ኢትኬርና የፒራሚድ ንግድ ስልት

  Рет қаралды 34,536

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 73
@eliasmengistie21
@eliasmengistie21 Жыл бұрын
እሺ፡ ስለመረጃዉ እናመሠግናለን፡ ነገርግን ያልገባኝ ነገር፦ 1.ከታች አለ የምትሉት ሰዉ የሚጎዳዉ ምንድን ነዉ? 2.ቀጥል መንግስት ይህንን ህገ ወጥ ነዉ የምትሉትን ስራ ለምን አላስቆመም? 3.የዚህ ድርጅት አባል የሆነ ሰዉ አስተዋዋቂ እንጂ ሻጭ አይደለም 4.ይህ ድርጅት ህገወጥ ከሆነ አስተያየት የሰጡት ሰዎች ማንነት ለምን ተደበቀ? በቀጥታስ ድርጅቱ ያለበት ቦታ ተሂዶ ዘገባዉ ለምን አልተሠራም? እና እንደተባለው ፋና የእዉነት ለህዝቡ በተለይም ለድሀዉ የሀገራችን ዜጎች አስቦ ከሆነ ይህንን ዘገባ የሠራዉ በሚከተሉት ጉዳዬች ዙሪያ ለምን ተከታታይ ዘገባዎችን አልሠራም? 1. በአዲስአበባ ከተማ ዉስጥ የሚኖሩ የኗሪዎችን ቤት ያለማስጠንቀቂያ እና ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እና ያለ ምትክ ቦታ መንግስት ሲያፈርስ ለምን ዝም ተባለ? 2.ከዚሁ ከቤት ፈረሣ ጋር ተያይዞ እስካሁን በአለም አቀፍ ደረጃ ተሠምቶ እና ታይቶ በማይታወቅ ህፃናት በጅብ ሲበሉ አልሠማችሁም ነበር ወይ? 3.በተለይም በአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር ግልፅ በሆነ መልኩ ለአንድ ብሔር ያደላ ስርዓት ሲገነባ እና የሌላውን ብሔር ተወላጅ በግልጽ እና በአደባባይ መኖሪያቸውን ጭምር ሲነጠቁ ለምን ዝምታን መረጣችሁ? 4.በተለይም በዚህ ሠዓት በመላዉ ሀገሪቱ ላይ ሠዉ ሠራሽ በሆነ የኑሮ ዉድነት የሚሠቃየዉ ህዝብ ችግር አልታያችሁም ወይ? 5.ማብቂያ በሌለው እና በመንግሥት የፀጥታ አካላት ጭምር በተለይም በወለጋ ዘርን እና ብሔርን ምክንያት በማድረግ በአማራ ተወላጆች እና በተለይም በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች ላይ ይህንን ያህል ጊዜ ተደጋጋሚ ጭፍጨፋ እና የዘር ማፅዳት ሲደረግ አልሠማችሁም ነበር???
@hftube618
@hftube618 Жыл бұрын
Ketach yalew sew birr lemagnet bzu sew mamtata mechal alebet kalhone gn tebela malet new wedetach bewerede qutr bzu sewochn mamtat kalchalk😢
@hageresport
@hageresport Жыл бұрын
​@@hftube618endesu ayedelem see mametate sew masegebat ayedelem meredat yemetefelegu kehone contact aderegunge
@HhdHud-ut3zj
@HhdHud-ut3zj Жыл бұрын
yihe yapolotika sra ayidalam ok qoshaashaa
@bibileul3828
@bibileul3828 Жыл бұрын
እኔ የዚህ ድርጅት አባል አይደለሁም ግን please አንድ ነገር ብቻ ልምከርህ ይሔን ዘገባ የሰራህ ጋዜጠኛ google ላይ ግባና what is the difference b/n pyramid scheme and network marketing ብለህ አንብብ ከዛ ምን ያህል አንተንም የምትሰራበትን ፋና ቲቪንም የሚያሳፍር ዘገባ እንደሰራህ ይገባሀል
@hftube618
@hftube618 Жыл бұрын
Yaw nachew ketach yalew behuletum menged tegoji new
@abuAnes023
@abuAnes023 4 ай бұрын
ዝምበል ኢትኬር ፒራሚድ እስኪም ነው ምንም የምታስቸዋውቀው ነገር የለም
@EsmayilNuguse
@EsmayilNuguse 6 ай бұрын
ኢትዮጲያ የምትቀየረው በኢቲኬር ነው
@SamrawitAlebachew-y2c
@SamrawitAlebachew-y2c 4 ай бұрын
etcare ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YonatanMishel
@YonatanMishel 2 ай бұрын
አይ ሰው መቼ ነው የሚሠራን ሠው የምናበረታታው አይበቃም ይሕ ክፋት አሰከመቼ ነው ከደማችን የሚወጣው ይህ እርኩስ መንፈስ 5:41
@LataaUmar
@LataaUmar Жыл бұрын
Thank you
@LemechaDekebi
@LemechaDekebi 2 ай бұрын
Is very nice
@zemichaltesfay7086
@zemichaltesfay7086 Жыл бұрын
በ 10 ወር እኔ ጉዳት ደርሶብናል የሚል ኣንድ ግለ ሰብ አስኪ ኣቅርቡልን እባካቹ ፊታቸው የማይታይ መረጃ ሰጪ ትላላቹ እንዴ
@RedArmy-fr9ti
@RedArmy-fr9ti Жыл бұрын
ሌባ
@MameDire-fb1xq
@MameDire-fb1xq Жыл бұрын
Ene alew yetegodaw
@EsmayilNuguse
@EsmayilNuguse 6 ай бұрын
ፍና ምነው እምዘግቡት አጣችሁ ድሮም ጥሩስራ የሚሠራ ጠላት ይበዛበታል
@LemechaDekebi
@LemechaDekebi 2 ай бұрын
Woo very nice
@ham8288
@ham8288 Жыл бұрын
ፋናዎች ይሄን መርምራችሁ መልስ ስጡን ፡ የኢትዮጵያችን ጠቅላይ ፡ ሙስና እና ሌብነት ማጥፋት አለብን እያለ የሚሰብከን ብሎም ወደ ስልጣን ሲመጣ የመንግስት ሹሞች በአገርና በደሃ ህዝብ ሃብት ቤትና መኪና መንደላቀቃቸውን አስቆማለሁ ብሎ ሲደሰኩርብን ነበር ። ዛሬ የመንግስት ባለስልጣን ተብየወች እያንዳንዳቸው ራሱን ጨምሮ የውጭ ምንዛሪ በሌላት ሃገር ሃብት ቪኤት ተግዝቶላቸው ይንፈላሰሳሉ ። በቅርቡ ለኢታማዦሩ የሚኖሩበት ቤት እንዲታደስ ስራውን ሲአስጀምር ቦታው ተገኝቶ ነበር የሚገርመው ይሄ ግቢ አንድ ቤተመንግስት ማለት ነው በአስር ሺ ካሬ ላይ ያረፈ ። በጣም የሚደንቀው ይሄ ሰው ፈረስ ሊጋልብበት ነው ወይስ ምን ሊአደርግበት ነው ይሄ ሁሉ መሬት ፡ ሌላው የሚገርመው ከአጠገቡ የሪል እስቴት ባለቤት የሚሰራውን ስራ እንዲአቆም መደረጉ ። ታዲያ ይችናት ፍታሃዊት ኢትዮጵያ ? ይሄን ጥያቄ የበሻሻው ተወካይን ጠይቃችሁ መልስ አሰሙን እውነት ለህዝብና ለሃገር የምትሰሩ ከሆነ ።
@HhdHud-ut3zj
@HhdHud-ut3zj Жыл бұрын
atti min agabaa
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 ай бұрын
የሆንክ ነገር
@aaamithaylay5718
@aaamithaylay5718 Жыл бұрын
ወሸት ነው ይህ መረጃ ኢትኬር ሁለየ ወደፊት ይቀጥላል ወረኞች ይጨዋሉ ጊመሎች ወደፊት ይቀጥላሉ እንደተባለው ነው ነገርየዉ
@MasruGetachew
@MasruGetachew 8 ай бұрын
Awo lek belehal
@simreteshetu947
@simreteshetu947 Ай бұрын
Mati berta good job habesha mekegna new
@fayyeeAmaaree
@fayyeeAmaaree Ай бұрын
How I get this work
@Fasika_D
@Fasika_D 6 ай бұрын
Breakthrough lmn tewachuti
@LemechaDekebi
@LemechaDekebi 2 ай бұрын
Hi best for me
@wandmubibiso8817
@wandmubibiso8817 7 ай бұрын
Azegulen seweyewen lefered akerebulen
@MameDire-fb1xq
@MameDire-fb1xq Жыл бұрын
Bemigerm huneta tenant mata Wen ,23 Nov etcare jenjenewegn nbr .amesegenalew Fana
@AbebeMeseret
@AbebeMeseret 10 ай бұрын
Yene enat ከማመስገንሸ በፊት በደንብ እወቂ መረጃ ሁሉ ልክ አይደለም ለመንግስ አመታዊ ግብር የሚከፍል ድርጅት ምኑ ነው ሌብነት
@GebryeMelaku
@GebryeMelaku 5 ай бұрын
ለምን እየታየህ አታወራም
@LemliFantu
@LemliFantu 11 ай бұрын
ማንን እንመን
@ፋኖደግአረገ
@ፋኖደግአረገ Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/j32yfZ2LnLKAaK8 ቤተመንግስት ውስጥ ደሃን መመገቡ አይከፋም ነበር ግን ምን ያደርጋል ደብረብረሃን ላይ አፈናቅለው እየራበው ብርድ የሚጠብሰውን ዞር ብለው አላዩትም። ካአዲሳባም ቤታቸውን እያፈረሱ ወደዛው ነው የሚሸኞቸው። እግዚያብሔር ፍርዱን ይስጥ
@zeray-Stulmy30
@zeray-Stulmy30 8 ай бұрын
this mainsteam media reports are so mediocre and unloyal...ሰው ከምንም ተነስቶ እንደዚህ ይበጠረቃል...ቅሌታሞች!
@biboo002
@biboo002 Жыл бұрын
The old drewphoto they enter in your mind its risk
@ዘግዮን21
@ዘግዮን21 4 ай бұрын
fanawoch sile ultra life mi tilalachihu bizu hizi eyetemezegebe new
@ToyebMhmmd
@ToyebMhmmd 2 ай бұрын
ሁሉን ህገወጥ እየተባለም ን እንስራ
@zewudeshetu1433
@zewudeshetu1433 3 ай бұрын
Wshetamochi ketafi
@etuweldeamanuale6784
@etuweldeamanuale6784 3 ай бұрын
እንቅፋት ለምን ያሁኑን አዘግብም 0
@tewodrostilahun3802
@tewodrostilahun3802 10 ай бұрын
alpha mn aynet new
@eslemaneshet
@eslemaneshet 6 ай бұрын
እኔ እራሱ አልገባኝም
@hanatilahun9009
@hanatilahun9009 6 ай бұрын
ቅናቱ ነው
@MahirAdem-f2p
@MahirAdem-f2p Жыл бұрын
ወሬ ዝብላችሁ አትቀደዱ ኢትካር ከሰራህ ይከፍላል አሁን ያስቸገረን ግብሩነው.
@SerkeBaye
@SerkeBaye 6 ай бұрын
የኔ ውድ እስኪ ንገሩኝ ግራ ገባኝ እና ምንድነው ነገሩ ስራው በህገ ወጥ ነው ስራው እንዴ ሰው ላይስ የሚያመጣው ጉዳት የለም ወይ ?
@SerkeBaye
@SerkeBaye 6 ай бұрын
የኔ ውድ እስኪ ንገሩኝ ግራ ገባኝ እና ምንድነው ነገሩ ስራው በህገ ወጥ ነው ስራው እንዴ ሰው ላይስ የሚያመጣው ጉዳት የለም ወይ ?
@getabaleweshete3164
@getabaleweshete3164 3 ай бұрын
​@@SerkeBaye0:02
@IbsaNasir-y1h
@IbsaNasir-y1h 5 ай бұрын
Dedaboch nachuu fanawoch
@esubalewtilahun-dq8vz
@esubalewtilahun-dq8vz Жыл бұрын
enante rasu leba adelachihu mn yigermal fith be leba af ayamirim
@NebiyatKedir-qg1eb
@NebiyatKedir-qg1eb 6 ай бұрын
higawi negn kalk mereja sechi lemn fitun shefene mulu confdence kaleh ene gn abal aydelehu gn mn asdebekeh
@wandmubibiso8817
@wandmubibiso8817 7 ай бұрын
Leboche this is pyramid azegulen acheberare hulu be Abiye zemene leba aynorem
@topianaa
@topianaa Жыл бұрын
Good job fana 👏👏👏👏
@derejeadmasu3785
@derejeadmasu3785 Жыл бұрын
Ere Fana gobez nachu, inem seleba hogne neber, benante mikniyat terifiyalew...
@getachewalemu1603
@getachewalemu1603 Жыл бұрын
አይ ደሬ ለሀብት ሰለባ ልትሆን ነበር ድህነት ነጠቀህ፡ ኧረ ተው ጎበዝ ነገሮችን እንመርምር ዝም ብለን በጅምላ መነዳቱ ምን ይጠቅማል? ሰው ለማሰብ አይደል እንዴ አዕምሮ የተሰጠው! ባጭሩ pyramid scheme አንዲትን ሀገር እንደ ሀገር አዘቅት ውስጥ የሚከት ህገ ወጥ ንግድ ነው፡፡ ETCARE ግን የሀገርን ኢኮኖሚ boost የሚያደርግ፡ማህበረሰብን ከፍ የሚያደርግ (በስልጣኔም በኢኮኖሚም) ህጋዊ ድርጅት ነው፡፡አንብቡ፡ጠይቁ፡ተረዱ፡ያኔ እንኳን አንተ ሙሉ ቤተሰብህን ይዘህ መተህ ትሰራለህ፡this is the fact.
@changepostion
@changepostion Жыл бұрын
Er bakh😂
@DanielAssefa-gs3fj
@DanielAssefa-gs3fj 9 күн бұрын
This channel is blind because it's workers are falsehood. not only for our interesting plc which is etcare, recall to past years conflicts what it was saying???? Etcare is the only and the best plc. if you don't believe on this idea tell us a campaign which have such job opportunities for 100 thousand peoples, top tax payer!!!! ???? Anyway you are crying because etcare don't pay for medias to make promotion, it have it's own interesting method. Stop telling false!!! Be visionalists
@MegbDE
@MegbDE 6 ай бұрын
etcare leba
@ashenafiworku7781
@ashenafiworku7781 Жыл бұрын
የዚህን አጭበርባሪ እና ወንበዴ ድርጅት ማቲዬስ መባ የተባለ ወንጀለኛ በህግ ይጠየቅልን
@getachewalemu1603
@getachewalemu1603 Жыл бұрын
መረጃ ሰጭው ግን ንስሀ ግባ፡የምታወራው 1000000000% ውሸት ነው፡፡ምን ሆነህ ነው ግን በጌታ?
@MulatTsega-is2ms
@MulatTsega-is2ms Жыл бұрын
Sira atun sew sira silasgegne ayi habesha milegna bicha serteh telewet new yetebalikiw
@yibeltaldessie1515
@yibeltaldessie1515 Жыл бұрын
@@getachewalemu1603 kkkkkkkkkkkkkkkkkabaaaaaaaaa lemasegebate yejenejenehachew alu malet new aaaaaaaaaaaa
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 ай бұрын
አረ ወገን አስተውሉ ባለ ድርጅቱ ህጋዊ ነው እንዴ ምኝድ ነው የሆናቹህ ?
@HellenFassil-h2p
@HellenFassil-h2p 10 ай бұрын
መንግስት ግብር ከአባላቱ ሲከፈለው ለምን ወነጀለኛ ናችሁ አላለም
@MulaMula-xu4du
@MulaMula-xu4du 2 ай бұрын
It cear yewushetam sebseb dehan yegebe minch adrgeh ymdeskur diskram awukalehu yemtle sbsb lecture, baking, teacher&unemployment hiyiwet bematefat yiyazu!!!!!
@LemechaDekebi
@LemechaDekebi 2 ай бұрын
Add me please
@davetube1587
@davetube1587 7 ай бұрын
ወሬ ዝብላችሁ አትቀደዱ ኢትካር ከሰራህ ይከፍላል አሁን ያስቸገረን ግብሩነው.
ህገ-ወጡ የፒራሚድ ንግድ በኢትዮጵያ
6:56
Fana Television
Рет қаралды 36 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
ከኳስ ሜዳው ጀርባ  -  ፋና ምርመራ
55:50
Fana Television
Рет қаралды 73 М.
የደረጃ አድገት ምን ማለት ነው
18:53
Etcare
Рет қаралды 1,2 М.