ፍቅረኛዬ የእናቷን መድኃኒት ውጣ ፌንት ሰራች

  Рет қаралды 157,150

Addis Radar

Addis Radar

Күн бұрын

ፍቅረኛዬ የእናቷን መድኃኒት ውጣ
ፌንት ሰራች

Пікірлер: 9 800
@MisoTdsat
@MisoTdsat 10 ай бұрын
እነሱ ጋር አትሄድ የምትሉ ላይክ እረ ምከሩት ወይኔ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይህ ነገር አላማረኝም እራስህን ጠብቅ ይህ እዉነት ወጥመድ ነው
@fatumaendris3492
@fatumaendris3492 10 ай бұрын
ወንድማችንን ፈጣሪ ይጠብቅህ የምትሉ ላይክ አርጉ
@getgetutube1804
@getgetutube1804 10 ай бұрын
ቤታቸው ውስጥ ካሚራ ኣስቀምጥ እኔ ደስ ኣላለኝም ራስክን ጠብቅ ካሚራ የቀመጥ ምትሉ በላይክ ኣሳይኝ
@Ekiruy
@Ekiruy 10 ай бұрын
እቤታቸው ካሜራ ይደበቅ ያለውን ማየት ማወቅ ይቻላል በቀላሉ ታቃለህ ወንድሜ ያሥፈራል
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 10 ай бұрын
ሴትዮዋ ችኩል ችኩል ያለች ናት መተት እንዳታደርግ እበት ፈራሁ😅
@HsdhGzgdraziya
@HsdhGzgdraziya 10 ай бұрын
Be tikikili
@etetu9375
@etetu9375 10 ай бұрын
እባክህ ውጣ የሚመክርህ የለም በኃላ እንዳያሳብዱህ
@sarondagenachew6853
@sarondagenachew6853 10 ай бұрын
ምን አይነት ፈተና ገጠመህ ወንድሜ!!!!!!
@NNj-pm2sg
@NNj-pm2sg 10 ай бұрын
እባክህ እራሥህን ጠብቅ ወድሜ ምናቸውም አላመረኚ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ሳያዩህ ካሜራ አሥቀምጥና ሂድ እቤታቸው
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 10 ай бұрын
እንሱጋር አትሄድ የምትሉ ላይክ አረምከሩት ወይኔ አላህይጠብቅህ😢😢😢
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 10 ай бұрын
አንተ ምን አስኬደህ እንዴ ምን እያለችው ነው ልጂቷ መዳኒት ጠጥታለች አላለችም 😂😂😂ታዲያ እሱ ጠጪልኝ ብሏታል እንዴ አንድ ነገር አስነክተው እንዳይጫወቱብህ ብቻ ምን አስኪዶህ ነው የነሱ ድራማ አልገባህም ወይስ የውነት የወደደችህ መስሎህ ነው አልገባኝም
@zamzamz7175
@zamzamz7175 10 ай бұрын
በአላህእራስህጠብቅ😢😢😢
@zamzamz7175
@zamzamz7175 10 ай бұрын
አትህድወድሜእራስጠብቅ
@ttww9470
@ttww9470 10 ай бұрын
​@@LeyoLeyo-i6nድራማ ነው መሠል😢😢 እሡ መልሦ መሄዱ
@ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል
@ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል 10 ай бұрын
ወድሜ ወላሒ እራሰክን ጠብቅ አውቀው ለበቀል ነው እየቀርቡክ ያሉት 😢😢ሲጀመር ይቺ እሕቷ አንተን ለማሰሰት ነው እየገፈፈችክ😢😢ያለቺው ከነሡ ጋር ያለመገናንት ሰልከ ቀይ ሞክር በመዳኒት እዳያሰነኩክ ፈራሑ😢😢😢ተው ይቅርብክ 😢😢
@הנוקמששה-ל3ג
@הנוקמששה-ל3ג 10 ай бұрын
ምንም አይነት ምግብም ሆነ ዉሀ እንዳትቀምስ ይመርዙሀል በጤናህ ነዉ ወንድሜ
@hoaaal6588
@hoaaal6588 10 ай бұрын
እኔንም የጨነቅኝ እሱነው
@EdcrfvEdtgbh
@EdcrfvEdtgbh 10 ай бұрын
👍👍
@kuraz7873
@kuraz7873 10 ай бұрын
እኔም ጨቆኛል እወነት የሰብት ተኮል አለ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 10 ай бұрын
ኧረ እኔም በጭንቀት ልፈነዳ ነው😢😢 ምግብ ውስጥ ዳሞ ኡፍ😢😢😢
@እድሌነኝ
@እድሌነኝ 10 ай бұрын
Tikikil
@AbubekerHasen-qs8nt
@AbubekerHasen-qs8nt 10 ай бұрын
ቤታቸው ውስጥ ምን እንደሚያወሩ ለመከታተል ካሜራ ይቀመጥ የምትሉ እስኪ በላይክ
@mdranaeden8036
@mdranaeden8036 10 ай бұрын
yess 👍
@hhjjhbbhhjj
@hhjjhbbhhjj 10 ай бұрын
ይደረግ የሆነ ያሠቡት ሤራ አለ
@ergoyeshanko8051
@ergoyeshanko8051 10 ай бұрын
Yes
@የሉእልናየዘላለምአድናቂ
@የሉእልናየዘላለምአድናቂ 10 ай бұрын
እውነትነው❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 10 ай бұрын
ኧረ ኮሜንት አያነብም ስያናድድ😢😢😢😢
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ 10 ай бұрын
አንተ ልጅ ሉሉች አንተ ያሥያዝካቸው ሰዎች ያጠመዱልህ ወጥመድ እንዳይሁን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mohammedsaid7412
@mohammedsaid7412 10 ай бұрын
ይህ ሀሣብ ትክክል ይመሥላል
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 10 ай бұрын
የበቀል መሆኑ ይታወቃል ብትችል ከነዚህ ራቅ አልሰማም ካልከን ግን ታገኘዋለህ። ለተመልካቶችህ ክብር ይንሩህ
@MryiamMryiam
@MryiamMryiam 10 ай бұрын
የወረደ አስተሳሰብ አታስቡ ሰው ሆኖ የማያፈፍር የለም ,
@muluwerk2011
@muluwerk2011 10 ай бұрын
ውንድሜ ዴጋግሜ ነው ይህን ኮሜት የስጠውህ በነዚህ ስዎች ምክንያት ተጠንቀቅ ሁኔታቼው አያምርምና ከቻል ድጋሜ ቢጠሩህ ላለመሄድ ሞክር እኛ በጣም ነው እምንወድህ እምንሳሳለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HamizeyaHamizeyageltu
@HamizeyaHamizeyageltu 10 ай бұрын
👍👍👍
@neima8641
@neima8641 10 ай бұрын
አዎ ወላሂ በጣም ያስፈራሉ በተለይ ትልቅየዋ የሆነ ነገር የፀነሰሰች ትመስላለች
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 10 ай бұрын
በትክክል😢😢😢
@msgujar-wf3ek
@msgujar-wf3ek 10 ай бұрын
ወላሂ ትክክል ወድም እራስህን ጠብቅ አትህድ
@msgujar-wf3ek
@msgujar-wf3ek 10 ай бұрын
ወላሂ ወድምዋ እስፍስፍ ብየ ነው እምወድህ እደወድሞቸ❤❤❤❤❤❤❤
@abebaandom5458
@abebaandom5458 10 ай бұрын
እህት የተባለችው ውሽታምና ትንኮለኛና በጣም አደገኛ ናት የምትሉ
@elenwold1006
@elenwold1006 5 ай бұрын
Betam tenkol yalebet ymeslal rashin tebik,
@Mekdes9832
@Mekdes9832 10 ай бұрын
ሲበዛ selfish ናቸው ከእንደዚህ አይነት ሰው ይሰውርህ ወንድሜ እግዚያብሔር ይጠበቅ
@ageryeblayeageryeblaye
@ageryeblayeageryeblaye 10 ай бұрын
አንተን የመሰለ ጀግና ማጣት አንፈልግም እኛ ተመልካቾችህ ወንድሜ እባክህን እነዚህን ልጆች እራቅ ዝም ብየ ሳያቸው ክብድ ብለውኛል እባክህን እራስህን ጠብቅ
@hoaaal6588
@hoaaal6588 10 ай бұрын
👍👍👍
@askaledechasa501
@askaledechasa501 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍 እኔ ልጁን ሳስቸዋለው
@nefisasemane
@nefisasemane 10 ай бұрын
የሡ ፋንታ እኔ ሠቀጠጡኝ አኡዚቢላህ
@MobileHouse-p2v
@MobileHouse-p2v 10 ай бұрын
በትክክል እራስህን ጠብቅ ወድሜ😂😂😂😂😂😂
@elsabetmamo
@elsabetmamo 10 ай бұрын
Ibakh indihu kemnm tenesto fikir ale inde?Ibakh yih fek new.atrkachewm?😂😂😂
@etho826
@etho826 10 ай бұрын
የሆነ ነገር አለ የምትሉ ማርያምን የጠረጠራችሁ ላይክ አርጉ😢😢😢 ፍጣሪ ይጠብቅህ
@AliyuAbubakar-o4b
@AliyuAbubakar-o4b 10 ай бұрын
ሴትየዋ ግን በጣም ያስታውቅባታል ወላሂ
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 10 ай бұрын
የሆነ ነገር እማ አለ
@SeLam-o3k
@SeLam-o3k 10 ай бұрын
ማርያም እውነትሺን ነው ምናለ ጥሏት ቢሄድ ሲጀመርም አላማሩኝም😢😢😢😢
@ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል
@ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል 10 ай бұрын
በደንብ የሆነ ነገረ እማ አለ
@AmeLove-e5n
@AmeLove-e5n 10 ай бұрын
Leyatefut nw 😢
@hayat-u4p
@hayat-u4p 10 ай бұрын
እቺ ምን ትለፈልፋለች ባካቹ ድራማ አትስሩበት ልጁ ወንጀልን እያጋለጠ ያለ ብርቅዬ ጀግናችን ነዉ ስራውን ይስራበት።
@eliasalene5948
@eliasalene5948 10 ай бұрын
Awo batame
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 10 ай бұрын
ቀላል 😂😂😂
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 10 ай бұрын
Tekkl
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 10 ай бұрын
@@eliasalene5948 እሱ እራሱኮ ተመላለሰ ፈልጎታል መሰለኝ መጨነቁን
@ሙናእሸቱ
@ሙናእሸቱ 10 ай бұрын
Ba tekekl
@MaloCcsjj-bd1uo
@MaloCcsjj-bd1uo 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሥራ ስለ ጃመርክ እያውቁ ልያበለሹክ ነው ግን እራስህን ታጣንቀቅ አንቴ ልጅ እራስህን ጠብቅ ዘመኑ ክፉ ነው 😢😢
@fatmaas9720
@fatmaas9720 10 ай бұрын
ማነው ግን እደኔ የዚህ ልጂ ደህንነት የሚያስጨንቀው ኧረወዲሜ ራስህን ጠብቅ ዲጋሜ አታግኛቸው እደባለፈው ሴራእያሤሩብህ ይሆናል ደስም አላሉኝ ላተም ለቤተሠቦችህም እሠብ ምረጥ ጀግናወዲማችን ነህ
@ኡሙፎዚያዩቱብ
@ኡሙፎዚያዩቱብ 10 ай бұрын
አንተ ልጅ ግን ለምን ኮሜት አታነብም ላንተ ይጠቅምሃል ግን በሠላም ነው እንዝህ ሠወች ደግመው እቤታቸው የጠሩህ ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተ ለተበደሉ ሠወች ታስፈልጋለህ ጀግናነህ
@helenendalew6673
@helenendalew6673 10 ай бұрын
አይሰማም ሊገሉት ነው እሂን መገምት አያቅትም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 10 ай бұрын
ኣይሰማም እንዳይገድሉት
@AbentMarkos
@AbentMarkos 10 ай бұрын
እባክህ ከነዚህ ሰዎች እራቅ በሰላም አይመስሉኝም ጌታን አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤
@Hali4127
@Hali4127 10 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ከባድ ነዉ የስነ ልቡና ሀኪም ዉስዳት እራስህን ጠብቅ
@yab282
@yab282 10 ай бұрын
የሴዪይቱ ውሬ የውሽት ነው ያስታውቃል የምትሉ👍
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 10 ай бұрын
በትክክል
@ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ
@ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ 10 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 10 ай бұрын
በሃላ የጭመዝዝቱ ነገር ያለ ይመስላል
@hoaaal6588
@hoaaal6588 10 ай бұрын
👍👍
@rhima-xn6jh
@rhima-xn6jh 10 ай бұрын
እኔ
@munithabeteweld7638
@munithabeteweld7638 10 ай бұрын
አንተ ችግርህ ምንድነው ከነዚህ ሰዎች እራቅ አትሰማሞ ለተከታታዮችህ ክብር ይኑርህ 🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@AbebechAlemuu-dn8lz
@AbebechAlemuu-dn8lz 10 ай бұрын
ትክክል 👍👍👍
@zed8332
@zed8332 10 ай бұрын
ትክክል👍👍👍
@joharaj4259
@joharaj4259 10 ай бұрын
lik naw❤
@ibsajemal-t6i
@ibsajemal-t6i 10 ай бұрын
ራሰህን ጠብቅ እውነቱን አውቀህ ወስን
@hirutebissa3166
@hirutebissa3166 9 ай бұрын
ትክክል
@neushta5626
@neushta5626 10 ай бұрын
ልጄ ሆዴ ችግር ውስጥ ገባ ህ የእኔ ሩህሩህ የእኔ አልቃሻ ጌታ ይባርክህ የምትወደድ ነህ ልጄን ትመስላለህ ዘመንህ ይባረክ
@shewayesemie6112
@shewayesemie6112 10 ай бұрын
እውነት ለመናገር የልብህን ምት ማዳመጥ ተመኘሁ ነገር ግን እነሱ ስወች የሆነ ነገር ከሗላቸው እንዳለ ይሰማኛል የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ
@YeshiemembetMeknnon
@YeshiemembetMeknnon 10 ай бұрын
አኔ እምለው ጀግናው እቤታቸው የምትመላለሰው መስተፋቅር አድርገው ስትለመን አይሆንም ብለህ ከመስተፋቅሩ በኋላ በፍቅር እንዳያሳብዱህ እህትየዋም አፍቃሪዋም የዋዛ አይመስሉኝም ጀርባቸው ቢመረመር የምትሉ ??? በላይክ
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 10 ай бұрын
ትክክል
@EdcrfvEdtgbh
@EdcrfvEdtgbh 10 ай бұрын
👍👍
@banchatenaf1943
@banchatenaf1943 10 ай бұрын
ትክክል
@sababezabeh8740
@sababezabeh8740 10 ай бұрын
የእህትየው አነጋገር ከመብዛቱ የተነሳ ፌክ እየመሰለኝ መጣ። Just stay away from those people!!
@ToybaSeid-w9p
@ToybaSeid-w9p 10 ай бұрын
ካሜራማን ጀግና ብየሀለሁ ንግግርህ ሁሉ ትክክል ነው
@merryyosef9727
@merryyosef9727 10 ай бұрын
Wend nw❤
@EdcrfvEdtgbh
@EdcrfvEdtgbh 10 ай бұрын
የምር
@እመብርሀንእናቴ-ወ7ዸ
@እመብርሀንእናቴ-ወ7ዸ 10 ай бұрын
ትክክል የምር ልጁ ግን አሳዘነን
@halimaadam-tt7rr
@halimaadam-tt7rr 10 ай бұрын
እባክህእራስህጠብቅ ቀልቤአልወዳቸውምተኮልነውድሜ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 10 ай бұрын
እኔ ያሳቀኝ ፍቅረኛዬ መድሀኒት ጠጣች አርስቱ አስደንግጦኝ ስገባ ወንድማችንን አፈቅርሀለሁ የምትለው ጉደኛ ልጅ ናት ተረጋጊ እናቱ እኛ ያሳደግነው በማር በወተት አትጩሂበት የእኛ ወንድም ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ ለተቸገሩ የሚረዳ የተጠፋፉ የሚያገናኝ ምርጥ እንቁ የኢትዬጵያ ልጅ ነው እንጂ ዝም ብለሽ አትዝለፊው ለቃላቶችሽ ተጠንቀቂ አለመምጣት ይችላል ሰበአዊነት ስለሚሰማው እንጂ !!! ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@EdcrfvEdtgbh
@EdcrfvEdtgbh 10 ай бұрын
እረ በአላህ 😂😂😂😂😂😂
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩ
@GdfHbv
@GdfHbv 10 ай бұрын
😢😢😢
@degnetbekele
@degnetbekele 10 ай бұрын
😢😢❤❤
@ኢትዮጲያዊነኝEthio
@ኢትዮጲያዊነኝEthio 10 ай бұрын
ክክክክ
@SelamKefyalew-r8p
@SelamKefyalew-r8p 10 ай бұрын
ቆይ ፍቅር ነው መጋኛ የመታት በጣም ነው ያሳቀችኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@KareMan-rk4of
@KareMan-rk4of 8 ай бұрын
እህቲቱ አሳዘነችኝ ማርያምን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@tamerARAGAW
@tamerARAGAW 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እሱ ነዉ እሚሳዝ ነዉ የዋህ
@BezaLove-z4r
@BezaLove-z4r 5 ай бұрын
የዝች መገና ህዙዋት ይህድ
@abezash921
@abezash921 10 ай бұрын
የዝህ ጀግና ልጅ ወዳጆች የት ናችሁ🎉🎉🎉በ👍👍ኑ
@አይሻየአዩቤናፋቂ
@አይሻየአዩቤናፋቂ 10 ай бұрын
ስታስጠላ ባለጌ በተደፋች ትልቋ እራሱ ስድ ናት ሆሆሆ
@tigernemr782
@tigernemr782 10 ай бұрын
እኔ ልጁ አሳዘነኝ በጣም እየፈራሁለትነው የሆነ ነገረ እንዳያረጉት እውነት ግን ፈጣሪ ይጠብቀው
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 10 ай бұрын
ተናድጄበታለው እኛ ለሱ ተጨንቀን ስንመክረው መስማት አልፈለገም.ድጋሚ አነጋገሩዋ ያስታውቃል ውሸት እደሆነ ይሔን መረዳት አያቅተውም ነበር??አርእሱ ላይ ለምን ፍቅረኛዬ ብሎ ፃፈ?? እራሱኑ እድጠራጠረው አረገኝ
@HayatAbebaw-l5m
@HayatAbebaw-l5m 10 ай бұрын
እኒህ ሰዎች ምና ቸውም አልገባኝም ይሄንን ልጅ አንድ ነገር እዳያደርጉት ፈራሁለት ራስህን ጠብቅ
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 10 ай бұрын
አለን ግን እኔ ግን በጣም አሳዝነኝ እነሱ ሰራዉ ሊሰበሉት ነዉ😢😢
@etalem3596
@etalem3596 10 ай бұрын
ወንድሜ ጡሩ ትወና እየታወኑብህ ነዉ ለተንኮል ነዉ በፅጉር ቤት ሴራ ሸርበብህ ነዉ😢😢😢 ታጠንቀቅ ወንድሜ አዉቃዉ ነዉ ሴቶችን አትማን😢😢😢
@HsnndG
@HsnndG 10 ай бұрын
እኔማ እውነቷን አይመስለኝም አጭበርበሬ ንግግሯ እራሱ ያስታውቃል እውነት እንዳልሆነ
@etalem3596
@etalem3596 10 ай бұрын
እኮ በደንብ ያስታውቃል
@uihfjfuituthd
@uihfjfuituthd 10 ай бұрын
ሁኔታቸው ደስ አይልም ጊዜያችን ተበላሽቷል ተጠንቀቅ ወንድም እባክህ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 10 ай бұрын
እስራልሃ ያለች አረሃገር የስራ ፕሮግራም የተናገረችው ልጅ ትህ እነዚህ ስዎ ገንዘብ ልካ ልጅ ሊበቀሉት እንዳይሆአሲድ ጥቃት ሊያደርሱ አልያም ያሆነ ምግብ የተበዘ ሊስጥት ያችላሉና የበላ ምግብ video መቀረፅ አለበት ያህ የስውቤት አንድ ቢያረ ፓሊስ መረጃ ያጠቅማል ምግብ አትበላ ልጅ መርዝ መተ ምናም ቢያበሉት ዘንድሮ ትውልድ ስያጣን ተቆጣጥሮታልና
@AyalAshenafi
@AyalAshenafi 8 ай бұрын
ካሜራ ይገጠም አምላክ ይጠብቅህ ወንዴሜ የእህትየው ምላስ ምንድነው ትህትና የሚባል ነገር አለ
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 10 ай бұрын
ወድም ለተመልካች ክብር ይኑርህ እራስህን ጠብቅ እና ሊበቀሉህ ነው እባክህ እባክህ
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx 10 ай бұрын
የእህቲቱ ምላሷ የምር ቀጣፊ ናቸዉ ተዉ አትቅረባቸዉ የኛ ጀግና
@merryyosef9727
@merryyosef9727 10 ай бұрын
Tekekel
@haythayat6345
@haythayat6345 10 ай бұрын
እንደዚህ አይነት የፈጠጠ አይቸ ሰምቸ አላቅም የእህቷ መቀለማመድ ያስፈራል እራስህን ጠብቅ ወንድማችን ብዙ ጠላት አለህ
@ksaSaudi-p1x
@ksaSaudi-p1x 5 күн бұрын
ያች ሴቶየ የዋዳን ድራማላይ የሳሜ እናት ሆና የምትሰራዉ ሴትናት እንዳይመርዙህ😢😢😢😢
@זנהגיטנך
@זנהגיטנך 10 ай бұрын
ወደሜ እራስህን ጠብቅ ሜበቀሉህ ይመስለኛል ይህን ጀግና ስወች አስመሳ ናቸ እኔ የሰውን ስለልቦና አቃለሁ ተጠቀቅ ውድ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Btey-e6u
@Btey-e6u 10 ай бұрын
ግልፅ ነው የሆነ ሤራ አለው
@simenashfiqir
@simenashfiqir 10 ай бұрын
በ ትክክል ዋንድሜ እርስህን ጠብቅ ♥️♥️♥️
@YonasYoni-bz3kg
@YonasYoni-bz3kg 10 ай бұрын
ፀበል ውሰጂያት አንቺ ነሽ ልክ ያልሆንሽው የአእምሮ ህክምና ያስፈልጋታል
@asnakodoha2320
@asnakodoha2320 10 ай бұрын
😂
@mulunesh3599
@mulunesh3599 10 ай бұрын
Tikikil
@SeadaNure1234
@SeadaNure1234 10 ай бұрын
እነዚህ ጥሩ ነገር የሚያስብ አይመስሉም ድጋሚ መምጣት አልነበረበትም አላህ ይጠብቅህ
@KahsayAagTsiyon-yh7dy
@KahsayAagTsiyon-yh7dy 10 ай бұрын
ምን ኣይነት ጉድ ነዉ እግዚኣቢሄር ይጠብቅህ ወንድሜ ?????
@Zebi-i9o
@Zebi-i9o 7 ай бұрын
የህትየዋ ግዴታዉ አደረገችዉ እጭ?????
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 10 ай бұрын
ከባለፈው ስህተት ለምን አትማርም ድጋሜ ለምን ሄድክ ይሄ ነገር ምንም አላማረኝም ሴትየዋ የምታወራው እውነት አይመስልምእግዚያብሄር ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ለቤተሰቦችህ ኑርላቸው እኛ በስደት ያለነው እኛ የምናውቅህ አተ የማታውቀን እንወድሀለን ምንም እድትሆንብን አንፈልግም ወንድማችን ❤❤ ❤
@mqidyitub
@mqidyitub 10 ай бұрын
ማርያምን ምንምምምም አላማሩኝም😢😢😢 እመብርሀን ትጠብቅህ ወንድማችን
@AsAs-ck7xy
@AsAs-ck7xy 10 ай бұрын
መርዝ አበሉትኮ😢😢😢😢😢
@debubfiker
@debubfiker 10 ай бұрын
አሁንማ ያጣራጥራል የህታ አናጋገር ያስፈራል ተጠንቀቅ ወንድሚ 🎉🎉🎉🎉
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 10 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 10 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@jvvbnnbb7514
@jvvbnnbb7514 10 ай бұрын
ትክክል😂😂😂😂
@AmelewerkHailegebriel
@AmelewerkHailegebriel 9 ай бұрын
ምን ጉድ ናቸዉ እጭ ካተ የሆነነገር የፈለጉት ነገር አለ እራሥክን ጠብቅ ወድሜ❤❤❤❤❤❤
@NisreenZaine
@NisreenZaine 10 ай бұрын
አቦ ከሰዎች ክፋትና ተንኮል አላህ ይጠብቅህ ።የአላህ ጥበቃ ካንተ ጋር ይሁን
@رحمه-ق5ج
@رحمه-ق5ج 10 ай бұрын
ፍርፍር በስጋ አላለችም ወድሜ በፈጠረህ አምላክ ይሁንብህ ምግብም ይሁን ውሀ ምንም ነገር መጠቀም የለብህም በተረፈ እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖቻችን ናችሁ
@FuhfFjgy
@FuhfFjgy 5 ай бұрын
እውነሽንነው😢
@samrisamri-h7x
@samrisamri-h7x 10 ай бұрын
ወድሜ በጣም ይምናከብርህ ❤️የምንወድህ ጀግናችን ነህ እኔ ❤️በግሌ እሳሳልሃለሁ ❤️እናም እራስህን ጠብቅ ነግርዮው አላማረኝም በግዴታ ነው እዴ መደኃኒያለም ይጠብቅህ!!!!::
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 10 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@EjigayehuYemanbirhan-x2d
@EjigayehuYemanbirhan-x2d 10 ай бұрын
እብዶች እውነት። እሚባል ነገር የለውም
@BalexeBaleks-lc9ns
@BalexeBaleks-lc9ns 10 ай бұрын
እዴ አረ ምንጉድ ነው የፍቅ መንፈስ ነዉ የያዛት እዴ ወድሜ እራስህ ጠብቅ እህትየዋ እራሱ አላማረቺም
@HayettesfayHayettesfay
@HayettesfayHayettesfay 10 ай бұрын
ስልኩን የምታውቁ ሰዎች ደዉሉለት እባካችሁ የዚህ ልጀ መጭረሻዉ አላማረኝም 😢😢😢😢😢😢😢
@SaidaSaida-i3g
@SaidaSaida-i3g 10 ай бұрын
😢😢😢😢
@SaidaSaida-i3g
@SaidaSaida-i3g 10 ай бұрын
ካሜራማኑ፣ይዘህውጣ፣ቁጥሩስጡኝ፣እባካችሁ፣መልካምጀግናችነው፣እዳናጣው፣😢
@SEADA-dr
@SEADA-dr 10 ай бұрын
ትክክል እኔ እራሱ
@miminamimi9668
@miminamimi9668 10 ай бұрын
Gorebiyet newi yadaneliyn yalechiw goteboyet teyik wishetam nat
@Hayat-y6b
@Hayat-y6b 10 ай бұрын
በላይቭ ጋይዶቹ ይከታተሉታልኮ ምንም ችግር ቢፈጠር ይደርሱለታል
@frehiwotkifle2634
@frehiwotkifle2634 10 ай бұрын
በጣም ጀግናችን ነህ ኑርልን ከክፉ አምላክ ይከልልህ ለተጎዱ መፍትሄ ነህ ካሜራ MAN ተባረክ መናገርህ መልካም ነው የኔ እህት አንቺ ተቸግረሽ ቢሆንም ከልጁ ላይ ወረድ በይ ና ፀሎት ቦታ ውሰጃት
@LttrPmll
@LttrPmll 10 ай бұрын
ወድሜ ወላሒ እኔ ፈርቻለሁ እራስህን ጠብቅ የራሧ ጉዳይ ይህ ፍቅር አይመሥለኝም ያሠቡት ቢኖርነው
@Luulawi
@Luulawi 9 ай бұрын
ጎበዝ ወንድሜ ሴት ልጅ ማሳዘን የለብህም ፡
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 10 ай бұрын
ወንድሜ አረ በፈጠረህ ከነዚህ አስመሳዎች እራቅ እነሱ ጋ እሺ ብለህ አትሂድ እኛንንም አታስጨንቀን
@zamzamz7175
@zamzamz7175 10 ай бұрын
ሣህ
@samrahasan6658
@samrahasan6658 10 ай бұрын
ብትወጅውምፈጣሪላንቺካልጻፈልሽላንቺሊሆንአይችልም
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 10 ай бұрын
@@samrahasan6658 እኔ እኮ ምወደው እንደወንድሜ ነው እንጅ ለሌላ ነገር አይደለም ደግሞ እሄን ጀግና ማነው ማይወደው ወንጀላቸውን ሚያጋልጣቸው ሰዎች ቢጠሉት እንጂ
@ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ
@ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ 10 ай бұрын
ወንድሜ ፈተና ነው እትህድ ራስህን ጠብቅ ሁሌ የምጠብቅህ እግዚአብሔርን እመን ጸሎትህን አድርግ ጸበል ተጠመቅ አይዞክ ታርክ ቅዱስ የሶፍ አስታወስኩ በእውነት😢😢
@EYOBAMINE
@EYOBAMINE 10 ай бұрын
የእህትዋን ሁሉ ነገር ፍልም ነው የምመስል ጀግና ነህ ተጠንቀቅ ሁሉ በማስረጃ ያዘው
@አለምቤት
@አለምቤት 10 ай бұрын
ድጋሜ ከቤት አይሂድ የምትሉ ለምን እህትየዉ እህቴ በአኔተ ምክንያት ነዉ እንደዚህ የህነች እያለች ነዉ እራስክን ጠብቅ ይህ ነገር ምንናቸዉ ደስ አይል እግዚአብሔር ይጠብቅህ😊
@AlemHile
@AlemHile 8 ай бұрын
Awo ykemet ante kehedk buhala mn endemiyaweru slant ewunet fkr new wes lante kufu yasebu new
@TgstEthiopia
@TgstEthiopia 10 ай бұрын
አተ ልጂ አሲድ እዳይደፉብህ ፊትህን ለማየት ቸኩለዋል
@ሀፍሷየሰለፍያዎችአድነቂ
@ሀፍሷየሰለፍያዎችአድነቂ 10 ай бұрын
ወድሜ ተጠቃቅ ይሄ ናጋር አለማራኝም እኛ የመደም ቅማሞች እኖድሃለን እኔስ ይሄ ናገር አለማራኝም
@እድሌነኝ
@እድሌነኝ 10 ай бұрын
Tikikil enem gimite new
@sarsarh4099
@sarsarh4099 10 ай бұрын
እኔም አላማረኝም ወጥመድ መሰለኝ
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx 10 ай бұрын
በጣም ኡፍፍፍፍፍፍ አዘኩለት ባላጠቁት የአላህ እራስህን ጠብቅ ወድም ውሬያቸው አላመረኝም😥😥😥😥😥😥
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ስታወራ ምን ያቅለበልባታል ተመልካቾች ጉድ ፍረዱ😥😥😥😥😥
@Seada4756
@Seada4756 10 ай бұрын
ውሸትነው ንግግራቸው ምንም አይመሥጥም እውነት ያለው አይመሥልም ልጁም አይሰማም
@BerhanBerhan-w1v
@BerhanBerhan-w1v 10 ай бұрын
በድብቅ ካሜራ እቤታቸዉ አስቀምጠህ እዉነቱን ማንነታቸዉን ማወቅ ትችላለህ ንቃ በራስህ ተማመን ፊት አትስጣቸዉ በማርያም ማንነታቸዉን ለማወቅ ተከታተላቸዉ ክብራቸዉ በኖራቸዉ ሆዳቸዉ አምላካቸዉ የሆኑ ጨካኞች ሰዎች ስላሉ እራስህን ጠብቅ ሰልላቸዉ😢😢😢😢😢
@FatumaJemal-b3l
@FatumaJemal-b3l 10 ай бұрын
በድብቅ ካሜራ አስቀምጥ ምርጥ ሐሳብ ነው
@tigist6729
@tigist6729 10 ай бұрын
ትክክል
@ZemzemZnabu-pn6cb
@ZemzemZnabu-pn6cb 10 ай бұрын
ትክክል
@JolySalh
@JolySalh 10 ай бұрын
ትክክል በካሜራ መከታተል ነው እኔ ምናቸውም አልጣመኝም ብቻ አላህ ይጠብቅህ
@hawahawa7248
@hawahawa7248 10 ай бұрын
በትክክል እዳለቃቸው ተከታተላቸው እስከመጨረሻው
@JdMd-s1v
@JdMd-s1v 6 ай бұрын
የጅህንሊሰጡህነውያሰቡንአሁንግንአንተምጤነኛአትመስለኝም 3 ታችሁምአብዳችህል መልካምእብደት እህቲቱምወዳህይመስለኛል ይሄ ትምህርትአይሰጥም እብደትነው ያደረክብን ፊልም እየሰራችሁይመስላል ቺች እማትረቡ ፈጣሪየስራችሁንይስጣችሁ
@ኤፍነኝየማየናፋቂ
@ኤፍነኝየማየናፋቂ 10 ай бұрын
የኔ ባት ምን አይነት ጣጣዉስጥ ገባህ ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ ወድምነቴ💝💝👌
@ራህማወሎዮዋዩቱብ
@ራህማወሎዮዋዩቱብ 10 ай бұрын
ይሄን ጀግና የለምትወዱ በላይክ አላህ ይጠብቅህ ከደዚህ አይነቱ ሙሢባ
@haimanotdebabe4372
@haimanotdebabe4372 10 ай бұрын
ይህ ድራማ አያልቅም ሴትዬዋ ተልእኮ አላት ጠንቀቅ ማለቱ አይከፋም
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 10 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@AstedeAsfaw
@AstedeAsfaw 10 ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ወሰጥየአምኖንና ትእማርን ፍቅር እዳይሆን እፈራለሁ።እሱ የሚሄድበት ትክክል ነው።በማያውቀው ነገር አታሰጨንቁት።መጀመሪያ ዐይኑን አይታውቅም።
@lubabayimam4598
@lubabayimam4598 10 ай бұрын
ልክ እንደ እናቴ ልጅ የምሳሳልህ ነገርስ ወይኔ ልጆቹ ግን ጀርባቸው ያስፈራል ጀግናዬ አላህ ይጠብቅህ
@fafiwollouwa1017
@fafiwollouwa1017 10 ай бұрын
እኔም አላህ ይጠብቀህ😢😢
@zainasied615
@zainasied615 10 ай бұрын
ወላሂ እኔም ብቻ አላህ ይጠብቀው ልጁም አልሰማ አለ😢😢😢😢
@AmeLove-e5n
@AmeLove-e5n 10 ай бұрын
Awo. Lemon denw gn maysemah. Degame mehed alnberebetem.
@seadafeyisa6189
@seadafeyisa6189 10 ай бұрын
ወንድማችን ተጠንቀቅ በሰላም አይመስለንም እነዚህ ሰዎች ጥሩ አስበው አይመስሉም ካሜራ ቢቀመጥ ቤት ውስጥ
@abuhatif7162
@abuhatif7162 10 ай бұрын
ግን ወንድሜ እናዚህ ሰዎች ከኃላቸው የሆነ ነገር አላቸው ራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ
@WeseneAlemu
@WeseneAlemu 10 ай бұрын
እረ ወንድሜ በቅዱስ ሚካኤል ለምን አትሰማንም
@ጓደኛንማመንበኔይብቃ
@ጓደኛንማመንበኔይብቃ 10 ай бұрын
እኔ እኮ የጤነኛዋ ሴትዮ ሁኔታ ነዉ አስቆ ሊገለኝ ያለዉ እህ መገን የመጨረሻዉ ዘመን አንተም ጉደኛ ሁለተኛ ደግመህ መምጣትህ😊
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 10 ай бұрын
Yemin tena😂
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 10 ай бұрын
Ente meslachige atamitabegi edazehi ayenate bshita
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 10 ай бұрын
Yena abate bihone etgahubate new dafito yamitlage
@SikoSilo-ld3fr
@SikoSilo-ld3fr 10 ай бұрын
ሳህ😅😅😅😅
@HawaTadele
@HawaTadele 10 ай бұрын
እኮ. ክክክክ
@محمدحم-ذ5ح
@محمدحم-ذ5ح 10 ай бұрын
እነኝህ ልጆች ግን የሆነ ነገር አላቸው የናቴ መደሀኒት የምትሉት እኔ ነኝ ያሳደኮት አላልሽም እዴት የሞተ ሰው መደሀኒት ቅርስ ነው እዴእቤት ውስጥ የምታስቀምጡት
@tube-ly3zz
@tube-ly3zz 10 ай бұрын
ኢዋ ወላ እንደት እረ ተጠቀቅ ወንድም
@bWorku
@bWorku 10 ай бұрын
አረ ድራማ እየሰሩ ነዉ ይህ እዉነተኛ ነገር ነዉ ብዬ አልገምትም
@ErabiaSeid
@ErabiaSeid 10 ай бұрын
ክክክክክትክክክል
@ErabiaSeid
@ErabiaSeid 10 ай бұрын
ትያቂአለኝየናቴመዳኒትከቀብርመጣች
@zinetaragie6261
@zinetaragie6261 10 ай бұрын
እኔም ጥያቄየነው
@mogesabuye4494
@mogesabuye4494 10 ай бұрын
ጀግናው ወንድማችን ከእነዚህ ሰዎች እራስህን ጠብቅ! ትልቋ ሴትዮ ትወናዋ ከሽፏል ያስታውቅባታል።
@kingphone1253
@kingphone1253 19 күн бұрын
እረ አተልጅ ተውግን ተጠቀቅ የሚሰሩበህ ሴራአላቸው ለምድነውግን የማትጠረጥረው ተውግን እራስህን ጠብቅ
@አለህሁንየለውይሆነልአለህ
@አለህሁንየለውይሆነልአለህ 10 ай бұрын
ድብቅ ከሜረ አስቀምጠህ ተከተተለቸው ወድሜ አደረ ልጅቱወን ዝብዬ ሰስበው መተት አድርገበት እደዮን ዮሆነ ኬዝመ አለ😭😭😭😭
@Tgst1212
@Tgst1212 10 ай бұрын
እነሱም ደብቀዉ ይሆናሉ ያን ሁሉ ሴራ ለምን እንደሆነ እግዚአብሔር ያቃል
@LuabagHuibh
@LuabagHuibh 10 ай бұрын
በትክክል ያስበችውነገርአል
@አይናለምየስላሴልጅ
@አይናለምየስላሴልጅ 10 ай бұрын
እቤት ዉስጥ ካሜራ ግጠም
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 10 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx 10 ай бұрын
የምር ልጁ ግን ለሴት ልጅ ያለዉ ክብር ሳላደንቀዉ አላልፍም ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይሰዉርህ
@HabebaAk
@HabebaAk 10 ай бұрын
በሳቅ😂ኧረ ብሮ ተጠንቀቅ ለነገሩ አትሰማም ለተመልካች ክብር የለህም ሲመክሩህ ይብስብሃል😏
@የፈንድሻዬ
@የፈንድሻዬ 10 ай бұрын
ዝም በይዉ ያገፕዋል ሆ
@Toybaseid-xx4og
@Toybaseid-xx4og 10 ай бұрын
አወ በራሱ ነው የሚመራው ሊበቀሉት ነው ይደፊታል
@yirgaalem8626
@yirgaalem8626 10 ай бұрын
እማይመስል ነውኮ በግድ ውደድ እየተባለ እኔ እስከዛሬ ያቀረበልን ውሸት ውሸት ነው ብየ እንዳምን ኣድርጎኛል
@HabebaAk
@HabebaAk 10 ай бұрын
​@@የፈንድሻዬበጣም ነው ሚያናድደው የምር ተመልካች ሚመክረው ለሱ ክብር ስላለውና ስለሚጨነቅለት ነውኮ ኧረ ላሽ
@HabebaAk
@HabebaAk 10 ай бұрын
​@@Selamtube-t2rያገኘዋል ሴት መለኛ ስለሆነች መጉዳት ሚፈልጉትን ሰው እንደዚህ ነው ለተመልካች ክብር አለመኖሩ ያናድዳል
@ያረህም
@ያረህም 13 күн бұрын
አለሀን ፍረ ዎንድሜ ዳግም አትህድ ያሆነ ነገር ያረጉሀል ተጠንቀቅ አለሀ ይጠብቅህ ☝️🤲❤❤❤❤❤❤
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn 10 ай бұрын
ለማንኛውም በፈጣሪ ምንም ነገር እንዳትቀምሰ በናትህ እራሰህን ጠብቅ በኪዳነምህረት ለፈተና ነው የመጣችብህ እመቤቴ ከነልጅዋ ትጠብቅህ ኤጭ ተጨነቅኩ ልጄን አሰብኩና ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 10 ай бұрын
አንተን የሚያስጠይቅህ ነገር የለም ባትመላለስ ይሻልሀል በዚህ ዘመን ስው በገንዘብ የሚያጠፋ በበዙበት ግዜ ባጠጣ ባትጠጋ ይሻልሀል በእውነት ብዙ በምትሰራው ነገር የሚበቀል አይጠፋም ከአሁን በሆላ ለፓሊስ አሳውቀህ ብትሸሽ ነው የሚሻልህ ያንንተን ያለህን ትዳር ይሁን ሁኔታ ሳታውቅ አፈቅርሀለሁ እትየዋም የምትለፍልፈው ብዙ አልተመቸኝም ነግረንሀል ስው እንሰሳ አደረገችው
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 10 ай бұрын
በእርግጥ ነገሩ በጣም ይገከብዳል ግን ልጅቷ የምር ወዳው ከሆነስ እሱ ሚስት ከለው ለምን አይናገርም ማለት ሁሉም ሴት ገንዘብ ፈላጊ አይደሉም ብቻ ፈጣሪ ይፍረደው እኔን ውስጤን ያላሳመነኝ ነገር ቢኖር ትልቋ ሴቶዬ ምትቀባጥረው ነገር ነው ስታወራ እሷ ትጨንቃለች
@hanafetene2338
@hanafetene2338 10 ай бұрын
ወይኔ ትግስትህ ላንተ በጣም ክብር አለኝ በጣም እየተፈተንክ ነው ግዚእብሄር ይጠብቅህ ፕሊስ ፕሊስ ቢኬርፉል
@ሀምዲያቢትከማል
@ሀምዲያቢትከማል 10 ай бұрын
ካሜራ ቤትዋ አስቀመጥ ምን እደሚያስቡ ይታዩ ምትሉ ላይክ
@WerttFgghh
@WerttFgghh 10 ай бұрын
የውነትዋን ከሆነ ያፈቀረችህ አሳዘነችኝ ማርያን ካልፈለካት አተዬ ፀበል ውሰዳት ትድናለች እሺ ታሳዝናለች እሲ የተዋህዶ ልጆች ፀበል ይውሰዳት የምትሉ ላይክ😢
@emebethabte595
@emebethabte595 10 ай бұрын
እህት ተብየዋ በጸቀል አምና አልተቀበለችም ዘሙት እያለችው ነው እንዴ እፍረት ጠፋ ወደ እግዚአብሄር ቤት ከመሄድ አስገዳጅ ትእዛዝ እየሰጠች ነው
@fafitube2448
@fafitube2448 10 ай бұрын
ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሠወቹ ድራማ የሆነ ተልኮ አላቸዉ ራስንህን ጠብቅ ሲጀመር አትሀሂድ ና ሲሉህህ😂😂😂
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 10 ай бұрын
በጣም ገራም ናቸው ጌታን😂😢😢😢
@hayat-u4p
@hayat-u4p 10 ай бұрын
መሔድ አልነበረብህም ካሜራማኑ ጀግና ልክ ልካቸውን ንገራቸው ምን ትጨማለቃለች ልጅቷ
@merinati2161
@merinati2161 10 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@ሱደዪስ
@ሱደዪስ 10 ай бұрын
😮😮😮😮😊😅😮😂😂
@ethiopimengiste
@ethiopimengiste 7 ай бұрын
በጣም ፈርቻቸዋለሁ እራስህን ጠብቅ ሰዎች ያጠመዱልህ ወጥመድ እንዳይሁን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@piccipicci4847
@piccipicci4847 10 ай бұрын
ወድማችን እኛ የኢትዮጵያ ህዝብ እንፈልግሀለን ከነዚህ ሰወች ተፋታ😡😔
@AbebechAlemuu-dn8lz
@AbebechAlemuu-dn8lz 10 ай бұрын
የስ 👍👍👍
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 10 ай бұрын
ካሜራ ማኑ የኛ ጀግና እንኳን ሰራህላቸው እስይ ተባበረው
@madamsspice6623
@madamsspice6623 10 ай бұрын
ምንም የሴትዮዋ ወሬ አልተዋጠልኝም በተረፈ ተጠንቀቅ ወድሜ ከጀርባው የሆነ ተኩል ያለ ነዉ ሚመሰለው 😢 ወድሜ
@SaraEtupia
@SaraEtupia 10 ай бұрын
ደምሪን😢
@እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ
@እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ 10 ай бұрын
ትክክል​@@SaraEtupia
@አበብይቱብ
@አበብይቱብ 10 ай бұрын
ወይኔ ይሂ ልጅ ላተ ባታሥብ ለቤተሠቦችህ አረብ ዳግመኛ ተነኝህ ሠዋች እራቅ የሆ ተልኮ አላቸው አትመናቸው ወንድሜ
@azebyeheis6762
@azebyeheis6762 10 ай бұрын
Betikekel
@ኢካነኝየጀምታናሽ
@ኢካነኝየጀምታናሽ 9 ай бұрын
ወዲሜዋ አላህ ከዚህ ሁሉ ነገር ያውጣህ ራሦህን ጠብቅልን
@zinutube4781
@zinutube4781 10 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ ራስህን ጠብቅ ከእነዚህ ሰዎች ጀርባ የሆነ ነገር ይኖራል ፍቅር እንድህ አይደለም😢😢 የማዳም ቅመም ነኝ❤
@ashtesera6949
@ashtesera6949 10 ай бұрын
Anthem demo....ewedehalju bilesh drama indatefeyeri.😂
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 8 ай бұрын
ሴት ሆናቹ ግን እዴትነው የምትረዱት
@SelamAsefa03
@SelamAsefa03 10 ай бұрын
በፈጣሪ ተው እባክህ እኛን ስማን እነዚህ ሰዎች የቀረቡህ ለማጥቃት ነው።።።። እራስህን ጠብቅ😢😢😢
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 10 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@zinetaragie6261
@zinetaragie6261 10 ай бұрын
አሲድ እዳይደፉበት
@SelamAsefa03
@SelamAsefa03 10 ай бұрын
@@zinetaragie6261 አወ በጣም ፈርቻለሁ ተልኮ በደንብ አላቸው።።።
@SelamAsefa03
@SelamAsefa03 10 ай бұрын
@@ethiomimitube7507 እኔንም ደምሪኝ።እሽ
@haythayat6345
@haythayat6345 10 ай бұрын
እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ ከልጂቱ የእህቷ ማስጠላት ፈጣሪ ለበጎ ያድርግልህ አንተ ልጂ በጣም በጣም ያስፈራሉ
@SaadaYusef
@SaadaYusef 10 ай бұрын
ምንም ግራ አያጋባም ውሪ አልባቹሁ ውዱች አውሪ አይደሉ መችም ስው ናቸው ለዛው ሴትች በዝህ ልክ መጠራጠር ምን አስፈልገ የኔምስኪን ታማላችካ 😢
@seade127
@seade127 10 ай бұрын
በእውነት በጉጉት ሲጠብቅ የነበር እደኔ ማነው ወድሜ እባክህን እራስህን ጠብቅ እኛ እፈልገሀለን ኑርልን😢😢😢
@ZakiyaShemsu
@ZakiyaShemsu 10 ай бұрын
ሱብሀንአለህ
@ZakiyaShemsu
@ZakiyaShemsu 10 ай бұрын
የኔ ጀግና አለህይጠብቅህ
@ZakiyaShemsu
@ZakiyaShemsu 10 ай бұрын
ከኩፉነገር አለህይጠብቅህ ወንዴሜ
@zed9651
@zed9651 10 ай бұрын
እረ እኔ እነዚህ ጋር ተገናኝቶ እዲሰራ በጉጉት አልጠብቅም
@zainasied615
@zainasied615 10 ай бұрын
አላህ ይጠብቀውእኔም ፍራሁለት😢😢😢
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 10 ай бұрын
ይሄ ነገር በጣም አላማረኝም በእግዚአብሔር ስም እባክህ ራስህክን ጠብቀው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለደና ነገር አይደለም ሚሰሩ 😢 ትልቁዋ የሆነ ስራ አለባት ይመስለኛል እግዚአብሔር ይገፅፃት
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 10 ай бұрын
ደምሩኝ ውዶችዬ
@AmeLove-e5n
@AmeLove-e5n 10 ай бұрын
Alsema Ale eko Heja Gotechew Lawtew Enda 😮
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 10 ай бұрын
@@AmeLove-e5n ግራ ገባኝ ባዓይን ያላየው ሰው እንደዚ ግን ይፈቀራል እንዴ በጌታ
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 10 ай бұрын
ጀግናዬ ተጠቀቅ ወጥመድ ሊሆን ይችላል እራስህን ጠብቅ
@zupeace6695
@zupeace6695 10 ай бұрын
Rasehen tebeke ebakehe degemehe a atemeta ensu ga
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 10 ай бұрын
አኡዙቢላህ ምንአይነት ሙጫ ናት አስተክፊሩላህ አላህ ከተንኮላቼው ይጠብቅህ ያሰላም😂
@samirammm4145
@samirammm4145 10 ай бұрын
ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ከጀረባ የሆን ነገር አስባ እዳይሆን እራስህን ጠብቅ
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 10 ай бұрын
ኧረ እራቃችው ምን አይነት ጉድነው ሲደብሩ ለሂወትህ አሰብ የሆነነር አለ ከሗላቸው😢
@فاطمهالشامسي-ص4د
@فاطمهالشامسي-ص4د 10 ай бұрын
Ewnet new
@EkramTube-l8o
@EkramTube-l8o 10 ай бұрын
ያሥፈራል ሤራማአለ
@Tgst1212
@Tgst1212 10 ай бұрын
ኣዎ ግን እኔስ ፈራሁልህ
@BizunehGirma878
@BizunehGirma878 10 ай бұрын
ጠማማ ትወልደ በጥሩም አሰቡ እሰቲ -ve ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SeadaYimam-zu1lp
@SeadaYimam-zu1lp 10 ай бұрын
እኮ😂😂😂
@TinaTina-sj9xc
@TinaTina-sj9xc 10 ай бұрын
እባክ ካሜራ ያያስከ ወንድማችን ይሕን ልጅ ጠበቀዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ToubaMohammed-l8t
@ToubaMohammed-l8t 7 ай бұрын
ወንድሜ እራስህን ጠብቅ የሚያወሩትና የሚሠሩት አይታወቅም አንዳንዱ ሠዉ አላህ የጠብቅህ እኔ ፈራሁልህ❤❤❤
ራሴን አጠፋለው፣ ማስፈራሪያው ቀጥሏል።
1:29:14
ጽናት || ክፍል 27 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
34:22
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 26 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ
43:29
Addis Radar
Рет қаралды 125 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.