ግዙፉ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ

  Рет қаралды 10,408

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 8
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
እጅግ በጣም አሰፈላጊና በየቦታው በከፍተኛ የምርት እጥረት ላሞች እንሰሶች እየተጎዱ ነበር የናንተ የበለጠ መሰራት እንደምትችሉ ሰለአሳይችሁን አመሠግናለሁ በርቱ ዶ/ር ሀይሉ
@kedirasimel3697
@kedirasimel3697 Жыл бұрын
ወኪል አከፋፋይ መሆን ይቻላል?
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 2 жыл бұрын
አስገራሚው ነገር በሃገር ውስጥ ከፍተኛ የከብቶች መኖ እጥረት እያለ የውጭ ገበያን ማማተር ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው። የወተት መኖ በኩንታል ሶስት ሺ ብር ይሸጣል ። በቀን አራት ሺ ኩንታል አመረትን የምትሉት እንዴት በቅቶ ነው ስለ ውጭ ገበያ የምታወሩት? መጀመርያ እስኪ የህዝቡን ፍላጎት ለማሟላት ሞክሩ።
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
ዉንድሜ ንዴትህ ይገበኛል መቶ በመቶም ወደ ወጭ መላክ የለባቸዉም ሙሉ በሙሉም አገር ዉሰጥ ለመሸጥ የለባቸዉም ሁለቱን ማጣጣም አለባቸዉ ለምን ብትል የዉጭ ምንዛሪ ያሰፈልገናል ወደድንም,ጠላንም
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
lndustrial Duty Pallet Jack Truck አያለሁኝ አጠቃቀሙን ያላወቁበት ይመሰላል የእንጨት Pallet ተሰርቶለት አንድ ሰራተኛ ከአሰር በላይ ኩንታል በአንድ ግዜ ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀሰ ይረዳልና አሰቡበት
@asmarehaklogh7
@asmarehaklogh7 2 жыл бұрын
ኖራ ዱቄት ቸርቻሪ ድርጅት። የጥራትና ደረጃ ባለስልጣን የሚያውቀው ከሆነ ጥራቱን ሚቆጣጠር ከሆነ ጥሩ ጅማሮ ነው። ዋናው ነገር expiry date እና ingredients detail ሚታወቅ መሆን አለበት።
@onedrop33
@onedrop33 2 жыл бұрын
The lady with pink headdress, how is be productive?
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
አንተ ጎጠኛ እሰላም መሰላህ ነዉ ወይ? ክርሰታኖችም ጨዋ ናቸዉ ባህላቸዉን ያከብራሉ በዚህ ላይ ብናኝ ይከላከልላታል
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 43 МЛН