ለልጆቹ ሲል ወደ ከተማ ግብርና የገባው ኢንጂነር እንዳለ ጌታቸው እና ስኬታማነቱ

  Рет қаралды 172,826

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 455
@mazaenidal6930
@mazaenidal6930 4 жыл бұрын
ጀግና እንዳለ በጣም ነው ሥራህ ደሲ የሚለው ።ሳልነግርህ የማላልፈው ግን ሐገራችን ስሩ ይላሉ ግን አያሰሩም አንተ ግን ጠንካራ ነህ ግብህ ጥሎ ማለፍ ብቻ ይሁን ። ደሐ በአንተ እጅ ጠግቦ የሚያድርበት ጊዜ እሩቅ አይደለም
@Hayathayat-vk9we
@Hayathayat-vk9we 3 жыл бұрын
መሸአላ በጣምደስይላል ቀጥሉበት
@bonkezinaw9816
@bonkezinaw9816 4 жыл бұрын
This guy is brilliant! ሃገር እንደዚህ ነው ምትፈልገው
@merongetnet1586
@merongetnet1586 4 жыл бұрын
Tebarek gulbethn ybarklh
@shewa1271
@shewa1271 4 жыл бұрын
አደንቃለሁ የሚገርም ብቃት ነው በርታ! ኢትዮጵያ እንዳንተ ብዙ ያስፈልጋታል
@eldanatilahun2554
@eldanatilahun2554 4 жыл бұрын
ሃገራችን እንደዚህ ያለ ታታሪና ጠንካራ ሰዎች ናቸው የሚያስፈልጉዋት። አርዓያነት ያለው ስራ በመስራትህ ልትመሰገን ይገባል፣ ልትኮራም ይገባል። በርታ እግዚአብሔር ጉልበትህን ይባርክ።
@mershagiron1713
@mershagiron1713 4 жыл бұрын
መባረክ እኔ የተወለድኩት በሐረርጌ ክፍለ ሐገር በጋራሙለታ አውራጃ በግረዋ ከተማ ነው ሐገሬ ተመልሼ ህልሜን ሳላሣካ አልቀረም በርታ ይመችሕ መርሻ ተፈራ ነኝ ከፈረንሳይ
@lacomgaga
@lacomgaga 4 жыл бұрын
የሚወጣ እንጀራ ከምጣዱ ... ያስታውቃል! ይላል የሃገሬ ሰው። ሊደገፍ የሚገባው ባለራዕይና ታታሪ ሰው 👏👏
@merytube9234
@merytube9234 4 жыл бұрын
Wow ጀግና ነህ መማር በተማርንበት መስራት ሳይሆን ባመኑበት ስራ ስኬትን ማግኘት ነው ትልቅ ትምርት ነው ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ 👍👍
@ድመቴለኔ
@ድመቴለኔ 4 жыл бұрын
ጀግና ነህ በርታ እግዚያብሄር ይርዳህ
@tesfaneshmengestu5903
@tesfaneshmengestu5903 3 жыл бұрын
በእውነት አንተ ያገራችን ሱፐር ማን ነህ ጀግና የማመሰግንበት ቃላት ያጥረኛል።እግዚአብሄር እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰቦችህ ይስጣችሁ🙏🏾 ይህን መልካም ስራ ያፈለቀ ጭንቅላት የተባረከ ይሁን።የበለጠ እደግ አሜን😇🙏🏽👼🏾ለሀገራችን እንደአንተ አይነት ሰው ነው የሚያስፈልጋት።በርታ።
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 4 жыл бұрын
I wish all’s Ethiopian most people’s learn from this man ! Proud of you !👍🏾!🕊🇪🇹
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@goodnorthman9902
@goodnorthman9902 4 жыл бұрын
Great work man. This should be a good example for many
@mohammedsalehbassaar4293
@mohammedsalehbassaar4293 4 жыл бұрын
Visionary talented hardworking This is what Ethiopia needs to develop passionate and risk taker Keep on your creativity
@mohammedsalehbassaar4293
@mohammedsalehbassaar4293 4 жыл бұрын
Can I share the contact address of engineer Endale
@yonasteka7780
@yonasteka7780 4 жыл бұрын
Me too please give me if you get.
@mohammedsalehbassaar4293
@mohammedsalehbassaar4293 4 жыл бұрын
Will Fana &/or Engineer Endale be generous to share contact number
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 4 жыл бұрын
0911660974
@befikadugirma5380
@befikadugirma5380 3 жыл бұрын
Thank you for sharing your experience
@HannaTeGi
@HannaTeGi 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም የሚደነቅ በጣም በጣም የሚደነቅ ትልቅ ትምሕርት ሰጪ በጣም እረጅም አላማ ያለው ድቅ ኢትዮጵያዊ ነሕ በእውነት አኮራኸኝ በኢትዮጵያዊነቴ እግዚአብሔር ይባርክሕ በእውነት ሳላደቅሕ አላልፍም 🙏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@astededubale4223
@astededubale4223 4 жыл бұрын
የሰዉ ልጂ የስራ ድርሻዉን አዉቆ መሰራት ትልቅ እርካታ ነዉ የታደልክ ነኽ .እንደተ ያለዉን በሀገራችን ያብዛልን.
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 4 жыл бұрын
በጣም የምትደነቅ ነህ የተማርከውን ትምህርት ከጭንቅላትህ የሚወስድ የለም ይህንን የአንተን አይነት ተግባር የሚስራ ወገን ንፁህ ወተትና የተለያየ የእንሰሳ ምርት በንፅህና ማስረከብ እራሱ በፈጣሪ ዘንድ መባረክ ነው እናያለን የተለያዩ ሰዎች ጥሩ ነገር አያቀርቡምና አንተ ግን በርታ እግዜአብሔር ይርዳህ በርታ !!!!!!!!
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 4 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
ድንቅ ነው በእውነት ለናሙና ብቻ ሆነ እንጂ መንግስት ቢያበረታታ ሌሎችንም ጥሩ ነበር።
@zmisganaw
@zmisganaw 4 жыл бұрын
What a man! Ethiopia need more people like you.
@ambawabitew1644
@ambawabitew1644 4 жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው አስተማሪ ነው ጠቃሚ ነው በርታ እግዚአብሄር ይርዳህ ::
@abebayegle1495
@abebayegle1495 3 жыл бұрын
ይገርማል ምክርህን እፈልጋለሁ ማንኛውንም ስራ ሰርቶ መለወጥ እፈልጋለሁ ከኔ አልፎ ሰዎችን የሚጠቅም ስራ የምንግዜም ሃሳቤ ነው በርግጥ አሁንም ስራ ለይ ነኝ ግን እደዘዚህ አይነት ስራ ህብረተሰቡን የሚጠቅም ስራ ለአእምሮም ደስ ይላል
@bezutesfaye324
@bezutesfaye324 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከዚህ በላይ ስራህን ቤተሰብህን ይባርክልህ ማህሌት ተስፋዬ የወንድምህ ጎደኛ ነኝ ልምድህን መጋራት እፈልጋለው በጣም እናመሰግናለን ።
@hannaredda444
@hannaredda444 4 жыл бұрын
YOU ROCK, BY CHANGING ELECTRONIC ENGNERING TO AGRCALTURAL ENGNERING, YOU HAVE DONE THE IMPOSABLE, ETHIOPIA IS PROUD OF YOU AND YOYR TEAM, YOU SHOULD TEACH OTHERS WHAT YOU HAVE LEARN, GOD BLESS YOUR BEAUTYFUL HANDS.
@mulualemabebe4263
@mulualemabebe4263 3 жыл бұрын
በህይወቴ በማወቄ ከምኮራባቸው ሰዎች ውስጥ አድ አተነህ አተን በማወቄ እጅግ ደስተኛ ነኝ ስለሰጠህኝ ወንድማዊ ምክር በጣም አመሰግናለው ካተ ብዙ እማራለው ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ
@andyabebe8986
@andyabebe8986 3 жыл бұрын
እባክህ አድራሻውን ትነግረኝ?🙏
@ethiopiaworku3205
@ethiopiaworku3205 3 жыл бұрын
ጀግና ነህ የገባህ አገርህንና ማህበረሰብህን የምትረዳ በችግሮች ውስጥ እያለፍክ ለዚህ መድረስህ ጥንካሬን ያሳያል በርታ ወንድማችን።
@fatasaiad5653
@fatasaiad5653 4 жыл бұрын
መሻአላ፡አላህ፡ይጨምርልህ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 жыл бұрын
ዋዉ ድንቅ የሆነ ሰዉ በጣም ብዙነገር ነዉ የተማርኩት ሀገሬ ስገባ መጥቼ የተወሰነች ምክር ሰተኸኝ ወደዚህ ቢዝነስ ብገባ ባይ ነኝ ጀግና ነህ በርታልን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን አቦቦቦቦቦ 👌👌👌👌
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 4 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@Nolawieneye
@Nolawieneye 4 жыл бұрын
ተባረክ ደሃን መደገፍ ለእግዚአብሔር ማበደር ነው::
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 4 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የከተማ ግብርና በጣም አዋጭ ነው እኔም እየሰራው ነው የምገኘው
@etetutesfaye9689
@etetutesfaye9689 3 жыл бұрын
ጎበዝ አገራችን እንድአንተ አይነት የተማረ ለህዝብ የሚያስብ ስው ነው የሚያስፈልጋት ገቨርንመትም ማበረታታት ያለበት እንደአንተ አይነት የሆኑትን ስዎች ነው አንተ ያለብን የአገራችን ችግር ገብቶሃል አብዛኛው ህዝብ እንዲህ ቢተጋ የት በተደረስ በርታ ወንድሜ
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@wardaqatar7779
@wardaqatar7779 4 жыл бұрын
በርታ ድንቅ ሥራ ነው ፈጣሪ ያግዝህተምሮ የመንግሥት ሥራ ከመጠበቅ እንደአንተ ጠንክሮ መሥራት ፈጣሪ ይርደህ
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 4 жыл бұрын
አሜን
@overcomer5608
@overcomer5608 4 жыл бұрын
I hope it is eye opening for the young generation. Keep it up bro. We need more people like you to tackle our deep rooted problems.
@jonijoni534
@jonijoni534 4 жыл бұрын
ዛሬ ገና የተማረ ሰው አገኘሁ impressive.ወንድሜ እንዳለ ኮራሁብህ
@qidusanalemu8742
@qidusanalemu8742 3 жыл бұрын
Waw interesting job
@ትግሥትአሠላ
@ትግሥትአሠላ 4 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ሠዉ በርታ የኔጌታ የክፍወችን አይን ፈጣሪ ይያዝልሕ
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 4 жыл бұрын
አሜን
@zedmo5065
@zedmo5065 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርታ እንዳንተ ግብርና በጣም ያስደስተኛል ለመስራትም አስቤያለሁ እባክህ ካንተ ልምድ መቅሰም እፈልጋለሁ ፈቃደኛ ከሆንክ አድራሻህን አሳውቀኝ
@yohannesafework2926
@yohannesafework2926 4 жыл бұрын
This is amazing. That is my future plan too.
@HannaTeGi
@HannaTeGi 2 жыл бұрын
ሺር ሺር አርጉ ወገኖቼ በጣም ድቅ ኢትዮጵያዊ አኮረኸን እናመሰግንሐለን መልካም ስራ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@abebe6083
@abebe6083 3 жыл бұрын
የከብት እና የዶሮ እርባታ አዋጭ ስራ ነው።በጣም ጠንካራ ነህ ጎበዝ በርታ። እኔም ከ 10 ዓመት በፊት ዶሮ ማርባት ጀምሬ ነበር ግን በዛ ሰዓት ተማሪ ስለነበርሁ መኖ የምገዛበት እና የቦታ ችግር እዳቆም ተገደድሁ። ወደ ሀገሪ ሰመለስ ፕላኔ መዚህ ስራ ለመሠማራት ነው። በቅርቡ እመለሣለሁ ፍቃደኛ ከሆንህ ባገኝህ ደስ ይለኛን።
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 3 жыл бұрын
0911660974
@danielmekonnen4326
@danielmekonnen4326 4 жыл бұрын
This is so inspirational, hope our invaluable youth will learn a lot from this!
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 4 жыл бұрын
ኢንሻአላህ እኔም ምኞቴ ይሄ ነው ቦታ የገዛሁት ለዚህ ናው ሰፋ ያለ ቦታ ነው የገዛሁት የከተማ ገበሬ ለመሆን አስቤዛ አለሁ 430፡ካሬ ሜትር አይቀቃኝም አሁን ከብቶቹን ኘድ 3፡ከብት እገዛለሁ ብየ አስቤ አለሁ በዱአችሁ አትርሱኝ
@merytube9234
@merytube9234 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ ውድ
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 4 жыл бұрын
@@merytube9234 አማን ውዴየ
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 4 жыл бұрын
እኔም ከጎንሽ ነኝ
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 3 жыл бұрын
እንዲህ መማር ማለት!!!እግዚአብሔር ይመስገን !!! የማደንቅበት ቃል የለኝም እመ ብርሃን ጥላ ትሁንህ ቸሩ መድሃኒአለም በመንገድ ሁሉ ይቅደም የአገር ኩራት ነህ።
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@bayedegsew2410
@bayedegsew2410 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር አብዝቶ ይስጥህ በሃገሬ ተስፋ እንዲሰጠኝ አደረከኝ፡፡ከ Nashville,TN 🇺🇸
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 4 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@HannaTeGi
@HannaTeGi 2 жыл бұрын
ወድማችን በርታል በጣም አድካሚም ቢሆን ስራው በጣም አመርቄ ነው እሰሳቶች ግን ሰፊ መሪት ያስፈልጋቸዋል በርታ ወድማችንንንንን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@fafiabdella4684
@fafiabdella4684 3 жыл бұрын
ለኛ ለስደተኖች ምሳሌ ነህ በርታ ወንድም
@ጌራወርቅ
@ጌራወርቅ 4 жыл бұрын
እግዛቤር ይባርክህ እንደዚ አይነት ሰው ነው ሀገሬ የሚያስፈልጋት እውነት ነው በምግብ እጥረት የቀነጨረ ትውልድ አምራች ከመሆናችን በፊት እንደዚ አይነት ሠዎች ጎን መቆም ይገባናል ሁሉም ሰው ግዴታውን ይወጣ
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 4 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@miftahnurbenur970
@miftahnurbenur970 4 жыл бұрын
እጅግ ስልጡን ሰዉ ነህ ...! በርታWell-done Sir , well-done
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 4 жыл бұрын
thank you
@GG-dk5re
@GG-dk5re 4 жыл бұрын
Ethiopia needs more entrepreneurs like you and the government must also support this kind of entrepreneurship. God bless you, your family and all your efforts.
@iyasuyewahu8432
@iyasuyewahu8432 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ በጣም ድንቅ ስራ ነው።
@dddlove1242
@dddlove1242 4 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ እንዳተ ለህዜቡ ንፁህ ነገር ቢያቀርቡ ሁሉም መልካም ነው እዚህ ቢሾፍቱ ከዛሬ ስስት ቀን በፊት ለልጄ የገዛሁት ወተት ነጭ ውሀ በጣም አዘንሁ ምንም ለማይበሉ ልጆች አምነን እየሰጠን በሽተኛ ነው ህዝቡን ያደረጉት ከአንተ ቢማሩ ጥሩ ነው
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 4 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@tinsayetariku7743
@tinsayetariku7743 4 жыл бұрын
His smart and intelligent person..... I know him... He gives millk for those who can't afford to pay.....
@እውነነትያሸንፋል
@እውነነትያሸንፋል 3 жыл бұрын
Hi Tinsaye, do u have his Phone nr? I need his help
@hime5767
@hime5767 4 жыл бұрын
Great job, continue with your greatness.
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 4 жыл бұрын
አሜሪካን ካናዳ አውሮፓ ን ከምታልሙ ወጣቶች እንደ ወንድማችን ተምራችው ስራ ሳትመርጡ ተግታችው ስሩህ አሜሪካን የኖረበት ያውቀዎል አፈር ተግጦ ነው የሚበላው አግራችን ካሜሪካን ትበልጣለች ከጫትና ከሺሻ ቤት ውጡና ስራ ስሩህ
@ኢየሱስዋናዬነው-ሐ5ቐ
@ኢየሱስዋናዬነው-ሐ5ቐ 4 жыл бұрын
ጀግና ሰው ነው .በእዉነት የመንግስት ድጋፍ ያስፈልገዋል ጠንክሮ እንድሰራ....
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 4 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@hareggetachew167
@hareggetachew167 4 жыл бұрын
I am proud of you the children of Ethiopia, you are a symbol for the new generation keep doing .God be with you all and who you are interviewing him you did good job thanks a lot.
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 4 жыл бұрын
Thank you
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 4 жыл бұрын
የሚያስደስትና የሚያኮራ ድንቅ ስራ ነው ባካባቢው ያላችው ወጣቶች ተማሪዬች ከወንድማችን ጎን በመሆን በጉልበት በማገዝ እና ሙያውን በመቅሰም በማህበር ተደራጅታችው በመስራት አገራችንን ከችግር ልታላቅቆሃት ይገባል
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 4 жыл бұрын
Thank you
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 4 жыл бұрын
ከእንሰሳዎች ጋር መስራት በጣም ደስ ይላልእኔም ቤተሰቦቼ እርባታ ነበራቸው።
@elizabethgiorgis7003
@elizabethgiorgis7003 4 жыл бұрын
Betam t eru sera newu Aente areaya neh lehuhume agrituaa yemiyasfelgat aenedanete sew newie. Bereti!!
@landusyume3285
@landusyume3285 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ በርታ ጠክር ለተቀማጭ ለሠነፍ ሠው አርያ ነህ 👍👍👍👍
@haileyesuszemene7037
@haileyesuszemene7037 4 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው የኔም የወደፊት እቅዴ ነዉ
@najata.medeya2225
@najata.medeya2225 4 жыл бұрын
Enama
@WisDom-hu1mo
@WisDom-hu1mo 8 ай бұрын
ጎበዝ በርታ ጌታ ይርዳህ
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 4 жыл бұрын
የሚደነቅ ስራነው ሁሉም ስራ ቢፈጥር አገር ያድጋል በርታ
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ለአንቺ የሚሆን አለን 0911660974
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 4 жыл бұрын
Well done Engineer Endale. I am proud of you and your commitment.
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 4 жыл бұрын
thanks
@belaynshtekle9966
@belaynshtekle9966 4 жыл бұрын
ስራ ወዳዱ ጉራጌ እንዲህ ነው በርታልን የእንኛ ኩሩ
@alembelay2323
@alembelay2323 3 жыл бұрын
እንዳልክዬ በጠም ነው ደስ የሚለው እግዚያብሔር በበረክት ይጎብኝልክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 3 жыл бұрын
አሜን
@alembelay2323
@alembelay2323 3 жыл бұрын
 ፡ fbፈልጌ ፡ አጣሁ ፡ አለም ፡ 6 ፡ ኪሎ😁
@Rama-qw5dw
@Rama-qw5dw 4 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን የማለቢያ ተንቀሳቃሽ (portable) ማሽን ብትጠቀም ስራህንም ያቀልልሃል ለላሞችም በጣም አሪፍ ነው
@abebayegle1495
@abebayegle1495 3 жыл бұрын
በኤሌክትሪክ ነው የሚሰራው የትስ ይገኛል ማለቴ አገር ውስጥ ወይስ ውጭ
@Rama-qw5dw
@Rama-qw5dw 3 жыл бұрын
@@abebayegle1495 አዎ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ነው ቻርጅ ተደርጎ የሚሰራም አለ ግን ለትንሽ ነገር ነው ይምትጠቀመው (ለፍየል) እና ወጭ ሃገር ነው አገር ውስጥ ኢንፎርሜሽኑ የለኝም 200-300$ (7000-1000)ብር ያወጣል አማዞን (Amazon) ላይ ቼክ አድርገው 25L Electric Milking Machine For Farm Cows W/Bucket 0.04-0.05Mpa Double Handles
@peacelove9531
@peacelove9531 4 жыл бұрын
Greet job . Salute you . I wish I can visit your farm . Thank you for your service sir . 🇪🇹
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 3 жыл бұрын
በጣም አደቅሀለው ወንድሜ እግዚሀቤር አሁንም ያቡርታክ
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 4 жыл бұрын
አለማድነቅ አይቻልም አድናቂህ ነኝ
@zem1988
@zem1988 3 жыл бұрын
ጎበዝ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ።
@temeseldesta7423
@temeseldesta7423 4 жыл бұрын
ይሄ ነው ጀግና የሚያስፈልገውን የሚችል
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 4 жыл бұрын
እናተ ዘረኞች እስኪህ ከጀግናው ወንድማችው ተማሩ አገር መውደድ እንደ ወንድማችን ተምሮ ሰርቶ በማሰራት እንጂህ በወሪ አይደለም
@HannaH-kq6nk
@HannaH-kq6nk 2 жыл бұрын
ዋው ገራም ነው እግዚአብሔር ይባርክል
@thaybakasa2176
@thaybakasa2176 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም ጀግናነህ በርታ እኔም የዎዴፊት ህልሜነውበርታ ጀግናነህ ሣላደቅህ አላልፍም
@genetabebe3821
@genetabebe3821 4 жыл бұрын
የግብርና ህይወት በጣም ጥሩ ነገር ነው እስቲ እኔንም ምራኝ በጣም እምፈልገው ስራ ጎበዝ
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 4 жыл бұрын
አለሁ በምትፈልጊ ግዜ አለሁ
@ክርስቲያንነኝክርስቲያንነ
@ክርስቲያንነኝክርስቲያንነ 3 жыл бұрын
@@endalegetachew2547 wedaje ene wede geter akababi mesrat efelgalew adrasha kalaschegerkuh bttebaberegn
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 3 жыл бұрын
0911660974
@ክርስቲያንነኝክርስቲያንነ
@ክርስቲያንነኝክርስቲያንነ 3 жыл бұрын
@@endalegetachew2547 amesegenalew
@dercolemanuele
@dercolemanuele 3 жыл бұрын
እግዜሀር ይርዳህ፡ ምርጥ ዜጋ. መንግስም ቢያግዛቸው
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚደነቅ ሰው ነው እግዚአብሔር የእጆችህን ስራ ይባርክልህ
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 4 жыл бұрын
አሜን
@ኢትዮጵያዬናፈቅሺኝ
@ኢትዮጵያዬናፈቅሺኝ 3 жыл бұрын
ዋውውው ለሁላችንም ምሳሌ ነህ ወድም አለምዬ በርታልን
@lucysabella6727
@lucysabella6727 4 жыл бұрын
ምርጥ ስራ በርታ የኔ ወንድም
@tadia7796
@tadia7796 3 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜውን ከነቤተሰቦችህ ያብዛልህ ኩራታችን ነህ ኮራሁብህ ለሁሉ ምሳሌ የምትሆን ዜጋ ነህ::
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@getachewfujaga6127
@getachewfujaga6127 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ስለ ስራ ላናግርክ ነበር እንዴት ላግኝክ ?
@Nolawieneye
@Nolawieneye 4 жыл бұрын
ጎበዞች!!! በርቱ:: የሕዝቡንም ጤንነት ከማስጠበቅ አንጻር ትልቅ አስተዋጾ እያደረጋችሁ ያላችሁት::
@yemareyamlegenat5030
@yemareyamlegenat5030 4 жыл бұрын
መንግሰት መች ያሰባል አይሰራ የሚሰሩትን አያሰራ ለዚህ ሰዉ አሁን በቂ ቦታ ቢሰጥ ለህብረሰቡም ለሰራ አጡም የሚጠቅም ነዉ አሁንም እግዛብሄር ይርዳህ
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 4 жыл бұрын
አሜን
@wondmengesha858
@wondmengesha858 4 жыл бұрын
Very interesting! The young generation is becoming more realistic about life! That is the way to go!
@mahboobamohbooba3650
@mahboobamohbooba3650 3 жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ይጠብቅህ ከነ መሰሎችህ ምንአለ ሁሉ እንዳንተ ታጥቆ እንዲህ አስቦ ቢሰራ
@ማሜታድዎስ-ደ4ሠ
@ማሜታድዎስ-ደ4ሠ 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና ተባረክ ግብሪና ደሰ ይለኛል ለወደፊት ሰራለው ብዮ አሰባለው
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 4 жыл бұрын
ከጎንሽ ነኝ
@eriboy2421
@eriboy2421 4 жыл бұрын
Wow great job thanks for sharing the video #Fanatv
@esheeshe3839
@esheeshe3839 3 жыл бұрын
ግሩም ስራ ነው ህኔም ይህን መሰል ስራ ተወልጄ ባደኩበት አዲስአበባ ልሰራ ሀስቤሀለሁ
@genetyilam1791
@genetyilam1791 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጎበዝነህ አንተ ጋ የሚወድቅ ነገር የለም
@መኖሬበቸርነትህነዉ
@መኖሬበቸርነትህነዉ 3 жыл бұрын
ጀግና ነህ በርታልን የደሀዉ ትዉልድ ተምሳሌት ነህ
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 3 жыл бұрын
GOD BLESS ETHIOPIA, PROUD OF YOU BROTHER GREAT JOBS 👍 🙏 💙 ❤ 👌
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 4 жыл бұрын
Its very intesting good job keep up 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@dcghetto
@dcghetto 4 жыл бұрын
Anewin kemzi EU delyetey Ab Eritrea nabra sedet tselinayo amlak yehagzena
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 4 жыл бұрын
thank you
@mekonenseyuom7949
@mekonenseyuom7949 3 жыл бұрын
እውነት ጀግና ነህ ጎበዝ በርታ ለሌሎች አርያ ነህ
@kng4900
@kng4900 3 жыл бұрын
ለኔ እንዳለ ጀግና ነው እንደ እንዳለ አይነት ጀግኖች በመንግስት እና በባለሃብቶች ድጋፍ ቢደረግላቸው ሀገራችን እያደገች ህዝባችን ይጠቀም ነበር። ሌሎችንም ያነቃቃ ነበር
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ይህ ነው ስልጣኔ ማለት!!
@hanaalem6430
@hanaalem6430 3 жыл бұрын
ጎበዝ ጀግና ነህ
@kemeriakadir8674
@kemeriakadir8674 3 жыл бұрын
Kk. Ato Assefa keep up the good job. Please show city kid's how to grow vegetables. You are a good pioneer for our people. I wish you progress and good health. Peace and Love for my beloved Ethiopia. Thanks.
@HYF-sb1eo
@HYF-sb1eo 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው
@tilayetachbele5914
@tilayetachbele5914 4 жыл бұрын
I am praud of Your Ideea God bless your meind and God protekt you . Be strong be Brave Greething from Germany ❤❤❤❤💯👍👍👍
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 4 жыл бұрын
thank you
@moltotlakew7548
@moltotlakew7548 3 жыл бұрын
ሀገረሬ አነንተን መሰል ሩህ በዘነስ ፈጠራ ጥበኞችን በማፍረራቷ እደለኛ ናት፡፤ አእነኔመም ከለልበቤ አደነቀቅሀሁሀህ ግን አእኔንም ብትወጠኝ እና ምርጥ ወገንህ ብታደርገኝ /አድራሻህን ብትነ ግረኝ እና በአካላ በገኝህ ደሰተኛ አሀነለሁ፡፤
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 3 жыл бұрын
0911660974
@akliluazazh592
@akliluazazh592 4 жыл бұрын
It's just amazing.Thank you.
@dawitbekele1119
@dawitbekele1119 3 жыл бұрын
Good job bro keep it up.
@mememalase9018
@mememalase9018 3 жыл бұрын
Thank you thank you so so much brother 💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mohammedberhan8563
@mohammedberhan8563 4 жыл бұрын
He is the first Brillant leader for TIGRAY, we have to support him
@zeinbqasem4530
@zeinbqasem4530 4 жыл бұрын
ጀግናህበታልእነመሰግናሌን።
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
የከተሜው ግብርና part 1
13:09
Voice of Addis Urban Agri
Рет қаралды 1,7 М.
ሰሚ ያጡ ድምፆች
30:29
Fana Television
Рет қаралды 35 М.
የታታሪው ገበሬ የወተት ላሞች እርባታ
14:44
Fana Television
Рет қаралды 100 М.
Dangila_Sheep fattening
27:36
digitalgreenorg
Рет қаралды 10 М.