ከኦቪድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጋር የተደረገ ቆይታ

  Рет қаралды 40,899

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 112
@medhanitniggusa9057
@medhanitniggusa9057 3 ай бұрын
❤❤❤በዚህ ዘመን ለኢትዮጵያ የደረሰክ በአገራችን በተስፋ እንድንቀጥል ከሚያደርጉ ጥቂት ሰዎች አቶ ዮናስ ታደሰ እናመሰግናለን።
@xxx-u2g7m
@xxx-u2g7m 3 ай бұрын
😂😂😂😂 meshewod yemayslechew hizb
@BiniyamYoseph-w3y
@BiniyamYoseph-w3y 3 ай бұрын
በጣም አስተማሪ እና ለአገራችን ተስፋ ሰጪ ኢንተርቪው ነው አቶ ዮናስ እግዚአብሔር ይባርክህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@SolomonGetahun-ij3jb
@SolomonGetahun-ij3jb 3 ай бұрын
አቶ ዮናስ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ያድላችሁ መልካም ሀሳባችሁን ፈጣሪ ያሳካላችሁ!!!
@damtewmekke2659
@damtewmekke2659 3 ай бұрын
እንዲህ አይነት ሰወችን አምላክ ያብዛልን
@jonijoni534
@jonijoni534 Ай бұрын
Impressed እንደዚህ የመሰሉ ሰዎች አንዳሉን አላውቅም ነበር
@bl8869
@bl8869 3 ай бұрын
One word! Visionary
@danielmekonnen4326
@danielmekonnen4326 3 ай бұрын
simply perfect vision!
@abenezersamuel4894
@abenezersamuel4894 3 ай бұрын
Exciting!
@WorkyehailuGebremichael
@WorkyehailuGebremichael 3 ай бұрын
God bless you❤
@temeseganeregassa
@temeseganeregassa 3 ай бұрын
በእውነት ብዙ ሰዎች ኢንተርቪ አሰጣጥን ካንተ ቢማሩ ፍጹም ረጋ ያለ ልስልስ ብሎ ፍሰቱን ጠብቆ ለሰዎች በሚገባ መልኩ ከጥልቅ እውቀት ጋር የተሰጠ ማብራሪያ በመሆኑ በጣም ገብቶናል እናመሰግናለን አቶ ዮናስ በርቱ
@zenebezinabu9812
@zenebezinabu9812 3 ай бұрын
This is inspirational,❤ and it shows Ethiopia has good hearts and a government that actually cares . The imperfections and so the lawlessness we hear today will go away if Abiy stays in power .
@yonasaddis503
@yonasaddis503 3 ай бұрын
Visionary young owner. Your work is very visible.
@gemechuwonbera3895
@gemechuwonbera3895 3 ай бұрын
What a grand vision i am sure you're speaking from your heart
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 3 ай бұрын
I congratulate you for such amazing journey so far in instituting timeless legacy. Spectacular move - Capitalizing on chronic issues of housing as opportunity, investing on R&D, and strong focus and loyality to the guiding lights of what makes OVID and on its operation principles! Had sole focus been on bottom line, OVID would be compromised! To serve and earn is your motto! Passion driven determination and commitment to deliver! Investing on manpower development for excellence! Vertically integrated in its need minimizing reliance on vendors! Standing ovation to you and all your team members in crafting OVID to such prominence! የነካችሁት ሁሉ ይባረክ! አሜን!
@wondwossenbezabeh1320
@wondwossenbezabeh1320 3 ай бұрын
New thinking (business model , work culture , patriotism); thank you my dear. Inspiring interview.
@bekeleregassa5885
@bekeleregassa5885 3 ай бұрын
A very impressive and Amazing speech.
@zekariasasefa2089
@zekariasasefa2089 3 ай бұрын
ስራን በተግባር ያስተማረ ጀግና። ሀብትና ትህትና የታድለ ልበቅን ኢትዮጵያዊ።
@barkotaddis
@barkotaddis 3 ай бұрын
Your dedication to excellence and strategic direction with patriotism has not only propelled the growth of the organization but has also positively impacted the communities. Your efforts in fostering partnerships and promoting sustainable practices have set a benchmark in the construction industry.
@hassetdino7413
@hassetdino7413 3 ай бұрын
ኢትዮጵያችን ነገው ብሩህ ነው !!!
@AandC1130
@AandC1130 3 ай бұрын
በጣም የሚገረም ሰው። ባንተ ቃለ መጠይቅ ዛሬ እኔ ተለውጫለሁ። አመሰግናለው አለቃ
@radicalv2720
@radicalv2720 3 ай бұрын
ኮቪድ ለመግዛት ጨርሰን ስናበቃ ሰራተኞቹ በጣም ጉቦኞች ናቸው በተለይ አንድ መኝታ ቤቱ ላይ ተቆጣጠሩልን !!!! ከከፈልን በሀሗላ ሳንፈርም ለሌላ ሰው በጉቦ አሳልፈው ሰጡብን በጣም ያሳዝናል ተበድረን የሞላልንን ብር በተስፋ ተምልተን አሁን የባንክ ወለድ መክፈል ነዉ የተረፈን ጉቦኞች ከስራ ይባረሩ!!!
@shulukashanka-z4w
@shulukashanka-z4w 3 ай бұрын
ኮቪድ 19 ነው?
@asefnak4764
@asefnak4764 3 ай бұрын
@@shulukashanka-z4w eza serategna nek ende
@SenaytTekeste-bo7cj
@SenaytTekeste-bo7cj 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@AdinewAbebe-eh7yx
@AdinewAbebe-eh7yx 3 ай бұрын
ኦቪድ ከተለመደው አስለቺ የፕሮጄክት መዘግየትን እና የተወሳሰበ የቤት ችግርን ከመቅረፍ አንጻር መስራት አይደለም ማሰብ የሚከብድ አዲስ ቴክኖሎጂ ይዞ በመምጣት አስገራሚ G+9 ቤቶች በ ሶስት ወር በመስራት ብቃቱን ስላሳየ በጣም እናመሰግናለን ! ነገር ግን ዓመት የሞላው የጉለሌ ሁለት (ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ) ፕሮጄክቱ ከተጀመረ አንድ አመት ሞላው ስራው ከቆመ ደግሞ 8 ወር አካባቢ ሆኖታል ። ስለዚህ እኛ ቤቱን ስንገዛ በድርጅቱ ካልቸር በፍጥነት ይስራል በሚል ተስፋ ስለነበር ሙሉ በሙሉ መቆሙ እንደ ሌሎች የተበላሸ ታሪክ እንዳላቸው የኮንስትራክሽን ድርጅቶች እንዳይሆን ትልቅ ስጋት ላይ ወድቀናል ። ስለዚህ ምንድነው ተስፋው?
@derejedejene9519
@derejedejene9519 3 ай бұрын
እንተርቭው በጣም መሳጭ እና አስተማሪ፣ ለአገርም ትልቅ ተስፋ ሰጪ ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም በጣም የሚያነቃ የሚያበረተ ነው። የOVID Group ስራአስኪያጅ ከአቶ ዮናሰ ታደሰን ከልብ አመሰግናለሁ።
@ጌች2023
@ጌች2023 3 ай бұрын
ለምን በአዲስ አበባ ላይ ብቻ ይረባረባሉ የሪልስቴት ባለበቶች፣ወደ ክፍለሀገርም ወጣ ማለት አለባቸው።
@ambessashield9360
@ambessashield9360 3 ай бұрын
I guess safety is one reason
@Berhanu-qv1xs
@Berhanu-qv1xs 3 ай бұрын
አቶ ዮናስ ታደሰ በጣም ትጉህና ህዝባችንን የቤት ችግር ለመቅረፍ ከልብ የተነሳሳ መልካም ሰው ነው❤ ሀገርን የሚለውጥ ሀሳብ የያዘ በተለይ ማቴርያልን ከማስገባት ይልቅ ያለንን resource በመጠቀም ይውጭ ምንዛሬን ማስቀረት ለእድገታችን ፈጣን ለውጥ ያመጣል የሚል እምነት አለኝ❤❤❤
@YosefSenai
@YosefSenai 3 ай бұрын
ጀግና።በርታ
@mrewadmekom7915
@mrewadmekom7915 3 ай бұрын
Knowledge + finance + honest business =success.
@rebka5068
@rebka5068 3 ай бұрын
ከእግዚአብሔር የተላካችሁ መላክኮች ናችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ታመስግናችሁለች ክብርልን ንገስልን ይህ ነው ስው ማልት መማር ማለት ይህ ነው በእጅጉ እናመስግናለን ኢትዮጵያ ሀገራችን በቅን ልብ ስውች ተክብራ ለምታ ለዘላለም ትኑር
@tage7300
@tage7300 3 ай бұрын
Stashiqabix enkuan belik atadergewum.ke egzaber yetelakachihu tilaleh.sint sewu bemiseqaybet hager
@wondwossenkassa8600
@wondwossenkassa8600 3 ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊያን ጠንካራ ሰራተኛ ነን : የስራ ባህል አለን የሚለው አያሳምንም ባይሆን የሥራ ባህል እያስተማርን ነው ማለት ይቻላል :: ለምን ማለባበስ አስፈለገ?
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 3 ай бұрын
Inspiring leadeship!!! Bravo!
@ኑእናንብብ
@ኑእናንብብ 3 ай бұрын
ሙሉ ኢንተርቪውን ሰማሁት አቶ ዮናስ ታደሰ ያደረገው ንግግር የተረጋጋ እና በማስተዋል ነው ። ነገር ግን ወደ ቤት አቅርቦት ስንገባ አንድ 10,000 ብር የወር ደሞዝተኛ ቤት እንዴት እንደሚያገኝ ፣ በስንት ጊዜ ከፍሎ ማጠናቀቅ እንዳለበት እና እንዴት ለቤት ባለቤትነት መመዝገብ እንዳለበት በግልጽ አልተብራራም ። አብዛኛው ቃለ መጠይቅ ድርጅታዊ መዋቅርን እና አሰራርን የተመለከተ ነበር that is good. ነገር ግን በሌላ ፕሮግራም ስለ ቤት ባለቤትነት እና ክፍያን የተመለከቱ አሰራሮችን ግልጽ የሆነ ፕሮግራም ብታዘጋጁ ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ ።
@muluworktwins12287
@muluworktwins12287 3 ай бұрын
እንደ ንግግርህ ከሆነ ኤማር ስራ አስኪያጅ እየስማው ነው የመስለኝ። በርታ በርታ
@farrobekele2991
@farrobekele2991 3 ай бұрын
እድሉ ብኖር ከዚህ የስራ ሰው ጋር የመስራት እድል ባገኝ ደስስስስስ ይለኛል
@wondulegesse6649
@wondulegesse6649 3 ай бұрын
Yonas ጀግና
@samsonbelayneh3446
@samsonbelayneh3446 3 ай бұрын
አቶ ዮናስ ታደሰ፣ ለኢትዮጵያ ሃገርህ እና ህዝብህ እንዲህ ቀና ልብና ሃሳብ ይዘህ መጥተህ ልታለማ እየሰራህ ስላለህ እኔ በግሌ ትልቅ ክብርና ምስጋና እሰጥሃለሁ ስለሚገባህ። እግዚአብሔር ሃሳብህን ከፍጻሜ ያድርስልሃ። ኢትዮጵያ እንደዚህ ያሉ ልጆች ይብዙላት።
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 3 ай бұрын
ያሰብከውን ሁሉ አምላካችን እግዚአብሔር ያከናውንልህ !
@meskeremmerawibetemariam4514
@meskeremmerawibetemariam4514 3 ай бұрын
ባለ ግዜ ነዉ
@negagetachew974
@negagetachew974 3 ай бұрын
ተስፋ ሰጪ የቤት አሰራርና በፍትሐዊ ዋጋ የሚሽጥ አሰራር ስለ ሆነ በርቱ
@seidyasin6736
@seidyasin6736 3 ай бұрын
ደምበኞች ለሚከፍሉት ቅድመ ክፍያ ዋስትና የተጠየቀው አልተመለሰም። በአጭሩ መሆን ያለበት የኢንሹራንስ አገልግሎት መስጠት ብቻ ነው። ከዚህ ውጭ ማንኛውም አካል የመንግስት ድርጅትም ቢሆን ከሕብረተሰቡ ቅድሚያ ክፍያ እንዲሰበስብ ሊፈቀድ አይገባም።
@miliyon938
@miliyon938 3 ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mesfinfikereslassie1404
@mesfinfikereslassie1404 3 ай бұрын
Real state jemro yecherese ayche alawkim fetari yehunachu 😊
@DerejeHaileselassie-x5w
@DerejeHaileselassie-x5w 3 ай бұрын
What happened to those realestate companies which are pioneers in the sector. Never heard of this one before a couple of yesrs ago. Something is mind boggeling.
@motivationalspace6828
@motivationalspace6828 3 ай бұрын
ማሻአላህ!
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 3 ай бұрын
መልከም ነገር አይተዋል ። ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት 5 ዓመታት መካከለኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች በከፍተኛ ደረጃ እንደሚጨምር እርግጥ ሆነዋል ። እንእርሶ ያለ አርቆ አሳቢ ባለ ሀብት ያብዛልን ❤ 🎉🎉
@bogaleoda6331
@bogaleoda6331 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን!!!🎉
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 3 ай бұрын
አቶ ዮናስ ታደሰ ለድሆች ላደረጉት ጥሩ ስራ የአለም ብረሐን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መድሐኒአለም እጥፍ አድርጎ ይክፈልዎ።
@omariumari1202
@omariumari1202 3 ай бұрын
በርቱ
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 3 ай бұрын
ስለመልካም ስራችሁ ኦቪድን እናመሰግናለን
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 3 ай бұрын
ለዝህች ሃገር እድገት እና የህዝብ ኑሮ መሻሻል ለሚያስቡ ባለሃብቶች ትልቁ መሳርያ ቅንነት ነው። አቶ ታደሰ ሃገሩን የሚወድ ፣ህዝብን በቅርበት የሚያውቅ እና በቅንነት የሚሰራ በመሆኑ ያሰበውን ሁሉ እንደሚያሳካ ጥርጥር የለኝም። መልካም አዲስ አመት እንዲሆንልህ እመኛለው።🎉
@bineymgeresu7888
@bineymgeresu7888 3 ай бұрын
(👍👌Amazing ) e/g yerdachu betam ds yelal
@sisaykassu1474
@sisaykassu1474 3 ай бұрын
There seems to be a discrepancy between what the owner says and what's actually happening. Oddly enough, there's no photo of the phone either.
@goodnews7295
@goodnews7295 3 ай бұрын
How about bole Japan we are waiting almost 2 years now please finish the project
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 3 ай бұрын
እሁን ችግር የሆነብን ሪል እስቴት እልሚዎች ብዙ ቢዝነስ ውስጥ ይገባሉ የጀመሩትን ሳይጨርሱ mostly ደግሞ በደንበኛው ገንዘብ ነው ለዚህም ይመስለኛል በጊዜም የማይጨርሱት በየቦታው ያንቦጫርቁና የሚይዙት የሚጨብጡት ይጠፋቸዋል እሁንም እንግዳህ የሚሉት ወደውጭ ቢዝነስም እያሰቡ ነውና እገር ቤት ይለውን ሪል እስቴት እጠናቀው ጨርሰዎል ወይ ለደንበኞቻቸው ካልጨረሱ እስቲ መጀመሪያ የጀመሩት ይጨርሱ we heard all promises but nothing to show ! እንዳይሆንቦት ሌላው መንግስት ማንም እየመጣ ህዝቡን እንዳይዘርፉ ህግ ያስፈልጋል ህዝቡ በጣም ያዛዝናል በስንቱ ይዘረፍ
@HaruZiydega
@HaruZiydega 3 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናቹ የኦቪድ ድርጅ በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ እና አድራሻቹ ብትገልፁልኝ
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 3 ай бұрын
Why only i Addisabeba ??? What about others part of Ethiopia???
@millionworkneh1754
@millionworkneh1754 3 ай бұрын
My 1st time to hear about this company. Was not advertised before?
@skylimit1423
@skylimit1423 3 ай бұрын
belongs to the PM
@millionworkneh1754
@millionworkneh1754 3 ай бұрын
​@skylimit1423 Praise God I did not know. He is investing in Ethiopia instead of hiding in Swiss or Malasyia or London. Investing back to his own people. By the way, my question was not who owns it.@@skylimit1423
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 3 ай бұрын
አቶ ዮናስ ለግለሰብ ቤት ይገነባሉ? ስልካቸውን ለጥፉልን
@mernu2003
@mernu2003 3 ай бұрын
Why is the Gerji houses still not sold or rented out? Is the cost of construction high, or is the housing company looking for unreasonable profit margins? The situation is paradoxical.
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
ሐሜት ነዉ ወይሰ ጠይቀህ አይሸጥም አሉህ?
@mernu2003
@mernu2003 3 ай бұрын
@@ዋሰ are they sold? If so, I stand to be corrected.
@andyt7703
@andyt7703 3 ай бұрын
new limatawi negade
@skylimit1423
@skylimit1423 3 ай бұрын
ባለ ጊዜ ። OVID የ አብይ አህመድ የግሉ ድርጅት መሆኑን አውቀናልኮ
@MelonnenMeku
@MelonnenMeku 3 ай бұрын
ተስፋ ሰጠከን በርታ
@antenehyeshiwas2596
@antenehyeshiwas2596 3 ай бұрын
ሰፊ የቤት ፍሌጎት መኖርና የፍሌጎቱ የመግዛት አቅምን ያገናዘበ አቅርቦት አለመኖር ልክ አሁን በየራል ስቴት ገንቢዎችና ገዥዎች እንደምናየው ፍላጎትና አቅርቦት የሰማይና የምድር ያህል ይራራቃል እውነት ለመነጋገር አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ሪል ስቴት አዋጪም ትርፋም አይደለም ዮናስ ጥሩ አማካሪ ያለህ አይመስለኝም ላንተ የሚያዋጣህ ብዬ የማስበው የሴራሚክ ኢንዱስትሪ ከ ጥሬ ሀብቱን በፋብሪካ ከማዘጋጀት ጀምሮ እስከ ሴራሚክና ፖርስሌን ታይልስ ልዩ ልዩ የመልክ ቀለሞችን የሽንት ቤት መቀመጫዎችን ሲንኮችን ገንዳዎችን የሚያመርቱ ፋብሪካዎችን ወደ ኢንዱስትሪ ቀይረህ ብታመርት እጅግ እጅግ አዋጪ ነው
@CalnNega
@CalnNega 3 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያን የሚወዱ ፈረሀ እግዚአብሔር ያላቸው ሰዎች እስከ ዛሬ ዬት ተደብቃችሁ ? እንኳን ለዚህ በቃን።
@mengistuch2
@mengistuch2 3 ай бұрын
Advertising at the cost of fana
@Shimelis-q8o
@Shimelis-q8o 3 ай бұрын
የመንግስት ፕሮገራም ነዉ ወይስ የግል ? የእውነት ከሆነ መንግሰትም ሀሆነ ግሉ በርትቷል ይቀጥሉበት
@eshetugizaw-
@eshetugizaw- 3 ай бұрын
በውጪ ያለን ኢትዮጵያዊያን ያለምንም ገደብ ሼር መግዛት እንድችል ህጉ መሻሻል ይኖርበታል ፡
@mohammedkamil9930
@mohammedkamil9930 3 ай бұрын
ድምፅህ በጣም ስለሚስብ የማስታወቂያ ድርጅት ብታቋቁም 😊
@michaelbusuamlak4896
@michaelbusuamlak4896 3 ай бұрын
Did I hear on average 300 million new babies per year born in Ethiopia? 1:00:17
@temesgenteklemariam9134
@temesgenteklemariam9134 3 ай бұрын
!
@kalulale1707
@kalulale1707 3 ай бұрын
ኦቬድ የአብይ ኮንስትራክሽን ድርጅት መሆኑን እናዉቃለን ይሄ ድርጅት ሆነ የአብይ መንግስት መቼም ኢትዮጲያን በልማት ቀርቶ ትንሽዋን ሰላም የማምጣት ፍላጎት ሆነ አቅም የለውም
@YAZANIYA340
@YAZANIYA340 3 ай бұрын
Ato tadesen ke gonh adrgeh ye bet chgr neberebgn sitl aykebdhm yoni ... kezihm gar dess yemil siket newu
@derejedejene9519
@derejedejene9519 3 ай бұрын
የአገራችን ትልቁ የኮንስትራክሽን ችግር የማኔጅመንት እና የEfficiency ችግር ነው። በስተመጨረሻ እንደተናገሩት፣ ይሄን የተቋሙን ውጤታማነት በተለይ Efficient ከንትረክሽን ማኔጅመንትን ከፋና ጋር በመተባባር በመደበኛት በTV ስልጠና ብሰጡ፤ ብዙዎቹን ይለውጣሉ የምል እምነት አለኝ ።
@HB-gs6wp
@HB-gs6wp 3 ай бұрын
Ye Abiy Ahmed bale gize contractor. Antem Ende Sunshine, Teklebirhan Ambaye Kechewata wuchi Tihonaleh... Tinish Tebiken. Dil Le Fano
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 3 ай бұрын
ከመንግስት ጋር በመተባበር ህዝቡን መሬት አሳጥታችሁ እናንተ እንደልባችሁ እየዘረፋችሁ በፈለጋችሁት ዋጋ ዳሃ በማይቀምሰው የምትሸጡ ዘራፊዎች 😂😂
@teedyteedy6602
@teedyteedy6602 3 ай бұрын
Comment section full of ovid scammers
@haqu5431
@haqu5431 3 ай бұрын
አቶ ዮናስ ጥሩ ህሳብ ነው ግን ሁሉን ይዘን ብላችሁ ትልቅ ሞኖፖሊ በመፍጠር ለውጭ ጅቦች እንዳታስበሉን
@KassaMircha
@KassaMircha 3 ай бұрын
አቶ ዮናስ ከየት የመጣ ሰው ነው? ምንም ያልነበረ ሰው ከትላልቆች ባለስልጣናት ጋር በማበር ያቋቋሙት ድርጅት ኦቪድ ይባላል:: የሀገሪቷን መሬትና ገንዘብ አግበስበሱት:: ዝርፍያ ነው የተያዘው:: where is all that finance coming from?
@NatnaelTemesgen-y6d
@NatnaelTemesgen-y6d 3 ай бұрын
ye Putin photo nw letfkew, Jezba
@Peace-ok7xo
@Peace-ok7xo 3 ай бұрын
Putin matawkew kehone zim bel ante donkey
@tsegayetaye8518
@tsegayetaye8518 3 ай бұрын
300000000 ሚሊየን የሚለው በሶስት ሚሊየን ቢስተካከል
@SeifeHailu-m9m
@SeifeHailu-m9m 3 ай бұрын
የአብይ ነው
@Man-y2k
@Man-y2k 3 ай бұрын
ባለቤቱ አብይ አህመድ ነው ኦቪድ ማለት ኦሮሚያ ቪዥን ዲቨሎፕመንት ነው
@AdmasuAlemu-p5t
@AdmasuAlemu-p5t 3 ай бұрын
ቢሆን ምን ችግር አለዉ
@aregahailu2487
@aregahailu2487 3 ай бұрын
ለእማራ አይሆንም
@AdmasuAlemu-p5t
@AdmasuAlemu-p5t 3 ай бұрын
@@aregahailu2487 መግዣ ከሌለህ አብይ ድሀ ይወዳል ይሰጥሀል ታገስ
@awolyassin5433
@awolyassin5433 3 ай бұрын
ሥራህን ሥራ ወሬ አትዝራ
@abrhamalemayehu2280
@abrhamalemayehu2280 3 ай бұрын
ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት አሉ ጅል
@skylimit1423
@skylimit1423 3 ай бұрын
ቀዳዳ
@haqu5431
@haqu5431 3 ай бұрын
አቶ ዮናስ ጥሩ ህሳብ ነው ግን ሁሉን ይዘን ብላችሁ ትልቅ ሞኖፖሊ በመፍጠር ለውጭ ጅቦች እንዳታስበሉን
ኦቪድ የሚገነባው ትልቅ ከተማ በአዲስ አበባ
11:30
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН