ፈልግሻለሁ ሙሉ ፊልም Felegeshalehu full Ethiopian film 2019

  Рет қаралды 1,319,237

Sodere TV

Sodere TV

Күн бұрын

Пікірлер: 2 800
@ሠላምየድንግልማርያምልጅነ
@ሠላምየድንግልማርያምልጅነ 4 жыл бұрын
የዛሬ አመት አረብ ሀገር ነበር አሁን ግን ከባለቤቴ ጋር ሶፋላይ ፈልሰስ ብዬ እያየው ነው በአረብ ሀገር ያላችሁ እህትቶቼ እግዚአብሔር የእኔ ህይወት አጋር ይስጣችሁ ወላዲተ አምላክ ህይወቴን አሳምራልኛለች ለእናተም ታሳምርላችሁ
@Yy-uw9zd
@Yy-uw9zd 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን
@samerasamera5255
@samerasamera5255 4 жыл бұрын
አሜን.እኛንም.ለአገራችን.መሬት ያብቃን.....
@mekdilv3402
@mekdilv3402 4 жыл бұрын
አሜን ውዴ
@mamalovekwt7453
@mamalovekwt7453 4 жыл бұрын
አሜን ላንችም ፈጣሪ ትዳርሽ ይባርክ ማማዬ
@samrisam5860
@samrisam5860 4 жыл бұрын
Ameneee yn kongoii dese yelale betam
@Genettube
@Genettube 4 жыл бұрын
*ከሚታየየው ከሚሰማው ወረርሽኝ ኮሮና ፈጣሪ ይጠብቀን እስላም ክርስቲያኑ በፀሎት እንበርታ አለምን ያስጨነቀ ያለው በሽታ ፈጣሪ ያንሳልን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሟን ያሰማን በስደት ያለን እህት ወንድሞች በሰላም ለተቀደሰች ሀገራችን ያብቃን ሁላችንም ከክፉ ነገር ይጠብቀን*
@mnb0977
@mnb0977 4 жыл бұрын
ኣሜን(3)
@hirutethioa828
@hirutethioa828 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ffgdf8495
@ffgdf8495 4 жыл бұрын
Genet mekbib አሜን አሜን አሜንንንንንንንን
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እሽ 🛐🛐🛐🛐
@lubaba77
@lubaba77 4 жыл бұрын
አሚን
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
👑ሴት ማለት እናት ናት 👑ሴት ማለት እህት ናት 👑 ሴት ማለት ጓደኛ ናት 👑ሴት ማለት ሚስት ናት ሴት ማለት ሁሉ ነገር ናት ለእሷ ሰትል ዋጋ ክፈልላት ዋውውውውው ምርጥ ፊልም እንደምሆን አልጠራጠርም
@habebkamaal5858
@habebkamaal5858 4 жыл бұрын
አንቺ ልጅ ኮመንላይ አንቺ ከሌለሽ አላየውም ፊልሙን
@እሙኢስማኤል
@እሙኢስማኤል 4 жыл бұрын
@@habebkamaal5858 እንደኔ ሱስ ሆናባቹሀለች
@تنهننه-ذ1ش
@تنهننه-ذ1ش 4 жыл бұрын
ቃና
@yassermohmed381
@yassermohmed381 4 жыл бұрын
ልክ ነው
@b.b3665
@b.b3665 4 жыл бұрын
በትክክል የኔ ቆንጆ ያለ ሴት ሁሉ ነገር ባዱ ነዉ
@ሶፊብቸኛዋ
@ሶፊብቸኛዋ 4 жыл бұрын
ሙሉ ፊልሙን ሳይ ወንድሜን እያሰብኩ ነበር እወድሀለዉ እሩጫየ ላንተ ነው የእናቴ ስጦታ በቃ የደስታየ ምንጭ ነው ወንድሙን የሚወድ💔
@appcell9305
@appcell9305 4 жыл бұрын
♥️♣️🏤☔⌚🛫🛩
@ዉርዬየኔ
@ዉርዬየኔ 4 жыл бұрын
እኔ ማር ወንድሜ ሂወቴ ነው
@ኸይረዲንኸይረዲ
@ኸይረዲንኸይረዲ 4 жыл бұрын
ያኑርልሽሽሽ
@ሶፊብቸኛዋ
@ሶፊብቸኛዋ 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@albadr666
@albadr666 4 жыл бұрын
እረ እኔ ውድድ ነው እማረገው
@ዜድየተዋህዶልጅ
@ዜድየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ሴት ልጅ ክፍ አይካት ~ሴት ማለት እናት ናት ~ሴት ማለት ሀገር ናት ~ሴት ማለት እህት ናት ~ሴት ማለት ፍቅረኛህ ናት በቃ ሴት ብዙህ ነገርህ ናት ክብር ለሴቶች ይሁን!!
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች በያለበት እግዚአብሔር ከዚህ ከክፉ በሸታ ይጠብቀን
@ሰላምለኢትዮጲያይሁን
@ሰላምለኢትዮጲያይሁን 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ማማዬ
@raduradu5202
@raduradu5202 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kudustkudu2435
@kudustkudu2435 4 жыл бұрын
Amen amen
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ 4 жыл бұрын
አሜን ስወድሽ
@lubaba77
@lubaba77 4 жыл бұрын
አሚንአሚን
@hopeful12345
@hopeful12345 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ቆንጆ እና የተለፋበት ፊልም መሆኑ ያስታውቃል ስቶሪ ፍሎው ኤዲቲንጉ እና ሲኒማቶግራፊው ግሩም ነው ከስንት አንዴ እንዲ አይነት ጥሩ ፊልም ሲገኝ ማበረታታት ተገቢ ነው፡፡ እጃችሁ ይባረክ!
