ፍቅረኛዬ ብዬ ያመንኩት ቤት ገዛሁልሽ አረብ አገር የሰራሁበትን ገንዘብ|በልማት ፈረሰ|werkezebo|Cherkose ጨርቆሴ ወርቀዘቦ

  Рет қаралды 21,326

Werkezebo media

Werkezebo media

Күн бұрын

Пікірлер: 138
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 7 ай бұрын
እሰይ ደግ አረገ እንኳንም በላሽ እደናተ አይነቶች አታዛዝኑኝም ምን ትመስላለች ቀፎ ሰው እንዴት ዘላለም አለሙን እየተነገረው አይማርም ታጥቦ ጭቃ ትሆናላቹ እንዴት ደም ተፍተን እደምናመጣው እያወቃቹ ለማንም ዱርሬ አውርቶ አደር ትበትናላቹ የደላቹ ይበላቹ
@mesigente708
@mesigente708 7 ай бұрын
ደግ አርገሽ ምድር ገገማ ሲነገራችሁ አትሰሙ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 7 ай бұрын
@@mesigente708 መች ይሰማሉ ብለሽ ለነዚ አላዝንም ቤተሰብን የመሰለ እያለ ለማንም ዱርዬ ቂጡን ለጣለ ዱርዬ ይልካሉ አይደለም ፍቅረኛ ቀርቶ ባሌም ቢሆን አልክለትም
@myhomeethio
@myhomeethio 6 ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ ከየት ነው የሚያገኙህ በቅጡ እንኳን ነገሮችን የማይረዳ በጣም ነው የምታስጠላኝ መወናጨፍ እንጂ ብዙም ብልሀቱም ሆነ እውቀቱም የለውም ። ስንት ጎበዝ ዮቱዮበሮች እያሉ አንድም ቀን መጨረሻውን ስታጋልጥ ሰምቼ አላቅም።
@NardosTesfaya
@NardosTesfaya 7 ай бұрын
ጎበዝ ነው እንክዋንም በላት ለደዚ አይነቶች አላዝንም ምክንያቱም ቢመከሩ በየሚዲያ አይሰሙም
@wellowello1084
@wellowello1084 7 ай бұрын
ይገርማል ወንድሜ አራስህን ጠብቅ ሴቶችልባችሁየተደፈኒነዉ አይዞህ በረታ ወንድምአለም
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 6 ай бұрын
ቤተስብ የማያቀው ወድ ይህ ነው ትርፉ
@ሰብኩን-ሰ3ኸ
@ሰብኩን-ሰ3ኸ 7 ай бұрын
ዳኒ ደሞ እንደዚ አይነት ለመስራት ብዙ ይቀርሀል 🙄🙄🙄ቆፍጠን ብለህ አታውራዉም😔
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 7 ай бұрын
😂❤በጣም ከንስር አይን ይማሩ❤
@ሰራዬፋንታሁን-ኸ2ዐ
@ሰራዬፋንታሁን-ኸ2ዐ 7 ай бұрын
ለወንድ የሚልኩ ይበላችው አላዝንላችውም እየተነግር አይግባችውም
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 7 ай бұрын
ማን ይሰማል የስደት ኑሮ ከባድ ነው እየተባለ ሲነገር የሰማ አለ? አረብ አገር ስንቱ እየሞተ ስንቱ የስቃይ ኑሮ ነው የሚኖረው ሲባልስ አይ ይቅርብኝ ብሎ እራሱን ከአደጋ የጠበቀ አለ? የለም አይደል ስለዚህ ሰው(ወንድ) አምናችሁ ለምትልኩ አላዝንም አይባልም አያድርስ ነው የሚባለው ።
@tigdisfazer265
@tigdisfazer265 7 ай бұрын
ኧረ ኡኡኡኡ እንዴው መቸ ይሆን ተነግረን የምንሰማው እሳይ ደግ አደረገሽ ከቤተሰብ እሱ በልጦብሽ ነው?? ደኒ ደግሞ በዚህ በወረደ ስራ ደግመህ እንዳናይህ ለተመልካች ክብር ይኑርህ ኤጭ
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 7 ай бұрын
ስደትን የምያውቃው ስደት ያዬ ሰው ነው ያምየውቃው😢😢😢😢😢😢😢 አይዞሽ የኔ ጅግና እህት ጌታ መልካም ነው😢😢😢😢😢😢😢 ጅግና ነህ ደኒዬ❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 7 ай бұрын
የንስር አይኔ ናበር ይህ ስራ. እንጂ ዳኒ ለዚህ አይሄንም ወይም ዱካሾው. ጥሩ ናበር. ምክንያቱም ብዙ ነገር ነው ይህ ፕሮሶሱ. አይዞሽ እህቴ ዋናው ጤናሽ ነው እኔ አቀዋለው መክዳት ክባዳ ነው መክዳት ማለት ይህልም እንጀራ ማለት ነው እውነት አቀዋለው ጭንም ነው የሚለው😢😢
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 7 ай бұрын
❤❤በብዙ ነገር ይነገረናል አንሰማም😢😢
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 7 ай бұрын
ዳኒ ለዚ ሥራ ገና ይቀረሀል ጀግና ሁን ነካክቶ መቶዉ ጡሩ አደለም
@Wube-s4t
@Wube-s4t 7 ай бұрын
አሰይ ደግ ankuwn belaw ከዎሳድም አሰሙም ሲነገራችሁ ዶንቆሮ ዳሞ ሳነሥርዓት ይኑረሽ ዳንዝዝዝ 😂😂😂😂
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 7 ай бұрын
ደግ አደረገሽ. አቦ. አንዳንድ ሴቶች ልብ ግዙ ወደድኩት አፈቀርኩት ብላችሁ ብር የምትልኩ ሴቶች ልባችሁ የተደፈነ. ነው. 😢😢😢. ወላሂ እኔ ለናንተ አላዝንም እንዴት አድርገን ይሄን ብር እንደምናገኘው ሁላችንም እናውቀዋለን 😢😢😢😢.
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 7 ай бұрын
አዎ መቼ እንሰማለን
@meritubemeri
@meritubemeri 7 ай бұрын
ለምን ላክሸለት ጀዝባ እንደዚየተቃጠልሸ ምናለበት ቤተሰቦቸሸ በትለወጪ👍👍
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg 7 ай бұрын
ወይጎድ እኔስ አልሀምዲሌላ የምወደው ልጂ አለኝ ግን 8 አመቴ በአባቴ እጂ በወድ ጎደኝዬ ለወደፊት አገበዋለሁ ለምለው ለወንድሜ ልኪ አላቅም ለአባቴ ብቻ አባቴ ጀግና አባት አለኝ አልሀምዲሌላ ቤቴን ጨረስኩኝ እቃ ላኩኝ ወርቅ 30 ግራም ገዛሁ ወላሂ ወላሂ እደኔ ጀግና ሁኑ እህቶችጎደኝ ወንድሜ አትበሉ
@noufkahn2995
@noufkahn2995 7 ай бұрын
አቦ ይመችሕ ደግ በለሐት አትማሪም ደንቆሮ
@Seadi143-b4s
@Seadi143-b4s 7 ай бұрын
ወንድየው ጀግና እንኳን በላሃት የት አባቷ በገንዘብ ወንድን ለሚገዚ ሴቶች ብሏቸው አፈር ብይ አንችም አቃጠላችሁኝ ለወንድ ብር የምትሰጡ ሴቶች ደግ አደረገሽ እንኳንም በላሽ እፍ
@Meron824
@Meron824 7 ай бұрын
ወንድ አምናቹ የምትልኩ እሰይ አናዝንላቹም መቼ ይሆን የምትማሩ💔😒😒
@SewaSewa-l5d
@SewaSewa-l5d 7 ай бұрын
awe yemir ayimarum yibelishi
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 7 ай бұрын
ተርጋገ እህቴ አይዞሽ ስሜቱ ክባደ ነው እግዚአብሔር ይሁንሽ
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 7 ай бұрын
ደግ አረገ ቤተሰብ የለም
@AsAs-ck7xy
@AsAs-ck7xy 7 ай бұрын
እኳን ዴናመጣህ የኔ ጥቁር አዝሙድ ዳኒሻ🎉🎉🎉🎉
@gg-ou5vk
@gg-ou5vk 7 ай бұрын
እውነቱን ሊሆን ይችላል ብዙ ቤቶች ፈርሰዋል
@masarat2998
@masarat2998 7 ай бұрын
ቅልብልብ መጀመርያማንላኪአለሽ አፍርብይ
@አይደለም
@አይደለም 7 ай бұрын
ደግ አረገሽ
@myhomeethio
@myhomeethio 6 ай бұрын
ሪሲቱን ላንተ ከላከችልህ ለምን ደግመህ ትጠይቃታለህ የምታወራውን እንኳን የምታውቅ አትመስለኝም የራስሽ ጥፋት ነው ስንት ጎበዞች እያሉ ከዚህ አስተካክሎ የማይናገር ቃል መገባባትን ምን አመጣው።
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 7 ай бұрын
እዉነት ከፈረሠ ምን አሥፈራዉ ከህዝብ ጋ የሆነ ነገረ ከሆነ ለምን ፈራ አዉቆ ነዉ
@Hወለዬዋ
@Hወለዬዋ 7 ай бұрын
12 ሠአትብቻ 18ሠአት ነው እጅ
@user-ro6fh9cb7d
@user-ro6fh9cb7d 7 ай бұрын
ደግ አረገሸ ሰራው ከባድ ከወነ ማን አባሸ ላኪ አለሸቱ
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt 7 ай бұрын
ጉድ ነዉ ዘንድሮ የወንዶች ጉድ ማለቂያ የለዉም😅😅😂
@emmazero3023
@emmazero3023 7 ай бұрын
😂😂😂የሴጥጉድእዴትለዉንድአምና
@saraabu8502
@saraabu8502 6 ай бұрын
😭😭😭😭💔💔
@workienugusie
@workienugusie 7 ай бұрын
Waggan shan ishiitti salphaa taa'e akkasuma qaldiitti nyaatama turate wayyii
@WolloGondar
@WolloGondar 6 ай бұрын
ደግ አረገሽ😅😅😅😅
@muluwerk2011
@muluwerk2011 7 ай бұрын
እንኳን ስላም መጣህ ጥቁር አዝሙድ
@Neju-w7k
@Neju-w7k 7 ай бұрын
ድራማውደስ ይላል😂
@jesusislord2664
@jesusislord2664 7 ай бұрын
Cherkose kumneger sira enji lijun masteyek alebih zim bileh subscrib atibel
@GanaGana-d5d
@GanaGana-d5d 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 1:48
@emmazero3023
@emmazero3023 7 ай бұрын
😂😂😂😂ደግአደርገበርጣደንዝየወንድሱስኛቱ😂😂😂😂😂
@ሀሙ
@ሀሙ 6 ай бұрын
ደግ አደረጋት ለእናቷ አትልክም ።
@ብርሀንየአባትልጅ
@ብርሀንየአባትልጅ 7 ай бұрын
አይ ሴቶች መቸም አትማሩም አንዱ ስያለቅስ መሳቅ ነው ስደረሳቹ ግን ለምን ቤተስባቹ አይበላም ብራቹ ከማንም ወሬ በላ የምበላቹ 😢😢😢😢😢😢
@SaraBarKot
@SaraBarKot 7 ай бұрын
ሰው እንዴት በአንድ በአንድ አይቀርም እንዴት ለወንድ ብር ይልካል እንዴት ሰው አይማርም
@MasertMesi
@MasertMesi 7 ай бұрын
አቺለምንላክሺለት
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 7 ай бұрын
ያንሳል
@BvSs-lj6kx
@BvSs-lj6kx 7 ай бұрын
Anshe ende nashe😢😢😢 yala walaje wande yee tamaleshe
@loveonemedya1681
@loveonemedya1681 7 ай бұрын
ደግ አደረገ ወንድ በብር እሚገዙ ይመሰላቸዋል እሺ ባልሽ ቢሰራው ለምን ቤተሰብ ጋር አብሮ አልስራውም አየሽ ስህተትሽ ቤተሰብ ቤተሰብ ነው ባዳ ባዳ ነዉ ተው ተው ልብ ግዙ ሽንት ቤት ጠርጋችሁ ብር አትስጡ እኛ አታስድቡን
@Elsa-ko2zb
@Elsa-ko2zb 7 ай бұрын
Mejemira wod lmen amineh
@WerkneshBeda
@WerkneshBeda 7 ай бұрын
Sagalen kee heroo hundumaa hin quluqlu.aayuu malif🦻⁉️😊
@GhHhg-o3c
@GhHhg-o3c 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ይገባሻልእሰይ
@TegestAsrat
@TegestAsrat 6 ай бұрын
አይወዱኝም ይላልል እንዴ እንዲወዱህም ትፈልግ ነበር ዱርዬ😊
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 7 ай бұрын
🌺🌺🌺🌺 why she believe him ,if she have family 🤣🤣🤣🤣
@dufduf6240
@dufduf6240 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😭😭😭😭😓😓😓😓
@اابب-ش4ظ
@اابب-ش4ظ 7 ай бұрын
ስደት ሆነን እንዴት ደም ተፈተን እንደምነገኛ እኛ ነን ይምነውቀው ቢይንስ ለቢተሰብ ልከሽ ቢተሰብ ቢበላው አይቆጭም ልቦነ ይስጠው
@TsehayNugatu
@TsehayNugatu 7 ай бұрын
እውነቱን ሊሆን ይችላል ግን
@egezabeharmarey2315
@egezabeharmarey2315 7 ай бұрын
Mane sehew alate seneta now yatanagarenawe
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 7 ай бұрын
ስልክ እየተጠቀማችሁ ዩቱብ ቲክቶክ እየተከታተላችሁ ለወንድ ብር መላኪ ማለት ምን ማለት ነው? ምድሬ ቀለቤ ብስ ሁላ😢😢😂😂😂
@hawaabagaaz7552
@hawaabagaaz7552 7 ай бұрын
Good man you enjoy her money
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 7 ай бұрын
ሴቶችዬ ንቁ ለወንድ ብር አትላኩ ስንል አትሰሙ ውይይይ
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 7 ай бұрын
አይ ሲቶች ተው ስትባሉ አሰሙም
@yordanostewolde1430
@yordanostewolde1430 7 ай бұрын
esey turu aregeshe lemene lakelshelet esey
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 7 ай бұрын
ተመክራችሁ ተመክራቹሁ የማትሰሙ መቼ ነው? ልብ የምንገዛው እህቶቼ😢😢😢😢😢
@susu21
@susu21 7 ай бұрын
ወደሸ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ አለቺ አያቴ
@dawitmamo8892
@dawitmamo8892 6 ай бұрын
Anchi Le betesebish Bet Endiseru atlikim neber le Zerafi Wond kemitliki
@rimeyaron
@rimeyaron 7 ай бұрын
እሰይ ደግ ኣረገ ቤተሰብ የለሽም ወይ ሴቶች
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@zulekhaalfazari1420
@zulekhaalfazari1420 7 ай бұрын
🤔🤔🤔
@KuzemaadamKuzemaadam
@KuzemaadamKuzemaadam 7 ай бұрын
😂😂min new qolat lamin bashi lakshilat
@NejatTimer
@NejatTimer 7 ай бұрын
እሰይ ዴጊ አረገሸ ሰወ በቃ በራሱ ሲዴረሰበት ነወ የሚቀወ ዳኒ ዴሞ እንዴዘህ አይነት ሰራ ለመሰራት ምንም ሞዱ የለህም
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 7 ай бұрын
ኧረ ሰዋችየ አሁንስ እኔም ፈራሁኝ ማለት በቅርብ ነው ሳኡድ የመጣሁት እናም የባለቤቴ ነው እምልከው ልጅም አለይ ምን ትሉኝ አላችሁ የልጅነት ባሌ ነው እምትሉኝ ነገር ካለ ንገሩኝ ምክር እፈልግ አለሁ አድስ ነይ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 7 ай бұрын
የሆንሽ ልብ ውልቅ ከመሬት አፍሰሽ ነው ወይ ያመጣሽው ብልጥ ከሰው ይማራል እንዳንቺ አይነቱ ደሞ በራሱ ይሞክራል በሚዳያ ስንቴ ይነገራል እኔም ልሞክረው ጉዳቱን እንደማለት ነው
@elaykidanekidane8529
@elaykidanekidane8529 7 ай бұрын
ከቤተሰቦችሸ በላይ እሱን ካመንሹ ደግ አደረገሸ ለማንም ሰው ትምህርት አይሆንም።
@እሙሃሊድ
@እሙሃሊድ 7 ай бұрын
ልጁ እዉነትም ፈረሶበት ነዉ ይመስላል
@Frawatffraawt
@Frawatffraawt 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😭😭😭😭💔💔
@BvSs-lj6kx
@BvSs-lj6kx 7 ай бұрын
Bemote ene le wande1 bire alesaxame😂
@Martejes
@Martejes 7 ай бұрын
የጨረቃ ቤት ቢሆንም ሰነድአለው ይሄ ወሸታም ሰገጤ
@zerfanegash3691
@zerfanegash3691 7 ай бұрын
ላብዋን ልፋትዋን ስትበላ አልፈራህ አሁን ለምን ፈራህ አፈር ብላ አፈር ያብላህ
@LachiseLachise-lj1bn
@LachiseLachise-lj1bn 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@Asirar-lg7zk
@Asirar-lg7zk 7 ай бұрын
😂
@HjsHd-v3o
@HjsHd-v3o 7 ай бұрын
ቆይግንከሰውአትማሩምደ፡በፍየልዘበንበግእምትሆኑሴቶችይብሎችሁ
@ተመስገንአምላኬሆይ
@ተመስገንአምላኬሆይ 7 ай бұрын
በጭባጫ ሞላጫ በዚህ ፍራትህ መሸወድ መሞከርህ😅 ሴቶች ግን አትሰሙም ምን ጉድ ናችሁ ይበላችሁ ጅሎች
@eyeruseyerus3188
@eyeruseyerus3188 7 ай бұрын
😭😭😭
@BvSs-lj6kx
@BvSs-lj6kx 7 ай бұрын
Balage warada wande leba tishe
@JanKhan-c2p
@JanKhan-c2p 6 ай бұрын
ደግ አደርገሽ ለምን ለቤተስብ ልከሽ ባስራ
@romiyosanto4180
@romiyosanto4180 7 ай бұрын
የት ቦታ ነው ቤቱ የተመዘገበበት ግልፅ በዝርዝር መግለፅ አለበት. ጋዜጠኛ ስራህን አልተወታህም?
@ShewayeMikael
@ShewayeMikael 7 ай бұрын
Tadaa kafarasa ante adelam yefarsaku min asfara min asqoxoxaa qoyii min asdabiqa lamiin leebaa qoshaa haramane minaminte urkus anchi damo gosh daga adaragash qoyi indet bila heye hullu atayim atimarim labish ayizazanishim tinish unkan masab mino tasanash uuuuff amamanyi
@meretechgebre485
@meretechgebre485 7 ай бұрын
Is hami tasasta halech
@gadisedaabbsegadise8585
@gadisedaabbsegadise8585 7 ай бұрын
😮🫣 what kadam tate mana nama keessaa hojjtee firnde baraa kaan ofi nyachiiftee
@AmidaMuhammad
@AmidaMuhammad 7 ай бұрын
😂😂😢
@gadisedaabbsegadise8585
@gadisedaabbsegadise8585 7 ай бұрын
@@AmidaMuhammad 😪🥲
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 7 ай бұрын
ጉረኛ ናት ከቤተስቦቻ ደብቃ ብር አሽክማ አሁንትደነፉለች ብሽቅ ስውን ችግር ለምክተት
@sebkbur6019
@sebkbur6019 7 ай бұрын
አስቀድመህ እንዲነቁ እያረክ ነው። ቪድዮው ሳትለቅ ብትይዛቸው ነው ሚሻለው ከተያዙ ብኋላ ቢለቀቅ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 7 ай бұрын
ሴቱ ልብ የለውም ልብሽን ሞከክ ያረጋችሁና ለወንድ ገረድ እትሆናላችሁ በናትሽ ባባትሽ እየላክሽ ብርሽን አታስቀምጭም ነበር በአረብ ሃገር ሴቶች ተቃጥለን ሞትን ይበልሽ እየስራሁ ነው ይለኛል ምናምን ገልቱ አትሁኑ
@ከላላትዩብ
@ከላላትዩብ 7 ай бұрын
በብር የተነሳ ከስንቱ ተጣላሁ እኔ ክፉ ነኝ እንደ ብየ እራሴን እስከምጠይቅ ድረስ ይገርማል ሰጥቸ ከምጣላ ከልክየ ብጣላ ይሻላል መጨረሻ ላይ ጠብ እንደሁ አይቀር
@Martejes
@Martejes 7 ай бұрын
የፈረሰባቸው ሰዎች ሁሉወረቀት ቨተሰቷቸዋል ይሄውሸታምነው ስልኩ ይፈተሽ
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 7 ай бұрын
ዉሸቱ ነዉ የገዛበት ወረቀት ያሣያት ጭራሽ በሡ ብሦ ይጮሀል ደሞ አልፈረሠም የሌላ ሠዉ ሊያሣያት ነዉ
@ሰብኩን-ሰ3ኸ
@ሰብኩን-ሰ3ኸ 7 ай бұрын
እሰይ ደግ አደረገ ጅል ከቤተ ስባቹ ወጥታቹ ለወንድ ልጅ የምትልኩ እሰይ እንኳን ደግ አረጋቹ ደደቦች ለቤተሰባቻ አትልኩም ብር ካልላካቹ ፍቅራዩ የማለቅ ምልክት ነው እንዴ😁😁😁
@FggfGjgf
@FggfGjgf 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@سميرة-ب4ي
@سميرة-ب4ي 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@HikmaaGabre_6
@HikmaaGabre_6 7 ай бұрын
Bent rekish qoshasha net ichi Balage dhira bulti wolin hin ijartin mali amanate irratti ergit sanu maliti hin bekku Ichi👎👎 jezba
@sihinwubeshet125
@sihinwubeshet125 7 ай бұрын
መንግስት አፍ ርስት ከሆነ መደብቅ የለብህም ግን ማረጋገጫ አስቀምጥ እድሜዋን ጨርሳ አታሳዝንህም
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 7 ай бұрын
በእናትህ ብራስኮ እንድንከታተልህ ከፈለክ እነዚህ አረብ አገር ሆነው ለወንድ ገንዘባቸውን ልከው የሚያለቃቅሱትን አታቅርብ ?ብዙዎቻችን የሠለቸን ጉዳይ ስለሆነ አንተን እራሱ ልጠይቅህ እስቲ ስራ ጠፋ እንዴ ? ስንት በየቤቱ በሌላ ችግር የሚሠቃይ እያለ እነሱ አትጎበኝም ? ዮኒም ስራውን ትቶ ታሪካቸው የማያልቅ ሮቤል ከሚባለው ጋር ሙዝዝ አለ ለእናንተስ አይደብራችሁም እንዴ ?
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 7 ай бұрын
ስይጣን በጡሩ ነገር ይቀነን አርብ አገር ሆነው ለወንድ ገንዘቡን የሚሉኩ እኮ ለነገ ተስፍ ብለው ነው እንጂ ይጥፍ ብለው አይደልም ቤተስብ የበላችው ቤተስብ ይለላችው. የነገ ተስፍ ብለው ነው ድምፅ ብሄነችው ምን ችግር አለው
@sihinwubeshet125
@sihinwubeshet125 7 ай бұрын
የኔ ጥቁር አዝሙድ አንተ ትለያለህ ክምር ግን እራስህን ጠብቅ
@feteletilahun1013
@feteletilahun1013 6 ай бұрын
ልብህ ይፈረስ
@lemlem4051
@lemlem4051 7 ай бұрын
,ዳኒ ልፋስፍስ ሻፍዳ
@Martejes
@Martejes 7 ай бұрын
ቤት ከፈረሰብህ እኮ ሰነዶቹስ የትአርገኸው ነው አወራ ርህያስታውቃል ሌባነህ ገንዘቡን በሴትጨርሰህ ነው
@ahmadm5724
@ahmadm5724 7 ай бұрын
እውነት ለመናገር ካንቺ ምንም አልማርም ጀዝባ ነሽ 5ሙሉ ለሱ ምትልኪው አንቺ ደደብ ነሽ
@LizlizLizliz-ty1tm
@LizlizLizliz-ty1tm 7 ай бұрын
Dev borsko 😊❤
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
ከ ሳሮን ጋር ከዚህ በኃላ ልንሰራ ነው ረዱ አለቀሰችብኝ
16:58
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 210 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН