠቦችህ ጌታ ሆይ እቤተሠበቸጋ በቅርብ ቀን አገናኛኚ እኔሥ ባልኩት ምንም አልተሣካም
@sarahabeshawt6965
4 жыл бұрын
ዋዉ እድሜና ጤና ያብዘላቹ ቤሩት ያላቹ እበካቹ ሰላም ነን በሉኝ ኡፉፉ እኔስ ስዳት አስጠላኝ😔😔😔😔 ሰብ አርጉኝ 🙏ሰላም ጤነ ለሀጋራችን አሜን😍😍
@zolacreativee
4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጉልኝ በማርያም
@tube4569
4 жыл бұрын
@@zolacreativee እንዛመድ
@zolacreativee
4 жыл бұрын
@@tube4569 ተዛምደናል አንቺስ
@ababaghirama9254
4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ደና ነኝ
@tube4569
4 жыл бұрын
@@zolacreativee እሺ
@saedamohammad5740
4 жыл бұрын
ቶሚ ወላሂ ብተሠቦችህ ጋር ያለህ ነገር በጣም ደስ ይላል አላህ እድሜና ጠና ይስጣችሁ
@yatebeyakokebegoogle1018
4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ 7ሴት ሀሀሀ አቦቦቦ ተመቻችሁኝ
@zolacreativee
4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንት አርጉልኝ በማርያም🙏 ቤተሰብ እንሁን እንደመር
@meremomer9219
4 жыл бұрын
ቶምዬ ለናትህም ለአባትህም እረጅመ እድሜ ከጤናጋር ይሥጣቸው በርታ 100ሺይ በቅርብ ትገባለህ ግብዣ ይኖረኛል ዋ
@bonreview1807
4 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ሰላም አርቲስት ሀናን ታሪክ ነኝ ከናንተ ጋር በቅርበት ለመገናኘት አዲስ የዩትዩብ ቻናል ይዤ መጥቻለው ፎቶውን በመጫንና ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@leyilaleyila1824
4 жыл бұрын
Anchem gora beye
@belabela4652
4 жыл бұрын
Yene konjo neylin demo lanchi subscribe enareglishalen
@zinatzz4792
4 жыл бұрын
ውይይይ ቶሚ ደስስስ ስትሉ አይን አይብላችሁ ቤተሰቦችህ በጣም የሰለጠኑ ናቸው ደስ ትላላችሁ👌😍😍😍😍😍😍
@ሊያፍቅርፔጅ
4 жыл бұрын
ባክህ ፀጉርህን ተቆረጠውና ወድ ምሰል
@rahmadam7892
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ እረጀም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋረ ይስጣቹሁ
@slassianentertainment2992
4 жыл бұрын
ደረጄ ሀይሌ ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ በሳቅ አንጫወት 😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@هلاهلا-ف2ذ
4 жыл бұрын
ውይ ደስስትሉ እረጅም እድሜእናጤና
@mujahidAli-eg8qh
4 жыл бұрын
This would be a dream come true if bboytomy33 gave me a heart
@bana470
4 жыл бұрын
Yes u r dream come true 👍
@mujahidAli-eg8qh
4 жыл бұрын
@@bana470 yep
@selamselam8206
4 жыл бұрын
ስራዋችህ በጣም አሪፍ ነው ቤተሰባችህን ይኑር ልክ. ደስ ትላላችሁ. ነገር ግን ጎድሮህን ተቆረጥ በጣም ያስጠላል
@eyobyemasalij5034
4 жыл бұрын
አዲስ ቪዲዩ ለቅቃለው አብረን የሚያስቁ ቪዲዩች ላይ react እናድርግ እኔም አለውላችሁ ፖሮፋይሌን በመቻን ያገኙኛል ከፈለጉም eyob ye masa lij belew yagegnugnal ይመቻችሁ😉✌️✌️
@hana6gfekede813
4 жыл бұрын
ደስስትሉ አይለያቹ እድሜና ጤና ተመኘውላቹ💓💓💓
@Callmehayk
4 жыл бұрын
Er Dad 😂 Des yilal
@hiwotethiopia9839
4 жыл бұрын
Wowwww batami tamiralchu geta Ayilyachu setamiru selamchu yebiza wubochi selam fikir la Ethiopia yhuni 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
@eyosiyasmedyaadmsu2405
4 жыл бұрын
በሁለት አመት ትምህርት ሲገባ😂😂😂
@Tube-pf7nd
4 жыл бұрын
እንዛመድ
@zolacreativee
4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንት አርጉልኝ በማርያም🙏 ቤተሰብ እንሁን እንደመር
@eyosiyasmedyaadmsu2405
4 жыл бұрын
zola tube እረ ምንድነው ልመና ዘጋኝ እኮ ላይክ ኮመንት ምናምን የምትሉን🤣🤣😂
@kokobiafentakokobiafenta6528
4 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ ቤተሰቦችህ ፈጣሪ እርሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልህ❤❤❤
@birtatmedia7225
4 жыл бұрын
ሰላም ውድ ቤተሰቦቸ ከብዙ ውጣ ወረድ በሗላ በ አዲሱ ቻናሌ መጥቻለሁ ሁላችሁም subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ በጣም ለየት ለየት ያሉ ፕሮግራሞችን ይዘን መጠናል ሁላችሁም Subscribe
@betilove9220
4 жыл бұрын
የምወዳቹ እዴምን አለቹ እስት ወደኔ ብቅ በሉ ሰብስክራይብ አድርጉ ቤተሰብ ዩሁኑ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
4 жыл бұрын
የቱ ዉጣ ዉረድ አ ሀሀሀሀሀ የስም ሌባ ሆላ
@ረቂቅሚስጥር
4 жыл бұрын
@@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 😀😀
@tube4569
4 жыл бұрын
እንዛመድ
@hawi3131
4 жыл бұрын
እሽ ግን አርቲስቱ ሁላኮ ዩቱበር ሆነ
@amenkimi272
4 жыл бұрын
ውይይኔ ማሚዬ እረጅም እድሜ በጣም አዝነናል ፅናቱን ይስጦት ማሚዬ
@lujainmohammed8319
4 жыл бұрын
Comment if your here early
@astergizat7652
4 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ስታምሩ እናት እና አባት እግዛአቤሔር እረጂም ጤና ይስጣቹህ 🙏🙏🙏🙏💋💋💚💚
@alushi1803
4 жыл бұрын
ቶሚ ከነ ቤተሰቦችህ ብቅ ብለሀል እንኳን መጣህ ማዘርን ፋዘርን ሰላም በላቸው
@zehar43abderhman87
4 жыл бұрын
😶ጉድህ ፈላ አሁን እቤት ትገረፋለህ 🙁
@Tube-pf7nd
4 жыл бұрын
እንዛመድ
@zolacreativee
4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንት አርጉልኝ በማርያም🙏 ቤተሰብ እንሁን እንደመር
@egziabhermastewalunyisten7704
4 жыл бұрын
ይመችሽ አባቴ ወላጆችህ በህይወት እያሉ አብረሀቸው የምታሳልፈው ጊዜ በህይወትህም ሆነ ለህይወትህ ወሳኝ ተግባር ነው። ይህ Videio በጣም ነው የተመቸኝ 👌🤩🤩🤩🤩ድልት ይበላችሁ 🤩🤩🤩🤩መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼🌼
@ሰላምነኝደምሴ
4 жыл бұрын
አተ ልጅ ወደታች ነው እንዴ የምትኤደው ዛሬም አመቱን ሙሉ 21 እንደሴት እድሜክን መቀነስ ስቶድ ሃሃሃሃሃሃሃ ለማንኛውም 21 ተፋታት
@zolacreativee
4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንት አርጉልኝ በማርያም🙏 ቤተሰብ እንሁን እንደመር
@ebrahimhussein5096
4 жыл бұрын
መታደል ነው ተእናትና አባትጋራ መግባባት
@naman1721
4 жыл бұрын
17 university 😱😱
@YyYy-lr8gw
4 жыл бұрын
እናትህንና አባትህን እረጂም እድሜ እስጥልህ ቶሚየ ሲያስቀኑ እናትና አባቴን በአንድ ላይ የማይበት ቀን ናፈቀኝ ግን አባትህ የዋህ ናቸዉ ሲያሳዝኑ እረጂም እድሜ ይስጥህ በልልኝ እዉነት ወድጃቸዋለሁ አድርስልኝ ፕሊስ
@genetbirihanweloyewa6221
4 жыл бұрын
አቤት ሰታምሩ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጣቺሁ ቶሚወልዶ ለመሳም ያብቃቺሁ
@hawuletwolloyewa2306
4 жыл бұрын
ታድለህ ደስ ትላላችሁ
@user-mf7hf1eu5u
4 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና አላህ ይጨምር ላችዉ አተም እናትና አባትህን አስደስታችዉ እሺ የኔ ልጂ
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
4 жыл бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ፍትህናፋቂዋ
4 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እናት እና አባትህ ይመቻቸዉ
@ቤዛጋዲሳ
4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ
@Martha_Takela
4 жыл бұрын
ታምራላቹ ቅዱስ እግዚብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልክ
@ፂወንየማርያምልጅ
4 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ❤🙏የቤተሰብ ጋር ጨዋታ ናፈቀኝ😥😥
@ለእናቴጌጥነኝ
4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም አይለያቹህ ስታምሩ
@yatebeyakokebegoogle1018
4 жыл бұрын
ዋዉ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ደሞ ወጣቶች ይመቻቹ አቦቦ 💚💛❤👌
@chouchouchou3378
4 жыл бұрын
አባትህ አባቴን አስታወሱኝ ቶሚ እግዚአብሔር እረዥም ጤና ያድልልህ
@Jw-qs6cm
4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ምርጥ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ ቶሚየ
@ሊድየሴትየእናቷልጅ
4 жыл бұрын
በጣም ነው ምታምሩት ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልክ ለቤተሰቦችህ ሰላማቹ ይብዛ
10:00
አቢስንያ ቫይነሮች ከእወቀት ነፃ ናቸው!
BBOYTOMY33
Рет қаралды 124 М.
5:04
Skat Nati - Nika PARODY | ስካት ናቲ - ንቃ | BBOYTOMY33
BBOYTOMY33
Рет қаралды 99 М.
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
8:20
አለው!
BBOYTOMY33
Рет қаралды 49 М.
14:00
ዮናታን ሰርቆ ያውቃል! | BBOYTOMY33
BBOYTOMY33
Рет қаралды 142 М.
20:13
ክፍሌን ላስጎብኛቹ | Room Tour
BBOYTOMY33
Рет қаралды 72 М.
10:00
ከለይሉ ጋር አሪፍ ቆይታ
BBOYTOMY33
Рет қаралды 313 М.
1:48:23
Главные мифы об Украине. Выпуск, который не понравится всем
А поговорить?
Рет қаралды 721 М.
12:45
በልደታቸው ቀን የሚጠሉትን ነገር ሰጠዋቸው | BBOYTOMY33
BBOYTOMY33
Рет қаралды 141 М.
15:00
ራኬብን አወጣጣኋት!
BBOYTOMY33
Рет қаралды 282 М.
11:12
የሆስፒታል ማስታወቂያ ሰራው!
BBOYTOMY33
Рет қаралды 16 М.
32:50
2016 ፈታኝ ግን ጥሩ አመት ነበር! | BBOYTOMY33
BBOYTOMY33
Рет қаралды 24 М.
25:58
አንተ ሳትሆን ቤተሰብህ ነው የሚታሰረው BboyTomi with Fegegita React
Fegegita React
Рет қаралды 59 М.
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН