እንኳን ብቻ በደህና ሀገራችሁ ገባችሁ- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

  Рет қаралды 70,264

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 167
@berhanuserbessa9117
@berhanuserbessa9117 2 ай бұрын
ፕሬዚዳንትንታችን ጨዋ አነጋገር እንዴት ይገርማል እድሜና ጤና ይስጦት!!
@endyyaregal2479
@endyyaregal2479 2 ай бұрын
ቀናነት፣ እናትነት፣ ግልፀኝነት ....እድሜ ይስጥሽ
@taafagucho8782
@taafagucho8782 2 ай бұрын
ዶ.ር አሸብር ኢትዮጵያ ህዝብ ዝቅና አወርደዋል በአስቻኳይ ከሀለፍነት እንድነሰ
@denkudenku9700
@denkudenku9700 2 ай бұрын
ፕሬዝደታችን ቅመም ናት እኮ የዲሲፒሊን ሰው እንግሊዝ አገር ሂዳ ከማንም ያገር መሪ ጋ በባስ አልሄድም ብላ ሊሞዚን ቀርቦላት በክብር የሄደች ሰው ነች ክበሪልን ኑሪልን ኢትዮጵያ ማጀስቲ
@ቾምቤ
@ቾምቤ 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ሊሞዚን እንዴ ዉሸት
@tilahung3043
@tilahung3043 2 ай бұрын
ሊሞዚን ይምጣልኝ ? ለሊሞዚን የተከፈለው ገንዘብ የግብር ከፋይ የኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብ ነው :: እንዳንዘናጋ😊
@AbdelaSeid-vt7tk
@AbdelaSeid-vt7tk 2 ай бұрын
​@@tilahung3043 ይሁና ታዳ ክብር እሚባል ነገር አለ እኮ
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 2 ай бұрын
ለምን ይዋሻል ኧረ በባስነዉ ተብሏል የተሳፈረችዉ😄😄😄😄
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 ай бұрын
Tekekele SHE IS AMAZING WOMEN 👏👏👏❤❤❤🙏🙏🙏
@AmareShimalis
@AmareShimalis 2 ай бұрын
ቀንነትን የተላበሱ ምርጥ መሪ እድሜና ጣንነቶን እመኝሎታለሁ !! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@teshomeseifu5605
@teshomeseifu5605 2 ай бұрын
በጣም እናመስግናለን ፕሬዝዳንታችን
@tinawa56
@tinawa56 2 ай бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ያክብርሽ የኔ ወርቅ ኑሪሊን እድሜና ጤና ይስጥልን።
@ethiopimengiste
@ethiopimengiste 2 ай бұрын
ፕሬዘዳንታችን እጅግ እናመሰግናለን የሁላችንንም ስሜት ነው የገለፁልን እናመሰግናለን
@BerhaneSemere-g5l
@BerhaneSemere-g5l 2 ай бұрын
ልእልት እቴጌ ሳህለወርቅ ንግግሮት ይጣፍጣል ኢሄ ጉዳይ ሀገርን ያዋረደ ህዝብን ያስተከዘ ነገር ስለሆነ ቦታው ላይ የነበሩት ለሀገር ክብር ሲሉ ሁሉም ቦታውን ለቀው ለሞያተኛና ለአትሌቱ ቅርብ የሆኑ ሰወች ተተክተው በቀጣይ ውጤቱን እንጠብቃለን ፕሬዝዳንታችን ሺ ዓመት ይንገሱ።
@haymanottaye-y4h
@haymanottaye-y4h 2 ай бұрын
ክብርት የሁላችንንም ስሜት ነው የገለፁልን እናመሰግናለን
@abebeaboste9248
@abebeaboste9248 2 ай бұрын
የፕሬዚዳንታችን ንግግር እውነትን ያማከለ መሽንገል የሌለበት ውሽት ያለሆነ በሳልነት ሀገርን አንድ አድርጎ ለማነፅ ትልቅ ትርጉም ያለው ንግግር ነው ክብር ይገባቸዋል
@seblekassa8411
@seblekassa8411 2 ай бұрын
ድንቅ ንግግር ነው ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ እግዚአብሔር ያቆይልን ብዙ መሰራት አለበት የሚመለከተው ክፍል ሀላፊነቱን ይወጣ ።
@Koke01-24
@Koke01-24 2 ай бұрын
በታም ይገርማል እንዲህ አይነት መልእክት የእግዚአብሔር ነው፣በርቱ ወገኖቼ ሁሉም ችግር ጊዚያዊ ነው።
@fenetgemechu5275
@fenetgemechu5275 2 ай бұрын
ፕሬዘዳንታችን እጅግ እናመሰግናለን . እናት እድሜና ጤና ይስጦት
@emebettamrat5712
@emebettamrat5712 2 ай бұрын
ፐሪዚዳትችን ❤ እንኮን ደሰአለቨ አድናቂቨ ነኝ እድሜና ጢና ይሰጥቨ❤❤
@machomehari-GG1978
@machomehari-GG1978 2 ай бұрын
ክብርት ፕሬዝድዳንት እጥር ምጥን ያለች ትክክለኛ መልእክት አስተላልፈዋል ልቦና እና ጭንቅላት ያለው ይተግብርልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይርዳልን እንጂ እኔእንጃ…,,,.!
@Tagay-n1q
@Tagay-n1q 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እናታችን
@mulukenfisseha567
@mulukenfisseha567 2 ай бұрын
Very very right and thought full. Thanks you our president
@mengistu9600
@mengistu9600 2 ай бұрын
መልካም እናት ልጆቻን አወደስች ይህ ነው ሃላፈነት
@getenethirpa133
@getenethirpa133 2 ай бұрын
ፕሬዘዳንታችን እጅግ እናመሰግናለን ❤
@amarebiad3424
@amarebiad3424 2 ай бұрын
በታም ይገርማል እንዲህ አይነት መልእክት የእግዚአብሔር ነው፣በርቱ ወገኖቼ ሁሉም ችግር ጊዚያዊ ነው።all problem have own solution. Ethiopia have great bander in France city.
@denkudenku9700
@denkudenku9700 2 ай бұрын
ክብርት ፕሬዚደንት አደራ በምየ ማርያም የራት ግብዣ ካደረጉ አሸብር እንዳይበላ ከበላም ሳማ አቅርቡለት
@RozMutd
@RozMutd 2 ай бұрын
😂
@fitsumsewnet1957
@fitsumsewnet1957 2 ай бұрын
ሳማ እኮ መድሐኒት ነዉ። እሱን ኮረት ማብላት ነዉ።
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ 2 ай бұрын
የተመታ ኮመንት 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ursar8418
@ursar8418 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 2 ай бұрын
ሚሥኪን ሣማን መናቅሽ ነው ዋናውን መድሀኒት
@biyadglegnehaile
@biyadglegnehaile 2 ай бұрын
ክብርት ፕሬዚዳንታችንን በጣም እናመሰግናለን።
@ursar8418
@ursar8418 2 ай бұрын
ፕሬዝንዳን ሳህለወርቅ ዘውዴ ጥሎብኝ በጣም እወዳቸዋለው አላህ ያቆዮት❤❤❤❤
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 2 ай бұрын
Amen ❤Amen ❤Amen ❤
@tesfayegirma2668
@tesfayegirma2668 2 ай бұрын
ፕሬዚዳንትንታችን ጨዋ አነጋገር እንዴት ይገርማል እድሜና ጤና ይስጦት!! ኑሪልን እናታችን ያሃጋሬ እንቁ መሪ!!!!!!!!!!!
@yemiminilik480
@yemiminilik480 2 ай бұрын
የሀገር ፍቅር ይታይብወታል ክብርት ፕረዚዳንት!
@AdinawDana-p1f
@AdinawDana-p1f 2 ай бұрын
እናማሰግናለን ዉድ እናታችን
@Koke01-24
@Koke01-24 2 ай бұрын
ትልቅ ፕሪዜዳንት እግዚአብሔር እድሜ እና ቴና ይስትወት።
@berhanudema8941
@berhanudema8941 2 ай бұрын
ፕሬዘዳንት great speech I will appreciate really 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@salemhailu11-11
@salemhailu11-11 2 ай бұрын
የፕሬዝደንታችን መመሪያ/ትእዛዝ ግልፅ ነው። አሁን ወደፅዳት. . .
@kidisttesfaye6751
@kidisttesfaye6751 2 ай бұрын
ከገባቸው
@GebremedihinAmbayeGebre
@GebremedihinAmbayeGebre 2 ай бұрын
ፕሬዝዳንቷ ማዘዝ አይችሉም። ስለማታውቁት ነገር አትዘባርቁ።እሳቸው ስራቸው እንግዳ መቀበልና መሸኘት ነው።ሌላው የስፖርትና ባህል ሚኒስቴር ስራ ነው።ከማይምነት መች ነው የምትፀዱት?
@mamoesayasoffical6577
@mamoesayasoffical6577 2 ай бұрын
Thank you Madam President Sahel work
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 2 ай бұрын
PUBLIC OPINIONS MATTERS . WE LOVE AND RESPECT OUR PRESIDENT SAHLEWORK.
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 ай бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን
@aminunurie8311
@aminunurie8311 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ እንደዚህ ያፈረችበት ኦሎምፒክ አላየሁም በጣም ያዛዝናል ኦሎምፒክ ኘሬዘደንትና ኮሚቴ ከስልጣናቸው መነሳት አለባቸው
@AsneBehailu
@AsneBehailu 2 ай бұрын
ዖሎምፒክ ለኢትዮጵያ ተሳትፎ ሳይሆን የነፃንት ዋጋና መለዮ ነዉ መቀለድ አይቻልም
@emebettamrat5712
@emebettamrat5712 2 ай бұрын
ሰላም ለአገራችን ፍቅርን ይሰጥልን 🎉🎉🎉❤❤
@mesfinadvert4564
@mesfinadvert4564 2 ай бұрын
የኦሎምፒክ ኮሚቴው ሪፎርም መደረግ አለበት ይህ ኮሚቴ የእስፖርታችን የቁልቁለት ጉዛያስጀመረና ያስቀጠለ ኮሚቴ ነው በእውቀት ይመራ፡፡
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 ай бұрын
THANKS PRESIDENT YOU ARE AMAZING WOMEN❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏👍👍👍
@DerjeAsefa-x5j
@DerjeAsefa-x5j 2 ай бұрын
ክብርቷ ዬኑርልን ፌዴሬሽን ግን ይመርመር
@samuelabebemekuria9800
@samuelabebemekuria9800 2 ай бұрын
Dear Our president I am proud of your speech for those who did not feel to our Athletics.
@netsanetmengstie7906
@netsanetmengstie7906 2 ай бұрын
የሚጠበቅና እውነት ላይ የተመሠረተና ትህትና የተላበሰ ውብ ንግግር🙏🙏🙏
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee 2 ай бұрын
Dr Ashebir resign ,the public court decided that you resign and leave the sport to professionals.
@ethionov2345
@ethionov2345 2 ай бұрын
Eloquent speech !! Thank You Madam president ❤
@denkudenku9700
@denkudenku9700 2 ай бұрын
እኔን ያችን የመሰለች ቆቅ ፕሬዝደንት እምትለው አጥታ አንደበቶአ ሁሉ ተሳሰረ አየ አየ ዶ/ር አሸብር አገራችን አዘነች ሰንደቅ አላማዋ ዝቅ ብሎ መውለብለብ ነበረበት ክብርት መሪያችን አይዞወት ታሪክ ይቀየራል
@sisayabayneh8442
@sisayabayneh8442 2 ай бұрын
What a great speech!!!
@baherwessenweldaregay7674
@baherwessenweldaregay7674 2 ай бұрын
ቀናነትዎ ፣የሀገር ፍቅርዎን የገለጹበት የበሳልነት ልክ .... ይገርማል ዕድሜ ና ጤና ተመኘሁ🌷🌷🌷
@beharua1415
@beharua1415 2 ай бұрын
ሜዳሊያ ያስገኙትን የበለጠ ማመስገን ተገቢ ቢሆንም አገራቸውን ወክለው የተሳተፉትን አትሌቶች ፣ አሰልጣኞች እና የህክምና ባለሙያዎች ለተሳትፎአቸው ማመስገን ይገባል ።
@MenbereMekonnen-wx5uv
@MenbereMekonnen-wx5uv 2 ай бұрын
ክቡር ሳህሐወርቅ የጨዋ ዘር በቅኔ ነው የጨፈጨፋቸው እድሜ ይስጥዎት የጨዋ ዘር
@opentube5962
@opentube5962 2 ай бұрын
I have a lot of respect for our president! 🙏🙏
@daisyp7539
@daisyp7539 2 ай бұрын
❤❤❤❤ President. Sahkework ❤❤❤❤❤
@TayeDemissie-d9g
@TayeDemissie-d9g 2 ай бұрын
ትልቅ አነጋገር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት
@yosefasfawe2227
@yosefasfawe2227 2 ай бұрын
Let Asheber go Please and ደሩዬ ብወድሽም I have to let you go because ኢትዮጵያውያን can not afford this
@nuruseid7027
@nuruseid7027 2 ай бұрын
ከ3 አመት በፊት የተሰጣችሁን የቤት ስራ አለመስራታችሁ እጅጉን ልታፍሩ ይገባችኋል።
@getanehbuli7265
@getanehbuli7265 2 ай бұрын
እንድህ እውነትን አውጥቶ መናገር ለችግሩ መፍትሔ ነው. ፕሬዝዳንታችን እናመስግናለን.
@girmageda4417
@girmageda4417 2 ай бұрын
እንደዝ አይነት መሪ ነዉ ለኢትዮ ምያስፈልገዉ፣ፈጣሪ ይጠብቆህወት
@tejitusimert7589
@tejitusimert7589 2 ай бұрын
😂እንኩአን፡ብቻ፡በደሕና፡አገራችሁ፡ገባችሁ!❤አሜን፡መቺም፡እንደመጀመሪያው፡ሁሉ፡የዘንድሮውም፡ለታሪክ፡የሚታወስ፡ነው፡፡ሰላም፡ለኤትዮጵያችን፡፡አሜን፡፡❤
@DisetaAlkaabi
@DisetaAlkaabi 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@mulugetabariso4504
@mulugetabariso4504 2 ай бұрын
Thank you madam President for your bold statement! Down Down Ashebir and his mafia squad!
@habetamubond8813
@habetamubond8813 2 ай бұрын
በፖለቲካዊ ቅኝት የጦዘ የፖለቲካዊ ኦሎፒክ አመራር ይብቃው በጨዋነት ራሱንያግልል !!!!
@AdinawDana-p1f
@AdinawDana-p1f 2 ай бұрын
የስዩሜ ጭዋት መሰማት አለባት ሰውዬው ይጣይቅልን
@elizabethkebede5296
@elizabethkebede5296 2 ай бұрын
እንግዲ ያልፈው አልፉዋል (ባለፈው ክርምት ቤት አይሰራም )ስለዚህ ለሚቀ lጥለው ምዝጋጀት ነው. See you in Los Angeles, California. የዛ ስው ይበልን.❤❤❤❤❤❤
@simontadele8261
@simontadele8261 2 ай бұрын
ፕሬዚዳንትንታችን ጨዋ አነጋገር እውነትን ያማከለ መሽንገል የሌለበት ውሽት ያለሆነ በሳልነት ሀገርን አንድ አድርጎ ለማነፅ ትልቅ ትርጉም ያለው ንግግርእንዴት ይገርማል እድሜና ጤና ይስጦት!!
@Koke01-24
@Koke01-24 2 ай бұрын
የእገሪ ስፖርት አንበሳች በርቱ ደማችን አንበሳ ደም ነው !!!!!!!
@BellaDawit-ot9zv
@BellaDawit-ot9zv 2 ай бұрын
Tanx our hero !!
@girmaasfaw4119
@girmaasfaw4119 2 ай бұрын
ክብሪት ፕሬዘደንት ትክክለኛ መመሪያ ነው የሰጡት እየሰጡም ያሉት ግን ፕሬዝዳንቷ የሚሉትን ጆሮ ያለው ይ ስማ።እንደከንቱ ልማድ መቁጠር የለብንም እሳቸዉ የሚሉትን ሠምቶ ማድረግ ተጠያቂነትን ማሥፈን አለብን።አለበለዚያ እንደኢሕአዴግ መሆን ይሆናል የኢሕአዴግ ትልቁ ችግር ምን እንደነበር ታውቃላችሁ ተጠያቂነት የሚባለዉን የስኬትን ቁልፍ አያቅም ነበር የራሱ ባለሥልጣን ያጠፉትን ለሕዝቡ ያላክክ ነበሪና ነው። ቦታውን ያለብቃቱ የያዘ ሰዉ ይነሣ። ችሎታውም ኖሮት አውቆ አበድም ጥቅመኛና የፖለቲካ ቅጥረኛም የእኔ ብቻ የሚል አምባገነን ራስ ወዳድ ሥፍራዉ ቶሎ ይልቀቅ ይፈተሽ በሽተኛዉ አትሌትክሳችንን ይልቀቅ ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በዚህ ሁሉ ውዝግብ ድል ላስመዘገባችሁ 5,6,7,8,9 እና 10ኛም ለወጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ብቻ ወደሀገራችሁ በሠላም ገባችሁ።
@fitsumsewnet1957
@fitsumsewnet1957 2 ай бұрын
ክብርት ፕሬዝዳንታችን በሰም የታሸ ድንቅ ትዕዛዝ የሚገባዉ ከሆነ ለአሸብር ነግሮታል። መቼም ቀጣዩ ዉርደት ሳይደርስበት በነገዉ እለት ሪዛይን ያደርጋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፤ ተስፋ ነዉ እንጂ የሰዉዬዉን መረን ያለፈ ዝቅጠት ስለምረዳ የክብርን ጉዳይ ላያስተዉል ይችላል።
@tsifetuchibana
@tsifetuchibana 2 ай бұрын
we proud you our president
@legessedinka1945
@legessedinka1945 2 ай бұрын
The president nicely delivered substantial and clear message to all . Great .
@adenchisholm3580
@adenchisholm3580 2 ай бұрын
የምርጥ ምርጥ ናት የኛ ብረዝደንት በትክክል ተናግረዋለች እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤
@asefagonfaguta2273
@asefagonfaguta2273 2 ай бұрын
ክብርት ፕረዚዳንት አሸብር እና ደራርቱን ይብቃችሁ በይልን
@danielfuje
@danielfuje 2 ай бұрын
ርዕሰ ብሔር ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያውያ ህዝቦች ብሔር ብሔረሰቦች ተወካይ የመሆን ብቃት አለዎት ግን ከተፅእኖ ነፃ ሊሆኑ አይችሉምና ከዚህ በላይ ምንም ሊናገሩ አይችሉም ብዬ አስባለሁ ።🇪🇹
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 2 ай бұрын
+ + + አትሌቶቻችን እንኳን በሰላም መጣችሁ ፣ + + + ፓሪስ ኦሎምፒክንም እናመሰግናለን ምክንያቱም ፍንትዉ አድርጎ እንደሚያሳይ መስታወት ሆና የእኛን ችግሮች በዝርዝር አሳይታናለች ፣ + + + ለቀጣይም ቢሆን ልቦናችንን እና ህሊናችንን ንፁህ አድርገን የሰላም እና የፍቅርን መንፈስ ተላብሰን መክረን እና ተመካክረን የተሻለ ዉጤት እንዲመጣ አምላካችን እግዚአብሔር ይርዳን እላለሁ ።
@kk-ud9bh
@kk-ud9bh 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ንግግር እና አቅጣጫ ነው።
@denkudenku9700
@denkudenku9700 2 ай бұрын
ቅኔ ነው ክብርት ሙህር እኮናት ሽ አመት ኑሪልን እንኩአን ብቻ በደህና መጣችሁ አሉ እኔስ እንደኤርትራ ኳስ ተጫዋቾች በዚያው ጥገኚነት ጠይቃችሁ ትቀራላችሁ ብየነበር የኤርትራ ኳስ ቡድን ዩጋንዳ ሂደው ሀኪሞችም ዳኞችም ሁሉም ሪፊውጅ ሆነው ቀሩ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 2 ай бұрын
አተላ ይኼዉ ተንኮላቹ ነዉ በአለም የምትዋረዱት የራሷ አሮባት አሉ ደንቆሮ በኤርትራ ቅናት ጦዛቹ ስራችሑን መስራት አቃታቹ ፈጣሪ ክፋታችሑን አይቶ እየቀጣቹ ነዉ በቅናትና በዉሸት የትም አይደረስም እንግዲ ኤርትራ በአለም ተከብራ እንኳን ለራሷ ለአፍሪቃም ተርፋለች ወሬ ብቻ ቆሽታቹ እያረረ ይልቅ ወደ ቀልባቹ ተመልሳቹ ሰላምን መከባበርን ብትለምዱ ከዉርደት ትድናላቹ በቅናት መጦዝ ወደ ቁልቁለት ወረዳቹ ለወደፊት በርቱ መልካሙን እንመኛለን ።ችግር ሽንፈት ሲያጋጥማቹ ቅናት ሳይሆን ለመማር መጣር ልመዱ መቼም ዉርደታችሑን አለም ያወቀዉ ነዉ ለሚቀጥለዉ ተማሩ ።
@fitsumsewnet1957
@fitsumsewnet1957 2 ай бұрын
​@@yoditsahle2046ይኼ ንግግር እኮ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ ኤርትራን ያጣበበ ያስመስለዋል። የእራሷ አሮባት የሰዉ ለማማሰል የምትጋጋጠዉስ የኢሳያስ ሚስት ነች። እኛ ኤርትራዊያን ወገኖቻችንን እንወዳለን። ስጋ መብላትን የሚከለክል መሪ በአንቀልባ ተሸክማችሁ እየኖራችሁ ደግሞ ስለ ኢትዮጵያ ክፋት ለማዉራት መሞከር ትንሽ አይሸምም??
@behailushiferaw2031
@behailushiferaw2031 2 ай бұрын
እንግዲህ ከሰማህ ነግራካለች ጋሽ አሸብር በቃ ጥፋ ከዛ አካባቢ
@nomoret.2017
@nomoret.2017 2 ай бұрын
በጣም የምታሳዝን ፕረሲደንት!! ግዜ የፈረደባት እንስት!!
@jiranekedir656
@jiranekedir656 2 ай бұрын
እንዴት ያለሽ አዋቂ ነሽ በፈጣሪ
@emiamrewgete3766
@emiamrewgete3766 2 ай бұрын
Great President for Great Ethiopia . Longlive for our president Sahile Work silasie.
@truth2897
@truth2897 2 ай бұрын
ይህ በዚህ የሚታለፍ መሆን የለበትም ለዚህ ደካማ ውጤት አሸብርና ተከታዬቹ መባረር አለባቸው የሚገባው ሰው የሚገባውን ቦታ ካገኘ ለሚመጣው ኦሎምፒክ ጥሩ ውጤት እናመጣለን
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 2 ай бұрын
Keberet president betam tamenal tolo yesetekakel ebakewon❤
@TheTruth-mh7de
@TheTruth-mh7de 2 ай бұрын
በሀገራችን በኢትዮጵያ የሚገኙ ሴክተሮች እንዳያድጉ ፣ተወዳዳሪ እንዳሆኑ አንቅፋት ከሚያደርጋቸው ነገሮች አንዱና ዋናው ቦታው በማይገባ ሰው በመያዙ ነዉ ። ስፖርት በተለይም አትሌቲክስ ና እሎምፒክ ለዚህ አንዱ ምሳሌ ነው። ልብ ያለው ልብ ይበል!!!
@hayatv46
@hayatv46 2 ай бұрын
Athletics ለኢትዮጵያውያን ሀብታችን ነው እሱ ብቻ አይደለም መታወቂያችን ነው
@yohanadi4469
@yohanadi4469 2 ай бұрын
Dr Asheber, your leadership quality and approach are huge concerns. It appears that there may be a disconnect between the values of accountability and effective governance. I find it troubling to listen and see leadership that resembles more of a dictatorial approach rather than one that fosters collaboration and understanding, especially when discussing matters that have a profound impact on the entire country during a global stage. Your approach raises important questions regarding the depth of your knowledge and expertise that is being integrated into the discussions. As a leader, it is crucial to not only showcase intelligence but also to demonstrate a genuine commitment to the well-being of the community you serve. In light of this, I encourage you to consider stepping down with dignity, as this could pave the way for new leadership that fosters collaboration and inspires others. True leaders cultivate more leaders rather than followers.
@abyewondimu308
@abyewondimu308 2 ай бұрын
Your honor Madame President, thank you for a great speech. However, you should also praise and encourage the others who also didn't earn a medal but fought a good fight
@adisuabebe8209
@adisuabebe8209 2 ай бұрын
ጉደፍ የተባለችውስ እንደ አባቷ አሸብር ካለ እኔ በምል ሁሉም ልይ ጉድ ያደረገችን ከ ሲሳይ ትማር😮
@berhanudema8941
@berhanudema8941 2 ай бұрын
ፕሬዘዳንት በጣም የተጠና አነጋጋሪ ነው ጥሩ ነው ግን አሸብር የሚባል አንድ ገመድ አፍ አሸብር የሚባል
@DerjeAsefa-x5j
@DerjeAsefa-x5j 2 ай бұрын
ክብርህታችን እናመሰግለን ግን ፌዴሬሽን ይመርመር 13:14
@kiflealemayehu262
@kiflealemayehu262 2 ай бұрын
ዋናው ተሳትፎ ነው አለ እኮ ጀግናው።
@EsubalewLemenehe
@EsubalewLemenehe 2 ай бұрын
የኮማንደር ታምራት ድል የመጣው ክብርት ኘሬዘንዳት እንዳሉን ሲሳይ ፖሪስ ድረስ ሒዶ አቅሙን አይቶ አሳልፎ ለተጠባባቂው መስጠቱን ስናሠላስለው ሰምና ወርቅ አለው ። ከአትሌት ሲሳይ ለኢትዮጰያ የተሠጠ የአስተሳሠብ ልዕልና ውጤት ነውና ለሚቀጥለው ከህመምህ አገግመህ ኢትዬጲያ ከ እጅ ወርቅ እንድታገኝ እመኛለሁ ።
@yaredmirkana1922
@yaredmirkana1922 2 ай бұрын
Great speech ! thank you President Salework , I hope from the time onwards, attention would be given to correct the leadership around the federation!
@DerjeAsefa-x5j
@DerjeAsefa-x5j 2 ай бұрын
ክብርህታችን እናመሰግለን ግን ፌዴሬሽን ይመርመር 13:14 ❤😂🎉
@BravoViva-ek3pb
@BravoViva-ek3pb 2 ай бұрын
❤ thank u mom
@Durssaa
@Durssaa 2 ай бұрын
She should lead the government. Her leadership is vital for all Ethiopian. Because she put society before personal ego.
@coolnassa1420
@coolnassa1420 2 ай бұрын
ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ትክክልነው ተዋርደናል አፍረናል ያሳዝናል ዘረኝነት ኢትዮጵያን መግደል ያው ያሰቡትን ባለጊዜዎች ሆነ ብለው እያደረጉ ነው የጊዜ ጉዳይ ነው
@luckyseven7022
@luckyseven7022 2 ай бұрын
God bless you our president
@AndsewSle
@AndsewSle 2 ай бұрын
"እኔ ለሚሉት "
@EmuyeNadaw-mj5bm
@EmuyeNadaw-mj5bm 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tadessedegu1660
@tadessedegu1660 2 ай бұрын
Diplomat in Exellence! so proud of you, Excellency Madam President!
@henokeadmaseu
@henokeadmaseu 2 ай бұрын
ፕሬዜዳንቷ በጣም ጥሩ ሰው ናቸው በጣም ቅመም ግን አሰልጣኘ ያደረገው ልከሰ አይድለም ዲፕሎሶማዊ ስርአትን ነው ያበላሸው ለሁሉም ነገር አግባብ አለዉ ስርአት እሚባል ነገር አለ ከሀገር እንጂ ከግላቸው አይድል ሽልማቱ ምን እንዲሕ ያደርገዋል
@mandelaomer
@mandelaomer 2 ай бұрын
@DhugaaOromo
@DhugaaOromo 2 ай бұрын
Sifan 3: Ethiopia 4. Oromo 7: Rest 1. I like the president. She is responsible. Ethiopia never been humiliated like this. Apologize for expelling Sifan into exile!! Build a huge memorial for her, regardless of whatever she or you think she is one of us. Special prize for Sifan.
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 25 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 25 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57