የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከባለሃብቶች ጋር ባደረጉት ውይይት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ ክፍል 2

  Рет қаралды 229,506

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 287
@asfawghiwot3003
@asfawghiwot3003 6 жыл бұрын
Really I can say you are prophet from heaven of Ethiopian politics....May God be with you...!!!
@almeayalew7664
@almeayalew7664 6 жыл бұрын
ግልፅነት በጣም ጥሩ ነው የማያደርግቱን አደርጋለሁኝ እያሉ ተስፍ ከሚሰጡት ማርፍ ጥሩ ነው ሁሉም በአንደየው አይሆንም ቀስበቀስ ይፍታን የንሮ ውድነት በፍጥነት ይፍታ ሰው ተማሮል ባለሱቁ ነጋዴወች ሊታዮ ይገባን እግዚብሒር ይርዳህ ህዝቡ ከጎንህ ይቆማሉ
@zortebo
@zortebo 6 жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ መከናወንን እንዲሰጦት እመኛለሁ!
@grmawit4568
@grmawit4568 6 жыл бұрын
ደኩተር አብይ አህመድ በእውነት በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው እኛ ተቀብለናል ትክክል ነዎት ይቅር አገር ያክል ያንድ ግለሰብ ቤትም ባንድ ቤት እንድ ልጅ ስራ ብሰራ ሙሉ ቤተሰብ ማስተዳደር እና መቀየር አይችልም ሁሉም ልጅ አብረው ከሰሩ ግን ይቅር ለራሳቸው ለሌላም ይሆናሉ so አንድነት ያስፈልጋል ።።።።መልካም የስራ ዘመን ይሁንልዎት አጀማመሩ እንዳማረ መጨረሻውም ያሳምርልን.... ብሩህ ተስፋ ለምየ የኢትዮጵያ
@freemont-mike
@freemont-mike 6 жыл бұрын
A speech we've been waiting to hear for years ! In love with our PM.
@freemont-mike
@freemont-mike 6 жыл бұрын
True !
@gizawgetachew1770
@gizawgetachew1770 6 жыл бұрын
የእስራኤ አምላክ ህይው እግዚአብሔር ይባርክህ እንካን ለሃገር ለግል ኑሮ ተምሬበታለሁ እውነትን መናገር ፍውስ ነው ተባረክ
@kedirhailu1140
@kedirhailu1140 6 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም። ክቡር ጠ/ሚኒስቴር። ሰላም ና ጤና ይሁን ከንግግራቸው። በጣም አሪፍ እቅድ እንሻ አላህ። እድሜ ይስጠን።
@qa5504
@qa5504 6 жыл бұрын
Kedir Hailu ሙሥሊም አደለም ሥለዚህ ያአላህ ሠላምታ አይገባዉም
@Me-vz4xv
@Me-vz4xv 6 жыл бұрын
ከአላህ ዉጭ ሌላ ጌታ የለም Qa mogy Abiy Ahmed Ali Ye eslam sm meslogy
@qa5504
@qa5504 6 жыл бұрын
Kedir Hailu አደለም ሆዴ ሥሙ ነዉጅ በርግጥ አባቱ ሙሥሊም ናቸዉ እሱ ግን ፕሮቴሥታንትተከታይ ነዉ
@Me-vz4xv
@Me-vz4xv 6 жыл бұрын
ከአላህ ዉጭ ሌላ ጌታ የለም Qa by honm demu wst islam ale. Asb engy. Enkuan orthodox alhone.
@qa5504
@qa5504 6 жыл бұрын
Ethiopia Hagere ያዉ ነዉ ሁሉም በአላህ አምላክነት ካላመኑ አደለም የአላህን ሠላምታ ማቅረብ ጉዋደኛም ማድረግአይቻል ሥለዚህ ደሙ ዉሥጥ ኖረ አልኖረ ሣይሆን ሠላምታ የቀረበለት ለሱ ነዉ አደል ሥለዚህ እዲህ አይነት ሠላምታ ሊቀረብለት እሚገባዉ በአላህ የሚያምን ብቻ አለቀ
@abebcheders2850
@abebcheders2850 6 жыл бұрын
የዎለድካቸው ይባረኩልህ!!!
@ሳራየድንግልማሪያምወዳጅ
@ሳራየድንግልማሪያምወዳጅ 6 жыл бұрын
ዉዉዉ ዉዉዉዉ አነጋገርህ ብቻ ቁስል ያክማል 😍😍😍😍 የሀሳብህ እግዚአብሔር ሙሉ ያርግልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nnsbsbhsbshsbsbss7365
@nnsbsbhsbshsbsbss7365 6 жыл бұрын
ጌታ ጥበቡን ያብዛልክ
@danieljoseph2392
@danieljoseph2392 6 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዶክቶር ኣቢይ እግዚኣብሀር ካንተ ጋር ይሁን
@maereghana5406
@maereghana5406 6 жыл бұрын
የኔ ምሁር የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምን ላግዝህ ሀብት የለኝ እውቀት
@shewitkg
@shewitkg 6 жыл бұрын
እንግዲህ ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር ከጎንህ ይሁን። ይህን አስተሳሰብህን አንዲትም ነገር ሳትታጠፍ ክእኛ ጋ እና ከባለሃብቱ ጋር ለመራመድ ያዝልቅህ እሏለሁ። By the way I like the way you said about attitude. Keep up your great start and make Ethiopia GREAT! May God bless Ethiopia.
@አላህሆይመጨረሻዬንአ-የ1ነ
@አላህሆይመጨረሻዬንአ-የ1ነ 6 жыл бұрын
ዋውው ንግግርህ በጣም ያረካል አላህ ካንተ ጋ ይሁን ወዴፊት ብዙ ለውጥ እንደምታመጣ አያጠራጥርም
@teferisyum9229
@teferisyum9229 5 жыл бұрын
Thank you D'r aibey Ahmed God bless you
@MohammedHasun-n4y
@MohammedHasun-n4y Ай бұрын
❤🎉አሏህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉❤
@Flameking1
@Flameking1 6 жыл бұрын
BIRUHE SEWU. WE ARE WITH U. I WISH LONG LIVE FOR U.
@rabiaabdo4477
@rabiaabdo4477 6 жыл бұрын
ጠ/ሚ ዶ.ር አብይ አህመድ ትልልክ ነህ ንግግርህ ሁሉ ፈገግታህ ራሱ ህይወትን ያድሳል "እናት ስትታመም ከጎኗ ሆኖ ማስታመም እንጂ ስትሞት ለመቅበር መምጣት ያልከው "like
@helengrima1084
@helengrima1084 6 жыл бұрын
ጥሩ ጅማሬ ነው እያሳየከን ያለከው በዛ ላይ እውነት እውነቱን ነው የምትናገረው ይምትችለውን ብቻ ነው ቃል እየገባህ ያለከው የማይሆን ነገር አደርጋለው ብሎ ቃል መግባት ነው አደጋዎችን የፈጠረው አንተ ትለያለክ በርታልን ሁሌም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@sisaylsm6814
@sisaylsm6814 6 жыл бұрын
I wish everyone thinks the way you do Dr abiy ahimed long live....
@SaraSara-pg9dj
@SaraSara-pg9dj 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን
@محمدمحمد-ث3ه3ر
@محمدمحمد-ث3ه3ر 6 жыл бұрын
Sara Sara ውይ መልካም እናት ያሳ
@መኖርፈራሁሀገሬ
@መኖርፈራሁሀገሬ 6 жыл бұрын
ነው ነተ
@mahletnega72
@mahletnega72 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጨመርበት ይርዳን
@serguteselassie3533
@serguteselassie3533 6 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅልን። አሜን።
@aminahchannel3307
@aminahchannel3307 5 жыл бұрын
አብያችንየኛጀግናመሪአላህይጠብቅልንየኔውድመሪ
@Alfabet-1
@Alfabet-1 6 жыл бұрын
Bravo Abiyiye, you are amazing man. I am pretty sure, you will make a change. Long life
@sawdarida8970
@sawdarida8970 6 жыл бұрын
ላንተ ሁሌም የምመኝልህ ሰላምህን ያብዛውው አላህ አገርን እንዳረጋጋህ አላህ አንተን ደግሞ ሰለም ያብዛልህ አላህ ይጠብቅህ
@feventigistu9873
@feventigistu9873 6 жыл бұрын
What a leadership. ......God Bless You.
@MS-mb1cl
@MS-mb1cl 6 жыл бұрын
ጠቅላይ ሚንስትር ዶር አብይ እግዚአብሄር። ይባርኮት። የጃመሩት ጉዞ ቀላል አደለም። እግዚአብሔር ቦታ ስለስጦት እናመስግነዋልን። እንዳ ጃመሩት እንዲሁ እግዚአብሄር በመልካም ያስጨርስዎት። አሁን እንዳየኖት አጃማመሮ በጣም ጥሩ ይመሳል። እኔ ግን ቅሬታ አለኝ ። ብዙ የእንግሊዝኛ። ቊንቊ ይጠቀማሉ። እርሶ የሀገር መሪ ኖት የእርሶን ንግግር ህዝብ በሙሉ ይሰማል። አውቃለሁ ሁሉም ሰዉ አይረዳዎትም። እባኮትን አስቡበት።
@fenudabaeyasusegetanuu6776
@fenudabaeyasusegetanuu6776 6 жыл бұрын
Woooo geta edeme naa tenaa yesete tebabune yabezaleke tabarake
@Olaanake
@Olaanake 6 жыл бұрын
What a leader ! I thank God for giving us such a great person to deliver us from the burden of poverty
@s.gs.g3920
@s.gs.g3920 6 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ። እናመሰግናለን ስራህን በሚገባ እየሰራህ ነው ። ሁላችንም ከጉኑ ሆንን በምንችለው ሁሉ እንርዳው ። ኢትዮጵያን አንተ ነህ ቀና አርገህ ህዝቦችን ከስደት የምትመስልሰው ኢትዮጵያን አንድ የምታርገው ኢትዮጵያ አንተ እጅ ላይ ናት ። እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ።ማንም ቢቃወምህ በሂደት ስራህን አሳያቸው ። 🙏🙏🙏⛪💚💛❤
@tekanego5295
@tekanego5295 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር። በነገሮች ሁሉ ይርዳህ እግዚአብሔር። የኢትዮጵይን አገራችንን ፍቅር ያብዛልን
@mekyabelay835
@mekyabelay835 6 жыл бұрын
አላህ የስራ ጌዜህን ይባርክል ዶክተር አብይ አህመድ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ9ጰ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ9ጰ 6 жыл бұрын
አንጀት አርስ ንግግር እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@chinamengesha2587
@chinamengesha2587 6 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥ ዶክተር አብይ😍👌👌
@aishad835
@aishad835 5 жыл бұрын
💟💗💟💗💟💗💟👌👍👌💟💗💟👌👍
@123MYPEOPLE
@123MYPEOPLE 6 жыл бұрын
God bless you PM Abiy.
@herasame4622
@herasame4622 6 жыл бұрын
God bless you our best PM
@AaAa-rd9li
@AaAa-rd9li 6 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ እድሚ እና ጤና ጨምሮ ይስጥህ ።
@batulaanulo780
@batulaanulo780 6 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ አላህ ይጫምርልህ 👍👍
@andken5148
@andken5148 6 жыл бұрын
👍 GOD BLESS YOU MR PM.💙
@joyaku8707
@joyaku8707 6 жыл бұрын
እውነታውን ተናግሯል "እኔ propose አርጌአለሁ አብረን እንስራ ኢትዮጵያ ትቀየራለች አምናለሁ ። እኔ propose ስላደረኩኝ ብቻ እኔ ብቻ እንደምቀይረው የሚያስብ ዜጋ ካለ ትክክል አይደለም ። የሚቀየር አገር አለን መቀየር የሚያስችል ጭንቅላት አለን ስድቡን ጥላቻውን መለያየቱን እንተወው አንድ እንሁን በዚህ መንገድ እንቀይር የሚል አሳብ አቅርቤአለሁ "
@melkamumeshesha2511
@melkamumeshesha2511 6 жыл бұрын
it is a good speech
@etsegenetgobenna8088
@etsegenetgobenna8088 6 жыл бұрын
God bless you PM 🙏🙏🙏🙏
@mofaris817
@mofaris817 6 жыл бұрын
Keep up bro good jobs
@zufanhaile1953
@zufanhaile1953 6 жыл бұрын
Wow Very clear speach. The people should take responsible.
@danielgetachew2260
@danielgetachew2260 6 жыл бұрын
Docter GOD bless you and keep you.
@merimamustefa9869
@merimamustefa9869 6 жыл бұрын
እውነት ቀጥልበት ዶክተር እንደው ማሻ አላህ
@mihretgirma5106
@mihretgirma5106 6 жыл бұрын
I love you Abiy you are the best you are what Ethiopia has needed for so long Hope you are able to exhaust your potential
@kalkidanniguse4361
@kalkidanniguse4361 6 жыл бұрын
ሰላምክ ይብዛ
@semirayimer3766
@semirayimer3766 6 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ አብይ
@leticiamazongo5099
@leticiamazongo5099 4 жыл бұрын
love Ethiopia😍
@fitsumsheger6023
@fitsumsheger6023 6 жыл бұрын
የልጅ አዋቂ !!
@madonnaahmad7225
@madonnaahmad7225 6 жыл бұрын
fitse mehari አብይአላሕይርዳሕኢሻላየሙስሊምጥያቄምነውዘነጋመልጂሳችንመልስይሰጠንበግፍየታሰሩዉዝታዞቻችንይፈቱልንበረመዳንዉስጥመፈታትአለባቸውየወድሞችሕማዘንአለብሕይመለክትሐልባልሰሩወጁልበራሳቸውአገርግፍሲደርግባቸውእድሜያቸውብስርቤትእረይምራራቹአድየሖንያሎለደያተወለደፈጣሪፍሩይቶፕያመሖናቸውአትርሱ
@hajarhajar3855
@hajarhajar3855 6 жыл бұрын
ዋው ቃላት አጠርኚ እድሜና ጤና ይስጥክ
@wernerkampf5505
@wernerkampf5505 6 жыл бұрын
Thanks good
@abrahamendeshaw7846
@abrahamendeshaw7846 6 жыл бұрын
Ufa mn endeml kale yelegnm egeziabeher yasebekwn yasakelh❤❤❤❤👈💚💛❤👈
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን 6 жыл бұрын
መጨረሻህን፡ያሳምረው፡ንግግሮችህ፡ቁስልን፡ያክማሉ።
@genetgebremicheal8379
@genetgebremicheal8379 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። amenn amenn idime ina tena ystelen
@relaxedmind01
@relaxedmind01 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። hey
@relaxedmind01
@relaxedmind01 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። am from sudan
@genetgebremicheal8379
@genetgebremicheal8379 6 жыл бұрын
Kuul Five ire sentl donkoro new yalew
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን 6 жыл бұрын
Genet Gebremicheal kkkምነው፡ማሬ
@alahamadulilahalakuhala959
@alahamadulilahalakuhala959 6 жыл бұрын
masha Allah
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ 6 жыл бұрын
ጠቅላይ ሚኒስተር እግዚአብሔር ያግዝዎት
@accesstelecom395
@accesstelecom395 6 жыл бұрын
ዶክተር አብይ ተባረክ ፈለፍትክ ጌታ ይቅደም
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 6 жыл бұрын
አብይዋየ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን
@ሀሊማኡመር-ጘ5መ
@ሀሊማኡመር-ጘ5መ 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ እርሜና ጤና ለአብይ አህመድ ያረብ ከኛ ከህዝቦችህ ጋር ሞት ለወያኔ
@yemanekidane2984
@yemanekidane2984 6 жыл бұрын
good spech
@wadelwad690
@wadelwad690 6 жыл бұрын
በእውነት እባዬን መጣ ካነጋገሩ ያለፈው አስቤ ስለሁሉም እግዚአብሔር ያውቃል ብቻ በርታልን ዶ.ር አብይ
@jowellajoe6305
@jowellajoe6305 6 жыл бұрын
Great ....
@solomondbleay
@solomondbleay 6 жыл бұрын
"ask not what your country can do for you, ask what you can do for your country."
@christinanegash7421
@christinanegash7421 6 жыл бұрын
Waw waw Dr Abeye Ahemed Egezeabeher betesebehen yebarekeh endete des yemele negegere new anjeten new yarasekew 👌👌👌👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
@getachewtadesse6869
@getachewtadesse6869 6 жыл бұрын
ፈጣሪ ሃሳብህንና ፍላጎትህን የሚያሳካ የተግባር ውጤት አምጥቶ ብዙ የሚጠብቅብህን ህዝብና መንግስት ለማርካት ያብቃህ፡፡ ልክ አንተ እንደምትለው የሥራ ባልደረቦችህና ሾማምንት በአንተ ልክ ራሳቸውን ሀገርና ህዝብ የሚጠብቅባቸውን ሥራ ለመስራት ብሩህና ቅን ልቦና ይስጣቸው፡፡ በተለይም የፍትህ ተቋሙ ላይ የገለጽከው አገላለጽ በጣም ትክክል ነው፡፡
@rozaadadii8467
@rozaadadii8467 6 жыл бұрын
Yatyopya jagena egzabher yetbkelen 👍👍❤❤
@destaabreha4095
@destaabreha4095 6 жыл бұрын
ጥሩ ጅማሬ ነው በርታ!
@genetamare5026
@genetamare5026 6 жыл бұрын
እንደው ምን ላደረገህ እግዚአብሔር አለ ምክነያት እዚህ ባታ አለስቀመጠህም ጥሩ ስራ በይስራም እንኮን የአንድ ስው አስተሳሰብ መቀየረ ማለት አገር እንደምቀይር ነው የመቆጠረው ምክነያቱ አሁን ያለነው ትውልድ ምን እና እንደያ ማስብ እንዳለበን አናውቀም ብቻ ጌታ ይረዳህ
@amboro048
@amboro048 6 жыл бұрын
MashaAllah masha allah masha Allah masha
@researchethicsreviewcomitt160
@researchethicsreviewcomitt160 6 жыл бұрын
Thank You
@abezashabezash9877
@abezashabezash9877 6 жыл бұрын
በአረብ ሀገር ለሚሰሩ ስህዴተኞች እህቶች።ላይ መንግሥት እ እጁን ያስግባ በተለይ አለመኖሪያ ፍቃድ ለሚሰሩት በጣም ከባድ በደል ይፈፀምባችዋል ሀገርም ለመግባት በጣም ስቃይ ነው ቶሎ አያሳፍሩንም በተለይ በተለይ ከአረብ ሀገር የሚላክ እቃ ቀረፅ አለአግባብ ስለ መሆኑን መንግስት ሊያስተካክለው ወሳኝ ጉዳይ ነው ዶክተር አብይ አህመድ ጅማሪም እንዴ አማረ ቀጣዩም ተግባር እንደሚሆን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@nigistkassa9376
@nigistkassa9376 6 жыл бұрын
Wawww lehager yemiyasb meri endezih new tebarek
@kalkidanzenebe1513
@kalkidanzenebe1513 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ዶ/ር አብይ የማይከብድ ሰው ደስ የምል ቆምነገረኛ መልካምነትህን አይቀይርብን
@foziyemengstu6871
@foziyemengstu6871 6 жыл бұрын
Dr 'Abye 😍😍😍
@Ka-og2dz
@Ka-og2dz 6 жыл бұрын
እጊዜሐአቤረ የፋትሀህ አምላክ ነዉ ኢትጲያን ሊኪስት ነዉ መሠል መነሸዉ ያማረ መድረሻዉም መልካም ነዉ የሚሆነዉ ኢትጲያ እጅሸን ወደ እጊዜሐቤረ ዘራጊ
@saralegess2467
@saralegess2467 6 жыл бұрын
እ/ር ጥበብን ያብዛልህ
@ዲኔነውሂይውትዲኔነውሂይው
@ዲኔነውሂይውትዲኔነውሂይው 6 жыл бұрын
አላህ እድሜህን ይርዝምልን ያረብ ትክክል ነህ አንድ አንተ ቢቻ ሀገር መልውጠ መቀይር አችልም ግን ህዝቡ ሊነሳ ወጣቱ ወንዱም ሴቱም ሁሉም ለእደግት ለልውጥ መሰራት አልበት እንሻ አላህ በአላህ ፈቃድ
@ግዜእታይግዱ
@ግዜእታይግዱ 6 жыл бұрын
እስከ እግዚአብሄር እድመክን ያርዝመው የወጣቶዎች ብልህ ነህ
@asmarech591
@asmarech591 6 жыл бұрын
ወይ እውቀት አትጠገብም ስስት ነህ እግዛብሔር ይጠብቅህ እንዳታይነት ሁለት ሦስት ቢፍጠር ኡትዩ የት ትደርሳለች
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 6 жыл бұрын
Mashallh anegagerh des silee
@getchadmasu1958
@getchadmasu1958 6 жыл бұрын
He's really hero God bless him
@emanuelgemeda4127
@emanuelgemeda4127 6 жыл бұрын
Keep up good work, I know it won't easy to deal with corrupted business community. let everybody play on the rule of law.
@binyamezra6899
@binyamezra6899 6 жыл бұрын
Bravo Enough is Enough...Lets change the damn cultures in Ethiopia, lets have working culture, serving culture..... Sishome yalebela ...should be stopped...We have to be strict on corruption
@NN-qv4jc
@NN-qv4jc 6 жыл бұрын
አናመስግናለን ለሁሉም ነገር ግን እባክህ አርብ ሀገር የላን ሰውች ችግር ለመፍታት ሞክር
@abebechmegira1794
@abebechmegira1794 6 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውውውው
@tesfalemmisgina2627
@tesfalemmisgina2627 6 жыл бұрын
በአገራችን በነፃ መስራት እንደ ተቃዋሚ ፓርት ነው የሚቆጠር
@ዲኔነውሂይውትዲኔነውሂይው
@ዲኔነውሂይውትዲኔነውሂይው 6 жыл бұрын
ወዮ እቺ ፈገግታህ ለዘላለም ትኑር ያረብ
@Rippedsad
@Rippedsad 6 жыл бұрын
This new p/M has a nobility in his ethical principles as to practice, of phlosophical As to transfer experience teaching to the younger generation is definitely essential To growth of employment as well as economic, Blessing to him and to all his family. *
@مرادالثيوبي
@مرادالثيوبي 6 жыл бұрын
አሪፋነው ቀጥሉበት የምንግሥት ን ሀብት የመሚጨበረብሩ አሉ
@ሀሊማኡመር-ጘ5መ
@ሀሊማኡመር-ጘ5መ 6 жыл бұрын
አረ እውጭ ላለንው መፍትሄ ስጠን አመቻችልን አገራችን እንግባ
@እየሱስክርስቶስፍራጅድንግ
@እየሱስክርስቶስፍራጅድንግ 6 жыл бұрын
ሙስና ነው አገራችንን ደሀ ያርገው ሊባ ነፍ ነው ያለው
@sirajeBizuneh
@sirajeBizuneh 6 жыл бұрын
ምን ላርግልህ እምትለውን ሙዚቃ ለ ዶ/ር አብይ አህመድ ጋብዙልኝ
@lulahkokanos2544
@lulahkokanos2544 6 жыл бұрын
ብሩህ ተስፋ ዶር. አብይ አህመድ
@sifanalhabeshsifi420
@sifanalhabeshsifi420 6 жыл бұрын
አሁን ገና ኢትዮዽያ 😍😍😚😚 ኑርልን ክፉን አልስማ
@tayechtek2601
@tayechtek2601 6 жыл бұрын
H
@ansariianas7340
@ansariianas7340 3 жыл бұрын
Aswrwb jzkl maasha'allah alhamdulillah allahuakubar #freeallpoliticalprisoners #freejoharmuhamad #freehamza borana#konelgamachuu
@alemamenenerdawgetae322
@alemamenenerdawgetae322 5 жыл бұрын
leba nek afekibe
@konngitgetachew6231
@konngitgetachew6231 6 жыл бұрын
ኡፍ ይሄ ሠው አምላክ ይባርክህ
@taybamohamed8108
@taybamohamed8108 6 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥክ ምኞትህ ይሳካልህ
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 25 МЛН
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 11 МЛН
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 28 МЛН
Новости дня | 13 декабря - вечерний выпуск
11:50
Euronews по-русски
Рет қаралды 6 М.
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 38 ( BY BRUNO )
39:44
Awra Tube
Рет қаралды 45 М.