ፍቅረኞች ና ያገባችሁ ሆይ ይህንን በደንብ ስሙ። Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 33,304

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

Күн бұрын

ቤርያ አሸናፊ
/ @የልጆችአስተዳደግናመንፈሳ

Пікірлер: 253
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን አባቴ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🥰🥰
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን 5 жыл бұрын
ቤርያ አሸናፊን ሰብስክራይ አድርጓት kzbin.info/door/XJz4AM46hGCpKvCYOFWGlg
@lomilalilo7964
@lomilalilo7964 4 жыл бұрын
AMEN
@fitumafituma2025
@fitumafituma2025 3 жыл бұрын
በግል፡ማግኝት፡ይቻላል፡
@menberemenbi8053
@menberemenbi8053 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰሜልን ።ምን ዋጋ አለው ይሄን ትምህርት ለትንሽ ቀደም ብዬ ሰምቸው ቢሆን ስንት ዓመት ተስፋ አድርጌ እድሜዬን ልጅነቴን ሁሉ ነገሬን ያጣሁበትን ሕይወት አተርፈው ነበር በገዛ እጄ በገዛ አፌ ልቤን ሰብሬ ተስፋ ቢስ ሆንኩኝ 😢እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦናን ማስተዋልን ያድለን❤
@dr.abrahamtube7562
@dr.abrahamtube7562 5 жыл бұрын
ሰላም ቀሲስ እንዴት አለህ ? እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ በልጆችህ ይባርክህ ትምህርትህን ሥሰማ አጥንቴ ይለመልማል የተረበሸው ልቤ ይረጋጋል አስተዋይ ያረገኛል ትምህርትህ በውነት ቃል የለኝም
@lemelemlemlem5165
@lemelemlemlem5165 5 жыл бұрын
Amen amen amen betame Desi yilagial yiabatachen temerte
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 5 жыл бұрын
@@lemelemlemlem5165 Egizabehire yemesgen bweneti
@sedamohammedmohammed468
@sedamohammedmohammed468 4 жыл бұрын
ቄሰ አሸናፌ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ፀጋ ይሰጥህ። ይህ ምክር ለእኔ ነው በዙ የማላቀውን ተምራለሁ
@DdD-gv2pu
@DdD-gv2pu 5 жыл бұрын
በጣም. ደስ. የሚል. ትምህርት ነው. በጣም. የብዙ. ሰው. ሕይወት. ይቀይራል. የኔንም. ሕይወት. ቀይሮልኛል.
@MariaMaria-wj1zc
@MariaMaria-wj1zc 2 жыл бұрын
Amen Amen amen Amen amen Amen
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እድንተገብርው አግዚአብሔር ይርዳን
@aaaass2462
@aaaass2462 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር ።በእውነት ትምህርቶ በጣም ጥሩ ነው ውስጤ ነው ፀጋውን ያብላሎት።
@እሩሀማነኝስደተኛነኝ
@እሩሀማነኝስደተኛነኝ 5 жыл бұрын
ትክክል ነው የሆዴን ስርግፍ አድርግ በየዋህነት ስናገርው ይቆይሆት የአራት አመት ፍቅሬ በርቀት ለዛውም ባካል አላውቀውም ነበር ዛሬ ላይ ኢትዮጵያ ታሞ ሲገባ ባዶ እጁን ነበር አሳከምኩት ለመስራም እረዳሁት ግን እግዚአብሔር ልጆች ያልሆንኩት የለም ነበር ለሱ ግን በህመሙም በችግሩም እጓኑ ነበርኩ ግን ተከዳው ሂወት ሲስምርለት እኔን ዋጋ ቢስ ባዶ አደረገኛ ጭራሽ ያስፈራራኛል ያማል ለብዙ አመት በስው ሀገር ላይ ደፋ ቀና ያልኩለት ስው ከዳኝ አሞኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ መምህር በፀሎትህ አስቦኝ
@tibletsgirma6234
@tibletsgirma6234 5 жыл бұрын
አይዞሽ እሺ ላንቺ ስለማይሆንሽ ነው አምላክ የለየሽ ላንቺ ያለው ይመጣል አንቺ ብቻ ወደ ህይወትሽ ተመልሰሽ ሁሉንም እረስተሽ ህይወትሽን ምሪ እሺ ሁሉም ይስተካከላል የኔ ቆንጆ ወደፊት ብቻ አስቢ::
@rozisisay720
@rozisisay720 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ ልቦና ይስጥሽ ምን ይባላል
@adismasrshaadismasrsha8254
@adismasrshaadismasrsha8254 5 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው በጣም እራሴን እንዳይ አድርጎኛል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ
@mubaratbangky4564
@mubaratbangky4564 5 жыл бұрын
መ ምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን
@MariaMaria-wj1zc
@MariaMaria-wj1zc 2 жыл бұрын
AmenAmen amen Amen amen Amen amen
@y9gh956
@y9gh956 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃልይወት ያሰማልን 🌻🌺🌺🌺🌺🌺
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ 2 жыл бұрын
ሰለ ከሉ እግዚአብሔር እምላክ ይመሰገን ቃል ሂወት የሰመዐልና ፀጉኡ የብዘሐልኩም እግዚአብሔር እምላክ ክቡር አቦና
@almazabrha5834
@almazabrha5834 3 жыл бұрын
ብአውነት ቃል ሂወት ያሰማልን 👏💠✝️♥️
@መቅድስውለታማሪያም
@መቅድስውለታማሪያም 4 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህውትን ያስማልን በጣም ያሲፈላጊ ትምሪት ነው ፀጋውን ይብዛ
@ወለተተንሳኤወይንእሸት
@ወለተተንሳኤወይንእሸት 5 жыл бұрын
❤"""ቃለ ህይወትን ያሠማልን ባለማወቅ ብዙ ስናጠፍ ኖረናል ❤አምላክ❤ይጠብቅልን❤❤❤
@binitube7699
@binitube7699 5 жыл бұрын
አሜን
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Жыл бұрын
Amen❤
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 4 жыл бұрын
Aaname aaname 🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒✝️✝️🙏🙏🙏🙏😍😍
@salealhosani1206
@salealhosani1206 2 жыл бұрын
አሜንን አሜንንን አሜንን ቃልህይዉትያስማልን
@blenkiflom1373
@blenkiflom1373 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክክ ብዙ ነገሬን ተለውጦል ተመስገን
@bizuneshbizunesh3601
@bizuneshbizunesh3601 4 жыл бұрын
Wowwwwwwwww Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarki zamanik Hulu Yetabarka yelamalem Yihune 🙌 🙌 👏 👏 ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
@rutaaraya2760
@rutaaraya2760 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@hanatsegaye3149
@hanatsegaye3149 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሄር ይስ ጥልን ብዙ ተምሬበታለሁ
@seblesahele1214
@seblesahele1214 4 жыл бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን ስልካቸውን ላኩልኝ
@bayobayo782
@bayobayo782 5 жыл бұрын
ይሄንን ትምህርት እንድሰማ ሼር ያደረገችኝ አንድ ጓደኛዬ ናት እግዚአብሔር ይመስገን መንገዴን አቀናችልኝ ሰላም ያልነበረኝን ሰላም ሰጠችኝ አምላኬ ፍቅርህ በገባኝ ልክ እወድሀለው ተመስገንልኝ የሚተላለፈው ትምህርት መንፈስ ያድሳል እራስን ያሳያል እናመሰግናለን ወንድማችን
@kalyemaryamlje9758
@kalyemaryamlje9758 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@sifelghabesha8572
@sifelghabesha8572 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት እርስወን ትምህርትወን በተመስጦ ልቤን ለትምህርትወ ሰጥቸ ከማዳመጥ ውጭ እርስወን የምገልፅበት ቃል የለኝም ፀጋወትን ያብዛለወት የእኛ መካሪ አምላክ የሰጠን ልዩ አባት በጣም ነው የምወድወት❤❤❤❤❤❤!!!!!!
@እራሄልየሚካኤልልጅ
@እራሄልየሚካኤልልጅ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@No-zw4ky
@No-zw4ky 5 жыл бұрын
በጣም በጣም እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት አባታችን በጣም ደሰ ይላል ብዙህ ትምህርት ውሰጃለሁ ቃለ ህይውት ያሰማልን
@deberitudubai8143
@deberitudubai8143 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን መንግስት ሰማያትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ነው
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 5 жыл бұрын
Baunete memeherachin kale hiwote yasmalen erjime edemeh tenth yestelen
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@kenenimulugeta1945
@kenenimulugeta1945 4 жыл бұрын
Amen amen amen abtachin edme yestilen
@yedelinaenat9936
@yedelinaenat9936 5 жыл бұрын
ኧረ እኔስ አልቻልኩም ሁሉ ነገር ከብዶኛል እህት ወንድሞቼ በፀሎታቹ አስቡኝ
@kremhkaremh446
@kremhkaremh446 5 жыл бұрын
ምነው እህቴ እግዚአብሔር ያስብሽ
@yedelinaenat9936
@yedelinaenat9936 5 жыл бұрын
Amennnnn Amennnn Amennnn
@urud8496
@urud8496 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ላንቺ ያቃተሽ ነገር ካለ ለፈጣሪ አሳልፈሽ ሲጨው ጌታችን ከችግራችን በላይ ነወ
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን!
@birtukanabase2738
@birtukanabase2738 5 жыл бұрын
Amen
@ሰውእንጅዘመንምንአድርጎ
@ሰውእንጅዘመንምንአድርጎ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሒዎት ያሰማልን
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እያሰተማሩን እግዚአብሄር አምላክ እድሜውን ፀገውን አብዝቶ ይስጥልን የእውነት በሶህ ትምህርት በጣም ነው የተማርኩትኝ ከዚህ ቀደም ታሪክ ባይኖረኝም ለወደፍት መልካም ትምህርት ነው ይበርቱልን
@sraayele840
@sraayele840 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@ydenektube9576
@ydenektube9576 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@wojxhsh9133
@wojxhsh9133 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ይስማልን
@ፌቪንነኝየጳውሎስፍሬ
@ፌቪንነኝየጳውሎስፍሬ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለት አባታችን በእውነት ብዙ ነገር ተምራለሁ
@qwwqww6746
@qwwqww6746 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውንት በጣም ሂወት የሚቀይር ትምህርት ነው አባታችን እግዚአብሔር ፀጋን ጠይናን አብዝቶ ይሰጡት አሜን አሜን አሜን
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 5 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@eyerusalemgebru385
@eyerusalemgebru385 4 жыл бұрын
Thank you for everything's
@bxbxxhhx3231
@bxbxxhhx3231 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንታበርክ
@samriyekerstoslije3234
@samriyekerstoslije3234 4 жыл бұрын
Kalehiwoten yasemlhen Amen
@ethiopianlloveyou6831
@ethiopianlloveyou6831 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልዎት በጣም ትምህርት አለው ልብ ላለው ሰው
@genetgebeyuo7300
@genetgebeyuo7300 4 жыл бұрын
Kal hewet yasemalen rejem edeme ena tena yestelen yagelegelot zemenoten yebarkelen beselot asbuy
@tegestelhabshi9381
@tegestelhabshi9381 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተማርነውን ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ በልባችን ፅላት ላይ ይፃፍልን እኔ በዚህ ትምህርት እራሴ እንድ መረምር አድርጎኛል እግዚአብሔር አምላክ ጥሩ ሚስት እንድሆን ይርዳኛ ከዚህ በፊት ጥሩ ባል ስጥኝ ብየ እለምነው ነበር አሁን ግን እሄን ትምህርት ከተማርኩ በኋላ እራሴ ጥሩ ሚስት መሆን እንዳለብኝ ተምራለሁ እሺ እኔ ፌስ ብኬን እዘገዋለሁ እውነት ነው ምንም ትርፍ የለውም መልካምነት ለራስ ነው ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ እና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ፀጋውን ያብዛልን በተማርነው ትምህርት ለመለወጥ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን የጆሮ ቀለብ ብቻ እንዳይሆንብን አሜን አሜን
@mimizewde5293
@mimizewde5293 4 жыл бұрын
ቃለ ሒወትን ያሰማልን
@rutemengstu3786
@rutemengstu3786 5 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen egzbher mastwsl yestne
@hawifekadu9482
@hawifekadu9482 4 жыл бұрын
E/r yibarkot memihir Betam miyastemir ena mikeyir timihirt new. Enameseginalen
@ዚታየእመቤቴልጅ
@ዚታየእመቤቴልጅ 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የእርሶን ትምህርት በመስማት ነው ቀኔን የምጀምረው
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 5 жыл бұрын
አሜን(3) በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እያስተላለፉልን ያሉት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለዎት ለእኛም ማስተዋሉና ጥበቡን ያድለን
@tiruyegedefaw2961
@tiruyegedefaw2961 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ብዙ ትምህርቶችን አገኝቻለሁ እግዚአብሔር እረጅም ጤና ይስጥልን
@azizainternational9719
@azizainternational9719 2 жыл бұрын
መምሕራችን እናመሠግናለን
@aleemaqatar3147
@aleemaqatar3147 4 жыл бұрын
Amen wedeme ene bezu temerebetalew e/ r yeberekeki
@MeseretDxb-fc8ss
@MeseretDxb-fc8ss 5 жыл бұрын
Amen kaleyiwot yasemalin abatachin be ewunte betam tekam timihrit new egiziabeher ye agilgilot zemenotin yibark enameseginalen
@adanechfsahaye5505
@adanechfsahaye5505 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ምል ምክር ነው
@TAHATaha-kp9xh
@TAHATaha-kp9xh 5 жыл бұрын
Kalehiweti yasemalin egiziyabibir yibarik
@ወይንሸትዘነብ
@ወይንሸትዘነብ 4 жыл бұрын
አሜን!ቃለሂወትን መንግሥተሰማይታን ያዋርስልን
@ህይወትለአከማርያም
@ህይወትለአከማርያም 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ብዙ እየተማርነበት ነው
@tiemtinguse5107
@tiemtinguse5107 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን በታም ኣሰተማሪ ነው
@yeashyyeashy697
@yeashyyeashy697 4 жыл бұрын
Kalehiwt yasemalin memihirachn enamesegnalen
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አምላኬ ሆይ በነገር ሁሉ ማስታዋልን እና ትዕግስትን ስጠኝ አሜን ፫
@fkrtehm5412
@fkrtehm5412 4 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalin memihrachin,,,,des blognal,,,enamesegnalen!
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 5 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይዉት ያሠማልን
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ቀሲስ ሰላምህ በክርስቶስ ኢየሱስ ይብዛ ዘመንህን ይባርከው ሁሌም በፀጋው በሙላት ያቁምህ ተባረክ
@sinabini5397
@sinabini5397 3 жыл бұрын
Memihir kalehiwot yasemalin
@ቤቲነኝየተዋህዶልጂ
@ቤቲነኝየተዋህዶልጂ 4 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ምክር❤❤❤❤❤
@ብሌንነኝስደተኛዋ-ኀ8ጘ
@ብሌንነኝስደተኛዋ-ኀ8ጘ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ
@EhiteTefera
@EhiteTefera 9 ай бұрын
Qale hiyiwet yasemalin memihirachin
@asemelaku5849
@asemelaku5849 5 жыл бұрын
መምራችን በውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ነገር እሳውቀከናል
@buzuayehutedla2311
@buzuayehutedla2311 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@ኤርሚያስነኝእመቤቴየነገር
@ኤርሚያስነኝእመቤቴየነገር 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ጥሩ ትምርት ነው እናመሰግናለን
@debriingida4773
@debriingida4773 5 жыл бұрын
ለመምህራችን.ቃለህይወትን. ያሰመልን .በጣም ደስ የሚልትምህርት ነው በእውነት
@wasenketu6568
@wasenketu6568 5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን ጥሩ ትምርትነው እናመሠግናለን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተማሩኩ ያለማወቅ ቡዙ ነገር አበላሽቻለሁ
@meronandishet4728
@meronandishet4728 5 жыл бұрын
ብዙ ትምህርት አግንቻለው፡፡ በጣም እናመሰግናለን
@hanihani5653
@hanihani5653 3 жыл бұрын
በጣም እንወደወታለን እናመሰግናለን
@firewordefa4608
@firewordefa4608 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ትምህርቶች ሁሉ አናጭ ናቸው
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ 5 жыл бұрын
ገንቢ ትምርት ነዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን
@መቅደስተሰማእናቴእወደሻላ
@መቅደስተሰማእናቴእወደሻላ 5 жыл бұрын
እዉነት በጣም አሪፉ ትምህርት ነው ሄኔ ግን በጣም ነው ይትማርኩት
@eloisamendoza536
@eloisamendoza536 5 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ፈጣሪ ለሁላችን ልቦና ይስጠን
@asnakubekaris821
@asnakubekaris821 5 жыл бұрын
እውነት በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ምክር ነው ያላገባችሁ ጥሩ ትዳር ይስጣችሁ እኛም ትዳራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@simretnasrit121
@simretnasrit121 5 жыл бұрын
Amen
@sarabekel7599
@sarabekel7599 5 жыл бұрын
እነደት ደሲ የሜል ትምህረተ ነዉ ቃሊሂወት ያሰማልነ ❤❤❤❤❤❤👈ተባሪከ
@AbiAbi-sj8bk
@AbiAbi-sj8bk 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwoti yasemalen 💚💛❤
@mesklwogari35
@mesklwogari35 5 жыл бұрын
Be ewunet memhrachin kelehiwotn yasemaln enamesegnen egziabher tsegawun yabzaln
@softlife5208
@softlife5208 5 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርኮት
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 5 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማል እረጁም እድሜ ኑሩልን አባታችን እውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘውት
@maryniguse6381
@maryniguse6381 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ስለ ትምህርቱ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@natijamal3924
@natijamal3924 4 жыл бұрын
Betam eytlwetkubet new tebark źemnk yebark bezu ymaygbu wesanewcen kmewsn terfalew
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 5 жыл бұрын
እግዛብሄር ይባርክህ ሌላ ምን ይባላል እውነት ትልቅ ትምህርት ነው
@samrimera7866
@samrimera7866 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ይስማልን
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ቐ2ረ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ቐ2ረ 5 жыл бұрын
መምህራችን መካርያችን ሁሌም እርስዎን ለማመስገን ቃል ያጥረኛል የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባረክ ፀጋዉን ያብዛልዎት❤❤❤
@zedyeethio145
@zedyeethio145 5 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiywot yasemalin abatachin bedime betega yitebikilin edenanite yale mekar abatochin ayasatan ere sitochachin new yalikin bezih
@hcuftyjjjdjdj4615
@hcuftyjjjdjdj4615 5 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው እናመሠግናለን
@zeiudetuewentu8719
@zeiudetuewentu8719 5 жыл бұрын
Amene amene kale hywete yasemalne
@asnakgettaneh8140
@asnakgettaneh8140 5 жыл бұрын
Amen amen amen ewnet betam desss yliaaal enameseginalen kal hiwet yasemalen erijm edme yestilen arif Timhret
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 5 жыл бұрын
Amen memhurachin kalehiwet yasemaln yagelglot zemenotn Egziabhar Amlak ybark
@Aa-nn3li
@Aa-nn3li 5 жыл бұрын
Amen qale hiyot yasemalin
@liyab3730
@liyab3730 5 жыл бұрын
♥️♥️♥️Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln yageligilot edimewotin yarzmlen betam tru tmrt nw yesemanewn belbonachen yaskerlen yenegercenen hulu endnfetsem fetari yrdan ♥️♥️♥️
ኑሯችንን በእግዚአብሔር ጽጋ መጠበቅ kesis Ashenafi #habesha #duet #like #comment
17:31
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 1,2 М.
Ethiopia - የትራምፕ የወረራ ዕቅድ
10:16
Feta Daily
Рет қаралды 4,5 М.
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
Изчистване | Иво Величков
28:08
Новото познание
Рет қаралды 100 М.
ያፈቀራችሁ ይህንን እወቁ። Kesis Ashenafi
24:47
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 22 М.
ፍቅራችሁ ችግር ሲገጥመው..... Kesis Ashenafi
27:00
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 41 М.
ነገር የማይሳካ ሲመስል ምን እናድርግ? Kesis Ashenafi
27:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 39 М.
ወንድ አንቺ ላይ ለምን እንደዚህ ይሆናል?Kesis Ashenafi.
26:11
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 42 М.
ጠብቁት ተስፋ አትቁረጡ ።የታመነ ነውና። Kesis Ashenafi. Tebeku
24:06
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 18 М.
እንቀልድ ቀለል አድርገን የምንሰራቸውና ሰውን የሚያፈርሱ ኃጢአቶች። Kesis Ashenafi
29:33
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 48 М.
ዝም ብሎ መፍራትና መጨነቅ የሚወገድባቸው ነጥቦች። Kesis Ashenafi
24:50
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 63 М.
በወንድሽ እንድትፈቀሪ ይህንን ዋና ነገር አድርጊ። Kesis Ashenafi.
25:55
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 62 М.
ይህችን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል? Kesis Ashenafi
24:44
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 16 М.