Fasil Demoz - Cher Niga - ፋሲል ደሞዝ - ቸር ንጋ - Ethiopian Music

  Рет қаралды 534,292

Nahom Records Inc

Nahom Records Inc

Күн бұрын

Пікірлер: 212
@mengistuminale7350
@mengistuminale7350 3 жыл бұрын
የዚ ሰው ጀግንነት ይደንቀኛል ማንም አሁን የሆነው አማራላይ ከአመታት በፌት ቀድሞ ገብቶት ብቻውን የተዋደቀ ዘመን የማይሽረው ጀግና.
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 3 жыл бұрын
እንደሡ የኢትዮጵያ ህዝብ ሥለወያኔ ቀድሞ ቢገባዉ ንሮ30አመት በሥልጣን ላይ አናታችን ላይ ባልጨፈሩ ነበር ፋሢል ደሞዝ ሥንት ወጋ የከፈለ ማነም ሣይገባዉ በዜማ ቀድሞ ያዋርዳቸዉ ከዘም አልፎ እሥከ ቤተሠቡ ዋጋ የከፈለ ነዉ በዛን ሠአት የአሊትዮጵያ ህዝብ ለወያኔ በሚሠግድበት ሠአት ፋሢል ጀግና ብቻ አይገልጸዉም
@ፍሬሚዲያ
@ፍሬሚዲያ 3 жыл бұрын
ፋሲል የድሮው የማትለወጥ የማትቀየር ጥሩ ሰራ ነው በርታልን አገራችን ታማለች 💚💛❤️👍👍👍🥺🥺🥺
@loganbennett8988
@loganbennett8988 3 жыл бұрын
Brtlen
@matebumekonnen9502
@matebumekonnen9502 3 жыл бұрын
@@loganbennett8988 PP
@aregtuatlala
@aregtuatlala 2 жыл бұрын
@@loganbennett8988 ተተ
@እሩታነኝ
@እሩታነኝ 3 жыл бұрын
ያገራችን ሠላም ፍቅር የናፈቀው ማነው
@ሄርሚየማርያምልጅ
@ሄርሚየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አማን ነወዬ ሀገሬ ታመናል 😥ፋሲልዬ 💞እደኔ ምትወዱት 👍
@YihuneAsemare-tf9un
@YihuneAsemare-tf9un 4 ай бұрын
ነፍጠኛው ነኝ ከድሬዳዋ ጎንደሮች ሞቼ ነው የምወዳችሁ
@hsjsishe3236
@hsjsishe3236 3 жыл бұрын
አረ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በቃ በይን ሀገራችን ኢትዮጵያን ጠብቂያት ሁሌ እሮሮሮ ሁሌ ጩኸት።ፋሲሎ የኛ ምርጥ በርታ የማትቀየር።ሰላም ለሀገሬ ዞሮ መግቢያዬ😍😍😍
@tigisttube5648
@tigisttube5648 3 жыл бұрын
አሜን እህቶቸ እኔጋም ብቅበሉ
@קנאאנאמו
@קנאאנאמו 3 жыл бұрын
@@tigisttube5648 ש¹¹¹
@MuluAbiro
@MuluAbiro Ай бұрын
አሜን 🤲🤲😢😢
@bbeihrdnea4382
@bbeihrdnea4382 2 жыл бұрын
ጥሎብኝ ፈስልን ሞቼነው ያምወደው ምርጥ ሐገሩን ወደድ ሰው እኮነው ሰለም ላእምዬ እትዮጵያችን ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@brke1
@brke1 3 жыл бұрын
ነፍጠኛች የት ናችሁ እስኪ በስደት ያላችሁ ፈጣሪ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ፈሲልን የምትወዱ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ ሰብስክራይብ አርጋችሁ አስደስቱኝ
@emebetemebet4357
@emebetemebet4357 3 жыл бұрын
ፍሲልየ ሙቸ ነው ምወድክ አባታላም እትጠገብም አተ የክፍ ቀን ጀግና!!!!!!
@negusethiopianmusiclyrics4896
@negusethiopianmusiclyrics4896 3 жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላሙን ያብዛላት ከመጨነቅ ወተን መልካሙን የምናስብበት ግዜን ያፍጥንልን
@BA-gw2yq
@BA-gw2yq 3 жыл бұрын
አሜን
@akal9798
@akal9798 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቸር ቸሩን ያሰማን
@africkamotherland3461
@africkamotherland3461 3 жыл бұрын
ፍቅርን መልካምነትን ይጨምርልን
@martaalemu1453
@martaalemu1453 3 жыл бұрын
አሜን
@ayelchtemeteme6494
@ayelchtemeteme6494 3 жыл бұрын
አሜን
@ሰብለነኝከሀገረምኒልክሸዋ
@ሰብለነኝከሀገረምኒልክሸዋ 3 жыл бұрын
ዘንድሮስ ቸር የሚነጋ አይመስልም ፋሲሎ ድል ለነፍጠኛዉ አማራዬ ለተራራዉ ህዝብ 💚💛❤👌💪👌👌ፋሲሎ❤እንወድሀለን በቃ ሰዉ ነህ::
@እመቤትምትኩጎጃሜዋ
@እመቤትምትኩጎጃሜዋ 3 жыл бұрын
ጎንደር 💚 ጎጃም💛ወሎ ❤ሸዋ አንድ አማራ 💚💛❤🐅🐅🐅 👑ከንጉሳዊያን👸 አማራ ዘር እንኳንም ተፈጠርኩ
@ገጨጀከከኸነከነ
@ገጨጀከከኸነከነ 3 жыл бұрын
ወሎን ለቀቅ አድርጊው
@እመቤትምትኩጎጃሜዋ
@እመቤትምትኩጎጃሜዋ 3 жыл бұрын
@@ገጨጀከከኸነከነ አለቅም 🐃🐂🐃🐂
@ገጨጀከከኸነከነ
@ገጨጀከከኸነከነ 3 жыл бұрын
ጎደር ጎጃም በውሸት ታሪክና ፉከራ ቀራርቶ ወሎን አታስበሉት እራሳችሁን ቻሉ በቃን አፈልጋችሁም ወሎ ወሎ ነው አማራ አደለም ቁምጨ ቆማጣ አማራ !!!!!!
@እመቤትምትኩጎጃሜዋ
@እመቤትምትኩጎጃሜዋ 3 жыл бұрын
@@ገጨጀከከኸነከነ ጋላው በወለዬዎች አይመለከትህም ማዳጋስካር ኖ ቤትህ ዥልጥ ከብት ወደ በረት 🐃🐂🐃🐂🐃🐂🐃🐂🐃🐂🐃🐂🐃
@ገጨጀከከኸነከነ
@ገጨጀከከኸነከነ 3 жыл бұрын
ቁምጨ አችነሽ ደ ስለወሎ የምትነግሪኝ የቅርሻታም የፎጣ ለባሽ የቆማጣ ልጅ
@ማሂጎንደሬዋ
@ማሂጎንደሬዋ 3 жыл бұрын
ፋሲልየ የአንተን ዘፈን ሰመቸ ማቋረጥ አልችልም ብደጋግመውም ቃል የለኝም ለአንተ ❤
@berrez4985
@berrez4985 3 жыл бұрын
I am proud of being an Ethiopian and born in Gonder. Victory to Amehara special force. Down to all enemies of Ethiopia.
@kanchiwadiafesaha359
@kanchiwadiafesaha359 3 жыл бұрын
ፋሲሌ ትልቅ ሰው ሁሌ ም ሙዚቃህን አልጠገበውም ኑርልኝ ክፍው አይካህ ወንድሜ
@etsubseaw6035
@etsubseaw6035 3 жыл бұрын
አይይ እውነትም ቸር ንጋ ፋሲልዬ የኔ ዘንካታ የአማራው ፈርጥ ደሜ እንወድሀለን
@genetzegeye3497
@genetzegeye3497 3 жыл бұрын
መስማት ይከብዳል እንዴት ልስማው ውስጤ አንጀቴን ነው የነካው።
@saramahmad5445
@saramahmad5445 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያየን አደራ የሰላም እጂህን አታዝግይብን የህዝብህን እንባ ተመልከት
@gebrealdemas114
@gebrealdemas114 3 жыл бұрын
ቸር ንጋ ሰላሙን እናውጋ
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፊቱን ለሀገራችን ይመልስልን, የህዝቡን ሰቆቃ እና ስቃይ ፈጥኖ ያስቁምልን , በየጫካው የወደቁትን ወገኖቻችን እግዚአብሄር ፈጥኖ ይራዳቸው😭😭😭
@misrakroyer234
@misrakroyer234 3 жыл бұрын
Amen.....
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 3 жыл бұрын
ፋስል ወደር የለሌዉ ስራ ነዉ በርታ በርታ አመሰግናለሁ
@astergizat7652
@astergizat7652 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ፋሲልዬ ውድድድድድ ጀግናችን በፈጣሪ የሀገራችን ሰላም መለስልን ሰላም ናፈቀኝ እንቅልፍም አጣሁ 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤
@shewayeabebe5930
@shewayeabebe5930 3 жыл бұрын
የመቸ ነውግን አቦ ያማራ አርቲስቶች ለውገን ድምፅ ሁኑ ስለ ኢትዮጵያ ብትዘፍኑም ዘርኛ ነው የተደርግን 😭😭
@መሲነኝጎንደሬዋ-ኀ4ዘ
@መሲነኝጎንደሬዋ-ኀ4ዘ 3 жыл бұрын
ፋሲል የእኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ethiogonder3052
@ethiogonder3052 3 жыл бұрын
ጀግናው ፋሲል እናመሰግናለን በርታ
@hddhshhddusuus2000
@hddhshhddusuus2000 3 жыл бұрын
ፋሲሎየ የኔ ጀግና ኩሩ የአማራ ልጂ ኑረልን
@alshallal3844
@alshallal3844 3 жыл бұрын
ምን ላርግህ ፋስልየ እንደገና የሚወለድ ቢሆን ሺ አርጌ ነበር የምወልድህ ልዩዬ
@getachewagazha4630
@getachewagazha4630 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነህ በርታልን ወንድሜ
@shahar9189
@shahar9189 3 жыл бұрын
I was born in a village called Blocha in North Kwara since I was a child I have always loved you and always love you I am a big fan of yours.🙏🙏💚💛❤🇪🇹
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ዋዉ ፋሲሎ ምን ግዜም እውነተኛ ስራ ነው ተባረክ🙏🏾💚💛♥️
@awekesisay8413
@awekesisay8413 3 жыл бұрын
ፍሲሎ ስለምን በራስክ አማርኝ ሙድ ትይዛለክ ዲምፅክ በጣም አሪፍ ነው ባክህን💪
@ayaleejashagel3358
@ayaleejashagel3358 3 жыл бұрын
አይ ፋሲል ምን አማን አለብለህንው አንድ ሲታመም ሁሉም ይታመማል ሠላም ለሀገሬ💚💛❤
@zenagech447
@zenagech447 3 жыл бұрын
ፋስልየ የዋሁ እንደሁልየም ምርጥ ሰራ ነው
@kassayazie8500
@kassayazie8500 7 ай бұрын
ፋሲል የአማራ የቁርጥ ቀን ልጃችን ነው ማንን ዝም ባለበት ሰሀት ወጣቱን አንቅተሀል
@simachew1
@simachew1 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይፍረድ እንጅ መንግስትማ የለም, ለማንስ አቤት ይባላል!!!
@gghhjghhjjj3931
@gghhjghhjjj3931 3 жыл бұрын
ፋሲሎየ። የኔ ኩሩ ጅግና። የማትለወጥው። የዋሁ ምርጥ ስራ ነው በርታልን የአገራችንን ስላም ይመልስልን ህዝቦቿን ይጠብቅልን
@kokobasma
@kokobasma 3 жыл бұрын
Fasil yene jegena nurlne 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እረያ
@እረያ 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@shawarradarare5893
@shawarradarare5893 3 жыл бұрын
ፋሲል የድሮው የማትለወጥ የማትቀየር ጥሩ ሰራ ነው በርታልን
@arenaams.5792
@arenaams.5792 3 жыл бұрын
ፋሲሎ ስወድህ እኮ❤❤❤❤❤
@AbebeAsefa-c3i
@AbebeAsefa-c3i 8 ай бұрын
ፋሲል የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ
@burtkanfatima7825
@burtkanfatima7825 3 жыл бұрын
ፋሲልየ የኔ ጀግና በርታልን ቆንጆ ሥራ ነው
@ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ
@ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ 3 жыл бұрын
ሑሉም ሰው እዳተ አገሩን ቢወድ ጡሩ ነበር እደሚሕን ያዝመው
@ldld4831
@ldld4831 3 жыл бұрын
አሪፍ ዘፈን ነው።
@TAKELEGATU
@TAKELEGATU Жыл бұрын
የኛ አለኝታ ውንደም ኑርልን
@mitikugeta4014
@mitikugeta4014 3 жыл бұрын
ንፋሲል ዝፈቱ አስከ like from tigray 🥰🥰🥰🥰
@tegzawagedew9995
@tegzawagedew9995 3 жыл бұрын
ፋሲልየ የእኔ ጀግና ሁሌም ኑርልኝ ክፉ አይንካብኝ አገሬን በጣም አድርጌ እወድታለሁ
@AbebeAsefa-c3i
@AbebeAsefa-c3i 3 ай бұрын
ፋሲል ጎንደሪው ❤❤
@take12344
@take12344 3 жыл бұрын
As usual nice muisic...Fasil is know for his pure tradtional and impressive music ...voice harmonized with lyrics and instrumnents.Thanks and keep on!
@monamona9259
@monamona9259 3 жыл бұрын
ሀገሬ እምየ የትሳየሽ ቀን ናፍቀኝ እማ ማ ማ
@ferejuabete3292
@ferejuabete3292 3 жыл бұрын
Ilike this music video to much from south africa🙏🙏
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 жыл бұрын
አሪፍ የባህላዊ ዘፈን ነው።
@tg-tmu
@tg-tmu 3 жыл бұрын
እሰኪ ለሀገሳችሁ ጩሁ በፈጠራችሁ ወገን እያለቀ ነዉ🇪🇹😢😢😢
@jdmgj5723
@jdmgj5723 3 жыл бұрын
ምናለ:እዳተ:ሳስት:አራቱው:ብፈጠር:ምርጥ:ድምፅ:አለህ
@fentaneshadera1015
@fentaneshadera1015 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏Hod basegn mn largsh ageri fetari hoy Selamun amtaln yemskinochun eba ena lb meseberachwn eyln 😭😭😭😭😭
@melakibiset1600
@melakibiset1600 3 жыл бұрын
ኑርልን ዘላለም ።
@gondaregondare9594
@gondaregondare9594 3 жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
@hussendessal7118
@hussendessal7118 3 жыл бұрын
በርታልን ትንታግ ነበልባሉ
@jdmgj5723
@jdmgj5723 3 жыл бұрын
ወውወውበርታ: ድማችን
@myderaftehre9652
@myderaftehre9652 3 жыл бұрын
ፋሲላችን የኛ ጀግና ልዩ እኮነክ ክበርልን ♥♠
@jemaneshjemanesh1112
@jemaneshjemanesh1112 3 жыл бұрын
ምን አገር አማን ይሆናል ብለህ እንዳዉ እህህህህህህህህህህ ማለት ብቻ ነዉ
@azizaaziza-fz4fq
@azizaaziza-fz4fq 3 жыл бұрын
ፋሲሎ ምን አማን አለ ውገኖቼ አለቁ ምን ይሆን መጨረሻችን ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን
@genetwasse3542
@genetwasse3542 3 жыл бұрын
Ewunet nw , Girawu Gibit bilogne. Aman nw woy.????? 💚💛❤. One love For My Country. Fasilo You are always the best 😘
@dessiealemnsh7567
@dessiealemnsh7567 3 жыл бұрын
Fasliy edmn tetihna yen jena💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@siniduteshome8602
@siniduteshome8602 3 жыл бұрын
ጀግና ዝም ሲል ያስፈራል!!💪💪💪💪💪💪
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 3 жыл бұрын
ምርጥ ምርጥ ዘፈን
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
ሀገር ህዝብ በዚህ ልክ ተዋርዶም ተሰቃይቶም አያውቅም ፍረድ አምላኬ
@nattychekolony7723
@nattychekolony7723 3 жыл бұрын
ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ........
@nournoursaifsaif4649
@nournoursaifsaif4649 3 жыл бұрын
ወንድሜ ያገሬል ማሬ ይመችህ
@nournoursaifsaif4649
@nournoursaifsaif4649 3 жыл бұрын
ውንድሜ ያገሬ ልጅ ማሬ ይመችህ ፋሲልየየየየየ
@umulusurafel1304
@umulusurafel1304 3 жыл бұрын
Congratulations sudan Army
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
Junta rip Tplf
@lilitagirmay2666
@lilitagirmay2666 3 жыл бұрын
ቅማልም ቁልቁላም
@FereSetegn
@FereSetegn 2 ай бұрын
ፍስልዬ❤❤❤❤❤❤❤ጅግን❤❤❤❤
@liyathaylohaylo1580
@liyathaylohaylo1580 3 жыл бұрын
አማን ነውይ ሃገር አማን ነውይ
@tigista2329
@tigista2329 3 жыл бұрын
Men aman ale fasilo cheresun enji😪😪😪😪 Eski cher yangalesh Amharaye!!
@ሮቤልአጋዡ
@ሮቤልአጋዡ 3 жыл бұрын
በርታልን
@ፍአኖነውደሜ
@ፍአኖነውደሜ 3 жыл бұрын
አማን የለም ልቤ ተሽብሮ ልሞት ነው አማራ መሆን የግፈኞች እጄ ማረፌያ ሆኖ ትላንትም በእሳት ዛሬም በሳት ነው የምር ከፍቶኛል ተጨንቁዋል አማራ አማራ
@binimanT
@binimanT 3 жыл бұрын
አንት ብቻ ኮነ ጅግንኣ ሁሉም ሙዝከጃ ኣውረ ነኦው ገብርኤል
@eeee4817
@eeee4817 3 жыл бұрын
አወ የአማራቀን ይውጣ
@bitty7172
@bitty7172 3 жыл бұрын
ጎንደርየ እማ ሀገሬ
@tigisttube5648
@tigisttube5648 3 жыл бұрын
እህቴ እኔጋም ብቅበይ
@tigisttube5648
@tigisttube5648 3 жыл бұрын
ፋሲሌ ዉድድድድ የኔ አንበሳ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@berhnuekassabelete950
@berhnuekassabelete950 3 жыл бұрын
Manne
@ስደተኛውፋኖ
@ስደተኛውፋኖ 3 жыл бұрын
ወየው አማራዬ እህህህህህ ካለ ያሥፈራል
@hannaestifanos7487
@hannaestifanos7487 3 жыл бұрын
fasil ውድ ወድሜ በርታ
@goodhurmahabasi6147
@goodhurmahabasi6147 3 жыл бұрын
እር ተናገርው ይውጣልህ ጀግናየ
@tsehayarega4528
@tsehayarega4528 3 жыл бұрын
እኔም ናፈቀኝ ያገሬ ሰላም 💚💛❤❤❤❤❤
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
እውነት ነው ፋሲል ጀግናው
@zelekebetigist4207
@zelekebetigist4207 3 жыл бұрын
ስትዘፍንም ስታወጋም ያምርብሃል
@habtamumelese2449
@habtamumelese2449 3 жыл бұрын
እረ አገሬ ጎንደር ምን አለው ወደር
@ማሂጎንደሬዋ
@ማሂጎንደሬዋ 3 жыл бұрын
😭😭ሀገሬ እህህህህህህ ቸር ንጋ
@mekibibbelay9757
@mekibibbelay9757 3 жыл бұрын
ምንም አማን የለ ፋሲሎ!!
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ፋሲል ምርጡ 👍👍👍
@edenhailu275
@edenhailu275 3 жыл бұрын
😭Amhara wegeni aleke egizabhr☝ hoy dresiln 😭😭😭
@fikertemihiret2746
@fikertemihiret2746 3 жыл бұрын
I love fasilye mert Gondere yagere lij sewede yene anbesaye
@temesgenaylawu706
@temesgenaylawu706 3 жыл бұрын
የዱሮ ዘፈን ግን የፋሲል ሁልጊዜ አዲስ ነው,,
@aynalemlegese8991
@aynalemlegese8991 3 жыл бұрын
fasil kedro jemro zefenhn betam ewedwwalew
@zekichaklu9883
@zekichaklu9883 2 жыл бұрын
fasil yene jegna
@denekewshibiru3282
@denekewshibiru3282 3 жыл бұрын
Fasele jegna
@tedrosmoges966
@tedrosmoges966 3 жыл бұрын
ፋሲልዬ የልብ አድርስ
@النورمصطفيمصطفي-ش9ل
@النورمصطفيمصطفي-ش9ل 3 жыл бұрын
ያምራል
@kingphone7156
@kingphone7156 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-አ1ዐ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-አ1ዐ 3 жыл бұрын
እውነትም ቸር ንጋ
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 3 жыл бұрын
ፋሲል ደወል ሆነህ ነበር ግን ሰሚ ጠፋና ተዋረድን።
@Haregy85
@Haregy85 3 жыл бұрын
አምነው ነው ወይ
@liknawshumye3022
@liknawshumye3022 3 жыл бұрын
Fasil,,,,Long,,,life,,,lejend
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Fassil Demoz: 25 Amet
6:04
Yaried Kindnew
Рет қаралды 55 М.
Altash
6:23
Release - Topic
Рет қаралды 1,7 М.
Cher Niga
8:00
Fasil Demoz - Topic
Рет қаралды 26 М.
Fasil Demoz  ቦይ ለቦይ (ፋሲል ደመወዝ)
5:59
AmalHeyatey
Рет қаралды 451 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН