ፈጣየር ዲያይ (ፈጣየር)በዶሮ

  Рет қаралды 26,504

TG ARABIAN FOOD

TG ARABIAN FOOD

Күн бұрын

Пікірлер: 94
@brehaml
@brehaml Жыл бұрын
በርቺነኔቆጆ
@امينالمزروعي
@امينالمزروعي 4 жыл бұрын
እህታችን በርች እጅግ ያሥደሥታል ሞያሽ ተባረኪ
@bereduethiopia7410
@bereduethiopia7410 5 жыл бұрын
በርቺ አላህም ያግዝሻል 👌🏼💐
@saadasaada1092
@saadasaada1092 4 жыл бұрын
ቲጂ በጣምነው የማመሰግነው ሰርቸው በጣም ቆጆ ነው የሆነልኝ ሰወቸም በጣም ወደውታል
@islamicmessage777
@islamicmessage777 5 жыл бұрын
ልጆችን አላህ ይባርካቸው ልጅ ሆኖ የማይረብሽ የለም ለሁሉም ችሎታ ይስጥ!!!ቲጂ ቆንጆ ባለሙያ በርቺ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ👌💚💛❤
@idrisgregory2102
@idrisgregory2102 3 жыл бұрын
Sorry to be offtopic but does anybody know a tool to log back into an instagram account..? I somehow forgot my password. I appreciate any tricks you can offer me
@tube-hz7ix
@tube-hz7ix 5 жыл бұрын
ታጅየ ዛሬ ሠርቼ እራት በላን ውዴ በጣም ቆንጆነው በርችልን ዶናቱንም ሞክሬው ቆንጆነው ጌማትም ሀሙሥለት ሠርቼበላን ብዙወቹን እየሞክርኩነው ዛሬ እሄን ከአሣቡሣና ከቢዛ ጋር እያጣጣምነው ተባረኪ ያሠብሺው ሁሉ ይሣካልሺ ውድእህቴ
@ሳይነቁነቅተንሲነቁተኛንመ
@ሳይነቁነቅተንሲነቁተኛንመ 5 жыл бұрын
የኔየ ቆንጆ አረብ ልጅይ ጋርሁነሽ እደዚህ ማስተማርሽ ጎበዝነሽ
@SelamyeMaryam-r5l
@SelamyeMaryam-r5l 5 жыл бұрын
አሜን ያጥፋልህ ይህን ዘረኝነትንማ አቡዬ ፃዲቁ ነቅለዉ ይጣሉልን
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@hawahawa7767
@hawahawa7767 4 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይሥጥሽ ወላሂ ምርጥ ነው እኔ ቁርሥ ሠርቸ በጣም ገረማቸው እነሡ እራሡ በቃ ኑሪልኝ አላህ ያክብርልኝ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ውዴ
@hamadalsuwaidi9849
@hamadalsuwaidi9849 5 жыл бұрын
ዋዉ እህቴ እጅሸ የባረክ እኔ ዛሬ ሞክሬ በጣም ምርጥ ነው በርቺ
@ደስታአሳምነው
@ደስታአሳምነው 13 күн бұрын
ጎበዝ❤❤❤
@saadaa6249
@saadaa6249 5 жыл бұрын
ማሬ ስራ ሳይኖረኝ ስራወችሽን አያለሁ ማሻ አላህ ኮሜት መፃፍ ስለማልወድ ነው የማልፀፈው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
ይቅር እግዚአብሔር ችግር የለም በርች ቆንጆ ነው ስራሽ .በርች
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 5 жыл бұрын
ውይይ በጣም ጠካራ ነሽ እህቴ በርች
@bsbdbdbsbbd9837
@bsbdbdbsbbd9837 3 жыл бұрын
እዉነት እዉነት እዉነት
@رحمهمحمدمحمد2
@رحمهمحمدمحمد2 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@MediTube1
@MediTube1 5 жыл бұрын
wow betam arif nwe mar 👏👏👏👍
@tgayalew6476
@tgayalew6476 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን እህት
@afafala9495
@afafala9495 5 жыл бұрын
መሸአላህ የእኔ ናት በርች እኔ ሁለት አይት ሾርባሰርች አይችዋለሁ ጡሩነው በርች የትቀሩትን ስራወችን እችላለሁ
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
ሚሚዬ ችግር የለውም እናመሰግናለን ሰለ መልካምነትሸ ሰላምሸ ይብዛ
@fatumamoh5001
@fatumamoh5001 5 жыл бұрын
Chiger yelam qonjye abshir betam aref now thank you
@Temimtube
@Temimtube 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርችልን ውደ
@bereduethiopia7410
@bereduethiopia7410 5 жыл бұрын
አረቦች ብዙ ዱቄትና ዘይት ይበዛዋል ምግባቸው የምትሰሪውን ሁሉ አትብይ እራስሽን ተብቂ በተረፈ በርቺ 👌🏼
@bereduethiopia7410
@bereduethiopia7410 5 жыл бұрын
ከምግብ አሰራርሽ ሌላ ስነምግባርሽ በታም ትሩ ልጅ ነሽና በርቺ እንዳይቀይሩሽ ! ብዙ ሀገር አሰዳቢዋች አሉና አንቺ ግን በዚሁ ቀትይ በርቺ 👌🏼
@የዲቲቅምጥል
@የዲቲቅምጥል 5 жыл бұрын
ችግር.የለም.ቲጅየ.የኔ.መልካም
@እስልምናሂወቴነዉH
@እስልምናሂወቴነዉH 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን አረብኛ አትቀላቅሊ
@Roze-tm7ry
@Roze-tm7ry 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቲጂዬ
@qimamutidhbdh2205
@qimamutidhbdh2205 4 жыл бұрын
ያኔ ማር ዛሬ ካጉድ ናው ያወጣሽኝ
@dubaidxb5040
@dubaidxb5040 Жыл бұрын
የኔ መልካም ቲጅ😢😢😢❤
@ያአላህየኔነገርአደራ1919
@ያአላህየኔነገርአደራ1919 5 жыл бұрын
እንሽአላህ አላህ በሰላም ያድርሰን ማሬ
@bsbdbdbsbbd9837
@bsbdbdbsbbd9837 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@ZahraZahra-kc7om
@ZahraZahra-kc7om 2 жыл бұрын
እነመሰግነለን
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@ellamogor7977
@ellamogor7977 5 жыл бұрын
Ayizoshi igzhabher yiradshial 👏👏
@zenebe1239
@zenebe1239 5 жыл бұрын
ኑሪልን እህቴ እኔ በቅርብ ነው ማየት የጀመርኩት የምትሰሪው ምግብ ደስ ይላል እን።ኔ ፈጠን ፈጠን ብለሽሽ ስለምትሰሪ ደስ ይላል ጎተት የሚል ደስ አይለኝም ዋው በርቹ አላህ ሙስሊም ያርግሽ
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ከብርሃን ወደ ጨለማ ይቅር ይበልሽ ለራሳችሁ ሳታውቁ ሴጣን ለማምለክ ሳልፈጠር ብቀር ይሻለኛል።
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
አረ ተዉ ወገን የኢትዮጲያ ህዝብ ከድህነት የማይወጣዉ በሀይማኖት ግሩፕ ዘረኝነት ስለነጠፈ ነው ሀይማኖት ይህ ሀይማኖት ከሳዉዲ ተደብድበዉ ነብዩ መሀመድ ሀበሻ ሀገር ሂዱ መንግስታቸዉ ጥሩ ነው በኦኩልነት ያምናል ብለዉ ተሰደዉ ሲመጡ ክርስቲያንና አይሁድ ናቸዉ የተቀበሏቸዉ ያኖሯቸዉ 😢😢 ዛሬ ላይ ኦርቶዶክስን ለማጥፋት የማሰሩት የለ በተለይ ኦሮሞ ኦሮሞ እምነት የሌለዉ የጠንቋይ ተከታይ ነው ለዛም ነው የአማራ ሙስሊምን ከወለጋ የሚጨፈጨፉት ቁረአን የማያቃጥሉት
@እኔነቴማንነትእምዬናፍቆቴ
@እኔነቴማንነትእምዬናፍቆቴ 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ቲጅዮ
@sofifamily
@sofifamily 5 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ ነኝ በፊትም tigi ባልምያ 👍👍👍
@ሀያትሰይድ-ኰ2ፈ
@ሀያትሰይድ-ኰ2ፈ 5 жыл бұрын
መሻአላህ
@sadiyasadi1480
@sadiyasadi1480 5 жыл бұрын
Waww
@susu-ul4pg
@susu-ul4pg 5 жыл бұрын
ምናለ አረበኛውን ብትተይው ሌላው ሀሪፍ ነው
@destahadana3776
@destahadana3776 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ቲጂዬ
@marselasshemelis3900
@marselasshemelis3900 5 жыл бұрын
Tebarki tigi♥
@fayroz7658
@fayroz7658 10 ай бұрын
ኡፍፍፍ ለምንድነው ሀበሻ አረቢኛ ሲያወራ የሚያስጠላበት😌አረ በናትሽ አማርኛ ብቻ አውሪ አቅለሸለሸኝ
@mariamjemal7135
@mariamjemal7135 5 жыл бұрын
Amiiiii koooj👍👍👍👍👍👏👏
@Nuriya-en9jn
@Nuriya-en9jn 4 ай бұрын
❤❤🙏🙏
@ellamogor7977
@ellamogor7977 5 жыл бұрын
Ameen batikikl zaragnti yixfa igzhabher yibarkishi mar😚😚
@yasminrede5553
@yasminrede5553 5 жыл бұрын
Wow
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ Жыл бұрын
ሀሊብ ኒዶ 3ማኪያ ቤኪግ ባውደር 1አንድ መለጊያ ሰኳር አንድ ማኪያ ጨው አንድ ማኪያ ካሜራ አንድ ማኪያ ዘይት አንድ ሲኒ
@ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ
@ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ 5 жыл бұрын
ወድጀዋዋለሁ ቲጂየ
@አባቴኩራቴመከታየክብሬአባ
@አባቴኩራቴመከታየክብሬአባ 5 жыл бұрын
ማማየ እስኪ ልስራ በርችልኛ
@bvvgg3834
@bvvgg3834 2 жыл бұрын
እርሾማለትነው
@እማክፉሽንአልስማ
@እማክፉሽንአልስማ 5 жыл бұрын
በናትሽ አረብኛዉን ተይዉ
@tanew8364
@tanew8364 2 жыл бұрын
👍በርቺ የሾርባ ካሜራያልሽው አልገባኝም?
@xcg7944
@xcg7944 2 жыл бұрын
የሾርባ ማንኪያ ካሜራ ነው ያለችው ማሬ
@betelhemwerkubetelhem7095
@betelhemwerkubetelhem7095 5 жыл бұрын
ያምራል ማማዬ እኔሰርቸው አለው እርጎ ጨምሬበት አለው ሰንቧሳ አሰራር አሳይን
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 5 жыл бұрын
betelhem werku betelhem beti subscribe አርጊኚ በቅንነት ውዲ
@Halemah-jz1fl
@Halemah-jz1fl 5 жыл бұрын
አሚን እህቴ
@fatangewindy3899
@fatangewindy3899 5 жыл бұрын
እኔም እየፈለጉት ነበር በጣም እናመስግናለን
@ayishehsjhjd6036
@ayishehsjhjd6036 5 жыл бұрын
Tiji and nagar lasicagish qoshare wist yacamarshat etan yamitimaslaw baharta wayem qimam simu masitika silat alawaqachatim madabe ebakish nigarenge bizih agatame lamasaginsh ewadalaw qushersh adange argang batam naw yawadadut Thank
@NBJimmaa
@NBJimmaa 5 жыл бұрын
Tijii woowww
@amenamenambaye3434
@amenamenambaye3434 5 жыл бұрын
ቲጂዬ በፈሳሹ ወተት መሰራት ይቻላል ኒዶ ከሌለኝ?
@sara-yp2ig
@sara-yp2ig 5 жыл бұрын
ሀበተሶዳ ነው ቲጅየ
@wenynemanday8328
@wenynemanday8328 5 жыл бұрын
Amsgnlwe barhe
@mekdeskassahun7058
@mekdeskassahun7058 5 жыл бұрын
tnx T.g wuddddd
@ያአላህየኔነገርአደራ1919
@ያአላህየኔነገርአደራ1919 5 жыл бұрын
ልዱኣሽ አሚንንንን ብያለው
@hannahanna492
@hannahanna492 5 жыл бұрын
Chigr yelewm yikrta ayasfelgim hule aysakam Eko berchi
@danyddd1732
@danyddd1732 5 жыл бұрын
Thank you
@HananHanan-py1pp
@HananHanan-py1pp 5 жыл бұрын
ቲጂ አባ አስወዳ ነው
@Allhawakele
@Allhawakele 11 ай бұрын
እባካቹ በሀገ ር ቀንቃ አውሩ
@ሳይነቁነቅተንሲነቁተኛንመ
@ሳይነቁነቅተንሲነቁተኛንመ 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@makiyanuradin5206
@makiyanuradin5206 5 жыл бұрын
😍🙌
@የዲቲቅምጥል
@የዲቲቅምጥል 5 жыл бұрын
አረ.ያረብ.ልጅማ.በጣም.ትህክል.ነሽ.ጭንቅላት.ያዞራሉ.ብቻ.ጥናቱን.ይስጠን
@konjokonjo5809
@konjokonjo5809 5 жыл бұрын
አደየ፣ቡብርጭቆ አደየ፣በሲኒ በአዱ አሳይን
@የወርዲየድንግልልጅ
@የወርዲየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን በዘይት መጥበስ አይቻልም?
@اللهوکِلْ-ب9ز
@اللهوکِلْ-ب9ز 5 жыл бұрын
አይቻልም
@assiayasein4676
@assiayasein4676 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ራቢየወረባቦማኛእስላምነው
@ራቢየወረባቦማኛእስላምነው 5 жыл бұрын
አመስግናለሁ
@Allhawakele
@Allhawakele 11 ай бұрын
🤕
@zainabmohammed6216
@zainabmohammed6216 4 жыл бұрын
ይህን ፍጣየር ወደውልኛል ሰውቸ
@zahidazahida1988
@zahidazahida1988 5 жыл бұрын
Tgye thanks
@fayroz7658
@fayroz7658 10 ай бұрын
አረቢኛው ምን ይሰራልሻል የሚያሽ አበሻ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 10 ай бұрын
እናት አበሻ ሆነው አማርኛ የማይችሉ አሉ ለእነሱ ነው ደግሞም ቁንቁዋ አይጎዳም
@fifi9417
@fifi9417 5 жыл бұрын
zaeterm metekm tchialesh tbarekilgn weddddd
@ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ
@ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ 5 жыл бұрын
ግን አርበኛሽ ጠልፋ ይጥላል😀😀😀😝😝
@fofo704
@fofo704 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@ራቢየወረባቦማኛእስላምነው
@ራቢየወረባቦማኛእስላምነው 5 жыл бұрын
ታድልሽ ባለ ሙያ ነሽ
@حسينحبش-ص9ط
@حسينحبش-ص9ط 5 жыл бұрын
ወይጉዲአረብኛ።ትምርትቤትግቢ።
ፈታ በርደጄን ለእራት
11:38
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 40 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
ልዩ የፈጣየር አሰራር//fetayr Reispe
12:47
sumaya TUBE
Рет қаралды 133 М.
ምርጦቼ ኑ ቁም ነገር እናውራTG ARABIAN FOOD is live
44:06
ምርጥ ፈጣየር በዶሮና ዛተር  fatayer recipe chicken فطير بالدجاج
10:23
ሚኒ ፒዛ
18:41
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 7 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН