አዲስ የተሰየሙት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

  Рет қаралды 8,401

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV

Пікірлер: 63
@Woinshet27
@Woinshet27 3 сағат бұрын
ክቡርነትዎ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አሎት;መልካም የአገልግሎት ጊዜ ።
@zemenkassa6590
@zemenkassa6590 3 сағат бұрын
ውድ ክብርት ሳህለውርቅ ዘውዴ ሁሌም በህሌናችን ትኖሪያለሽ ለእውነት እና ለሰው ልጅ እልቂት በአደባባይ ስለአሳየሽን ሀቅ ንግግር ሰላም የሰው ልጅ የመኖር እና ያለመኖር መሠረታዊ መርህ መሆኑን በብቸኝነት በአደባባይ ሀገርን ወክለው ሁሉም የሰው ልጅ ሁሉ እኩል መሆኑን ሰለአሳዬን ፍቅር እናመሰግናለን!!!!
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 3 сағат бұрын
ብልፅግና በዚህ ሁሉ ፈተና መካከል ሐገሪቷን አለምልሟት ለውጧታል የሚገራርም ሰራ ተሰርቷል እናመሰግናለን በርቱ
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 3 сағат бұрын
መልካም የስራ ዘመን ። እግዛብር ይርዳችሁ።
@abeba2241
@abeba2241 2 сағат бұрын
ክቡርነቶ አለቃዎት ፅፎ የሰጦትን ነዉ ያነበቡት እንጂ ነገሩ ያለዉ በተቃራኒ ነዉ። ✍️በብዙ ሚሊዮን የተራበ ህዝብ ያለበት ✍️ዜጎች ሰላምና ሥራ በማጣት በየቀኑ በጀልባ ወደ ዉጪ የሚሰደዱባት ✍️ በሺዎች ገና ለትዳር እንኳን ያልደረሱ ሴቶች ልጆች ወደ አረብ ሃገር የሚሰደዱባት ሐገር ✍️ የዉጪ ኢንቨስተሮች ንግዳቸዉን ዘግተዉ ምርጫቸውን ወደ ጎረቤት ሐገረ ያደረጉባት ✍️በዜጎች ላይ ጦርነት የታወጀባት ✍️በዲፕሎማሲ ዉድቀት በጠላት የተከበበችዉ ሐገር ማን ናት ተብለዉ ቢጠየቁ መልስ ይኖሮት ይሆን ?
@SamsonG-jn5kl
@SamsonG-jn5kl 2 сағат бұрын
Congratulations Mr.President Elect, All the best.
@denberebelay305
@denberebelay305 Сағат бұрын
Presidant Taye, You have done a lot for your country.I hope you will do your best for our country.I wish you all the best.
@berhanumoreda
@berhanumoreda Сағат бұрын
በብቃት የተዘጋጀ ምርጥ ሪፖርት ፣ ታላቅ እቅድ ፣ የላቀ ጥልቅ እይታ/ረዕይ፣ ቀና አቅጣጫና ውብ አቀራረብ! ውድ ፕሬስዳንት እናመሰግናለን! እድሜና ጤና ከስኬት ጋር እንመኝሎታለን!
@berkaemuaymen2681
@berkaemuaymen2681 3 сағат бұрын
390ሺ የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት እያላችሁ እምታወሩን ለቤት ሰራተኝነት የተላክነውን ነው አይደል?ይህ እድ መልካም ተቆጥሮ መወራቱ ሁሌ ያስገርመኛል ያሳዝነኛል ቢሆን በነርስነት በዴክተርነት በኢንጅነርነት በተለያቱ ሙያዎች ብትልኩ ና ብታወሩ መልካም ነው
@bete-mariam8736
@bete-mariam8736 Сағат бұрын
Failing to produce reaches, they export brut human force to get some $s.
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 3 сағат бұрын
የተከበሩ መልካም የሰራ ዘመን ይሁንሎት❤
@gathwmola7361
@gathwmola7361 Сағат бұрын
ኣሁን፣ዎዳ፣እዲጋት፣ጎዳና፣ታተሪ፣ሳው፣ታጋኝቶሃል፣ጃግናችን❤❤❤❤❤❤
@astertefera151
@astertefera151 2 сағат бұрын
ያልገባኝ ነገር እሳቸው ይሄንን ሁሉ ምን አዘረዘራቸው ??
@MsFatema-z2m
@MsFatema-z2m 2 сағат бұрын
ታየ በሄደበት ሁሉ ይችላሉ መልካም የሥራዘመን
@yohannes1206
@yohannes1206 2 сағат бұрын
የአድሱ ፕረዚዳንት ንግግር የተለመደ የካድሬ ንግግር መሆኑ አገራችን ከገባችበት ዘርፈ ብዙ ችግሮች የመዉጣት ተስፋዋ የመነመነ ነዉ። ከአምስት አመት በሗላ የሚንሰማዉ ሙዝቃ ' ዝምታ ነዉ መልሴ'' ነዉ ወይስ ''እዉነቱን ተናግሮ መሞት ነዉ..'' ይሆናል? እናያለን!
@mesrtGetahun
@mesrtGetahun Сағат бұрын
ሳለወርቅ ዘውዴ በቁምሽ የምትሽ ነሽ ።።6አመት ስትቀመጭ ህፃናት ሲገደሉ ሲደፈሩ የዩንቭርስቲ ተማሪዎች በውሏቸው ሲቀሩ 😢አንድም ቀን ድምፅ ሳትሆኝ. 😢መልካም የሙዚቃ ማዳመጥ ጊዜ ይሁንልሽ በቁምሽ የምትሽ
@ETHIONEWS-i6f
@ETHIONEWS-i6f 3 сағат бұрын
Congratulating
@netsanetnetere3125
@netsanetnetere3125 Сағат бұрын
የዕድር ሀላፌ ታየ
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 3 сағат бұрын
❤❤❤
@LeulFitsum-j7v
@LeulFitsum-j7v 3 сағат бұрын
Fetari yenege sw ybelen
@nigatubenyam2302
@nigatubenyam2302 2 сағат бұрын
Dr. Abye know whom he assigned bravo
@fekaduteklu9501
@fekaduteklu9501 Сағат бұрын
ኢትዮጵያ አሁን ገና እውነተኛ ፕሬዝዳንት አገኘች
@storeliones-l3s
@storeliones-l3s Сағат бұрын
Enmasegnlie❤❤❤❤❤❤❤❤
@addisababa7677
@addisababa7677 Сағат бұрын
Thank you for your service to all of Ethiopia's parliament and also our bright prim minster Dr, Abiy Ahmed.🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@gudenatola
@gudenatola Сағат бұрын
ምንድን ነው የቃመው?
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 Сағат бұрын
እድገት አሳዬ ይላል ፡ የሚያፈር ፡ በ ጦርነት እያለቅን ይድፋከ።
@NegusaTase
@NegusaTase 2 сағат бұрын
የባሰው ኃላቀር ዘቅጠህ ተቀምጠህ ተገኘህ
@ambayeniguse5467
@ambayeniguse5467 Сағат бұрын
Wey zendro, Yet yegefnal yetebele Tija Lukuanda Bet tegegne
@leulgizaw8178
@leulgizaw8178 3 сағат бұрын
፨ X ፕ/ት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ እናመሰግናለን ፨ ክቡር ፕ/ት ታዬ አጽቀስላሴ ፣ ፈጣሪ ይርዳዎት። ፠ ከአሸብር ምንም መስማት አንፈልግም ። አስመሳይ!
@melkamusonko
@melkamusonko 3 сағат бұрын
አንተም የምትደግፈው ቡድን ኖሮ ይሆናል አንተም ልክ ነኝ ትል የለ ነገር ግን ልክ መሆንን ፈጣሪ ይወቆው
@leulgizaw8178
@leulgizaw8178 2 сағат бұрын
@@melkamusonko ልክ ብለሀል ። ሀሣቡን ተቀብየዋለሁ።
@amrekasshon2427
@amrekasshon2427 Сағат бұрын
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች።
@alamalam5582
@alamalam5582 Сағат бұрын
ፋኖ ያሸንፋል ድል ለፋኖ💪✊​@@amrekasshon2427
@fantuhailu6974
@fantuhailu6974 2 сағат бұрын
I am so happy our country is on the right track for success. all these things that you mentioned are so inspiring and true. good job for all of you and to our beloved PM.ABECHU. Without his honest leadership it will be difficult . But he did it and he will do it again towards his dreams for our country. Thanks 🙏 all of you.great,great job ❤🎉
@mesrtGetahun
@mesrtGetahun Сағат бұрын
ብሄሩ ምንድነው አማራ መቸም አይደለም
@mahadiamir7525
@mahadiamir7525 2 сағат бұрын
Namichi isin hobafate nagayatti
@bezawitaschalew1533
@bezawitaschalew1533 2 сағат бұрын
Endless drama of tyrants
@zermandemma7461
@zermandemma7461 Сағат бұрын
የኢኮኖሚ ዕድገቱ የደቡብ አፍሪካ ነው ወይስ የኢትዮጵያ?
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 2 сағат бұрын
እናንተ አውሩ መሬት ላይ የለለ ህዝቡ ቀስቱ ይቃጠል ፓርላማ ላይ እምትሰበሰቡት አብይ ማደዘዣ እያስወጋ ነው እንደ እሚሰበስባችሁ የለለነገር ሲወራ የህዝብ ተወካይ ነን ባዮች የህዝቡን ችግር ያለውን እውነታ ለመናገር አደበታችሁ ታሰረ እር የአላህ ፍርዲን ላንተ እስከመቸ ልባችን ይደማል ሀስብሏህ ወነእመል ወኪል
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 59 минут бұрын
Yezarew medhaniyalem yisentkih bandaw Taye
@zermandemma7461
@zermandemma7461 Сағат бұрын
ፕ. አፅቀ ስላሴ አሪፍ የመግብያ ንግግር ነበር ግን ምን ያረጋል ስለኢኮኖሚው የተጠቀሰው ቁጥር ግን መሬት ላይ ካለው እውነታ በእጅጉ የራቀ ነው ማለት ይቻላል!! በጣም የምናከብራቸው ባለሙያዎች ፣ መምህራን፣ የሲቭል ሰርቪስ ሰራተኞች ፣ ሕፃናት እየተራቡ እንዳንዶችም የችግሩ መጠን በምን ይሉኛል ሊሸፍኑት ስላልቻሉ አደባባይ ወጥተው ተቸገርኩ እያሉ ነው!! ይህ እየተነገረን ያለው የኢኮኖሚ ዕድገት ታድያ የደቡብ አፍሪካ ነው ወይስ የኢትዮጵያ
@MeseretAlem-h5f
@MeseretAlem-h5f 3 сағат бұрын
It's more drama than anything
@TayeGebeyaw-d4w
@TayeGebeyaw-d4w 2 сағат бұрын
ካሰራቹህት ሀቅም አለው
@aleaaxx7239
@aleaaxx7239 2 сағат бұрын
አቤት ውሸት ቀደዳ በቃ ከጠቅላዩ ጀምሮ መቀደድ ነው !!!
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 2 сағат бұрын
አላህ አፍጥኖ ያሳችሁ ያርብ
@derejeGirma-h6v
@derejeGirma-h6v 2 сағат бұрын
Yeabiy mot yaseman 🤲🤲🤲🤲🤲
@tigistkassa610
@tigistkassa610 Сағат бұрын
ቀፍጠን የለ ምላሽ
@desalegnsherkabu8261
@desalegnsherkabu8261 Сағат бұрын
የተ/. ታዬ ዐፅቀስላሴስ እንደ ክ/. ሳህለወርቅ ዘውዴ የአማራኢትዮጲያዊያንን መከራ ሲያፀኑ ባጅተው ሲያበቁ “ተገፍቼ ከፍቶኝ ቅብጥርሶ... “ ብለው ዘፈን መርጠውልን ላሽ እንደማይሉ ምን መተማመኛ አቀረቡ? ምንም!
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 3 сағат бұрын
ዶክተር ብርሃኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቢሾም ጥሩ ይሰራል ።
@bete-mariam8736
@bete-mariam8736 Сағат бұрын
He is more adapted to prison or military camp administration. That is what schools became in his time.
@KIDANEMARIAMGard
@KIDANEMARIAMGard Сағат бұрын
እዚህ ያለው ውሸት አዲስ ግኝት የአለም ሪከርድ መመዝገብ አለበት ሀገሪቱ ቅልጥ ያለ ጦርነት ትግራይ ኦሮሚያ አማራ ቤንሻጉል ሁሉም የልማት ስራ 80%~90% ተስራ ማለት እነዚህ ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖሩ መሆናቸው እርግጠኛ አይደለሁም ወይም ሌላ ኢትዮጵያ እንዳለች እንፈልግ::
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 Сағат бұрын
ኦዳም ፡ ኣማራ ፡
@mahadiamir7525
@mahadiamir7525 2 сағат бұрын
Bara meeqa ormiyan faydda finfinee keesa lakawacha turte tokko keesa hango handhura biyaati kan amma waga 5 keesati oromo harkka baate gaaf waga kudhani guutu lola bara minlktu gadi deebuuf deema quba qabaadha
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,5 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 22 МЛН
የኢትዮጵያ ጥቃትን የመመከት አቅም
4:44
Fana Television
Рет қаралды 4 М.
ዳኒ ለሩታ ተንበረከከ ፅጌ አለቀሰች
29:23
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН