ኃይሌ እና ንብረት ምን ደረጃ ላይ ደረሱ ?

  Рет қаралды 396,340

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 401
@tigistuzebir1610
@tigistuzebir1610 2 жыл бұрын
ሐይሌ በጣም የምወድሕ በጣም አድናቂሕ ነኝ ምክንያቱም ሐገሬ ነሕ ምልክቴ ነሕ ኩራቴ ነሕ በጣም በጣም እወድሐለሑ ረጅም እድሜ ጤና የማያቋርጥ እድገት ላንተ ይሑን እኮራብሐሉ አንድ ቀን
@mohammednurahmed5841
@mohammednurahmed5841 2 жыл бұрын
በየመንደሩ የብዙ ይቱይበር ናቸው የበጠበጡን ዜሬ እየሆነ ያለው ይህ ነው
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 2 жыл бұрын
@@mohammednurahmed5841 ትክክል የዩቱበር ጡረተኞች አገርንም እንድ እያተረማሱ ያሉት የውሸት ወሬ ይዞ ቁምነገር እየሰራ ያለው ጥቂት ናቸው
@mulugetahaile6217
@mulugetahaile6217 2 жыл бұрын
@markoskebede
@markoskebede 2 жыл бұрын
በጣም አጋነንክ
@melamela1605
@melamela1605 2 жыл бұрын
@@mohammednurahmed5841 q
@Ambassel
@Ambassel 2 жыл бұрын
ሙሉ ሰው መሆን ማለት ልክ እንደዚህ አይነት መልካምና ቀና ሰው መሆን ማለት ነው! ጀግናችን ኅይላችን ኅይሌ ገብረስላሴ በጣም የማከብርህና የኢትዮጵያ ልዪ ምልክት አድርጌ የምወስድህ ልዩ ሰው ነህ!!!!
@hayderabdulla6405
@hayderabdulla6405 2 жыл бұрын
''እንኳንስ ንብረት አይደለም ከመቶ ሚሊዮን ቁጥር በላይ ያለፈው የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ወንድሜ ነው '' respect ሃይሌ
@tesfayedegefa5510
@tesfayedegefa5510 2 жыл бұрын
ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን። ጀግናው የኢትዮጵያ ልጅ። ጥሩ ትዝታ ነው እኔም መሰረተ ትምህርት አስተምሬ ነበር አባቶችና እናቶች ለትምህርት የነበራቸው ጉጉት እጅግ በጣም ትልቅ ነበር።
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 жыл бұрын
ሀይልዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ እውነት ፍቅር አንድነት ስላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ያምጣልን 🙏🙏🙏💛💚❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗️❗️❗️
@የምድረ-ከብድክስታኔ
@የምድረ-ከብድክስታኔ 2 жыл бұрын
አንተ ባንዲራችን ላይ ሁሉ ምልክት ብትደረግ ደስታዬ ነው! ሀይላችን❤❤❤❤ U deserve it👏👏👏👏
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 2 жыл бұрын
በትክክል ዉዴ
@yosephandemeskel9340
@yosephandemeskel9340 2 жыл бұрын
ኃይሌ ገ/ሥላሴ እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ ዘርህን ይባርከው 🙏💚💛❤
@yesufyimertessema1535
@yesufyimertessema1535 2 жыл бұрын
አንተ የአገር ዓርማ፤ የኔ Role model ከአንተ ብዙ ቁም ነገር ተምሬ ህይወቴ ላይ ለውጥ አምጥቻለሁ። አከብርሃለሁ፣ አደንቅሃለሁ፣ እዎድሃለሁ 👍💚💛❤👈👏🙏 ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 жыл бұрын
ሀይሌ አላህ ጤና እና እድሜ ይሰጥህ 💞የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ💚💛❤️
@sebletube6489
@sebletube6489 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ በሞሉ ወንድም አለይታ ነህ የእውነት በጣም የማከብርህ ና የምወድህ ሳይህ እራሱ ታላቅ ወንድሜን ነው የምትመስለኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤናጋር ይስጥህ
@addislife386
@addislife386 2 жыл бұрын
KZbin ቢዘጋ facebook ቢዘጋ ቲክቶክ ቢዘጋ ሀገሪቱ በእርግጠኝነት ሰላም የሰፈነባት ሀገር ትሆን ነበር 👌👌👌👌
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
Betikikl
@VoiceofAmhara
@VoiceofAmhara 2 жыл бұрын
እንደ 1984ቱ የአርባጉጉ፣ የበደኖ፣ የእንቁፍቱ፣ ......… እንደ 1998ቱ የበሻሻ ጭፍጨፋ ማለትህ ነው?
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 2 жыл бұрын
በትክክል ሁሉም መዘጋት። አለበት ምክንያቱም አጠቃቀሙን አላወቅንበትም
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 2 жыл бұрын
ትክክል 👌👌
@ah6121
@ah6121 2 жыл бұрын
10000x agree with you. Social media is not for Ethiopians.
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ሀይሌ የተረጋጋህ በሀብትህ የማትመካ መልካም ሰው ነህ:: ለህዝብና ለሀገርህ ያለህ ፍቅር ያስደስታል ያስደንቃል:: እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾
@tewedajgirmaerget4356
@tewedajgirmaerget4356 2 жыл бұрын
Haile I love and respect you, you are Our hero and wise person, I wish you long life.
@rahmam.d5380
@rahmam.d5380 2 жыл бұрын
ጀግናው አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አተ ማለትኮ ንፁህ ኢቶጲያውይ ነህ
@elhammuhammad8155
@elhammuhammad8155 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ አንተ የቅን ልብ ባለቤት ነህ ይሄ በዚህ ዘመን ትልቅ ሀብት ነው. ማሻ አላህ
@roottekele4269
@roottekele4269 2 жыл бұрын
ሀይሌ አባቴ አንተን ማየት ትምርት ነው እደቤተክርስቲያን ትምርት ይጥመኛል ኑርልኝ ወርቅ ሰው የኢትዮጵያ ጌታ ጤናና እድሜ ይስጥልኝ 😍
@danieldebebe7164
@danieldebebe7164 2 жыл бұрын
ሃይሌ ሃይላችን አንተ እኮ ኢትዮጵያ ለአለም የሰጠችው ድንቅ ስጦታ ነህ እናከብርሃለን
@ramiazhari9176
@ramiazhari9176 2 жыл бұрын
ምነው ሌላ የለም ሰለቸን
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት 2 жыл бұрын
ሀይሌ ገብረስላሴ እንወድሀለን 🇲🇱🇲🇱የኢትዮጵያን አርማ♥♥😘
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
ኃይሌ ኃይላችን:: it is always great to watch you. ሁልግዜ የሺህ አለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ ግን ከየት ነው ይሄንን ድንቅ አስተሳሰብ ያመጣው ብዬ እጠይቅና አባትና እናቱ ከዘመናቸው well in advance የነበሩ መሆናቸውን ሲናገር I say No wonder እላለሁ:: I am so happy you are our Hero !!
@AMER0521
@AMER0521 2 жыл бұрын
ራሱን እንደሚሊየነር የማይቆጥር ምርጥ ሰው ተግባቢ እና ሰው አክባሪ ለሀገራችን ስለምትለፋ እግዚአብሄርከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ::
@ለምበርበበዴ
@ለምበርበበዴ 2 жыл бұрын
End bilianar bal enji
@AMER0521
@AMER0521 2 жыл бұрын
@@ለምበርበበዴ you’re right
@negashabebe3945
@negashabebe3945 2 жыл бұрын
ኃይሌ ብሔራዊ ምልክታችን ነህ !❣️በአንተ ምክንያት ብቻ እንኳን በአሰላ ልጅነቴ እኮራለሁ። ንብረት ወንድምህ የሚሆንበት ዕድል ሰፊ ነው። ለልጁ ስሜት ስትል ብታረጋግጥ 🙏🙏 የአባትህን ክብር የሚነካ ነገር አይኖርም። ከተከበረ አባት ተወልደን ነፍስ ከአወቅን በኋላ ወንድምና እህት ያገኘን ብዙ ነን።
@sa-un5dr
@sa-un5dr 2 жыл бұрын
የሚገርመኝ ፅናትህ እንደ ሀገር ብዙ ደስታ የፈጠርክልን ማንም ማድረግ አደለም እማያስበውን ያደረክ ጀግና
@agumasenyew4939
@agumasenyew4939 2 жыл бұрын
You are one of exemplinary man in the world...i know how much you love Ethiopia...long live to you haile...l like your smart thinking
@habtamulemma976
@habtamulemma976 2 жыл бұрын
ሐይሌ ሀይለኛዉ አንተ ሁሌም አንደኛ ነህ እንደ ሃገር እንደዜጋም ሁሌም አንኮራብሀለን አንገታችን ቀና ሰንደቃላማችንን ከፍ አድርገኽ በብዙ መድረኮች አኩርተኸናል እግዚያብሔር ጤናና እድሜ ይስጥ!
@antenehasmamaw2824
@antenehasmamaw2824 2 жыл бұрын
የተከበርህ ኃይሌ ገ/ስላሴ የሃገሬ ጀግና ወንድሜ በጣም አከብርሃለሁ አደንቅሃለሁ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ እወድሃለሁ ፤፤
@pm12240
@pm12240 2 жыл бұрын
በሄድንበት ሁሉ ቀና ያደረከን ምልክታችን ላብህን ሁሉ በፍሬ አምላክ ያብስልህ... የፅናት ምልክት 🇪🇹🇪🇹💪❤️❤️💪🇪🇹🇪🇹
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
ሐይልየ አንተ ልዩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹❤😘
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 2 жыл бұрын
ሀይልዬ አንተን የመሳሰለ ሰዎች ሳይ በአገሬ ተሰፋ አደርጋለሁ ማፅናናችን ነህ ኑርልን ጥሩ ሰዉ !
@sarahj1999
@sarahj1999 2 жыл бұрын
ሀይሌ ኑርልን ሺአመትኑርልን።
@777MK37
@777MK37 2 жыл бұрын
ጀግና ዶ/ር ሀይሌ ገብረስላሴ
@azebmengisteab4748
@azebmengisteab4748 2 жыл бұрын
ለሁላችን ክብር የሆንከን ነህ አሁንም ለተጎዱት ሁሉ ጩህላቸው አባክህ። ትንፈሽን አንኩዋን ያጡ ቁጥር የላቸውም። ፈጣሪ ምድሪቱን ያስንልን።
@betiygrima9287
@betiygrima9287 2 жыл бұрын
ሀይልዬ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ❤🙏🙏🙏
@MULE_AZD
@MULE_AZD 2 жыл бұрын
Haile You are a legend.
@adamugizaw4987
@adamugizaw4987 2 жыл бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ጀግና ሰዎች መካከል አንዱ ሻለቃ አቴሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ ነው ።አሁንም ቢሆን ሀገራችን ጠላቶቿ ቢፈታተኑንም ማንኛውም መስዋዕትነት ከፍለን ወደ ታላቅነት ለመወጣት የሚያግደን የለም ።የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ነው በዘር በሃይማኖት ሳይከፋፈል ከጠላት ወሬና ሴራ ራሱን መጠበቅ ያለበት።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
@anwaryassin1231
@anwaryassin1231 2 жыл бұрын
Haile is the most an Ethiopian Hero
@tassewbogale5559
@tassewbogale5559 2 жыл бұрын
Haileye there are no equivalent and worldly created words to appreciate you. Thank you for your sincerity. Long live our beloved and living legend Hero!!!
@yh4es
@yh4es 2 жыл бұрын
የዩቱብ ጠጡረተኞች ምን ያላሉት ነገር አለ ይሄ ህዝብ እኮ እንዲህ አያደረገ ነው ህዝብ የሚያጋድለው በጣም የወረደ ባለጌ ህብረተሰብ ማለት ይሄ ነው
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 2 жыл бұрын
❤ የሀገሬ ኩራት እውነት ኢትዮጵያዊ በመሆኔ በጣም ነው ምኮራው ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው 🙏🙏
@tegshe281
@tegshe281 2 жыл бұрын
ለመክበት ወደሁላ የማትል ጀግና ነህ ኢቲዩጲያን በስምህ ያስጠራህ ያኮራህ ኢቲዩጲያና ህዝቦቹዋ ሁልጊዜም እንኮራብሀለን እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ክበርልኝ❤❤
@birhanuateka5035
@birhanuateka5035 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ እኮ ሀይሌ እና ታየ ቦጋለ ብቻ ናቸው
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 2 жыл бұрын
ሺ አመት ኑርልን ሀይልሻ
@jasmine2439
@jasmine2439 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ጀግና ኑርልን ውለታህ አይረሳም።
@mesfinbegashaw7857
@mesfinbegashaw7857 2 жыл бұрын
ኃይሌ አንተ ማለት የኢትዮጵያዊነት መገለጫችን ነህ ፤ ኩራታችን ነህ ፤ እንወድሀለን ፤ እናከብርሀለን ።
@sadorhaftu7906
@sadorhaftu7906 2 жыл бұрын
ያኔ ደስታ በማን ግዜ የነበረ ይመስልሃል በእግሩ ኣሳቢ
@aebemeliktiru5576
@aebemeliktiru5576 2 жыл бұрын
ክብረቱን ይስጥህ እግዚአብሔር ሃይልዬ አክባሪህ አድናቂህም ነኝ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ የኛ ልዩ የሰንደቃችን ድምቀት
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያኖች እኮ ብዙ እንመሳሰላለን። እኔ የእነ ሀይሌ ታሪክ ምንም አይገርመኝም። የኔ ታናሽ እህት ዘጠና ዘጠኝ ፐርሰንት ብል ማጋነን አይሆንብኝም አርቲስት መሠረት መብራቴን ትመስላለች፣ እኔ እንኳ የሷን ያህል አልመስላትም። በሚዲያ ላይ ባየኋት ቁጥር ልቤ ድንግጥ ይላል። በውጭ አገር እንኳ በተለይ ስፖኒሾች ኢትዮጵያውያንን የሚመስሉ ብዙ አያለሁ ከቆዳ ንጣትና ፀጉር መለስለስ በስተቀር በእውነት ነው የምላችሁ የእግዚአብሔርን ሥራ ታደንቃላቸሁ። ኃይሌ እንዳለው የአዳም ልጆች መሆናችንን በትክክል ማረጋገጥ እንችላለን።
@tadelefeyisa3036
@tadelefeyisa3036 2 жыл бұрын
ሃይልዬ ጀግናዬ ልክ ብለሃል
@selamelias3659
@selamelias3659 2 жыл бұрын
ይኔ ጀግና መልካም ሰዉ
@kidanehaile328
@kidanehaile328 2 жыл бұрын
ይመችህ የኢትዬጵያ ወርቅ ሰዉ!!😘
@marthakasey1201
@marthakasey1201 2 жыл бұрын
ሃይልዬ እድሜና ጤና ይስጥህ እናንተ ጋር ልባችን አብሮ ይሮጥ ነበር
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 жыл бұрын
ሃይሌ ጀግኖች እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bettyabdie6130
@bettyabdie6130 2 жыл бұрын
The greatest naturally, human kind with good social emphasis haile, realy you are respected and provided proud to many Ethiopians,,,, The man who likes like haile, can be a double Ganger (phenotypic a copy)on wich many ) ranked peoples used even as a prime minister or president,,anyway ,,Hillier, thanks for your gentle formulated analysis
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 2 жыл бұрын
ሀይሌ ገ/ስላሴ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ኢትዩጽያ ዊ
@user-letsub12121
@user-letsub12121 2 жыл бұрын
ሀይሌ ኢትዮጵያ አትለያዩምኮ❤❤❤ስወድህ❤❤❤❤❤ምልክቴ ነህ❤❤❤❤❤ሀይሊሻ
@michaelzewdie3123
@michaelzewdie3123 2 жыл бұрын
ሃይሌ አንተ ጥሩ ሰው ነህ ደግሞ ወንድምነት ደግሞ ችግር አይደለም ሆኖም ወሬ አይቀርም መስማትም አይቀርም ህኖም አንተን ማማት ሆነ መተቸት የሚችል ሰው ሊኖር ቢችልም ግን አንተን የሚያክል ጀግና ታታሪ አላየሁም አንተ የተግባር ሰው ነህ። ሃይሌ
@ethiopiannews5338
@ethiopiannews5338 2 жыл бұрын
ፊትህ የዚች ሃገር ሁኔታ እንዳስከፋህ ይናገራል
@rebka5068
@rebka5068 2 жыл бұрын
ሀይሊ የሀገራችን ባኒዲራ ታኮራናለህ ሀገሪ ኢትዮጵያ እደአንተ አይነቱን ትህትና ለሀገሩ ለወገኑ አሳቢ ሰው ሰላላት ትኮራለቸ እንኮራብሀለን ልክ ብለሀል የሰፈር ሸማግሊ አዛውንት በኒ ዘመን እንኳለ ልጆቻቸው ለጎረቤት ልጅ ለአካባባው ብሎም ለሀገራቸው ምክርን ብሎም እደራሳቸው ልጆች ቆንጥጠው ያሳደጉን የአካባቤ የናቲ ጎደኛች የአባቲ ጎደኞች አብሮ አደጎች ነብሳቸውን በገነነት ያሰቀምጥልን ምክንያቱም በጥሩ ሰነ መግባር ከናቲ ከአባቲ እኩል አሳድገውኛል ክብር ለነሱ ይሁን ክብር ላባትህ ለአቶ ገበረሰላሲ ይሁን እላለሁ።
@bogalelegesse6385
@bogalelegesse6385 2 жыл бұрын
ሀይሌ አንተ ውስጥ ኢትዮጵያቁልጭ ብላ ትታያለች::እግዚአብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ::
@shiferawfurgesa9195
@shiferawfurgesa9195 2 жыл бұрын
ሃይሌ ማለት እኳ ኢትዮጵያ ማለት ነው ለሃገሩ ባንዲራ ሞች እረጅም እድሜ እመኝልሃለው የኛ ታታሪ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 2 жыл бұрын
ሃይልዬ ስወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@stsehai6147
@stsehai6147 2 жыл бұрын
ኃይሌ ተባረክልን፤ እድሜና ጤና ላንተና ለቤተሰብህ እመኛለሁ። በርቱልን።
@messaysintayehu7916
@messaysintayehu7916 2 жыл бұрын
Hailesh Ethiopians Hero We Love You
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 2 жыл бұрын
ኃይሌ ብሔራዊ ምልክታችን ነህ !
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 жыл бұрын
አይዞህን እኛ መቸም አንለያይም የሽብርተኛ ውሬ አታጭብን እነዚህን ሰይጣኖች በአንድነት እናጠፋቸዋለን ኢንሸአላ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ሀይሌ አከብርካለው እረጅም እድሜ እመኝልካለው🙏🙏🙏
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 2 жыл бұрын
ሀይሌ ሯጭ ብቻ አይደለም ታላቅ የቢዝነስ ሰው ነው። አስታራቂ ሀሳብ ያለው ብልህ ሰው ብዙ ድግሪ ማስተር ሰበብን ከሚሉት የዘመኑ ምሁራኖች በጅጉ የተሻለ ነው ። ከጠባብነት ከዘርኝነት የፀዳ የዓለም ዓቀፋዊ አስተሳሰብ ባለቤት ነው። የታላቁ ሩጫ ሊጋሲ ባለቤት የአትሌቴክስ ፕሮፌሰር ሺ ምርጥ ሯጮችን ያፈራ የኢትዮጲያ ኩራት ሀይሌ ገ/ሥላሴ የጀግኖች ጀግና ነው።
@misgebelay4528
@misgebelay4528 2 жыл бұрын
ሃይሌን ስወደው ከምር በጣም አስተዋይ ብሩህ ሰው ነው።
@abacustech0912
@abacustech0912 2 жыл бұрын
ሀይልሻ ጥሩ ሀሳብ ነዉ የሰጠኸ እድሜና ጤና ይስጥህ
@Lijeyassu
@Lijeyassu 2 жыл бұрын
ሀይሌ የአገራችን አርማ
@destamedia6678
@destamedia6678 2 жыл бұрын
ሀይሌ መልካም ኢትዬጲያዊ ነው። እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@TilahunHailu
@TilahunHailu 2 жыл бұрын
Haile our hero!!!
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ሀይሌ የኛ ጀግና እንወዲሀለን💚💛❤️🥰🥰🥰🥰
@wolansamekonen8243
@wolansamekonen8243 2 жыл бұрын
አምበሳዉ ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ።
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 2 жыл бұрын
ሀይሌ ምርጥ ሰው እኮ ነው በዛህ ላይ የዋህ ሰው የማይመርጥ ሁሉንም በአንድ አይን የሚያይ እውነተኛ ሰው ኢትዮጵያዊ እኮ ሰብሰብ ሲል ሁሉም ቦታ ሰው ይፈራቸዋል ምን አለ ያ ጊዜ ቢመለስ
@fuadabdelkadir6572
@fuadabdelkadir6572 2 жыл бұрын
ሀይሌ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ላንተም ወንድምህ ሊሆን ስለሚችል ዲኤንኤ ብታደርጉ ጥሩ ነው ይህ ደግሞ ላንተም ትልቅ የህሊና እረፍት ነው ሚሆነው ያን ካላደረክ ግን ሁልጊዜ እረፍት አይሰጥህም
@SitotawPaulos
@SitotawPaulos 2 жыл бұрын
ሻለቃ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ፣ ምርጥ የኢትዮጵያ ሰው፣ ለትውልድ አሳቢ፣ የሀገር ኩራት፣ እንዳንተ አይነት ሰዎች ለሀገሬ ስላሏት ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ደስ ይለኛል፡፡ #የትጉህ እጆች ተምሳሌት !!
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል። እኔም እውነት መስሎኝ ነበር። እንዲህ አይነቶቹ ናቸው በወሬ ሀገራችንን እያጠፏት ነው።
@mesi9218
@mesi9218 2 жыл бұрын
ኃይሌ እጅግ ለብዙ ኢትዮጵያውያን በጣም ተምሳሌት እና ሞዴል ስለሆነ አስተማሪ የሆነ ነገር ሊሰራ ይገባል። DNA ምርመራ ሊደረግ ይገባል።
@birhanereta7662
@birhanereta7662 2 жыл бұрын
ሀይሌያችን ኑርልን ትልቅ ሰው
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 2 жыл бұрын
ሀይሌ ከንብረት ጋር DNA ምርመራ ማድረግ አለብህ። በሁለታችሁ መካከል በጣም መመሳሰል አለ። ከወንድምነት ይልቅ ልጅ የመሆን ነገር ነው የሚታየኝ። አንተ እንዳልከው ንብረት የተወለደው አንተ ከአሰላ በወጣህበት አካባቢ ነው። ጊዜው የወጣትነት ዘመንህ ነውና የማታስታውሰው ገጠመኝ ሊኖር ይችላል። የDNA ምርመራ ማድረጉ በጣም አስተማሪ ነው። ምርመራው በሁለታችሁ መሀል ምንም ዝምድና እንደሌለ ካረጋገጠ መመሳሰል ምንም እንዳልሆነ ለሁላችንም አስተማሪ ነው።
@binyamadmasu4333
@binyamadmasu4333 2 жыл бұрын
Endew mn aynet dedeb neh gn
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 2 жыл бұрын
@@binyamadmasu4333 ዶሮ ጭንቅላት! offspring የሚባል ታቃለህ? እናት አባት እነሱን የሚመስል ሰው ባዮሎጂ ያረጋገጠው ነገር ነው። ይህን የማትረዳ ደንቆሮ ነህ።
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 2 жыл бұрын
@@AbrahamH11 አመድ በዱቄት ይስቃል ማለት አንተ ነህ።
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 2 жыл бұрын
@@AbrahamH11 ከዕወቀት የፀዳ ሰውም አለ እንዳንተ አይነት?
@AbrahamH11
@AbrahamH11 2 жыл бұрын
@@mekuriagize7514 ትክክል ነህ ከአንተ ጋር መመላለሴ
@aderajewtadege3462
@aderajewtadege3462 2 жыл бұрын
ሀይሌ !!!! ንብረት ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ወንድምህ ነው ስለዚህ ተረድተነሃል ለወረኛ ብዙም ጀሮ አትስጥ ምንጊዜም አንተ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ አሁንም ቢሆን ስኬትህ ቀጥሏል በርታል
@seifuamerga8767
@seifuamerga8767 2 жыл бұрын
ኃይልዬ ድንቅ ሰው ፥ይህ የሚያስጨንቅህ ጉዳይ አይደለም
@hirutkidanemariam9535
@hirutkidanemariam9535 2 жыл бұрын
ሀይሌ እንወድሀለን ግን የስጋ ወንድምህ መሆኑን ካመንክ ለምን አታቀርበውም:: መቼም የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ወንድሞቼ ናቸው ብትልም በትውልድ የስጋ ወንድምና እህት ግን ልዩ ነው:::
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 жыл бұрын
እኔ እነዚህን ቅራቅቦ ዩቱበሮች መንግስት ስርአት ያስይዝልን ሰርተው ይብሉ ወጣቱ በወሬ ደንዝዞ ቀረ
@abebatekile3995
@abebatekile3995 2 жыл бұрын
ከኃይሌ እንማር ....እባካችሁ ....
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 2 жыл бұрын
Haile qin sew Egziabher zemenhen yibarkleh
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ምርጥ ሰው
@abuwelide121
@abuwelide121 2 жыл бұрын
ሐይሌ በጣም መልካምና ደግ ሰው ነህ
@alexanderart6791
@alexanderart6791 2 жыл бұрын
Selam Haile, when are you going to visit 🇪🇷 Eritrea?
@addislife386
@addislife386 2 жыл бұрын
በዚህ ጉዳይማ ምን ያልተሰራ ነገር አለ ሀይሌ መኪና ገዛለት ቤት ገዛለት ዲኤንኤው ታወቀ ሀይሌ ወንድሙ መሆኑን ካደ ንብረት ሀይሌ በሰጠው ሀብት ሚስት አገባ ምናምን አረ ስንቱን ዘባርቀውታል እንደዚህ አይነት ሰዎች ምን አይነት ህሊና እንዳላቸው አላውቅም 👌👌🤔
@tadefikre1307
@tadefikre1307 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ለኢትዮጵያዊው ሀይሌ ገ/ስላሴ!! ባንዲራችን ነህ!!!
@girumdinkasfaw6590
@girumdinkasfaw6590 2 жыл бұрын
ሀይልዬ እንወድሀለን አንተ መልካም ሠው ነህ መልካምነትህን እኔም ደርሦኛል ልጄ የወታደር ልጅ ቅናሽ ይደረግለት ብለህ ደርሦኛል አመሠግናለሁ!!!!ደሥታህ ይብዛልኝ አመቤቴ ትጠብቅህ!!!
@nehemiahgetachew5835
@nehemiahgetachew5835 2 жыл бұрын
There are some big issue currently in the country .....as a big media corporation you have the responsibility to be the voice for the voiceless
@yalemmekonen5254
@yalemmekonen5254 2 жыл бұрын
ሀይሌ የእኛ ጀግና
@yeshitsega8615
@yeshitsega8615 2 жыл бұрын
ሃይልዬ መልካም ስው ነህ ልጆችህን ይባርክልህ
@linaethio30
@linaethio30 2 жыл бұрын
ይመችሽ ሐይሌ ያራዳ ልጅ ልጆችሽን ለህዝብ ብቅ አድርገሽ ማስተዋወቅሽን ወድጄዋለሁ ታዲያ ዲክታተር ያልካትን ልጅህን አደራ የቤትሽን አመል በጉያሽ በልልን ህዝቡ ላይ እንዳትሆን
@symonbehailhu9768
@symonbehailhu9768 2 жыл бұрын
Very smart guy ever seen !
@sarahtesfay1088
@sarahtesfay1088 2 жыл бұрын
Hayla jgnacen norlen 😍❤️❤️
@bahunegn
@bahunegn 2 жыл бұрын
ለዮቱዮብ ለገንዘብ ለመሰብሰብ ብለው ውሸትን የሚረጩ ሚዲያዎችን ሕዝቡ ነቅቶ ከእነዚህ ሚዲያዎች መራቅና ኣንሳብስክራይብ ማድረግ ተገቢ ነው።
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💛❤
@Tube-rw4mu
@Tube-rw4mu 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 እንደማመር ማር
@user-dy5kf3dr4h
@user-dy5kf3dr4h 2 жыл бұрын
ከ አንድ ቀን ሙሉ የ ፓርላማ ስብሰባ የ 20 ደቂቃ የ ጋሽ ሃይለ ገብረስላሴ ንግግር የበለጠ ያስተምራል:: ጋዜጠኛ ምነው ደቂቃዎች አነሱ
@amanuelmesfin9845
@amanuelmesfin9845 8 ай бұрын
ኡነት መናገር ሂወት ነው ስለ ሉጁ ማሰብ አለብህ የሱ አእምሮ መፈወስ አለበት
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 58 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 196 МЛН
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 80 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 25 МЛН
ሶስት ነጥብ…
53:30
Fana Television
Рет қаралды 27 М.
#canada #አንዳንዱ ነገር የተጋነነ ነው?
46:27
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 58 МЛН