ከመቼውም ጊዜ ባላይ የጦዘው የኔቶና የሩሲያ ፍጥጫ - ፋና ዳሰሳ ( በሳሙኤል እንዳለ)

  Рет қаралды 69,848

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
ከመቼውም ጊዜ ባላይ የጦዘው የኔቶና የሩሲያ ፍጥጫ - ፋና ዳሰሳ ( በሳሙኤል እንዳለ)

Пікірлер
@gadikabereba2860
@gadikabereba2860 2 жыл бұрын
we need peace please pray to God
@tegenuteshome2144
@tegenuteshome2144 2 жыл бұрын
እስኪ ስለ ኢትዮጵያ ቅድስት ኦርቶዶክስ ዘግቡ የቤተክርስትያኗን ወቅታዊ ዜና እስኪ ዘግቡ
@yilmalegesse5305
@yilmalegesse5305 2 жыл бұрын
አለም ዛሬ ሳይሆን አሁን ብትጠፋ ጥሩ ነበር።
@kiflomghebrezgiabiher2621
@kiflomghebrezgiabiher2621 2 жыл бұрын
ፍራንክፈርት ሳይሆን በርሊን በለው። ሰላም ለናንተ ይሁን።
@asfaw8154
@asfaw8154 2 жыл бұрын
ምንው ኦርቶዶክስ ላይ ስለተፍጠረው ችግር አልዘገባችሁም ጠቅላይ ሚኒስቴርራችን ሀገር ናት ብለው የለም ታዲያ ምነካችሁ ታሪክ ይወቅሳችሀል ትርፍ ትዝብት ነው
@_AloS
@_AloS 2 жыл бұрын
ከዚህ ምን ትረዳለህ? ክፍፍሉን የሚመራው ጩጬው አብይ እንደሆነ
@wisdomtube777
@wisdomtube777 2 жыл бұрын
የባሰ ጀርመን ጠባሳ አስቀመጠች።
@getachewetefa8788
@getachewetefa8788 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 2 жыл бұрын
ፉና 🫡
@fasiltafesse9589
@fasiltafesse9589 2 жыл бұрын
አናትህ ይጡዝ አገር ውስጥ ስለጦዘው አትዘግᎄም ነበር
@zinabudessie7000
@zinabudessie7000 2 жыл бұрын
ሰላም
@endrishussen5718
@endrishussen5718 2 жыл бұрын
የውጩን መዘገብ ትችላላችሁ ፋናዎች የውስጡን ማን ይዘግበው??? ሀገሩን የሚወድ በዛ
@meseretnedasa1791
@meseretnedasa1791 2 жыл бұрын
ድል ለ ፑቲን መሪ ማለት እንደ ፑቲን ነዉ
@lijadislijadislijadislijad8582
@lijadislijadislijadislijad8582 2 жыл бұрын
ኢትዬጵያ ውስጥ ስላለው ጦርነት አታወሩም።ድሀው ህዝብ እንደቅጠል እየረገፈ ስለሌላ ሀገር ታወራላችሁ።ጥገኛ የሆነ ሚዲያ ነው።ወናፍ
@MannyHaile
@MannyHaile 2 жыл бұрын
የተኩስ ውጤት ርቀቱ አምስት ኪሎሜትር ሲሆን አምስት መቶ ኪሎሜትር ተብሎ የተነገረው ስህተት ስለሆነ ማረሚያ ቢደረግበት መልካም ነው።
@dawitteshome1922
@dawitteshome1922 2 жыл бұрын
You are right I think
@bacherjatteni1501
@bacherjatteni1501 2 жыл бұрын
መልካም ብለሃል:: ምክንያቱም ዜናው 500 ኪሜ ያለው ልክ አይደለምና በዚሁ ይስተካከል እላለሁ::
@abrahamhayantu5910
@abrahamhayantu5910 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ትንታንየ ነዉ ቀጥልበት።
@milliongetachew798
@milliongetachew798 2 жыл бұрын
አይ ዩክሬይን የዘመናዊ መሣሪያ መሞከሪያ ሀገር ሆና ቀረች! ጎረምሣው ዩክሬናውያንን አዋረዳቸው።
@dejga821
@dejga821 2 жыл бұрын
Leopard Main battle tank Operational range 550km not firing range.
@nakachewnegash2158
@nakachewnegash2158 2 жыл бұрын
##ጥሩ ዘግበሃል ሳሚ አንበሳ፣ ሳሚዬ አንቴ እኮ የፋና ውበት ነህ፣ #ለበርልን ለማለት በተደጋጋሚ ፍራንክፈርት ብለሃል፣ ፍራንክፈርት ፈረንሳይ ውስጥ ከፋሪስ በመቀጠል ሁለተኛው ከተማ ነች፣
@SamSung-ui8dy
@SamSung-ui8dy 2 жыл бұрын
ሦስተኛው የአለም ጦርነት ልትወልድ የመጀመሪያ ምጥን የምታደርገው አይነት ሆነው እያመጣ ነው።
@aniley873
@aniley873 2 жыл бұрын
አይ ሀበሻ ምን አለበት እስኪ ስተት ከምትፈልጉ ዝም ብላቹ ብታደምጡት እና ምተፈልጉትን ወስዳቹ ማትፈልጉትን ብትተው?
@zelalemkibret5061
@zelalemkibret5061 2 жыл бұрын
ኣባቴ ያንድ ኣገር ኣቅፍ state media መረጃን ያለምንም ስተት ማቅረብ ግዴታው ነው:: መረጃውን ሲያቀርብ ያሰራር ስተት ሊገጥመው ይችላል:: መረጃውን ማሳሳት ግን ኣይችልም:: ይህ ሚዲያ ኣንተም እኔም ግብር የምንከፍልበት ነው:: ስራችውን በ ኣግባቡ የሚሰሩ ባለሙያዎች በሃላፊነት ስራቸውን እንዲሰሩ መጠየቅ መብታችንን ማስከበር መሆኑ ሊገባህ ይገባል:: እንዳተ ኣይነት ዳር ይዞ ኣይ ሃበሻ በማለቱ ነው ማንም youtuber State media ላይ እወጣ ተመልካቹን በናቀ መልኩ ያገኘውን የሚያግተው::
@shemsedinreshid1121
@shemsedinreshid1121 2 жыл бұрын
500km???
@saved1580
@saved1580 2 жыл бұрын
ሩስያ ወሬ ብቻ ነው። ይሰሩላታል።
@תלחעכדאט12העכגדש
@תלחעכדאט12העכגדש 2 жыл бұрын
የውጭ ሲሏችሁማ እንኳንስ የጦርነት የዜና ቀርቶ የተጋጨ መኪናም አይቀራችሁም።ስለሀገራችሁ ሰንት የሚዘገብ እያለግን እንዳልሰማ ታልፋላችሁ። ሰለዚህ ለምን ጣቢያችሁን ይዛችሁ ከኢትዮጵያችን ነቅላችሁ አትወጡልንም?
@zemenubitew4128
@zemenubitew4128 2 жыл бұрын
This is right, and they are irrelevant us!
@frewtadesse8719
@frewtadesse8719 2 жыл бұрын
የራሳችንን ዜና የዚህን ያህል ከተነተኑ በማግስቱ፡ቂሊንጦ አንደሚቀላቀሉ።ልቅም አድርገው ስለሚያውቁት አያደርጉትም።
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 2 жыл бұрын
ልክነው
@brookben6767
@brookben6767 2 жыл бұрын
አርባእምስ አይደለም አብራምስ ነው 😅😅። Named after US army chief of staff, Creighton Abrams !! ተርባይን ኢንጂን ሳይሆን ጀት ኢንጂን ነው ። 500 km ሳይሆን 500 m ነው ። እረ ጋዜጠኛው ከምታወራው ግማሹ ስተት ግማሹ ሞቅታ ነው ። ስራህ ከሆነ በደንብ ስራው ።በዚህ ዘመን በቀላሉ መረጃ አለ
@zelalemkibret5061
@zelalemkibret5061 2 жыл бұрын
ምን ስራ ሆነና: ኣሁንማ ማንም የሰፈር ወሬኛ ብሄራይዊ ሚዲያ ላይ ወቶ እኮ የሰፈር ወሬውን ነው የሚሰለቅጠው:: ሪሰርቹ እንክዋን ቢቅር ውይ ኣስተካክሎ ከ ጉግል መግልብጥ የለ የ ኣቅራርብ እና ፅሁፍ ስነስራት የለ:: 500km ይላል እንዴ::This is a state media.
@abelgerawork6079
@abelgerawork6079 2 жыл бұрын
What about shewarobit and Ataye??? If you are intersted in reporting about conflicts why dont you report about the current conflicts in Ataye and Shewarobit not more than 300km from your station??
@babatakur2754
@babatakur2754 2 жыл бұрын
አፋቹን ምትከፍቱት ይህንን አንብቡ ስትባሉ ነው በቃ አሳፋሪዎች
@standfortruth4618
@standfortruth4618 2 жыл бұрын
እናንተ የዘቀጣችሁ የአማራ ክልልበወሎ ኦሮሞ ላይ የጀመረዉን የዘር ማጥፋት ጦርነት አትዘግቡም አጀንዳ ታሥቀይራለህ
@_AloS
@_AloS 2 жыл бұрын
They both(America & Germanys)የፈሩት ነገር የነሱ ታንኮች ጦርነቱ ላይ መላ ቁመናቸው ታይቶ እንዲገመገሙ ስለማይፈልጉ ብቻ ነው:: Nothing more! 😁
@zelalemkibret5061
@zelalemkibret5061 2 жыл бұрын
ኣባቴ ያንድ ኣገር ኣቅፍ state media መረጃን ያለምንም ስተት ማቅረብ ግዴታው ነው:: መረጃውን ሲያቀርብ ያሰራር ስተት ሊገጥመው ይችላል:: መረጃውን ማሳሳት ግን ኣይችልም:: ይህ ሚዲያ ኣንተም እኔም ግብር የምንከፍልበት ነው:: ስራችውን በ ኣግባቡ የሚሰሩ ባለሙያዎች በሃላፊነት ስራቸውን እንዲሰሩ መጠየቅ መብታችንን ማስከበር መሆኑ ሊገባህ ይገባል:: እንዳተ ኣይነት ዳር ይዞ ኣይ ሃበሻ በማለቱ ነው ማንም youtuber State media ላይ እወጣ ተመልካቹን በናቀ መልኩ ያገኘውን የሚያግተው::
@dessiegelaw5935
@dessiegelaw5935 2 жыл бұрын
Why don't you tell us about the terrible wars in Ethiopia?
@teaeaw3895
@teaeaw3895 2 жыл бұрын
There is no way to destroy USSR .the only way is that make an agreement around the disc .if not so ,immmm western may be receive an expected bad gift from USSR.
@tesfayeminwuyelet3916
@tesfayeminwuyelet3916 2 жыл бұрын
ወሬ ብቻ ተግባር ወፍ
@bizuayehuassefa4560
@bizuayehuassefa4560 2 жыл бұрын
Edit mibal neger ale endewerede ataqrbu bzu shtetoch alut zegebaw 👉👉👉
@kibretubayew1958
@kibretubayew1958 2 жыл бұрын
Fana shame on you!! Red-hot channel!!
@TG-44
@TG-44 2 жыл бұрын
America comedian 😹😹😹😹😹😂😂😂😂😂😂
@desalegnaddisu627
@desalegnaddisu627 2 жыл бұрын
አሽቃባጩ ሚድያ
@tesfayberhane6716
@tesfayberhane6716 2 жыл бұрын
እናንተ ፋኖዎች ሁል ጊዜ ስለ ጦርነት ነው።
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 2 жыл бұрын
Junta ይሄ የትልቅ ሰው ዜና ነው ውጣ ሰፈርተኛ
@tekalegnasefa1576
@tekalegnasefa1576 2 жыл бұрын
ፋናና ፋኖን ለይ መጀመሪያ እበት
@tagestages5870
@tagestages5870 2 жыл бұрын
ፋ ሲባል ገና ትፈራለህ አዎ?
@tesfayberhane6716
@tesfayberhane6716 2 жыл бұрын
@@tagestages5870 ቦቅቧቃ ጠንቃይ ቡዳ ና ደብተራ
@abemarkos7777
@abemarkos7777 2 жыл бұрын
🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸11111
@wubshethabtamu1747
@wubshethabtamu1747 2 жыл бұрын
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች
@brhanusenbeta9442
@brhanusenbeta9442 2 жыл бұрын
88
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.