ኡስታዝ_አቡ ሀይደር vs ሸህ _አባድር||አህባሽ vs ሰለፍይ||

  Рет қаралды 4,660

Faruq media

Faruq media

Күн бұрын

Пікірлер
@سعدهمحمد-ع7ص
@سعدهمحمد-ع7ص Ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ከአህባሸ ሴራ እናም ከሸርክ ይጠብቀን ኡሰታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ኡሰታዝ አቡ ሀይደርን እርሜህን ያርዝመው
@سعدهمحمد-ع7ص
@سعدهمحمد-ع7ص Ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ከሸርክ ጥልመት
@feidu3190
@feidu3190 3 ай бұрын
በአለም ለይ ስንትሙስሊሞች እየተጨፉ ዱአእንደማድረግ የማይረባ ክርክር አላህ ይታዘባል
@Meram-jd9hp
@Meram-jd9hp 3 ай бұрын
ኡስታዝአቡሐይደርእወድሕነበርአሑንግንአስጠላሐኝ፡ጥሎብኝውሐብያአልወድም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ውሐይውሰዳችሑና😂😂😂😂
@MuniraSirag-r5b
@MuniraSirag-r5b 3 ай бұрын
Ay Ahbash 😮😮Anch teltesh Mn Ltgognw Alah ywdedew Eng
@Meram-jd9hp
@Meram-jd9hp 3 ай бұрын
@@MuniraSirag-r5b አላሕምጠማማዎችንአይወድምኧረሰዎችሖይንቁ
@MuniraSirag-r5b
@MuniraSirag-r5b 3 ай бұрын
@@Meram-jd9hp Endanch yalutn
@MuniraSirag-r5b
@MuniraSirag-r5b 3 ай бұрын
@@Meram-jd9hpAy Ahbashosh Alah Hida ystashhu
@Meram-jd9hp
@Meram-jd9hp 3 ай бұрын
@@MuniraSirag-r5b ጠማማውሐብያእንጅአሕበሽአይደለምውሐብያመጤ፡ለድኑጭንቅየሌለው፡ለከርሱብቻየሚኖር፡ሙስሊሞችንየገል፡የሚያስገድል፡መስጅድየሚያስፈርስ፡ስልጣንብቻልመያዝየሚስገበገብይሕነውውሐብያማለትውሐይውሰዳችሑናበቁማችሑየሞታችሑ፡የአውሬስብስብ፣የሸይጧንፈረሶች፡ይብላኝላቸውሳያውቁለሚከተሏችሑ
@ZenabEssa-ro1ed
@ZenabEssa-ro1ed 3 ай бұрын
..አላህይጠብቅህአቡሐይደር
@MaryamMaryam-g9v
@MaryamMaryam-g9v 25 күн бұрын
🤲🤲🤲🤲☝️አሚንንን
@YesufEndris-t1o
@YesufEndris-t1o Ай бұрын
ኧረ ጥያቄ ነበረኝ አቡ ሀይደርን የማገኝበትን አመላክቱኝ እባካችሁ የምታውቁ
@foziyayassinawol9716
@foziyayassinawol9716 4 ай бұрын
ኡስታዜ አሏህ ይጠብቅህ መሰሎችህን አሏህ ያብዛልንንንንን ያረብ 🤲 ኡስታዝ አቡ ሀይደር ዘርህን አሏህ ያብዛልህ ያረብ 🤲
@አዳበኛዋ
@አዳበኛዋ 4 ай бұрын
አሚን
@SekinaSultan
@SekinaSultan 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅ ኡስታዝ አቡ ሀይደር
@یولیول-ش3خ
@یولیول-ش3خ 4 ай бұрын
ጀግናው ኡስታዝ አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ የኛ አደበተ ርቱዕ❤
@raheemakader7352
@raheemakader7352 4 ай бұрын
ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ አህባሾች ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራችሁ የአላህን ቃል አታጣሙ
@semirashemsu320
@semirashemsu320 3 ай бұрын
Alh yitbik
@zd-555
@zd-555 3 ай бұрын
ወላሂ ኡስታዝ አላህ በሀቅ ያቅ አኑሮ በሀቅ ይውሰዴክ
@kedirabdulkadir208
@kedirabdulkadir208 3 ай бұрын
جزاك الله أبو حيدر الله يحفظك يا رب العالمين
@حسنجمالامارا
@حسنجمالامارا 4 ай бұрын
አልሙጀሲሙ ካፊር ናቸዉ ሌሽ አላለቀም
@ኽብረት
@ኽብረት 3 ай бұрын
السلام عليكم وراحمةالله وبركاته الله يحفظك ويزدك العلم شخنا الفضل ابو حيدر
@طاح-ش1و
@طاح-ش1و Ай бұрын
አህባሽ ጠማማ
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 3 ай бұрын
መልሱን ሰለማትቺሉት መጨረሻውን መልሱን ሳትመልሱ ዘጋቹሁት እኔ አንድ መልስ አለኝ ሸህ አባድርም ሆነ ሌሎቹ የዱአ ሸርጡ እጅ ወደላይ ብቻ ነው ብሎ አላስቀመጠም እጅ ማንሳት የዱአ ሸርጥ ውስጥ ይገባል እንጂ አላህ ከሰማይ ነው ለማለት አደለም ነው ያለው ሶላተል ኢስቲስቃእ ላይ እጅ ወደታች ከዞረ አላህ የኢስቲስቃእ ዱአ ሲሆን ከታች ነው የሚገኘው ? እሚያሳዝነውና ምን ያክል የወረዳቹህ መሆናቹህ የሚገርመው እኛ ያልነው ካልሆነ የምትሉና ተናዳቹህ የሰው ፍላጎትን የማትሰሙ ግብዝነታቹህ ነው የምር ለማስተማር ለመማር ከሆነ ምነው ደማቹህ ፈልቶ ወጣቹሀወ
@جمال-ك8د
@جمال-ك8د 4 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ ካንተ ጋር ይሁን አላህ ይጠብቅህ ሀቢብና አቡ ሀይደር አላህ ሰላምህን ያብዛዉ ❤❤❤👍
@MoniraMonira-i7l
@MoniraMonira-i7l Ай бұрын
አቡሀይደር ሌላ መለፍለፍ አስፈለገ ከዉሀብያ ጥመት አላህ ይጠብቀን
@ኽብረት
@ኽብረት 3 ай бұрын
የአሕባሽ ሸህ የሚሉት ኮምበልሻ የሚባል አረብኛም አያቅም ስሙት ለፍዙ ። ሰው ያሳስታል ይሳደባል አላህ የህዲሂ ።
@አስያ.ትዩብ
@አስያ.ትዩብ 4 ай бұрын
ሸህአባድርኡስታዛችንውሀብዮችጋርአትከራከርአቡሀይደርሁሌምአላህከአርሽበላይነውእሚልእሽአቡሀይደርእሽአላህአላህከአረሽበላይነውካልክእሽአላህከሁሉምቀዲምነውቦታወችንአቅጣቻወችንአላህነውየፈጠራቸውእነሱንከመፍጠሩበፊትየትነበርጌትችንአላህጥራትይገባውያለቦታያለአቅጣጫያለእንዴትያለጌታነውሸህአባድርአላህሀያትህንየያርዝመውአቡሀይደርአላህሂድያይስጥህ
@YusufAtugar-bn4mf
@YusufAtugar-bn4mf 2 ай бұрын
መፃፍ ብትማሪ ከዛ ብታነቢ ጥሩ ነው
@YesufEndris-t1o
@YesufEndris-t1o Ай бұрын
እያራራቃችሁ ፃፉ
@Mahira-x7j
@Mahira-x7j 3 ай бұрын
ሸህ አባድር ብለህ እዉቀት የለዉም ስትል አይደብርህም
@OusmanAwol-xm3kh
@OusmanAwol-xm3kh 2 ай бұрын
በደመነፉስ የሚናገር ሸህ፣እሾህ
@haykeli-ub5xe
@haykeli-ub5xe 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አባደርን አጨናነቃችሁትኮ እደ ወደሞፈር ወደቀበር አለኮ ጥያቄ ስጠይቁት ጥያቄ መጠየቅ አቤት ሙድ😅😅😅😅😅
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 3 ай бұрын
አላህ ያለውን መልእክተኛው የተናገሩትን ታዋቂ ፈሳሪወች የፈሰሩትን ነው ግን ውሀብያው አቡ ሀይደር ምን ይላል ግዜህን ስለ አሊሞች ስታወራ አባከንክ ይላል ጉድ እኮ ነው:
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 3 ай бұрын
ታዋቂ አሊሞች የተረጎሙትን ትቶ በደመነብሰሱ የሚሄደው አቡ ሀይደር ሲሆን በጣም እሚያሳዝነው እነዳዋቂ እራሱን ማሰቡና ተቀባዮቸየም አለመገረማቼው ነው አኡዙ ቢላህ
@ኮመድያንሰታሊንገሰላሰ
@ኮመድያንሰታሊንገሰላሰ 3 ай бұрын
ማነው አሊሞች የምትላቸው ?የኡለማዎች ንግግር ከሃዲስ ከቁርአን ይበልጣል ዴ
@ኽብረት
@ኽብረት 3 ай бұрын
እነዚህ አሕባሾ ዕልም የላቸውም ስድብ ብቻ አላህ የህዲህም
@haykeli-ub5xe
@haykeli-ub5xe 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አባደርን አጨናነቃችሁትኮ እደ ወደሞፈር ወደቀበር አለኮ ጥያቄ ስጠይቁት ጥያቄ መጠየቅ አቤት ሙድ😅😅😅😅😅አላህየዋ አተ ጥሩልብ ስጠን
@KeyreAfrano
@KeyreAfrano 3 ай бұрын
Austez AbuHeyder yih sew Aymtinhm
@dhdhgdhefs4529
@dhdhgdhefs4529 4 ай бұрын
اتمنى من كل قلبي ان تستمر هذه المناظرة كي يعرف الناس مدى مخادعت الاحباش وتلبيسهم لعقيدة السلف الأمة وكذبهم وتشكيكهم وتحريف المعاني للنصوص الكتاب والسنه المناظرة يكشف زيفهم وضعفهم وابطا لبكم بالاستمرار اخوتي فى الله واحبكم فى الله وجزا كم الله خيرا وادام الله سلامتكم والسلام عليكم ورحمة الله وبركاته
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 3 ай бұрын
ስለሙናፊቅ አከወቂው ደሞ መጣ የያዘውን ዲን ባመነበት ቀጥ ብሎ የሚከራከርን ሙነናፊቅ አልከው ቆይ ግን አላህ በድምፅ ከተናገረ ድምፁ ወፈራም ነው ቀጪን ነው ሌላው በ ጉራጌኛስ ያወረል
@SemuMamie
@SemuMamie 2 ай бұрын
Abader lemrcha newndi emtewedader meseleh endi techbrerbre mnamn
@seidteferiy
@seidteferiy 26 күн бұрын
አቡ ሀይደር ቀጥቅጠውማ ይሄን ቲማቲምእራስ
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 3 ай бұрын
በረካሁኑ ባይሆን ሸህ አባድር ሸህ እገሌ እያልክ ታወረራለህ
@محمدالحبشي-ل7ت
@محمدالحبشي-ل7ت 3 ай бұрын
አይሁዱ አቡሀይደር ማስረጃ ወረደብህ
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 3 ай бұрын
ውሀብያ አይምሮ ቢኖርህ እኮ 10 ለ 0 በመሰስረጃ እየተደበደብክ ነው ቺግሩ ፔንጤ እየሱስ ጌታ አለመሆኑ እየተነገራቼው እንኳን ሊገባቼው እየሱስ ጌታ ነው ብለው ይታገላሉ አሁን ከዚህ አሊም ሰውየ ጋር የ አቡ ሀይደር እውቀት ቤት ይመታል እረ በፍፁም ተእዊል የለም ካላቹህ እኔም አንድ ጥያቄ የሆነ ሰው ገደለኝ ብል ቃል በቃል እንውሰደው ካልን ሰውየው ገለሎኛል? እኔስ ሞቻለሁ? ስለዚህ ምን ለማለት ፈልጌ ነው የሚለው ንያየ መታወቅና ከዛ ከንግግሬ መግጠም አለበት
@AbduAliye-n2h
@AbduAliye-n2h Ай бұрын
አቡሀይደር ሂዳያይስጥህ
@NuredinAwelu
@NuredinAwelu 4 ай бұрын
ሸክ አባድር ከነዚህ ቆሻሾች ጋር ጊዜህን አታጥፋ ወሰኮች የጥቅም ሰዎች ናቸው
@AshrekaNuri24
@AshrekaNuri24 4 ай бұрын
ወሃብዩ አንተ እንጂ ዘይነብም ጃሪያም ንጹህ ሙስሊሞች ናቸው ወሃብዩ አንተ እና እነርሱ ያሉትን የተረዳህበት የጣኦት አምልኮ አስተሳሰብህ ብቻ ነው አንተ ክክ ድንች ራስ
@AshrekaNuri24
@AshrekaNuri24 4 ай бұрын
የአቡ ጠብደል ማደናገሪያን ተመልከቱ የሙስሊሙ ተወያይ እያለ ያለው ስለ ሰለፎች ዘገባ ሆኖ ሳለ ወሮበሉ ወሃብያ ግን ተወያዩን አንተ እንዲህ አልክ እያለ ያወራል በዚያ ላይ ዘለፋው እርሱም ሰው ሆኖ ቀሽም
@ElyasKhedir
@ElyasKhedir 3 ай бұрын
ይህን ያስቀባጠረህ ከመጠን በላይ ያኘከው ጫትና የምትጠውፈው የምትንከባልበት አፈር ነው ።
@Meram-jd9hp
@Meram-jd9hp Ай бұрын
@@ElyasKhedir ምንጫትጫትትላለሕእናንተበክትእየበላችሑአይደለምእንደ😂😂😂😂😂ጫትሐራምየተባለበትንየቁረኣንአንቀፅአምጣ፣በክትመብላትግንምንያክልነጃሳእንደሖነ(በረሱልአሊሒወሰላቱወሰላምበአንደበታቸውተናግረዋል)
@ElyasKhedir
@ElyasKhedir Ай бұрын
@Meram-jd9hp ያው ውሸትና ሱንናን የሚከተሉ ሙስሊሞችን ማክፈሩ መለያ መገለጫችሁ ነው ። ምክንያቱም መሠረታችሁ ሐሠትና ጥመት ስለሆነ እውነትን መናገር ሐራም ሆኖባችኋል ።
@Meram-jd9hp
@Meram-jd9hp Ай бұрын
@@ElyasKhedir ክክክክክክየማንንወደማንታስጠጋለሕውሸትየማይልቅባችሑእናንተናችሑ፡አላሕሒዳይይስጣችሑ፡አላሕያጠመመውንማንምአያስተካክለውም፡ሊያስተካክልየምችለውአላሕብቻነው፡አላሕልቦናይስጣችሑ
@AshrekaNuri24
@AshrekaNuri24 4 ай бұрын
አቡ ጠብደል(አቡሀይደር ሳዲቅ ዘሻንከር ቡሽቲ ጃሂል አይደለም እንዴ?)ስለ ጴንጤቆስጤ ቀባጠረና ስለኢስላም ያወቀ አድርጋችሁ አቀረባችሁት 😂😂😂ሸሃደተይንን እንኳ እንዴት ማለት እንዳለበት እንኳ አያውቅም። አንተ አቡ ጠብደል እየተሳደብክ ውይይት ተብየውን እያወናበድክ ነው ደደብ
@NuredinAwelu
@NuredinAwelu 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ የአቡ ሀይደርን ደደብነትን በመወቅህ
@AshrekaNuri24
@AshrekaNuri24 4 ай бұрын
አውቀዋለሁ ገና ሊስትሮ መስሎ እያለ ከአንድ ዲያቆን ጓደኛው ጋር ተመሳጥሮ ዲያቆኑ "ዘሎ ጥልቅ መውጫው ጭንቅ " የሚል የማይረባ ወሬ በኢስላም ላይ እንዲያሳትምና ይህ ዱርዬ ደግሞ ለዚያ ወሬ መልስ ስጭ የሆኖ ሲያጭበረብር አውቀዋለሁ
@Meram-jd9hp
@Meram-jd9hp 3 ай бұрын
ሸሕአብድርአላሕይጠብቅሕየኛጀግና💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💗💗💗💗💗💗💗💗
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
ቅዱስ ጳውሎስ እና የትምህርት ዓውዱ / የመግቢያ  ማብራሪያ እና ውይይት
1:08:58
ስለ ቀጥተኛዋ መንገድ - ዲ/ን በረከት አዝመራው
Рет қаралды 1,1 М.
dhuguma Iyaasus waaqa? ustaz awel kasim
45:10
Gingilchaa
Рет қаралды 2,9 М.
አቡበክር እና ኡስታዝ ሳዳት ፍጥጫ ውሀብያ  አህባሽ በሚለው በማስረጃ  ሸር
17:08
አልይ ኮቻ ALY-𝑘𝑜𝑚𝑏𝑜𝑙𝑐ℎ𝑎
Рет қаралды 10 М.