@balodudubo8683
@balodudubo8683 4 жыл бұрын
Eaika adimasu
@semutiyemami8646
@semutiyemami8646 4 жыл бұрын
Remote
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 4 жыл бұрын
ተመስጌን አንድ ስለ ፊልሙ ሚያወራ ተገኘ
@fufuman3272
@fufuman3272 4 жыл бұрын
ልተወዉ ነበር 😒😒ይህን ኮመንት ባላገኝ 🙏🏼🙏🏼tanks
@lovemarium4018
@lovemarium4018 4 жыл бұрын
ዋው ፍቅረኛሞች ነበር የኢትዮ ፊልም የምናየው ዛሬ ደግሞ እህትና ወንድም ዋው በጣም ደሥ ይላል ተባረኩ
@heranheran3072
@heranheran3072 4 жыл бұрын
ጌታን ቃላት የለኝም በቃ ከልብ የተሰራ ብዙ የተለፋበት ፊልም ነው አጠቃላይ እዚህ ስራ ላይ የተሣተፋችሁ thanks
@hayathekk1891
@hayathekk1891 4 жыл бұрын
ይሄ ፊልም ትምህርት ነው ዛሬ በጣም አልቅሻለሁ ሆድ ብሎኛል ኡፍፍፍ አይ ስደት እስኪ እህት ወንድሞቸ በስደት ያላችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያርብ
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ሁሉም ያልፋል ማንደስተኛ ነው ብለሽ ነው አብሽሪ
@hayathekk1891
@hayathekk1891 4 жыл бұрын
@@ፍቅር-ጘ9ወ እሽ የኔ ውድ ኢሻአላህ አላህ አለን
@naemanaems64
@naemanaems64 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@z.e598
@z.e598 3 жыл бұрын
አሚንንንአሚንንኢሻአላህ ውዴ
@muminaabdulwahab7604
@muminaabdulwahab7604 2 жыл бұрын
አሜን ያረብ
@ኡሚጀነቴየከድርአፍቃሪነኝ
@ኡሚጀነቴየከድርአፍቃሪነኝ 4 жыл бұрын
እስኪ እደኔ ሀገራችሁን በኮሮና ቫይርስ አለመጠቃቶ ያስደስታችሁ ኢትዮጵያ የድሮች የምስኪኖች ሀገር ናት እና ፈጣሪ ይጠብቃት
@ሰላምለኢትዮጲያይሁን
@ሰላምለኢትዮጲያይሁን 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ ዉድ
@nesimdire3109
@nesimdire3109 4 жыл бұрын
Ameennnnnnn
@ሳራወለየዋ-ወ3መ
@ሳራወለየዋ-ወ3መ 4 жыл бұрын
አሜን
@mlshewassfa7724
@mlshewassfa7724 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@talilasi6519
@talilasi6519 4 жыл бұрын
AMEEEN AMEEEN AMEEEN
@እመንእንጅአትፍራ-ቐ6ጐ
@እመንእንጅአትፍራ-ቐ6ጐ 4 жыл бұрын
ሰላምታ የሁሉም መሰረት ነውና ሰላም ለሀገሬ ልጆች ይሁን እንዴት ናችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ወቶ ከመቅረት መድሀኒያለም ይሰውረን አሜን የምትሉ በላይክ ግለፁ ሲቀጥል አስተያየት ስለፊልሙ ብቻ ስጡ
@cocosams8486
@cocosams8486 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@tfff7746
@tfff7746 4 жыл бұрын
አሜን
@ድግልአማላጀ-ቀ1ዀ
@ድግልአማላጀ-ቀ1ዀ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
አሜን
@ፎዚያ-ገ9ገ
@ፎዚያ-ገ9ገ 4 жыл бұрын
@@cocosams8486 አሚንንን
@እኑየጌታልጅእኑ
@እኑየጌታልጅእኑ 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ሴት ማለት እናት ናት ሴት ማለት እህት ናት ሴት ማለት ሀገር ናት ሴት ማለት ሁሉ ነገር ናት ................ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን 💚💛❤️
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ አስተማሪ ከምርጥ ትወና ጋር የሆነ ወቅቱን የጠበቀ ፊልም ነው ደራሲውን እና አጠቃላይ ክሩውን የሚያስመሰግን ስራ ነው ። ኢትዮጵያ ታመሰግናቹሀለች
@godisgoodallthetime7274
@godisgoodallthetime7274 4 жыл бұрын
ይህ የኮሮና ቫይረስ እግዚአብሔር ምንጩን ያድርቀው.....አሜን
@firiamare4183
@firiamare4183 4 жыл бұрын
Amen
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
አሜን
@hamh3998
@hamh3998 4 жыл бұрын
ሁላችሁም ትገርማለችው። ላገራችው ያላችው ፍቅር መልካም ምኞታችሁ ደስ ይላል። እንደዚህ አይነት ኮመንት ማንበብ ናፍቆኝ ነበር። ፀሎታችሁ ልመናችሁ ምኞታችው ፈጣሪ ይስማው!!አሜን
@stvhelen9032
@stvhelen9032 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Yene wued
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
አሜን
@Nነኝየማርያምልጅ
@Nነኝየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አሜንንን 👏👏👏
@hanabosena4379
@hanabosena4379 2 жыл бұрын
አሜን 😥😥
@mihretmikias8060
@mihretmikias8060 4 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች በጣም ወገቤን አሞኛል ይማርሽ በሉኝ በስደት ላይ ክፉ አያጋጥማቹ 😥😥
@fetishafi6088
@fetishafi6088 4 жыл бұрын
yimaresh ayizosh
@ohoudsaif3706
@ohoudsaif3706 4 жыл бұрын
ይማርሽ
@ቃልኪዳንጌትነትቃልኪዳንጌ
@ቃልኪዳንጌትነትቃልኪዳንጌ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ
@alcatelphone8681
@alcatelphone8681 4 жыл бұрын
E/r yemarsh wde
@heyotchufara2455
@heyotchufara2455 4 жыл бұрын
Yimarsh
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 4 жыл бұрын
ይሄ የቆንጆ ጠይም ልጅ ጥሎብኝ ስወደው በቃ ወንዳወንድነቱ ይመቸኛል ማድነቅ መብቴ ነው ሴቾችየ ኡኡኡኡኡ እንዳትሉብኝ በሉ
@እናቴንናፋቂ-ጀ8ጸ
@እናቴንናፋቂ-ጀ8ጸ 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ይመቸኛል
@saedayatim6454
@saedayatim6454 4 жыл бұрын
እኔ ለራሱ እንደት እንደሚመቸኝ
@ምህረትየተዋህዶልጅ
@ምህረትየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
እኔ ራሱ በተለይ ሲኳሳተር ቅንድቡን ሲሰቅለው ሲያምረው
@saeedalyammahi3035
@saeedalyammahi3035 4 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም እወደዋለሁ
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
Xc Vbn አረ ቀስ ይች ጠጋ ጠጋ ዋ 🤣🤣👉🏿❤️
@SemiraLehona
@SemiraLehona 4 ай бұрын
ኢሄ ልጅ ሚሰራው ፊልም ሁሉ ደስ ሲል ኡፍ ተባረክ ወንድም መከታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatumaahmed6697
@fatumaahmed6697 4 жыл бұрын
በጣም ያለቀስኩበት ፍልም ነው ትክክል ሴት ልጅ እናት እህት ሚስት ሁሉም ነገር ናት ለማንኛውም እኔ ያለሁት አረብ አገር ነው 8ዓመት ሆነኝ ግን እምኖረው ለቤተሰብ ነው በጣም እምወዳቸው ወንድሞች አሉኝ ግን ፍልሙ ያስተምራ የኛ ሰው አይተው እደነሱ እዳያደርጉ አስባለሁ በተረፈ ያገሬ ልጆች እወድሃለሁ ❤️😘💋
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 4 жыл бұрын
ወይኔ ይህን ልጅ ስወደው እንደኔ የሚወደው
@ዜድቢትሀሠን
@ዜድቢትሀሠን 4 жыл бұрын
እኔ ስወደው
@kedanmustwfq4836
@kedanmustwfq4836 4 жыл бұрын
እኔም ውድድድድ
@erhlaadds3199
@erhlaadds3199 4 жыл бұрын
Weyyy sewedek wedm malet aneten ayehu meweded banet!!!!!
@amiouncells2983
@amiouncells2983 4 жыл бұрын
Selek quxerun lesexshi
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 4 жыл бұрын
@@amiouncells2983 እሽ ከዛስ ክክክክ
@afromedia3945
@afromedia3945 4 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ የኢትዮጵያ ፊልም ከሴትና ከወንድ ፍቅር አልፎ የእህትና ወንድም ፍቅር አሳየን...ዋው ስለ ፊልሙ ምንም ቃል የለኝም 1ኛ ነው "ፋሪስ ብሩ" ሰርተኸዋል
@ሰዓዳማህማድ
@ሰዓዳማህማድ 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 4 жыл бұрын
እኔ ወንድም አሎኛ በጣም ብዙ ግን አሞኛል ሥንላቸዉኳን አይረዶንም እንኳ ሌከባከቡን ፈጣሪ የቤተሠብ ፍቅር ይስጣችሁ
@helensolomon6786
@helensolomon6786 4 жыл бұрын
Kkkk
@ክብርለድንግልይሁንማርያም
@ክብርለድንግልይሁንማርያም 4 жыл бұрын
ልደታ ማርያም ትጠብቀን .... 😢😢 ልክ የዛሬ አመት መጋቢት 1 ቀን በፕለን አደጋ ከጠዋቱ 2 ሰአት የጤናቸው ወገኖቻችንን ነብስ ይማር ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን
@ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
@ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 4 жыл бұрын
ወይኔ እደዘበት አድ አመት ሞላቸው ነፍሳቸውን ይማርልን
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 4 жыл бұрын
ነብሳቸውን በደጋጎቹ አባቶቻችን ጎን ያኑርልን
@genettadese856
@genettadese856 4 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ይሁን ማርያም ማርያም አሜን
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
Amen
@ገብርኤልወዳጄነህ
@ገብርኤልወዳጄነህ 4 жыл бұрын
አሜን
@lubabaseid98
@lubabaseid98 4 жыл бұрын
አረብ ሀገር እደኔ ምርር ያለዉ 😭😭😭
@ertyrttyyu6969
@ertyrttyyu6969 4 жыл бұрын
እኔ
@lubabaseid98
@lubabaseid98 4 жыл бұрын
@@ertyrttyyu6969 😭😭❤
@fatumaomre6944
@fatumaomre6944 4 жыл бұрын
እኔ
@lubabaseid98
@lubabaseid98 4 жыл бұрын
@@ertyrttyyu6969 😭😭
@ዜድነኝየአላህባሪያዜድነኝ
@ዜድነኝየአላህባሪያዜድነኝ 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ
@እናቴእሩጫዬላንቺነዉ
@እናቴእሩጫዬላንቺነዉ 4 жыл бұрын
ሴት ማለት እናት ሴት ማለት እህት ሴት ማለት ሀገር 🇪🇹 ሴት ማለት ሁሉ ነገር ናት ለእሷ ስትል ዋጋ ክፈልላት እዉነት ነዉ ለሴት ልጅ ክብር የሌላችሁ ወንዶች ይችን ደጋግማችሁ አንቡቧት ከፊልሙ መጨረሻ የተወሰደች ናት ሰምታችኋል
@ethiomusic9566
@ethiomusic9566 4 жыл бұрын
የእውነት ይሄን ፊልም በጣም ነው የወደድኩት ልጁም ደሞ ወንዳ ወንድነቱ በጣም ነው ሚወደው ኢንደኔ ልጁን ሚወድ ላይክ ግጩኝ
@cqlmd3306
@cqlmd3306 4 жыл бұрын
እረድመቀዚህላይምአለ
@meronadane2921
@meronadane2921 4 жыл бұрын
እኔም እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏❤
@QKQ-np1rb
@QKQ-np1rb 4 жыл бұрын
Woww Woww Nice
@SemiraLehona
@SemiraLehona 4 ай бұрын
በጣም ነው ደስ እሚለኝ እኔም ❤❤❤❤❤❤
@kalgualnugus4565
@kalgualnugus4565 4 жыл бұрын
ይፍፍፍፍ እንባየን አልቻልኩም ወንድም ሁሉም ነው እህትም አባትም እናትም እረ ምን ቀረ እስቲ ወንድም ላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ ይጠብቅልን ስደታችንም እግዚአብሔር ያሳጥርልን አሜን በሉ በስደት ላላችሁ እህቶች
@ሂወትእንደዋዛ-ቈ8ሸ
@ሂወትእንደዋዛ-ቈ8ሸ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mulu2978
@mulu2978 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማር
@madinah7367
@madinah7367 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔምእንባየ እቢአለኝ አልቸልኩም ያአለህ ጌታየ እውነት ነው ወንድም ሁሉ ነገርነው
@zebideryemaryamlj2981
@zebideryemaryamlj2981 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sndaidesta1926
@sndaidesta1926 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ማርር❤❤❤
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 жыл бұрын
ይህ ልጂ ያለበት ስራ ሁሉ አሪፍ ነው እወደለሁ ዋዉ በርታ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፊልም የሚሳዝን ፊልም ሁሉ አልመስለኝ አለ ከመጠን በላይ ልቤ ስፍፍ አለብኝ እህትና ወንድም ሁነው የሚሰሩት በጣም አሳዘኑኝ ኡፍፍ ድህነት
@ቤቲየኦርቶዶክስተዋህዶልጂ
@ቤቲየኦርቶዶክስተዋህዶልጂ 4 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍፍፍ ከቃል በላይ ነዉ እባየን ጨርሸ ስሜቴ ጣራ ደርሶ ያየሁት ፎልም አባት ለኩራት ነዉ ወድም ለመከታ እህት መዳኒት ናት የታመሙ ለታ ዋዉዉዉዉዉ ቃላት የለኚም ባጣም ያምራል እራቁት ገላ ሳላይ ኮስሞቲክስ በዝታል አንሳል ሳልል የጠርሙስ ጋጋታ ሳልሰማ ያየሁት እቁ ፎልም ፈልግሻለሁ
@ኤሚድብሊቷ
@ኤሚድብሊቷ 4 жыл бұрын
ማነው ፊልሙን ሳያይ ኮሜት ብዛት የሚያይ 👍🏻🌹
@kibueabrha7236
@kibueabrha7236 4 жыл бұрын
ene alewlish dblitwa
@badarvenom2809
@badarvenom2809 4 жыл бұрын
እኔ፡አለሁ፡ሜንት፡ብዙከሊለው፡አላይም
@ajamnaj9233
@ajamnaj9233 4 жыл бұрын
እኔ
@seadi.bintebaba8005
@seadi.bintebaba8005 4 жыл бұрын
ክክክክክእኔ ከፊልሙበፊት ኮሜት አያለሁ ከዛ ፊልሙን
@ልምዓትራያኦርቶዶክስእዬ
@ልምዓትራያኦርቶዶክስእዬ 4 жыл бұрын
አኔ 1k ከለለዉ ኣላይም ይሀ 2k ነዉ ኣየዋለዉ
@adanuetio1511
@adanuetio1511 4 жыл бұрын
ልቦችሁ እንዲህ ይሙላ እናመሰግናለ ​​​​✟ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች ሥጋ ግን ደካማ ነው አለው። ✟ ◇ የማቴዎስ ወንጌል 26:41◇
@ethiopia7131
@ethiopia7131 4 жыл бұрын
አሜን ንን. የኔ ቆንጆ
@AfomiaYne
@AfomiaYne 4 жыл бұрын
እደኔ ኮመንት ማንበብ የሚወድ አለ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ እወዳቹሀለው ወደ ስራ 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
ኧረረረረእኔዉስጤነዉ፣ከመኮመትማበብይሰልጠኛል፣ክክክክክ
@AfomiaYne
@AfomiaYne 4 жыл бұрын
@@Lena-bw6ml era ena እኔ መጀመሪያ ፊልሙን ከፍቼ ወደ ኮመንት ገባለው ከዛ እያነበብኩ አለው ክክክክክክ
@TUBE-xz9ti
@TUBE-xz9ti 4 жыл бұрын
ኧረ ልክነሽ ማሬ እንሩጥ መቼም የቱንም ያክል ቢጨልም የማይነጋ ለሊትየለምና አላህ በሰላም ያሰብንውን አሳኮተን ወደናት ሀገራችን ይመልሰን ያረብ ያረብ አሁንስ ምርርር አለኝ እፍ ዲክም አለኝ አላህ ሆይ አንተ ብርታቱን ስጠኝ
@AfomiaYne
@AfomiaYne 4 жыл бұрын
@@TUBE-xz9ti አይ ዞን የፈጠረን አምላክ እዚህ አድርሶናል ቀሪውንም እሱ ያውቃል በርቺ እህቴዋ እሺ
@TUBE-xz9ti
@TUBE-xz9ti 4 жыл бұрын
@@AfomiaYne እሱስ ልክነሽ አመሰግናለው ቆንጆ
@ywedemenafake5060
@ywedemenafake5060 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ወድም ኩራት ነው ወድም ባለው እቀና ነበር አልሀምድሊላህ አሁን ግን ተወልዶልኛል አላህ ያሳድግልሽ በሉኝ ትልሹ ወድሜ እድግ በልልኝ አላህየ ቤተሰቦቸን አተ ጠብቅልኝ ያረብ ያረብ
@wellfeta1398
@wellfeta1398 4 жыл бұрын
ይሄ ያቆንጅ ልጅ ጠይም ጥሎብኝ ስወደዉ አበሰነህ አንታን ያሰጠት ሴት ታደለለች
@አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ
@አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ 5 ай бұрын
ዛሬ እስኪ ሁላቹህም እግዛቤሔር ይመስገን በሉልኝ😢 የዛሬ አድ አመት የኪዳነምህረት ቀን ያሸዳግዜ ደበርን ቆርጨነበረ የገብሬኤል ለታ ደግሞ ካሰብኩት ደርሸነበረ እስኪ በየራሳቹህ ፈጣሪያቹህን አመስግኑ በጣምደስብሎኛን እና እህት ወድሞቸበስደትላይ ለተቸገራቹህ ጭቀትላይ ላላቹህእህቶች እደኔ ቅዱስ ገብሬኤል እደደረሰልኝ ለናተም ይድረስላቹህ እግዛቤሔር ይመስገን ብየ አልጠግብም ለሱ ቃላት አጣሁ ምን ብየ አመስግኘ ልጨርስ ይህንፊልም አይታቹህተማሩ ሀገርያላቹህት😢😢😢
@yerasugudayii7244
@yerasugudayii7244 4 жыл бұрын
ተኮሮና ቫይረስ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@flkirguchufikirguchu7822
@flkirguchufikirguchu7822 4 жыл бұрын
አሜን
@መቸነዉየምነጋዉሀያትያላሕ
@መቸነዉየምነጋዉሀያትያላሕ 4 жыл бұрын
አሚን
@mihrettesfaye4208
@mihrettesfaye4208 4 жыл бұрын
@@ከኔበላይማንምአይወድሽምእ really??
@sarahshmels7615
@sarahshmels7615 4 жыл бұрын
አሜን
@mariaymaxumancihtabkgue5d655
@mariaymaxumancihtabkgue5d655 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@አለለኔየተሻለነገር-ቐ5ደ
@አለለኔየተሻለነገር-ቐ5ደ 4 жыл бұрын
ሴት ልጅ ለቤተሰብዋ ስትል ትሰደዳለች ከዛ እድሜዋ ሲያልፍ አሮጊት የአረብ ገረድ እያሉ ማንም ይሰድባታል የሴት ልጅ ስቃይይይይይ
@አባዬልፋቴምድክመቴምላንተ
@አባዬልፋቴምድክመቴምላንተ 4 жыл бұрын
😢😢😢😢😢ትክክል
@Sarahsarah-xm6yo
@Sarahsarah-xm6yo 4 жыл бұрын
tikikil Mar endew ufffff
@ጎመንበጤና-ጰ7አ
@ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 жыл бұрын
😢😢😢😢
@aa6750
@aa6750 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እማ ግን አግቡ ውለዱ መቼም አያልፍ
@emanbinthassen3482
@emanbinthassen3482 4 жыл бұрын
እኛ ጠንካራ ነን ማንም ምንም ቢል ቦታ አንሰጥም ውደ
@ekramtube9427
@ekramtube9427 4 жыл бұрын
ዋው ደሰ የሚል አሰተማሪ ፊልም ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ፈጣሪ ከክፈ ነገር ይጠብቀን ሀገራችንምፈጣሪ ሰላም ያድርግልን ♥♥
@ቤተልሔምየማርያምልጅ-ጰ3ቸ
@ቤተልሔምየማርያምልጅ-ጰ3ቸ 2 жыл бұрын
ምርጥ የምለው ቃል አይገልጸውም በርቱ የኔ ታላቅ ወንድምም እንደዚህ ነው ለኔ የምሰፈሰፈው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልኝ አንድ ቀን አገኘዋለሁ ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በሳደት ላይ ያለቹት እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችን መሬት ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 4 жыл бұрын
ፋሪስ ያለበት ፊልሞች ይመቹኛል በጣም ነው የምወደው ወንድም ለመከታ እህት ለትዝታ 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ፍቅርያሸንፍል-ቐ3ሐ
@ፍቅርያሸንፍል-ቐ3ሐ 4 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ምርጥ ተዋናይ ነው ስወደው የሚሰጡትን ካራክተሮች አሪፍ አርጎ ነው የሚሰራቸው 👌👌👌👌
@hanabosena4379
@hanabosena4379 2 жыл бұрын
የወለደችው ታድላአ ልጃአ ስለሆነ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ፈልግሻለሁ የፊልም ርእስ ነው ለማንኛውም እስከ ልየው የሀገሬ ልጆቹ ፈጣሪ ከመጣብን ከክፉ አስፈሪ በሽታ ከኮሮና ቫይረስ በምህረቱ ይሰውረን ሰላም ዋሉ
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
አሜን
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
@ליהי גבייהו ምነኛ ነው?
@sadayesuf8435
@sadayesuf8435 4 жыл бұрын
ይሄን ልጅ ስለምወደው ላየው ነው ፌልሙን እስኪ ማነው ልክ እንደኔ ይህን ጠይም ወንዳወንድ ኩሩ የሃበሻልጅ የሚወደው
@hayatseid4951
@hayatseid4951 4 жыл бұрын
እኔ
@ft8243
@ft8243 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል የህትና ወንድም ፍቅር ፈጣሪ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን
@እዋይከብሎምሓዲሩወይለከይ
@እዋይከብሎምሓዲሩወይለከይ 4 жыл бұрын
Nice film ilove ethiopian people iam from eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethiopiancepolsyoutube6578
@ethiopiancepolsyoutube6578 4 жыл бұрын
በባእድ ሀገር ተሰዳችሁ እንደኔ የምትኖሩ እህት ወንድሞቸ ፈጣሬ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ድንግል ማርያም አትለያችሁ ከኔ የበርታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ
@ዲልአለበስምክዲልአለበስም
@ዲልአለበስምክዲልአለበስም 4 жыл бұрын
አሜን እህት ከዝህ አዲካሜ ስደት ያውጣን ጤና እና ሰላሙን ያብዛልን
@Master_ofElements
@Master_ofElements 4 жыл бұрын
Amen amen
@salammsalamm2876
@salammsalamm2876 4 жыл бұрын
amen 🙇🙇🙇❤
@weyneshetmuelat3508
@weyneshetmuelat3508 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ማር
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
አሜንእህት፣በስደትክፉአይካን
@henoktsegaye8797
@henoktsegaye8797 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ታሪክ ነው ወድጄዋለሁ ወይ ቀልድ ማንም ይሁን በደስታዬ አለም በእህቴ የመጣ ጊዜ ከነ ሂወቱ ነው ስጋውን ቆራራጬ ምበላው ፈጣሪዬ የእህቴን ክፉ ሳላይ እኔን አስቀድመኝ አሜን♥
@ነኝመንገደኛ
@ነኝመንገደኛ 4 жыл бұрын
የኔ ወንድ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@azizaahmed6755
@azizaahmed6755 4 жыл бұрын
henok tsegaye des sel fetare yetbkachu
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 жыл бұрын
Huwnet buzu wedecochi le hitecho yimotelu lalela set gin kitati yahil ayesebum idefelagu yifenachubatel bicha wedem binoregn das yilegnal
@henoktsegaye8797
@henoktsegaye8797 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ተሳስተሻል በዬ ማድበስበስ አልፈልግም..... ነገር ግን ሁሉም ወንዶች ደሞ አንድ አይነት አይደሉም እንደማመዛዘን አቅማቸው ይለያያሉ እና እኔ ሴቶችን መበደል የማልፈልገው አንደኛ የተፈጥሮን ሚዛን ማዛነፍ ስለማልፈልግ ነው ሁለተኛና ዋነኛዋ ምክንያቴ ደሞ ቲኒሿ እህቴ ነች ማንም በክፉ እንዲያይብኝ አልፈልግም እሷ ማለት የትዕግስቴ ገደብ ነች እና ሌላ ሴት ማስከፋት በቀጥታ እሷን እንዳስከፋሁ ነው ሚሰማኝ ይሄው ነው !!! አንቺን ደሞ አንድ ነገር ልበልሽ.... ፍቅረኛ ወይም ባል ካለሽ ያንቺን አለም በሱ ውስጥ አርጊው እሱ ሁሉንም አይነት ወንድ ይሆንልሻል......
@henoktsegaye8797
@henoktsegaye8797 4 жыл бұрын
አሜን ♥
@kiyayegetaliji7876
@kiyayegetaliji7876 4 жыл бұрын
ወንድም ያላቹ እድለኛ ናቹ ወንድም ያባት መከታ ነው
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 жыл бұрын
Wow arfi film naw cakagnj awre dalalochin kamidrachin yatfalin agarachin selam yarglin
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ 4 жыл бұрын
በጣም እድለ በቸ አይግልፅዉም እኔ ሱሶት ውንድም አልኝ በጣም ነው ምውድችዉ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዘለላም አላህ ይኑርልኝ ክወድም ቅልድ እሽ ውድም የልቹ ውድሞችቹን ውድዱ አክብሩ እሽ ውንድምቹ ክሌለ ውድ ልጅ ሲይየቹ በጣም ሊጣልቹ ይችላል ግን ይኔ ድሰ ሊልቹ ይግበል እሽ ምክኖይት ውድምቹ ሁሌም ምልክም ስል ሚምኝልቹ
@wellfeta1398
@wellfeta1398 4 жыл бұрын
ዋንድ ማለት አንተናህ ያልጁቱወ ወንድም!!!!
@haphibmohammed2023
@haphibmohammed2023 4 жыл бұрын
Anew lene wendme malet yeaebate mtk, godegnaye,mekariye,yedestaye munch bcha enen yalesu maseb kebab new wendme nurlgn 😍😍😍😍
@meazagaltgray9338
@meazagaltgray9338 2 жыл бұрын
_እግዚአብሔር ይመስገን ሁለት ትልልቆች ሁለት ደሞ ትንንሾች አሉኝ በጣም ነው የምወዳቸው እንደ አባት አሳደጉኝ❤_
@ማሜሀበሻው-ዸ3ረ
@ማሜሀበሻው-ዸ3ረ 4 жыл бұрын
እህት ማለት ለኔ እናት ሁሉም ናት 😥ግን ምን ዋጋ አለው እህት የለኝም ግን ሤት ሁኖ የማየውን ሁሉ በተለይ ስደት ላይ ያላቹህ ሁሉ እወዳቹሀለሁ ለሀገራችን ያብቃን ሥደት ይብቃ
@seedamohammed6909
@seedamohammed6909 4 жыл бұрын
እኛም እንወድሀለን
@እማ.አላህይረሀምሽየኔሽታ
@እማ.አላህይረሀምሽየኔሽታ 4 жыл бұрын
አብሽሪ ወንድሜዋ
@martac3910
@martac3910 3 жыл бұрын
አይዙን እኔምወዱምሳይ ምንአለቢኑሪኘ እላለዉአይይይይ
@toybaseid6801
@toybaseid6801 2 жыл бұрын
@@martac3910 እኔ እህት እሆንሀለሁ አይዞን ወንድሜ እወድሀለሁ
@AlngyAlngyሰአዲወሎየዋ
@AlngyAlngyሰአዲወሎየዋ Жыл бұрын
እኛም እንወድሀለን ወድሜ
@ኩንፈየኩን-ጠ4ኈ
@ኩንፈየኩን-ጠ4ኈ 4 жыл бұрын
ካልሆን የሀብታም ና የድሀ ፍቅር .ትታቹሁ እደዚህ በታቀርቡ እዴት አገራችን ይበልጥ ባማረች ምክኒቱም የሁላችንም ታሪክነው የስደተኝ ሴት ልጅ አይ የኛ ወንድሞች ገዘብ ነው ፍቅራቸው
@rabiaalrabia120
@rabiaalrabia120 4 жыл бұрын
ትክክል
@haditube1026
@haditube1026 4 жыл бұрын
ይኸንን ልጅ ስወደው አንድ እኩልን እና አምሳ ሎሚን ብዙ ግዜ ነው ያየሁት እሱያለበት ፊልም ድስስስስ ይለኛል
@በፍቅርህታምሜ-ዀ4ኘ
@በፍቅርህታምሜ-ዀ4ኘ 4 жыл бұрын
Betame ene lersu betame new yemwdaw
@meskitamru8553
@meskitamru8553 4 жыл бұрын
እኔም ብጣም እዎድዋልሁ
@ddsuu4083
@ddsuu4083 4 жыл бұрын
መውደድ አይገልፀውም
@የቴዎድሮስታደሰእናየሙሉቀ
@የቴዎድሮስታደሰእናየሙሉቀ 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው እንደዚህ አይነት ብትሠሩሥ ብየ ተመኘሁ የምናየው ሁሉ ሢያቅር ሥታፈቅር ሢጣሉ ሢዝናኑ ሁሉም ተመሣሣይ ወጣ ያለ ሥሩ
@ekramadera8893
@ekramadera8893 4 жыл бұрын
የ 8ወር እርጉዝ ነኝ ላይክ ግጩኝ
@ዜድነኝየአላህባርያ
@ዜድነኝየአላህባርያ 4 жыл бұрын
Beselam hulet yargsh🌹
@የአቧጊዳሽፍታ
@የአቧጊዳሽፍታ 4 жыл бұрын
በሰላም ይገላግልሽ የአገረ ነሽ እንዳረሲሽ አራስ ልጂ ስወዲ እስከ ሁለት ወረ ባለው እድሜ አቸው
@queenhanitube5485
@queenhanitube5485 4 жыл бұрын
ሰላም ተፈቺ
@kedirseid6161
@kedirseid6161 4 жыл бұрын
Degmo le like abshir selam yigelaglsh
@tgnegn5715
@tgnegn5715 4 жыл бұрын
👊👊 yehew lol
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ስጓጓ ነበር ለማየት አሁን ግን እንደኔ ደስ ብሎኛል ስለተለቀቀ እናመሰግናለን የሀ ጠዪም ልጅ ስወደው ቁመቱ ወንዳወንድነቱ ብቃቱ ሲተውን ሆኖ እንደፊልሙ ሁልዬም በስራህ እኮራለሁ ወንድሜ ሁላችሁም አሪፍ ትወና ተውናችሗል የኔ ምርጦች እኔም ፊልም መስራት ህልሜ ነው አግዙኝ ተዋናይ በሙሉ እርዳታችሁን እፈልጋለሁ ህልሜ አሪፍ ተዋናይ ሆኜ ሀገሬን ማስጠራት እፈልጋለሁ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ አግዙኝ ፊልም ታሰራ ብሞት ህልሜ እንደናፈቀኝ እንዳልሞት አግዙኝ ተዋናይ ደራሲ ዳሪክተር ካሜራ አማኖች እንዲሁም በፊልም ስራ የምትሰማሩ በሙሉ እርዳታ እፈልጋለሁ የናተን
@TopG-q3s
@TopG-q3s 8 ай бұрын
እኔም ወንድሜን በጣም ነዉ እምወደዉ የኔ መከታ ❤❤❤
@መዳኒአለምአባቴ
@መዳኒአለምአባቴ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ከምናየው ከምንሰማው በሽታ ይሰውረን
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 4 жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@tfff7746
@tfff7746 4 жыл бұрын
አሜን።
@saadaallih5162
@saadaallih5162 4 жыл бұрын
አሜን
@ሳቢየአምቦልጅ
@ሳቢየአምቦልጅ 4 жыл бұрын
Amen
@ኢትዬጵያዊነኝ
@ኢትዬጵያዊነኝ 4 жыл бұрын
ፊልሙን ከመጀመሬ በፊት እንዴት ናችሁ የኢትዬጵያ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ይሄው ዛሬ ከብዙ ቀናቶች ቡሀላ የሀገሬን ፊልም ላይ ነው ኑ አብረን እንይው ኢትዬጵያዊ እወዴቹሀለሁ
@aishlilbird7275
@aishlilbird7275 4 жыл бұрын
ሴት ማለት ሁሉ ነገርህ ናት ለሷ ስትል ዋጋ ክፈልላት💪💪💪❤❤❤ እናመሰግናለን ሶደሬዎች😘😘
@wediala5970
@wediala5970 4 жыл бұрын
i'm from eritrea i love amharena film and the film about everything film still i'm waiting for next movie👍
@Barakat-y4l
@Barakat-y4l 7 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉ በጣም የምርል በእውነት ታበረኩ ❤ ስናተዩ አንድኛ ነይ እውድሃሉ❤
@teddywendmu9877
@teddywendmu9877 4 жыл бұрын
እማማ ትሙት አገሯችን ተቀይራለች በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናተ ለመስራት እኛ ለማየት አለን
@jadmostafa124
@jadmostafa124 4 жыл бұрын
Shhebzgj
@jadmostafa124
@jadmostafa124 4 жыл бұрын
Udfivh
@jadmostafa124
@jadmostafa124 4 жыл бұрын
Djbd22
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 4 жыл бұрын
ይመችህ አሪፍ አስተያየት👍
@ሳራነኝየክርስቶስባርያ
@ሳራነኝየክርስቶስባርያ 4 жыл бұрын
ግን የኔ ወንድም እማ ትሙት አይባልም ለፊልም ብለህ እናት እኮ አንዲት ናት መተኪያ የሌላት ሚሰት ብታገባ ክፉን ያርቅ ክፉ ብትሆን ሌላ ታገባለህ እናት ግን ልዩዩዩዩዩዩዩዩ ናት
@ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
@ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 4 жыл бұрын
ይሄ ፊልም በሴቶች ላይ ለሚጫወቱ ወንዶች አይነስባሽሁ ይጥፋና ስት አለ በየቤቱ በሴት ላይ ሚጫወት አክተሩ ልጅ ናፍቆኝ ነበር ዛሬ አይሁት ጥሎብኝ ውዳውድ ወድ ውስጤ ነው
@adanuetio1511
@adanuetio1511 4 жыл бұрын
ምርጥና ደስ የሚል ፊልም በርቱ ሴት ማለት እህት ሴት ማለት እናት ሴት ማለት ሀገር እውነት ነው
@zinashsidamo4199
@zinashsidamo4199 4 жыл бұрын
የአበሻ ልጆች እግዚአብሔር ከሚሠማው ከሚታየው እንዲሁም ከማይታየው ክፉ በሽታ ይጠብቀን ምርጥ ፊልም ነው በርቱ እኛም በማየት እንተባበራለን አመሰግናለው🙏
@ምህረትተናፋቂዋ
@ምህረትተናፋቂዋ 4 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ነው እህት ማለት ሁሉ ነገር ነት ወንድምም እደዚያው በረቱ አሪፍ ነው ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን እወዳችኋለሁ የሀገሬ ልጆች
@mekdilv3402
@mekdilv3402 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ብዙ ያልተነገረልክ ጀግና ነሕ ፋሪስ ምርጥ አክተር ሆነሕ የምተውን
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 4 жыл бұрын
ስሙ ፉሪስ ነውደ
@mekdilv3402
@mekdilv3402 4 жыл бұрын
@@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ አዎ ፋሪስ ብሩ ነው
@asdasd-kj9wk
@asdasd-kj9wk 4 жыл бұрын
የኔጀግናአድናቂህነኝ
@hayutoub8057
@hayutoub8057 4 жыл бұрын
ዉድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ እደት ናችሁልኝ ባለንበት አላህ ይጠብቀን ሙስሊሙ በዱአ ክረስቲያኑ በፀሎት ዱአ እናድርግ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እኛንም በሠላም ሀገራችን ይመልሠን
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 4 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@asyasufiyan7691
@asyasufiyan7691 4 жыл бұрын
አሚን አህት
@fafiyhaiklij6819
@fafiyhaiklij6819 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 4 жыл бұрын
አሜን ውዴ
@fhfr5434
@fhfr5434 4 жыл бұрын
አሚንያረብ
@tube-yi8ik
@tube-yi8ik 4 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ፊልም ብየዋለሁ እንዴት ደስ ይላል ላይክ ቢደጋገም በላይክ ነበር የማንበሸብሻችሁ
@AmmmAmm-k8f
@AmmmAmm-k8f 5 ай бұрын
የኔ ኩሩ ደርባባ ውይ 💗 ስወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ አባት ሁሉም ሰው እንዳንተ ሴት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ቢገባው እንዴት ጥሩ ነበር 💕❣️❣️💗💗💗💗
@shaikhaalketbi3598
@shaikhaalketbi3598 4 жыл бұрын
በመጀመረያ ይሔ የመሠለ አሥተማሪ ፊልም ሥለጋበዛቹን ከልብ እናመሠግናለን ሢቀጥል ፋሪሥ ደረቱ የብቻ ሕ ነው ያምራል ሁለመናሕ ሥራሕ ዊ በቃ ሳሥበዉ ያተ ነገር ከመዉደድ አለፍኩ መሠለኝ ጨነቀኝ ሆ በዚች ምድር ላይ ማያገኙትን ሠዉ ማፍቀር የሚያክል በሽታ ምን አለ እና መልካም የሥራ ዘመን ይሑንላቹ ሑላቹ ዉድድ
@wowwow8048
@wowwow8048 4 жыл бұрын
ሰበር ዜና አለኝ ውዶቼ ምንድነው በሉኝ እሱም ኮሮና ቫይረስ በሞት ተለየ ተአለም. ምን ትላላችሁ ድስ ያለው ላይክ ያርገኝ ደሞ የሰባት ወር ነፍሰጡር ነኝ በሰላም ተገላገይ በሉኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እግዚያብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 4 жыл бұрын
እንደ አፍሽ ያርግልን አንቺም በሰላም ተገላገይ
@wowwow8048
@wowwow8048 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
እዳፍሺይሁን፣ኧረእግዚአቤርማሀሪነዉ፣በምህረቱያጥፋልንአሜን
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
አባይ ይገደባል አትደንፊ ግብፅ hoy💪 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏
@ክርታታዋ
@ክርታታዋ 4 жыл бұрын
ወላሂ እንድምንም ተባብርን ማሰገንባት አለብን
@ወርቃለምነኝየሱአደራ
@ወርቃለምነኝየሱአደራ 4 жыл бұрын
@@ክርታታዋ አረ ልታስጨርሱን ነው እንዴ ምን አለባችሁ እናንተ እራቅ ብላችሁ እኛ ነን 🤔🤔 በቃ መጨፍጨፋችን ነው 😄😄 ዝበሉ እስቲ🤗🤐
@userggds3103
@userggds3103 4 жыл бұрын
ክክክክክ አሁን አባይና ግብፅ ምን አመጣቸው እዚህ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 4 жыл бұрын
አሚን ትኑርልን
@ኪያዬኪያ-ዠ2ኈ
@ኪያዬኪያ-ዠ2ኈ 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው ፍትህ ለታገቱት እህቶቻችን
@maramawitmarmawit8635
@maramawitmarmawit8635 4 жыл бұрын
ኡፈይ ደስስስስስስስስ የሚል ትወና ደስስስስ የሚሉ ተዋናዬች ደስስስስ ከሚል ድምፅ እና ትምህርት ጋር አመሰግናለው ምርጥዬ ፊልም ነው ሰላማችሁን ያብዛው።
@zainabali835
@zainabali835 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ለ1ሸ
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ለ1ሸ 4 жыл бұрын
እስከ ዛሬ ካየኋቸው የአማርኛ ፊልም እንደዚህ ያስለቀሰኝ የለም በጣም 1ኛ ናቹህ
@binthussaintube5559
@binthussaintube5559 4 жыл бұрын
በእውነት ልብ ይነካል 😭😭 ወድም ይሁን ሴት ልጅ እባቸው ሢፈሥ አልኸደም በተለይ ባሥቸጋሪ ኑሮ እየኖሩ ይከብዳል 💔
@ohoudsaif3706
@ohoudsaif3706 4 жыл бұрын
ስጠብቀ ልጁ ደሞ ❤️❤️😍😍😍😘😘ሁላቹ ውድድድ አና ደሞ ይሄ ኮሮና በሽታያንሳልን አሜን 🙏🤲
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 4 жыл бұрын
አሚን
@kimamkimam4366
@kimamkimam4366 4 жыл бұрын
🤝
@hayatharon1835
@hayatharon1835 4 жыл бұрын
የኔ ወንዳወንድ ሰወድህ ኮ ደገሞ ቅንብክን ሰቀል ስታደረገውማ የመጨ ታምራለክ አሰተማሪ ሰራ ነው የሰራችሁት እናመሰግናለን
@ርስትጅሩዬዋርስትጅሩዬዋ
@ርስትጅሩዬዋርስትጅሩዬዋ 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ቅንድባም
@haymilal8085
@haymilal8085 4 жыл бұрын
ሌላ የለሽም
@hayatharon1835
@hayatharon1835 4 жыл бұрын
@@haymilal8085 በጣም ነው የምወደው
@mumuyegetahun4848
@mumuyegetahun4848 2 жыл бұрын
እኔ ማርያምን ለዚህ ፊልም ቃል የለኝም ወንድም ማለት እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ወንድሞቻችን ሺ አመት ይኑሩልን ውድም ያላችሁ እግዚአብሔርን ወንድም በህቱ ለመጣ የማይደራደር እኔጃ ብቻ ቃል የለኝም 💔💔💔💔💔💔❤❤❤❤❤😢😢
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 жыл бұрын
ኮሮና ቫይረስ እደኔ ያስጨነቀዉ ማንነዉ የስድት ጎድኞች ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@senayitsm9690
@senayitsm9690 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የዓለሙ ንጉሥ ጌታ እየሱስ ከዚህ ከክፉ በሽታ ኢትዮጵያን እንድጣብቃት ጸሎት እናድርግ እባካችሁ በያለንበት
@fasikawolde3605
@fasikawolde3605 4 жыл бұрын
simbo merga negn amen🙏
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
አሜን
@albdullah5235
@albdullah5235 4 жыл бұрын
በጣም።ደስስትል።ፊትሲኮሳህ።ከምንበለይታምራለህ።ሴትክብር።ይገባታል።ይመችህቀጥልበት
@bzhxhxxvgxgx8021
@bzhxhxxvgxgx8021 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን የኔ ቆጆ
@rtaajmxm1043
@rtaajmxm1043 4 жыл бұрын
ኡፍ የሙጅሪም ስብስብ ነው እኔ ግን ፊልሙን እያዬው የታገቱትን የዮንቨርስቲ ተማሪዎችን እያሰብኩ ምንም አላዬሁትም እባካችሁ ስለተማሪዎቹ ዝም አንበል
@tirngoashebir6866
@tirngoashebir6866 4 жыл бұрын
Eseke zar endetaseru new enda...
@zainabamohammedyusuf908
@zainabamohammedyusuf908 4 жыл бұрын
ዋውማሻአላብያለሁ
@ነኢምየወሎዋ
@ነኢምየወሎዋ 4 жыл бұрын
ውዶቼ ሰሞኑን ጭንቅ ጥብብ እያለኝ ነው በጣም ተረብሻለው እስኪ ዱአ አድርጉልኝ በአላህ
@masratmasrat5887
@masratmasrat5887 4 жыл бұрын
ሁላቺንም ነን አይዞሺ
@ohoudsaif3706
@ohoudsaif3706 4 жыл бұрын
አይዞሽ
@zinetyimam8373
@zinetyimam8373 4 жыл бұрын
አይዞሽ አላህ ይደርስልሽ ድአ አብዥ
@ethiopiancepolsyoutube6578
@ethiopiancepolsyoutube6578 4 жыл бұрын
አይዞሽ እማ ድንግል ትርዳሽ
@noramohammed7752
@noramohammed7752 4 жыл бұрын
ayzoshe mamaye alah karime
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 жыл бұрын
ደም መላሽ ቢሆን ርዕሱ ስወደው ይህን ተዋናይ ምርጥ ነው አምላክ ጨካኞችን ከገፀ ምድርያጥፋልን ስደት ይብቃ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 4 жыл бұрын
አሚን
@yafettedros6701
@yafettedros6701 4 жыл бұрын
I come from Eritrea 🇪🇷, I Love Ethiopia Film
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
ወድ ያገሬ ልጆች ካድሡ በሽታ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ይጠብቀኝ
@high9741
@high9741 4 жыл бұрын
አሚን ማር
@ገብርኤልወዳጄነህ
@ገብርኤልወዳጄነህ 4 жыл бұрын
አሜን
@hiwotbyani2339
@hiwotbyani2339 4 жыл бұрын
ዋውዋውውው በጣም የሚያምር ፊልምነው በእውነት ፈጣሪለሁላችንም እንዲሕ አይነትወድም ይሰጠን
@eriboy5326
@eriboy5326 4 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ሁላቹም ኮመንቱን ምታነቡት በብልጥ ስደት ላይ ያላቹት በሰላም ወደ ሀገራችን ያድርሰን
@hiwethiwet6254
@hiwethiwet6254 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@aishlilbird7275
@aishlilbird7275 4 жыл бұрын
Amen wudeee
@ዜድነኝየአላህባርያ
@ዜድነኝየአላህባርያ 4 жыл бұрын
amin 🌹
@mariambubshait9477
@mariambubshait9477 4 жыл бұрын
አሜን
@kukukuku5502
@kukukuku5502 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@አለምየነገንማንያውቃልአለ
@አለምየነገንማንያውቃልአለ 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው 😢 ከልብ አመሠግናለሁ 😍😘😘😘😘😘🇲🇱 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ 4 жыл бұрын
ፐፐፐፐፐ ያበደ ፊልም ነው ከምር አቦ ይሄንን ልጂ ደጋግማችሁ ሸልሙልኝ ምርጥ ተዋናይ ነው ሁሉም ፊልሞች ላይ ቢኖር ደስ ይለኛል ❤️😘
@የእናቴልጅ-ቈ6ነ
@የእናቴልጅ-ቈ6ነ 4 жыл бұрын
😔እድለኛ ነው ሁል ጊዜ ከጎኑ የሚሆን ሰው ያለው!! 😘ወይኔ በጣም ነው የምወደው ይሄ ፊልም 💖💖💖
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 4 жыл бұрын
በጣም ሰው ለሰው ወሳኝነው
@muluabebe4462
@muluabebe4462 4 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ወንድም ቢኖረኝ ደስስስ ይለኝ ነበር እኔ ከአንድም ሁለት ወንድሞች አሉኝ ማናቸውም ድፍን አራት አመት ስለኔ ጤንነት አሰበው እህቴ የት ነሽ በለው ደውለውልኝ አያቁም ሲቸገሩ ብር ላኪ ከማለት በስተቀር እውነት ይከፋል !!
@ሙሉ-ጠ1ረ
@ሙሉ-ጠ1ረ 3 жыл бұрын
ትክክል😭😭😭
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በችግር ተጠብሰን ካላደግን እኮ አንተሳሰብም እኛ ቤትም እንደዚ አይነት ፍቅር የለም ቸወንድሞቻችንም ለኛም ልብ ይስጠን🤲🤲🤲
@SemiraLehona
@SemiraLehona 4 ай бұрын
ይታደሉታል እጂ አይታገሉት 😢😢😢😢😢
@moga1236
@moga1236 4 жыл бұрын
እስቦርትኛ መሆን ለጥላት ይጠቅማል እኔም የዚቺ የልጂ ተመሳሳይ ነው ያለፈብኝ ዲህነትን ለማለፈ ብየ ወዲም ባለው ሰው እቀናለሁ አባቴ አይምሮ በሽተኛ ነው ብቻ አልሀምዲሊላህ ቢከፋኝም እናቴ አለቺ ታበረታታኛለቺ
@yamrota4635
@yamrota4635 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል በርቱ
@ገብርኤልወዳጄነህ
@ገብርኤልወዳጄነህ 4 жыл бұрын
አይዞሽ አባትሽንም እግዚአብሔር ይማርልሽ
@nejatabdellah4364
@nejatabdellah4364 4 жыл бұрын
አላህ ጤናውን ይመልሥለት እህት የኔም አጎት የልጅልጅ ያየ በማረፊያው የአምሮ በሽተኛ ሁኖ ይከራተታል በጣም ነው የሚያሣዝነኝ 😢😢ብቻ ለከል ሀምድ
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ካች ጋር ይሁን እመ ብርሀን ትርዳሽ
@degefahaile6844
@degefahaile6844 4 жыл бұрын
@@ገብርኤልወዳጄነህ አይዞህ
@allah871
@allah871 3 жыл бұрын
መጨረሻውን እሥካይ ሰፍ ብዬ በግድ ደረሥኩበት ዋውውውው ደሥ የሚል አሪፍ ትወና እውነታ እናመሠግናለን ይመቻችሁ
@mesimes95
@mesimes95 4 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ስለፊሌሙ በእዉነት በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ ይሄ ልጅ ደግሞ እወደዋለሁ ወነዶወንድነቱ ሲኮሳተር ያምርበታል
@ኢዮአታም-ቀ2ዠ
@ኢዮአታም-ቀ2ዠ 4 жыл бұрын
እባካችሁ እህቶቼ በፀሎት አስቡኝ ችግር ውስጥ ነኝ ይሄን የመጣብንን በሽታ ያጠፋልን ዘንድ ለምኑ ፈርተናል ለንሰሐ ሞት ያብቃን
@ሰላምለኢትዮጲያይሁን
@ሰላምለኢትዮጲያይሁን 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ ዉድ
@ኪዲየአርሴማ
@ኪዲየአርሴማ 4 жыл бұрын
ቀበጧ ዚዚ አሜን(3)
@ሀይማኖትየማርያምልጅሀይማ
@ሀይማኖትየማርያምልጅሀይማ 4 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ያስብሽ ውዴ
@ohoudsaif3706
@ohoudsaif3706 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@amangere5283
@amangere5283 4 жыл бұрын
Amennn
@amen3379
@amen3379 4 жыл бұрын
በስደት ያለን ፈጣሪ ባለንበት ይጠብቀን አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅል ኮሮናን ፈጣሪ ያጥፋልን አሜን በሉ 🙏🙏
@BurteLove-s9j
@BurteLove-s9j Жыл бұрын
Amen Amen Amennnnnn🙏🙏🙏🙏🙏
@ልጅሳሙኤልእናቴንናፋቂ
@ልጅሳሙኤልእናቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
ሴት ማለ? እናት ሴት ማለት? እህት ሴት ማለት? አክስት ሴት ማለት? ልጅ ሴት ማለት? ሀገር ነችና ለሷ ስትል ዋጋ ክፈልላት የሚለው የመጨረሻው ቃል ተመችቶኛል 🤝 እናቴን ሀገሬን ልጅን እህቴን ሁሌም እወዳችኋለሁ።
@FhYv-y4x
@FhYv-y4x 7 ай бұрын
የኔ ወድም የኔ ጀግና እንባይን ኦኮ አፍስሸ አልቀረሁ 😢😢😢😢 ግን ደስ ብሎኝን በመጨረሻ
@መዲጎጃሜዋመዲጎጃሜዋ
@መዲጎጃሜዋመዲጎጃሜዋ 4 жыл бұрын
ዋውውውው የሌለነው ያምራል ሹፉት ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኚ አላህ ከመጥፎነገር ይጠብቀን ያረቢ አሜንንንን
Ethiopian full movie 2019 - 50 Lomi ሀምሳ ሎሚ
1:40:32
Addis Films
Рет қаралды 471 М.
GizeMizan (Ethiopian film 2017)
1:50:53
Addis Films
Рет қаралды 774 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
ሁለት አንድ አገር Hulet And Hager Ethiopian film 2022
1:43:10
ግራና ቀኝ - Ethiopian Movie Girana Qegn 2019 Full Length Ethiopian Film Gerana Kegn 2019
1:44:57
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 МЛН
አንድ እኩል ሙሉ ፊልም And Ekul full Ethiopian film 2019
1:53:02
ሃምሳ ሎሚ 50 Lomi full Ethiopian film 2017
1:39:58
Addis Films
Рет қаралды 194 М.
ሰማያዊ - Ethiopian Movie Semayawi 2020 Full Length Ethiopian Film Semayawi 2020
1:28:25
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 2 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН