KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በአስመሳይ ሚስቱ ተታሎ የእህቱን ህይወት ያበላሸው ወጣት መጨረሻ
21:17
🛑ሰላም ለኔ ብላ ያለውበት ድረስ ሮጣ መጣች ሠኢድ በኔ አሳቦ ሮጦ አዩ ጋር ሄደ በጣም ተነፋፈቀው ነበር
20:18
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
ፍቅረኛዋ ክዷት ልጇን ለማሳደግ ሴተኛ አዳሪ የሆነችው ወጣት አሳዛኝ ክስተት
Рет қаралды 277,713
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 721 М.
Sile HiwotTV
Күн бұрын
Пікірлер: 198
@wollodessietube8640
2 жыл бұрын
በስዴትም በሀገር ዉስጥም ያላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ !! ከመጥፎ ነገሮች በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቀን።
@terengoshiferaw6354
2 жыл бұрын
አሜን አንችንም
@wollodessietube8640
2 жыл бұрын
@@terengoshiferaw6354 አሚን ዉድ
@faswelsfr1974
2 жыл бұрын
አሜን(3)🙏
@ህይወትወለተህይወት
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
2 жыл бұрын
አሜን🤲
@ሙሉአጣዬ
2 жыл бұрын
ድምፅ ጥራት ይጎለዋል በስልክ ለምንጠቀም ሰዎች አይሰማም የሚሰማው የአንዷ ሴትና የወንዱ ብቻ ነው ቲንሽ የሚሰማኝ መጨረሻው ይሰማል ደስ በሚል አስተማሪ በሆነ አጨራረሽ አለቀ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
2 жыл бұрын
እንዃን ለራማው ልኡል ለቅዱስ ገብርኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይቅር የሚል ልብ ይስጠን ትልቅ ትምህርት አገኘሁ ዛሬ
@alazarzwenkeshet8692
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም!!!!
@werkitazarra4338
2 жыл бұрын
አሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሰን
@ucjvkghcjjf163
2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
@meskeluberhanu5724
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏
@mabethio9504
2 жыл бұрын
Enkuwan abro aderesen
@shakirashakira6028
2 жыл бұрын
ደስ የሚል ...ነው በጣም ቃሉ ሲያንሰው አህ ብቻ ምን ልበል ቀያ ይቅር ባያ ደስ ስትል😭😘😍 o so cute
@SelamfsehaSelamfseha
2 жыл бұрын
ኦ በጣም አሪፍ አስተማሪ ነው በዚ ነገር ሴትም ወድም ያለፈ ታሪካችንን እዳንደብቅ ያደርገናል
@selamtube1319
2 жыл бұрын
💞💞ማነው የሀገሩ ሰላም ማጣት ያሳስበው ብቻ እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን👏💐💐ፀጉራችሁ እየተነቃቀለ ለሚያስቸግራችህ ፍትህ መዳኒት እየገባችሁ እዩት💝💝💝💐💐💐
@Ahayel
2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ድራማ እናመሰግናለን እኔም ብሆን እንደዚ ነው ማደርገው እወዳችሀለው ያገሬ ልጆች
@bosenagashu1673
2 жыл бұрын
ጌታዬ ትዳሩን የሚወድ ሚስቱን የሚያከብር ባል ስጠን 😭🙏🏿ግፍ የሚሰራባቸውን ብቻ እያየን ትዳርን ፈራነው እኮ ውዶች ጥሩ ትዳር እንዲሰጠን እንፀልይ እንደየ እምነታችን እንዲሁም ለሀገራችን 🤲🏽🤲🏽
@የድንግልማርያምባሪያወለተ
2 жыл бұрын
እኔ እራሱ በህይወቴ እንደ ትዳር የምፈራዉ የለም
@sarabrara1262
2 жыл бұрын
እኔምበጣምፈራሁ😢🙏
@denkenshkadi1840
2 жыл бұрын
እንደ ተመሳሳይቸዉ ነኝ እኔም 😥
@mimiayle7001
2 жыл бұрын
😭😭🤲🤲🙏🙏
@ktube8920
2 жыл бұрын
በቃ ቁሜ መቅረቴ ነው 😢 ወንድ ልጅ ወድሻለሁ ሲሉኝ እስቃለሁ ቀልድ እየመሠለኝ
@rahma-pc1fp
2 жыл бұрын
ክክክክክክ😂😂😂🐧
@zaidsamid9870
2 жыл бұрын
እኔም እንዳንች ነኞ
@idrissusman1660
2 жыл бұрын
Ayzosh ehtei Allah yemifera ystish. Allah yazegajelish ynoral bcha sebr argesh tebqi.
@ኤፍታሕወለተኪዳን
2 жыл бұрын
😂እኔም ቁሜ ቀረሁ ፈርቸ
@rahma-pc1fp
2 жыл бұрын
@@zaidsamid9870 ተይ ሁሉምወንድአንድ አደለም በርግጥ እኛምእነሱንእንወቅሳለን እነሱምእኛን ነው እና ሁሉምወንድ አንድ አደለም
@የሳሪስልጅ
2 жыл бұрын
የብዙ ሴቶች ህይወት ነው 😢ለከአጂ ወንዶች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@mamannasro625
2 жыл бұрын
ንክኪ ሧሥ
@mamannasro625
2 жыл бұрын
ፅ አምላክማሙምማሚንሥ
@abimedia8554
2 жыл бұрын
ሠላም ለዚህ ቤት እኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወራሀዊይ ክብር በዓል አደረሣችሁ አደረሠን አገራችንን ሠላሞን አድነቷን ይመልስልን
@በስመአብ
6 ай бұрын
እንዲህ የምታደርጉ ወንዶች ግን እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ
@almaz4162
2 жыл бұрын
እኔም ሥለደረሰብኝ አልቅሸ ነበር መጨረሻዉ ያምራል ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
2 жыл бұрын
ዋዉ ኣጨራረሱ በጣም ኣስተማሪነዉ 👏👏👏👏✅
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ
2 жыл бұрын
እእእ ጣዉንቴንማ እዚሁ ነው የምከታተላት😂😂 እዉነት ነው ወንዶች እኮ ድመት ናቸዉ ለማንኛውም አስተማሪ ነበር እናመሰግናለን የድምፅ ጥራት ግን ችግር አለበት🙄
@saraaamarech5920
2 жыл бұрын
ክክክክክ
@mariammariam1007
2 жыл бұрын
የእዉነት አምላክ እኮ ግዜዉን ጠብቆ ወደ እዉነት ያወጣል ተመስገን
@Tube-zh2zb
2 жыл бұрын
አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍 ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ን
@ssethiopia7300
2 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል አስተማሪ ዲራማ ነው 💗💗💗🙏🙏🙏🙏
@MasetewalFekeray
Жыл бұрын
እኔም እውነቱን ሳላውቅ አንድ አመት ሙሉ ደብቆ ነው አሁን እየተሰቃየሁ ያለሁት 😢😢😢
@MekdiMahi
2 жыл бұрын
ወተት ወተቱን ስጭኝ አላለም አንጀቱ ይጎተትና😍
@ሳጂንነኝየህዝቤመከታ
2 жыл бұрын
ክክክክ
@abenatadeladay2005
2 жыл бұрын
ሠገን ያለ ትምህርት በጣም፠ነዉ የምወዳችሁ ስለሂወት ፕሮግራም
@ኤፍታሕወለተኪዳን
2 жыл бұрын
ይህን እያየን ቆመን ቀረን እኮ ጎበዝ
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💐💐💐
@ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ
2 жыл бұрын
ማርያም ን አወ 😥
@Master_ofElements
2 жыл бұрын
አይ ድራማ እንደዚህ የምትል ሴት ድራማ ላይ ብቻ ነዉ ያለችዉ መቼም በዛ ከሚስቱ ሲጣላ ወዛች ጎራ አረ ተመቸዉ እንደዉም ትቀልዳላችሁ እንዴ
@bezawityeshaneh81
2 жыл бұрын
ልጅቷ ስታወራ ድምፁን ስጨምር ሰውየው ሲያወራ ድምፁን ስቀንስ ስልኬ ተበላሸ 🙄🙄🙄🙄🙄
@werert2189
2 жыл бұрын
እኔምውድ
@lidialidia441
2 жыл бұрын
እኔም 😁🤣🙈
@መንበረሥላሴ-ጸ8በ
2 жыл бұрын
😀😳
@መንበረሥላሴ-ጸ8በ
2 жыл бұрын
እኔም ያችኛዋ እንዳሰማ😂😝
@ሃገረይትግራይ-ወ7ጀ
Жыл бұрын
😁😁😁😂
@saadayimer8273
2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነገር ነው
@haylu8198
2 жыл бұрын
ሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ያድለን
@xs5yd4rhgw
2 жыл бұрын
ሚሥተየዋ ይመችሺ ጎበዚነሺ
@melattkl1191
2 жыл бұрын
በፍፁም ከእውነት የራቀ ድራማ አታቅርቡ ማነው አሁን ይሄን ጉድ አምኖ የሚቀበለው ለዝያውም በዚህ ግዜ
@beckyj6977
2 жыл бұрын
👍
@ካልቲኢምራንዩቱብ
2 жыл бұрын
የይቅርታ ልብ ቢኖረን ምንኛ ደስ ይላል
@onlinelearningguide
2 жыл бұрын
Thank you!
@FreihaYaissn
2 жыл бұрын
መልካም ነገር ሁሉ ሰደቃ ነው ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች አሏህ ከመልካም ሰሪወች ያድርገን ያረብ የሀገራችንን ሰላም መልስልን
@ነፂጓልኣሉላ
2 жыл бұрын
በጉጉት ምጠብቀዉ ኣስተማሪ ታራክ ስወዳቹ🔐❤👏🥺
@ፀጋየመቀሌልጅ
2 жыл бұрын
Gal remay❤💛🏖😍😍
@ሃገረይትግራይ-ወ7ጀ
Жыл бұрын
@@ፀጋየመቀሌልጅኢ ደቒ ሪመይ
@muludelelegn9926
2 жыл бұрын
Wow wow thank you ❤️ Betam Des yelal beretu,🥰🥰🥰🙏👌
@danieltemamo6284
2 жыл бұрын
አጨራረሱ አያምርም ግን ለምቀበል ይህ በቅ ነው ዋውውውው ቀጥሉበት
@mekdiyeakiyalij
2 жыл бұрын
የማይሆነውን😂ወይ ድራማ ምናለ ህይወት እንደ ድራማ ቀላል በሆነች😂የቀድሞ ያባሉዋን ሚስት ከነ ልጁዋ ልትንከባከብ 😀አንችስ ትለያለሽ🙄
@eyuelnegash2681
2 жыл бұрын
ስለ ሂወት ይመቹኛል💚
@alikaalika6472
Жыл бұрын
❤❤😊😊
@sdemssi1962
2 жыл бұрын
ዋው ገራሚ ነው
@nigusseberhe1795
2 жыл бұрын
ሴቶችም እኮ የውነት የሚያፈቅራቸው ወንዴች ካለማወቅ ችግር ነው ወደ ችግር የምገቡት
@michaelashenafi5713
2 жыл бұрын
ሁሌም አንድ አይነት ታሪክ ነው የምታቀርቡት በዛላይ የድምፅ ችግር ሁሌም የተለመደ ነው
@disccell5888
2 жыл бұрын
ከፈለግሽ፣አትይ,,አቃቂር፣አታውጪ
@giuccuxuxy9636
Жыл бұрын
ዋውበጎጎትእጠብቃለንክፈል4
@SeadaYimam-m3k
8 ай бұрын
😂😂😂መጨረሻው የማይመስል ነገርነው አዲቤት አላደርገውም
@almazderebe2023
2 жыл бұрын
በጣም አስተማሬ መልካትነው
@adanechworknieh67
2 жыл бұрын
በእዉነት እንባየ ነዉ የመጣዉ ክፋትን ትተን ይቅርታን ብንፈልግ አለም የት በደረሰች
@fatimanigus3261
2 жыл бұрын
በጣም
@rahma-pc1fp
2 жыл бұрын
አይ ወንዶች አይ ነገሩእኛም አበዛነው እነሱም አይማሩም 😣😣😣😣😣😣😣
@addis1989-m9t
2 жыл бұрын
wow sile hiwot ewodachuwalew...betam astemari new beteley abort indidereg lemigefafu wondoch na setoch
@eteneshkassa2558
2 жыл бұрын
ከዚ በፊት እደዚ አይነት ታሪክ ለቃቹ ነበር አንድ አይነት ነው ሀሀ ምንም ሾርት ሚሞሪ ብንሆንም ይሄን ያህል ይደብራል በዚ ላይ ድምፁ የሌለ
@HiraNanu
Жыл бұрын
Hiytewlkm
@danieldani8907
2 жыл бұрын
የኔ እናትሂሩቴ ፈጣሪ ይባርክሽ
@hayat8321
2 жыл бұрын
💖💖💖💖👈👈👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈ዋው ደስ የሚል ነው
@bestebeste448
2 жыл бұрын
ቡዙ እንደዚህ አይነት ህወት ያሚኖሩ ሴቶቺ አሉ ያሚካዱ ወንዶቺ ያተሯገመቹ ጋደል ግቡ👊🙄
@ጃጁሻነኝየሀራዋ
2 жыл бұрын
😂😂😂አሚን ይግቡ😋😋
@zuzuye1tube999
2 жыл бұрын
ይቅርታና እኔ አብሪያቸው አልኖርም ጥሩ ነገር ተመኝቸላቸው ልጀጋ ሌላ ቦታ እኖራለሁጂ🤣🤗
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ
2 жыл бұрын
ዋውውውውውውው👌👌👌👌♥️♥️♥️
@tarikuaselassa3498
2 жыл бұрын
ዋውውውውውው ደስ የምትል ሚስት
@rukiyayusef1497
2 жыл бұрын
ያረቢ በጣም ደሥ የሚል
@-Ele
2 жыл бұрын
ሱስት ነገሮች ጠብቅ ! ሀገር _እናት _ዓይን ። ለሱስት ነገሮች ተዘጋጅ! ለሃላፊነት _ ለእዉቀት _ለትዳር። ሱስት ነገሮች አክብር ! ቃልኪዳን _ ጓደኛ _ ትዳር ። ሱስት_ ነገሮችን _ተቆጣጠር! ምላስህን _ ቁጣህን _ ሰሜትህን ኑ👉 ወደ ቻናሌ ፕሮፋይል ተጨናቹ ቤተሰብ ሁኑ ዲናችን እንማል አብሽሩ በላይክ 👍👍
@TsionEndale-iy6zb
11 ай бұрын
Wooow
@Davidm127
2 жыл бұрын
Bisrat jegna set nesh weyine sewlesew lay endi sertewush geftirewu awtitehush beziyawu satkeri ezi megegnetish liyu set yadergishal
@haymiabebe5858
2 жыл бұрын
ሁሌም እከታተለዋለው እዬንን ሚድያ ግን አብዛኛው ድራማቹ ላይ አልፎ አልፎ የአንዳንዳቸው ድምፅ ይዋጣል አይታወቃቹም እንዴ
@weliyasuletan6750
2 жыл бұрын
ሁሌም ተመሳሳይ
@rahelamare9877
2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል እግዚአብሔር የሚወደው ይቅር መባባል ተባረኩ
@teke2809
2 жыл бұрын
Feared yekere yebelene yemechachehu merete asetemare newe🥰🥰🥰🥰
@tsigebungul2150
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ይስጥልን ።
@አዩየድንግልልጂ
2 жыл бұрын
ስላም ለዚህ ቤት
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ የእኔዋ💖💖💖💐
@አዩየድንግልልጂ
2 жыл бұрын
@@selamtube1319 እሽ እህቴ
@አዩየድንግልልጂ
2 жыл бұрын
@@selamtube1319 ዴምሬሻለው
@ሩቅያነኝከወሎ
2 жыл бұрын
ምናለ ለሴቶች ቀን ቢወጣ ያርብ ቀን አውጣ
@sarabrara1262
2 жыл бұрын
አሜን
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ
2 жыл бұрын
አሜን
@wddss8555
2 жыл бұрын
አሚን ሁቢ
@kagh740
2 жыл бұрын
ሀሪፍነዉ
@HabibahHussain-e2d
Жыл бұрын
,ሤቶቹ,ስወዳችሁ,አስተማሪዲራማ
@esknderteklay6464
2 жыл бұрын
ሁሉም አንድ አይነት ታሪክ አይሰለችም
@kidistgetnet4706
2 жыл бұрын
አረ ማይመሥልነገር ክፋት ላላሥብ እችላለው መቼም ግን አንድ ግቢ አብሬ አልኖርም አሀሀሀሀሀ
@ሰሚረሀምዘ
2 жыл бұрын
ምን ችግር አለው አንድ አልገ አይደል ቡነ ተጠረርተው ቢኖሩ ፊቅር ነው
@addisw1713
2 жыл бұрын
መጨረሻው ደስይል ግን አንደዚ የምታረግ ሴት የለችም
@hfhjgfyfhjf1774
2 жыл бұрын
ሁሉም ሴት አንድ አይደለም ብዙ ጥሩ ሴቶች አሉ ሰውን የሚረዱ እናም መልካም ሴቶች አሉ
@fatimanigus3261
2 жыл бұрын
አሎሀቢበቲ።አላህለቡናይሰጣችወ
@addisw1713
2 жыл бұрын
@@fatimanigus3261 ምን ማለት ነው
@saraaamarech5920
2 жыл бұрын
ሁሌም ተመሳሳይ ነው
@tijiyeintwalij2406
2 жыл бұрын
Macersha lay unat bihon ,,andi samint ayimolum yi dabadebalu ,,kkkk
@eteneshkassa2558
2 жыл бұрын
የሴቶች ድምፅ አይሰማም ዩምትሉ ነው የሚመስለው አንሰማም የሴቶች መብት ይከበር ኡኡኡ
@ddesiy6325
2 жыл бұрын
ዋውውውው
@አዳማናዝሬትአዳማ
2 жыл бұрын
Ye Setochu dimtse Bedenb Asemam ድምፅ ይስተካከል
@xzioudxmaeron2615
2 жыл бұрын
Tebrkw arif new
@kidistalex7784
2 жыл бұрын
አስተማሪ ነው
@eteneshkassa2558
2 жыл бұрын
አስተካክሉ ከመልቀቃቹ በፊት ሁሌ ነው ኢጭ
@Ethiopia291
2 жыл бұрын
በስማምዬ ደስሲሉ
@unikh9837
2 жыл бұрын
🙏🏿🙏🏿🙏🏿🥰
@sarafkr2768
2 жыл бұрын
Melikami seti lebaliw zewudi nechi yebalali
@eteneshkassa2558
2 жыл бұрын
ምንድነው ሁሌ የምታሳዪት አስተማሪ ሆኖ ድምፅ ግን0000
@Nazrwet
3 ай бұрын
❤❤❤
@alami5787
Жыл бұрын
በይቅርታ ማመን ትልቅነት ነው
@Many-s9h
4 ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉
@ሳጂንነኝየህዝቤመከታ
2 жыл бұрын
ወተቱን ስጭኝ አለ እውነትም ድመት ወትት ነው የሚወዱት
@dinayasdiriba4082
2 жыл бұрын
እኮን ደና መጣቹ
@abelmulugeta7608
2 жыл бұрын
Betam des yelal teru temhert nw
@abdlamhmed9476
2 жыл бұрын
ይቅርባይነትእደትደስይላል
@toyiba6183
2 жыл бұрын
ወይ ይሄ ሰውየ ብዙ ጊዜ ተወነ
@fhgh6052
2 жыл бұрын
😢😢❤❤❤❤❤❤❤💗💗💗💗💗💕
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💐💐
@glaxiglaxi2176
2 жыл бұрын
Wowwwwwww
@mihert7035
2 жыл бұрын
ጥሩ ሆኖ ሣለ ለምንድ ነው ተመሣሣይ ድራማ የሚሠራው
@birkheanjhulu4920
2 жыл бұрын
አይ ህይወት ድራማነች ነው ምትሉት
@mediamare3850
2 жыл бұрын
Yesw leje beheyewtu bezu ayenet weta werd heyewten yasalfal bezu ngerenm yatfal sewnm yegodal eyawqam hona saywq gen telqu nger kesetetu ketefatu memles memare telq nger new teru asetemare dram yalfa heyewt tarek hono yemqer enje ahunm eyteketeln lenor ayegebam and sew kand sew gare feqer sejemer yenza sewoch heyewt geltsegnenet almdebabeq yemjemerew kezach qan jemero new selazhe sayegenagnu befet selasalfotu selalachew ngeren bemtelat heyewten maferes tegeb new beya almnem
@hanamimi6108
2 жыл бұрын
አሁንስ መከዳዳት ነዉ ያስጠላኝ
@abenatadeladay2005
2 жыл бұрын
ምን አለ፠አደይን በናተ ብትለቁሉን
@taahirqalihakayqafarbaxa2455
2 жыл бұрын
ጉድ ነው
@daviddada548
2 жыл бұрын
I love this channel but voice 0 out of 10
@tsionemariam1121
2 жыл бұрын
dmtsk artist alemayehu tadesen yimeslal
@abealemu4065
2 жыл бұрын
Ewushettttt ewushetttt yelela ngr yewm yegna sew kikikikikiki
@genitebege3195
2 жыл бұрын
አንደኛነኝ
@ሰሊናYouTube
2 жыл бұрын
ዋው የዛሬው ይለያል ከበቀል የፀዳ
21:17
በአስመሳይ ሚስቱ ተታሎ የእህቱን ህይወት ያበላሸው ወጣት መጨረሻ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 197 М.
20:18
🛑ሰላም ለኔ ብላ ያለውበት ድረስ ሮጣ መጣች ሠኢድ በኔ አሳቦ ሮጦ አዩ ጋር ሄደ በጣም ተነፋፈቀው ነበር
SUMAYA Tube
Рет қаралды 22 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
31:34
ተደፍራ ተገደለች ትላላችሁ - ለምን የፖለቲካ አቧራ ታስነሳላችሁ - Reacting To Tikus Neger Videos And Mereja
Tikus Neger
Рет қаралды 468
27:10
በሰርጋቸው ዋዜማ ከሚዜዋ ጋር የማገጠው ሙሽራ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 1,4 МЛН
5:47
ሀሜት ሰልጥኖ ቢዝነስ እንዴት እንደሚሆን ተመልከቱ /new ethiopia short films official 2024
ቲክታክ-tv
Рет қаралды 13 М.
16:11
አንለቃትም
Ayu tube
Рет қаралды 2,8 М.
36:07
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
ebstv worldwide
Рет қаралды 986 М.
8:39
ሰራዊት ኤርትራ ብምድርን ኣየርን ውግእ ክጅምርዩ።ኤርትራ ንክልል ዓፋር ብሕሱም ክድብድባ የ።ኣቢይ ፕረሲደንት ኮይኑ ተመሪጹ።03 Feb 2025
New Star Eri
Рет қаралды 5 М.
8:46
እዩልኝ By Kalkidan Tilahun ( Lily)የዮሐንስ ራእይ 1:12-16
KalkidanTilahun Lily
Рет қаралды 6 МЛН
14:26
"በ15.ደቂቃ የምስር ወጥ" Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና አዘገጃጀት በሼፍ እና አርቲስት ዝናህብዙ
Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና
Рет қаралды 525 М.
1:19:50
ከጨካኝ አባት ወደ ጨካኝ ባል | እንተንፍስ #24
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 106 М.
26:43
የእናቷን ፍቅረኛ ያፈቀረችው ወጣት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 508 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН