ተስፈኝነት፣ ቁጭትና ንዴት ይሰሙኛል- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

  Рет қаралды 24,758

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 132
@ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ
@ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ 3 ай бұрын
Our prime minister Dr Abiye Ahmed we Ethiopian are very lucky to have a leader like you love you 💕 ❤️ 💝 💝 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✅✅✅✅✅✅✅
@eyobtadele2488
@eyobtadele2488 3 ай бұрын
...."ቆንጆ የከተማ ሞዴል ይሰራል ! ..." ጎበዝ ይሄን ሰው ብናግዘው በእውነት ታላቅ ትሩፋት ለአገራችን ይተርፋል ! Remarkable servant leadership ! Long live my PM !
@michaeltilahun8898
@michaeltilahun8898 3 ай бұрын
Betam 🙏🏽
@LegesseBegashaw-m6p
@LegesseBegashaw-m6p 3 ай бұрын
God is with you. Our lovely PM DR. Abiy, God bless you.
@FuadYesuf-l7t
@FuadYesuf-l7t 3 ай бұрын
Bravo abiy Bravo arbaminchea Bravo Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤❤❤❤ lo oho loho loho
@robloxNYC
@robloxNYC 3 ай бұрын
Masha Allah Praminster Abiy Ahmed Allah ytebqih wendimachin
@ephrataemiru3178
@ephrataemiru3178 3 ай бұрын
May God be with you through all!
@merontefera8566
@merontefera8566 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አቅም ይሁንልህ
@MesataKefe
@MesataKefe 3 ай бұрын
Emba ena Saq Tesfa yetedebaleqe simet !!! Gamoooo We love you !!!! Thanq you Our PM!!!!
@habtamuolke5866
@habtamuolke5866 3 ай бұрын
እውነተኛ የኢትዮጵያ መንግሥት እስከሚሜጣ ድረስ ነው ተስፋ አድርገው ስጠብቅ የነበረው ።
@abrahamkuhulay9401
@abrahamkuhulay9401 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ኣምላኽ የባረካት ሃገር ናት ማስራት ነው የምትፈልገው
@ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ
@ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ 3 ай бұрын
አብቹዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድንቁ መሪዬ ❤❤❤❤❤❤
@birhanub7108
@birhanub7108 3 ай бұрын
አብቹዬ ተው ይሄ እዝብ መሃል ያለጥንቃቄ መንቀሳቀስ ብልህ እንቢ ብለኸኛል እኛ እኮ ዕድሜክ ዘመንክ እስከፈቀደልህ በደህና በጤና እንድትመራን ነው የምንፈልገው አንተ ግን ስንት ውርጋጥ በበዛባት አገር ላይ ክፉ የሚያስብና የሚሞክር እንደ ሌለ በነፃነት መንቀሳቀስህን አብዝተኸዋል ለማንኛውም ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁንህ
@አሰገደች
@አሰገደች 3 ай бұрын
አሜንንንንንን አየዞሕ እግዚአብሔር ከሱ ጋር ነው ያለው አደራሕን ለእግዚአብሔር ሰጥ እሡን የሚጠብቀው የማይተኛ የማያንቀላፋ ስለሆነ እንጂ በጠላቶቺማ መከራና ምኞት ቢሆን በመጀመሪያ የሹመቱ ቀን ገለውት ነበር ጠላቶቹ ሁሉ እንደቀጠለ ይንጠባጠባሉ አይዞህ እሡም ኢትዮጵያን ገና ብዙ በዙዙዙዚዙ ስራ እየሰራ የከፍታ ጫፍ ላይ ያስቀምጣታልአይዞህ በፀሎት እንርዳው ለእግዚአብሔር አደራ እንስጠው የኔ ስራ ይሔ ብቻ ነውጠባቂው ፈጠራ ብቻ ስለሆነ ለሱ ሰጥቼዋለሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@Redseaafar00
@Redseaafar00 3 ай бұрын
Abichu great leader
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 3 ай бұрын
ዓይንህ የበራ ድንቅ መሪ 🙏🙏🙏❤❤❤
@danileteffra3573
@danileteffra3573 3 ай бұрын
በጣም የምንወድህ መሪያችን
@גשאוצדאלו
@גשאוצדאלו 3 ай бұрын
አሁን ምኑ ነው የሚወደደው አይ ጋላ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ 3 ай бұрын
አግባው
@አሰገደች
@አሰገደች 3 ай бұрын
አንተ ተሳዳቢ ባለጌ ምቀኛ ምኑን ነው የምትጠላው ምቀኛ ደንቡ የሚወደውን ንገረኝ ማንንም አትወድም አንተ የምወደው ምቀኝነትን ስድብን ቀናትን ዶክተር አብይን የሚጠላ ሰይጣን ብቻና ብቻ ነው እነዴት አይወደድም የሚወደደውማ መልኩ ቁመቱ ልቡ አዛኝና እርሕራሔው ኢትዮጵያን የሚወድ የሚሞትላትጀግና የጀግና ጀግና የኢትዮጵያ ኮነሬር የተለየ ሐገር ለምለሟን ኢትዮጵያንበሞያው ከፍ ያደረገ የተማረ የአለም ሎሪት ስለሡ መዘርዘር ጊዚና ወረቀት አበቃኝምስለጥላቻህ ግን ጌታ ብድርህን ይክፈልህ ልላ ምን ይባላል ወንድ ወደድን ያገባል? ይሕ ያንተ ስራ አንተ ስለገባህ ነው ልምምድ ስላለህ ነው እወደዋለህ ስላለህ ቅናት አንገበገብህ አንተ ሰይጣን ስትረገም ያደክ አወደዋለሑ ያልከው ተባረክ ይህ መሪ ያልተወደደ ማን ሊወደድ ይችላል?????
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 ай бұрын
Erashen chal , korokonda kadree
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 ай бұрын
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 3 ай бұрын
Abichu Abichu habasa I love you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EZTechForWomen-fh6tu
@EZTechForWomen-fh6tu 3 ай бұрын
may God open our eyes give us wisdom how to use what we have
@FatumaMuhammad-yh4ue
@FatumaMuhammad-yh4ue 3 ай бұрын
አውነት ነው በስራነው ሀገር የምትለወጠው አላህ ይርዳን
@inayetubakanfe58
@inayetubakanfe58 3 ай бұрын
ፋኖ እከኩን እያከከ ይፎክር አብቹ እኛ ከጎንህ ነን በርታና ስራ። ምድረ ቡሃቃም አፍ እኛ አፋቸውን እንዘጋቸዋለን።
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 ай бұрын
Na zegaw , tuhanam
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 3 ай бұрын
Fano. Chaka new. Zinijero .eyetebeke.
@michaeltilahun8898
@michaeltilahun8898 3 ай бұрын
ምን ማለት ይቻላል መሪ ማለት ይሄ ነው። ኢትዮጵያ ትደግ ትበልፅግ።
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 3 ай бұрын
Good Good Good ❤❤❤❤❤❤
@virtualaddis3596
@virtualaddis3596 3 ай бұрын
ጀግና መሪያችን🎉
@melliongessess9644
@melliongessess9644 3 ай бұрын
እረ ባካችሁ ፅንፈኞች ተውን የአብየን አቅም እንጠቀምበት
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 3 ай бұрын
Amara. Kalimera. .Ageri. Atikomim .yimesilachewali. Egizabiheri. Yemeretewni. Mekawemi. Beshita. Eko. New.
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 ай бұрын
Ay kadree😂😂😂
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 3 ай бұрын
​​@@MartaMarta-pi5ke አንቺ ደደብ መሃይም ONG Shene/ Weyane Banda! Ke Talaku Amara Hezeb tekesha lay wureji! Hulem be Socialmedia eyemetash Zeregneteshin takereshyalesh! *Meleseh beyiw! Amara endanchi tera wurgat Banda ayedelem! Ye Seletenew Hezeb new! Anchi Zenbam Banda, yanchiw ONG Shene/ Jawissa Agotoches ena Abatesh nachew, Seltan yetemachew! Amara le Seltan ayerotem ende enante Wushoch! Seweledem Seltan tesetot tebarkuwal! Ahun eko gudachihu weta, medre Banda hula! *Hulem Amaran ena Oromon lematalat new neger yenmetaketatelut! Ayeseram! Hezebu nektuwal! Anchi neftam ONG Shene Banda, sle Jegnaw Ager Wedadu Amara Hezeb le mawurat, ewuketum bekatum yeleshim! Mehayem maferia nesh. Hedesh sle terabew Mekelesh ena Tigrayochish awuri! Dabo felegi!! Zegemtegna, a Nobody Wurgat, Keft Aff nesh. *Yalshiwun hulu, melesesh beyiw. Period.
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 3 ай бұрын
@@elizabethhailesellasie1946 dedebu. Dedebi. Bilo. Biesdebi. Ayigerimimi. Amara. Ahuni. Mikeniga. Silehone. Silitani. Ayizim. Eshi.
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 3 ай бұрын
​​@@MartaMarta-pi5ke Mehayem Denkoro! Anchi ayedeleshim le Ethiopia Zegoch man Seltan endemyez yemetenegriw! Manes astegetosh Wusane le mestet! Eziaw, mad bet wust termetmechi endelemedshiw! Shermuta ye Shermuta Lij. Menabash tamechialeah! Ye Banda kershateshin ke makershet lella! Melesesh tebeyiwalesh. Antisocial Behaviour lemadesh new! Zeregna Banda!
@jositesfaye7519
@jositesfaye7519 2 ай бұрын
የኔ ጀግና መሪ እባክህን ለራስህም ጊዜ ስጥ ሰውነትህ እየቀነሰብኝ ነው። አርፍት ያስፈልግሀል ።በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳህ
@andinetgetahun6206
@andinetgetahun6206 3 ай бұрын
wow...great leader....our PM...thanks
@berhanebush3921
@berhanebush3921 3 ай бұрын
ምርጥ ዶ/ር!!
@ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ
@ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ 3 ай бұрын
ክበርልን አብቹዬ💝💝💝💝💝👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 3 ай бұрын
ኧረ እንደው እርስ በእርስ መባላት ቀርቶ ተስማምተን ጥሩ ነገር እንስራ
@EtaferahuWaki
@EtaferahuWaki 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አብሮት ያለ ሰው ምንም አይሆንም!!! የሚጠብቅህ የማይተኛና የማያንቀላፋ ነው!!! በአንተ የተጀመረው በአንተው ይፈፀማል!!! ጊዜህን በአግባብ እየተጠቀምህ ስለሆነ ደስ ይበልህ!!! ሰው የተሰጠውን እንፋሎት ዕድሜ ለጥፋትና ለጥመት ሲያውለው አንድ ቀን ተኖ መጥፋቱ ስላልገባው ነው። የሰው ዕድሜ እንደ እንፋሎት ተኖ የሚጠፋ ነው። ያንኑ ሳይኖርበት ያጠፋዋል የእኛ ጠ/ቅ ሚኒስትር ግን የማይፀፀትበትን ሕይወት እየኖረ ነው። ሞትማ ማንም ይሞታል!!! ከመቃብር በላይ የሚኖር ሥራ የሚሰሩ የታደሉ ናቸው!!! እግዚአብሔር አንተንና ዘርህን : ትውልድህንና ዘመንህን ሁሉ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልን!!! እንወድሃለን!!! እኛ የኢትዮጵያ እናቶች ነን።
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp 3 ай бұрын
መልካም ስራ አተሰራ ማመስገን አለብን እኔ በጣም የሚያሳስበኝ የጠ/ሚ የሰኩሪቲ ጉዳይ እጅግ አደገኛ ለጠባቂዎቹ አድካሚ በሆነ መንገድ ከቁጥጥር ስር ይወጣሉ ከዉጭም የአገር ጠላት መኖሩን ከግንዛቤ አላስገቡም
@deribemengesha
@deribemengesha 3 ай бұрын
We aren't good people to support our leaders.
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 3 ай бұрын
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹
@misrakabara-jz9du
@misrakabara-jz9du 3 ай бұрын
እግዝያቤሔር አምላክ ብርታት አቅም ዩስጥክ በደሙ ይሽፍንክ ክንፍ. ዩያዝልክ
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 3 ай бұрын
Ameni. Kifu. Mikenigin. Yiyazileti.
@EtaferahuWaki
@EtaferahuWaki 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አይናችንን ይክፈትልን!!! ይህን አይኑ የተከፈተ መሪያችንን እንድንሰማው : እንድናግዘው እንድናከብረው ይርዳን!!! አገራችን ያላትን የከበረ ሐብት እየፈለፈለ እያሳየን ነው። የማየትንና ተግቶ የመሥራትን ዕውቀት መድሐኒአለም ይርዳን!!! ❤❤❤❤❤❤❤
@asthey
@asthey 3 ай бұрын
Dr.Abiye ETHIOPIA TEBARKEH
@surafelgirma9528
@surafelgirma9528 3 ай бұрын
Your work, dedication, and passion all aptly convey your emotions.fantastic work, Sir. Keep it up.
@نورعلي-ن9ت4ز
@نورعلي-ن9ت4ز 3 ай бұрын
ካት ዶክተር የኢትዮጵያ ገበሬ ይበልጣሀል የኢትዮጵያ ገበሬ ዶክተር ነው ጠንቅቆ ያቃል ኢትዮጵያ የሚፋልገው ሰላም ብቻ ነው አላህ ያሳህ
@HabtamuAwoke-q8x
@HabtamuAwoke-q8x 3 ай бұрын
ምላስ ብቻ ሠርተህ ማሳየት ነው መጀመሪያ ሠላም ፍጠር
@EZTechForWomen-fh6tu
@EZTechForWomen-fh6tu 3 ай бұрын
We have so much to be thankful for and more than we need, but we always beg for food, so sad
@mickyonline8797
@mickyonline8797 3 ай бұрын
congratulations ARBAMINCH
@nitsuhtaddesse9390
@nitsuhtaddesse9390 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ድንቅ መሪ❤❤❤❤❤❤❤❤
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 3 ай бұрын
እንደዚህያለትግስተኛናአገሪቱንእያዘመነቻሌንጆችሳይበግፘውአገርመንገድእያለማያለመሪነውብቻውንእንዴትያድርግእኛምከጎንእንሁንበኮመንትየምትሳደቡስድብመሃይብነትነውይልቅከጎኑእንሁንአንድእጅብቻውንአያጨበጭብም
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 3 ай бұрын
አብቹ ማኛ አቦ ኑርልን
@tsegatariku3644
@tsegatariku3644 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@dawittafesewerq4817
@dawittafesewerq4817 3 ай бұрын
የትውልድን እዳ የሚያቀል መሪ
@taz09216
@taz09216 3 ай бұрын
🇪🇹 🇪🇹 💪🏽💪🏽
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn 2 ай бұрын
መሪያችን መጀመሪያ የሰው ሰላም ይበልጣል ሰው በሰላም ወቶ ይግባ የሰው ሞት ይቁም
@MamoSeifu-l6e
@MamoSeifu-l6e 3 ай бұрын
አብቹ ብሬቩ ኸርት!!! የጭቁኑ ሕዝባችን የቁርጥ ቀን ልጅ እንኳን እናትህ ወለደችህ!!!! የምድረ ቅርናታም ኋላቀር ቀረርቶ ሳይ በግርህ እዚህ ስለደረስክ እጅግ አኩርተኸናል ክበር!!!! በአንተ እቺ የተራበች የኮሰመነች የተጎሳቀለች ሀገር ካልተለወጠች መቼም መቼም ማንም ሊቀይራት አይችልም !!!! አንተ የኢትዮጵያ ኢየሱስ ነህ ስል በምክንያት ነው !!! ምድረ ፋኖ ምናምን ቲርኪ ሚርኪ ጥርቅም ነፃ አውጪኝ ባይ ወሮ በላ ሌባ ኋላ ቀር አስተሳሰብ ያለው ባንዳ ባሪያ ሁላ ተላላኪ ግሩፕ እራሱን ከአለቆቹ ነፃ ያውጣ መጀመሪያ ... ሕዝቡም ቆም ብሎ ማሰብ ይጀምር በቃ ብሎ ከመንግሥት ጋር ይቁም አለበለዚያም ስቃዪን በራሱ ላይ ያብሳል !!!
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@abbaa8712
@abbaa8712 3 ай бұрын
Abichuuuuu love from Norway
@ShewalemKassa
@ShewalemKassa 3 ай бұрын
በትክክል፡ብለአል፡የሚደነቅ፡አገር፡ነው፡፡አንተ፡ትለፉለህ፡ነገር፡ግን፡ወገን፡እንዳይጠቀምበት፡የሚያስጨግሩ፡ቢሮክራሲ፡የሚያበዙ፡ቡዙ፡የቀበሌ፡ሹሞች፡አሉ፡ትምህርት፡ተምረው፡እዝቡን፡ቢያገለግሉ፡ጥሩ፡ነዉ፡፡የቱሪስት፡ስራ፡እንድንሰራ፡ማነቆ፡የሚያደርጉ፡አሰራር፡ይወገዱ፡እግዚአብሔር፡ባርኮ፡የሰጠን፡መሪ፡እና፡አገር፡አለን
@MakonnenAssefa
@MakonnenAssefa 3 ай бұрын
Worlde Greatest, abye. Maind Set changer, lerning by doineg, Greate Visionearey Leder, i love you,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BiniyamAwel
@BiniyamAwel 3 ай бұрын
World Mimdset Learning Doing Great Visionary Leader
@medhanitniggusa9057
@medhanitniggusa9057 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤Abiy
@asthey
@asthey 3 ай бұрын
Dr.Abiyachachen bertulen❤
@Koke01-24
@Koke01-24 3 ай бұрын
ደቡብ ሲፈተር ደግ ሕዝብ ነው።
@khadrayoonis9420
@khadrayoonis9420 3 ай бұрын
Waa meel qurux badan laakiin naftii💓 iyo nolol ayaa ka ka maqan🗂
@Ymer-n3v
@Ymer-n3v 3 ай бұрын
Msalh
@nabilteha4432
@nabilteha4432 3 ай бұрын
Allah ye ttelat telalakiwochen yattfa. Pm Abye thanks
@tsehayarega848
@tsehayarega848 3 ай бұрын
Hi. Abchu. no one. understand. u. but. God is good ❤
@tsemee9653
@tsemee9653 3 ай бұрын
ሀሳብ የአንድ ሰው ብቻ መሆን የለበትም የሁሉም እንዲሆን ከመንግስት ስር ተሰግስገው ያሉ ለሀገሪቱ ጠጠር የማጥሉትን ነቀዞችን አባሮ በአዲስ ወጣት ተክቶ መንግስት የእውነት ከጨከነ ህዝብ የማይከተልበት ምንም ምክንያት የለም እንዃን ለሀገሩ ለዉጥ ንጉሱ በአንድ መስመር ጥሪ ባቀረቡት ሄዶ በጀግንነት ሞቶ የለም እንዴ ከሚኒሊክ በኋላ ህዝቡ ጥሩ አባት ያጣ ቤተሰብ ነዉ የሆነው ዞሮ ዞሮ የመሪወች ጉዳይ ነዉ የእውነት ሆናችሁ የጀመራችሁት በትዉልድ ቅብብል እዉን ይሆናል በርታ አቢቹ
@HanamariamHana
@HanamariamHana 3 ай бұрын
Abichu beneka ejeh be addis abeba ke 40mench eyefelesu tenensh lejoch be addis godan tedadari honewal mastish eyesabu zerefam eyakahedu naw selezeh felsetu endikom temhert akwartaw naw mimetut teru hager alachew 40menchen yalmu even godana lay yalut bemelesu teru naw
@agessaanbessa6026
@agessaanbessa6026 3 ай бұрын
I Love You to Death my hero best World leader EVER ABi Ahmed
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 ай бұрын
የሞትህ ጊዜ ደርሷል🪦። ካድሬዎቻችሁን ደህና ሁኑ በሉ። VIVA FANO 🟢🟡🔴
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 3 ай бұрын
Yeni. Wedi. Meri. Ke .egizabiheri. Yetesetin. .sitotachin. Eniewdihaleni. Ayzohi. Be. Tseloti. Kanite. Gari .neni. Abichu .
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 ай бұрын
Eresawn nw mengotetelesh , tuhanam kadree
@EthioNetChannel
@EthioNetChannel 3 ай бұрын
ምን አባታችን ይሻለናል አርቲስት አብይ አህመድ ብቻውን ሚዲያውን ተቆጣጠረው
@mengistukefelegn9227
@mengistukefelegn9227 3 ай бұрын
Harry up bro! You have to admit and stand beside him, you don't need to waste your time with your trash thoughts, he is a great and visionary leader ever.
@አሰገደች
@አሰገደች 3 ай бұрын
​@@mengistukefelegn9227እንኳን ተቆጣጠረ እንዳነተ በወሬ ሳይሆን በስራ ተቆጣጥሮታል ቁጭ ብለህ ለስድብና የሚሰራውን ከመውቀስ ከሱ ተምረሕ እስኪ ለሐገሬ ምን ሰራሁ በል አንተን ያሳበደህ ለምን ኢትዮጵያ ከድሕነት ተላቃ ሐብታም ሐብታም ሐገር ልትሆን ነው ብለህ ነው? ገና ምን አይተህ ዶክተር አብይዬን እድሜ ይስጥልን እንጂ ገና ሐገሬን የዳቦ ቅርጫት ያደርግልናል አንተም ሰራ ጠልተህ ቁጭ ብለህ ተቃጠለ እሡ ደግሞ ሌት ከቀን ሰራውን ይሰራል የጨጎራ መድሐኒትህን እየቃምህ የሚሰራውን ሰው አትጥላው ምቀኝነት ከባድ በሽታ ነውውውውውው።
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 ай бұрын
@@mengistukefelegn9227korokonda
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 ай бұрын
@@mengistukefelegn9227ante birr endetezerf ega endegefew 😂😂😂
@ቾምቤ
@ቾምቤ 3 ай бұрын
የሰርቪስ ቤት መጎብኘት ጀመረ 😁😂😂😂😂😂😂
@tiledesta5825
@tiledesta5825 3 ай бұрын
Fanoooooooooooooooooooooooooooooooooooooo
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 ай бұрын
🟢🟡🔴🙌🏽
@getachewyeshiwas8820
@getachewyeshiwas8820 3 ай бұрын
werea mejmeria selamachn siten
@samsonzeleke5096
@samsonzeleke5096 3 ай бұрын
እንዳንተ አይነት በዘረኝነትና ጥላቻ የተሞላ ደንቆሮ አገር እየገዛ እንዴት አገር ማደግ ይችላል። አገሪቱን ጥለህልን ዱባይ ለምን ሄደህ ጓደኛህ ቤተመንግሥት ውስጥ አንድ ክፍል ሰጥቶህ አትኖርም፣ እኛ ኢትዮጵያዊያን አገሪችንን መቀየር የሚያስችል እውቀቱም ሀብቱም አለን፣ በአጭር ጊዜ ይችን አገር መቀየር እንችላለን። ግን እንደመዥገር ተጣብቃችሁ በጉልበት ና በአመጽ ካልተነቀላችሁ መቼ ይህን ህዝብ ትለቁታላችሁ። ወደ190 በላይ ተማሪዎች ታፍነው ፣ ዜጎች በየቀኑ እየታፈኑ የሚገደሉት አገር አርገህ ወጥተህ መሪ ይመስል ስለአገር ማደግ ታወራለህ። ጭንቅላትህ የሚያምህ እስር ቤት ወይም አማኑኤል መግባት ያለብህ ወንጀለኛ ግለሰብ ነህ።
@jj2024-s1d
@jj2024-s1d 3 ай бұрын
አይ ብልፅግና...
@jj2024-s1d
@jj2024-s1d 3 ай бұрын
ሿሿ 😅😅😅😅 በየቀኑ ንጉሱን እና አጃቢ ካድሬዎቻቸውን በሄዱበት እየተከተለ የሚቀርፁት ሰዎች አይሰለቻቸውም ግን? የሚወጣው ገንዘብማ ጉድ ነው!!! ለአበል, ለልብስ, ለነዳጅ, ለደህንነት, ለምግብ, ለመጠጥ...እየተባለ የሚወጣው እና የሚባክነው ገንዘብ ከዚች ደሀ ሀገር .... በጣም ያሳዝናል????🫢🫢🫢🫢
@tsehayarega848
@tsehayarega848 3 ай бұрын
U. tell the. i clean toilet
@SanietHaile
@SanietHaile 3 ай бұрын
Batame tru ena telke hasabe naw
@BurhanAl-y4i
@BurhanAl-y4i 2 ай бұрын
Are wedya Ethiopian agerachen abelashat kager kerto kager wichm ayetaredu Newww wegoneche ars bets antesaseb are tewu
@SanietHaile
@SanietHaile 3 ай бұрын
Kelachu endazhh masefate Alabate Adss becha maner yekarale yha malkame marete Alane geberena dagemu masaltane Alabete Ananarachaweme makayer Alabete Salame yebza gata yereda
@alexdemele6205
@alexdemele6205 3 ай бұрын
ጥሩ የጨፍጫፊ የከፋፋይ የገንጣይ አቀባበል
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 3 ай бұрын
መጥፎ ለማኝ፣ የለማኝ ዘር። ጥሩ ነገር አይወድላችሁም አይደል? ..መንገድ ላይ፤ ደጀሰላም በር፡ በየቤቱ..ወዘተ.. እየዞራችሁ አለሞቼ በእመትቷ..በክዳነምህረት..ነው መርጫችሁ። ለአህያ ማር አይጥማትም። ተውሳክ ሁላ
@alexdemele6205
@alexdemele6205 3 ай бұрын
@@Ganebo-n4p ጨቅላው አብይ ከወያኔ የተለየ አቋም የለውም ስለልመናው አገሪቷም ለማኝ መሪህም ልመና ይሳካልኛል ብሏል አብረህ እየሰደብከው ነው ብልፅግና ነገ የኦሮሞን ሕዝብ ልክ እነደ ትግራይ ከሕዝቦችእየነጠለው ይገኛል።አመሰግናለሁ
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 3 ай бұрын
@@alexdemele6205 አገሪቷን ለልመና ያደረጋችሁ ያንተ ዘመዶች (አማራና ትግሬ) እንጂ ሌላው ህዝባችን አይደለም። አሁን ሳይሆን ጥንት ፤ በትንሹ ከ ዛሬ 60 ዓመት ጀምሮ እኔ ሳውቅ። በየ ጎዳናው በየቤቴክርስቲያን በየገዳሙ..ከሰሜን ጫፍ ደቡብ ጫፍ፣ ከምዕራብ ጫፍ ምሥራቅ...ከናንተ ውጪ ሌላ ለማኝ ኢትዮጵያችን ውስጥ የለም። አለ ካልክ ዋሾ ነህ
@alexdemele6205
@alexdemele6205 3 ай бұрын
@@Ganebo-n4p ለማኝ ሐገር ላይ በስደት መተሕ ለማኝ ለማኝ አትበል ለማኝ ያረጉን በችግር ላይ እንደናንተ አይነት የታንዛኒያ ስደተኛ መቀበላችን ነው።መሰዳደብ አያዋጣም መፍትሔ ካለህ እንመካከር።
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 3 ай бұрын
@alexdemele6205 you started it , not me! You started bashing with derogatory comments someone who is trying his best for the good of his country. You should have known better bringing up your issues in a civilised manner at all there are injustice you want to discuss. Instead, you were head-on abuse. Therefore, respect, and you will be respected too in a humane manner.
@kalkidanejigu4693
@kalkidanejigu4693 3 ай бұрын
😂😂😂😂 abiy must down
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 3 ай бұрын
ቆጨኸ ያላለቅን ነው የሚቆጭህ ለሌላ ምንም አይቆጭህም አንተ እኮ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ እንደሚባለው ነው ህዝብ ሰላማችንን ነው ያለው
@davedave991
@davedave991 3 ай бұрын
ሰላም የነሳህ በጉያህ የወሸከው ፅንፈኛ ነው 😂😂😂😂
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 3 ай бұрын
ለሠላምህ ታጥቆ ጫካ የገባዉን ጠይቅ👎👎👎👎
@ATROABOSEAtro
@ATROABOSEAtro 3 ай бұрын
We pray for our pm minster enemies must be down
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 3 ай бұрын
Fanoni. Teyikew chaka. Tekemito. Zinijero. Yemitebikeweni .
@andumenged
@andumenged 3 ай бұрын
ቱሪናፋ ቩቩዜላ 😂😂😂 እኛ አንተን እብድ አምነን ዶላራችንን ላንተ አንልክም። የሆንክ ደንቆሮ
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 3 ай бұрын
Kekilehi .bilawe. esu. Amilakuni. Temamino. Yeminori. .miri..new. Amara. Kalimera. Ageri. Tiferisalechi. Tsinifeniga. Mechemi. Bihoni. Amara. Silitani. Ayizimi. .mikeniga. Ageri. Ayimerami.
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 3 ай бұрын
Kekilehi .bilawe. esu. Amilakuni. Temamino. Yeminori. .miri..new. Amara. Kalimera. Ageri. Tiferisalechi. Tsinifeniga. Mechemi. Bihoni. Amara. Silitani. Ayizimi. .mikeniga. Ageri. Ayimerami.
@andumenged
@andumenged 2 ай бұрын
@@MartaMarta-pi5ke ይሄ የህዝብ ጨፍጫፊ የድሆች እንባ አስለቃሽ ራሱን ነው የሚያመልከው። በራሱ ፍቅር የተጠመደ ራሱን አምላኪ ነው። እግዚአብሔርን የሚፈራ በደም አይጨማለቅም በድሆች ግፍ አይሰራም። እንዳንተ አይነቱ እውር ደግሞ ይሄንን እብድ ታመልካላችሁ። እውር እውርን ቢመራው ሁለቱም ወደ ገደል ይወድቃሉ። የእውሮች መሪ እውር ነው
@MakiM-wc1xi
@MakiM-wc1xi 3 ай бұрын
የምን ተስፋ ነው ደሞ ሸለፈታም በቅርብ ትወገዳለህ
@አሰገደች
@አሰገደች 3 ай бұрын
አሡ ሳየሆን አንተ ከዚህ ለመጨረሻ አንቀላፍተህ ወደ ምድር ትገባለህ አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሣለህ
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 3 ай бұрын
Kedamiweni. Yeyazew. Egizabiheri. New. Mejemetiya. Yesu. Telatochi. Yitefalu . Esu. Eko. Yetedegefew. .shienibeko. Ayidelime. Egizabiheri. Yemibali. Amilaki. Alew. Enanite. Sititeluti. Esu. Eyamarebit. Esu. Eyebeza .esu. Dili. Eyarege. Yihedali. Tsinifeniga. Terawetachihu.
@medhanitniggusa9057
@medhanitniggusa9057 3 ай бұрын
Dream ha ha long love dr abiy
@BayaDemessie-kh2fu
@BayaDemessie-kh2fu 3 ай бұрын
Abey Ahmed he killed more than 1.6m Ethiopian
@taz09216
@taz09216 3 ай бұрын
Rubbish fake news
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 ай бұрын
@@taz09216korokonda kadree
@ShukurMusa-r4j
@ShukurMusa-r4j 3 ай бұрын
Awo Arbaminch wub hager new ante gn sile wolega nw mawrat yalebik sile tigrayi sle gojam awra wond kehonk
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 ай бұрын
የሞትህ ጊዜ ደርሷል🪦። ካድሬዎቻችሁን ደህና ሁኑ በሉ። VIVA FANO 🟢🟡🔴
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 ай бұрын
የሞትህ ጊዜ ደርሷል🪦። ካድሬዎቻችሁን ደህና ሁኑ በሉ። VIVA FANO 🟢🟡🔴
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 ай бұрын
የሞትህ ጊዜ ደርሷል🪦። ካድሬዎቻችሁን ደህና ሁኑ በሉ። VIVA FANO 🟢🟡🔴
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 55 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 58 МЛН
Irreechaa Hora Finfinnee OBN Fulbaana 25, 2017
OBN Oromiyaa [Oromia Broadcasting Network]
Рет қаралды 1,3 М.
ኢሬቻ ኤክስፖ
23:42
Fana Television
Рет қаралды 315
Ghion TV /  Amhara News - Ethiopia - ዘመቻ 100 ተራሮች
36:26
Ghion TV Multimedia
Рет қаралды 43 М.
#ሰበር_መረጃ #zena የፋኖ ውሎ #በአበበ በለው
21:28
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 55 МЛН